Saqe Tera: ተከራዩ አዲስ አስቂኝ ጭውውት

  Рет қаралды 981,178

Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ

Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 9 ай бұрын
ምርጥ ክፍያ ያሥፈልገዋል ምክንያቱም ምርጥ ማሥታወቂያ ነዋ።ማለቴ ለህንጻው ሽያጭ ጥሩ ድራማዊ የሚዪሥተምርም ጭምር ማሥታወቂያ ነው።
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Жыл бұрын
ግን እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች አሉ ካሉም በጣም ያሳዝናሉ ❤❤ በረከትዬ ፍሉፍሉኝ በጣም እንደምወድህ ግን ታውቃለህ ዶሮ ኢትዮጵያየ እያሉሁ ገጠር ውስጥ የደሮዋን ድራማ እየያይን ከቤተሰብ ጋር በጣም እንስቅ ነበር አሁን ከሀገር ስወጣ በጣም አወቁህ በጣም ወደድሁህ ❤❤❤ ሩርልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 Жыл бұрын
አሉ። የዛሬን። አያርገውና። እኔ የተከራየሁበት ቤት። 3 ሰአት። ከሆነ። ማብራት ያጠፍሉ ሽንትቤት ይቆልፍው ነበር። 😂
@وسنمكاشا
@وسنمكاشا Жыл бұрын
የሁሉም ትዚታ ነው😅
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 Жыл бұрын
betalesh endie ere andbeyign
@ziyadashifa-kx8qy
@ziyadashifa-kx8qy Жыл бұрын
😂😂😂አሉ ሞልተዋል
@ElianaRishan-xp9xr
@ElianaRishan-xp9xr Жыл бұрын
42😂😎😇😶👘👙🛍👟🛍👗🛍🎒👞👑🎓
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube Жыл бұрын
ፍልፍሉ ስወደው, የልጅነታችን ጊዜችንን ያሳመልክልን, ረጅም እድሜ ጤና ከጤና ጋር በረከት(ፍልፍሉ)🙏🏾🙏🏾
@destamelese3244
@destamelese3244 Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉየ የራሥን የመሠለ ነገር የለም እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥህ የሳቄ ምንጭ ነህ
@EeeRrr-mv8rb
@EeeRrr-mv8rb 10 ай бұрын
Videk
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
እኔ ደሞ ጭውውት መስሎኝ ለካ ማስታወቂያ ነው😎🤣🤣🤣🤣
@ተፈሪጌታባለው
@ተፈሪጌታባለው 9 ай бұрын
❤❤
@AmahaAklilu
@AmahaAklilu Ай бұрын
እንዴ ክክክክ በቤት ክራይ እኮ ተሳቃየን 😂😂😂😂😂
@MasgabuTade
@MasgabuTade Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@tsahaiaron9175
@tsahaiaron9175 Ай бұрын
Ezez 😂😂😂😂😂😂😂❤
@derejesime6230
@derejesime6230 Жыл бұрын
Mastawekiya Tetelaleh...Felfelu Yemecheh!!!
@TAgelBirehanu
@TAgelBirehanu 15 күн бұрын
😅😂😂😂😂ሀሀሀሀሀሀሀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ Жыл бұрын
ፈጣሪሁላችንንምያስበን ያሰደደኝተከራይቶየመኖር ምሬትነውና ፍልፍሉየሳቄ ምንጭእረጅምእድሜናጤናንኀላንተይሁን🤲 ፈጣሪሆይ ሁላችንንምየራራችን የሆነነገር ስጠን🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
እጅ እጅ የሚሉ ማሥታወቂያወች ይህንን ተመልክተው እያዝናኑ ማሥታወቂያ ቢሰሩ አንድም ተመልካች አይሠለችም አንድም ኮመዲያኖች ሰርተው ተጠቀሙ ማለት ነው።
@መቲ-ጨ1ተ
@መቲ-ጨ1ተ Жыл бұрын
እኔ የተከራየሁበት ግቢ በር ሳንኳኳ ያሠቃዩኝ ነበር እንደምንም ወሬን ጨርሼ ከፈጣሪጋር ወጣው
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 2 ай бұрын
ተመቸኝ ማሰታወቂያዉ የራሴ ነዋ 😃🕺🏼
@abdiali-x6m
@abdiali-x6m 10 ай бұрын
ፍልፍሉ ስወደው, የልጅነታችን ጊዜችንን ያሳመልክልን, ረጅም እድሜ ጤና ከጤና ጋር በረከት(ፍልፍሉ
@MogesDeseye
@MogesDeseye 8 ай бұрын
3:08 እኛም እንደዚህ ነው ያሳቀቁን ከኑሮ ጋር ሲደመር ተቅማጥ እና ታይፎድ ነው
@asegedechyoutube6520
@asegedechyoutube6520 18 күн бұрын
ዋውውውው
@messiessi3635
@messiessi3635 Жыл бұрын
ፍሌ ስወድህ እኮ
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
nice comedy show and well advertised!
@SabinaSabina-to8jw
@SabinaSabina-to8jw Жыл бұрын
ድምፅ ይቆጥራል አከራዮች የስራቹን ይስጣቹ ፣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ayalewtessema5015
@ayalewtessema5015 Жыл бұрын
እረ ፈጣሪ ለእኔም አስበኘ
@SomliSomli-zx4qs
@SomliSomli-zx4qs Жыл бұрын
ቆይቤት እኔጋ. እንገዛለን አታስብእንዴ. 😮❤❤❤❤😢😮😢
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ፍልፍሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Anaqane bete teneshi neberete yeraseay setebaledese telaleche agezeabher hulacheneneme yeyerasachene bete yesetene felefeluye anewedehelene!!!! Anegedawuse bemeta kakakakaka😂😂😂😂❤❤❤
@ShumetShumet-j3t
@ShumetShumet-j3t Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 6:04
@hamerebareyawe3815
@hamerebareyawe3815 Жыл бұрын
እስኪበግልፅአስረዱን ባለአንድ መኝታ ሙሉውስንትነው ቅደመክፍያው ስንትነው
@TihtinaBihun-jx5du
@TihtinaBihun-jx5du 6 ай бұрын
Ere wyine felfelu😂😂😅
@YerusiEthopaa
@YerusiEthopaa 8 ай бұрын
Wow bdànebe asytehwle 😂😂😂😂😂😂😂
@tewodrosberi7633
@tewodrosberi7633 Жыл бұрын
ጥሩ ማስታወቂያ እና ጭውውት ነው!
@assefakebede3899
@assefakebede3899 Жыл бұрын
ጥሩ ማስታዎቂያ ነው
@tigistserage6823
@tigistserage6823 Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
@YkedesAramidaKidus
@YkedesAramidaKidus 11 ай бұрын
አዎ በጣም አምስተኛ ፎሊስ ጣቢያ አካባቢ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Жыл бұрын
ምርጥ የማስታወቂያ ስራ ነው ለውድድር እንዲመቻቹ ዋጋና የቤቱን ስፋት ብትነግሩን ጡሩ ነበር
@teketelshigute9417
@teketelshigute9417 Жыл бұрын
😂 ka hule yayezaku mendnew
@selftech2828
@selftech2828 Жыл бұрын
Ere tag bareg yidersilignal le akeraye?
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 Жыл бұрын
በርቱ ይመቻቹ
@ps1al3m63
@ps1al3m63 Жыл бұрын
ለሃሳብ አመንጪ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@AprilApril-li8jo
@AprilApril-li8jo Жыл бұрын
Can't wait Filfelu
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Жыл бұрын
በጣም የሌለ ነገር ነው ሰውን ለማሳቅ ተብሎ
@MulualemMelakuMulualem
@MulualemMelakuMulualem 7 ай бұрын
ይገሪማልህ
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ዊ የሰው ቤት ከባድ ነው
@Mesel-t3c
@Mesel-t3c Жыл бұрын
ፈጣሬ ለሁሉም❤❤❤🎉😂😢😮😅😊❤❤❤
@SayydJafry-ov1xy
@SayydJafry-ov1xy Жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ እሜ ልክህን ሽትቢት እደቸገረህ 😂😂
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
እርፍ የራስን የመሰለ ነገር የለም❤
@FanielEyob
@FanielEyob Жыл бұрын
Awo ,auneth neh
@tayetaye-ce9pb
@tayetaye-ce9pb Жыл бұрын
​@@FanielEyobe
@hanaasefa1062
@hanaasefa1062 Жыл бұрын
😅
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
😂😂ማን እደእራሥ
@HenokMan-ye6lh
@HenokMan-ye6lh Жыл бұрын
ጥሩ ጭውውት ነው
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ኮመድያን ፍልፍሉ ለአርት የተፈጠረ ሰው ነው
@meseretworku9449
@meseretworku9449 Жыл бұрын
ሰው በፊት ተከባብሮ ተስማምቶ የሚኖረውን በገዛ ንብረቱ ባቋራጭ ለመንጠቅ የሚያሴሩ ሰዎች በዙና የሰው ንብረት ይዘው ከፍዬበታለሀ የፈለግነውን ማረግ እንችላለን ማስወጣትም ህግ አይፈቅድም እይሉ በሰው ንብረት የሚውረገረጉትን እስኪ ሀይ በሉዋቸው።
@-tsenatubeofficial7636
@-tsenatubeofficial7636 Жыл бұрын
😊😅 0:58 0:59 1:00 1:00 jjn😮
@selamselam3539
@selamselam3539 Жыл бұрын
ትክክል! እውነት ነው ተናግረሻል
@MulualemMelakuMulualem
@MulualemMelakuMulualem 7 ай бұрын
ይገረማል
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Жыл бұрын
GASHA ERE BAKO ENZIH SEWOCH !!!!! TNSH CHEW BZA ENGI EWNET NEAW ENDIH AINETU AITEFAM!!!!!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እንደዚ መክፈት እንደዚ መዝጋት የራሴ ነዋ የራሴ🤣🤣 ጊፍት ሪል እስቴት ደረሰ በነፍሴ
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 Жыл бұрын
ሙሉ ለሙሉ ያለቀለት ባለሶስት መኝታ ስንት ካሬ ላይ ያረፈ 100 ፐርሰንት ከፍያው መን ያክል ነው የተሰራበት ቦተሠውስ?
@HsklsbJdks
@HsklsbJdks 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@serawittarekegn3403
@serawittarekegn3403 Жыл бұрын
የራሴ ነው፡፡
@samira7639
@samira7639 Жыл бұрын
ስወዳቹዉ❤❤😂😂😂
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ጡሩነው፡ደስ፡ይላል😂😂
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 Жыл бұрын
Felefelune betame ewodwalehu gen betalye arbe hagre emitenoreu ehetochachime masetawokeyawe gelete ayehonelachiume yemjemrya kefeya kabede naw emiktelwene kefeya be 3 wore wesete kalekfelachiu berachiu yeblale enidaminagreuite kale ayedale
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
😅😅😅😂😂😂
@workinghardtomakemyfutureb7932
@workinghardtomakemyfutureb7932 Жыл бұрын
4:07
@محمداحمد-ص3ف2غ
@محمداحمد-ص3ف2غ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Alex-zq2hs
@Alex-zq2hs Жыл бұрын
ፍልፍሉ ፀጉርህ የአይሁዶቹን ኮፍያ መሰለች እኮ።
@AbayAbayna
@AbayAbayna 7 ай бұрын
Azig yehone sewye
@bilalAllhe-go9vr
@bilalAllhe-go9vr Жыл бұрын
ፉልፉሉፊልምህበጣምነውጨምርበት
@TagesseDoyisso-e3b
@TagesseDoyisso-e3b 29 күн бұрын
Good
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Жыл бұрын
1,2 ሙሉ ቤቱ ክፍያ ነው?
@mahinigaa6997
@mahinigaa6997 Жыл бұрын
fara kemisemhe arada yenkeshe malet yeha new yaradeya lejoch temechachun
@zemenay-8258
@zemenay-8258 Жыл бұрын
በጣም ተጋነነ
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
ኧረ ቤት አከራዮች እንደዚህ ናቸው ግን ቢስሚላህ
@bosenamekuryieaw2015
@bosenamekuryieaw2015 Жыл бұрын
masetawak naw
@nuriaawol-zd6jf
@nuriaawol-zd6jf Жыл бұрын
Documentary advertisement 😂😂😂
@tewodroswoldeyes2243
@tewodroswoldeyes2243 Жыл бұрын
Fulfill alekebet.....astelabeh
@BekelemanFather
@BekelemanFather Жыл бұрын
Betem dase ymele kaled New
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 Жыл бұрын
Great information for us men thanks
@afff1569
@afff1569 Жыл бұрын
በጣም አርፍነው
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Жыл бұрын
እኔ የደረሰብኝን ነወ የተጫወትከው👍
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 Жыл бұрын
ፍልፌ ዩቲዩብ ክፍያ ጀመረልሽ መሠለኝ ማስታወቂያ ጀመረልሽ
@balaneshtsagaye5982
@balaneshtsagaye5982 Жыл бұрын
Kkkkkk😅
@genetabebe2128
@genetabebe2128 Жыл бұрын
Endihem ale endea?
@SlanQ-w4y
@SlanQ-w4y Жыл бұрын
😀😃😀😃
@asia2852
@asia2852 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@LijSisay-dn3rx
@LijSisay-dn3rx Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁
@balaneshtsagaye5982
@balaneshtsagaye5982 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅🎉
@marymery4899
@marymery4899 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hawamaeik9648
@hawamaeik9648 Жыл бұрын
😆😆😆😆
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 Жыл бұрын
ማን እደራስ የሆነ ነገር😂
@zerfezerfe8292
@zerfezerfe8292 Жыл бұрын
እረ ፍልፍሉ አታስለቅሰኝ አንተስ የንጀራ ጉዳይ ብለህ ነው የምትሰራው አከራይህ ደሞ እንትጠላው አረከኝ😊
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 Жыл бұрын
ፍልፍሉ ማስታወቅያ 🤔🤣🤣🤣
@ShukraleSiyde
@ShukraleSiyde 10 ай бұрын
ቆዪ ጊን ኢዉነትነዉ?
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
በንብ አስረዱን ባለ አንድ መኝታ በካሽ ስንት ነው ?
@Adisesheger
@Adisesheger Жыл бұрын
8.9ሚ ሲሆን ቅድመ ክፍያ 1.2 ይሆናል
@Adisesheger
@Adisesheger Жыл бұрын
83 ካሬ ሜ
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መልስ ስለሰጣችሁኝ።።።በጣም በጣም ብዙ ነው።።በኔ አቅም አይሆንም።
@abuyabuya1294
@abuyabuya1294 Жыл бұрын
አብዬ በናትሽ የማህፀን ቲዩብሽ ተዘግቷል መውለድ አትችይም ተብያለሁ አጠቃቀሙን መጠኑን ንገሪኝ በጣም ግራ ገብቶኛል ሎሚውን ቁሩፍዱን መጠን ንገሪኝ
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 Жыл бұрын
ሙሉ ፊልም መስራት አለባችሁ በአከራይና በተከራይ ያለዉን ችግር
@AddiseWorek
@AddiseWorek Жыл бұрын
የእዉነትአከራይማለትአዛነው
@rahmetonsredin2943
@rahmetonsredin2943 Жыл бұрын
አጠቃላይ ክፍያው ስንትነው
@EndrysAbdu
@EndrysAbdu Жыл бұрын
ቤቶች
@tekaligntaye5959
@tekaligntaye5959 Жыл бұрын
ተጋነነ
@asmirabazie-wh2hg
@asmirabazie-wh2hg Жыл бұрын
Man enderas
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 Жыл бұрын
ቤት እብሽ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Жыл бұрын
መንፈስ ሆነ ዴ ጊፍት ሪል እስቴት ሚሊዮኑን ሲጠሩት አይፈሩምኮ
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Жыл бұрын
In Ethiopia ethnic nationalism doesn't work, we seen TPLF and prosperity parties bothe fall?all Ethiopian citizens stand together, making Ethiopia is one let's change this political and move on. Let's build, and all are equal and true democracy Ethiopia.
@teklubekele449
@teklubekele449 Жыл бұрын
I thought that it is comedy. But it is commercial. I do not even want a house for free in the current Ethiopia where people are displaced.
አስቂኝ ጭውውት የበጥሬው /Beterew/ በጥሬው የአስቂኝ ጭውውት
14:31
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 611 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ፍንዳታዎቹ  - Ethiopian Movie Findatawochu 2023 Full Length Ethiopian Film Findatawochu 2023
1:33:30
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 394 М.
ተስተናጋጆች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia
6:26
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 475 М.
Saqe Tera :ቁራ ብሆን ደስ ይለኛል/አዝናኝ ቆይታ
28:11
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 82 М.
የቀጮ እህት ተገኘች  | ባለ123 ኪሎዋ የፍልፍሉ አድናቂ
15:36
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 353 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН