#ሳራ

  Рет қаралды 125

ጦይባ Tube

ጦይባ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@feker122
@feker122 13 күн бұрын
ይቅርታ መጠያያቅ ጥሩ ነገር ነው ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም የልጅቷን ሀቅ እግዚአብሔር ያስመልስላት
@እሙዘኢትዮጵያ
@እሙዘኢትዮጵያ 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም እማዬ እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ሳሪ ይቅርታ መጠየቅሽ መልካም ነው ታላቅነት ነው ግን ያለሰሟ ስም መስጠት ጥሩ አይደለም እውነት😢
@fantayebara8435
@fantayebara8435 12 күн бұрын
ይቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ይቅር ስትል ይቅር ተባላልህ እግዚአብሔር ይቅርታን ይውደለ ሉሁሉችንም ይቅርታ ልብ ይስጠን
@ሀዬ-የቲርቲራዋ
@ሀዬ-የቲርቲራዋ 13 күн бұрын
ጉድ ሳራ እኮ ሚሰኪን ናት ሰው ግን በአንደይ ተገለብጠባት😢አሰላምአሊኮወም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንካን ደህናመጣሸ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሸ አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን ማሻአላህ አረፍ እና ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እናምሰግናለን መልካም የምንሰራ ያደረግን
@eeee8580
@eeee8580 13 күн бұрын
ይቅርታ መጠያየቅ ትልቅነት ነው በጣም ጎበዝ ይቅር ስትል እሳም እግዝአብሔር ይቅር ይላታል ለሁላችኝም የይቅርታ ልብ ይስጠኝ በርችልኝ
@mekdestube7985
@mekdestube7985 12 күн бұрын
ሰላም እግዚኣብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እግዚኣብሔር ይመስገን ሳሪ እኮን ውነቱ ወጣላት
@Fatumaወሎጊራና
@Fatumaወሎጊራና 13 күн бұрын
አሠላሙ አለይኩም እኳንደህና መጣሸ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር መሸአላህ በርች እህቴ ሳራ ምርጥ የዋህ ልጂ ናት ላገሯ ልጆች ደራሸ ናት
@mulluhailu-eo7pk
@mulluhailu-eo7pk 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም እንካን ደህና መጣሽ በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ልጂቱ ፈጣሪ ይርዳትጂ😢
@እሩታTube
@እሩታTube 12 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ እውነታውን ያውጣልሽ እህቴ
@EliseTubeሁለገብ
@EliseTubeሁለገብ 13 күн бұрын
ሰላም ሰላመሸ እንኳን ደህና መጣሽ በእወነት ለሩዋን ፈትህ ያሰፈልጋታል በእወነት ሳሪም ሰው አክባሬ ናት ይቅር ለእግዚያብሔር በርቸልኝ ወዴ ዋው በያለሁ ወዴ
@ስለናት-Tube
@ስለናት-Tube 13 күн бұрын
አይ ጊዜ ለምን ህዝቡ አውሬ ሆነ እኮ ነው ግራ የገባኝ በእውነት ልቦና ይስጠን እጂ ያስፈራል የሰው ልጅ በዚህ ልክ አውሬ መሆን
@Mehlat
@Mehlat 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገራችን ልጆች እህታችን በጣም የሰው ልጅ የሳሳታል ይቅርታ ተለቅነት ነው❤
@Selam12-y3p
@Selam12-y3p 13 күн бұрын
ወይ ጉድ የቲክ ቶክ ጉድ ማልቅያ የለውም መቼም የወሬ መንደር አሉባልታ ነው
@HarmongethunArsm
@HarmongethunArsm 12 күн бұрын
Hi salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager naketd Dreamscape batem new yamzazeni maryee
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 13 күн бұрын
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Ewenetun Yawetalat Ehita Bereci
@HiwatykeduserufiallijHiwat
@HiwatykeduserufiallijHiwat 13 күн бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው በርች እህቴ
@tube-lh4ud
@tube-lh4ud 12 күн бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ግን ይቅርታ በትክክለኛ መንገድ ካልሆነ ወይም በማስመስል ከሆን ያስጠላል አንድ ሰው ይቅርታ ከመጠየቁ በፊት የይቅርታ ትርጉሙን ይወቅ
@saraazanawtube
@saraazanawtube 13 күн бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለምታካፍሉን ጠቃሚ መርጃ እናመሠግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Мастер и Мандарины - Уральские Пельмени
1:34:39
Уральские Пельмени
Рет қаралды 1,2 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ሀቢባ ላቨ  ታሪከ ግርባ
48:42
ስላም ለሁላችንም
Рет қаралды 565
ውርደታቸውን ለመደበቅ😱January 1, 2025
31:08
Mohammed Kedir ስልጤ 2
Рет қаралды 4,6 М.
ያቺን ስጦታ አልፈልጊም
15:07
Geni and Nega ገኒና ነጋ
Рет қаралды 897