ሳንቡሳ ያለ ዘይት እንዴት? || የምርኩዝ 27 || "የረመዳን ቀለማት 5" || ሚንበር ቲቪ Minber TV

  Рет қаралды 58,101

Minber TV

Minber TV

4 ай бұрын

ህልም ትጋት ስኬት
ምርኩዝ!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 / @minbertv1
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 107
@meram123
@meram123 4 ай бұрын
ረመዳን ውስጤ ነው የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና ውብ የኸይራት ደመና የሁላቸን ማንቂያ ድወል ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ ረመዳን ፆማቸን ይማርካል መልካም ተግባር ያረካል ረመዳን በምን ይለካል ኡማውን የሚያነቃቃ በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 ай бұрын
ሣህ👍👍👍👍👍💪
@Esmael.Mohammed
@Esmael.Mohammed 3 ай бұрын
😊
@susuTube5458
@susuTube5458 4 ай бұрын
መላው የእስልምና ተከተዮች ኡንኮን አደረሠቹ በፍቅርና በሠለም በመተሠሰብ የተረቡትን የምናበለ ይሁኑላቹ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 3 ай бұрын
ረመዳን የእዝነት የፍቅር የራህማ በውሥጣችን በተለይ ጎዳናላይ ኢፍጣር የማናቀው ሥሜት አለው ያረብ❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላ የዚ የተከበረው ረመዳን ያረስከን አላህ ምስጋና ይገባው የሙስሊም አህት ወድሞቼ ረመዳን ሙባረክ
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂ረመዳን ሙባረክ ፁመውከሚጠቀሙት ያድርገን
@user-yd9hi1ij8f
@user-yd9hi1ij8f 4 ай бұрын
يا ኡመተል ሙሀመድ እኳን አረሳችሁ በሰላም ፁመዉ ከሚጨርሱት ፁመዉም ከሚጠቀሚት አላህ ያድርገን
@SeadaYouTube-
@SeadaYouTube- 4 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ለተከበረው ሸሀር ረመዳን ወር አደረሰን ውዶቸ
@user-jx4dk4qo2t
@user-jx4dk4qo2t 4 ай бұрын
አልኸምዱሊላ በሰላም ያደረስከን ለረመዳን
@user-fg6ut7nr9q
@user-fg6ut7nr9q 4 ай бұрын
እረመዳን ሙባረክ
@user-yd9hi1ij8f
@user-yd9hi1ij8f 4 ай бұрын
እኔ ግን ለምን እደሆነ አላቅም አልቅሺ አልቅሺ እያለኝ ነዉ ያሱባሀን አላህ ቅድም ከሰወቸ ጋር ወጣ ብለን መስመሩ ሁሉ የረመዳን በጣም ደስ ይላል በቃ ሙስሊም መሆኔና የመገዱ ማሸብረቅ ተደማምሮ እባ እባ እያለኝ ተመለስኩ سبحان ربي
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 ай бұрын
ሱብሀንአላህ አብሽሪልኝሆቢ ሁላችንምነን ያውየውሥጥብሶትሥለሚኖረንነው
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 4 ай бұрын
አይዞሺ እህት
@user-yd9hi1ij8f
@user-yd9hi1ij8f 4 ай бұрын
@@kubra-hy3bnእሺ መርሀባ
@user-yd9hi1ij8f
@user-yd9hi1ij8f 4 ай бұрын
@@tgzawtgzaw4059 እሺ
@user-ju4go5cf5e
@user-ju4go5cf5e 4 ай бұрын
አብሽሪ ውደ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ❤❤
@umikelsumajib7858
@umikelsumajib7858 3 ай бұрын
21:18 is amazing message !!!!!
@HALAAL1
@HALAAL1 4 ай бұрын
Ramadan Kareem all Muslims ❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 4 ай бұрын
ዋው ኢሳቅ ባባ ትችላለህ ግጥም🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@ZaraAFTube
@ZaraAFTube 4 ай бұрын
ረመዳን ሙባረክ
@abuditube_ama3521
@abuditube_ama3521 4 ай бұрын
ገራሚ ነው በረካ ሁን
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 4 ай бұрын
Mashaa allaah Ramadan Mubarak ❤❤❤
@user-xw8pi7gw4v
@user-xw8pi7gw4v 4 ай бұрын
ማሻ አላህ❤🎉
@susuTube5458
@susuTube5458 4 ай бұрын
መሻአላህ🥰🥰
@fadhus
@fadhus 4 ай бұрын
ሚንበር ቲቪ አሁን ገና ወግ አቅራቢ አገኘ። ከአሜሪካ
@ZakariyyaAbdi-kk8nk
@ZakariyyaAbdi-kk8nk 4 ай бұрын
Ramadan Karim all muslims
@medinaali2771
@medinaali2771 4 ай бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ
@wagayetube7705
@wagayetube7705 4 ай бұрын
እሮመዳን ሙባረክ ሁላችሁም
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 4 ай бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo4ln7yn6v
@user-zo4ln7yn6v 4 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉❤❤
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 4 ай бұрын
Ramadan Mubarak ❤❤❤
@user-ne9qu2qt3l
@user-ne9qu2qt3l 3 ай бұрын
❤❤ramadan karim
@alyas.9658
@alyas.9658 3 ай бұрын
asalmalekum Ramadaan mubarak🕌🕌
@user-kq3qt4zf7z
@user-kq3qt4zf7z 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤mashaALLAH
@SleepyRicePaddy-cm9de
@SleepyRicePaddy-cm9de 4 ай бұрын
s.a.w❤❤❤❤❤❤❤
@aaqsaaft8749
@aaqsaaft8749 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-hb6bs1kx2n
@user-hb6bs1kx2n 3 ай бұрын
Please part 6
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 4 ай бұрын
ማሻለይይይይ
@anwarendrisali6466
@anwarendrisali6466 3 ай бұрын
ይለያል❤
@amirausman-ly9ib
@amirausman-ly9ib 4 ай бұрын
የዕውነት ባባ የበዕውቀቱ ልጅ ነው የመሠልከው
@SAYDAHABASHEmm
@SAYDAHABASHEmm 3 ай бұрын
mashaala❤ hezebun❤eyazenanah ❤wenate❤ tanagareke❤ wademachen❤ romadanachenen❤alahe❤yeqabalan❤ alahhi ❤layelatal❤qaderen❤ yewafeqane❤ yarab❤yarab❤
@user-pn6ps5nq6n
@user-pn6ps5nq6n 4 ай бұрын
❤❤
@FRwt-jp4nw
@FRwt-jp4nw 4 ай бұрын
Unkan abro adarasen allhah kamexaqamut yadergen
@FoziaBushra
@FoziaBushra 3 ай бұрын
ማሻ አላህ رمضان كريم
@HawaMuhammed-fc4mz
@HawaMuhammed-fc4mz 4 ай бұрын
enkon aderesen ramadan mubarek muslim ehtocha wedimocha
@user-hc2nc9ph4u
@user-hc2nc9ph4u 4 ай бұрын
👍👌👍
@user-sg3vg1cr9u
@user-sg3vg1cr9u 4 ай бұрын
Beb Remaden Mubarak ❤❤
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 4 ай бұрын
🎉🎉❤
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 3 ай бұрын
እረመዳን ሙባረክ❤❤❤
@LjiMame___7
@LjiMame___7 3 ай бұрын
ረመዳን ሙባረክ💫🌙
@aaqsaaft8749
@aaqsaaft8749 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-mg8wf3vh1o
@user-mg8wf3vh1o 3 ай бұрын
በጣም እውነት ነው ወላሂ
@AllNew575
@AllNew575 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@tube-zn6yd
@tube-zn6yd 4 ай бұрын
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንካን አደረሳቹህ
@user-jf7om3sd2j
@user-jf7om3sd2j 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@fethiyaali8977
@fethiyaali8977 4 ай бұрын
Afewn ketesasatku aremungi she kermi yebalal ende
@Faayatube91
@Faayatube91 3 ай бұрын
MashaAllah 😅😅😅
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 4 ай бұрын
በሩቱ
@user-bs6mg3gh9q
@user-bs6mg3gh9q 3 ай бұрын
Ramadan🌙 karem🌙🌙🌙
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 3 ай бұрын
ረመዷን ከሪም አይባልም ረመዷን ከሪም ማለት ረመዷን ሰጪ ማለት ነው ያአማለት ረመዷን ሊሰጠን አይችልም አሏህ ቢሆን እንጂ የሚባለው ረመዷን ሙባርክ ነው ረመዷን ሙባርክ ማለት የተባረክ ይሁላቹ ማለት ነው
@taiba2868
@taiba2868 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
@user-se3sg4fj5d
@user-se3sg4fj5d 4 ай бұрын
እኳን አደረሰቹ አደረሰን ባባዬ😅😊❤
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 4 ай бұрын
As Wr Wb❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 4 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ በሰላም አደረሰን ኢስሀቅ ባባ ትችላለህ ክክክ
@ashreka9790
@ashreka9790 3 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤❤❤
@hamdu.ebrhime3823
@hamdu.ebrhime3823 4 ай бұрын
Alhmdu.lilaheslamydrken*getamsganaygbh.
@user-lj2sh7xu3s
@user-lj2sh7xu3s 4 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂
@palacedibba2028
@palacedibba2028 4 ай бұрын
ክበርልን በበ ኢስሀቅ ከምር ትችለላህ👌👌👌
@abdujemal347
@abdujemal347 4 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም❤❤❤
@emuyahya9351
@emuyahya9351 4 ай бұрын
አረ የምን እፎይ አልሀምዱሊላህ እያለ ምስኪን ህዝቡ በሉ ሲላቹ ማለታቹ😅❤
@remlahabib2817
@remlahabib2817 3 ай бұрын
Ymech h
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 ай бұрын
እኔ ምንአልገባኝ የምትለው ባባ አላህ ያኢኒ
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 4 ай бұрын
ኡከን አደረሰቹም
@Faayatube91
@Faayatube91 3 ай бұрын
😅😅😅
@palacedibba2028
@palacedibba2028 4 ай бұрын
መፈንቂላ ኢማማ ያልካት ነጋር 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@AdelfjeruFejeru
@AdelfjeruFejeru 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 4 ай бұрын
አዩበ አረ ሻልማኝ
@aminunurie8311
@aminunurie8311 4 ай бұрын
ኢስላማዊ ኘሮግራም እንዴት እንደሚዘጋጂ ከነሲሀ ኮንፈረንስ ተማሩ
@YasinMuntka
@YasinMuntka 4 ай бұрын
ልክ ነው
@OsmanMunwere-ph1bq
@OsmanMunwere-ph1bq 3 ай бұрын
አዎ ወሏህ
@InnocentAirboat-uh8vi
@InnocentAirboat-uh8vi 3 ай бұрын
😅😅😅😅 enant bcha awki😅😅😅
@aminunurie8311
@aminunurie8311 3 ай бұрын
@@InnocentAirboat-uh8vi ዘፈን እየሰሩ ምርኩዝ እያሉ ማስመረቅ ነው አዋቂነት ዲንን እየበከሉ ነው አዋቂነት
@FetiZion
@FetiZion 3 ай бұрын
እሱንማ አየነው መዝልፍም ወግ ሆነ😂😂😂
@vgyy4646ከይማኖት
@vgyy4646ከይማኖት 4 ай бұрын
ስዎደቹ ሻልሙኝ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 ай бұрын
አጃይብ
@user-cx6bx5bp1e
@user-cx6bx5bp1e 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@meryemmuhammed7373
@meryemmuhammed7373 4 ай бұрын
ማነው ግን እዛ ሆኖ የናፈቀው
@Gegesaw
@Gegesaw 3 ай бұрын
ይስሃቅ ባባ ጠፍተሀል አንተ ቤስት ነህ።
@user-cf6bl4fn6b
@user-cf6bl4fn6b 4 ай бұрын
What is this?? What is this???? May Allah guide us! Isn't better to preach about Islam than useless talk. በኢስላም ልብወለድ የለ! ሰው ለማሳቅ ብሎ ውሸት መናገር ሀራም ነው ።
@NejaAbraham
@NejaAbraham 4 ай бұрын
አሽቃባጮች
@user-ok3kx7cn5r
@user-ok3kx7cn5r 4 ай бұрын
ምንለማለትነዉ
@NejaAbraham
@NejaAbraham 4 ай бұрын
በዲን ላይ የሚቀልዱ አላህን የማይፈሩ
@muazawol7328
@muazawol7328 3 ай бұрын
ተው ግን ዲን ማላገጫ አይደለም
@user-qk3le8gc2n
@user-qk3le8gc2n 4 ай бұрын
❤❤❤
@anwarabduhafiz5773
@anwarabduhafiz5773 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@hayathayat2324
@hayathayat2324 3 ай бұрын
❤❤❤
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 50 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 522 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
ወንጀል እና መዘዙ 02 በኡስታዝ ሙሀመድ ኸድር || NesihaTv
35:56
" የመጽናናት ጊዜ " የሐ.ሰ 3÷19 በመጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
34:27
ጎላ ሚካኤል ስብከተ ወንጌል Gola Mikael Sebkete Wongel
Рет қаралды 125 М.
የሱና ፀጋ በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ || NesihaTv
46:40
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 19 М.