ሰውነታቸው ትል ብቻ ነው/ድግምት አሰሩብኝ

  Рет қаралды 26,631

Acts1120 #YeneKen #የኔቀን

Acts1120 #YeneKen #የኔቀን

Күн бұрын

#Lubaba Seid
#Antsokiya #Movememt #ታቦት #Pastor #Daniel Walelign
#Acts1120
ክፍል ኣንድ
• እግር የለኝም ነበር /ሰውነቴ ትል ...
ይህን መልዕክት ሰምታችሁ በጌታ በእየሱስ ማመን እና መዳን
የምትፈልጉ ከታች በሚገኘው ስልክ ይደውሉልን
+251 911 686 419
+251 911 691 984
+251 911 883 832
የቻናላችን ተከታታዮች በየጊዜው የምንለቃቸውን አስተማሪ ፕሮግራሞች
እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡

Пікірлер: 135
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
ጌታ ሆይይይይይ እንዳትሰራብን አደግንብህ ከቅኖች ጋር ቅን ሆነህ የምትገኝ አምላክ ነህ እህቴ አይወሰድብሽ ተባረኪ
@Emulea1059
@Emulea1059 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Жыл бұрын
እህቴ የዋህነትሽ ትህትናሽ ጌታን አባት አድርገሽ የተቀበልሽበት አቀባበልና የመታዘዝሽ ጥግ እጅ በአፍ ይስጭናል በክርስቶስ ፍቅር በሆነ ቅናት ቀናሁብሽ በዝህ ሁሉ ውስጥ የስማነውን ድንቅና ታምራት ጌታ ክብሩን ይውስድ🙏🙏🙏ሉባባ በጌታ ፍቅር ጡቴን ስላመመኝ ስሜን እየጠራሽ ፀልይልኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ተባረኪ ጌታ ፀጋውን ይብዛልሽስ 🙏🙏🙏
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻህን ሉአላዊ አምላክ ነህ ለሚሰሙህ የምትናገር ለሚያምኑህ የምትረዳ ድንቅ አምላክ ስምህ ይባረክ
@tsehayaychiluhm1990
@tsehayaychiluhm1990 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ እጅን በአፍ ታስጭናለህ ❤
@Catmeowcatmeoe
@Catmeowcatmeoe Жыл бұрын
ለእዚህ ምስክርነት ቃል የለኝም ጌታ ክብሩን ይዉሰድ
@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው
@እግዚኣቢሄርእረኛዬነው 7 күн бұрын
ደስ ስትል በጌታ ምን አይነት አምላክነው ቸር ጌታ ባክህን አድነኝ😢
@DstaNguse-is8wb
@DstaNguse-is8wb 7 ай бұрын
ታስቀኛለሽ ከጌታ ጋ ያለሽ መጠጋጋት ጌታ ሆይ እኔንም እንድጠጋህ እርዳኝ በእየሱስ ስም እጸልያለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tinashuna4038
@tinashuna4038 Жыл бұрын
ታድላ በጌታ እንዳንቺ ትንሽ እምነት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘው በእውነት ባንቺ ውስጥ ጌታን አየው
@yade716
@yade716 9 ай бұрын
እኛ እምናመልከው አምላክ ይህ ነው። በፍጹም የአባትነት ፍቅር የቀረበን።
@bizuayehuasfaw1173
@bizuayehuasfaw1173 12 күн бұрын
ጌታ ሲሰራ አቦ እንዴት ልብ ይነካል እየሱስ እወድሃለሁ አባቴ አንተ ፍቅር ነህ።
@Menkemte
@Menkemte Жыл бұрын
❤❤ ዋው የልጅትዋ የዋህነት በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር እየተጠቀመባት ነው
@yetsomgize83
@yetsomgize83 Жыл бұрын
ለእግዚአብሄር የሚሳነው ምንምን ነገር የለም!
@batvprophetdaniel2556
@batvprophetdaniel2556 10 ай бұрын
0
@gcchannel7817
@gcchannel7817 Ай бұрын
ጌታ ሆይ እኔን ልጅህንም አንድ ጊዜ አስበኝ🙏
@FekaduAyele
@FekaduAyele Ай бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም!!!
@girmafitsum7867
@girmafitsum7867 3 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው !!! ብቻውንም በቂ ነው!!!
@Dream-qm4lt
@Dream-qm4lt 7 ай бұрын
አቤት እየሱስ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አቤት ጌታዬ ዳዲ እወድሃለሁ።
@MunanbsbssbBetahdvg
@MunanbsbssbBetahdvg Жыл бұрын
Dadiyyyyy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Wow
@GeteMom
@GeteMom 8 ай бұрын
አቤት በየዋህነት ውስጥ ጌታ እንዴት እንደሚሰራ በኢየሱስ ስም የሚገርም ምስክርነት 13:12
@genetgenore2072
@genetgenore2072 2 ай бұрын
❤❤❤ ክብር ለእርሱ ይሁን!!!!!!
@nishanraday7062
@nishanraday7062 8 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው!!ክብር ለጌታ ይሁን!!❤
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ።
@mizanfikrutadesse9627
@mizanfikrutadesse9627 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ!!! ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰደ!
@mamituyegezu4474
@mamituyegezu4474 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@SurafelSolomon-j1w
@SurafelSolomon-j1w 10 ай бұрын
አቤት የኔ ጌታ ድንቅ ነው 😢
@HabtamuGebre-x5t
@HabtamuGebre-x5t 4 ай бұрын
Jesus is lord always
@tigistnegatetesema
@tigistnegatetesema 7 ай бұрын
የምናመልከዉ እየሱስ እንዴት ደድንቅ ነዉ እኔ ባንቺ ከእግዚያብሔር ጋር ያለሽ ግንኙነት ያሥቀናል ይሔንንመንፈሥ ጠብቂዉ ከአንቺ አይወሰድብሽ❤❤🎉🎉
@TigistKebede-bf8wm
@TigistKebede-bf8wm 3 ай бұрын
Iyesus lezelalem get nw ❤❤❤❤❤❤❤
@fretaasme5794
@fretaasme5794 8 ай бұрын
ይሄንን ተኣምር ኣይቶ ንስሃ የማይገባ መቸም የሌባው ወገን ነው
@MayoshaTa
@MayoshaTa 6 ай бұрын
ካልበራላቸዉ ችግር ነዉ
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 9 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው የእግዚአብሔር ቸርነት የእየሱስ ፍቅር የማዳን ሀይሉ ተባረኪ እየሱስ ተባረክ 🙏🏾
@yb_abi_9702
@yb_abi_9702 4 ай бұрын
ዳዲዬ ኢዬሱስዬ የሉባባ እና ያንተ ፍቅር አስቀናኝ እወድሃለሁ አባ ❤❤❤❤❤❤ እባክህ ልቤ ንጽህ ይሁን እንዴይህ ዳዲ ና እንብላ ዴዲ ኔ እንጠጣ ይደንቃል እንዲህ አይነት ምስክርነት ሰምሽቼ አላውቅም ክብር ላንተ ይሁን❤❤❤❤😢😢😢
@dinkineshfikre-ci7iq
@dinkineshfikre-ci7iq 2 ай бұрын
ቃል የለኝም የምናመልከው ጌታ እንዴት ድንቅ ነው ድንቅ ምስክርነት እህቴ ምን አይነት እድለኛ ነሽ
@MarygraceCopon
@MarygraceCopon 17 күн бұрын
Amen yadinali iyesusi ❤
@MisraEbrahim-t4m
@MisraEbrahim-t4m Ай бұрын
Hallelujah! Eyesu yadinal!
@elsateklay5454
@elsateklay5454 8 ай бұрын
በየሱስ ስም ጌታ ከየዋሐን ጋር ነው የእምነት ሞኝነት አባ ወደኔም ና❤❤❤
@FreweyniNeguseAlemu-c6s
@FreweyniNeguseAlemu-c6s 3 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ አንተ እኮ ብቻህን ትሰራለህ በስራ ላይ ነህ አባዬ ተባረክ
@alemseifu1556
@alemseifu1556 2 ай бұрын
አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው የማትችል አንተ መልካም ነህ❤❤❤
@Edentesfaye-ii1nc
@Edentesfaye-ii1nc 9 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክሸ
@yabetsdangamo9956
@yabetsdangamo9956 8 ай бұрын
Amazing Thanks to God
@Addisabera-r3p
@Addisabera-r3p 2 ай бұрын
Oh eysuse kberun hulu ante wesedw🎉🎉🎉
@TsiyonAmsalu
@TsiyonAmsalu 3 ай бұрын
Amen eyesuse geta naw
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 Жыл бұрын
የኔ ውብ ታድለሽ.ጌታ መልካም አባት ነው
@berukjohny2507
@berukjohny2507 10 ай бұрын
በሕይወቴ የዝችን ሴት ልምምድ አውቀዋለሁ ጌታ ልክ ነው ክርስትና በሞኝነት ነው እሚኖረው
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርክ!!! እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን❤️
@Woynishet-j5z
@Woynishet-j5z 2 ай бұрын
አባባ ኢየሱስ አንተ የተገፋን ሰብሳቤ ስሰማ እንባዬ እርግፍ እያለ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ለዘላለም ይመስገን አባ አንተ ፍቅር ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 5 ай бұрын
ነብይ ናት ጌታ ይህን ፅጋ የተስጣት መታደል
@SaudiArabia-d6v
@SaudiArabia-d6v 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ዳዲዬ ስትል እንዴት ደስ ትላለች
@elizabethasrat569
@elizabethasrat569 9 ай бұрын
ኡፍ የኔ የአባት ኢየሱስዬ የኔ ውድ ለዘላለም ስምህ ይባረክ
@ኤሊም
@ኤሊም Жыл бұрын
Daddye ❤ wow Jesus is Lord ! You are so blessed
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 5 ай бұрын
ድንቁ እየሱስ ድንቅ ያድርጋል 🙏🙏🙏
@Elsatadesse-kb4dr
@Elsatadesse-kb4dr 9 ай бұрын
Wey Geta Eyesus tmesgen temsegen endet aynet merdat new tadelesh Daddya,......... ow my God Aywesedibsh zemenishn Hulu Abatishin Eysusen setsemi setitazezhi Nuri
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔርም ይመስገን
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 5 ай бұрын
ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይችላል የኛ እየሱስ
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 8 ай бұрын
አቤት ይሄ ጌታ ከአምሮ በላይ ነው ስራው እኮ ጌታ ሆይ ከቃላት በላይ ነው ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው ተባረኪ እህቴ እድለኛ ነሽ
@WondayehuTsegaye
@WondayehuTsegaye 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@ADDIS-s8w
@ADDIS-s8w 8 ай бұрын
እልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው❤❤❤❤❤❤ለዘላለመ
@saratesfaye-f9h
@saratesfaye-f9h 2 ай бұрын
Please by love of God pray for my little girl
@girmajerry7664
@girmajerry7664 8 ай бұрын
Hallelujah praise God ! ❤❤❤❤❤❤
@mememalase9018
@mememalase9018 8 ай бұрын
Thank you jesus my father lord 😭💕
@asfawalemayehu301
@asfawalemayehu301 5 ай бұрын
Amen, Jesus is Lord , God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@Suga-k1h
@Suga-k1h 3 ай бұрын
እየሱስ ዛርሜ ይስርሌ ❤❤❤
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta eysus yibarkishi tabarki kibir lgeta yuni
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Жыл бұрын
ሃሌሉያያያያ ❤❤❤❤❤
@amanuelokbu506
@amanuelokbu506 8 ай бұрын
Amen glory to Jesus ❤🎉❤
@DawitDafarsha
@DawitDafarsha 15 күн бұрын
ተባረኪ
@nefisa
@nefisa 9 ай бұрын
እሱን በማመንሽ ከሁሉ የሚበልጠው የዘላለም ሂወት አግኝተሻል ተባረኪ
@saratesfaye-f9h
@saratesfaye-f9h 2 ай бұрын
Blessed woman
@selamzeray5345
@selamzeray5345 Жыл бұрын
Kbr lenazretu leyesus yhun betam yemigerm mskrnet new
@KidistAbebe-w1g
@KidistAbebe-w1g 6 ай бұрын
It is amazing testimony within the Grace and Mercy of God.
@tsionabreham281
@tsionabreham281 7 ай бұрын
ኦኦኦ እየሱስ😭🤯😱
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Жыл бұрын
ጌታ ይችላል
@Pitanc
@Pitanc 9 ай бұрын
God bless you lubaba sister.
@mgirma3389
@mgirma3389 8 күн бұрын
ሉባባዬ እባክሽ ለልጄ እሮቿን እንዲፈታት ከህፃናት እኩል እንድትቦርቅ ፀልይልኝ በቅን ልቦችሽ በጌታ ፍቅር ልለምንሽ
@mememalase9018
@mememalase9018 8 ай бұрын
😭😭😭💕thank you jesus
@selamtesfayohans1946
@selamtesfayohans1946 Ай бұрын
Wow Emnet Getahoy tebarek
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 5 ай бұрын
www amazing testimony. God bless you, keep it
@abrehamyeyu9065
@abrehamyeyu9065 10 ай бұрын
የኤልያስ አምላክ ዛሬም ሕያው ነው።የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን።
@SisaqSisabrother
@SisaqSisabrother 8 ай бұрын
ጌታ ይባረክ
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 5 ай бұрын
ዋው ዳድዬ ኡፈይ!!!!
@Catmeowcatmeoe
@Catmeowcatmeoe 9 ай бұрын
ዉዱ አባቴ አመሰግንካለሁ❤❤❤❤
@Samri-gl4bi
@Samri-gl4bi 8 ай бұрын
dadiye yiene Geta enamesegnhalen❤❤❤❤
@rahelmekonnen3110
@rahelmekonnen3110 Жыл бұрын
Oooh Eyesus Mn Ayinet Amelak Nh Yene Wud
@MogesArega-n3l
@MogesArega-n3l 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ መልካም አምላክ ነው ፡፡
@AmenGetachew-cp3fk
@AmenGetachew-cp3fk 6 ай бұрын
Proof god will see good heart
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
ይሄ ማለት ሃዋርያት ስራ ላይ ያነበብነውን እኮ ነው በዚች እህት የምንሰማው።ወይ መታደል።
@MayoshaTa
@MayoshaTa 6 ай бұрын
ይሄ ምስክርነት ሌሎች ጋ እንዲደርስ ይደረግ
@tigistmulugta3651
@tigistmulugta3651 10 ай бұрын
Geta segwene yabzalese eysuse konjo
@emirusenait3319
@emirusenait3319 Жыл бұрын
ጌታ ምን ይሳነዋል
@JoneTg
@JoneTg 7 ай бұрын
Wow, yemigerm miskirnet new tebarki Ehete.
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 8 ай бұрын
Amen..gata..eyesus...semih..beruk..yihun..asdenekegni♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ruthabebe2577
@ruthabebe2577 9 ай бұрын
Amen
@SemrtChaklu
@SemrtChaklu 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wowww praise ich Lord
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 10 ай бұрын
እጂ ባፍ የሚያሰጭን የጌታ ስራ
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 8 ай бұрын
Ine Krstos Amagnine gin imnet Yegodelegni Neberku Kanchi Moderne Gin Imnete Viëtnam Tebark Silachi Ye Egzabher Liji Eyesus Yibarek🎉❤
@tiruseramihret9245
@tiruseramihret9245 Жыл бұрын
Geta yebarksh,yetadłesh nesh
@aynalemtewelde6319
@aynalemtewelde6319 8 ай бұрын
ዋው ጌታ ይባረክ ላገኛት እፈልጋለሁ ወይ ስልኮን ስጡኝ
@hachaludida7514
@hachaludida7514 Жыл бұрын
Thank You Jesus for this great testimony. Be Blessed!!
@Acts1120የኔቀን
@Acts1120የኔቀን Жыл бұрын
Thanks for listening
@lindaha2016
@lindaha2016 Жыл бұрын
Betam leb new yetnekaw bezich lij tarik
@laveleable
@laveleable 8 ай бұрын
✝️🙏✝️
@selamtesfayohans1946
@selamtesfayohans1946 Ай бұрын
Ayy alemawek tadiya teshekmewsh binoru neber mishalachew Yene konjo miyawatash merteshal
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,2 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН