Ethiopia: በእርቅ ማእድ ባለቤቴ ቀርቦ ያወራብኝ ሀሰት ነዉ። አንተ የእዉነት ልጅህን የምትወድ ከሆነ እዉነታዉ ይህ ነዉ።

  Рет қаралды 44,020

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 160
@mamilove5383
@mamilove5383 4 жыл бұрын
ደስ ስትል ጎበዝ ናት ብስል ያለች አነጋገሯ አመለካከቷ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 4 жыл бұрын
በቅድሚያ እርቅ ማእድ የሬዲዮ ጣቢያ በጣም ነው የምወደው እና የማዳምጠው ብቸኛው ሬዲዮ ጣቢያ ነው ለእኔ ትእግስት እና እንዳልክ እንዲሁም አብዲ ሁላችሁንም ለአዘጋጆች ልዩ ክብር እና አድናቆት አለኝ የምታዘጋጁት ዝግጅትም በጣም መልካም ነው ግን እስካሁን ከምታቀርቧቸው ታሪኮች ውስጥ ይሄኛው ግን በጣም ያናደደኝ ያሳዘነኝ የሰውን ልጅ ክፋት ያየሁበት ነበር ይሄም በሰውየው ካልተሳሳትኩ ካሚል ታሪኩን ጀምሮ እስኪጨርስ ምንም እውነት የሌለው ድራማ እና ማስመሰል ነበር ልጅቷ አሳዘነችኝ በሱ እሳት የሆነ ምላስ የውጭ አልጋ የውስጥ ቀጋ የሚሉት ታላላቅ ሰዎች በዚህ የዘመዶቹ ክፋት በስመአብ! በደቂቃ እሷ ያለፈችበት ቦታ ላይ እራሴን ቁጭ አድርጌ ባየው አመመኝ ምን ያህል ውስጥ ለውስጥ እየጠበሱ እንዳኖሯት የሴት ልጅ ይሉኛል ስትል እንባየን ማቆም ነው ያቃተኝ ከዚህ በላይ እሳት አለ? እነዚህ ያልሰለጠኑ Backward, Arrogant የሆኑ ቤተሰብ ሲጀመር በየወሩ ምን ያመጣቸዋል በተጋባች በአምስት ወር ልጅ አትወልጅም ወይ? ዉይይይይ...ደግሞ ተደሰትኩ ልጄን አይቼ ይላል ውሸታም! ወልዶ ቤቱን ሞልቶት የለም ፍቅር ወደታች ነው ያቀፍከው የሸናብህ ልጅ ነው የሚናፈቅ እንግዲህ ደግሞ ከአዲሷ ጋር ተበቃቅቶ ከሆነ እሷን ለማናደድ ይሆናል የሆነ ተናዳፊ ትንኩሽታ ነገር ነው ልጁ ከዚህ ሰው ጋር ማንም 24 ስአት አይቀመጥም ውይይ..በእውነት ኢትዮጵያ ያላችሁ በየትም ሀገር ያላችሁ እውነተኛ ፍቅር እና ትዳር የምትፈልጉ ወንዶች ይህችን ልጅ አንድ ልቡ መልካም የሆ ሰው ቢያገባት እና ቅብርር ብላ አይኑ ላይ እንድትኖር እኔ እፀልያለሁ ይሄው አጎሳቆልኩሽ ገና በአፅምሽ እሰድሻለሁ አንች የደሀ የሴት ልጅ እያለ እዚህ መጥቶ መልካም ሰው መስሎ ይለፈልፋል ውይይ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ከሱ የተሻለ ልብ ያለው ሰው ይግጠምሽ የኔ ቆንጆ ለምስኪኗ እናትሽ እንኳን አንዷ ሁለት ሆንሽላት ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም አግቢ ከቻልሽ ዉለጅ እማየ አመሰግናለሁ! እንዳልክ ላይ ቅር ብሎኛል ለምን እሷን ሳታስፈቅድ ጠራኽው? ቢያንስ መንገር ነበርብህ ለእሷ እሱ እንኳን ሲፈጥረው አስመሳይ ነው! መልካም ጊዜ አመሰግናለሁ!
@emebet.neterab
@emebet.neterab 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክሽ( ይባርክህ ) በጣም ደስ የሚል መልስ ነው የተመለሰላት እግዛብሄር ይርዳት በጣም የተጎዳች ልጅ ናት እንደው ደና ሰው ገጥሞህት ሙልት ያለ ትዳር ከልጆች ጋር ይስጥት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም🙏
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
የትኛዉ ነዉ የሱ ታሪክ አይነበስሩ ነዋ አደል መስማት ፈልጌ ነዉ ንገሪኝ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 4 жыл бұрын
@@elizanegn4183 ልጄን እንዳላይ የቀድሞ ባለቤቴ ከለከለችኝ ምናምን ነው የሚለው ርእሱ ባለፈው ሳምንት ነበር
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
@@tenuhailu9570 ክበሪልኝ እማቲ አየሁት ሰማሁት ኮሜትሽም በሳል ነዉ😍😍❤❤
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 4 жыл бұрын
@@elizanegn4183 ኪያየ ምን ላድርግ ጊዜው የምላስ ብቻ ሆነ በዚህ አጋጣሚ አላውቅሽም ነበር subscribe አድርጌሻለሁ የኔ ቆንጆ አላውቅሽም ነበር ተባረኪ!!
@meseretteklehaimanot118
@meseretteklehaimanot118 4 жыл бұрын
እናትሽ የወለደችሽ ጀግና የሚገርመኝ ለወንድ ሴትን እንዲበድል የተለየ መብት የሰጠው ማን ነው ሲፈልግ የሚያስረግዝ ሲፈልግ የሚጥላት ማን መብት ሰጠው ዛሬ ይበዛበዛል በርቺ ጎበዝ መብትሽ ከወንድ እኩል ነው
@helenhalen6926
@helenhalen6926 4 жыл бұрын
የእርቅ ማእድ አዘጋጆች እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው በርቱ
@helenaraya672
@helenaraya672 4 жыл бұрын
ኣይዞሽ እህት ወንድ ሁሌ ከተፋታሽ ኣንቺ ኣምሮብሽ ጥሩ ቦታ ደርሰሽ ወይሌላ ባል ኣግብተሽ መኖር ኣይፈልግም ስለዚ ጠንካራ ሁኚ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ችግር ያልፋል በርቺ ኣይዞሽ
@ሰላማዊትየአምሳለ
@ሰላማዊትየአምሳለ 4 жыл бұрын
እህቴ በርቺ በጣም ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ የቀድሞ ባል ተብየ ለሰው ክብር እንደሌለው ከንግግሩ ግልፅ ነውና ጀግነሽ አምሮብሽ ጠንካራ ሴት መሆንሽን ለእርሱም ለቤተሸቡም አሳያቸው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
እህቴ ዝምብለሽ ልጅሽን አሳድጊ ራስሽን ጠብቂ ልጅሽን ጠብቂ ..እና የሚወድሽን ባል ፈልገሽ አግቢ ጥሩ ወንዶች ሞልተዋል ሁሉም አንድ አይደሉም
@ethiopiatube397
@ethiopiatube397 4 жыл бұрын
እርቅ ማዕድ ሬድዮ ምርጫዬ ናችሁ👌👍 ከልብ እናመሠግናለን ፈቲዬ የኔ ማር 😘
@tigistgebreselase8801
@tigistgebreselase8801 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርታ በይ እራስሽን እንዳትጥዪ ራስ ወዳድ ነው የሱን ታሪክም ሰምቼዋለሁ ሶ ልጅሽ ጌጥሽ ናት።።)
@semiramohammed8970
@semiramohammed8970 4 жыл бұрын
እርቅ ማእድን በጣም እነምስግነልን🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️🙏 እህቴ በርቺ ጉበዘ ለውንደ ልበሽን እትስጪ በጥንቃቄ ቅርቢይቸዉ አግቢ ዉለጂ በግዜሽ ተጠቀሚ ነገረ ግን ልጀሽን ጠበቂ እነትሸንም እትርሺ የልጅሽን አባት ተጠንቀቂው በጣም ራስ ወዳድ ወንደ ነው በልጠሹ ተገኚ ለማንም ወንድ ቢሆን እትምኚይቸው በጥንቃቄ ቅረቢየቸው 💪💪💪I am proud of you , you are a strong woman keep going up
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
ውይ የእርቅ ማእድን ፕሮግራም አድናቂያችሁ ነኝ❤️
@official_Donk
@official_Donk 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንደተጎዳሽ ታስታውቂያለሽ።እዬ ወሮበላ ነው።
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ማማየ አንደኛ ነሽ ለኔ ሰውየው የሆነ አደጋ ነገር ነው እንኮን ቀረብሽ አንድ ልጅ ጌጥሽ ናት
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች እንኳን በቤተሰብ አይደለም በመስራቤት ጓደኛ ይቀይርሻል የኔ ባል አብሮት የሚሰራ ጓደኛው በሱ አትምጪ ነው ያለኝ በተለይ ከወለድሽ በኋላ የትም አትሄድም በማለት ጭቆና አለ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ባለ ታሪክ ሁኖ ቀርቦ 90%% ያልታመነ ባለ ታሪክ ነበር እራሱን እምደፃድቅ ቆጥሮ ሲቀርብ ተረድተን ነበር በጣም እልከኛ ሰው እንደሆነ ያስታውቅ ነበር በተለይ ለቤተሰቡቹአ ያለው አመነካከት ለሱአ ያለው ንቀት ያስታውቅ ነበር ። ውጭ እንደነበረች አላውቅም ወይ ሰው ይገርማል አሁንም አረፈደም ለዚህች ጣፍጭ ልጅ መልካም አባት ይሁን ምንም ቢሆን የመጀመሪያ ልጅ ናት የሱአን ሀላፊነት ሳትወጣ ሌላ መውለድ ምን ዋጋ አለው ። አንደበቱአ ሢጣፍጥ እግዚአብሔር ያሳድጋት እናመሰግናለን አለም ሰገድ
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 4 жыл бұрын
ትክክል
@jamilausmam8440
@jamilausmam8440 4 жыл бұрын
አለም ሰግድ የተጋበዙትንኮ አታስወራቸውም ለራስ ብቻነው ምትለፈልፊ ለፊላፍ ነገረ ነህ
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
እህቴ እውነት ንግግርሽ ሁሉ ፍቅርን እና ትዳርን ፈላጊ ንፁህ ሰው ነሽ እግዚአብሔር በልጅ ጎብኝቶሻል ተመስገን 🙏 ልጅ ባትወልጅ ግን አውጥተው ይጥሉሽ ነበር እውነት በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩሽ ። ተባረኪልኝ አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው ።
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 4 жыл бұрын
የእርቅ ማእድ በጣም አመሰግናለሁ በቤተሰብ/በትዳር/ዙርያ የምትሰሩትን ሳላደንቅ አላልፍም ግን የኢትይጵያ ወንዶች ስያገብ እስከመቸ ነው ቤተሰባቸውን ይዘው የሚያገቡት ኢትዮጵያ። ውስጥ ብቻ እኮነው ሴት ስታገባ ቤተሰቡን ጨምራ የምታገበው ይህ ካልቀረ እኛ ሀገር ብዙ ትዳር ይበተናል
@lemlemnegash9618
@lemlemnegash9618 4 жыл бұрын
አባትና ልጅ ማገናኘታችሁ መልካም ሲሆን የፈትያን ፍቃደኝነት ግን መጠየቅ ነበረባችሁ 🙏❤️
@ብሌንያብስራ
@ብሌንያብስራ 4 жыл бұрын
አባት ለልጁ እንደዚህ ለልጀ የሚሆነውን ሁሉ እሆናለው ሲል በጣም መታደል ነው ጥሩ እና ሩሩ ልብ ያለው ወንድ ደስ ይላል እኔ መንታ ልጆቸ የአባትም የእናትም ፍቅር አያውቁም እኔም በስደት ሁኘ ብር እንጅ ፍቅር አልክላቸውም ያው ውስጤ እያዘነ ልቤ ደምቶ ሁሌም ስለልጆቸ ሳስብ አለቅሳለው እና እህቴ ለልጅሽ ጥሩ አባት ከሆነልሽ ለአንች ተጎድተሽም ቢሆን ታረቂና ለልጅሽ መስዋእት ክፈይ አንች በመታረቅሽ ለልጅሽ መስዋእት መክፈል አለብሽ
@ሀናሀንቾ-ተ1ቈ
@ሀናሀንቾ-ተ1ቈ 4 жыл бұрын
እንዴ አግብቶ ወልዷል እኮ ሲቀጥል አስመሳይ ነዉ በደንብ ስሚያት እሷ አልከለከለችዉም እኮ አንቺ ደሞ አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ከማንም ከምንም በላይ አባታቸዉ ነዉ የሱ ፍቅር ይበልጣል አንቺስ ለማ ብለሽ ተሰደድሽ ለነሱ ብለሽ ነዉ የተሻለ ልታኖሪያቸዉ እንደሻማ እየቀለጥሽ ለእነሱ ብርሃን ሆነሻል ከዚህ በላይ ፍቅር የለም ጀግና እናት አባትን ታስንቃለች ልክ እንደዚህች ሴት ነገ ልጆቼ ብሎ ይመጣል አያፍርም ብቻ ጠንክሪ ጀግናዬ ፀ💪💪💪❤❤❤❤❤
@ብሌንያብስራ
@ብሌንያብስራ 4 жыл бұрын
@@ሀናሀንቾ-ተ1ቈ አመሰግናለው የኔ አጽናኝ የየሁሉም ታሪክ ቢደመር የኔን አያክልም እንዲህ ስልሽ በምክንያት ነው አንድ ሰው 11 አመት በትዳር አብሮ ኑሮ ሌላ ታሪክ የማይታመን ነገር ሲገጥመው ምን መሆን እንደሚችል ,,,,,,,,,,,,,,,እኔ ግን ከዛ ሁሉ ፈተና ሀዘን በሰው ላይ የደረሰ ሁሉ ነገር በኔ ደርሷል ግን አምላከ እስራኤል የፈጠረኝ ጌታ ጥሎ አልጣለኝም መጽናኛ መንትዮቸን ልጆቸን ሰጠኝ ተመስገን ብየ ለነሱ ስል በህይወት እየኖርኩ ነው
@ሀናሀንቾ-ተ1ቈ
@ሀናሀንቾ-ተ1ቈ 4 жыл бұрын
ጀግና ነሽ በርቺ አንበሳዬ
@marifamusa5829
@marifamusa5829 4 жыл бұрын
ችግር አለፎ ሲያውሩት ደስ ይላል የእኔም አባት ከእናቴ ጋ ሲለያዩ እኔ አላስታውስም በጣም በህፃን ነቴ ነው የተለያዩት አባቴም በጣም ነበረ እናቴን የሚበድላት እናቴን ደብደቦ የራሱን ህውት መሰረተ እኔን ልጁንም እርግፍ አርጎ ተወኝ ከዛ እሱም ውዳው አገባ ሁኖም እናቴ ግን አባትሽ አባትሽ ነው እሱን አትራ ቂ እየህድሽ እይው ተለኛለች እኔ ግን ከአያቴ ጋ እና ከእናቴጋ ነው ያደኩት አንድም ቀን ዘውር ብሎ አይቶኝ አያውቅም በሂውቴ የማስታውሰው ግን ከሳኡድ አረቢያ ሲመለስ ብቻ ሁለት ሜትር ጣቃ ብቻ ሰቶኝ ህደ እቤቱ ስሄድ ምንም አይነት ፍቅር አይሰጠኝም እኔም እየጠላሁት ሂድኩ. እኔኮ ድሮም ቢሆን ወለታ ስላለብኝ ሳይሆን እንዴው መቼም እሱም ተቼግሮ ይሆናል እያልኩ የአባቴን ደክመት እየሼፍንኩ እራሴን እያታለልኩ ኖርኩኝ ለመጨረሻ ግዜ አንድ ወደ ውጭ ሊሄድ ነበር እና. አንድ ሺ ብር ስጠኝ ሳይሆን አብድረኝ ብየ ጠየኩት እሱም እሺ አምጥቼ ጎርቤት ጋ አስቀምጥልሻለሁ ብሎ ሼውደኝ አላውቀውም እንጂ ራሱን ነው የሼወደው ሁኖም የእኔ አክስቶች በውጪ ሀገር ነበረ የሚኖሩት እነሱ ሞሉልኝ አልሐምዱሊላህ ዛሬ ሁሉም ነገር አልፎ ሰው ሆንኩና ሲረቁኝ የነበሩ የአባቴ ዘመዶች እሱንም ጨምሮ ደሮ ሰይጣን አርገው ሲስሉኝ የነበሩ ዛሬ መላክ ሊያረጉኝ ይፈልጋሉ እኔን ግን ሰይጣንም ሆነ መላክ ያረጉኝ እኔ የሆነ ነገር ጠቅሚያቼውም ወይም ጎድቻቼው አይደለም ነበረ የዛኔው ጥፋቼ በእነሱ እይታ የእኔ ድህነት ነው ግን ይህ የእነሱ እይታ ንውጂ እኔ ምንም ነገር ጎሎብኝ አያውቅም ያው የዛኔ እንደ አባቴ ከተማ ቤት ስለለን ይሆን የጠሉኝ መልሱን ለአባቴ እኔ ሁል ግዜ አንጄቴ እርር ድብን እያለ ግን ለማንም አውርቼ አላውቅም ምክኒያቱም እኔ ስለዚህ ማሰቤን ብታውቅ እናቴ ልታስብ ልትጬነቅብኝ ትችላለች በማለት. አሁን ግን እኔንም አላህ አሳክቶልኝ ወደ ውጪ ሀገር ሄድኩኝ አባቴ ከተማ ቤት ከሰራው የበለጠ አሳምሬ ሰራሁ የማንንም ድጋፍ ሳልሻ አሁን ግን ለእነዛ ሰይጣን አርገው ለሚሼሹኝ ሰውች መላካቺን ነሽ ይሉኛል ተሳሰተዋል እኔ ሰይጣንም መላክም አይደለሁም እንደማንኛውም ሰው በህጋው በሼራአው መሰረት ተጋበተው ተስማምተው ተፋቅረው በፍቃዳቼው የወለዱኝ የሰው ልጅ ነኝ. ደሮ ሰይጣን ያረጉህ ሰውች ቀን ሲውጣልህ እንደ መላክ ይቆጥሩሀል ችግር ሲያልፍ ዉሃ ሲጎል ተናግር ተብሎ የለ የደሮውን ረስተው ዛሬ ማሬ ስኮሬ ቅመሜ ቢሎ ምንም መስሚያ የለኝም ውለታየን የማረሳ የበደሉኝን ለመበደል የማሮጥ የንፁህ ህሌና ባለቤት ነኝ ብየ አስባለሁ እራሴን ማውደስ አይሁንብኝ እና በእውነቱ የዛኔ ምንም ገንዘብ የላትም እና ብለው የሚጠሉብኝ ሰአት አልነበረም ምክኒያቱም የዛኔ እኔ እደሜየ ከአስራ ስድስት አመት በታች ስለነበረ እናቴ ለኔ ስትል ሰው አግሏታል ምንም ጥፋት አጥፍታ አይደለም ብቻ ደሀ ስለነበረች ከአባቴ ሀብት የእናቴ ድህነት ይሻላል ምክኒያቱም ንፁህ ህሌና ከገንዘብ ይበልጣልና እኔቴ ለኔ ስትል ሰው አግሎሏታል ተንቃለች ለኔ ስትል የ አህያ ጉረና ቤት አፅድታ ገብታለች እናቴ ለኔ ስትል ውልዳ እንኳን አልጋ የሚሰራላት አታ መሬት ላይ ተኝታለች ይህ ሁሉ የምትመገበው ምግብ አታ ፆሟን አደራለች ለኔ ስትል በዙ ነገርን አታለች እናቴም መልከ መልካም የቀይ ቆንጆ ውብ ነበረችና በእዛው ላይም ገና ወጣት ናት እኔ የመጀመሪያ ልጅ ከመሆኔም በላይ በልጅነቶዋ ነው የወለደችኝ የአራ ስድስት አመቶዋ ነው እኔን የወለደችኝ ከዛ በተጋቡ በተጋቡ ወዳው እኔ ተወልድኩ ከዛ በሦስት አቤት ተለያዩ ከዛ እሷም ሌላ አገባች ያ ደሞ ድሮ ህፃንም ስለነበርኩ ምንም አይልም ነበረ ግን እያደኩ በተለይም ከአስራ አንድ አመት በላይ ያለው ግን ለኔም ለእናቴም ስቃይ ነበር ኧረ ስንቱን አንስቼ ስንቱን ልተወዉ ለስሙ ሙስሊም ነው እሱ ራሱ አለመስገዱ ወንጄል ሁኖ ሳለ እኔ ሶላት ስሰግድ ተጣርቶ እኔ ሶላት ላይ ከሆንኩ ያለሁት ያቺ ሼርሙጣ የት ሂዳ ነው ጎረምሳዋ የለችም እንዴ ይል ነበር እኔ ደሞ የዛኔ ጎርምሳ ሁኜም አይደለ ግን ያው እስከ ዛሬም ደረው ከውንድጋ እሱ በሚለው ነገር እኔ የለሁም እሱን ፈርቼ ሳይሆን አላህን ፈርቼ ነበር ምክኒያቱም ለኔ ሂውት ከእኔ ከእሱ በላይ የሚያውቅልኝ የፈጠረኝ ጌታ የ አላህ ስለነበር አላህ ደሞ እንደሼረሙጥ ስለማይፈቅድልኝ የትኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ይህንን አውቃቀለሁ እኔ ለማለት የፈልኩትን በቅን ነት ተረዱኝ እና አሁን ግን አለፈ. ፈኢነ መአል ዩስሪ ዩስራ ከችግር ቡሃላ ምቾች አለ ይለናል ቅዱስ ቁራአን አላህ እውነት ተናገረ በእርግጥም ከችግር ቡሃላ ምቾት አለ ጌታየ መነሻየ መድረሻየ ሁሉ ነገሬ በአንተው አምሮብኛል እና ምስጋና ይገባህ አልሐምዱሊላህ. እኔ ግን አላህ ግዜ ሰቶኝ ሁሉን ነገር ሲያመቻችልኝ እንደ ነሱ መሳደብ ማንጎጠጥ አልፈልግም ከቻልኩ በቻልኩት አቅም መልካምን ነገር ለነሱ በመስራት ከነሱ ራቅ ብየ መኖርን ነው የምፈልገው ምክኒያቱም ደግነት ለራስ ነው መጥፎነትም ለራስ ነው የበደሉህን ከቻልክ መልካም ዋላቼው ካልቻልክ ግን ሰይጣን አሳስቶህ አንተም እንደነሱ እንዳትሆን ከአጠገባቼው ራቅ ውዳጄ ምን አልባት እንድ የሰሩብህን ግፍ ለመክፈል ግዜ ግን አታባክን እልቁንስ እንተ ነገ የልጆች እናት አባት ስለምትሆን ለእነሱ በስብእናህ በግፕንዘብህ በእምነታቼ ው ለሰው ክብር ያላቼውን ልጆች ትውልድ ዘንድ ያግዝሀልና አሁንም ለነገ ልጆችህ መልካም አሻራህን አሳልፈህ ለፍ ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ህዝቦቾን አላህ ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሚን
@itsmydam7046
@itsmydam7046 4 жыл бұрын
በነገራችላይ ይሕን ፕሮ ግራም ኢትዮጵያ እያለሑ ነብሴ እሥኪወጣ ነበር የምከታተለዉ ለዛዉም በባ ነበር አሑንም አገኘሗችሑ ጠክሩ አቀራረብሕ በጣም ዴሥ ይላል
@emabetzemedkun8522
@emabetzemedkun8522 2 жыл бұрын
❤❤❤❤የእርቅ ማእድች ከበሩ ያለማዳላታችሁ በጣም ደሰ ይላል ከበሰተጀርባ ሰወችን የምትረዱት ነገር በጣም ደሰ ይላል
@HappyHappy-cx5ko
@HappyHappy-cx5ko 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዳልክ ሰላምህን ይብዛልን አድናቂህንኝ ያምራል ቀጡሉበት
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
ይሄ እንደልክ አይደለም አለምሰገድነው
@ZizuJemal-d5i
@ZizuJemal-d5i Жыл бұрын
እኔ ሲናገር ኣላመንኩትም ነበረ ኣንቺ ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ሁኚ ለልጅሽ ኣላህ ይክስሻል
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የባል ዘመድ ባይኑ አመድ አሉ ። ተይያቸው አንቺ ጠንካራና ብርቱ ሴት ሁኚ እራስሺን ጠብቂ የሴት ልጅ መሆን ያኮራል እንጂ አያሳፍርም ማነው ከወንድ ብቻስ የተወለደው አይዞሽ በርቺ
@richoyeyosefmist6685
@richoyeyosefmist6685 4 жыл бұрын
Ene Yasazenechgn Lejetwa besken Yene Konjo MARIAM Tasadegesh 💝🙏😭
@sarawoldmakale9914
@sarawoldmakale9914 10 ай бұрын
የኔ ውድ አትበሳጪ አትናደጂ ወንድ በፍቅር እንጂ አስር ብትወልጅለት ጠላት ነው የሚሆኑት ሲጣሉሽ አንቼ ጠንካራ ሴት ነሽ
@messigetachew552
@messigetachew552 4 жыл бұрын
አይ እርቅ ማዶች እናንተ የቻላችሁትን ጉድ ማን ችሏል? ጥናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@ቅድስትታደሰ
@ቅድስትታደሰ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳሬን ከጭቅጭቅ ጥብቅልኝ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እህቶቸ አይዛችሁ
@ቅድስትታደሰ
@ቅድስትታደሰ 4 жыл бұрын
@Elsabet Damen ጭቅጭቅ የሌለው ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 жыл бұрын
ትክክል
@itsmydam7046
@itsmydam7046 4 жыл бұрын
ኡነቱን መሥሎኝ ባሑሣአት እድሕ አይነት ታጋሽ ወድ አለወይ ብየ ተገርሜ ነበር ለካ ዉሸቱነዉ ሢበጠረቅብን የነበረዉ አይ ወድ😭😭
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ
@የቲየኤሉእናትየቲየኤ-ኘ6ጘ 4 жыл бұрын
አንቺ ጉበዝ ነሽ በንግግርሽ እሱ ግን ያስታውቅ ነበር እራሶን ቆልሎ ነበር ሲያወራ የነበረው
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 жыл бұрын
ወይኔ እህቴ አይዞሽ ለእናትሽ እንደምታስቢ እግዚያብሄር ያስብልሽ በርቺ ጠንክሪ ፍሬው ያምራል የጠንካራ ስው እራስሽን አትጣይ የበለጠውን ያማረውን ኑሮ ይስጥሽ
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags 4 жыл бұрын
I am proud of you sister
@መሲየናቲእህትአማራዊቷአማ
@መሲየናቲእህትአማራዊቷአማ 4 жыл бұрын
ፐ አድናቂዋ ነኝ ግን የታዘብኩት ባሏም እሷም ንግር ይችላሉ ያጣላቸው ቤተሰብ ነው ቤተሰብ ትዳር ያምሳል ቤተሰብን በርቀት❤💞🥰
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 жыл бұрын
ባልየው ምን ይችላል ቸዛብ ነው በጥራቃ እሱዋ ግን አንደኛ ናት
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@hanan-hanan53
@hanan-hanan53 4 жыл бұрын
በቀደም ቅልጥፍ እያለ ሲያወራ ዉሸታም እንደሆነ አውቄበት አለው እናቷን አክስቷ እህቷን ሚስትየውን ኮንኖ እራሱን እደፃዲቅ ሲያይ ነበር እንደዚ አይነት ሰው በአፍ እንጂ በተግባር ባዶ ውሸታም ነዉ ባለፈው ከታዘብኩት እናትና አባቴ እቤት ሲመጡ ልጄን አታሳያቸውም አለ እቤት መተው ዳቦ በሻይ ነው ሚበሉት መጨረሻ ልንፋታ ስንል ቤተሰቦቼ እነዲ አይንት እሳት ውስጥ እኔዴት ተቀመጥክ አሉኝ አለ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 4 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ታፍና እንደተጠበሰች አትናገርም እንዴ አሸማቅቄ ወርውሬያታለሁ ብሎ ውይይ..እኔ ተቃጥያለሁ በዚህ አስመሳይ ልጅ ፀልዩላት ጌታ ቸር ነው መልካም ሰው ይሰጣታል!
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 4 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ተንደርድሮ አምስት እመት ገና ሳይሞላት መውለድን ማግባት እኛ እኮ ስው ነን ማስብ የምንችል ስው ነን ስሜታችንን በተለይ ለልጆቻ ችን ስንል በትእግስት ብንመራ ተተኪው ትውልድ አባት እና እናት ናፋቂ ባናደርጋቸው መልካም ነበር አይዞሽ በርቺ ብርታቱን እግዚያብሄር ይስጥሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
አለም ሰገድ ፕሮግራማችሁን አደመጥኩት በአንተ ቦታ ሴት ብትሆን ኖሮ እንዲህ ዓይነት ሰርፕራይዝ ምን የሚሉት ነው አታደርገውም ነበር ከሆነ ለምን Sorry እንኳን ቢል Thank you እንዲል ብታደርግ መልካም ነበር በአማርኛ ቢከብድም አልነገርካትም በጣም እንድትናደድ አደረግካት ደስ ብሏት ብትመለስ ምን ነበር ሃገር ከሃገር የታረቁበት ምድር ላይ እንኳን የተጣሉ ሰዎች የተጎዳን ሰው ለመፍታት ለነገ ብሎ ዛሬን ማደር ምን ማለት ነው እጅግ በጣም ነው ያናደድከኝ ትክክል አይደለህም ይቅር ተባባሉ ብትል የልጅቱ ነገር ብቻ ነው ያሳዘነህ እናቲቱስ እህትህ አይደለችም ከልጅቱ በፊት ያገኛት የልጅቱን እናት አይደለን ለምን ፀሃይ ይጠልቃል እንዲስተካከል ይመከራል ይስተካከል
@gaintmg9430
@gaintmg9430 4 жыл бұрын
Shes a very well spoken lady. I'm impressed. I believe her 💯💯. He sounds like hes a bad person.
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 Жыл бұрын
እሱ ቤተሰቡን እየተቀበልሽ እና እየሸኘሽ የሱን ቤተሰብ ብቻ ማስደሰት እንድትችይ ደካማ እና ታታሪ እናትሽን እንድትጥይ የፈለገ እራስ ወዳድ ሰው ነው በእውነት ያሳዝናል ።
@kedirnegash6359
@kedirnegash6359 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ
@wintab9571
@wintab9571 4 жыл бұрын
አሉባልተኛ እንደሆነ ገምቼ ነበር በርቺ የኔ እህት
@መቅዲየአባቴናፋቂ
@መቅዲየአባቴናፋቂ 4 жыл бұрын
እኔ ግን እዚህ ላይ የሚቀርበውን እያየሁ በጣም ከባድ ነው ከፍቅረኛዬም እንለያይ ሥለው እቢ አለኝ እፍፍፍፍፍፍፍ ጭቀት ነው ደሞ ከትዳሬሥ ግጭት ብፈጥር ወደት እገባለሁ እናቴ 11አመቴ ከዚህ አለም ተለይታኛለች ለእናቴ የመጀመሪያው ልጇ ነው የመጨረሻዋም ነኝ አባቴ በሂወት ይኑር አይኑር አላቅም አሁላይ ብቸኝነት መረጥሁ ከሁሉም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@bella-fy1wh
@bella-fy1wh 4 жыл бұрын
እስኪ እኔንም እርዱኝ ከልጄ ጋር ከተገናኘው ብዙ አመት ሆነኝ ከሱ ጋር መስማማት አልቻልኩም በእሱ እልህ ሌላ አግብቼ ወለድኩ ግን ልቤ ያለው ልጄ ጋር ነው
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 4 жыл бұрын
እረ ወየው
@Ethiopia-m4m
@Ethiopia-m4m Жыл бұрын
የእርቅ ማእዶች አድናቂአችሁ ነኝ ወደ እራሴ ሳስብ ምን ያህል ቢከፈኝ ነው ይህንን ስራ የምሰራው ስል በጣም ይከብደኛል እናንተ ግን ከልብ ነው
@ሀገሬኮ
@ሀገሬኮ 4 жыл бұрын
ኧረ ይሄ ቀዳዳ ዝም ብሎ ቦቄውን ከፍቶብን ነው የሄደው:: አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይክስሻል የባል ዘመድ አመድ ይላል ያገሬ ሰው መልካም ሆነሽ አልሆንሽ እነሱ አውሬዎች ናቸው :: ያንቺን ህይወት አበላሽቶ ሄዶ ሌላ አገባ ይሄ ልክስክስ ነው :: እመኝኝ እግዚአብሔር የተሰበረውን ልብሽን ይጠግናል በርቺ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 жыл бұрын
ሀቢብቲ አዎ ሴት ለሴት ስንደጋገፍ ያምርብናል ምን አባቱ ይሄ ብጥርቅ ስም አጥፊ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 4 жыл бұрын
ሰዉ እኮ ከባድ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Nabliayosfes
@Nabliayosfes 10 ай бұрын
አላህ አቅሽን ያውጣልሽ እህቴ አላህ ይዘንልሽ
@ethiopiantube9382
@ethiopiantube9382 4 жыл бұрын
Ine ke bale gar yetewawekut be Facebook new gin ketegaban 8 amet be selam new mininorew
@وهكذاعلمتنيالحياة-ت5ت
@وهكذاعلمتنيالحياة-ت5ت 4 жыл бұрын
ፈትህያ አይዞሽ አላህ ከእውነተኞች ጋ ነው አብሽሪ ሰሞኑ የካሚል ብሮግራም ጆሮዬ ተይ ሲለኝ ነው ያዳመጥኩት! ከመጀመርያ ጀምሮ የማይዋጥ ንግግር ነበር የሚናገርው ። ባይሆን መጨረሻ ላይ ስለ ልጁ የተናገረው ትንሽ ይሻል ነበር። እርቅ ማዕድ ገና ስደት ሀ እዳልኩኝ 1አመት ሳይሞላኝ ነው ሳሚሶንግ ስልክ እንደተገዛልኝ ማዳመጥ የጀመርኩት። ያኔ እድሜዬ 14 ነበረ ብዙ ተምሬበታለሁ ።በተለይ ታጋሽ ቻይ መሆንን" እያንዳንዱ የህይወት መንገዴ እያስተዋልኩ እንድሄድ አድርጎኛል። አንዳንድ ግዜ ለህይወት ለፍቅር ለይቅርታ ያለኝን አመለካከት ጓደኞቼ ያስገርማቸዋል ። አልሀምዱሊላህ የስደት ኑሮዬ ስኬታማ የመሆኑ የእርቅ ማዕድ እጅ አለበት እላለሁ ። እንዳልክ ፣ምን ተስኖት ፣አብዲ ፣ ትግስት ፣ ኤፍሬም ፣ሳሚ ፣አለማየሁ ፣ ብቻ የእርቅ ማዕድ አባሎች ሁላችሁም አመሰግናቹኋለሁ ።
@selamhabte3070
@selamhabte3070 4 жыл бұрын
Don’t worry sis be strong let him go,
@ሔርሜላብቸኛዋ
@ሔርሜላብቸኛዋ 4 жыл бұрын
ሰውዬው ያስታውቃል ቀባጣሪ ነው አይ የሴት ነገር እስዋ ልጅዋን ይዛ ተቀምጣለች እሱ ወላልዶ የራሱን ኑሮ ይኖራል ማሪያምን እሱ ውሸታም ነው አስመሳይ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 жыл бұрын
የሰውየውን ታሪክ አልሰማውትም ፈለኩት አጣውት
@merryyederrick
@merryyederrick 4 жыл бұрын
የሚገርመው ኮመንት ፅፌ አጥፍቼው ነበር በባለፈው አሁን ቆጨኝ እባካቹ በዚህ ትዳር ላይ የምትሰሩበት ከሆነ የባልየው ምላስ ላይ ስሩበት የሚወራ የሚባል ነገርን ይምረጥ!!!
@hanademssie5616
@hanademssie5616 4 жыл бұрын
መገናኘታቸው ደስ ይላል
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
የእርቅ ማዕዶች የስነልቦና ድጋፍችሁን ሙያችሁን ሳላደንቅ ሳላመሰግን አላልፍም በሀጫሉ ሞት ምክንያት በደል የደረሰባቸውንም ብትጎበኝና ሙያዊ ምክራችሁን ብትለግሱ መልካም ነው
@belayberhe1412
@belayberhe1412 4 жыл бұрын
Welajochacewn seyayu ende esesete yemikeyeru ahunim ende etsan bebetesebochacew kuteter ser yalu baloche balem abatem ayhonum weye rekachu kalhone besteker esunim beselk kalbetebetuachu
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
አይ ሰው መሆን አንደኛችንን እንስሳ ብኖን ይሻላል ሰው መሆን ያስጠላል ማንን እንመን እስዋም የተናገረችው ያማል እሱም እንደዛው ግራ ያጋባል በእውነት ሰውኮ እያለ አደለም በሞትም ይለያያል ታድያ መለያ የተ በፍቅር ቢሆን ምን አለበት
@hadiethio-
@hadiethio- 4 жыл бұрын
ጉድ የወዶች ውሸት በቁና ተሰፍሮ አላልቅም አላመንኩትም ነበር መጀመራም እራሱ ብቻ ሲክብ ነበር የእሱ አባት እኩ እያለ የእሷ አባት እካ እያለ ነበር ጋጠወጥ መሆኑን ያስታውቅ ነበር
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
ወንዶች መቼይሆን ሴትን መበደል የምትተዉት? የእርቅ ማእድ በኢትዮጵያ ብቸኛው የሬዲዮ ጣቢያ ይመስለኛል መልካም በማድረግ🙏
@seblewolde844
@seblewolde844 4 жыл бұрын
Gazetegnaw kezih befit tiru yadereg neber. Zare gen wedeseweyew side yeyaze yemeselal. Ayzosh ehete.
@ዙዙሻዙዙሻ
@ዙዙሻዙዙሻ 4 жыл бұрын
ልጁ አስመሳይ መሆኑን ንግግሩ ያስታዉቃል
@selamhabte3070
@selamhabte3070 4 жыл бұрын
I don’t understand why his family live with him , they can visit him but they should also shut their mouth
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 жыл бұрын
እህቴአይዞሽ ግንእሱሲያወራበጣምነበርያዘንኩት እንደዉምበአሁኑዘመንእንደዚህአይነትወንዶችይኖራልብየነበርግንካንችስሰማለካዉሸትነዉ
@alemalem5508
@alemalem5508 4 жыл бұрын
Ka betaseb riko manor yishalal tidar lay
@melataraya5756
@melataraya5756 3 жыл бұрын
Yasetawekal sewyew ewnt yehon ye wend motmuwata new
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 4 жыл бұрын
ቤተሰብ የገባበት ትዳር መጨረሻው አያምርም ግን በናትሽ ለልጅሽ ስለአባትዋ መጥፎ ነገር አትንገሪያት እሱ ክፉ ቢሆንም ለአይምሮዋ ተጠንቀቂ ባለፈው እሱ እንዳለው በመአል ልጅ ትጎዳለች ባልና ሚስት ሲለያዩ ሚያሳዝኑኝ ልጆች ናቸው
@selameselame234
@selameselame234 3 жыл бұрын
እንዴት የሴት ልጅ ብለው በስድብ ይጠቀሙታል። የእሱ እናት ሴት አይደሉም እህቶች የሉትም ግን ግን እኛ ኢትዮጵያዊ ያን አይባልም አይባልም ሰድብ እናትን መሰደብ ካልፈለጋችሁ ተፋቱ እናትን ግን አትሳደቡ።
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 4 жыл бұрын
እና ያስቸገራት ነገር ቤተሰቦቹ የክፍለ ሀገር ሰወች በመሆናቸው ከነሱ ጋር ለመግባባት አስቸገራት ማለት ነው እንደዛ ከሆነ ለምን ከሌላ ሰው ጋር በሰላም ለመኖር በቃ የማያስማማችሁ ብዙ ነገር ነበር ተናናቃችሁዋል ማለት ነው
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
አንተ ሰው ትክክል አይደለም የሠራኸው አስገድደህ እንዳስደፈርካት እወቀው ያለፍላጎቷ ነው ከሱ ጋር አውርተህ ይሄ ትክክል አይደለም እሱ ወንድ ስለሆነ ማገዝህ ነው
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘👍🏾👍🏾👍🏾
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ምን አጠፋ
@sabahtube577
@sabahtube577 4 жыл бұрын
Balena miset mahal allah new. miyaweqaw salazih zam balachu atezebarequ plc gen asebubat aseteyayet kamesaxetak bafit hulum aseba?
@Bec-y3q
@Bec-y3q 4 жыл бұрын
Wow, the host is really nice!!!
@frezghitesfamariam1653
@frezghitesfamariam1653 3 жыл бұрын
የአንዳአንድ ሰዉ ካሚንት ለምን የራሱን የህወይት ታአሪክ ኩመንት ይሰጣል እናሰተዉል ለምንናገረዉ ነገር
@samriethiopia3264
@samriethiopia3264 4 жыл бұрын
ሲጀመር የማምነው አንቺን ነው። ልጅሽን ይባርክልሽ ሰውየው ግን ያ ሁሉ የቀባጠርክ የተፈላሰፍከው ነገር ገራሚ ነው 🤔 ወንዶችዬ ኧረ ተው ተው🙄
@honeymekone2677
@honeymekone2677 4 жыл бұрын
ኣነጋገሮ ሲዘጋ
@freedom320
@freedom320 4 жыл бұрын
Endegena demo sile lijachu tinish asbu. liji bemehal ygodal. enante yeyerasachu elih sitiwetu Lijitwa tgodalech! yasazibal.
@ሀሪፍአይቸኩልም
@ሀሪፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
እሷን ሲያገኝ ተረጋጋ ይወዳታል ማለት ነው ግን አንተ ባልየው በጥራቃ ነገር ነህ በሉ በልጆቻቹሁ አስተዳደግ በደብ ስሩበት አብራቹሁም ባትሆኑ አባት ጋ አለማደግ ስሜቱን ሰለማውቀው
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo 4 жыл бұрын
What kind of surprise is this? The wife just told you how abusive the man was towards her... How can you role him up like that. At least, shouldn't you attempt to work on his abusive behaviour before exposing the child like that??? This actually is a question to the mental health department of this show???
@ናኑ
@ናኑ Жыл бұрын
ይሄንንማ እንኳን ፈታሽው ግም ቤተሰብ ነው ያለው እከካም ወንድ
@merafgetu7471
@merafgetu7471 4 жыл бұрын
Ewnetshine nw yne ehet anche weldshi tejetshe betseb mn bla atyem anchen nw menkbakebe yalbachew ayzoshe yhe Hulu alfale
@amnishia1156
@amnishia1156 4 жыл бұрын
ይህ ቀባጣሪ እና ምድነው እደዛ ብሎ ያወራው ብስብስ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 жыл бұрын
ትክክልአስመሣይነዉበእዉነትበጣምነበርያሳዘነኝግንአስመሣይነዉሌላዉይቅርአሳንሳላጉርስአልበላም ስወጣስገባሳልስማትአልቀርምሲልገርሞኝነበር ይሄአስመሣይ
@zelekemogne7976
@zelekemogne7976 4 жыл бұрын
sewuyew sawora erasu leba endehone yastawukal
@nejatmohamednajat9048
@nejatmohamednajat9048 4 жыл бұрын
Ezha gar ahun achi yekfl Hager sew bemals yeshwedal beshi eyasbeshi now neger gen telelki sewch kemenm belay sati tabkaw bulana megebi yeflgalu kemnem belay esun yeflgalu
@makbilbelaymakbilbelay7422
@makbilbelaymakbilbelay7422 4 жыл бұрын
Ufffff wondochi ufffffff yesrachihun ystachihu
@genetbekele7044
@genetbekele7044 2 жыл бұрын
በጣም ጨዋ ልጅ ናት ስር አት አላት ስትናገር አይ የባል ዘመድ
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
እንኳን ፈታሽዉ ይሄ ገገማ ነዉ
@tigistjenbere2800
@tigistjenbere2800 4 жыл бұрын
Bateseb talkagebenet yerasun bateseb yemikolil keswa yeteshale astedadeg endalw argo new yemiyaseb kemistu yelik lenesu yeganeql sehetetun yemyamen new sew kageba buhal betesebuna tedarun meleyet yasfeligal
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 4 жыл бұрын
የአእምሮ ችግር አለበት ሰውዬው
@አስማዩቲብ
@አስማዩቲብ 4 жыл бұрын
የእሱን ላዳምጠው ነበር የለም እሳ ለምን አጠፎት
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 2 жыл бұрын
Ale
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
@ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 жыл бұрын
ውይ ያ ሠውየ ጉራው እስኪ ደግሞ አንችን ልስማ😂
@rechrech9057
@rechrech9057 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ 4 жыл бұрын
ስሙ ማነው እስኪ የሱን ልስማው 🤣
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
ማነወ አለሰማሁተመ
@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ
@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@destagatu5063
@destagatu5063 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 2 жыл бұрын
He is kotatam he ďont know how to manage
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ልጁ ውሽታም ነው ያስታውቃል ውሬኛ ነገር ነው እህቴ ዝም ብለሽ እራስሽን ጠብቂ ልጀሽንም አሳደጊ ጥሩ ወንድ ምልቶዋል ፈልገሽ አግቢ ይህ ውሽታም ሲያውራም አላማረኛም ነበር
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
አረ የታባቱ እራሱ ቀቅሎ አያበላም ቤተሰቦቹን
@hannabedlu1328
@hannabedlu1328 3 жыл бұрын
እውነት እሷ ጋር ያለ ይመስለኛል ... እውነት ነው ሴት ሳትወልድ ምን አይነት ጫና እንዳለባት አገር ያወቀው ነው ! ያውም የገጠር ሰው !? ወንድዬው ውሸታም ነው ኮተታም
@ግዴናጅኑታእየ
@ግዴናጅኑታእየ 4 жыл бұрын
ያዉ ችግሩ ባልየዉ ጋር ነዉ
@እኔአለሁለራሴ
@እኔአለሁለራሴ 4 жыл бұрын
ሁለቱንም አድላይ ነበር ማቅረብ
@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ
@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ 4 жыл бұрын
ይደባደቡ እንዴ ሆ እነዚህማ ሁለታቸዉም ፈጣን ናቸዉ
@እኔአለሁለራሴ
@እኔአለሁለራሴ 4 жыл бұрын
@@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ አይ እየተያዩ ቢዋጣላቸው አሪፍነበር😁
@فردوسمحمد-ج2ث
@فردوسمحمد-ج2ث 4 жыл бұрын
@@ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ ክክክክክክጅክክክክክክክክክክክክ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ
@ሚኪማራኪ-ሐ6መ 4 жыл бұрын
ሩሐማ የማሪያም ልጅ ሩሐማ ልል ያልኩትን ነው ያልሽው
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 жыл бұрын
Hahaha ye ewnt biye neber Ewntn balawekim gen erasun betam fitsum siyaderge germogn neber sew kale menm miknyati endzi lihone ayichilm eyaliku eyasebiku neber
@rahelangelo978
@rahelangelo978 4 жыл бұрын
ህገመንግስቱን ተጠቅሜ መብቴን አስከበርኩኝ ሀሀሀሀሀሀ.......
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@lionelmessicsg3080
@lionelmessicsg3080 4 жыл бұрын
yha wes blalga
@lionelmessicsg3080
@lionelmessicsg3080 4 жыл бұрын
bkme yemta abet
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 4 жыл бұрын
iii
@rahmetasefa5026
@rahmetasefa5026 4 жыл бұрын
ቀላባሽ የሆነ ሰውዬ ነው እኮን ቀረብሽ ለራስን ጠንክሪ
@jolememeru471
@jolememeru471 4 жыл бұрын
አንተ የሥነ ልቦና አማካሪ መሆን አትችልም።የእናትየውን ሕይወት ችላ ብለህ ለተወለደችው ዲቃላ ተቆረቆርክ ድንጋይ ነህ
@hanamariam6122
@hanamariam6122 4 жыл бұрын
Ufff sew gin beafu yaral sede adeg asadagi yebedelew dekila malet anete nek eshi ende ante ayenete dikalawoch nachew agere eyabelashu yalut semetekal bele comment
@karodeemebet245
@karodeemebet245 4 жыл бұрын
አይባልም
@popizewdie8378
@popizewdie8378 2 жыл бұрын
Ere dekala aybalm
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН