መፈጠሬን እስክጠላ ተቃጠልኩ! አረብ አገር እኔን የምታዉቁኝ ሁሉ ብትማሩበት ያቆሰለኝ ታሪኬን ልንገራችሁ። በእርቅ ማእድ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 55,269

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 153
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
የወንድ ቤተሰቦች ከጠሉህ ክፉዎች ናቸዉ ግን ይቆጫሉ አይዞሽ ታድጋለች ግን እንደዚህ አይነት ወንዶችን እያያችሁ ወንድ ሁሉ እንደዚህ አይምሰላችሁ እዉነት እናት የሆኑ ባሎች አሉ ብቻ መርቆ ይስጣችሁ አትፍሩ
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን
@ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እኔም አላገባም 😂ሀሊማ እኮ ወዳ አይደለም ሳላገባ እውልዳለሁ ያለችው😂😂😂😂እኔ አልወድም የወንዶች ነገር ሳስብ😢
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
ትክክል ይህ ችግር ስቃይ ስምተ እኮ ነው
@salhebsi6877
@salhebsi6877 3 жыл бұрын
ገና አሁን ተረድሁአት እውነት
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ትክክል የምር ፋስቡክ ላይ ጭፍኖች ወረዱብኝ እንጅ እኔ የሀሊማ ሀሳብ ተመችቶኛል በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው ያመጣችልኝ
@zulfamuhammed3543
@zulfamuhammed3543 9 ай бұрын
⁠@@zuzumohammed7832ማግባት አለመፈለግዋ መብቷ ነው ሰውን ያስቀየመው አስባበት ዲቃላ እወልዳለሁ ስትል ነው። ከአንድ ሙስሊም ነኝ ከሚል ሰው አይጠበቅም ስራዬ ብሎ ዲቃላ ለመውለድ ማሰብ። የመጨረሻ የደደብ አስተሳሰብ
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 3 жыл бұрын
እህትዮዋ ግን በጣም ብስል የምትደንቅ ነች። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። የልጁ እናት ግን የገነትን ሣይሆን የገሀነብን ትኬት የሸመቱ መጥፎ የአዛውንት ምሳሌ ናት። እግዚአብሔር አምላክ የስራዋን ይስጣት። መቶ አመት የገነቡትን በአንድ ለሊት እንደሚወድም ለምን ሰው አይገባውም?
@የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ
@የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ 3 жыл бұрын
ዊ እንዳልክዬ የኔ ምርጥ አስታዋይ አስታራቂ ሁሉ ነገር ብቻ በቃል አንተን ወይም ምንተስኖት ይልማ አለምሰገድ😍😍የእርቅ ማእድ የሰላም ገበታ ባልደረቦች በሙሉ እናንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ብዙ የተገዳገደ የፈረሰ ትዳር አስተካክላችዋል የተበታተነ ቤተሰብ ሰብስባችዋል ከሴቶች ከህፃናቶች ጎን ቆማቹ ብዙ ለፍታችዋል ወታቹ ወርዳችዋል አላህ ውለታቹን በምድርም በሰማይ ይክፈላቹ የጋዜጠኝነት ደረጃ በናንተ ነው ያየነው በጣም እናመሰግናለን እንደናንተ አይነቱ ሺ ይወለድ የሴቶች እንባ ጠባቂ ብያቹ አለው ቃል አጣው ለናንተ💖💖💖ክበሩልኝ ክፉ አይንካቹ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ አላህ ያርገው ወላሂ ቱመ ወላሂ ሁሌም ነው የማዳምጣቹ አንድ ቪዲዮ አምልጦኝ አያውቅም ዩቱብ ገብቼ ቀጥታ የሳሚ ቻናል ነው የምገባው በኤርፎን ስራዬን እየሰራው ብያንስ በቀን 3ቪዲዮዋቹ አያለው ከሚቀርቡ ታሪኮችም ብዙ ትምህርት ቀስሜ አለው በጣም እናመሰግናለን ሱሴ ናቹ ቀጥሉበት
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
የሰው ልጅ ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ልጅሽን በቻ በሰላም አሳድጊ እህትሽም በጣም እምትገር እህት ፈጣሪ ያክብርሽ የእህትሽን ልጅ እንደራሱ አድርጎ ይገባኛል ብሎ ማሳደግ ቀላል አይደለም
@عليعلي-ح7ك3ق
@عليعلي-ح7ك3ق 3 жыл бұрын
እኔም አሁን አረብ ሀገር ሳውዲ ነኝ ወደ ሀገር ስገባ ቢሮዋቹ መምጣት እፈልጋለሁ የስነ ልቦናና በራስ ያለመተማመን ችግር አለብኝ በናንተ ምክር ታግዤ የድሮ ኢትዮጵያ እያለሁ የለኝን ባህሪ መመለስ እፈልጋለሁ መልካም ቆዩልኝ ለምታደርጉት ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
ከሁሉ ዱኣ ይበልጣል
@عليعلي-ح7ك3ق
@عليعلي-ح7ك3ق 3 жыл бұрын
@@ሰፊናስ ኢንሻአላህ ዱአም አደርጋለሁ
@lubabahassan7762
@lubabahassan7762 3 жыл бұрын
Aw
@ህይወቴአስተማረኝ
@ህይወቴአስተማረኝ 3 жыл бұрын
የኔ እህት አሏህ ካለሽበት መከራ ያውጣሽ የአማትን ሸረኝነት የደረሰበት ያውቀዋል። ለተመልካቾች የምመክረው ነገር ቢኖር ካገባችሁ በኋላ ከአማት ጋር አትኑሩ ትንሽ ራቅ ብላችሁ መከባበር ይሻላል።የእኔዋ አማት በጣም ስለሚወደኝ ያለምንም ጥፋት አይንሽን ላፈር ብላ አለያይታናለች።ብታለያየኝም ጥሩ ትምህርት ተምሬበት አልፌያለሁ። አልሀምዱሊላህ
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ሶሪ
@ህይወቴአስተማረኝ
@ህይወቴአስተማረኝ 3 жыл бұрын
@@seadaahmed2196 ማለት?
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
@@ህይወቴአስተማረኝ አጀቴን በላሽው ቃል የለኝም አዝኛለሁ በጣም
@ህይወቴአስተማረኝ
@ህይወቴአስተማረኝ 3 жыл бұрын
@@seadaahmed2196 የኔ እህት ከምትወጅው ስትለይ ህመም ቢኖረውም ብዙም አልተጎዳሁ ትምህርት ወሰድኩበት እንጅ
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
@@ህይወቴአስተማረኝ የኔ ቆጆ እኔም ፈትቻለሁ አማቴ ጥሩም መጥፎም አደለችም ያለመሠለባት ለብባቢ ውሻ ናቸው ከነ ልጇ እናም ፈታሁት በፍቃዴ የት አባቱ ከዛልሽ ሰው ቤት ለሰው ቤት ወይም ጠንቋይ ቤት ታዘወትራለችና ሳታስደግምብኝ አትቀርም የሚገርምሽ የፍቅር ግንኙነት ከ15 ቀን በላይ አይቆይልም ቆጆና ታማኝ ሴት ነኝ ቅድም ራሱ እንባየን አፈሰስኩ ዛሬ ግንኙነት ላልጀምር ማልኩ በቃ ደሞ የሚገርመው ፍቅር ቶሎ ይይዘኛል
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
እህትዬው ግን አስተሳሰብ አነጋገር የተገራ ንግግር ማሻላህ ያብዛልሽ
@Holylove260
@Holylove260 3 жыл бұрын
አያትየው ግን በጣም ይገርማሉ አያት ሊባሉም አይገባም የሳቸው መቃብራቸው ተቆፍሯል ይህቺ ብላቴና ግን ነገ የአገር ተስፋ ናት ነገ አባትሽ ነኝ ብሎ ይመጣል የሚገርመው ደግሞ መውለዱ:: እበትም ትል ይወልዳል
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 жыл бұрын
ወንዶች ሁሉባይሆኑም ሰባ አምስት ፐርሰንት ወንዶች ከሀድዎችናቸው አላህ ልቦና ይስጣቸው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
98 % weshetamoch nachew
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 3 жыл бұрын
እኔ ግን ስገምት እንደዚህ ያለቀሰችው በሽታ አሲዟት እንዳይሆን። ማሀከል ላይ ጋዜጠኛውን ጨምሮ ለመደባበቅ ሞክረዋል። እስኪ በደንብ ለመስማት ሞክሩ። ያረቢ ከእንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀኝ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
ዘነትዬ ስለበሽታው በግልፅ ቢአወሩ ስለሱ በሽታ ሰዎች የሚያውቁ ካልሆነ ባጠቃላይ እሱ እስካልተናገረ እንዲህ በሽታ አለበት ቢሉ የግል ጉዳዬን ካለፍቃዴ በማውጣት በሚል ይከሳቸዋል ሚዲያውም ይከሰሳል ለዛ ነው ።
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 3 жыл бұрын
አዋ በሽታ አሲዟታል ይደብቃሉ ልጅቷ ብዙ ታሪኳን ማውራት አትፈልግም
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ኣስይዛት ኮሆነ ታዲያ የስዋ ህይወት ተበላሽቶ የምን ኣባቱ መክሰስ ነው ይጋለጥ እንጂ
@rozatesfaye877
@rozatesfaye877 3 жыл бұрын
ኸኽኽኽኽ
@alnajjaralnajjarr5923
@alnajjaralnajjarr5923 3 жыл бұрын
እህቴ አላህ የተሻለ ነገር ይግጠምሽ ልጅቷም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት እናንተን ያኑርላት ,በየቤቱ ብዙ ጉድ ያልተወራ አለ ጠንከር በይ
@tsionayalew8466
@tsionayalew8466 3 жыл бұрын
mefte ale eyalachu setochen eyaseweledachu kenezeh aworewoche wedochu gar eyagenagachu lijochun yalabat endiasadegu ategefafufuachu mezech minder lay behahun seat wend yelem endalu and nachu wey genizeb new wey tiqem felega new wend lije yemitega aleqe.
