እሰይ እልል የማደጎው ልጅም ወደ ትክክለኛ እናቱ ተመለሰ ። ሚሊየነሯ ሰራተኛም በቁጥጥር ስር ዋለች !!

  Рет қаралды 35,358

ACCOUNTING AND BUSINESS

ACCOUNTING AND BUSINESS

Күн бұрын

Пікірлер: 390
@صالحهالراشدي-ف9ح
@صالحهالراشدي-ف9ح Ай бұрын
የልጅ እናት እኳን ደስ አለሽ አተግን እራስህን ጠብቅ ወድሜ አይዞህ አላህ ይርዳህ ጀግናነህ
@sbekele4200
@sbekele4200 Ай бұрын
የወንጀለኛዋ እናት ምን እያለች ነው?እሰይ እንካንም ታሰረች ሲያንሳት ነው ።ባይነቃባቸው የህፃኑን ኩላሊት ከመሸጥ አይመለሱም እናትዋንም በማገትዋ መቀጣት አለባት።እንካን ደስ አለሽ የህፃኑ እናት።❤❤❤❤❤❤
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 Ай бұрын
እኳን ታሰረች ወጀለኛ መታሰር አለበት እባክሽ እናት ተብየዋ አፍሽን አትክፈች እኔም እልልልልልልልልልልል ገዜጤኛው በጣም ጀግና ነህ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 Ай бұрын
የልጅ እናት እኳን ደስ አለሽ ወድሜ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይጠብቅህ እልልል🌹🌹🌹
@EgigSead
@EgigSead Ай бұрын
እናትየዋ ምን መሆኗነው🤔🤔 ያጠፋ ይቀጣል አለቀ እኳንም ታሰረች እሰይ እልልልልል❤❤❤❤❤❤
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Ай бұрын
እልልል እንኳን ደስ ያላቹ እናት አያት አባት እንዲሁም ጋዝጠኛው እልል ተመስገን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ልጅሽ አላዛር ነው ባልሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ❤❤❤
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Ай бұрын
የልጅ እናት እንኳን ደሰ አለህ ጅግናዉ እዱሜ ና ጠና ይሰጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Ай бұрын
መሰኪን ከልጁጋ ትናኞ እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ እዉንት ጋዚጠኛዉጀ ግናንዉ እዃንም ታሰረቸ ይታባታ❤❤❤💪
@K1L2W3
@K1L2W3 Ай бұрын
እናትየው ከልጇ የባሰች ጭራቅ አፏን ሞልታ ማውራት ከእሷም የባሰች ጨካኝ ናት!!!! እልልልልልልል እንኴን ታሰረች መሰቀል ሲያንሳት ነው የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ ይህቺን ባለጌ እናት ተብዬዋን ከአጠገባቸው አርቂ በጣም አደራ ለባለቤትሽ አምላክ ይማርልሽ!!!🙏🏽🙏🏾🙏🏿💚💛❤️
@HdgYws
@HdgYws Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እካን ደስላችሁ❤❤❤❤❤
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
በደንብ ትቀጣ እድሜ ልክ ትታሰር የህብረተሰብ ነቀርሳ ነች አልሞቱላትምእንጅ ገላለች እኛም ደስ ብሎናል ወንጀለኛ ሲደረስበት ይቅርታ ስላለ አይቀጣ እናትየው ዲያስፖራውን ይታሰ ር አያሉ ልጃቸውን አትታሰር አይቻልም ከነሱ ጋር የተባበሩ ሁሉ ይታሰሩ ጋዜጠኛ ጀግና በርታልን ትንሹ የንስር አይን ያብዛ ችሁ
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ Ай бұрын
ጀግና ጀግና ፈጣሪ ይርዳህ እንዲያሉ ሌቦቺ ማጋለጦህ እዉነቱን በማጋለጥህ
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 Ай бұрын
ያአልጋ ቁረኛ ያረገቻት መቀጣት አለባት። እንኻን ደስ አለሽ እህቴ
@Elsa-n1p
@Elsa-n1p Ай бұрын
ሴትየዋ በጣም ትገርማለች !!! የኒቆንጆ እንኮን ደስ እለሽ ❤
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ❤እናት ያሁሉ በደል እድርሳ የይቅርታ ልባቸው ❤እሁኑም አለ❤
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉
@FatimaAl-l9d
@FatimaAl-l9d Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@medinaabdurahman7653
@medinaabdurahman7653 Ай бұрын
አንቺ ልጅሽ ስላገኘሽ እንከኳን ደስ አለሽ እናትየዋ የእናት አንጀት ስለ ሆነ ነው አትፍረጂባት
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@senait2014
@senait2014 Ай бұрын
ሚስትየዋ እራሷን መቆጣጠር አትችልም አርቆ ማሰብ አትችልም። አመሰግናለሁ ብላ ዝም ማለት ነበረባት
@ספרזאודה-נ3ד
@ספרזאודה-נ3ד Ай бұрын
ጋዜጠኛው የሠራኸው ሥራ በጣም የተወሳሰበ ነው ሰለዚህ እራሰህን ጠብቅ ለመልካም ውጤት ሰለበቃችሁ እንኳን ደሰ አላችሁ ለታመመው ምህረት ይስጠው🎉
@abebabelay3021
@abebabelay3021 Ай бұрын
ሰውየውን ማመስገን ነበረባችሁ እሱ እኮነው ይህን ሁላ ሚስጥር ያወጣ እኔግን ጋዜጠኛ አቅመደካማ አድርጌ ቆጥሬህ ነበር ይቅርታ በጣም ጀግናነህ በርታ
@zena5338
@zena5338 Ай бұрын
ዲያሥቦራው እንዳያመልጣችው ይያዝ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Ай бұрын
እልልል እህቴ እንኳን ደስ አላችሁ ጀግና ጋዜጠኛ እባክህ ይህን ወንጀለኛ ዲያስፖራ ባለበት ሃገር የሚስራውን ወንጀል ሪፖርት አድርጉ አሜሪካ ሃገር ትልቅ ወንጀል ኢንባሲ ሄዳችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ካለም በህግ እንዲያያዝ አድርግ የስንቱን እናት አስለቅሶ ይሆን
@faidaalmam1469
@faidaalmam1469 Ай бұрын
I agree with you
@titiwolde8153
@titiwolde8153 Ай бұрын
እናትየው ግን በጣም ትገርማለች ምን ለማለት ፈልጋ ነው ያንን ሁሉ ያደረገች እና የፈፀመች ወንጀለኛ ነፍሰ በላ አፏን ሞልታ ለምን ደስ ይልሻል ትላለች እንዴ ለቃላቴ ይቅርታ በጣም አሽቃበጠች አሽቃባጭ እሷንም አግታ ስንታንገላታት የነበረች አረመኔ አሁን ለምን ደስ አለሽ ማለት ምን ማለት ነው seriously 🥺🥺🥺እስራት ይገርማታል እንዴ ይችንማ በስቅላት ነበር በአደባባይ መቀጣጫ ማድረግ ቀላባይ አሮጊት
@rabehjkcall8360
@rabehjkcall8360 Ай бұрын
ተዉ እንጀ ማዘር እርሶን አሰቃይታ ህጻኑን እናትየዉን ያልጋ ቁራኛ አርጋ ልጆትን በሞትና በህይወት መሀል ከታ ኧረ ተዉ ማዘር መቀጣት አደለም መሠቀል ይገባታል እንኩዋን ደስ አለሽ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ ባለቤትሽ ጤናወ ይመለስና ደስታሽን ሙሉ ያርገዉ ያወ የእናት አንጀት ስለሆነ ምን ይደረግ ግን መጨረሻዉ ይመርላቹ አንተ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ ምን አይነት ታሪክ ነዉ ዉስብስብ
@AshuAshu-un3ed
@AshuAshu-un3ed Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን 🎉💯❤️❤️❤️
@enanatesfaye1030
@enanatesfaye1030 Ай бұрын
ሴትየዋ በጣም ቀጣፊ ናት ለምን ታስረች ብላ ትጮሀለች የህፃኑ እናት ጤነኛ አይደለችም አነጋገሯ አስቀያሚናት ደሰታዋን ሳትጨርስ ትሳደባለች
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi Ай бұрын
እናትየው ግን ምን ሆነው ነው ይህንን ሁሉ ግፍ አድርጋ ዝምታወት ይገርማሉ እሜቴ😢😢😢😢😢ባለቤትሽ እንዴት ነው ልጅሽን❤❤❤እንኳን እንባሽን😢😢😢😢እግዚአብሄር አበሰው
@KairyaOsman
@KairyaOsman Ай бұрын
❤❤❤❤❤ለናቲየው በጣም የሚገርሙ እናት
@موليمولي-ث9ظ
@موليمولي-ث9ظ Ай бұрын
እናት ተብየዋ ምነው ድሮ በደብ አታሣዲጊያትም ነበር እኳንስ እስራት ስቅላት ይገባታል 😢😢😢😢😢
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f Ай бұрын
ታሪኩን ሳትከታተሉ አትፍረዱ። እሳቸውንም እኮ አሰቃይታቸዋለች።
@FAs-k5d
@FAs-k5d Ай бұрын
ልክነሽ ውዴ😢😢😢​@@MahderBekele-v7f
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢
@almazz-u6w
@almazz-u6w Ай бұрын
📖👏🤲🙆🙆🙊🙊
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@tadelechzerihun410
@tadelechzerihun410 Ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ረዳችሁ እናትየዋ ግን የወላድ እናት ሰለሆ ነው እንጅ ለክፋት አይደለም ተረዷት
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
እናትየዋ ግን ልጆት ስለሆነች ነው??? በደብ መታሰር አለባት ፍርዱዋንም ማግኘት አለባት::
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Ай бұрын
እግዛአብሔረ ይመሰገን.ልጅ ጤናማ ነው.
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg Ай бұрын
ይገባታል የእናትየዋ ማሽቃበጥ ያን ያክል ግፍ ሰርታ
@demekechgonfa
@demekechgonfa Ай бұрын
The mother is crazy i wish to go jail with her evil daughter so go join ur evil daughter 😡😡
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ Ай бұрын
እናት ምንም በደል ቢደርስባት አጀቷ አይጨክንም ለዛነው😢😢😢😢😢
@ጧፍ
@ጧፍ Ай бұрын
ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@f-io7sj
@f-io7sj Ай бұрын
እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው እናትልጅ በመገናኝቶ ደሥ ያለው 😢😢😢ያማል አላህ ይጠብቀን ልጅቻችንን ያርህማን
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Ай бұрын
እልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ የኔ ጀግና እድሜ ይስጥህህህ😅😅😅😅😅😢😢
@genettesfaslase6340
@genettesfaslase6340 Ай бұрын
እግዝሀቤር ይመስገን ደስ ብሌናል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZaynbaStotaw
@ZaynbaStotaw Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
@AAs-e3x
@AAs-e3x Ай бұрын
ሥለ ሁሉም ነገር በጣም ደሥ ብሎናል ነገር ግን ማዘር የእናት አንጀት ነው ምንም ቢሉ መፍረድ አንፈልግም ነገር ግን ያጠፋ መቀጣቱ ግድና ግድ ነው አሜን ብለው መቀበል አለብዎት በቃ
@kenduendalew1084
@kenduendalew1084 Ай бұрын
እናታችን አይዞት የእናት አንጀት አይጨክንም መታሰሯ ለናትየዋ ሌላ በሽታ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጠዎ
@nanny3146
@nanny3146 Ай бұрын
Ellllllllll temesgne congratulations for all great job berta our brother temesgne 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ApostleTeddyTsegay
@ApostleTeddyTsegay Ай бұрын
አንች እንኩዋን ደስ ያለሽ ማሚ ልጃቸዉ ስለሆነች ነዉ ተረጃቸዉ
@ZebibahuseinOseman
@ZebibahuseinOseman Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በንተ ጥረት ነዉ አንኳን ደሳላቸዉ
@Aminat725
@Aminat725 Ай бұрын
ሥይ እንኳን ዴሥ ይላል እንኳንም ልጂሺን አገኚሺ ባልሺንም በጀመረእጁ አላህ ያሺርልሺ ከድያሥፕራው አረቁት በራሣችሁ ክትትል አድርጉለት
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@YYy-v7n
@YYy-v7n Ай бұрын
ጀግና በርታ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን❤❤❤❤
@EmebetAshine
@EmebetAshine Ай бұрын
አግዚአብሔር የመስገን በጣም ነው ዳስ የሚለው 🎉🎉
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 Ай бұрын
እንኳን፡ደስስ፡አላችሁ። ጋዘጠኛውም፡ተባረክ።
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
ይችን አሳዳጊ ለልጆችዋም ለስዋም እርዳታ ይደረግላት?? እምታውቀውን ሚስጥር ትንገረን???
@Binifikr-u5q
@Binifikr-u5q Ай бұрын
ልክ አርግትሃል ዎንድሜ 🙏
@NaryOuannes
@NaryOuannes Ай бұрын
አንተ ጀግና በርታአ ልጅሸን ሰላገኝሸ ደሰ ብሎናአል አሳዳጊዋ በጣአም ታሳዝናለች አይዞሸ ለልጆችሸ አለሀ አለየህፅን እናአት ሰትናገሪ አሰተውይ እናአትየው ለልጆት አታዳሉህ ቢሆን ብትሰቀል ደሰ ይለን ነበር እንደዚህ አይነቱ ነው ትውልድ እሚያበላሸው
@ديحهسيمو
@ديحهسيمو Ай бұрын
ጀግናዉ.አላህ.ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t Ай бұрын
የእግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው የልጁ በህይወት መገኘት እንኳን ደስ ያላችሁ
@melatcode4111
@melatcode4111 Ай бұрын
እልልልልልል እሰይ እንኩዋን ታሰረች :: እናት ግን በጣም ያሳዝናሉ ????
@ሎምቤ
@ሎምቤ Ай бұрын
ላሚን ት ታሰረ ትል አላችሁ
@AlmazGobze
@AlmazGobze Ай бұрын
እንካዋን ታሰረች ይቺ የተረገመች እርጉም ይቺ ታስራ ካልተቀጣች ለሌላም ፀር ናት ቅጣት ይገባታል
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
እናት ተብየዋ ግን ❤ ድምፆ እንኳን ይደብራል ስርአትም ምስጋናም እታውቅ ❤
@Tesfa-f4r
@Tesfa-f4r Ай бұрын
የእናት አንጀት የፈለገው ብትበደል ይቅር ትላለች አትፍረዱ እናትናትእና
@Elsa-n1p
@Elsa-n1p Ай бұрын
እልልልልል እንኮን ደሰ አለሽ ❤
@lilibehabtu
@lilibehabtu Ай бұрын
የልጅቱ እናት ግን አትንቀዥቀዢ በጣም ታበዢዋሽ
@demekechgonfa
@demekechgonfa Ай бұрын
She is crazy 😡
@HanaAyele-kh2dm
@HanaAyele-kh2dm Ай бұрын
ይቺ የልጁ ምስት ልጇን ይዛ ወዴ በተሠቦቿ መጠጋት አለባት አሁንም ብሆን አማቿ ደስተኛ አይደለቺም ትጠንቀቅ
@TsehayKassa-c1t
@TsehayKassa-c1t Ай бұрын
ዲያስፓራው ቢዝነሱ ስው በማፈን ነው መጨረሻው ይናፍቃል😮
@amelnour8732
@amelnour8732 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የልጅ እናት❤❤❤❤❤
@Nunu-q8g
@Nunu-q8g Ай бұрын
እናትየው አያትየው አባትየው እካን ደሳላቹህ ይደግልሽ
@ናኦሚግዛዉ
@ናኦሚግዛዉ Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽኾ እህቴ በደስታ እንቅልፍ የምተኚ አይመስለኘም። ልጁን ሲያከራትቱት ከረሙ ህጻኑን በርቺና ደጋግመሽ አቁርቢው እህቴ። እመማ ግን ህግ ህግ ሲሉ ቆይተው አሁን ምነው????
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Ай бұрын
እሱንም እግዚአብሔር እንደዚ ያጋልጠው
@HAYYMaaa
@HAYYMaaa Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ኡኑከን ተሰረች የልጁ እነት ኡኑከን ልጁ በጀሽ ገበ ገዜጠኘዉ ጀገነናህ እረስህን ጠብቅ አለህ የጠብቅ
@ZenuTekhu
@ZenuTekhu Ай бұрын
ካንድም ሁለት ልጅ ዠያሳዝናሉ አግባብ ያለውነገር አድምጭ እናትና ልባርጊ አይምሰልሽ የልጇን ጥፋት አትፈልግም
@lubabayeshak7324
@lubabayeshak7324 Ай бұрын
እንኳንም ታሰረች ይህን ሁሉ ነገር አድርጋ ይገባታል ምንም እናት ቢሆኑስ ሽባ አድርጋት ባሏንም እደዚህ በሽተተኛ አድርጋት ማዘር ተረጋጉ።
@HaiteMm-o4o
@HaiteMm-o4o Ай бұрын
🎉🎉🎉 ሚኪ እድሜና ጤና ይስጥህ🎉🎉
@ganat12345
@ganat12345 Ай бұрын
በጀመሪያ,,በልጅቷ,ፈርጄ,ነበር,,አሁን,ግን,እየተበቀላቸው,ያለው,,ዲያስፖራው,ነው,እሱመጠናት,አለበት,,ልጅቷ,አናቷ,እንደሆነች,ሳታቅ,እሱያቅ,,ነበር,,አሳዳጊዋመጠየቅ,አለባተት,,ብዙነገርአለ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiFetene-o9o
@yeshiFetene-o9o Ай бұрын
እኳን ደስ አላችሁ ህፃኑን አምላክ ያሳድግላችሁ
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 Ай бұрын
ከካባላሀቸው በኋላ ማዘርዬ ምናምን አይሰራም
@FetiyaFeteya
@FetiyaFeteya Ай бұрын
እሰይ እካንም ታሰሩ ልልልልልልልልልልልልል👌👌👍👍
@TigistGetaneh-w1e
@TigistGetaneh-w1e Ай бұрын
Gazetegnaw egziabher wuletawn yekfeleh❤❤❤❤
@AlmiAlmi-h2q
@AlmiAlmi-h2q Ай бұрын
እናት እኮ የልጅዋ ነገር አይሆንላትም ቢሆንም መቀጣት ባለባት ልክ ትቀጣ እና ትወጣለች ልጅቱንም በስቱ ጎድታት አለች 😢
@M0hammedSeid-j6q
@M0hammedSeid-j6q Ай бұрын
ሚስትየዋ ግን ምንሁነሽነው እናት ልክ ናቸው ባጠፋችው መቀጣት አለባት በሚስትየዋም ላይብዙ ነገር አርጋሻለች ግን ከስሜት ወጥተሽ የእናቷን ሀሳብ አድምጭ
@sophiaabraham5380
@sophiaabraham5380 Ай бұрын
እናት ! እናት ! እናት! አይዞሽ
@tigestedebisa1814
@tigestedebisa1814 Ай бұрын
አልሐምዱልላሂ❤❤❤❤🎉🎉 እንካን ደስ ያላችሁ❤❤❤🎉🎉
@NigatuKifle-z3n
@NigatuKifle-z3n Ай бұрын
እናት እናት ነች ማዘር የሚሉት ተፀፀታለች ይቅርታም እግር ስር ወድቃ ጠይቃለች ከዚህ በላይ ምንም የለም ። ይቅር ካላችሁ እኔም ይቅር እላችኋለሁ ያለውን የፈጣሪን ቃል መጠበቅ የሚያስፈልግ ይመስለኛል
@RumanaAli-mj9cu
@RumanaAli-mj9cu Ай бұрын
ዲያስፓራውስ አይታሰርም እንዴ ለምን ሚስቱ ብቻ ታሰረች
@SemiraSemira-q5m
@SemiraSemira-q5m Ай бұрын
እልልል፣እኻን፣ዴሲ፣አለሺ❤❤❤❤
@YtayewZeleke
@YtayewZeleke Ай бұрын
ይች ሰይጣን ታርማ መውጣት አለባት መቸም የሰው ልጅ ይሙት አይባል ሖኖ ።
@LamlamFalak
@LamlamFalak Ай бұрын
እኮን ታሰርች ይቺ አረመኔ 😢😢😢😢😢😢
@yehulashethaile3116
@yehulashethaile3116 Ай бұрын
ልክ ነች እይ ትዝብት ነው
@muajehbbshs
@muajehbbshs Ай бұрын
✍️ ደሥ የሚለዉ ነገር አማትና ምራት እንደጎደኛሞች በነፃነት መወያየታቸዉ ነፃሰዎች መሆን ቸዉን ያሳያል 💚💚💚💚
@GrDgg
@GrDgg Ай бұрын
ትልቅዋ ሴት ድምፅዋ አዴስ አልህምነብኝም ምክኛቱም ጎጆ ይቱብ የይጅራ እናቱ ዋና የተውነቺው አይደል ሚክያስ ደምፀዋን በደብ ስሙት
@Yordai
@Yordai Ай бұрын
ትግራወይቲ ነኝ ግን በጠም እምወድህ❤የኔ ጆግና
@aduadu3685
@aduadu3685 Ай бұрын
የግድ ነው ?
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 Ай бұрын
የእጃን ማገኘት አለባት ሌሎች ወጀሎኞች መቀጣጫ ይሆናሉ እናትየዋ ይረጋጉ
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d Ай бұрын
እዴው አፋቸው ውይ ውይ ፕሮግራሙ ሳይ ጩህታችሁ ያሳስበኛል ሲቀጥል ክፉ ለሰራ ቅጣቱን ማግኝት አለበት
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Ай бұрын
Romans 9 አማ - ሮሜ 5: አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።
@fikritishumu-h1o
@fikritishumu-h1o Ай бұрын
ENAT enat nat ❤❤❤❤❤ mamaye ❤
@ejigayehuzerfu5074
@ejigayehuzerfu5074 Ай бұрын
ማዘር ልጅቷ ጤነኛ ኣይደለችም ሲጀመር እብድ ናት ከሰው ጋር ንግግር ስታደርግ በራሡ የኢትዮጵያ ህዝብ ረግሟታል ፊደል ኣልቆጠረችም ልጁም ሚስት ኣቶነውም ምህረት የማያረግ ኣይማርምና
@بويوسفبودلامة
@بويوسفبودلامة Ай бұрын
ባልና ሚስቱ በጥቅም ነዉ የተጣሉት ይመስለኛል እሱንም አስይዙት ስንት የድሀ ልጅ እንዲህ ቀርታል
@MababuMahabu-j7l
@MababuMahabu-j7l Ай бұрын
Baga hiidhamate🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HanaHana-lw1zz
@HanaHana-lw1zz Ай бұрын
ሴትየዋ ምን ጉድ ናት የሰው ህይወት አመሰቃቅላ ውስጧ ሌላ ነገር አላት ምላሳም ነገር ነች ለምን ዳያስፖራውን ለምን ትወቅሻለሽ ከዝች ሴትዮ ጋር አብረሽ ባትኖሪ በትዳርሽ እሳት ነው ምትሆንብሽ ባልሽን ፈጣሪ ይማረው
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara Ай бұрын
እንኳናደሰአችሁ❤❤❤❤❤❤
@aaaagggg5196
@aaaagggg5196 Ай бұрын
Esey esey des yelal temesgen Amlak 🙏 ❤️
@fretaabraha1268
@fretaabraha1268 Ай бұрын
Congratulations እልልልልልል
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልል እንካንም ታሰረች እሰይ❤❤❤❤
@edendak5588
@edendak5588 Ай бұрын
Abet lifat le sew yeleflikw waga????❤❤❤❤❤❤ Adera gibzeb endayatalilih berta.
@Yosebeny
@Yosebeny Ай бұрын
እንኮን ደሰ አላቹሁ የእናትህ አጀት አትፈረዱባትህ😢😢😢😢😢😢😢😢
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
ዘላለምን ሊያስገድለው የነበረው ሰው ታወቀ!!
51:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 177 М.
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН