Samon ሣሞን - LEWT ለውጥ

  Рет қаралды 105,865

Samon Zemas

Samon Zemas

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@samonzemas
@samonzemas 2 жыл бұрын
ለውጥ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ሁሉም በሂደት ውስጥ ነው ሊንበረከክ በጊዜ ፊት ሲታገል የኖረው ተሸንፎ እንደሚቀየር ለዘላለም ያለው አይመስለንም እንጂ ለውጥ ተፈጥሮ ነው የታሪክ አውነቱም መሃል ይረሳል በዘመን በሀል ይቀየራል በቦታ እና በቀን ሰው ለውጥ እምቢ ቢል አዎ ትነሳዋለች ድል እያንቆራጠጠች ይቺ የጊዜ ብትር ሆኖም በፍላጎት መቀያየር ይቻላል ብልህ በራሱ ሣይደርስ ከሚያየው ይማራል ምክንያቱም አሁን ላይ ህይወት ጨዋታ አይደለም እድሜን እየገፉ አይባልም አይኖር ዘላለም ከትላንቱ መቼም ዛሬ ተገኝቷል ተሸሎ ቢጨምርም ሃላፊነት ባይጫንም ቀሎ ግን ባለፈው ጠንክሪያለው ችዬ እንደምወጣው ተምሬበት በጥፋቴ ቁጭት ልቤን እየቀጣው ጨርሻለው ብዬ ሁሉን ቀይሪያለው አልገባኝም እንጂ ለካ ለውጥ ተፈጥሮ ነው ደስታ ያለበትን እውነት ስንቀበል ያኔ ያቆማል ስቃይ ከራስ ጋር መታገል ከሀሳብ ጋር ትግል ስጮህ ጥያቄ ሥል መልስ ሆነኝ ሰማይ ጨልሞ ነጋ ሳይ ከሀሳብ ጋር ትግል ስጮህ ጥያቄ ሥል መልስ ሆነኝ ሰማይ ጨልሞ ነጋ ሳይ ለውጥ ግድ ነው አዎ ለውጥ ግድ ነው (3*) አስተውል ሰው ይቀየራል ባሳለፈው ሲረገም አይተናል ብለን የባረከው የምር ማን ማንን ይዳኛል በዚች ምድር የትኛው ቤት ንፁ ያልሰረቀ የሌለበት ሚስጥር የሌለበት ክህደት አዎ የሌለበት ቅናት የሌለበት ውሸት አዎ የሌለበት ጥፋት ግን ይኖራል ተቻችሎ በዛች አንድ ምክንያት ማንነቱ ነች የቤቱ አይችልም ሊተዋት ሰው ነው ልክ እንደቤቱ ነው ፍቅርን ያስተማሯት ፍቅርን እንደምትወርሰው በጥላቻም ያሳደጉት ከፉ እንደሚቀርፀው ለዛ ነው ሀገራችን አዎ እኛን የምትመስለው ያ ጉጉት በልጅነት ሁሉን ለማሳካት ፍቅር ገንዘብ የሚያምር ቤት ደስታ የማያልቅባት ማለም ማለም ብቻ እድሜ እስኪያነቃ ካልከፈሉ ዋጋ ይቺን አለም መግዛት አይቻልም ለካ በቃ ሳይረፍድብኝ እኔም ሀሳቤን አምኜው ልቤን ዝም በልልኝ አዎ እያልኩኝ ቀይሬው በዛም በዚም Hustle አዎ ድርሻዬን ላገኘው ሳይፈታ እንዳይቀር ተው እኔም የማልመው ከሀሳብ ጋር ትግል ስጮህ ጥያቄ ሥል መልስ ሆነኝ ሰማይ ጨልሞ ነጋ ሳይ ከሀሳብ ጋር ትግል ስጮህ ጥያቄ ሥል መልስ ሆነኝ ሰማይ ጨልሞ ነጋ ሳይ ለውጥ ግድ ነው አዎ ለውጥ ግድ ነው (3*)
@Daniel_Hagos12
@Daniel_Hagos12 4 ай бұрын
You are my number 1
@HenokSirak
@HenokSirak 2 ай бұрын
Yichlal
@tarike9808
@tarike9808 2 жыл бұрын
it is still a mystery why this song didn't blow up
@birukasfaw1206
@birukasfaw1206 2 ай бұрын
Samon ትለያለህ ✌️
@endalkgate1100
@endalkgate1100 20 күн бұрын
ዝፈነው አባቴ ይመችህ የማይሰለቹ ዘፈኖች ነው ያሉህ በርታ✌️
@habeshacreativetube4139
@habeshacreativetube4139 2 жыл бұрын
መልስ ሆነኝ ሰማይ ጨልሞ ነጋ ሳይ ☝️👏👏👏
@lamessaabera8168
@lamessaabera8168 2 жыл бұрын
Gerami album new Sam....!!!