@tigistdesta1879
@tigistdesta1879 3 жыл бұрын
Ewnte new mamaye
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
አይይይይይ ግርም የሚለኝ ሰው ለወለደ ልጁ እና ለልጅ ልጁ ከጨከነ ከሌላው ሰው ጋር ያላቸው ማህበራዊ ግንኙነት እንዴት ይሆን? ውይ ምነው ግን እርህራሄአችን ተወሰደብን ያሳዝናል ።ነገ እራሱአን ስትችል መምጣትህ ላይቀር ዛሬ ታሪኩአን ታበላሻለህ አባቴን እንዳለች አሳቀቅሀት ልብ ይስጥህ ። አሙአት እንኩዋን የምትጨክን ያንተውስ ልዬ ነው ልብ ይስጥህ ለነገሩ ሱሰኛ ሰው ነውር አያውቅም ይሄን መጠጥ፣ ጫት ካገር ከምድሩ ያጥፋልን ። እናት ምስኪን ስታሳዝን 😭😭😭 እህትየዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ አስተሳሰብ አለሽ ጥሩ እህት ነሽ ። እናመሰግናለን አለምሰገድ፣ ሣሚ💪👍👏💚💚
@mekdesgelila4414
@mekdesgelila4414 3 жыл бұрын
ሳውዲማ ካላገቡ የሚሞቱ ነው የሚመስላቸው
@አኢሻእናቴንናፋቂ
@አኢሻእናቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
ሳህ እኔማ ፈርቸ ይህው 8አመቴ አርፌ ቁጭብያለሁ የሳኡድ ትዳር ከወር አያልፍም
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
መቅዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
ere , 🤤 gud eko newe 😴😴
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
Ohooo bayagebu yishalshal , meslegn 😳
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ኧረ ተይው የነሱን
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
አይ የዘመኑ ወንዶች ንጹሕ የሴት እንባ ይፈርድባችኋል ።እሕቴ ጥንካሬን አሏሕ ይስጥሽ ጊዜው ከፍቷል ።
@adebabaygebre
@adebabaygebre 3 жыл бұрын
ያማል ሴት ልጅ ገፍቶ ሌላ ሴት ማግባት በተጨማሪም ልጅን አለመርዳት ፈጣሪ ይቅር የማይለዉ በደል ነዉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ6ቀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ6ቀ 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ትዳር እንደጦር እፈራለው ጓጀኛ የለኝም መያዝም እፈራለው ወንዶች እየከፉ ነው በርቺ የኔ ማር
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሏት ብሏል በፀሎት ሌምኝ እግዚአብሄር መልካም ትዳር ይሰጥሻል ትዳር ከእግዚአብሄር ነው የሚሰጠው በንፁህ ልብ ለምኝው ስንት መልካም ባል አሉ እመኑጅ አትፍሩ ይላል ቃሉ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
አመታቶች በመሀላቸዉ ተፈጥሮ ቢኖር ኖሮ ቢያንስ እርቀት በፈጠርዉ ችግር የተነሳ ነዉ ይባላል በአምስት ወር እንደዚህ ከሆነ መጅመሪያም የማይታወቅ ማንነት ነበርዉ ማለት ነዉ እሺ እሱም እሺ ይሁን እንበል ልጁን አላህ ለሌላዉ ባይሆን ለልጅህ ሲል ልቦና ይስጥህ እህቶቻችን አይዟችሁ የስነ ልቦና ህክምና ወስዳችሁ ይሄ ሁሉም አልፎ መልካም ስዉ ወደሂወታችሁ መቶ ዳግም የምንስማችሁ ይሁን በርቱልን
@አማራነኝየጀግናዘር
@አማራነኝየጀግናዘር 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ጀግና እህት አለችሽ አንቺም ጠንካራ ሁኚ አብሽሪ
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 жыл бұрын
አለሚዬ ኡከኒ ደነ መጠቹ አለሚዬ በጠሚነዊ ሚወዲኪ።
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
አባት ሳይሆን እበት በሉት ሰው አደለም ይሄ ጌታ ይገስጸው
@teenateena3461
@teenateena3461 3 жыл бұрын
😥 የኔ እናት አይዞሽ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 3 жыл бұрын
አንዳንድ ስው ግን ጭቅላቱን ዝብሎ ነው ለማነቃነቅ የሚጠቀመው
@ouba2897
@ouba2897 3 жыл бұрын
😂😥
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 3 жыл бұрын
Betam New Miyasazinew Allah Yidreslsh Etalemye
@ahmedibrahimli3297
@ahmedibrahimli3297 3 жыл бұрын
አሳፉሪ ለእስላሙ አሳፉሪ ለወንድ ልጅ ከአባት አባት ከአያት አያት ለልጃቸው ያልሆኑ ከአላህ ያልተፈጠሩ።
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
በሰዉ ፊት ሰዉ መስሎ መታየት የሚፈልግ ሰዉ ነዉ ግን አዉሬ ነህ ለምን ተናገረች ብሎ የሚቀጠቅጥ እርኩስ ነዉ
@Ethio631
@Ethio631 3 жыл бұрын
እኔ በባለታሪክዋ ቦታ ብሆን እየሰራሁ ልጄን አሳድጋለሁ እንጅ እሱንና እናቱን አልለማመጥም እናትየዋ ብቻ የስነልቦና ምክር ትውሰድ በልጅዋ ሰበብ አታድርግ በፍቅር ተጎድታለች ካልፈለገሽ በቃ ተይው ዝምብለሽ ጊዜሽን እያቃጠልሽ ነው አቦ ተይው ተፍችው ሥራ ስሪ ልጅሽን አሳድጊ ለአንድ ልጅሽ መሆን ያቅጥሻል ?
@kiyatube3334
@kiyatube3334 3 жыл бұрын
ውድ ደምርኝ በቅንነት
@Ethio631
@Ethio631 3 жыл бұрын
@@kiyatube3334 ምን አለሽ ጥሩ ነገር ታቀርቢያለሽ?
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
ኑሮ በተወደደ እንዴት ትፈርጃለሽ
@gloriakassa6813
@gloriakassa6813 2 жыл бұрын
Just pray, God will help you!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
የወንዶች ጭካኔ ግን ኡኡኡኡኡኡ
@mattewe492
@mattewe492 3 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ግን ሲነገግሩን አንድ የተደበቀን ትልቅ ሚስጥርእንዳለ ሆኖ ይሰማናል። ጋዜጠኛውም ስለበሽታው ስታወራ ተደባብሶ እንዲታለፍ ለምን አረገ። ለማስተማር ከሆነ ለምን እውነቱ አይነገረንም።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
አንድ ሰው ስላለበት ህመም ባለቤቱ ፍቃደኛ ካልሆነ ፣ በሰው ዘንድም ስለበሽታው የታወቀ ካልሆነ ሚዲያ ላይ እንደዚህ አይነት በሽታ አለበት ቢሉ ይከሰሳሉ ሚዲያውም እነሱም ይከሰሳሉ ለዛ ነው ።
@haymigreen7258
@haymigreen7258 3 жыл бұрын
It’s HIV
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
@@haymigreen7258 I think...
@christinechristophe5649
@christinechristophe5649 2 жыл бұрын
እስከመቼ ነው እግ በሌለበት አገር ወዳች ተጨማለቁ ፍትህ ቢኖር በሴት ልጅ ህይወት ባልተጫወቱ ነበር
@AAa-ww3co
@AAa-ww3co 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የአረብ ሀገር ህይወት ሲወራ ውሎ ሲወራ ቢያድር አያልቅም የናንተ ታሪክ ይሻላል ስንት አለ ከአእምሮ በላይ የተሠራ ስራ አለ ቤት ይቁጠረው
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰውም ልብ አይገዛም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
😭😭😭☝️
@الحاجقرشي-ش5ذ
@الحاجقرشي-ش5ذ 3 жыл бұрын
Ayzohse absher Allah ayrsashem 🙋‍♀️
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
የሸገር ሴቶች የገጠር ወንድ አታግቡ አራት ነጥብ
@yaelmorkbrahanu8484
@yaelmorkbrahanu8484 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው ታዳጊ ህፃን አንገት የሚያስደፋ የእናቲቱን አልበቃ ብሎት እናትየዋ ምንአለ ቢመክሩት? እሳቸውም ከተጠያቂነት ነፃ ሊሆኑ አይችሉም
@asternaga7841
@asternaga7841 3 жыл бұрын
fexari yirdash inem sawudi negni
@kibromsamuel7300
@kibromsamuel7300 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በዚእ አይማኖትም እንደዚ ያለ ጉድ አለ ያሳዝናል
@mimimussie561
@mimimussie561 7 ай бұрын
Really
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
እኔም እራሱ እንደዚህ በልጄ እያሰቃዩኝ ነው ተማሪ ሆኜ የወለድኳትን ልጄን እነሱ ነበር ያሳደጉልኝ አሁን ግን እኔ አቅም ሲኖረኝ ለስተምራት እኔጋር ሆና ስላቸው እያከላከሉኝ እሷንም እዛ እነሱ እያሰዩብኝ ነው እነሱ አሁን አቅም የላቸውም ምን እንደማደር ግራ ገብቶኛል እስቲ መላ በሉኝ እኔ እኮ ከእነሱ ለመለየት ብዬ ሳይሆን ደና ትምህርት እንድታገኝ ብዬ ነበር
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ
@የልጄናፋቂ-ዀ5ጀ 3 жыл бұрын
ልጅ ገንዘብ ሰታጭ ወሰደሽ የምትጥይዉ ገንዘብ ሰታገኝ የምታነሽዉ እቃ አይደለም እህት ትግሰቱን የ ሰጥሽ ከባድ ነዉ
@amytk6095
@amytk6095 3 жыл бұрын
ለስለስ ብለሽ መጠየቅ ነው ካልሆነ በጣም ቢያስጠላም ፍርድቤት መውሰድ ነው።
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
እነሱ በልጅስ ሰበብ ገንዘብ ፈልገው ነው እንዳትሰጪ መጀመሪያ በሽምግልና ጨርሽ እምቢ ካሉ ጎዳዮን ወደፍርድ ቤት መውሰድ አንቺ ነሽ እኮ አምጠሽ የወለድሽው።
@mahilove2070
@mahilove2070 3 жыл бұрын
Anic gin temermireshali esu tinegha aydelem bileshali lijiton gin athid tekototi enidaybekelat
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሱዳንሢያፍቅሩ ፍቅር እሥከመተማ ይባላል
@enumarkan3744
@enumarkan3744 3 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 3 жыл бұрын
ወደዛ ሂዱ ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ሳውዲ ሲሄዱ አድራ ልጄ ልጅ በክንድሽ ፌስታል ብእጅሽ አንጠልትለሽ ነይ የተባለ ይመስል ስትዳክር ትቆይ እና ቆሰልክ ታመምኩ ምናምን ደግሞ ምን ችግር አለው ለምድን ነው ይስ ሁሉ ነገር እያደረገኝ ተመልሼ እምርመጠመጠው ጥርግ ይበል ትማስገን 12አመት አረብ አገር ስኖር ምን የመሰል ቤት ሰርቼ 1 አይደለም 3የህቶቼን አስተምሬ ምንም አይነት ነገር ለቤተሰብ ቀኝ ክንድ ሆኜ ክብር ይግባው ሙሉ የራሴ የምለው ነገር አለኝ ምንም ብሰራ ገብቼ የምችለው ካፒታል አለኝ ኣና ሴቶችዬ እኝኝ አትበሉ መፈጠሬን ጠላው ምናምን ለምን ጀሀነም አይገባም
@ሱሱያችኛዋ
@ሱሱያችኛዋ 3 жыл бұрын
የኔ አበሳ
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
ጎበዝ አደንቅሻለው የምን ለማይሆን ጎረምሳ እና ባል ጥንቅር ይበል በርቺ እ/ር ያለውን እስኪረጥሽ።
@fafemy4422
@fafemy4422 3 жыл бұрын
ኑሩልን
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
ሳውዲ የሞተ አገር ነው የኛ ኢትዩጵያዊ ወንዶች እዛ ሲገቡ አይጨበጡም ጉም እንደዘን ማለት ነው እሱን ማመን
@thtnaayalew7126
@thtnaayalew7126 Жыл бұрын
Yihema yene tarik new behte yefikir hiwet eskahun enem lijochwam chimr mnketaw yeswan lijoch lemasadeg 10 amet askoterku areb hager yewend guadegnam alawkm hulum kehadi new mimeslugn
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 жыл бұрын
የኔ ናት አይዞሽ ከችግር ቦሀላ ምቾት አለ አብሽሪ እህትየው ደስ የምትል እህት
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ይገዝሽ ሲጀመር የወንድም ጓደኛ ወንድም ነው ለጋብቻ አይሆንም ወንድምሽስ አያውቀውም ? አሁንስ የሱጓደኛ ያንች ወንድም የት አለ አሁን አይሸመግልም ?
@egegayehuthadele7814
@egegayehuthadele7814 2 жыл бұрын
መንም ይቅርብ ሸአድ እጀራ አታጭም ውስኝ እድሜሽን አታባክኝ እደኒ እያለቀሽ አታሰደስቻ ችው እዲ ስታለቅሽ ጥላቻ ያለበት ቤተሰብ አታስደስች
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 2 жыл бұрын
Anchi edlgha nesh ehteshem betam melkam ehte Nate . Betam supportive sent ale yalhen kemgfefe wechi menm bedrsebhe gudaye yemaystew. Kekfu enate yemftere ehet yalkfate melkam ngere yemayaku. Kemaghoche . Anchi selehtshe abrshe meswate keflshe bergti yemlkam ehete meglchawe ehe new. Melkam ehtntesh yasknale betam . Heywet melka bezu new. Yeftnachenen kebdte fetari endyaklelen meslye becha new mefthew.
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 3 жыл бұрын
ትዳር ዘጋኝ😒መጥፎ ቤተሰብ ናቸው ልጁን እዬን ያህል ማራቅ እናቱስ አያት እኮ ከናትና ካባት የበለጠ ትወዳለች ኸረ ውይ ስንት አይነት ሰው አለ ግን
@seada2315
@seada2315 2 жыл бұрын
እምን ደረሰች
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 Жыл бұрын
በብዛት የክፍላገር ሴቶች ችግር የለባቸውም በየ አረብ አገር መውለድ ነው ስራቸው የተለመደ ነው
@hiwotmarhiwohiwo5021
@hiwotmarhiwohiwo5021 Жыл бұрын
ሲጀመር ሳውዴ ሴትች ኦኮ የተለመደ ነው ትጋባላችው ትፋታለችው ደም ሌላዋን ያገባል የተለመደ ነው እናተጋ ሳውዲ
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 жыл бұрын
አማትና ምራትኮ ብዙም አይስማሙት በሩቁ ነበር መሆን መሆን ያለባቸው
@ህይወቴአስተማረኝ
@ህይወቴአስተማረኝ 3 жыл бұрын
አብዛሀኞቹ የአገራችን አማቶች አረመኔነታቸው ለየት ያለ ነው።የደረሰበት ያውቀዋል።
@mohammedharari0281
@mohammedharari0281 3 жыл бұрын
ያስለቅሳል
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን ግን መቼ ነው የሴች ችግር የሚፈታው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አይይይይይ 😭የወንድን ልጅ ግፍ ማልሰማበት የት ልሂድ 🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️☹️☹️☹️ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ እኔም ደርሶብኛል በተደጋጋሚ 😥😥ልክ እህትየዋ እንዳለችው አሁን ትዳር ሲባል ያመኛል 😥😥
@አኢሻእናቴንናፋቂ
@አኢሻእናቴንናፋቂ 3 жыл бұрын
በተለይ የሳኡድወች ፍቅር ምንእደሆ አያቁም ሴትን ማስለቀስ እደጀብድነው እሚያዩት እኔማ ፈርቸ 8አመቴ ወንድ የተባለ አልቀርብም ቤተሰብ አግቢ እያሉ ይጨቀጭቁኛል
@fethiyafethiya3512
@fethiyafethiya3512 3 жыл бұрын
Ayezoge Allah sabr yisetsh wende malte kadi now yetrgemu
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 2 жыл бұрын
He is very bad god have answer 🙏
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 9 ай бұрын
አይ የኢቶብያ ወዶች ሁሉም ባይሆን አላህ የሰራቹን ይስጣቹ
@retareta9976
@retareta9976 3 жыл бұрын
Yareb hager set lethio tedar athonem ymelu wanidoch tigermalachu
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 2 жыл бұрын
Egzhber kance gar yhn
@yedipro1145
@yedipro1145 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የሴትል ልጅ መከራ😭😭😭😭💔💔💔💔
@meseretseifu7020
@meseretseifu7020 3 жыл бұрын
Abete abete yezendero wendoche geta yeserachwne yesetachw bewledachwte leje yemetekeldo egezeo
@MeronNigatu-t3z
@MeronNigatu-t3z Жыл бұрын
ymer btam ykbdal enam yhtane hywete new enam ymemye w gen hlum ygzabare fkade new ymhnew
@edenteshome3957
@edenteshome3957 3 жыл бұрын
ybale zimide bizuem aymchiegem setochi bizu libachune atisto
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 3 жыл бұрын
የወንዶች በሀሬ ነው ምን ማድረግ ይቻላል
@nebathassenkedir5076
@nebathassenkedir5076 3 жыл бұрын
Gen yehe hulu chger sayederse maqom ayechalem neber? Ega hager satoch machskon mech yehon yamiqomew,Set honew yenateyew cheqane Gera yegebal,Allah lebona yesten
@semirhabibsemuhabib4809
@semirhabibsemuhabib4809 3 жыл бұрын
Bemslem yechali Asfkdo megbta
@ةالاااو
@ةالاااو 3 жыл бұрын
እህቴእኔምደርሣብኛወልጀአንድቀንብቻአዬኝከዚያወዲያትንኑርአትኑምንምዴንታየላቸውልጄንእናቴላይአድርጌሣውዲመጣሁአሁንአድጋየ9ክፉልተማሪሁናለችበዜያው3ደረጃእይያዘችነውየተገፉእንጀራአያጣምኮሥተርበይአሁንደግውትድርናሄዶከዛየሚመጣውንልትበላልጂየለውምብላቁጭአለችአሉ
@አንድአማራ-ተ2የ
@አንድአማራ-ተ2የ 3 жыл бұрын
ደሞ የሚያናድደው ነገር እናት አፈር ድሚ በልታ አሳድጋ አባቲን ሲሉ ውይይይደምያፈላሉ
@ሰፊናስ
@ሰፊናስ 3 жыл бұрын
ኣያት ተብየው ግን ከሰው ነው የተፈጠሩ?????????
@ZZz-uq7gz
@ZZz-uq7gz 3 жыл бұрын
ወዶቺ አረ ተው
@annanmuse7380
@annanmuse7380 2 жыл бұрын
ሳውዲ የሚኖሩ አበሾች ስራቸው እደዚህ ነው ገንዘብ ያላትን ነው የሚያባርሩት,የተወቁ, ናቸው, ብዙዎ,ሲጎዱ,አይቻለው,በታም ሴቶችላይ,ይጫወታሉ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ጥንካሬ ይጉላችኋል እጀ እግር እያለሸ የወንድ እጀ ማየት ለምን አሰፈለገ
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ለምን ያነሳል ፈርቶ ኖ
@የድንግልልጅ-ዘ3ቸ
@የድንግልልጅ-ዘ3ቸ 2 жыл бұрын
ቆይ ግን ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ሁልጊዜ እምትጎዳው ለምን ነው እረ ወንዶች ተውን ግን
@helenmengisteab6789
@helenmengisteab6789 2 жыл бұрын
የኔናት አንጀት ስትበላ
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 2 жыл бұрын
Bebtseb yemdrse yeljinet sesb bedle mekra yewedfit yeljochen heywete merara yargale yemaytfan ye lib sebrate erasen almhone begde menore bedkam confidence mataten yebtachenten semte desta yelelew nebsalba heywoten belom bemnore almdsten yeftrale betseb gen ehen ye lijun semte enkan ayrdam blom seyarji bekumu meso yekbrewn liji endrdawe ahunm hyewtun saynore esun endyanorew yeflgale . Please ye Ethiopia welajoche tmhert yegbachehu. Demtan athunu demte welda endmtblaw malet new. Egzabher lebona yestachehu
@zinagamal3741
@zinagamal3741 2 жыл бұрын
Awo zeregente ename deresobega
@starzuzu612
@starzuzu612 3 жыл бұрын
Ayzoshe ehita yalfale andaned yeteregem wende ale yalefale ergtega neg big game maul ayekeyereme anche gen gelageleshe yalefale tenkaka mehone alebeshe
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 2 жыл бұрын
😒😭
@jemilakedir2854
@jemilakedir2854 3 жыл бұрын
ተይዘው ባክሽ ባናቱ ይተከል በሀላ ዋጋውን ያገኛል ልጅትዋ ታድጋለች
@zahrazahra-dp6ww
@zahrazahra-dp6ww 3 жыл бұрын
Kelasekalu tenese yerabesale batame takatatayachehu naye batame mewadawe perogerame nawe
@ethiopiamogos1959
@ethiopiamogos1959 3 жыл бұрын
Ye arba hager nuroo kabd 😢 newu
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
EGZIABHER Yimsegen 🙇‍♂️ Areb hager iminor zemedm guwadegnam yelgnim 🤤
@ahabte
@ahabte 3 жыл бұрын
Temsegen Temsegen 💕🙇‍♂️😭😭😭
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 3 жыл бұрын
ሀሊማ ወዳ አይደለም ለካ ቀደም ብላ ተረድታ ነዉ ይህን😅😂😂😂
@genisaudi8109
@genisaudi8109 3 жыл бұрын
የሳውዲ ትዳር ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ነው ይሄ የታወቀ ነው
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Жыл бұрын
ወንድ እኮ አሰሰት ፋጥረት ነዉ
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 3 жыл бұрын
Ye sewuyewu family ye jewori mahamedi dagafi mehone alebachewu endesa emselengali 😁😅🤣
@asnebikila288
@asnebikila288 2 жыл бұрын
እናቴ የኛ ሃገር ህግ ለሴት ልጁ አይፈርድም ወንዶቹ በጋብቻ ላይ ጋብቻ ስራችው ነው እየተቃጠልን ነው የምንኖረው በሆዳችን ይዘን ነው ቤቱ ይቁጠረው ሁለተና ሚስት ሲያገቡ ሾር ብለው ነው የሚኖሩት ወንዶቹ የመጀመሪያ ሚስታችውን እንዳስቃዮ ነው የሚኖሩት ፍርድ ከምድር አትጠብቂ ከስማዬ ፈጣሪ ብቻ ጠብቅ
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 3 жыл бұрын
ሴቶች ግን በሽተኛ ናቸው? አንች ያምራች ላምነሽ የፊተኛዎን የምታበይው የሌለሽ ሁለተኛ
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
ሙስሊምኮ 7 ማግባት ይችላል
@sabateklay4890
@sabateklay4890 3 жыл бұрын
ሰባት የሚ ያገቡት ታዲያ እንደዚህ ዓይነቱ ባዶ ቂጥ ነው እንዴ ለኣንዱዋንም አልቻለም
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
@@sabateklay4890 ሀብት ስላላቸው አይደለም
@ethiopianladyinqatar4016
@ethiopianladyinqatar4016 3 жыл бұрын
4 Sebatayidelem
@lubabahassan7762
@lubabahassan7762 3 жыл бұрын
Whtam...4 Nw
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 3 жыл бұрын
ክርስቲያንኮ44 ውሽማ ይወሽማል ሀሀሀሀ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹
@seadaahmed2196
@seadaahmed2196 3 жыл бұрын
ያምሀልደ
@belayberhe1412
@belayberhe1412 3 жыл бұрын
Minuam aygebam
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
ማለት ይባላል ተው አንተም ነገ ወልደህ ወይም ወልደህ ይሆናል ሴት ልጅ ይኖርሃለው እናትም አለህ እህትም አለህ የኛ ወንዶች ሌባ ካሃዲ ናቸው 90% ወልደው የሚክዱ ሴትን የሚያሰቃዩ እንደዚህ አይነቶችን መድሃኒያለም ለአደጋ ይስጣቸው አቦ እኔንም እንደሷ ነው ያደረገኝ ፈጣሪ እየቀጣውም ገና ይቀጣዋል እያሳየኝ ነው መልሱን ዘመኑን ሲቃጠል ይኑር አቦ ወንዶች ውይይይይይይ
@ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ
@ክብሬነሽሀገሬ-ኘ5ሐ 3 жыл бұрын
ሀረብ ሀገር ሄዳችሁ ሁሉ ነገራችሁን የምትከፍቱ ሴቶች ይገባችኋል አታሳዝኑኝም ክብረቢሶች ክብራችሁን ያጣችሁት ገና ሀ ብላችሁ እግራችሁን የሰቀላችሁ ቀን ነዉ እሰይ
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 3 жыл бұрын
ትዳር ዘጋኝ😒መጥፎ ቤተሰብ ናቸው ልጁን እዬን ያህል ማራቅ እናቱስ አያት እኮ ከናትና ካባት የበለጠ ትወዳለች ኸረ ውይ ስንት አይነት ሰው አለ ግን
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
Girum Tereka   ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ   በመሀመድ ኢድሪስ
32:01
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 3,3 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 14 МЛН