''ሰው ከልቡ ሲሆን ነው ሰላም የሚሆነው..." MINDFULNESS /HELEN SHOW/

  Рет қаралды 54,358

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@ShemsiaAbdulahi
@ShemsiaAbdulahi 3 ай бұрын
ንግግሯም እጇም መድኃኒት የሆነች በጣም የምትወደድና የተከበረች ወ/ሮ ሰላማዊት፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊት፡፡ ኑሪልኝ አላህ ይጠብቅሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
Correction Doctor ሰላማዊት ( ዶክተር ነች ) thank you so much !
@ShemsiaAbdulahi
@ShemsiaAbdulahi 3 ай бұрын
@@asnabelayneh7228 እርማቱን ተቀብያለሁ፡፡ ለተፈጠረው ስሕተት ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡
@FantuKelecha
@FantuKelecha 3 ай бұрын
በውነቱ በጣም ጥሩ ልብ የአላት እግዚአብሔር ፀጋውን የሠጣት እናትና እህት ነሽ ❤ እንኩዋን ደስ አለሽ ❤ የአብርሐምና የሣራ ጋብቻ የአድርግላቸው 🙏😍
@hkidanhkidan5123
@hkidanhkidan5123 3 ай бұрын
ይህን የመሰለ ውይይት በነፃ ከቤት ውሎ ማግኘት እጅግ በጣም ትልቅ እድል ነው:: 1 ሚልዮን ልይክ ይገባዋል:: እናመሰግናለን::
@EvaIsrael-c2m
@EvaIsrael-c2m 3 ай бұрын
በጣም
@NestuAbraham
@NestuAbraham 2 ай бұрын
ሄሉ ተባረኪ ዶ/ር ሰላም ማለት አምላክ የሰጠን ትልቅ ስጦታችን ናት
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ሄለን ጠቃሚ ምክር ነበር💚💛❤🌷🌹🙏🌻🌼
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ፡ ጠያቂ፡ ነሽ፡ እናመሰግናለን።very helpful interview!!!
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 3 ай бұрын
ዋናው ፈረሐ እግዚአሔር ይኑረን እንፀልይ 🙏
@mintamirgetahun8791
@mintamirgetahun8791 3 ай бұрын
ዶ/ር ሰላም የተረጋጋሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ ፀጋውን ሁሉ ያብዛልሽ
@ephremassefa959
@ephremassefa959 3 ай бұрын
የውስጥ ሰላምን ለማግኘት ያልሞከርኩት የለም፤ ብዙ ጠበል ቦታ ሂጃለሁ፤ብዙ ሀኪም ቤት ሂጃለሁ፤ብዙ ሃብት ሰብስቤአልሁ፤ ከሁሉም መድሃኒት ሁኖ ያገኘሁት የዶ/ር ሰላምን ህክምና እና ምክር መተግበሬ ለውጦኛል
@luchutajebe381
@luchutajebe381 2 ай бұрын
Besmam dnk yehone medanit God bless you 🙏 ❤️
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 ай бұрын
Thank you Doctor Selam🙏
@exploredisco5957
@exploredisco5957 2 ай бұрын
Tinfas sechi alemersat! ❤
@Semirahome950lifestyle
@Semirahome950lifestyle 3 ай бұрын
Dr Selam ❣️ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹we love you
@MastewalTeferi-n4n
@MastewalTeferi-n4n 3 ай бұрын
Tnx tebareki ❤❤❤❤❤
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 ай бұрын
Thank you so much 🙏😻
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 3 ай бұрын
Wow Dr selam tebarekilegn🎉🎉🎉
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 3 ай бұрын
በየአይማኖታችንም ፀሎት በማድርግ Dr
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 ай бұрын
Well come back helen show 🎉
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 3 ай бұрын
Important message like it thank u helu🙏♥️
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 3 ай бұрын
Thank you Helen 🙏❤️🙏 for bringing us this beautiful conversation on the Practice of Mindfulness by the Inspirational Dr Selam 💖💖💖 who is always giving us words of Wisdom and showing us the Art of Holistic Living by exercising mindfulness, gratitude, appreciation, personal coherence and cooperation just in time of advocacy for World Mental Health Day. 💚💚💚
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 3 ай бұрын
Mirtu Gebeta new Helen betam yeminwedew zigijit new.
@Tirhas2861
@Tirhas2861 3 ай бұрын
ምትወደድ ሴት🌺
@mekdesgebrewold2687
@mekdesgebrewold2687 2 ай бұрын
ስለ አንቺ ምን ይባላል ዶ/ር ሰላም? ❤
@hanabirhane9901
@hanabirhane9901 2 ай бұрын
Shallom selam lati yknu Samu mendanawi yebla
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 3 ай бұрын
Too much care for people is killing me .I took it like mine. Now a lot of people is telling me it is not healthy
@teninetkebede6570
@teninetkebede6570 3 ай бұрын
እውነት ነዉ ባለቤቴ እንዳልሽው ነው ተይ አታንሱብኝ ጀመረሸ ይልና ያኳርፍና እኔን እንደ ጥፋተኛ ያደርገዋል ❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሀብት
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 3 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@selamwitzeru
@selamwitzeru 3 ай бұрын
🙏❤❤❤
@SamrTeshome
@SamrTeshome 3 ай бұрын
❤❤❤
@teninetkebede6570
@teninetkebede6570 3 ай бұрын
እውነት ነዉ ባለቤቴ እንዳልሽው ነው ተይ አታንሱብኝ ጀመረሸ ይልና ያኳርፍና እኔን እንደ ጥፋተኛ ያደርገዋል ❤❤😂
@FaskiaMequanint
@FaskiaMequanint 3 ай бұрын
is that only me notice her outfite and back ground.
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 3 ай бұрын
ኣኤለንየ ቀኑ ወደ ሀሙስ ምሽት በኢትዮጵያ ሰሀት nine pm ተቀይሮአል አየሁት ይቅርታ።
@yerukneshbelemo9845
@yerukneshbelemo9845 3 ай бұрын
እባክሽ ሄለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ጠይቂልን ኢቢኣኤስ አዲስ አበባ ረቡእ ረቡእ በ3፣00 pm us eastern timeየሚቀርበው ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የለም ዛሬም የለም። ምክንያቱ ምንድነው። ጠይቂልን።
@teninetkebede6570
@teninetkebede6570 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ስክ ቁጥር ካለ መታከም እፈልጋለሁ በናትሽ
@awelbibrahim51
@awelbibrahim51 3 ай бұрын
ሔለን እንዲያው በፈጠረሽ የአሜሪካን ቢል እስከአለ እንኳን 3ደቂቃ 300 ሰአት ብንተነፍስ የሚተወን ይመስልሻል?
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 3 ай бұрын
እሷ እኮ የለችዉ ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ መጀመሪያ ተንፍሱ እና ትንፋሽ የሰጣችሁን ጌታ አመስግኑ ነዉ።
@DorusHotel
@DorusHotel 3 ай бұрын
Ye ene woude enat Docteriye
@saronanaye
@saronanaye 3 ай бұрын
ethiopia yet new dr selam yemitseraw ?
@Daffodil15-j8v
@Daffodil15-j8v 3 ай бұрын
ሴትየዋ ከወጌሻነት እንዴት የስነልቦና ትምህርት የቻለችው እንዴት ነው ?
@DorusHotel
@DorusHotel 3 ай бұрын
Dedebe ke 25 amet belay American hager temera ke 28 amet belay be zerefu yeserach yetechebechebelate mehure nat. Ante dedeb mehyim
@Daffodil15-j8v
@Daffodil15-j8v 3 ай бұрын
@@DorusHotel ስለ ሴትየዋ “ለማያውቅሽ ታጠኝ “መልስ ነው እላለሁ፣ ለአንተ ወይም ላንች የታለ አጥንቴ ውዷ እመቤቴ በሚለው ስንኝ መልሴን እቋጫለሁ! ትርኪ ሚርኪ!!!!!
@WattRosemary-i1t
@WattRosemary-i1t 3 ай бұрын
Perez Melissa Martin John Jones Cynthia
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 2 ай бұрын
Thank you Dr. Selam Helen ግን ምን ማለትሽ ነዉ? You just said “በተለይ ለኛ ትላልቅ ስራ ለምንሰሩ ሰዎች” how could you ?? I just lost interest! Be humble my sister
@queenqueen73
@queenqueen73 2 ай бұрын
Ofcourse American company mesrat kelal yimesilishal
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 2 ай бұрын
@ I hope this is sarcasm😂
@helentibebu9559
@helentibebu9559 3 ай бұрын
❤❤❤❤
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 232 М.
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 49 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН