ሳንቾ /Sancho / አዲስ አስቂኝ ጭውውት New Ethiopian short comedy movie 2022 ኮሜዲያን ፍልፍሉ

  Рет қаралды 177,825

Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት

Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት

Күн бұрын

This is the official KZbin Channel of Comedian Filfelu and Demise wanos You Can get the latest and lot of funny entertainment Program
Our Contant
SaqTera Gust
SaqTera Comedy video
#SaqTera Funny Drama
#Comedy Music
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 ሳቅ ተራ Tube

Пікірлер: 57
@geez2115
@geez2115 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍልፊ እስቲ እንደዚህ አዳዲስ ሴት እህቶችን ከተደበቁበት አውጡቸው እውን ራሳቸውን ማሳያ ቲክቶክን ኢንስተግራም ሌላም የመሳሰሉ ቢኖርም እናንተን የመሰለ ታዋቂ ሰው ጋር መስራት ትልቅ እውቅና እና እድል ነው.👍
@famisha8283
@famisha8283 2 жыл бұрын
አሁን ነው ግዜው ፍልፍሉ ቀልዱን ድሮ በሲዲ ሳንጠግበው አሁን በሰፊው አገኘነው በርታ ፍልፍሉ የተፈጥሮ ተሰጥዖ አለህ
@meronblen1926
@meronblen1926 2 жыл бұрын
ፍልፍሉን ገና ሳየው የምስቀው እኔ ብቻ ነኝ ግን
@habteabafeworki8138
@habteabafeworki8138 2 жыл бұрын
ምን ኣንተ ብቻ የማያስቅ ሳይቀር እኮ ነው የሚያስቀኝ።
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
አይዞሽ እኔም ነኝ
@osmanahmed9189
@osmanahmed9189 Жыл бұрын
😮😊😅o
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ. በነካሽኝ. ኖሮ.
@user-oq3yh7ww3m
@user-oq3yh7ww3m Жыл бұрын
ወይ በሳቅ😂😂😂
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 2 жыл бұрын
የዘድሮ አፍቃሪነን ባዮችን ነው የገለፅካቸው ፍልፍል 😂😂እዱም ዳኒነው ወድሙን የተነቀሰው😂
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 Жыл бұрын
tefacw harif new
@emayoutube65Ema
@emayoutube65Ema 2 жыл бұрын
ሁሉም ይሁን ምክንያቱም እነሱን ደስተኛ አላረጋቸውም ፡፡ መቼ ይሆን ግን በፊታቸው ሙሉ ሆነን የምንገኘው: ሁሌ እንደጎደልን ነው እንዴት ማስደሰት እንዳለብን እንኳን አናውቅም :/አንዳንዴ እነሱን በሆንን እና ሁሉ ነገራቸውን መጠበቅ ብንችል ምነኛ መታደል ነው: ሆኖ አለመገኘት ግን በጣም ይከብዳል:: አፍቃሪ ሆኖ ለሚወዱት የልብ እርካታ አለመሆን ፣ፊታቸው ቆመን ፈገግታቸውን አለማየት ፣ሚሆን የመሰለን እንደማይሆናቸው ማወቅ ፣የእኛነት ጉድለትስ ለራሳችን አቅምን ያሳጣል ።የምር በቃ ለሚወዱት አለመሆን ያማል......
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
Bertobachuwal ene filfilu edya minm eko ayasikm tejajalachu aymetinenim.
@በድሩድንአወል
@በድሩድንአወል 2 жыл бұрын
የፍልፍሉ መላጣ ፒራሚድ መሰለ😂😂
@tagazetch1864
@tagazetch1864 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o 2 жыл бұрын
አይ. ፍልፍሉ. እደው. አያልቅበት. ክክክክክክክክክክክክክ ቦታ. አይበቃም. አላለም.
@bab4476
@bab4476 Жыл бұрын
ዞሮ ዞሮ መግቢያው ጭራሮ አሉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@nigussietakele201
@nigussietakele201 Жыл бұрын
Good
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ ፍልፍሉ በርታ
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
ልብሽ ይፍረጥ አላለም😁😁😁😁
@housseinhoussein5997
@housseinhoussein5997 2 жыл бұрын
በርቱ ሳቅ ተራ
@user-xd7dz2zv1p
@user-xd7dz2zv1p Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@ethio5132
@ethio5132 Жыл бұрын
Filifilu ke tarekgh ga sira gezan tetekembet ene demese lekekut enesakebet
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ወይ ሳቅ ተራወች ክክክክክክ ይመቻችሁ አቦ
@nooffthima7781
@nooffthima7781 Жыл бұрын
የሌለ ፎጋሪ ሙያ ቀይር
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ሆዴ 😂😂
@mulefaf8664
@mulefaf8664 2 жыл бұрын
የተረጋሚክ😂
@housseinhoussein5997
@housseinhoussein5997 2 жыл бұрын
Felfelu aref komadeyan new
@ephremabayu9544
@ephremabayu9544 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ፀጉር ቤት ስትነቀስ ዝም አልኩ ቀጥሎ ሬዲዮ ጣቢያ ዘፈን ለመምረጥ በመጀመሪያ ጥሪ አንስተው ሲያወሩ አልቻልኩም ፌንት በላሁ
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 Жыл бұрын
Hhhh
@bab4476
@bab4476 Жыл бұрын
ባትነቀስ ይሻልህ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
Kkkkkkki
@hananmohameed9009
@hananmohameed9009 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ቀልድ ጨርሰሀል ዝመት በቃ
@zalfazanga4985
@zalfazanga4985 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
😂😂😂
@bab4476
@bab4476 Жыл бұрын
ፈቅዳ ካረገዘችልህ እሷን አትንከባከብም እንዴ ዝተት የወንዶችን ባህሪ ስላሳየከን እናመሰግናለን 🙏🙏
@maramedia3478
@maramedia3478 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ ፍቀር ሱሴ የደስታ ምንጭ
@sofiya1349
@sofiya1349 Жыл бұрын
ይሣቅ ምጪ ነሀ
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 жыл бұрын
ምድረ ደባሪ
@tewodroskedanu7715
@tewodroskedanu7715 2 жыл бұрын
እኔ ይህ ጂል የመስለ ምንም አያስቀኝም ኮሜዲ መሆን የለበትም
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 жыл бұрын
😃😁😁😁😃😃 እረ ሞትኩ በሳቅ አይ ፍልፍሉ
@citydubai9621
@citydubai9621 Жыл бұрын
እዴ አረብ ከግራ ነው እዴ ሚያነበው ምነው ለማሣቅ ብለህ ቀኙንም ጠፋብህ
@getnetbrnan7182
@getnetbrnan7182 2 жыл бұрын
ፍልፍሉ በጣም ምትገርም ኮሜዲያን ሁነሀል ምንም አታስቅም
@nevergiveupmario182
@nevergiveupmario182 2 жыл бұрын
Qald aleqabachu
@tamirattezeraofficial9273
@tamirattezeraofficial9273 2 жыл бұрын
please ወንድሜ አሁን የምታደርገው ነገር በጭራሽ አያስቅም። ሌላ ሥራ ይፈልጉ..
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 Жыл бұрын
አረብኛ ከግራ ነው እሚነበበው ?? እንጭጭ። አማርኛ ነው ከግራ ወደ ቀኝ እሚነበበው።ብቸኛው አረብኛ ነው ከቀኝ ይጀምርና ወደ ግራ እሚነበበው ያለ እውቀት ዘላችሁ ፊጥ ማለት ትወዳላችሁ ምድረ ጦጣ
@nebaman9771
@nebaman9771 Жыл бұрын
dj lee
@fardosmubarek2010
@fardosmubarek2010 2 жыл бұрын
አረ በቃ ጫማ ስቀሉ እንዴ ቀልድ ጨረሳቹ
@kiddye5734
@kiddye5734 2 жыл бұрын
Manme alsegdedshme le mayte
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
ከንቅሳት ውጡ እንጂ ወይስ ሀሳብ አለቀባቹሁ እንዴ
@ashtesera6949
@ashtesera6949 2 жыл бұрын
Yehe...ahune comedi tebrlo new?? Looool.
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Жыл бұрын
አንተ ከብልግና አትወጣም?
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
😂😂 watte neh bakeh
@cityboy2619
@cityboy2619 Жыл бұрын
Nice
አስቂኝ ጭውውት የበጥሬው /Beterew/ በጥሬው የአስቂኝ ጭውውት
14:31
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 576 М.
ተወርዋሪው /Tewerwarew / አዲስ አስቂኝ ጭውውት  New Ethiopian short comedy movie 2022 ኮሜዲያን ፍልፍሉ
11:46
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 142 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
አጥማቂው /Amharic short comedy
9:53
E-TAG Media /ኢ-ታግ ሚዲያ
Рет қаралды 595 М.
ለፍልፍሉ አዲስ ምግብ ተሰየመለት | ፍልፍሉ  በእማማ ፊሽካ ቤት አዝናኝ ቆይታ
16:13
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 179 М.
ፍልፍሉ ሰው ጨረሰ
11:06
Hasset Tube
Рет қаралды 225 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 119 МЛН