ስጦታ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2024

  Рет қаралды 5,101

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@TameZeleke
@TameZeleke 2 ай бұрын
ያንተ ትምህርት እና መምህር ተስፋዬ አበራ በኔ ሕይወት ውስጥ ትልቅ ስራ ሰርቶዋል ለንሰሐ እና ለቅዱስ ቁርባን እንድበቃ አድርጎኛል ❤❤❤ እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያኑርልን
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 4 ай бұрын
አሜን: ስለማይነገር: ስጦታው: ቸሩ: እግዚአብሔር: ስሙ: ከዘላለም: እስከ: ዘላለም: የከበረ ፣ የተመሰገነ: ይሁን:❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ በጸጋው: አብዝቶ: ይባርክዎት: አሜን: ❤❤❤
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 4 ай бұрын
መምህርን እንደኔ የሚከታተል ትምህርቱ የማፅናናው ወደ የእግዚአብሔር ፍቅር አባትነት ተመስጦ የሚሰማ ሰው እውነት በብዙ ይፅናናል ይቺን አለም ምንም እንደሆነች እንዳስባት ነው የምታደርገኝ
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@addisalem4768
@addisalem4768 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋን ያድለን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፉልን አሜን🙏 ድንቅ ትምህርተ ነበር መምህር🙏 የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፍቀሩ፣ ትህትናው፣ ስጦታው፣ ሊቀ ካህናትነቱ፣ አስተማሪነቱ፣ ጸጋው፣ ሐዋሪያቱን እንዴት እንዳስተማራቸው ትግስቱ እረኝነቱ ምሳሌው ...ሁሉ ነገሩ በጣም ይገርመኛል የደንቀኛል በቃ ውስጤ ገብቷል❤🙏 እንደዚህ ዓይነቱን ደግ እሩህሩህ ፍቀር የሆነው አምላክ ገረፉት ተፉበት በቀራንዮ አደባባይ ሰቀሉት ሰው ምን ያህል ክፉዎች እንደሆን እሱ ግን "አባቴ ሆይ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው" አለ" ❤❤❤😢😢😢🙏 ቃለሕይት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏💙💙💙
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 4 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
@MogesKebede-ty3im
@MogesKebede-ty3im 4 ай бұрын
የመጀመርያ ኮማች ነኝ ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@heremelawesene
@heremelawesene 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@eyuelthefinder
@eyuelthefinder 4 ай бұрын
የተሰጣቸውን ፀጋ ለግል ጥቅም የሚጠቀሙ ፓስተሮች ይህን ስብከት ቢሰሙ ጥሩ ነው። ሳሚ ጌታ ይባርክህ።
@tibebtsehay
@tibebtsehay 4 ай бұрын
🙏🙏🙏ቃለህይወት ያለማልን🙏 መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🤗
@ስናይትአዳነ
@ስናይትአዳነ 4 ай бұрын
አሜን፫በወነት፣የኛ፣እቁ፣ቃለህይወትን፣ቃለበርክትንያሠማልን፣እድሚ፣ጠጋ፣ይሥጥልን፣እንናኔተን፣የሠጠን፣እግዚአብሄርየድንግል፣ማርያምልጂ፣የተመሠገነይሁንአሜን፫❤❤❤የተዋሄዶልጆች፣፣ለይክ፣አርጎ፣ቻናሉ፣ይደገ፣ለብዞኦች፣እንዲደርሥ፣፣
@ok-il2ek
@ok-il2ek 4 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ትስጥልን መምህር
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@salamrita2646
@salamrita2646 4 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@MuluFentaye
@MuluFentaye 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዘመነዎትን ይባርክልን🙏🙏🙏
@fasikaeressa7647
@fasikaeressa7647 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንን!!!!
@AAa-oy9dt
@AAa-oy9dt 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@TameZeleke
@TameZeleke 2 ай бұрын
መምህር ያንተ ትምህርት ለትልቅ ደረጃ አድርሶኛል ያም ደሞ ለንሰሐ እና እግዚአብሔርን በውንጌል በኩል ባንተ እንዳቀው ሆኛለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@abrehettewelde3502
@abrehettewelde3502 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 4 ай бұрын
ትምህርትህ ያፀናናኛል :: ቃለ ህይወት ያስማልን !!
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@elsaababa9468
@elsaababa9468 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@samersaaa3577
@samersaaa3577 4 ай бұрын
አሜን👏አሜን👏አሜን
@MagdasTeketeleny
@MagdasTeketeleny 4 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏😥
@akramgader5467
@akramgader5467 4 ай бұрын
አህለንፊክ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 4 ай бұрын
መምህር እባክህ መፅሀፈ ጥበብን ተርከዉ እባክህ
@SamuelAsresIOfficialChannel
@SamuelAsresIOfficialChannel 4 ай бұрын
እሺ
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 4 ай бұрын
መምህሬ
@almasgerman6522
@almasgerman6522 4 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen qaal hiywot yasemalin❤
@DAWITD.T-pq3ig
@DAWITD.T-pq3ig 4 ай бұрын
Merci
@alazerabebeabebe4318
@alazerabebeabebe4318 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@Craftthings443
@Craftthings443 4 ай бұрын
🙏💚🙏💛🙏♥️
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@SelamwetDiker
@SelamwetDiker 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርስልን ጤናና እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 4 ай бұрын
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤❤
@Tabotzedor7
@Tabotzedor7 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤
@workaferahuMekonnen
@workaferahuMekonnen 4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ዘመነዎትን ይባርክልን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@molo280
@molo280 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw 4 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 4 ай бұрын
መምህሬ
@SelamBelayhun-d2t
@SelamBelayhun-d2t 4 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤️❤️❤️
@tzitagebra-b2i
@tzitagebra-b2i 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@merongorga5541
@merongorga5541 4 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
ውስጣችሁ ተሰብሮ ልባችሁ ተወግቶ መፈወስ Kesis Ashenafi #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #love#
16:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 2,4 М.
የሐሙስ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Thursday
17:38
masresham
Рет қаралды 1,1 МЛН