KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዮሴፍ ያልተጠበቀው መጨረሻ!!ጠንቋይ ነው የተባለው የዮሴፍ አባት መጣ!!
52:47
Arada daily news:የግብጽ ጦር ማመን አቃተው ሰይጣን-2 ተነሳ! በ 3 ደቂቃ አውሮፓ የሚውጥ አውሬ ተቀሰቀሰ!
11:24
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
00:27
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
When u fight over the armrest
00:41
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
ሳይሞት የተቀበረው ሰው መጨረሻ!!በመጨረሻም ቤተሰብ አውነታውን አወቀ!!
Рет қаралды 103,140
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 219 М.
ዱካ ሾው /duka show
Күн бұрын
Пікірлер: 639
@MimiSelam-e4b
Ай бұрын
እናትና አባቱም ባለቤቱም እንኳን ደስ አላቹ ሐዘኑ ወደ ደስታ ተቀየረላቹ❤❤❤❤
@srvsrv5806
Ай бұрын
ዳይ ወደ200ሺ እናስገባው ጀግናውን
@TinaTina-sj9xc
Ай бұрын
200💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤☔
@Mohammedhabashi-io6dq
Ай бұрын
አወ ይገባቸዋል
@mesfinhaile-g6i
Ай бұрын
250000...
@rahelamare9877
Ай бұрын
ዘሌ ይሄ ልጅ አባቱንም ለማሳከም ነበር በጣም የሚሯሯጠው እናም ለማሳከም ቢቻልና በተቻለ መጠን ቢረዳ የሚል ነው ሀሳቤ በተረፈ በጣም ደስ ይላል እንኳን በህይወት አኖረላቸው
@jastavms2119
Ай бұрын
ቅዱስ ሬያድ ኣተረፈ የስእለት ልጅ ሙሆን እጅግ ይጠቅማል ❤
@ddddddddddsd
Ай бұрын
የሚገርመኝ የልጁ ችሎታ የሚጠይቅበት መገድ በስማአብ ጀግና የሚለው ቃል አጠረብኚ አቦ ጀግኖቻችን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@דבריהטקאה
Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@CrosJas
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስላም፣፣ልልልልልልልልስላም፣፣ልልልልልልልልልል
@BintAwol
Ай бұрын
ጎበዞች እንኳን አላህ አግዟችሁ ሰው ሳይጎዳባችሁ እውነታው ታወቀ በጣም እድለኛ ቤተሠቦች ናቸው ።
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
በጣም ማሬ😢😢😢
@eyobteweldemedhin
Ай бұрын
ዘልአለም በእውነት ትዕግስት አለህ ተባረክ ንግግርህ ያምራል እድሜው ጤና ይስጥህ
@SentayewSentayew-g1c
Ай бұрын
የዚህ ቤት ደስታ ቢሆንም የዛኛዉ የሞቹ ቤተሰብ ደግሞ በጣም ያስጨንቃል ዜሌ ያኛዉን ቤተሰብ አፈላልጋቹሁ እንዲረዱ እና የቀብሩን ቦታ የተፈጠረዉ ሁሉ ነገር እንዲያዉቁት ይደረግ ሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን
@እንግልቶበዛ
Ай бұрын
በትክክል
@semiraMeh
Ай бұрын
ትክክል ግን እህ 🥺🥺🥺🥺🥺
@accacc5974
Ай бұрын
ትክክል😢
@tigistitigisti4792
Ай бұрын
ትክክል የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ስልክቁጥር ስላለ ይደውሉላቸው
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
እውነት ነው ይኼኛው ቤተሰብ ተመስገን ሞተ ያሉት በህይወት ተርፏል ጓደኛው ደግሞ ያሳዝናል ይብላኝ ለቤተሰቦቹ በዚህ በጓደኛው አማካኝነት ለቤተሰቦቹ መሪሩን ሃዘናቸውን እንዲረዱ የልጅ ሃዘን ከባድ ነው ፈጣሪን ያፅናቸው 😢እወነትም አስጨናቂ ነገር ነው ሳይሞት መታሰቢያ ያላችሁበት መንገድ ከባድ ነው ።
@ellenihagos657
Ай бұрын
እናትና አባት በጣም ነው የየተጎዱት😓 በ እእውነት እያየሁ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😓 የሞተው ልጆቸው አልሞተም አለ ተብሎ ሲመጣ ምን ያህል ደስታ ነው እንደገና የመፈጠር ያህል ነው ! ስለሁሉም በትዕግስትና በትክክለኛው መንገድ ሁሉንም እንዳመጣጡ በመቀበል እውነቱም ለኛ በማድረስ ለምታደርግልን ጀግናው ጋዜጠኛችን Dear ዘላለም ! ከልብ እናመሰግናለን !
@ኢትዮጲያዊነኝEthio
Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ በጣም ነው የማደንቅህ ኮሜንታችንን አይተህ በተግባር አሳየህን እናመሠግናለን በርታ
@MimiMimi-bc4hg
Ай бұрын
ኡፍፍፍ ጨንቆኝ ነበር እንደዚህ አረጋግታቹ መንገራቹ ደስ ብሎኛ ዘሌ ሁሌ በቤት ደስታ እግባ ❤❤❤
@መሪሁንአጌና-merihunagenatub
Ай бұрын
*ዘላለም አንተ ጀግና ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ*
@askualaregawi2963
Ай бұрын
ለአባቱ ለመሳካም አንድ ነገር እናድርግ ዘላለምየ እኛም እናግዝሃለን ዎንድሜ ።በምን እናግዝ ብንተጋገዝ እና ብንረዳቸው
@AppS-jy9zs
Ай бұрын
እኔኮ ዘሌ መግቢያህ ያስደስተኛል ላይክ ትዝ የሚለኝ ሰላም ደስታና ፍቅርለናንተ ይሁን ስትል ነው
@masaratworku2754
Ай бұрын
Anatu jalqabaa ilale like na tasisaa wowoowowo baye nati tolaa hojin kee zalalami ebbifamii waqayyoo Umrii ke ya dheresu 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zuzuwolloyewa9024
Ай бұрын
መላው ቤተስቡ እኳን ደስ አላችሁ ሀዘኑ ወደደስታ መቀየሩ በጣም ደስ ይላል ቤተስቦቹም ሚስቱም ያሳዝናሉ😢😢
@eleniabreha7349
Ай бұрын
የያሬድ እናት በጣም ያሳዝናሉ። አነጋገራቸውና ምርቃታቸው በጣም ደስ ይላል።
@jemaneshahmed
Ай бұрын
ዉይ እግዚአብሔር ይመስገን ተረጋግተዉ ስላገኙት እናትየዉ ምንም ሳይሆኑ ተመስገን አንተም ተባረክ በምሳሌ አስረድተክ ስላረጋጋሃቸዉ ዉይ እናት 😢
@SenaitGebrat
Ай бұрын
አናትና አባት በጣም ደስ ይላሉ አንካን ልጃጁ አንካን ደስ ኣላች ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️❤️
@sosenademissa1221
Ай бұрын
መጀመሪያ ታየ ይባል ስልክያውራቸው
@demwezeassefa5221
Ай бұрын
❤❤❤ እናት እና አባት እንኳን ደስ አላቹ ! ምስኪን አባትየው አንድ ሰው ያረጋግጥልኝ አሉ!
@ElsaHanicho
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@tgyegna5636
Ай бұрын
Amenn❤❤❤❤❤❤❤
@ehf4hd522
Ай бұрын
ደምርኝ❤
@ehf4hd522
Ай бұрын
@@tgyegna5636ደምርኝ❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
Ай бұрын
ማንው ከጎጃ ወደ ዘሌ ሩጮ የመጣ የኔ ጀግና ዘሌ እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ የነዚህ ቤተስብ እግዚአብሔር ደስታቹ ይጨመራላቹ እንኳን ደስ አላቹ አባት እና ልጅ 🙏🙏🙏❤❤❤
@alemeyoutube2249
Ай бұрын
ena
@Freedom-bk6rt
Ай бұрын
እኔም
@ermiasalemu85
Ай бұрын
Ewenete. Eneme. Leke enedanechi betame. New. Yemewedachewu ❤❤❤❤
@dvhk-qy3vs
Ай бұрын
እኒ❤❤❤🎉🎉🎉
@NimoonaMaaraol-w6b
Ай бұрын
ወንድ ዘሌ በጥሩ ሁኔታነው ያገናኘካቸዉ በዉነት ጀግነትክን ሳላደንቅ አላልፍም
@Naima-k8p
11 күн бұрын
እንዳዚ አይነቶቹን ሰዎችን ሺ አማት ያኑራቹ ሁላቻዉም ምርጥ ቤታሰብ ነቻዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብቻ ነገሩ ይከብዳል ላሱ ያማጣዉ ነዉ ያታቀያራላት ፃሎት ያርጉላት አሁንም
@Kalkidanየተክልየልጅ
Ай бұрын
ወይኔ የናቲቱ አንደበት ምን አይነት እናት ነች እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ሀዘናችሁ በደስታ ተለወጠ የልባችሁን ቅንነትና የዋህነት አይቶ ነው በህይወት የመጣላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@AIemitunegn-me7fh
Ай бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሠብ ናቸው እንኳን ደስ አላችው❤ አንዳንድ ቤተሰብ ባሏ ከሞተ ብለው የሚያገልሉ ቤተሰብ አለ
@debraworktuffa6504
Ай бұрын
ሞቱን በሂወት የቀየረው አምላክ ይመስገን በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር እንድሜና ጤና ይስጣችሁ የልጅ ልጃችሁንም በሰላም ተወልዶ ለማቀፍ ይብቃችሁ
@sari-rf5vf
Ай бұрын
ጀግና ነህ በጣም ደስይላል።እመብርሃን ትጠብቃቹ።በርቱ የምትሰሩት ስራ በጣም ከባድነው ፀሎት አድርጉ።እራሳቹን ጠብቁ።እግዚአብሄር ቅዱሳን መላእክት ይላክላቹ።
@Zewdet
Ай бұрын
ዘሌ የኛ ጀግና በርታ እዲሜ ዘመንህ ይባረክ
@ياللهيالله-ك5م
Ай бұрын
አንተ ጀግና ትለያለህ በርታ
@AmanTadese-w5z
Ай бұрын
ጀግናችን ዘልዬ. ውይ እኔም ጨቆኝነበር እዴትለመናገር. በርታልን ወንድማችን. ከንስርአይን ጀግና ችግር እጅናጓት ሁኑ. እኔ ሁለታችሁንም በሁለት ቻናልነው እምከታአተላችሁ. በርቱልንንንን
@AddisKassa-g9h
Ай бұрын
አይዘሌ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@emuyetube2107
Ай бұрын
ወቶ. ከመቅረት. መድህን አለም ይሰውራችሁ. አሜንን❤❤❤
@mahlte-kb9qf
Ай бұрын
amen
@ציונה65
Ай бұрын
ዘገየ አነጋገርክ ሲምር ዝክተኛ አስተዋይ አሪፍ ሰዉ ጀግናቺን
@asegedechtegenu5465
Ай бұрын
ጎበዝ ዘልዬ ተባረክ ዘመንህን ሙሉ የደስታ ብስራት ይሁንልህ።
@aynalemtilahunadem7089
Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር በጣም የሚያስፍራው ግን ድፍረቱን አግኝተህ ፕሮግራሙን መስራትህ ሳላደንቅህ አላልፍም እንደዚህ አይነት ነገር እንቅልፍ የሚነሳ ነው እንኳን እግዚአብሄር እረዳህ 🙏🏽
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
❤እንኳን ደስ አላችሁ ዘሌ ዘመንህ ይባረክ
@tsigenigatu3922
Ай бұрын
አቤት ይህ ቤተሰብ ሀዘናቸው በደስታ ተለወጠ፣ ፣የተሰበረው ልባቸው ተጠገነ፣ እንደ እናት ስለነርሱ በጣም ደስ አለኝ❤ ፈጣሪ ነገሮችን በመልካም ለወጠላቸው!!🙏❤❤❤🤳🤳🤳🤳🤳
@TinaTina-sj9xc
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💞💞💞💞👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@BandaandBanda
Ай бұрын
ሰላም ዛሬ አትለፈኝ ወንድሜ እርዳታህ ያስፈልገኛል ደግሞ አንደኛ ነኝ
@Mary-c3j7x
Ай бұрын
ወይ ዘሌ ላንተ የፃፍኩ መስሎኝ ለሌላ አላኩም 😂😂😂😂😂ሚስትየው የተባርከች ናት ከምር አባዬ እማዬ ስትል ልክ እንደልጅ ናት 👌👍❤
@wedetwedet705
Ай бұрын
በጣም እኔም መጀመሪያ ላይ።ልጃቸው።ነበር የመሰለችኝ።
@ShShh-u8n
Ай бұрын
ዘላለምወንድሜ እግዝብሔር ይጠብቅሕ ጀግናው❤❤❤❤አቤትደስታ ❤❤❤እንኳንደስአላችሑ❤❤❤
@eyerusbiraraeyerusbirara9763
Ай бұрын
ደስታም ለካ እንደዚህ ያስፈራል😢😊
@ZiyadaTofik-g4l
Ай бұрын
ኡፉፉፉ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ለሁላቹም የልጅቷ አደብ እማዬ ስትላቸዉ ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ማዘር ደሞ ዱኡ ሲያረጉላት የእናት መልካም የልጅም መልካም አላህ አይለያቹ 🎉🎉🎉🎉🎉
@Eniseno
Ай бұрын
ሁፍፍፍ ደሥ ሢል የወደድናቸዉ ሠዎች ሁሉ ሞት ምናለ የዉሸት ቢሆን የኔ ባል ነብሥክን ይማረዉ
@AzmerawBaylie
Ай бұрын
የኢትዮጲያ ጀግና ምን አይነት ጥበብ ነው ያላችሁ ቤተሰቦችን ያሳመንህበት መንገድ በጣም ይገርማል ቀጣዩን ክፍል እስከማይ ቸኩያለሁ ብፈልግ አጣሁት። እኔ አስቸያይት ጽፌ አላውቅም ግን ፕሮግራማችሁን ሁሌም እከታተላለሁ በተለይ በተለይ የዚህን ቤተሰብና የትግስት አሰፋን ታሪክ እያለቀስሁ ነው ያየሁት በተለይ የትግስት ላይ የናንተ ጥንካሬ ቆራጥነት ጀግንነት የታየበት ነበር ፈጣሬ ለዘላለም ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@አቅሌስያእህተማርያም
Ай бұрын
የስለት ልጅ መቼም ምንም አይሆንም እውነት የተሰጠው መላእክ ይጠብቀዋል
@meseretEyase
Ай бұрын
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ ወድማችንም እንኳን ደህና መጣክልን የኛ እንቁወች በርቱልን
@alamzniguse5007
Ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@aliksa9045
Ай бұрын
ግን ክርሥታያኖቺ ሥት አምላክ ነው ያላቺሁ!?
@zeinuSeid-l9f
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asdpeh3842
Ай бұрын
አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@SeniLove-jw8gv
Ай бұрын
እኔ ግርም ነዉ ያለኝ የዚ ነገር ጉዳይ ዘሌ ምርጥ ሰዉ ጀግና ነክ እኮ ጌታን ያንቺም ወንድም እንደዚ ይምጣልሽ በሉኝ ዱሃ አድረጊልኝ በየ አይማኖታቹ 🥺🥺😢😢😢❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@genettaddesse8748
Ай бұрын
እህቴ ወንድምሽን የሚያፈቅረው አምላክ ባለበት ይጠብቅልሽ። በጊዜውም በሠላም ያገናኛችሁ። ጽኚ። እግዚአቤሔር ታማኝ ነው። ተባረኪ።
@SeniLove-jw8gv
Ай бұрын
@@genettaddesse8748 ሞቶ ቀብሬዋለዉ እኮ ግን አላየዉትም አሰክሬኑን ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል ደሞ እንደዚ ሞተ ተብሎ የመጣ ሰዉ ሳይ በጣም እፈራለዉ ያለ ያለ ይመስለኛል ዉሰጤ አላመነም ለዛ ነዉ እሺ አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏
@yidnekachewsisay
Ай бұрын
አሜን ይምጣልሽ ግን ተመሣሣይ ታሪክ ነው እህቴ
@SeniLove-jw8gv
Ай бұрын
@@yidnekachewsisay አዎ ቸመሳሳይ ታሪክ ነዉ ግን የቅርብ ሰዉ አይቶታል እራሱ ነዉ አሉኝ ግን ልቤ አላምን አለ እንደዚህ አይነት ታሪክ ሳይ ዉሰጤ ይረበሻል እንጂ ያለ እንኳን አይመስለኝም ብቻ አላቅም ፈጣሪ ነዉ የሚያቀዉ 🥺🙏🙏🙏
@konjitwoldesenbet1465
Ай бұрын
እኔ ለእነሱ ልቤ መታች: እናንተ ግን በእውነት እግዚአብሄር እረድቷችኋል:: ተባረኩ
@ZeynebaMohammed-z9h
Ай бұрын
ዘሌ ምርጥ ሰዉ ትግስትህ ረጋብለህ አረዳድህ በጣም ምትደነቅ ነህ ❤❤❤❤❤
@LiliAgabzie
Ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰቦቹ ዘልየም ተባረክ መድሀኒያለም ይጠብቅልን
@soomebaby83
Ай бұрын
እግዛብሄረ ይመሥገን. እንኳን በሰላም አገናኛችሁ. የኔወድምም እደዚህነበረ. ከልጅነቱ. መኪና መኪና ነበረ የሚጫወተው. አሁን ሹፌረ. ነው. እግዛብሄረ. እንደዚህ ያለ አደጋ. ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@Beharutegestu
Ай бұрын
ያልገባኝ የዛኛው ቤተብስ በጣም ያስጨንቃል ወላሂ ሳያቁ ተቀብሮ ዛሬ ምን ተብሎ ይነገራቸው
@breehanyrobi8537
Ай бұрын
ወንድማችን ዘሌ እንኳን አንተ እኛ በጣም ነበር የጨነቀን ለካደስታም እንደ መከራ መንገር ያስጨንቃል በዚህ ቤተሰብ አየሁ እንኳን ሃዘናችሁ በደስታ ተቀየረ እግዝአብሔር ይመስገን የጒደኛውንም ነብስ ይማር
@BattyMelaku
Ай бұрын
አቤት ብቃትህ እመቤቴን አአመቱ ጀግኖች ናችሁ ቤተሠብ እንኳን ደስ አላችሁ
@LemlemAga
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነዉ ወንድሜ እደሚስቱ ቢሆን ከባድ ነበረ ጀግና ነህ ደስ ብሎኛል ቀጣይ እፈልጋለን ዘሌ
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
ዜሊየ አላህይጠብቅህ
@asegedechtegenu5465
Ай бұрын
ደግ እናትና አባት ስታሳዝኑ እግዚያቤሔር ታሪክን ቀይሩዋል።
@ልደታ
Ай бұрын
ጀግና!!! አምላክ ይመስገን❤
@kojetdamte2799
Ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ
@RuthHayile
Ай бұрын
የስጡሁህን ኮመንት ስለተጠቀምክ ዘሌ ጀግና ጎበዝ ስለጮኸንብህ ይቅርታ ለአንትም በማስብነው መልካም እንደሚሆን አምናለውቸሩ እግዚአብሔር ታማኝነው
@marysam9193
Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን አንኳን ደሳላችሁ እናንተ የእግዛብሄር ሰወች !!!
@MargaMarta-fm6pz
Ай бұрын
አንተእና የንሥር አይን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ብቻ በነገራቹሁሉ እግዝአብሔር ጥላ ከላለ ይሁናቹ ተባረኩ ጀግኖቻችን❤❤❤❤
@Fullnessperson
Ай бұрын
ዊይ በጣም ይጨንቃል ጀግናችን አይዞህ እግዝአብሔር ብታቱን ይስጣችሁ
@tigistitigisti4792
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቤት ደስታ ቢሆንም የሟች ቤተስብ እባካችሁ የህኔ እየተጨነቁ ይሆናልኮ ወዮ😢 እስኪ በያሬድ በተቀየረ መታወቂያ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ስልክ ደውሉና አስረዷቸው😢😢😢
@TadduuTube
Ай бұрын
እንደነሱ አባትና እናጦሽ ይብዙልን የምትሉት 😥👍🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉
@KelemwaKifle-ny9kk
Ай бұрын
አቤት አጠያየት እያዋዛ እውነቱን አሳወቃቸው ጀግናችን ዋው👏👏👏👏👏👏👍👍👍
@FantuuTarreessaa
Ай бұрын
Wel come Zalalam qalii namaa ❤❤❤
@ሙስሊምነኝየአላህባሪያA
Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሀዘናችሁ ወደ ደስታ ተቀየረ ❤❤❤❤
@nebi9412
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይመስገን።
@kukumekonn9112
Ай бұрын
በትክክል የሞተው ልጅ ቤተሰብግን እንዲነገራቸው ማድረግ አለባችሁ
@gudayetessema5939
Ай бұрын
Betesebu Hulu enquan des alachihu zelu Egziabher Amlak edmena Ena Tena yistihe Tebarek!!!
@Eumeesmalle
Ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው አንዳንድ ሰው ቀባሪ አያሳጣኝ ይላል ይሄም ሟች የተቀበረው አከእንደዛ አይነቱ ነው
@mekiyasuleiman868
Ай бұрын
የእኔናት እዴት እሚጣፍጥ እዝነት የተሞለው አደበት ነው አላህ የሰጦት አባትየውም ሚስኪን ሚስትየውም ጨዋ ደስ የሚል ቤተሰብ አላህ ሀዘናቹውን እኮን በደስታ ቀየረላቹው ልጅየውም የጨዋ ልጅ ጨዋ ነህ በእናት አባት አደበት በዝህ ልክ መመረቅ እና መመስከር በእውነት መታደል ነው እርቀሀቸው አትሂድ አጠገባቸው ሆነህ የምችለውን ስራ ብሰራ ይሻላል ህይወት እደው አትሞላም
@hasenahasena4677
Ай бұрын
ዋው ጀጀግና ዘሌ ባለ መላ እንኳን ጌታ እረዳችሁ ተባረክ
@JemilaSeid-m6e
Ай бұрын
ወይኔ እናቲቱ እንደው ምን አይነት ልብ ነው ያላት ታድላ ቅን እናት እንደው የእውነት እናት እናት ነች ያረቢ ሺ አመት ኑሪልን የኔ እመቤት ልጅሽም እንኳን በህይወት ኖረልሽ ልብሽ ያምራል ወላሂ አላህ ጤናሽን ይስጥሽ እረዥም እድሜ ይስጥሽ የኔቆንጆ በልጆችሽ ተደሰች የእውነት እናት ነሽ!!!!
@زومرامحمد
Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ
@EmabetAlemu-o8h
Ай бұрын
ታቃለህ ሁሌም ጀግናነህ ለዚህ ቤተሰብ ሀዘንን በደስታ የቀየረ አላህ አልሃምዱሊላህ አሁኖም እድሜያችሁን ያርዝምላችሁ የልጅልጅ ለማየት ያብቃችሁ
@mareyemahemed3663
Ай бұрын
ወይ ጋዜጠኛው ትግስቱ እላህ ያስደስትህ በእውነት ትለያለህ የቤተስብ ከሀዘን እውጥቶ ወደ ደስታ መቀየር
@DohaQatar-tc4yy
Ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል ዘላለም እድሜ ይስጥህ ይህን ነገር ለማስረዳት እንዴት እንደተጨነክ ይገባናል❤❤🎉🎉
@genettaddesse8748
Ай бұрын
ወንድሜ ዘላለም፣ ለያሬድ እናትና አባት ይህን ከባድ የምሥራች ለማብሰር ስላደረከው ጥንቃቄ ላመሰግንህ እወዳለሁ። እንኳን ደስ አላችሁ። የትክክለኛውን ሟች ቤተሰብ ጉዳይ ትከታተል ይሆን?
@furtunaghirmy8829
Ай бұрын
Yetebarekue beteseb nachow enqan desss alachu❤❤❤❤❤
@isabellaisra5888
Ай бұрын
ተመሰገን ደስታ ያሰማን አምላክ ይክበር ይመሰገን። ዘሌ ወንድማችን አቦ እንኳን ተወለድክ 🫶🏻❤️❤️❤️
@lulayoutube6875
Ай бұрын
ወይኔ የእናትና አባቱ ደግነት አሥለቀሱኝ እውነት አይለያቺሁ ፈጣሪ ጤና ሀብት ደሥታ ከቤታቺሁ አይጥፋ አብዝቶ ይሥጣቺሁ የሚወለደው ልጅ እርዝቅ ይዞላቺሁ ይምጣ❤😢
@LemlemShimelis
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጀግናቺን እኳን ደናመጣክ Waw ደስ ሲል ተመስገን
@ayinalemtekileyohanis1766
Ай бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመሠገን ሀዘን ወደ ደሰታ የተለውጠ ነገር በጣም ደሰ ይላል እንካን ደሰ አላችሁ ❤❤❤ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ
@lilymola2015
Ай бұрын
በስመአም እድለኛ ቤተሰብ እንኩዋን እግዚኣብሔር ሁለተኛ እድል ሰጠህ ወንድሜ🎉 🎉 ለሙዋች ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን።
@alamutofia7330
Ай бұрын
ዘሌ ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤❤
@DeboraEthiopia
24 күн бұрын
Wowowow egizaberi yemezigen betam yemigerim tariki azen😢😢😢😢😢😢bedesita yemola uuuuuuffffffff zelalam cherchi negeri yasemaki tebarek wendim ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaabatehana5489
Ай бұрын
ወይኔ፣ባአላህ፣ሁለት፣ደሥታ፣ ቶሎአለቀ፣የኛ፣ጀግና፣አላሁ፣ይጠብቅህ ከዘሌ፣ወደ፣የነሥርአይን ተመልሼ፣ወደዘሌ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HINHH-qj5lc
Ай бұрын
ውይበጣምደስ ይላል አንኳን ደስ አላችሁሟቹንም ፈጣሪ ነፍሱንበገነት ያኑረው ለሟቹ ቤተሰብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ
@Freedom-bk6rt
Ай бұрын
እልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉 ደስታየ ወሰን የለዉም እንኳን ደስ አላቹሁ 🌹🌹🌹🌹🌹በተለይ እናትየዉ።።👌👌👌👌👌
@አስመሰይእናውሸታምየትምአ
Ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ እኔ በጣም ደስ ነው የሚለኝ ያነጋገር ስልት ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ
@sofiabadri8350
Ай бұрын
እዴየት ነህ ዘልየ ኑርልኝ ክፍ አይካህ በመቀጠል እኳን ደስ አላችሁ
@Amzee-q2m
Ай бұрын
Zalee habiibii umurii nuuf dheeradhu 🥰♥️
@kediramanadem5122
Ай бұрын
ዘላለም ዘገየ? ( ዘላለም ደስታ ) ልክ ነበር !! ደሞም የሚገርመኝ ነገችን በርብረህ ከድል የማድረስህ ክህሎትህ በላይ ነገሮችን አጣጥመህና አረጋግተህ በተቀላጠፈ ሁኔታ ማሸማገልህ አጅግ ስለ ተሳኩልህ አደንቅሀለው።
@tamiruteferi3856
Ай бұрын
ዘሌ በጣም ጥሩ መንገድ እየሄድህ ነው ። ካለፈወ ምከር ሰምተሀል በርታ ጀግናነኸ።
@alemwoloro7875
Ай бұрын
Sole ende anite ayinatochihin Jeginochun yabizalin yegna koratachin ❤❤🙏🙏🤲🤲🤲👋👋👋
@adisugedamu3294
Ай бұрын
Zele i dont have words,may Godvbless with ur family!!
@MediFikr
Ай бұрын
ዘሌ ስወድህ ዛሬ በጣም አደነኩህ አነጋገርህ ተመችቶኛል❤❤❤❤ እኳን ደስ አላችሁ
@Seghi123-qs5cp
Ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤
@feriotdechasa1606
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ተባክ
52:47
ዮሴፍ ያልተጠበቀው መጨረሻ!!ጠንቋይ ነው የተባለው የዮሴፍ አባት መጣ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 40 М.
11:24
Arada daily news:የግብጽ ጦር ማመን አቃተው ሰይጣን-2 ተነሳ! በ 3 ደቂቃ አውሮፓ የሚውጥ አውሬ ተቀሰቀሰ!
Arada Daily News
Рет қаралды 53 М.
00:27
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
兔子警官
Рет қаралды 33 МЛН
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 24 МЛН
00:19
the balloon deflated while it was flying #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
12:45
همراه 3 مقام ارشد سپاه در قلب پایگاه نظامی!!
Kiosk کیوسک
Рет қаралды 30 М.
29:46
ዮአዳን (ክፍል 45)
ለዛ
Рет қаралды 135 М.
21:50
🔴ገነት ንጋቱ አረመኔ ጨካኝ ነሽ ያስባላት ምንድነዉ? በSeifu on EBS ከባሏ ጋር | Dallol Entertainment
Dallol Entertainment
Рет қаралды 13 М.
21:04
ልብ ሰባሪው የሙሽራዋ አሟሟት!እጅግ ጭካኔ የተሞላበት እንደነበር የአስከሬን ምርመራው አሳየ @shegerinfo | Ethiiopia| Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 104 М.
18:41
Ethiopia - የዛሬው የመርካቶው ግርግር፣ ጦር ለሞቃዲሾ አልታዘዝም አለ፣ ባለስልጣኑ መልቀቂያ አስገቡ፣ የሶማሌላንዱ ግጭት፣ ከፍተኛ አመራሩ ተገደሉ
Feta Daily News
Рет қаралды 28 М.
25:47
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 21)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 54 М.
43:42
የመርጌታው ደብተራ ሴራ ተጋለጠ ። እጃቸውን ለፖሊስ ሰጡ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 31 М.
37:54
ሚስት ሞቷል ብላ ከቀበረችውባሏ ጋር ተፍጠጠች!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 110 М.
46:28
እናት እና አባት እውነታውን አወቁ!!በመጨረሻም ያልተጠበቀው ሆነ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 160 М.
42:04
ጉድ የኢትዮጵያ ማዳሞች ከአረብ ሀገር ብሰዋል!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 205 М.
00:27
Give male police officers the most tiring car#Short #Officer Rabbit #angel
兔子警官
Рет қаралды 33 МЛН