ሳታዩት እንዳታልፉ ታሪካዊው የመንግስቱ ሃይለማርያም ንግግር

  Рет қаралды 255,563

Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ

Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 346
@daniman1216
@daniman1216 4 жыл бұрын
መንጌ ማንም ሳይገባው በነበረበት ዘመን የገባው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
@emaadd4155
@emaadd4155 4 жыл бұрын
ልክ ነው፡ ግን፡ሕዝቡ በጭካኔው ተሰላችቶ ስለነበር ይህን ቁምነገር ጆሮ ሳንሰጠው ቀርተን፡ ዛሬ ትልቅ ዋጋ አስከፈለን፡ እግዚአብሔር በቃ ይበለን፡
@romanabebe9148
@romanabebe9148 4 жыл бұрын
Betam, Egna ethiopiawiwoch gn yemtkmenin anwedim 😔
@annagizaw8669
@annagizaw8669 4 жыл бұрын
True lover of Ethiopia Again Long life for 😘😘Menge😘💚💛❤
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
እረጅም ህይወት ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ መንጌ !!! ling live for MENGY !!!
@tesfayebabore6862
@tesfayebabore6862 4 жыл бұрын
መንጌ አነተ ሰው ስለሆንክ ትሞታለህ እንጂ እንደእኔ ምኞት ዘለአለም የምትኖር ነገር ብትሆን ደስ ይለኛል። ከሕጻንነቴ ጀምሮ እንደወደድኩህ ማደጌ በሕይወቴ ያደረግኩት ትክክለኛ ምርጫ ነበር። ጌታ እግዚአብሔር ብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ!! በጣም አፍቃሪህና አድናቂህ ነኝ!!!!!
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 жыл бұрын
You mest be a son of kadra
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 жыл бұрын
ስህተት ብትሰራም ብዙ እውነት አለህ መንጌ
@adanehaile3905
@adanehaile3905 3 жыл бұрын
ሀይ መንጌ ወያኔ ልታጠፋው ስትፈልግ እሱ ቆሞ የወያኔን መሞት ተመለከተው። ወይ ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳየናል።
@menberandarge4162
@menberandarge4162 4 жыл бұрын
እውነተኛ አገርወዳጅ ስለነበርክ እግዚአብሄር እድሜ ሰቶህ እያሳየ ነው እድሜህ አሁንም የበለጠ ይርዘም።
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
እውነት የሚወዳት የውድ ሀገሩ አምላክ ጠብቆታል አሁንም ይጠብቀው አሜን ።
@Gacho-tb1sh
@Gacho-tb1sh 3 жыл бұрын
1
@mohammedawole9656
@mohammedawole9656 4 жыл бұрын
ጀግናው እና እውነተኛ መሪ ነው
@God-ts2gz
@God-ts2gz 4 жыл бұрын
አንተ ደግ መሪ መልካም ሰው ስለሆነክ ይኔን ሁሉ ተቀምጠህ ማየትህ እድለኞ ነህ። ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@fekerlehulum7413
@fekerlehulum7413 4 жыл бұрын
መንጌ ይኤን ግዜ በማየታቸው እግዝአብሔር ስለረዳቸ ደስይበሎት እውነተኛ የኢትዬጵያ ፍቅርያላቸው መንግስቱ አይለማሪያም ታሪክ የማይረሳቸው ።
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
አንድ ሐገር አንድ ሕዝብ መንጌ !!! አንድነት ሃይል ነው መንጌ !!!
@kiwait9430
@kiwait9430 4 жыл бұрын
Kkkk ande hymanote
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
መንጌ እባታችን. ለዘላለም ኑር. ለእውነት አባታችን እንወዳሃለን ።
@faithzewede8611
@faithzewede8611 4 жыл бұрын
የኔ እባት ጀግና ነህእኮ !!!ደግሞ እውነተኛ ስው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ጁግና አባቴ ብልህ ርኮራለሁ ኑርልኝ !!!!
@lemlemareda6803
@lemlemareda6803 4 жыл бұрын
መንጌ ዘርህ ይትባረክ ማንኛውም አስተዳደር ጥሩጎንም ደካማ ጎንም አለባቸው ነገር ግን እንደ አሁኑ ጊዜ ሀገራችንን በዘር በሀይማኖት እየከፋፈሉ የሰውን ደም እያፈሰሱ ትውልዱ እንዳይማር የሰሩትን ተንኮል ተጠያቂዎች ናቸው
@fetenekebede5783
@fetenekebede5783 4 жыл бұрын
It is amazing speech.
@senait1912
@senait1912 4 жыл бұрын
ዘመን ተሻጋሪ ንግግር ነው ዛሬ ላይ አየተኖረ ያለውን እውነታ ነው የተናገረው። መንጌ ረጅም እድሜ ይስጥህ ።
@emebetbekele6000
@emebetbekele6000 4 жыл бұрын
Ye Matusalan edme yestehe
@saramichael9638
@saramichael9638 4 жыл бұрын
መንግዬ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው በጣም መከበር ያለበት ትልቅ ሰው ኪሱን ያላደለበ ሀገሩን ከልቡ የሚወድ ቤተሰቦቹን እንደ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚመለከት እንዳሁኑ ከርሳም ፖለቲከኞች ነዋይ ያላግበሰበሰ መንግዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 жыл бұрын
THANKS SO MUCH OUR ETHIOPIAN ARMY FORS DAD MENGESTU HIYLEMAERIM.!!!
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 жыл бұрын
ውይ መንግዬ እውነት ተናግረሀል እኛማ የባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ አለ የአገሬ ሰው አንተ አውነተኛ ሰው ነህ ቁጭ አድርጎ አሳየህ ውርደታቸውን ።
@larminiermaretammolla7528
@larminiermaretammolla7528 4 жыл бұрын
ህም የልብን እግዚአብሔር ያውቅ ስለነበር ነው። ያ ሳይበላዉ ክፉ ዘር ከቶብን ጌታ አስወገደዉ እግዚአብሔር ለምድራችን ግድ ይለዋል መፅናት ነው
@محمدسعيد-ض6س9س
@محمدسعيد-ض6س9س 4 жыл бұрын
ይህስው እውነት ትልቅ ሰው ነህ እስኪ አገሩ ይመልስ እድለኛም ነህ አንተ በህይወት እያለ ፀረ ሰው ሲጠፉ ማየት ምነው ዛሬ እውቀትህን አሁን ላሉት ባለሥልጣናት ኢትዮጵያዊ ነትን ፍቅር ብታካፍላቸው 🇪🇹💔
@خديجه-ط9ذ
@خديجه-ط9ذ 4 жыл бұрын
መጌዋ ይኽንን ሁሉ እሳይኽ ምንም አይረሣም ምርጥ ንግግርህ ባተጊዜነው
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 3 жыл бұрын
ወገኖቼ ይህን ንግግር ከልብ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በጥሞና ሊያዳምጠው ያስፈልጋል ። ይህ ንግግር ጥልቅ የሀገር መወደድንና የሀገር ፍቅርን ይህች ሀገራችን ከሁሉም ነገር በላይ መሆኗን በደንብ ያስረዳል ። ይህን ታሪካዊ ንግግር በዚህ ባለንበት አሳዛኝ አስቸጋሪ ወቅት ይፉ ያደረገ ወይም ለህዝብ እንዲደርስ ያደረጋችሁ ትልቅ ምስጋና ከአክብሮት ጋር ይድረሳችሁ እላለሁ ። የኢትዮጵያ አምላክ ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ከሚጠነሰስላት ክፉት ተንኮል ይጠብቅልን አሜን አሜን ....
@mesertbaza652
@mesertbaza652 4 жыл бұрын
እንኳንም ኑረህ አየህልን አባታችን ኮነሬል መንግሥቱ ዘላለም ኑርልን።
@destakafalagn1767
@destakafalagn1767 4 жыл бұрын
I'm proud To be amhara and ethiopia love u mom Ethiopia ❤️🇪🇹🇪🇹
@elsiabrar813
@elsiabrar813 4 жыл бұрын
ወይ መንጌ ኢትዮጵያ ቢገባ ብዙ የምንሰማው ትልቅ ሚስጥር ያለው ይመስለኛል ለኢትዮጵያ የነበረህ ፍቅር ግን የሚደነቅ ነው ነገንም መልካም ሲሆን ታያለህ አይቀርም
@zhehabeshascience3066
@zhehabeshascience3066 3 жыл бұрын
He was the only man who knew the Tplf evil plan before. Good insighted person who know what would be inthe future
@ahmedassefa29
@ahmedassefa29 4 жыл бұрын
ለታሪክና ለህዝብ እተወዋለሁ........ ይገርማል!!
@richworku4390
@richworku4390 4 жыл бұрын
በእዉነትኝነት ነገር ነዉ የተናገሩት በእኛ እድሜ እያየነዉ ነዉ
@johansmit5698
@johansmit5698 4 жыл бұрын
Jesus God bless you yhhhhooo woow
@etetewami9042
@etetewami9042 4 жыл бұрын
ኮነሬል መንግስቱ ያኔ በእርሶ አመራር ግዜም እነዚሁ ከፉዎች ነበሩ ማለት ነው አገሪቷን ከፋፍለው እንዳንተማመን እያረጉ እስከዛሪም እያበጣበጡ የኖሩ አሁን ተነቅቶባቸዋል እነሱ ይጠፍሉ እንጂ አገሪቱ አትጠፍም።።።።እርሶ ያኔ ብቻዎትን ሆኑ ።።።ደም እንዳይፈስ በሰላም ወጡ።።።የአሁኖቹ እንዳይጥ ጉርጓድ ተቀብረው ንፁሁን ህዝብ ያስጨርሳሉ ።።።እርሶ ግን ጀግና ከጀግናም በላየ የሆኑ መሪ ነበሩ።።።እረጅም እድሜ ይስጦት
@iamfree347
@iamfree347 4 жыл бұрын
(ጀግና) ይህች እናት ሀገር ከወለደቻቸው ጀግኖች በታሪክ ማህደር በ1ኛ ደረጃ የተቀመጥክ አንዱ አንተ ብቻ ነህ አንተ በሆዳሞችና በፈሪዎች ባትካድ ሀገራችን አሁን የደረሰባትን አሳፋሪ ወጥመድ ውስጥ ባልገባች ነበር ሁሉም ነገር አልፏል እኔን ደስ የሚለኝ ግን አንተ ህይወት መኖርህ ብቻ ነው ፡ ፡ ❤️
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 4 жыл бұрын
You are real ethiopian person you are absolutely right megistu hailemaria is hero
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
በጠም አንጂ መንጌ በህይወት አያለ ባንዳው ወያኔ ግባተ መሬቱ በመፈፀሙ በመቀበሩ በማየቱ ምን ያክል አንደ ተደሰትኩ መግለፅ ያቅተኛል አረጅም አድሜ ከጤና ገር መንጌ !!! long live for MENGY !!!
@abebabereket7468
@abebabereket7468 4 жыл бұрын
መንጌ የኛ አባት እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ እንወድሃለን 💚💛❤ ለዘለዓለም ትኑር !!!!!!
@feruzanegus410
@feruzanegus410 4 жыл бұрын
The Perfect Analysis of the future.
@lemilemyemane323
@lemilemyemane323 4 жыл бұрын
mn lebel kal atahu yene geta
@misikrtegegn4058
@misikrtegegn4058 4 жыл бұрын
"ወይ ጉድ ከ30 አመት በፊት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢታዊ መልእክት የሚገርም ነው ሆኖም አየነው!! የልብን አይቶ እድሜና ጤና የሚሰጠው ፈጣሪ እንኳን እድሜ ሰቶት ይህን ሁሉ በተግባር ሆኖ ተፈጽሞ ለማየት አበቃዎት!!! የተከበሩ ጓድ መንግስቱ ሀይለማርያም!! ኢትዮጵያ ትቅደም!! እናመሰግናለን!!!!!!
@alizuti1640
@alizuti1640 4 жыл бұрын
መንጌ ወላሂ ስለ አማራ ከበቂ በላይ ገልፀከዋል አቦ እድሜ ይስጥህ ግን እኔ ደስ ያለኝ በህይወት እያለህ የነዚህን ጅቦች ባህሪ ማየትህ መስማትህ ያስደስተኛል ጀግና መሪ ነበርክ ፈጣሪ ወደ ኢትዮጵያ ይመልስልን እንወድሀለን
@bizubekele7737
@bizubekele7737 4 жыл бұрын
አንተ ሃገር ወዳድ አንድነት ፈላጊ ሰዉ ነበርክ መንጌ ነገር ግን አጠገብህ የነበሩት ከሃድዎች ከጁንታ ጋር ተመሳጥረዉ አሳልፈዉ ሸጡን ። ግን ደግሞ ንፁህ ልብ ስለነበረህ እግዚአብሔር እድሜ ሰቶህ ይኸዉ የጁንዎችን ዉድቀት ለማየት በቃህ ። አሁንም ዕድሜ እና ጤና ሰቶህ የእናት ሃገርህን ትንሣኤ ለማየት ያብቃህ !
@aaff755
@aaff755 3 жыл бұрын
እብወድሀለን አባታችን በሰላም ያገነኝን እናት አገራችን ሰላም ሁና
@BlessedInLuck
@BlessedInLuck 4 жыл бұрын
መንጌ መክሮ መክሮ፡ መከራ ይምከራችሁ ብሎ ረግሞን ነው የወጣው። እውነትን ግን ጊዜ አይሽረውም።
@freyfeked9001
@freyfeked9001 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@tigistuderese664
@tigistuderese664 4 жыл бұрын
መለፍለፍ ዋጋ የለውም! ሀገሪቱ አሏት የሚባሉ ባለብሩህ አዕምሮ ምሁራን ና ለቆሙለት አላማ በፅናት የቆሙ ወጣቶችን በወላጆቻቸው ፊት እንዲረሸኑ ያደረገ ለአንድ ትውልድ በአሳዛኝ ሁኔታ መጥፋት አልፎም ካለእኔ ማን ሀገር ወዳድ ብሎ ገድሎ ለገዳዮች አሳልፎ የሰጠን ማን ሆነና? አሁን እሱ መጣ ቀረ አንድ የጃጀ የ80 አመት ሽማግሌ ስሜት አይሰጥም! ለእራሱ ላስፈሰሰው የንፁሀን ደምና ላስለቀሳቸው እናቶች በፈጣሪ ፊት ንስሃ ገብቶ የእልፈት ቀኑን ቢጠብቅ ይሻለዋል ሌሎች ምናልባት ስላልተነካችሁ "መንጌ ፣ጀግና የምትሉ " በሰው ቁስል እንጨት ሰዳጆች እውነቱን መቀበል ባትችሉ እንኳን ምን አለ ዝም ብትሉ!! የደሀ ልጆች ደም ይፋረዳችሁዋል!!
@saramichael9638
@saramichael9638 4 жыл бұрын
ትክክል
@derejegizew7530
@derejegizew7530 3 ай бұрын
መንጌ ፍፁም ትክክል ነህ የመታኮራ ኢትዮዽያዊ መሪ ነህ እድሜና ጤና ይሰጥህ።!!!!!
@mhmethio7546
@mhmethio7546 4 жыл бұрын
መንጌን ለምትጠሉ ሁሉ ይህንን አኩሪና መሳጭ ንግግር እና ከአሁኑ አገር አፍራሽ ሽብርተኛው የወንበዴ ቡድን ተጨባጭ ድርጊት ጋር በቀናነት አይተን ፍርድ ከመስጠትም በላይ ታሪካዊ ሂደት ብናጤን መንጌ ሁሌም እወድዎታለሁ አምላክ ለሚወዷት ኢትዮጵያ እንዲያበቃዎት የዘወትር ምኞቴ ነው ።
@ምንጩመኳንንት
@ምንጩመኳንንት 4 жыл бұрын
መንጌ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳያውቅህ: ሳይረዳህ: አጣህ: ምነው አንተ የኢትዮጵያ እውነተኛ ልጅ ነበርክ? መንጌ ኢትዮጵያዊ ነህ! በቃ!!! በታሪክ ዘርህ ልጆችህ ኢትዮጵያን ይግዙ:: አባታችን ኑርልን: መኖር ደጉ በቆሻሻ አፉቸው የጠሩህ አጥፍተው እየጠፉ ነው:: ይህንንም ያሳዬ ቅንነትህ: ከልብህ ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ነው:: መንጌ ያኑርህ:: በህይወቴ አግኝቸህ ባልፍ ምኞቴ ነው::
@selamawitalemayehu3038
@selamawitalemayehu3038 4 жыл бұрын
ልክ ብለሀል ምን ታይቶ እንደሆነ ባይታወቅም አሁን ከዛ የባሰ የሀገር ፍቅር ስሜት ተሸርሽሮ ጭራሽ አሁንማ በብሔር ፖለቲካ ባንዴራ ሰክሮ ብሔር ብሔር እያልን እናብዳለን ይህ እብደት ነው እናንተ እንኳ የሰራችሁት የአሰብን ወድብ አጥተናል ዝግ አድርገውናል
@yohannestadesse7193
@yohannestadesse7193 4 жыл бұрын
ይህ ነው ምኞቴ ! እያልን የዘመርነው ለዚህ ታሪክና ለዝች አገር ነው ። ጓድ መንግሥቱ ጋር ወደፊት ! እያል በገጠር በከተማው የተሰዋነው ። አሁንም ኢትዮጵያ ወይም ሞት !
@eshetuyimer4944
@eshetuyimer4944 4 жыл бұрын
እውነተኛ የናት ኢትዮጵያ የቁርጥቀን ቆራጥ ልጅ እድሜ ይስጥህ እናከብርሀለን
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 4 жыл бұрын
አማራ የአገር ግድ ነው ስለተባለ ነው ይህ ሁሉ መከራችን እግዚአብሔር. ለምድሪቷ የምህረት እጆቹን ይዘርጋ ለምድሪቷ
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg 7 ай бұрын
የሀገሬ የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️🙏 የኔ ጀግናው መንጌ ❤️❤️❤️❤️
@birhanusida4480
@birhanusida4480 4 жыл бұрын
ኮረኔል መንግስቱ እውነተኛ ሀገር ወዳድ ጀግና መሪ የሱን እውነተኛነት ማንም ያልተረዳው ሀቀኛ መሪ ስለሱ ብዙ ማለት ይቻላል ይህንን ፅሁፊን ካነበባችሁት ህይንን አገር ወዳድ መሪ ህዝቡን በማስተባበር ፍቅራችንን በመግለፅ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይቅር ብለነው ይህ ታሪካዊ ሰው እንደዚህ ውብ ብሎ ወደሚጠራት ምድር ወደ ትውልድ ሀገሩ እንዲመለስ በአንድነት ወያኔን እንዳስወገድን ይህንን ሰው ቀሪ ዘመኑን በሀገሩ እንዲኖር በሽምግልናው እረፍት እንዲያደርግ ለመንግስት በመለመን የበኩላችንን እንወጣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@maharymaasho4707
@maharymaasho4707 4 жыл бұрын
ETHIOPA FACTS CLEARLY PRESENTED. MUST LISTEN.
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 4 жыл бұрын
Jawar ina Bekele kebtu yihenin simu!
@مبشرابراهيم-م7م
@مبشرابراهيم-م7م 4 жыл бұрын
Mangestu we are love you much You are our hero
@oromowalloo9946
@oromowalloo9946 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ጀግና ነው
@taitubesu7207
@taitubesu7207 4 жыл бұрын
ኮሌኔል መንግሥቱ እናከብሮታለን በአገር አንድነት የማይደራደሩ ጀግና ለዚህም ነው ምንም ሳይሆኑ እድሜዎ የረዘመውና ይህንን ጉድ ያሳየዎት
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 4 жыл бұрын
መጨረሻህን በምትወዳት ፣ብዙ ነገር በሆንክላት፤ አገርህ ኢትዮጵያ ላይ እንዲያደርገዉ የዘዉትር ፀሎቴ ነው።
@soltube8
@soltube8 4 жыл бұрын
ታላቁ መሪያችን ሕፃናት ሳለን አባባ ብለን የዘመርንለት .አገር ወዳድ ቃሉን ለታሪክ ያስቀመጠ ሀቀኛ
@bigmick2996
@bigmick2996 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ከ30 አመት በፊት ያቅ ነበረ የሚያስቡትን ጉድ ነው
@aladorsador1138
@aladorsador1138 4 жыл бұрын
እድሜ ለንስሀ ያብቅህ ለስጋው ደሙ ያብቃህ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 4 жыл бұрын
Wow 😳 very interesting he’s telling the truth what’s going on in Ethiopia 🇪🇹 in the future so these is it God bless Ethiopia and you 💚💛❤️✌🏽✌🏽👍
@EthpioladyFhggh
@EthpioladyFhggh 4 жыл бұрын
ጀግና መንጌ የኢትዮጸያጀግና እድሜ ሰጥቶህ ይህን ጉድአሳየህ
@zelalemyeshwas9157
@zelalemyeshwas9157 4 жыл бұрын
መጌ ለድሜኑር በትክክልነው።
@hanoofmohammed6025
@hanoofmohammed6025 4 жыл бұрын
ይገርማል ታረክ ተሻጋሪ ንግግር በንጌ ሀይለማርያም እናመሰግናል ትላት ያላየነውን ያልሰማነውን ንግግር ታሪካውይ ንግግርህን እኛም ደርሰን ሰማነው ይገርማል
@danAN6566
@danAN6566 4 жыл бұрын
President Mengistu is the real hero of Ethiopia. The issues that he was criticized are now day to day Ethiopian scenarios that we don't condemn him. We are now tasting the bitterest of all the sin we have done on the past.
@muluneshmanfred1276
@muluneshmanfred1276 4 жыл бұрын
You are my king ever
@giberubitew4587
@giberubitew4587 4 жыл бұрын
መጌ ሽህ ዓመት ኑርልኝ
@agereneshmersha610
@agereneshmersha610 4 жыл бұрын
መንጌ እውነት ትክክለኛ አገር ወዳድ መሪ ነበርክ እድሜ ይስጥልን
@alishaalishe8394
@alishaalishe8394 3 жыл бұрын
True God blessed u father no one understand that time🙏 we wakeup now ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ቆንጆኢትዮጲያ
@ቆንጆኢትዮጲያ 4 жыл бұрын
አማራ መንጌን ቢሰማ እዚህ ሁሉ ጭንቁ ውስጥ ባልገባ ነበር
@samuelreta71
@samuelreta71 4 жыл бұрын
Ewunet nw
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
ትክክል
@birtudem7419
@birtudem7419 4 жыл бұрын
ጭራሽ እኮ ጎጃምና ጎንደር እኮ ነው እየመራ ያስገባቸው እነሱ ልክ አሸንፈው እንደገቡ ጉራቸውን ይነዛሉ
@emewedsheshetu6344
@emewedsheshetu6344 4 жыл бұрын
ትክክል አማራ ነዉ ለወያኔ ስልጣን መያዝ ትልቁን ሚና የተጫወተዉ ኡፍ በጣም ያናዳል እናም አማራ ያ ጥፋቱ ዛሬ ዋጋ አስከፍሎታል
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 4 жыл бұрын
Tikikil
@emebet4950
@emebet4950 4 жыл бұрын
Live life forever the best president ever magy we love you
@aberashgarse6441
@aberashgarse6441 4 жыл бұрын
በሕይወት ኖረህ ዉርደታቸዉን ማየት ብቻ በቂ ነዉ። በዚያ በከባድ ዘመን ስንት የሚታይ ነገር ተሠርቶ ነበር። እነሱ ለ27 አመታት ለራሳቸዉ ምሽግ ይሠሩ ነበር ለሕዝባቸዉ እንኳን አላሳለፉላቸዉም። እነዚህ አዉሬዎች ሌቦች ስለሆኑ ሌብነትን አስተምረዉ ነዉ ያለፉት እግዚአብሔር ይበቀላቸዉ።
@lebawwendu3543
@lebawwendu3543 4 жыл бұрын
መጊ ጀግናአ ሰው
@Footballegen
@Footballegen 4 жыл бұрын
ጎድ መንጌ እድሜህን ያርዝምልን
@bettyethopiawet90
@bettyethopiawet90 4 жыл бұрын
መንጌ አዲስ አባባ ይምጣ የሚል 👍
@ethiopiahageri2210
@ethiopiahageri2210 4 жыл бұрын
Mengistu leba aydelem hageru yewedal
@larminiermaretammolla7528
@larminiermaretammolla7528 4 жыл бұрын
ይገርማል እሱ ዘር ሳይሆን አንድ ኢትዮጵያ ብሎ የቆመ ነዉ ።ላዛሬም ከትላንት ጥፋት እንማር ዘረኝነት ክፉ ዘር ነው የገሪ ልጆች ሁላችንም ስወዳቹ ከልብ ነው ለጥፋቲ ሁሉ ይቅርታን ጠየኩ ከልብ ዘረኛ አይደለዉም ግን ባገሪ ልጆች ፍቅር ተይዣለዉ
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 4 жыл бұрын
God bless you Menge long life
@alexiseethio7707
@alexiseethio7707 4 жыл бұрын
Wer lov u menge so much wer ever u are❤❤❤❤
@ksasmak7218
@ksasmak7218 2 жыл бұрын
I like it too !!!!! The perfect prediction of the century 10q Menge!!!!
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 4 жыл бұрын
መንጌ ስላንተ ሳስብ እደነቃለሁ !!ምን አይነት እድለኛና እግዚአብሔር የሚወድህ ሰው ነህ!!ሁሉንምአየህ ..አንድ ቀን ህዝብህን በአይን በአደባባይ ልናይህ እንናፍቃለን!!🇪🇹❤️
@teddyman517
@teddyman517 4 жыл бұрын
ጀግና መጌ
@shashtv5962
@shashtv5962 3 жыл бұрын
Living legend
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 жыл бұрын
THANKS SO MUCH DR ABIY AHMED AND YOUR STAFF!!!
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 4 жыл бұрын
መንጌ በእዉነት ትክክለኛ ሰዉ ነበርክ ሳላመሰግንህ አላልፍም
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 жыл бұрын
WOW AGAIN AND AGAIN .GOD BLESS YOU OUR DAD MENGESTU HIYLEMAERIM.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 жыл бұрын
THANKS SO MUCH ETHIOPIAN ARMY FORS AND AIR FORCE
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 4 жыл бұрын
ጀግና ጀግናው
@bekikidane6647
@bekikidane6647 3 жыл бұрын
My God bless you 💚💛❤️ I never forget the love you have for your country, my deceased father was a derg soldier and I am very proud to be called (yederg wetader lege) a daughter of derg solder !!! My God rest in peace my beloved father ❤️
@god6868
@god6868 2 жыл бұрын
Shabia destroyed your father... Proud to be shabia
@fasikamegenta5895
@fasikamegenta5895 4 жыл бұрын
Thanks.......
@Dani-g5h
@Dani-g5h 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ይህን ውድ መሪ አቅርበህ ድምጱን ስላሰማሃን ከ ልቤ አመሰግናለሁ በመቀጠል መንጌን ከኔ በላይ የሚወደው ያለ አይመስለኝም ነበር አሁን ግን አየሁት በጣም ነው ደስ ያለኝ መንጌን የመሰለ መሪ ኢትዮጵያዊ በዘመንዋ አይኖራትም ኖሯትም አያውቅም የድሀ አባት ሀቀኛ ስለሱ ተወርቶ አያልቅም እስኪ በጥቂቱ አንዱን ልግለጽ በ መንጌ ጊዜ የቤት ኪራይ በነጻ እና በ 1 ብር ነበረ በዚህ የቤት ኪራይ እየኖሩ ነው መንጌን የተዋጉት ሆኖም ይሀው ቁጭ ብሎ ህልፈታቸውን ያያል ገና ሌሎች ሁለት ይቀሩታል መንጌ ከነሱ በፊት አያልፍም አሁንም እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 4 жыл бұрын
መንጌ የነዚህን መስሪ ሀገር ሻጭ ባንዳ ስግብግቡ ጁንታ መጨረሻውን ቁጭ ብለህ በማየትህ ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 4 жыл бұрын
ስማህሀገር ሻጭ አባትህ ምነሊክ እንጂ ጁንታ አገር አልሸጠም ጁቡቲ ለፈረንሳይ የፈረመውን ጁንታ ነው ኤርትራን ለጣሊያን ፈርሞ ያስረከበው ጁንታ ነው አሁንስ የኢትዮጵያ ለምመሬት በጎንደር በኩል ያስረከበው ጁንታ ነውን ኧረ እፈሩእናንተ አማራ ነን ባዮች እስከ መቼ ነው ውሸት ስታወሩ የምትኖሩት መንግስቱ እኮ እነዛ ፷ ሚኒስትሮች ባይረሽን እነአማን ዓንዶምን ባይገድላቸውኑሮ እዚህ አንደርስም ነበር
@zelalem7514
@zelalem7514 4 жыл бұрын
ቁመህ ይህን በማየትህ ትክክለኝነትክን ይመሰክራል
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 4 жыл бұрын
አውነት 💚💛❤
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
ትክክል በጣም አንጂ
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 4 жыл бұрын
አሁንም ራጅም እድሜ ለ ማንጌ አባታቺን እማኛልሁ ከ ጤና ጋር
@abesinyaaddisabeba3239
@abesinyaaddisabeba3239 4 жыл бұрын
ለ፡ዕዉነት፡የቆመ፡በመሆኑ፡ቁጭ፡ብሎ፡የጁንታውን፡እና፡አለሰማ፡ያለውን፡ኢትዮጵያዊ፡መጨረሻ፡እያየ፡ነው።መንጌ🇪🇹👏🏿👏🏿👏🏿
@danieltediso8423
@danieltediso8423 4 жыл бұрын
Waw !great person and priviledged to see what he propheszed.
@addisabeba3559
@addisabeba3559 4 жыл бұрын
ንግግሮት መልካም ነበር ግን እኔ በወጣትነት ዘመኔ እስካሁን ይዤው የምጓዘው ሀዘን ያ መራራ ቀን ስንት እናት ኣባት ወንድም እህት ቀይ ሽብር ብለህ ያስፈጀኅው ህዝብ እንዴት ይረሳል ኋዋላ ስመለስ ያመኛል መንግስቱ ሃይለማርያም ለምን አርከው ይሄን እልቂት ብትመልስልኝ ??? በቀይ ሽብር ህይወታችሁ ላለፈ ወገኖቼ ነፍሳችሁ ለዘላለምበገነት ትኑርልን 🕯🕯🕯🕯✝️✝️
@ማሪፋ-ጠ4ጀ
@ማሪፋ-ጠ4ጀ 4 жыл бұрын
በዘመኑ አልተፈጠርኩም ነገር ግን የታሪክ ባለሙያዎች ስለ ጋድ መግስቱ ሰው ጨፈጨፈ የሚሉት ውሸት ነው ህዋት ጋር ጦርነት ላይ በነበረበት ዘመን ሰው ወደጦርነት የሚሄደው በግድ ነው ካልሄደ ይረሸናል ደርግን ክዶ ወያኔን የሚደግፍ ይረሸናል ሰው አልሞተም አደለም ግን ለምን ገደላቸው ላልሽው ሀገሩን ከህዋት ለማዳን ጥረት ሲያደርግ ባዳዎቹን ነው የረሸናቸው እጅ የግል ጸብ ኑሮበት አደለም
@tsedalmeried8779
@tsedalmeried8779 4 жыл бұрын
Ewnetshi now sewn bezan geza ena aletweldkum neber gen ayten& agotan bandlay reshnol yhew enata eskezare talqsalche endezawme yertran hezebm reshnole yamale
@ይትባረክተሾመ
@ይትባረክተሾመ 4 жыл бұрын
ድምፅ የለውም ቢሆንም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከልብ አመሰግናለው
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 4 жыл бұрын
እኔ የሁለት ሰውች ውጤት ነኝ። ለሀገሬ ያለኝ ፍቅር ከመንጌ። ሀቀኝነት እና ቁም ነገር ከአባባ ተስፋየ ተረት።
@yohanneb.meskel7654
@yohanneb.meskel7654 4 жыл бұрын
የኖቤል ሽልማት የሚገባው መሪ ነበር።ኢትዮጵያ ትቅደም ።እንወድሀለን መንጌ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 4 жыл бұрын
I remembered his Excellence Comrade Mengstu Hailemariam historical speech's! Finally Ours beloved ❣️ Comrade Mengstu Hailemariam whatever yours prophecy you were says,now it's fulfilled!!! Dear President Mengstu Hailemariam now it's you and me the rest of all Ethiopians we are a living witnessed,we seen Weyanes 🐍🐍🐍 snake's burried once and for good! Thank you Ours excellence Beloved president Mengstu Hailemariam!!!
@alemzewdzewde8393
@alemzewdzewde8393 4 жыл бұрын
We love ❤️ u
@kingofking8620
@kingofking8620 4 жыл бұрын
መንጌ አንተ በህይወት ኖረህ ወያኔ ከነ ቆሻሻው አክርካሪው ተሰብሮ ተቀበረ አቤት ደስ ሲል
@mememalase9018
@mememalase9018 4 жыл бұрын
I love Ethiopian love you 💪🇪🇹🇪🇹🥰💕🥰🌹🤲👏👏👏💕💕💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈
@kokobk4017
@kokobk4017 4 жыл бұрын
መንጌ ሃቀኛ አገር ውዳድ ወያኔ የአንተን ስም አጠልሽቶ እራሱን አዋቂ ቢያደርግም ውነታው የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ገባው አንተና ወያኔ ስናይ ሰማይ ከምድር እንደሚርቅ ሆኖ አይን ወያንኔ እንኳን አገር ሊመራ እራሱን መምራት የተሳነው መሆኑን ተገነዘብን
@Shalom880
@Shalom880 4 жыл бұрын
ሲጀመር የመንግስት ገለፃ እስራኤላውያን ማለታቸው ነው ብሎ የራሱን በአምሀራው ላይ ያለውን የጥላቻ አመለካከት አንፀባራቂ ነው እንጂ ሌላ አደለም ብዙውን ጊዜያት የአምሀራውን ማንነትና ብሔር የሚከዱት የአምሀራ ተወላጅ ያልሆኑ የኦሮሞ ተወላጆች ናቸው። አምሀራ ግን የኢትዮጵያ ፈጣሪ ተቀዳሚ ብሔረሰብ ነው። የሚገርመው አማራ የሚባል ብሔር የለም የሚሉት ዘረኞች ልጆቻቸውን ጭምር የሚያኖሩት ይኼው ታላቅ የኢትዮጵያ ጠባቂ ብሄር በቸራቸው ድንቅ ቋንቋ ነው።
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
@አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 4 жыл бұрын
አይዛሬይችምስኪን. ሀገርእራስወዳዶች. ውጥቅጧንሲያዎጧት. ምንትልይሆንአላህ. ሀገራችንንስርላም. ያድርግልንያረብ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 4 жыл бұрын
ዋው መንግየ ሰወዲህ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 4 жыл бұрын
LONG LIVE OUR MOM CANTERY ETHIOPIA!!!
@tezetesha3109
@tezetesha3109 4 жыл бұрын
ወያኔ መጀመሪያም የጥፋት ሀይል እንደነበር ቢነገረንም አልሰማ ብለን ለ27 አመት ተቀጣን። ያለንን እናመስግን አሁን ያለውን ስርአት ጠጋግነንም ቢሆን ከችግር መሻገር ይሻላል
@helinamitku5488
@helinamitku5488 4 жыл бұрын
እውነቱን ወይም ሀቁንነውየተናገሩት
@عليعبده-ض1د
@عليعبده-ض1د 4 жыл бұрын
አሁን የኢትዬ መሪ ኢሄ ሠውዬ በሀገሩ እዲኖር ቢፈቀድለት ደስታዬ ነው
@lemilemyemane323
@lemilemyemane323 4 жыл бұрын
zare debre zeyt ante baserahewu GiB wust siltena layi nberku b20 amet lemejemerya Giza yethiopian beherawi mezmur zemerku dess blogna
ሚሊየነሩ መንግሥቱ ኃይለማርያም በዚምቧብዌ| ETHIO FORUM
18:26
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 510 М.
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
Deadpool family by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 28 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН