Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)

  Рет қаралды 2,749,882

Samon Zemas

Samon Zemas

Күн бұрын

Пікірлер: 2 000
@samonzemas
@samonzemas 2 жыл бұрын
Thank you all!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bisratgeremew7968
@bisratgeremew7968 2 жыл бұрын
suuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
@birabiromedia9237
@birabiromedia9237 2 жыл бұрын
BASED ON FACT STORY . @Samon Zemas .. this 99% my life story
@waguam9826
@waguam9826 2 жыл бұрын
You are legend
@abattube3075
@abattube3075 2 жыл бұрын
Thanks for your nice work keep it up I listen this music more than 5 times per day
@aynekulutekeste4361
@aynekulutekeste4361 2 жыл бұрын
The weekend blinding lights
@saif_gaming_01
@saif_gaming_01 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ምንም ትርጉም የሌላቸው ሙዚቃወች ብዙ ሚደመጡት ይሄ ሙዚቃ ኮ አዋርድ ያስፈልገዋል የእውነት በጣም ጎበዝ ነህ
@zeinabasalah7220
@zeinabasalah7220 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር ግን በራሱ ቻናል ስለለቀቀው ነው ብዙ ቪው የሌለው ሆፕ ላይ ቢሆን ከ 5m በላይ ይታይ ነበር
@TesfitKahsay-tm9sj
@TesfitKahsay-tm9sj 9 ай бұрын
Arifffffff musika
@Architecturaldraftsmanethio
@Architecturaldraftsmanethio 8 ай бұрын
yetogadawu newu baleda
@OneDay-mv4yi
@OneDay-mv4yi 7 ай бұрын
የምር ይለያል በዛላይ Clipu ሚገርም ነው 🥰
@biniworku-o7q
@biniworku-o7q 5 ай бұрын
ላለመሰማማት ስለትስማማን ነው ።
@jone6751
@jone6751 2 жыл бұрын
The wekkend
@eyerusalemcherent5959
@eyerusalemcherent5959 2 жыл бұрын
Ehew ene edzi nbr yegefahut yejen setgn ..yekere belgn aba
@melodysloweD
@melodysloweD 7 сағат бұрын
We need from you ❤
@hailebee
@hailebee 2 жыл бұрын
00:54 ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው ሚመስለው እስክትከዱበት 💯
@SelamatUyfbks-ck8pw
@SelamatUyfbks-ck8pw Жыл бұрын
you are right
@wegidechu
@wegidechu 5 ай бұрын
But then its all pain
@jelefochu1906
@jelefochu1906 2 жыл бұрын
Underrated artist
@ephratuseskias4571
@ephratuseskias4571 2 жыл бұрын
Eko 😤
@MirafBelyu
@MirafBelyu 2 жыл бұрын
True that.
@antemick
@antemick 2 жыл бұрын
I completely agree with you with that one.the thing is his song always ends unexpected way ( suddenly )
@alwayschange1100
@alwayschange1100 2 жыл бұрын
ገና ሁለተኛ ዘፈኑ አይደል እንዴ ምን underrated overrated ሚያስብል ነገር ሰራ
@antemick
@antemick 2 жыл бұрын
@@alwayschange1100 album alew lemesmat mokri
@Aksafos
@Aksafos 2 жыл бұрын
I don't know why artists like you don't get the recognition they deserve.
@naodmulu1080
@naodmulu1080 2 жыл бұрын
Great Art goes unseen usually
@Meskma.
@Meskma. 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ።
@joshuaafex9626
@joshuaafex9626 2 жыл бұрын
That's my question too! great observation by the way
@luelsisaylula9606
@luelsisaylula9606 Жыл бұрын
Because this is ethiopia
@robeladdis2182
@robeladdis2182 Жыл бұрын
​@@Meskma.😂😂w
@AddisTech_Mind
@AddisTech_Mind 2 жыл бұрын
koyyyyyy min aynet seraa new minm enken yelelewwww adenakish negn . andande hasaben yemitzefen new yemimselgn adenakih negn beteleyyyy, amesegenalehu,yemegnote abate ena yemechereshawa ken bichaa arif album new bertaa brah!
@HailuMeskele-x5r
@HailuMeskele-x5r 11 ай бұрын
የሕይወት ፈተና እውነታ!🙏 Best of Best bro❤🙏
@adonay8010
@adonay8010 2 жыл бұрын
ለዚህ ድምፃዊ ትልቅ ክብር አለኝ የምትሰራው ስራ ጥበብ ይታይበታል
@kennedynegash6653
@kennedynegash6653 2 жыл бұрын
ሙዚቀኛ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ተዋናይ መሆን የሚችል
@dagmyenealem2419
@dagmyenealem2419 2 жыл бұрын
Asefa fikir yizotal. wesagn
@abelhamu
@abelhamu 2 жыл бұрын
የዚ ዘፈን ክሊፕ እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ከተሰሩ ሁሉ ፊልሞች ይበልጣል፣ ዘፈኑ አንደኛ🤍
@yesI-miretiktok
@yesI-miretiktok 9 ай бұрын
Wow a music u are very talented person
@aminlee5
@aminlee5 2 жыл бұрын
Yehen betam tilek temirt new lezi zemen wetat Betam tilek temirt wegen erasachen lay ensra keza behuala hulum gener be gezew yedrsal
@SuperAstrax111
@SuperAstrax111 2 жыл бұрын
ይገርመኛል ሰውነት ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት የሰረቀው እሚከበር እሚከዳው የሚፈቀር እሚፈቀረው ሚከዳ የተጎዳው ነው ባለ'ዳ ያስቀኛል ድካማችን ለማስመሰል ሩጫችን ቆይ ለየትኛው ስማችን መጀጋገን መጋደሉ እንቅልፍ አጥቶ መቀመሩ ቆይ ለየትኛው ጊዜያችን እነዚህ ስንኞች ሀገሬን ያስታውሱኛል፡፡ አሁን #ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ነው፡፡ ሳሚ በጣም እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤
@AI_JO2
@AI_JO2 7 ай бұрын
real💔💔
@eyobalr
@eyobalr 7 ай бұрын
Bro zefenun enawkewslenko mndnew lyrics comment lay mtlekew 😂
@dagimhayilu6698
@dagimhayilu6698 Жыл бұрын
የ አሷ ነው ስጦታ ይሄ ሁሉ ትዝታ 😔😔😔😔😔😔
@samonzemas
@samonzemas Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽
@GamerUniverseHQ
@GamerUniverseHQ 2 жыл бұрын
Lighting አጠቃቀም 100% Cinematography 100% Editing 100% Directing 100% ዘፈኑ 100%
@besufkadambachew4041
@besufkadambachew4041 2 жыл бұрын
Absolutely true ❤
@kilokalas2773
@kilokalas2773 2 жыл бұрын
Typography: 100%
@sarina6423
@sarina6423 2 жыл бұрын
who asked
@BlueLionProduction44
@BlueLionProduction44 2 жыл бұрын
@@sarina6423 none of your business idiot
@meshegemekonen7365
@meshegemekonen7365 2 жыл бұрын
I love everything about the video as well
@isruketema2274
@isruketema2274 2 жыл бұрын
ጀግና ቆንጆ ስራ
@gechomantube8413
@gechomantube8413 2 жыл бұрын
ችሎታ 100%
@tesmoh4774
@tesmoh4774 6 ай бұрын
Who is here in 2024 listening to this masterpiece?
@MiKAJOAK
@MiKAJOAK 5 ай бұрын
So many times i listen in a day .
@habetamuhabetamu9497
@habetamuhabetamu9497 5 ай бұрын
alen 👍
@firehiwotbeyene2324
@firehiwotbeyene2324 4 ай бұрын
Me 🥹
@habtar593
@habtar593 3 ай бұрын
Remembering our pain ❤
@maktubtube1668
@maktubtube1668 2 жыл бұрын
The clip by it's self deserve best movie award 🙂
@sebatsebat8357
@sebatsebat8357 2 жыл бұрын
yashenefal
@tesfamichealadera4787
@tesfamichealadera4787 2 жыл бұрын
Bravo!የኢትዮጵያ ሙዚቃ በአንተ አንድ እርምጃ ተራምዷል በጣም ድንቅ ስራ ነው በርታ በ4 ደቂቃ ትዝታ የሚል ፊልም ተመለከትኩ 👏👏✌✌🙏🙏
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO 2 жыл бұрын
💯💯💯
@ramiking3168
@ramiking3168 2 жыл бұрын
አቦ ድገሚልን ዜማው ትርጉሙ ኡፍፍፍ ብቻ ተመቸኝ በጣም
@seyaseya3583
@seyaseya3583 Жыл бұрын
የውስጤነው የዘፈከው 1ደኛ
@aresetemertua4434
@aresetemertua4434 2 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚ አይነት ምርጥ አማርኛ ዘፈን ሰምቼ አላውቅም ዘመኑ በጣም እያስጠላ ነበር አማርኛ ዘፈን ባስጠላኝ ሰዓት ትልቅ ተዓምር ነው የፈጠርከው ሁሉ ነገሩ በጣም ምርጥ ነው 🙏🙏🙏
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 5 ай бұрын
ስምተሽ አታውቂም ማለት ነው አሁን ይህ ሙዚቃ ወይስ ስድ ንባብ ስድ ንባብ ያምራል 😂😂😂ሙዚቃ ዘጋኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@DocYeabsiraTesema
@DocYeabsiraTesema 4 ай бұрын
​@@smarthabesha3170fara
@abrehamworku6869
@abrehamworku6869 2 жыл бұрын
ZEFENKLIGN....ameseginalehu
@sali8135
@sali8135 2 жыл бұрын
ግጥም፣ዜማ፣ቅንብር ቀረፃ፣ትወና እውነት፣ህመም ሳሚዬ የኔ ልዩ በምክንያት ነው የምወድህ የኔ ምርጥ ትችላለህ አንተ የእውነት አርቲስት ነህ❤💯
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
Did he made the music arrangement too?
@sali8135
@sali8135 2 жыл бұрын
@@heruywondafrash7832 He is a singer, song writer and producer🥰
@yoze9838
@yoze9838 2 жыл бұрын
አንደኛ....!!!!
@AbelAb-yg4tn
@AbelAb-yg4tn 2 жыл бұрын
Ante tleyaleh bro
@Adot340
@Adot340 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ማንዴላ የመሰለው 😁 ምርጥ ሰራ ነው🔥
@kalabtube898
@kalabtube898 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ስራ አይደለም 3 ዘፈን አለው
@muazeeizu9794
@muazeeizu9794 Жыл бұрын
Betamiiiiiii new gobezzzzz qetelalllll 😘😘😘😘😘
@davet3366
@davet3366 2 жыл бұрын
Bro ሊዘፈን ቀርቶ ለወሬ እንኳ ከባድ የሚመስለውን ታሪኬን ነው በጥሩ ዜማ ፣ ግጥም አሁን ደሞ ድንቅ video clip የሰራኸው!! ከዘመንህ ቀድመህ የምታስብ ድንቅ አርቲስት ነህ!! እወድሀለው🙏 keep it up!!
@amahara
@amahara 2 жыл бұрын
Word 🙌
@kiaehe6292
@kiaehe6292 2 жыл бұрын
oh can i ask what happened?
@yonaszewdekassakassa6315
@yonaszewdekassakassa6315 2 жыл бұрын
Bro ምርጥ ዘፈን ነው በዚ ሰሃት የኔን ህይወት ነው የዘፈንከው ባፈቀሮት ሰው መከዳት በጣም ይከብዳ ግን ሆሉም ያልፋል ብሉ ወደፊት ማሰብ ነው የፊተኛው የሚመጣው የተሻለ ነው
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ። ስትገፋ እና ስትበደል ያማል ነገር ግን ህይወት በራሱ ጊዜውን ጠብቆ መልካም ነገር ይክስካል እስከዚያው አንተ መልካምነትክን እታቁም።
@dagmawitfikadu4723
@dagmawitfikadu4723 2 жыл бұрын
@@heruywondafrash7832 wooooow
@eyerusfikadu6266
@eyerusfikadu6266 2 жыл бұрын
ወድጄዋለው
@nativocal7340
@nativocal7340 2 жыл бұрын
antem ende eyob mokenen ke gezee buhala new sew yemeredak . mert aaaallllbbbbeeemmm new
@daniealmajor6293
@daniealmajor6293 9 ай бұрын
ድንቅ ስራ ❤❤❤❤
@yohannesalelign9228
@yohannesalelign9228 2 жыл бұрын
Bro በጣም አሪፍ ስራ ነው የብዙ ሰው ታሪክ በምርጥ ዜማ
@AHSPlus
@AHSPlus 2 жыл бұрын
3:58 ይገርመኛል ሰውነት ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት የሰረቀው የሚከበር የሚከዳው የሚፈቀርበት እሚፈቀረው የሚከዳ የተጎዳው ነው ባለ እዳ የተጎዳው ነው ባለ እዳ ያስቀኛል ድካማችን ለማስመሰል እሩጫችን ቆይ ለየትኛው ስማችን መጨካከን መጋደሉ እንቅልፍ አቶ መቀመሩ ቆይ ለየትኛው ጊዜያችን
@efremabraham-dz6gt
@efremabraham-dz6gt Жыл бұрын
አንደኛ ነህ ምንም አይወጣለትም ሳሚ ትለያለህ ትችላለህ 👏👏👏👏👏👏👏✌
@yemahlet
@yemahlet 2 жыл бұрын
Befetari kemigebaw betach eyita yalew 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@AbrahamOshiine
@AbrahamOshiine 10 ай бұрын
ሁሉም አለው ሰባራልብ እውነቱ ይሄ ነው ትለያለህ
@ethiotube3864
@ethiotube3864 2 жыл бұрын
ብቻውን አልበም ነው ቢያንስ 10 ጊዜ በቀን ደጋግሜ እያየሁት ነው
@redaitkassahun6093
@redaitkassahun6093 2 жыл бұрын
ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው የሚመስለው እስክትከዱበት ስጡ ልባችሁን እስክትቀጡበት I felt that
@nuredingebi978
@nuredingebi978 2 жыл бұрын
arif siraa nw
@leulsgdsamy343
@leulsgdsamy343 2 жыл бұрын
ትችላለህ 🙏🙏🙏
@hailuakalu9095
@hailuakalu9095 2 жыл бұрын
ተመችቶናል
@FilmonFilmon-fj2wd
@FilmonFilmon-fj2wd 6 ай бұрын
ሳሞን እውነት አማርኛን ዘፈን በዚ በኛ ዘመን ደግመህ የወለድከው የመጀመሪያው አርቲስት ነህ keep it up thanks.
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 5 ай бұрын
አይ ሙዚቃ ይህ አሁን ሙዚቃ ብለው ነው 😂😂😂😂😂😂😂
@Robfilmproduction
@Robfilmproduction 2 жыл бұрын
Its always great when the artist bring the vision to life. Your acting was on spot, even more. it was fun video to shoot.
@yazzqal
@yazzqal 2 жыл бұрын
bro EVERYTHING IS #PERFECT
@heavyhustler9957
@heavyhustler9957 2 жыл бұрын
Drop the behind the scenes
@Robfilmproduction
@Robfilmproduction 2 жыл бұрын
@@heavyhustler9957 will do very soon
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
You did a very good job. You revealed the true pain and sorrow of the character on the lyrics. Simple, no flashy scenes, & realistic actions. Thank you.
@Robfilmproduction
@Robfilmproduction 2 жыл бұрын
@@heruywondafrash7832 thank you
@desta7589
@desta7589 2 жыл бұрын
በጣም ትችላለህ
@ethiopianpremierleague1791
@ethiopianpremierleague1791 2 жыл бұрын
ሳሚ አንደኛ ስራ ነው።
@ibrahimjemal8793
@ibrahimjemal8793 2 жыл бұрын
I am from 🇪🇬 Egypt and i really enjoyed the song ብዬ ብሠክሣችሁስ
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO 2 жыл бұрын
😂😂😂
@abigoal_
@abigoal_ 2 жыл бұрын
😁😁
@bitaneyadejene2717
@bitaneyadejene2717 2 жыл бұрын
🤣😂😂😂😂
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Li40664
@Li40664 2 жыл бұрын
Egiptu lol amharic techelalhlol
@enbeentertainment1449
@enbeentertainment1449 2 жыл бұрын
አዎ ፍቅር የሚሰብር አዎ ሰው የሚቀየር ተስፋ ቢስ አረግሽኝ በጨለማ ትተሽኝ ፍቅር ትልቅ ውሸት መውደድ ቃል ለሚቀደድ ይኸው በሷ ክህደት ነፍሴን ነፍሴን እዩት ሁሌ በእሳት ስትነድ አዎ ፍቅር በወጣትነት ደስታ ነው የሚመስለው እስክትከዱበት ኑሩ በጊዚያቹ በሉ ሁሉን እዩበት ስጡ ልባችሁን እስክትቀጡበት አዎ ፍቅር ለካ የልብ ስር ሰው የሚያየው ከባድ ሀዘን ሲኖር በዚች ምድር ስንጀምረው ትዝ ይለኛል ነው በተስፋ እንዲ ሊሰባበር ቃልሽ ሲጀመር ሊጠፋ ክፉ አንቺ አደለሽ እድሌ ነው ያጠፋው ካንቺ ጋር በደም ክር ሁሌ ይህን ልቤን የሰፋው ትዝ ይለኛል ያ የደስታ ጊዜ ነህ የኔ ልቤ ጌታ አዎ ያልሽው ቃል ኧረ የት ገባ (የት ገባ) ያልሽው ቃል የሰጠሽኝ ቃል ኧረ የት ገባ (የት ገባ) የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ ቆይ እንዳትዘጊው ስልኩን ቢያንስ የኖርነውን ፍቅር አስታውሺ ትላንቱን ላንቺ የሩቁን እኔ እምኖረውን አሁን ትዝብት የነገን መግቢያ ዘግቶብኛል በሩን ሄሎ አትሰማኝም ዘግታዋለች ልብን አታየኝም ጨክናለች በኔ አትወደኝም እረሳችኝ ክዳ አሁን አታቀኝም ሀሰት መልሱ ፍቅርን እንደዛ ብቻ ማን ነው ያረገው ተረቱ ላይ አሉ ፍቅር መባረክ ነው ውሸት ውሸት ሁሉም አለው ሰባራ ልብ እሱ ነው እውነታው ቆይ እንዳትሉ የሚሆነው ሁሉም ለበጎ ነው የውሸት ሳቅ የደበቀው ሀዘን ሁሉም ጋር ነው ያለው ይገባል እያንዳንድሽ ያቀዋል የሚያቀው ለዛ ነው ምትስቀው አይኖችህ እንባ አዝለው አልረሳሁትም ትዝ ይለኛል ልክ እንደ ህልም ያ የደስታ ጊዜ የማይገኝ የትም ያሰረኝ ያ ፍቅርሽ አይለቀኝም ያ ክፉ ትዝታሽ አይለቀኝም የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ ይገርመኛል ሰውነት ይሄ ዘመን አሁን ያለንበት የሰረቀው የሚከበር የሚከዳው የሚፈቀርበት እሚፈቀረው የሚከዳ የተጎዳው ነው ባለ እዳ የተጎዳው ነው ባለ እዳ ያስቀኛል ድካማችን ለማስመሰል እሩጫችን ቆይ ለየትኛው ስማችን መጨካከን መጋደሉ እንቅልፍ አቶ መቀመሩ ቆይ ለየትኛው ጊዜያችን ከፈልኩኝ ከፈልኩኝ መስዋዕትነት ላንቺ መኖር ላንቺ መኖር ሆኖ እብደት ለእውነት ለፍቅር ስንከራተት በጨለማ ብቸኝነት ጠፍቷል የኔ መንገድ አዎ ፍቅር ልቤ ሲነዳው አዎ ቀረው ይሄ ትዝታሽ አዎ ሆኜ መንገደኛሽ አዎ የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ የሷ ነው ስጦታ ይሄ ትዝታ አዎ ፍቅር የሚሰበር አዎ ፍቅር ሰው የሚቀየር ተስፋ ቢስ አረግሽኝ በጨለማ ትተሽኝ
@eliaselias2994
@eliaselias2994 2 жыл бұрын
Thank you 🤛
@eyujokera808
@eyujokera808 2 жыл бұрын
🙏😘
@tselotb9982
@tselotb9982 2 жыл бұрын
👏🙏
@eiffeltube4818
@eiffeltube4818 2 жыл бұрын
@@tselotb9982 tnx
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Habibi_1999
@Habibi_1999 7 ай бұрын
Ethiopia the weekend ❤
@Ruth-ly9vn
@Ruth-ly9vn 7 ай бұрын
🙄 what?
@johnnystyle9676
@johnnystyle9676 6 ай бұрын
He is worthan anyone for me
@awetabede4457
@awetabede4457 3 ай бұрын
Correctly 😮
@amanueltilahun1813
@amanueltilahun1813 2 жыл бұрын
Lela level man #appreciate
@Lil_22M1O
@Lil_22M1O 2 жыл бұрын
betam yamral
@hanaamha3335
@hanaamha3335 2 жыл бұрын
ይገርማል ሁሌ የምዘፍነው ዘፈን የተኖረን ነው ትችላለህ በጣም👏🏻𝒓𝒆𝒔𝒑𝒆𝒄𝒕
@henokk255
@henokk255 2 жыл бұрын
underrated artist, with pure talent. Beautiful music.
@TigstiKbrom
@TigstiKbrom Ай бұрын
underated ዘፋኝ😢
@anwaryasin7057
@anwaryasin7057 2 жыл бұрын
ምርጥ !!
@Fikadu.e
@Fikadu.e 2 жыл бұрын
ያበደ ነው
@beykasoabayneh8947
@beykasoabayneh8947 Жыл бұрын
ጀግና 👏👏👏👏👏👏
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO Жыл бұрын
🔥🔥
@axeykidist7522
@axeykidist7522 2 жыл бұрын
የሚገርም ዘፈን የሚገርም ግጥም የሚገርም ዜማ, የሚገርም ክሊፕ እና ትወና, u deserve more respect🙏
@cr-ow6ww
@cr-ow6ww 2 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ክሊፕ አልጠግበው አልኩ ትችላላህ bro 🔥🔥🔥🔥
@DanielSakiel-bl2lv
@DanielSakiel-bl2lv Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ይባርክ
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽
@shoakingdom5413
@shoakingdom5413 2 жыл бұрын
Nuriln ene kejimerum wedejehalw.. Samiyachin... Berta... Libe qerac
@wisesola
@wisesola 2 жыл бұрын
እባው የመጣ እስኪ ልክ እንደኔ 😢 በጣም እናመሰግናለን ሳሚ
@addisutesfaye8352
@addisutesfaye8352 11 ай бұрын
ያለ ቲፎዞ ከሚሰሙ ባለሞያዎች አንዱ ነህ ❤❤❤❤
@NatiMan-f5b
@NatiMan-f5b Ай бұрын
Hulem lewndoch king yehone zefen new 😢
@newdhaid3658
@newdhaid3658 2 жыл бұрын
የፍቅር ሰው ነክ👌👌👌👌👌👌💞💞💞💞
@hewanharnet5792
@hewanharnet5792 2 жыл бұрын
gerami nw::
@nebyueliass
@nebyueliass 2 жыл бұрын
Proud to call you My Generation !! Great Work
@bitaniyabitaniya7478
@bitaniyabitaniya7478 2 жыл бұрын
idt.Have.Any.Wordz.Dud.Beka. 10000000 :)
@forgirs
@forgirs Жыл бұрын
neba🤩🤩
@Yizu-cg4ld
@Yizu-cg4ld 10 ай бұрын
Bro wow❤❤❤❤❤❤❤❤berta
@03susu44
@03susu44 2 жыл бұрын
wow betam des ylal betam mrt music new ewnet yene tarik ymeslal
@biruktiasmare6131
@biruktiasmare6131 2 жыл бұрын
Wow the best video
@mas-ytube2066
@mas-ytube2066 2 жыл бұрын
wow wow emeyane yeleyal
@-xf4bi
@-xf4bi 7 ай бұрын
ትችያለሽ አባቢ
@manenet2867
@manenet2867 3 ай бұрын
ወገኖቼ እድሜዬ ከ50 በላይ ነው።። እግዚአብሔር-ዓብ የተመሰገነ ይሁን🙏🏽 በእድሜዬን ሙሉ ሙዚቃን ሳደምጥ ነው የኖርኩት።። ሆኖም በታሪኬ ብዙ የወደድኳቸው የሙዚቃ ''ክሊፕ'' አሉ። ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ገላጭ ፣ የ2ሠዓት ሲኒማን በድንቅ ድምፅ ፣ የካሜራ ቀለም ፣ ነገረ-ታሪክ ያካተተ እጅግ ፕሮፌሽናል ሥራን በ5 ደቂቃ ያሳየ ዘፈን ወይም ሙዚቃ አይቼም ፣ አጋጥሞኝም አያውቅም።።።🙏🏽 ይህ ዘመን በቃ የወጣቶቹ ነው።።። አትግቡባቸው‼️
@yebeltalberihun9639
@yebeltalberihun9639 2 жыл бұрын
Lighting አጠቃቀም 100% Cinematography 100% Editing 100% Directing 100% ዘፈኑ 100% berta berata
@loading...251
@loading...251 2 жыл бұрын
Top G!
@asfawenkuahone2119
@asfawenkuahone2119 2 жыл бұрын
Wow hulem emiasgermegn lij
@habeshawethemi9345
@habeshawethemi9345 Жыл бұрын
Yene maree sewodhe 1gn🥰🎼
@fritafrita4412
@fritafrita4412 2 жыл бұрын
ኧረ ገራሚ ሙዚቃ ነው በ6 ደቂቃ ብዙ ነገሮችን ነዉ የነገረን...አንደኛ የሆነ ሙዚቃ ነዉ🙏
@natnaelkebede2559
@natnaelkebede2559 2 жыл бұрын
አባ ላይቱ ምናምን አልልሀም ያንተ መቻል ሁሉን ምርጥ አርጎታል በቃ ጀግና ነህ ፡፡ በርታ
@amanueltsegaye7849
@amanueltsegaye7849 2 жыл бұрын
Mertwa zefinchu syameru melikt eski teg new wow gobez lij yeshalahal ke Gildo kemzebazeb nic new beraseh managed nec bro
@RHIMUKEMAL
@RHIMUKEMAL Жыл бұрын
samon betam new metedenqegni andegna
@tilktenaw1430
@tilktenaw1430 4 ай бұрын
I'm writing this comment cause when this comment get one like the notification is my alarm ande I'll be here to listen this masterpiece
@GKPOEMETHIOPIA
@GKPOEMETHIOPIA 2 жыл бұрын
🔥🔥bro በጣም የሚገርም ስራ ነው 👌 ለውጥ አልበምም በጣም ሚገርም ነበር ይሄ ዘፈን ደሞ ለብዙ ሰዎች በጣም ትልቅ ትርጉም አለው የብዙዎች ስሜት ነው አና videoውም የሌለ እብድ ነው man በርቺ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@LijAnteneh
@LijAnteneh 2 жыл бұрын
True talent is here 🫡
@israelteshome3157
@israelteshome3157 2 жыл бұрын
ትችላለህ አባ ቀጥልበት አንደኛ ነው
@dawitwudma5930
@dawitwudma5930 2 жыл бұрын
The best
@rophnan331
@rophnan331 10 ай бұрын
This legendary hit diserves an Oscar award🏆
@AmanuelDaniel-ph7qi
@AmanuelDaniel-ph7qi 9 ай бұрын
This is my first time hearing this masterpiece in 2024wow big ups bro
@yibeltalyeneneh5915
@yibeltalyeneneh5915 Жыл бұрын
Masterpiece 👌👌👌
@hailesintayehu3497
@hailesintayehu3497 Жыл бұрын
everything is amzing best clip just i like it
@baba-fc3qf
@baba-fc3qf 2 жыл бұрын
Ye musica kingggggggggghh
@RastaLove-Tm
@RastaLove-Tm 7 ай бұрын
Tileyalh 🤙🤙
@MouhiadineChiteti
@MouhiadineChiteti Жыл бұрын
You like brother ❤
@Ethiosport21
@Ethiosport21 2 жыл бұрын
Voice 💯 Music 💯 Directing 💯 Filming 💯 Editing 💯 Color Grading 💯 Story telling 💯 💌💌💌
@hermelawelta3501
@hermelawelta3501 2 жыл бұрын
Lk new
@shoakingdom5413
@shoakingdom5413 2 жыл бұрын
Zs is trailer of some one history... Good man
@muhibuabdi2798
@muhibuabdi2798 2 жыл бұрын
bro betam emigerm sra big up
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Samon ሣሞን - TESASATEN ተሳሳትን
4:34
Samon Zemas
Рет қаралды 42 М.
Best of ProdFre Mashups So Far non stop
33:14
Prod Fre
Рет қаралды 99 М.
ሮፍናን - ሦሥት III ROPHNAN - SOST
16:00
Rophnan
Рет қаралды 4,1 МЛН
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
zemas fikir yetalesh lyrics by Teddy Hm
3:40
Teddy jegna
Рет қаралды 140 М.
Emkal - Oublie-moi (Clip officiel)
3:00
EmkalVEVO
Рет қаралды 6 МЛН
Qanay & ALI Otenov - Lolly (Music Video)
2:59
AAA Production
Рет қаралды 87 М.
NЮ - Некуда бежать  (ПРЕМЬЕРА клипа)
3:23
Николаенко Юрий
Рет қаралды 4,3 МЛН