KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከ 30 - 60 ዓመት ላላችሁ ባለ ትዳሮች ይህ Video ለእናንተ ነው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
18:48
ከፈጣሪ ውጭ ማንም የለኝ - ሲያስፈራራኝ ባሌን አሳሰርኩት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
17:55
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
2:51:17
“Don’t stop the chances.”
00:44
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
00:13
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
ሳያገቡ መኖር ይቻላል ወይስ አይቻልም - ለብቻ ያለ ወንድ ወይም ያለ ሴት መኖር | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 7,443
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 108 М.
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 54
@raharaha7818
3 күн бұрын
የእውነት የሚቀርብ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ አለልቦና አይን ቢያይም ትርጉም የለውም እግዚአብሔር ሁሉን ነገር የሚያይ የሚያስተው ልቦና አይነ ብርሃን ይስጠን ❤️ ፈጣሪዬ አንተን የማመሰግንበት ባሌን የማከብርበት ልጆች ወልጄ የማሳድግበት ይወት ስጠኝ አሜን የእውነት እኛ እየጠፋን ይሄን ሰው እግዚአብሄር አስቀምጦልናልና እሱ የሚያስተምረውን ትምህርት በልቦናችን ብናስተውለውና ብንሰማው እንጠቀምበት አለን ቤተሰ ሼር subscrib ማድረግ አትርሱ ይመቻቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልኝ ❤️🥰 ወዳችኋለሁ ሁላቸውንም እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏🙏
@AmitiEmam
2 күн бұрын
ትዳር ዝም ብለን ዘው ብለን ገብተን ነው ዘው ብለን የምንወጣው ግዴታ መታገስ ያስፈልጋል አይደለም ባል ጋር ቤተሰብ ጋር እንጣላለን ስለዚህ ይቅርታ በመደራረግ በመተዛዘን ሲኖር ደስ ይላል
@Mee-y7s
Күн бұрын
በጣም በሚገርምክ የኔን ሀሳብ ነው እኔ በትዳር 20 አመት ቆይቼ ተፍትቻለሁ ግን አሁን ማግባት እልፍልግም ብዬ 8 አምብ በብቻ አሳልፍለሁ 1 ልጅ አለችኛ ልጄን አስመርቄ ቆንጆ ስራ እየሰራችልኛ ነው በ8 አመት ውስጥ ልጄ ላይ ነው የሰራሁን ስልኔ አስቤ አላውቅም ነበር ግን በጣም ደስተኛ ሆኞ ጌታን እያክብርከኛ ደስ ብሎኛ እየኖርኩ ነው አንተ ህን ተባረክ ሁሌ ነው የምሰማክ🙏🫶🏾❤️
@selamademsung5995
3 күн бұрын
ማግባት የእግዚአብሔር ፍቃድ ሀሳብ ነው
@AbebeAmhare
2 күн бұрын
እውነት እውነት እልሃለሁ ሰው ሲያዩት ሌላ ነው እንዴት ሊሆን ይችላል ብቻ ይሻላል
@wudealemu-bk6kd
3 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ግን ከባድ ቢሆንም ስላም አለው እኔ እኖራለው ብዬ ወስኛለው ግን የቤተስብ ጥያቄ አለ
@Timti-ey6ld
3 күн бұрын
እናመሰግናለን መልሕቆች 🎉🎉🎉🎉🎉
@Netsi-fv2il6ms6u
2 күн бұрын
የዛሬዉ ትምህርት ለኔ ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏
@mabrhetmoh1967
21 сағат бұрын
D.r ene gn 35 honegn fkregna nebregn gn senleyay beka wend astelagn gn lij andinoregn afelglow 😢😢😢gra tegabaw
@GgGg-zi5mg
2 күн бұрын
6:24 የተናገርከው እውነት ነው በ23 አመቴ አላገባም ብዬ ስደት ወጣሁ አሁን ይቆጨኛል ያኔ መካሪ ስለሌለኝ ብርርር ብዬ ወጣሁ አስካሁንም ስደት ነኘ ፈጣሪ ያቀልኛል 😮
@afomiaafomias4950
2 күн бұрын
Wow, yehe melekete zare lene Newe, weygud.Amesgnalw❤🎉
@lulululu3892
3 күн бұрын
thank. You. 🙏With big love ❤️ and respect
@Etsub2323
19 сағат бұрын
እስኪ ላስብበት 2 አመት እራሴ ላይ ልስራና አገባለው ካልሞለኮስኩ ማግባት ግድ ነው
@Hgfy187
2 күн бұрын
ፈጣሪውን ለሚፈራ ሰው ያለሴት/ያለዎንድ መኖር አይቻልም ምክንያቱም ስሜት አለ በኔ እይታ ሳያገቡ መኖር ይቻላል እሚሉ ሰዎች በዝሙት የዎዴቁ ናቼው ብየ ነው እማስበው
@ሪምወልየዋ
9 сағат бұрын
ኧረ ዝብለሽ አታውሪ
@tsehaaydagne2211
3 күн бұрын
እንኳን በመጣልን መምህራችን
@meronyohanes8647
2 күн бұрын
Hum interesting we will see my dear brother
@meronyohanes8647
Күн бұрын
🙏
@Yohana02390
3 күн бұрын
ማስታወቂያችሁ ያሰለቻል።
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
2 күн бұрын
😂😌😆
@ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
3 күн бұрын
አላህ ጥሩ ትዳር ይስጠን በተለይ ካገር ተሰደን ያለነው ለመምረጥ ተስኖናል አይይይ እምወደው ልጅ እኳን በብር መክናት ተለያየውት ለምን ለራስሽ አቲዢም ቤተሰብ ምናምን አትበይ ከሌለሽ ምን ታረጊልኛለሽ አለለም አንዱ ባል ሲሄድ ሌለኛው ባል የመጣል እማዬ ወይም አባዬ ቢሄዱብኛ ሌላ አባትና እናት አላገኝም በቤተሰቦቼ ቀልድ አላውቅም ቁሜ ልቅር እንጂ አንዳንድ ወንዶች ቱ
@SeeSee-zu5ys
3 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@SeeSee-zu5ys
3 күн бұрын
ጭራሽ ከለለሽምታረጊልኛለሽሆሆሆሆሆ😢😢😢😢😢😢
@tirualemeyihuna1086
2 күн бұрын
እውነት ነው
@delilaalem3914
8 сағат бұрын
መምህር በቅዱስ ቁርባን የተጋቡ ሰወች ቢፋቱስ እስኪ ይሄን ነገር በደንብ አስረዳን።
@Mihretyirga-g7v
3 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Hdhdu-m7g
3 күн бұрын
መልህቅ ሚዲያ እናምሰግናለን ጀግናችን ግን ትዳር በጣም አሰጠልቶኛል ነግቶ መሸቶ ጪቅጪቅ እህህህ በጣም ሰለቸኚ በሰልክ ጪቅጪቅ 8አመታችን ከተጋባን ሰደት ላይ ነን ግን ምንም አልተሰማማን ልጂም የለን ልጂ ሰንወልዲ ይሰተካከል እደሁ ብየ ልጂ ለመዉለዲ እየጠበኩ ነበር ግን ባሌ ገና ወጠጤ ሰለሆነ በቃ ሁለየ ጪቅጪቅ
@AmitiEmam
2 күн бұрын
አይዞሽ ታገሺ ይስተካከላል ዱአ አድርጊ
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
5 сағат бұрын
በድንብ ይቻላል ክርስቶስ እኮ ያለው ብትችሉ እንደኔ ሁኑ ካልቻላችሁ ግን ለአንድ ወንድ ወይም ለአንድ ሴት ባል ወይም ሚስት ሁኑ ይላል
@TitiTiti-x1k
18 сағат бұрын
Haha min malet new😊
@Hannah1312-r6f
2 күн бұрын
Please don’t get me wrong . Based on what is ur advise . Are you spiritual teacher ,psychiatrist. What is ur expertise. Please answer me
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
2 күн бұрын
ፀግሼ 👌!🙏🥰🥰
@አሰፋ
Күн бұрын
ለትዳር የምቸኩል ሰዎች አደገኛ ነው።ብዙ ግዜ በጓደኝነት መቆየት ያስፈልጋል።መጋባት የሚቻለው መለያየት ከከበዳችሁ ነው።
@ወለተስላሴየድንግልማርያም
2 күн бұрын
እኔ 27 አመቴ ነው ግን እስካሁን ወንድ አላቅም አላገባሁም ፍቅረኛም የለኝ ሳላገባ በስጋወ ደሙ መኖር ነው ምፈልገው ግን በአለም ላይ እየኖርሁ የፈጣሪን ህግ የተላለፍሁ እየመሰለኝ እጨነቃለሁ ምን ትለኛለህ
@Heran-id1ir
Күн бұрын
Minu lay new yetelalefshiw
@sikosilo610
3 күн бұрын
ትክክልነዉ
@TSEDEYTAMIRU-d5s
2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂aba melawoch yalkat kale asakegn😂😂😂
@raaalaaa129
20 сағат бұрын
🎉
@BereketMandado
10 сағат бұрын
💯👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯👍👍👍💯♥️♥️♥️♥️♥️👍👍💯💯👍
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
3 күн бұрын
❤❤❤❤
@fatimahussein6507
2 күн бұрын
ትክክክክክል❤❤
@Jennifer-uo4lr
3 күн бұрын
አይቻልም ሳያገቡ መኖር እኔ መለስኩት
@LetinaAlemseged
2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Yegags
2 күн бұрын
እኔ 21አመቴ ነው እድሜዬ ሄደ እያልኩ ነው በ23አገባለሁ ብዬ አለሁ እንዴት ሴት 30ድረስ ይቀመጣሉ ይገርመኛል እግዚአብሔር የምትፈልጉትን ሴቶች ባል ወንድ ሚስት ይስጣችሁ ❤❤ አምኜበት ፍቅር ጀምሬ ግን ፀባዬ እየተቀያየረ አስቸገረኝ ጥያቄ ❓ ያለወንድ እንዴት መኖር ይቻላል አባቴ ወንድ ነው ወንድሜ ወንድ ነዎ ያለ ባል መኖር ይቻላል ይስተካከልልልን
@whatsupworld9864
Күн бұрын
😂😂😂😂 Enayalen eski 30 yemayders meslosh new adel 😂😂😂😂 we will see
@Zinab-co2ix
17 сағат бұрын
እርግጠኛ ነኝ በ ,40አመትሺነው እምታገቢው
@ሪምወልየዋ
9 сағат бұрын
ኧረ ተቁላላሽሳ😂😂😂😂
@sosenabekele-h9e
2 күн бұрын
ብቻ መኖር ሰላም አለው ይቻላል 18 አመቴ
@AmitiEmam
2 күн бұрын
ገና ነሽኮ ምን አይተሽ😂
@GgGg-zi5mg
2 күн бұрын
35ስትገቢ ትባንኛለሽ
@Jennifer-uo4lr
3 күн бұрын
መምህር ትንሽ ቅር ያለኝ ሁልግዜ እሩቤ ፈጰ ፅሙ ያልከዉ
@MaaryMarymaary
Күн бұрын
❤❤❤
@ladyfin45
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
18:48
ከ 30 - 60 ዓመት ላላችሁ ባለ ትዳሮች ይህ Video ለእናንተ ነው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
17:55
ከፈጣሪ ውጭ ማንም የለኝ - ሲያስፈራራኝ ባሌን አሳሰርኩት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,1 М.
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 590 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 22 МЛН
00:13
小路飞和小丑也太帅了#家庭#搞笑 #funny #小丑 #cosplay
家庭搞笑日记
Рет қаралды 17 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 23 МЛН
28:06
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 29 М.
23:06
ድንገት ፍቅሯ እንዴት ጠፋ ፤ ቆይታለች በውስጡዋ ከቆረጠች | Why she left me??
Ahadu podcast
Рет қаралды 643
7:55
በአጭር ግዜ ውስጥ 100% ህይወታችሁን የሚለውጡ 10 ህጎች
Khalid Bin Ali
Рет қаралды 6 М.
33:56
ለጥምቀት ስንጠብቀው ለገና ጉድ ሰማን! መልስ ያላገኘው የቤተሰብ ምስቅልቅል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 4,5 М.
39:44
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
Awra Tube
Рет қаралды 12 М.
12:20
በ 17 ዓመቷ ሁለቴ ያስወረደችው ወጣት - ፍቅር እና ገንዘብ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 4,5 М.
45:32
ፓስተር ቸሬ ልክ ልኬን ነገረኘ።እኔ የሰፈር ሽማግሌ አይደለሁም።እኔና ቸሬ ክፍል 2....
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 22 М.
14:21
ሳላገባ ሳልወልድ 49 ዓመት ሞላኝ - በመጥፎ ጓደኞቼ ሰበብ ትዳሬን አጣሁ - ከእኔ ተማሩ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
16:52
የባሏን ልብ የምትገዛ ሴት - እንደተፈቀረች የምትኖር ሴት | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
37:09
🛑 የቢንያም እና የፍቅረኛው አሳፋሪ ስራ አዶናይ ገንዘብ በመረዳቱ የመጣው መዘዝ እና ሌሎችም
Benja Podcast
Рет қаралды 9 М.
2:51:17
ЭКСКЛЮЗИВ: Анамды жоғалтудан қорқам! ЗПРР диагнозы, Бір Болайық, отбасы мен жеке өмірі жайлы
НТК Show
Рет қаралды 590 М.