SAMUEL NEGUSSIE KEMOTE YEBERETA “በቸርነትህ" መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2015/2023!!!

  Рет қаралды 168,622

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE

Жыл бұрын

SAMUEL NEGUSSIE KEMOTE YEBERETA “በቸርነትህ" መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2015/2023!!!
Follow me
Subscribe to my KZbin channel for my latest music vidio
/ @officialsamuelnegussi...
You can find my Album “Begezabehare alum”
on tunecore (ITunes) web.tunecore.com/dashboard
FOLLOW ME ON
official_samuel...
FOLLOW ME ON
SamuelNeguss...
Follow me
/ samuel.negussie.5
Follow me
vm.tiktok.com/3REqog/
www.tiktok.com/@saminegussie
#በቸርነትህ#SUBSCRIBE#Samuelnegussie#mezemur#share#
ምንአልባት ጥያቄ ወይም ምስክርነት ያላችሁ ልታናግሩኝ ምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ታገኙኛላችሁ +251911837283/+251911228699

Пікірлер: 156
@Henokyohanis
@Henokyohanis Жыл бұрын
በጌታ ቁ2 አልበም ልቀቅ ሳሚዬ ከ15trak ❤😭🤲ዝም ብለው ልቀቅ መንፈስ አለብህኮ
@tsegabankisra8043
@tsegabankisra8043 Жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት የበዛለት እንደ እኔ ያለ ማንም የለም የመኖሬ ምክንያት አባቴ አመልክህአለሁ የኔ ጌታ
@rediredi4550
@rediredi4550 Жыл бұрын
ክብር በላይ በሰማይ በአርያም ለንጉሱ ለነገስታት ንጉሥ ለጌቶችም ጌታ ማህተቡን ለፈታ ዘንዶውን ለወጋ መፀሀፉን ለወሰደው ሁሉን ለሚገዛ ሀያል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁንለት መናኛውን ማኛ የተናቀ የተጠላውን ተራ ሰው የክብር ተረኛ የሚያደርግ ምራጩን ምርጥ የሚል ውዱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ስሙ ይባረክ! ሳሚዬ ከእየሱስ ውጪ የማይታይክ የተወደድክ ልጅነትክ የገባክ እድለኛ ነህ! ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በላይ ባላወከው መንገድ ራሱን ያስተዋውቅህ እርሱን ከአየከው በላይ ማስተዋል ከቀመስከው በላይ ማጣጣም ከወደድከው በላይ ታፈቅረው ዘንድ ከዚህ በላይ ፍቅሩን በልብህ ይጨምርልህ ተባረክልኝ ኢትዮጵያዊ መሆኔን ካስወደዱኝ የክርስቶስ ሀያላን መካከል አንዱ ነህ!!!
@mistatlais5789
@mistatlais5789
ሳሚዬ መዝሙሮችክ ወደጌታ ያቀርቡኛል ለፀሎት ያስሮጠኛል ጌታ ዘመንህን ይባርከው😥😍😍
@leamlaketube7420
@leamlaketube7420 Жыл бұрын
ሳም ይህንን መዝሙር ሳደምጠው ሁሌ እያለቀስኩ ነው እራሴን የማገኘው ተባረክ
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
በጌታ በእየሱስ ሰም ተጠበቅ ሳሚዬ ዘመንህ በከፍታ በዚ ፍቅር ተቀጣጠል መንፈሰ ቅዱሰ ነው በአንተውሰጥ ያገለገለን ተባረክ AMEN AMEN AMEN የገማቾችን ግምት,,,,,,,,AMEN AMENELLLLLLL
@hiwethaile7294
@hiwethaile7294
አመልክሀለው የኔ ጌታ የመኖሬ ምክንያት አንተ ነህ 👏👏👏
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Жыл бұрын
ሳሚየ የእግዚአብሔር ሰው ይብዛልህ ተባረክልን አሁንም በልዩነት ይግለጥህ ተባረክ
@genetpaulos861
@genetpaulos861 Жыл бұрын
አቤት ምህረትህ የእኔ አባት🙌🙌ሳሚዬ ዝም ብለህ ዘምር የተወደድክ ተባረክ🥰🥰🥰
@AlmazmulatuMulatushegute-mz5xr
@AlmazmulatuMulatushegute-mz5xr
ሳሚ እየሱስዬን ዘምረው! !!ተባረክ!!!
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL Жыл бұрын
Amazing worship 🙏
@cheruabilemma8338
@cheruabilemma8338 Жыл бұрын
በቸርነትህ በምሕረትህ ዓመታቶችን ታቃደጃለህ 🙏
@teketelsinebosofficialchan2201
@teketelsinebosofficialchan2201 Жыл бұрын
እንዴት እንደሚወድህ ሳሚዬ አንተን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤
@asnakechtesemaofficialchan7027
@asnakechtesemaofficialchan7027 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ ለስምህ ክብር ይሁን ስለስጦታህ
@user-ie3uj5fd1r
@user-ie3uj5fd1r
SAMIYE BEXAM NEW MIWOD BEGETA FIKIR TEBAREK 🙌🙌🙌🙌🙌
@HidatArhe
@HidatArhe Жыл бұрын
Amazing Mezmur God bless you brother Samuel 🙏❤️
@user-xk9ft9lj3w
@user-xk9ft9lj3w
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭yes Amen amen Amelikhi Halewu yenegeta birtate aydelemi Yanitewu Mireti newu yene geta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@tamirathaile4999
@tamirathaile4999 Жыл бұрын
Watching from South Africa 🇿🇦 Amazing worship 🙏🙏
@SALAMASANA
@SALAMASANA Жыл бұрын
Great Worship I Am Blessed By Your Ministration Brother.. You Are A Blesssing.
@liliteshome4436
@liliteshome4436
ጌታ ሆይ ምህረት የበዛልኝ እኔ ነኝ
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 28 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 8 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 28 МЛН