@hiwachane3407
@hiwachane3407 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው አስተማሪ እና ቁምነገር ብቻ ምን አለፋህ ሙዚቃ አሁን ገና ሰው አገኘች በርታልን
@amenadane2096
@amenadane2096 2 жыл бұрын
💯💯🙌
@marthaabera2424
@marthaabera2424 2 жыл бұрын
Fikr yet alesh You are true artist
@birugemechu653
@birugemechu653 2 жыл бұрын
የኛ ሰው ማሽቃበጥ ይወዳል በርታልኝ ምርጥ ነው
@eyobnikbeshewa8396
@eyobnikbeshewa8396 2 жыл бұрын
Anetenem madenek gd nw🔥🔥🔥 Good job!
@abdeljelilfeleke2053
@abdeljelilfeleke2053 2 жыл бұрын
Lewet ged nw ✨️ 👏👏👏
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege 2 ай бұрын
Pamfalon king ለተረዳህ ማንም አይደርስብህም የኛ ትውልድ ለ ጥበብ ገና ነን ግን እወቅ ያንተን መልእክት ለመረዳት የሚጥር እኔን ጨምሮ ብዙ አድማጭ አለ ተስፋ እንዳትቆርጥ በተለይ ደግ ሰውን ስሰማው ይሰማኛል አዲስ አልበምህን እንጠብቃለን 💪💪💪💪💪
@walte3994
@walte3994 2 жыл бұрын
ባንተ በጣም ተሥፋ አለኝ ወደፊት ብዙ ነገር እንደምታሠማኝ ። ጀግና ወጣት ነህ ማለት እምችለው ይኸን ነው
@amenadane2096
@amenadane2096 2 жыл бұрын
💯💯💯
@mikiyaskassu
@mikiyaskassu 2 жыл бұрын
atabezawa masdememun
@amenadane2096
@amenadane2096 2 жыл бұрын
😄💯💯
@abrhamgirma2671
@abrhamgirma2671 2 жыл бұрын
አንቺ እኮ ትለያለሽ ሣሞን 1 🤙🤙
@biniyamnegatubina273
@biniyamnegatubina273 2 жыл бұрын
Enamshgnalen Wondmiii 🙏🇪🇹
@dagmawiteklemarkos8130
@dagmawiteklemarkos8130 2 жыл бұрын
You are the one bro .
@davet3366
@davet3366 2 жыл бұрын
ከእድሜህ በላይ የምታስብ ድንቅ ሰው ነህ ወንድሜ!! ለውጥ ግድ ነው!!
@mistredereje1988
@mistredereje1988 2 жыл бұрын
In deed 😍✌️🔥🔥🔥
@abdesaid4167
@abdesaid4167 2 жыл бұрын
This is best east African rapper I'm from 🇸🇴
@amenadane2096
@amenadane2096 2 жыл бұрын
💯💯
@naneymeharebe6858
@naneymeharebe6858 2 жыл бұрын
Underated yemr☹️ u r the best brah... awo lewt gd new 👏
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 2 жыл бұрын
🤞❤️keep going bro adnakih ney 🇪🇷❤️
@robelman5264
@robelman5264 2 жыл бұрын
ጀግና
@natnaeleyasu6837
@natnaeleyasu6837 2 жыл бұрын
Great Work Brother 👏
@mimigr750
@mimigr750 2 жыл бұрын
Understandable somg ❤️
@etiolyrics
@etiolyrics 3 ай бұрын
you know what this song is the best
@bereketdesalegn22
@bereketdesalegn22 2 жыл бұрын
i have no words to say it's amazing
@fitsumalemu6590
@fitsumalemu6590 2 жыл бұрын
thank you for the Album Bro
@bekalukibro5486
@bekalukibro5486 2 жыл бұрын
Good Job dude
@Allinone-hb5jl
@Allinone-hb5jl 8 ай бұрын
Wow megerm music nw broye❤❤❤
@natiabay2798
@natiabay2798 2 жыл бұрын
Sami well done 👏
@aaronbirhanu9228
@aaronbirhanu9228 2 жыл бұрын
Sam amazing amazing
@mohammedtuha5659
@mohammedtuha5659 2 жыл бұрын
🙌🙌
@dagydada7127
@dagydada7127 9 ай бұрын
Wow
@rohatheproducer8557
@rohatheproducer8557 2 жыл бұрын
samon is on fire👌😎
@haileb4545
@haileb4545 2 жыл бұрын
Exceptional, 😍😍😍
@birukgetachew293
@birukgetachew293 2 жыл бұрын
wooooooow this is fire 🔥
@AmarebirhanuAmarebirhanu
@AmarebirhanuAmarebirhanu 5 ай бұрын
Wow tichilalek yemr
@yonasbaye743
@yonasbaye743 2 жыл бұрын
Techlaleke wow wedenewale
@promiseddream9969
@promiseddream9969 9 ай бұрын
Mannnn this is masterpiece. Much love from Eritrea 🥰
@Berni_flexx
@Berni_flexx 2 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥶🥶
@HWHL-2027
@HWHL-2027 2 жыл бұрын
Dear SAMON, ሙሉ አልበምህን ስሰማው ለፈጠርክብኝ መገረም ለጓደኞቼ ሼር በማድረግ እንዲሰሙት እና እነሱም ለሌላ ሰው እንዲያጋሩት ከማደረግ በዘለለ ምንም ማድረግ አለመቻሌ አሳዝኖኛል፡፡ በቀድሞ ዘፈንህም አስደንቀኸናል፣ አሁንም ካንተ ብዙ ብዙ በጉጉት እንጠብቃለን፡፡ you’re just exceptional and brilliant, well done Bruh.
@YE.Sheger_Lijoch
@YE.Sheger_Lijoch 2 жыл бұрын
🔥 በእመቤቴ ይዤሃለሁ ስራዬ አልተደመጠም ብለህ ተስፋ እንዳቆርጥብን.... ሀሳቦችህን ለማድመጥ የተኮላሸ ጆሮ ስላለን ነው መደመጥ ባለብህ ልክ ያልሰማንህ ጊዜህ ሲደርስ ግን ከምንጠቅሳቸው የምንጊዜም 10 ዘፋኞች ውስጥ 1ዱ ትሆናለህና በርታልን!!!!!🔥
@ermiasnigatu6295
@ermiasnigatu6295 2 жыл бұрын
"Leza nw agerachen eghan yemitmeslew" right
@ove6164
@ove6164 9 ай бұрын
ያበደ ነው🔥💖
@efulavibe
@efulavibe 2 жыл бұрын
Bra keep up nice work it inspired 👍👍👍👍👏👏👏
@meebee3525
@meebee3525 2 жыл бұрын
❤️🔥
@nati-zb6yg
@nati-zb6yg 2 жыл бұрын
Understandable music
@YaredMd-tj9kl
@YaredMd-tj9kl Ай бұрын
ምንም ማለት ኣልችልም..... 🤴
@barnydawit26
@barnydawit26 2 жыл бұрын
Need a video for this. Youre on fire. ትንሽ ጋዝ አፍስስበት. Then BumbuclaB
@fafabatu4415
@fafabatu4415 2 жыл бұрын
አንተ ይመችክ .....ገና አልተሳማልክም ግን ur talented man keep ur head up rise it gone be a hit wait for it man!!!!💪
@mintflavor8692
@mintflavor8692 2 жыл бұрын
First of all this is an Amazing work, I am sure everybody agrees with that!!! Second reason to love it for me is; I relate with it. አዲስ ምእራፍ ጀምሬአለሁ እኔም ለውጥ ላይ ነኝ:: ዛሬ የሚገርም እኮ ነው አሪፍ ህይወት የሚቀይር ግዢ ፈፅሜ ስመለስ ይህን ብሰማው:: እና እንዴት ልጥላው:: ሳሞንዬ ይመችህ
@amenadane2096
@amenadane2096 2 жыл бұрын
💯💯🙌
@serk24
@serk24 11 ай бұрын
Promotional error 🙏
@arongmalik4998
@arongmalik4998 Жыл бұрын
Tichlaleh sam
@mimigr750
@mimigr750 2 жыл бұрын
Nice music
@pithd381
@pithd381 2 жыл бұрын
😍🔥⚡️🔥
@samir4750
@samir4750 2 жыл бұрын
Yechakawa andeghaye yabede new
@pauly808official
@pauly808official 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥
@helutadele263
@helutadele263 2 жыл бұрын
🔥👏🏽❤️❤️🔥🔥🔥👏🏽👏🏽
@adey7912
@adey7912 2 жыл бұрын
W
@shztube7926
@shztube7926 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@abel_ayele
@abel_ayele 2 жыл бұрын
salsemaw new like yarekut
@nathancreativebyethiopians8126
@nathancreativebyethiopians8126 2 жыл бұрын
👏👍
@fitsumtekleab8697
@fitsumtekleab8697 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏
@aronehayele5968
@aronehayele5968 Жыл бұрын
👌👌👌👌👏👏👏👏👏
@heruywondafrash7832
@heruywondafrash7832 2 жыл бұрын
ረጋ ያለ ሙዚቃ ግጥሙ መልካም ልብን የሚነካና ቁምነገር አለው። ስሰማው ከሰው ጋር ሲማከሩ አይነት ስሜት ይሰጣል።
@DanielGemechu-fx5rx
@DanielGemechu-fx5rx Жыл бұрын
Lmdenaw yehen musica yemaysemaw gen ...hewote keyare musice
@MusefaMuhibu
@MusefaMuhibu 4 ай бұрын
Tferi
@oldieszone9535
@oldieszone9535 2 жыл бұрын
It's been 9 days እና ገና አሁን ነው ስለዚህ ዘፈን ምሰማው?😳 ይሄኔ ታናሞ ካሻሞ ቢሆን ሁልሽም tik tok ላይ እየደነሽ ነው... ኸረ ይሄ ሽንኩርት የሆነ ህዝብ ምን ይሻለዋል🤦‍♀️
@tasteofnardi349
@tasteofnardi349 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት አንድ ዘፈን 24 ሰአት ይሰማል🤔
@tesfahitz5070
@tesfahitz5070 2 жыл бұрын
ere samon yezin clip mech entebk
@Eastafrica386
@Eastafrica386 2 жыл бұрын
changes
@aberham143
@aberham143 Жыл бұрын
view sralachew anteley yemiyamerew esu nw
@Tlant_zare_nege
@Tlant_zare_nege 4 ай бұрын
እንዴት እስከዛሬ አልበም እንሰራህ አላወኩም? Promotion በደምብ መስራት ነበረብህ እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ ለ art ገና ነን በጣም ገራሚ አልበም ነው ምንም የሚጣል የለውም ሰሞኑን ይሄን አልበም ብቻ ነው እየሰማው ያለውት ይሄን አልበም ለመስራት በጣም ደክመሀል ግን ተስፋ እንዳትቆርጥ please 🙏አቀናባሪውም ይችላል እኔ በግሌ ይሄን የመሰለ አልበም ስለሰራአህልን አመሰግንሀለው🙏
@ethioHop-w3r
@ethioHop-w3r 5 ай бұрын
❤❤❤
@fekirtehaile9226
@fekirtehaile9226 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@leyuvideo
@leyuvideo 2 жыл бұрын
👏👏👏
Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)
6:01
Samon Zemas
Рет қаралды 2,8 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Samon  ሣሞን - LIDRES ልድረስ
3:09
Samon Zemas
Рет қаралды 63 М.
Aman Kiyamo -  Telemenen Music Video
4:25
Aman Kiyamo አማን ኪያሞ
Рет қаралды 530 М.
ለውጥ ምንድነው? ዶ/ር ቢላል ሽኩር
47:16
Bilcor Tube
Рет қаралды 10 М.
123
4:34
Sami Dan
Рет қаралды 358 М.
Pamfalon - Mistrawi (Ethiopian Rap) 2020
3:59
Pamfalon
Рет қаралды 499 М.
zemas ዜማስ - አዲስ ቀን New Ethiopian Music 2019
4:01
GIGI  Best Music Collection|  ጂጂ ምርጥ ሙዚቃ ስብስብ
18:59
Samon ሣሞን - TESASATEN ተሳሳትን
4:34
Samon Zemas
Рет қаралды 43 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН