ሳያት ደምሴ Sayat Demissie

  Рет қаралды 36,291

Sayat Demissie

Sayat Demissie

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
ሣያት ምርጤ እሢ ወንድሜን አግቢልኝና የልጅሺ አክሥት ልሁን ደማችን ይቀላቀል እና እንደልእልት ከራሤ በላይ ልንከባከብሺ? ሥወድሺኮ እናቴራሡ የልጅለዛ አላት ትላለች ሥታይሺ😍
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
@ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ 5 жыл бұрын
ሳያት ምረጥ ኢትዮጵያዊይ ናት በታሪኳ በባህሏና በተፈጥሮዋ የምትኮራ ጀግና እሴት ናት እወድሻለሁ ❤
@Libanos
@Libanos 5 жыл бұрын
Dear sayat you have enough fame in this world , you have beautiful voice for mezmur it’s about time to live for Christ and to sing for his glory “ yezi alem keber kentu new my dear love you tebareki
@zeryehshefrwe3866
@zeryehshefrwe3866 5 жыл бұрын
Sayate ewadashilaww barechi
@ዮኒወድስቲፍ
@ዮኒወድስቲፍ 5 жыл бұрын
ሳያትየ እንዴት እንደ ምወድሽ በጉጉት እየጠበቅኩት ነው።
@gojjamyilahun4543
@gojjamyilahun4543 5 жыл бұрын
ምርጤ💓💓💓
@mekbeblegesse5446
@mekbeblegesse5446 5 жыл бұрын
Movie or music video ?
@zema22
@zema22 5 жыл бұрын
መጠበቅ አልቻልኩም የኔ ውድ
@gechshow340
@gechshow340 5 жыл бұрын
yene mar swedshi
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 5 жыл бұрын
የኔ ቀሽት እረ ከች በይልኝ ናፍቀሽኛል
@rubiethollc
@rubiethollc 5 жыл бұрын
I like what you say in fana Tv interview
@estif6587
@estif6587 5 жыл бұрын
so do i ??
@technology_versatile
@technology_versatile 5 жыл бұрын
Ere nafkeshinal sayat mirtua. Kimemua enkuan metashilin
@yenetech1373
@yenetech1373 5 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነዉ❤❤❤❤
@tsiontigistu1828
@tsiontigistu1828 5 жыл бұрын
empaaaa
@AnidBirr
@AnidBirr 5 жыл бұрын
I love three women in my life, my wife, my mother and Sayat.
@alemudase5015
@alemudase5015 5 жыл бұрын
I am the first
@nawalish1047
@nawalish1047 5 жыл бұрын
ere gugut gedelen
@chobelaw1344
@chobelaw1344 5 жыл бұрын
I think the lady in red hat is her sibling, she looks more like Sayat or is it just me?
@እርጂኝእመብርሀን
@እርጂኝእመብርሀን 5 жыл бұрын
ስጠብቅ እኮ ስለምውድሽ ለምን አለቁትም
@marti6263
@marti6263 5 жыл бұрын
ፊልም ወይስ የዘፈን ክሊፕ ነው?
@helinaa.9168
@helinaa.9168 5 жыл бұрын
Music meselegn
@mekditubemekditube7171
@mekditubemekditube7171 5 жыл бұрын
ፍልም ነው
@jerryalu9904
@jerryalu9904 5 жыл бұрын
Yany web swades eko
@alhamdulillahyaallah6524
@alhamdulillahyaallah6524 5 жыл бұрын
ሳዩ ንግስት ስወድሽ ማማየ ይህ ያንች ዩቱብ ከሆነ በ ኢንሰተግራምሽ ሸር አድርጊው ሠብስክራይብ እድናደርግሽ ♥
@lomisheta9077
@lomisheta9077 5 жыл бұрын
◆ እኛ የመጀመሪያዎቹ ! ◆ አራዳ ክበብ 😉 We are an old school freaks በ 1970 ዎቹ ተወልደን በ 1990 ዎቹ የፈነዳን ፅድድድድት ያልን!! ➤ ጋንዲ እና ዘውዲቱ ሆስፒታል የተወለድን ➤ ጥቁር አንበሳ ፣ ቦሌ ፣ አዲስ ከተማ ፣ አሳይ ፣ አባድር ፣ ምስካየዙናል ፣ አቃቂ ሚሽን ፣ ካቴድራል ፣ አወሊያ ፣ ሴንጆ ፣ ናዝሬት ስኩል ፣ ደብረዘይት ሃይስኩል ፣ ናዝሬት ሴንጆ እና በ መላው ኢትዮጵያ በ1980ዎቹ ትምህርት የጀመርን ➤ ጠዋት ጠዋት ትምህርት ከመጀመራችን በፊት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር የዘመርን መንገድ ላይ ሆነን መዝሩን ከሰማን እንደ ጨው አምድ ባለንበት የቆምን ➤ የተማሪ ዩኒፎርም በ ሁሉም ት/ቤቶች ያስጀመርን በ ስጋጃ ቦርሳ ፣ በሪንግ ቡክ ፣ በDino ቦርሳ ደብተር ይዘን የተማርን... ➤ በ ባለ 50 ፣ 32 ፣ 16 ሉክ ደብተሮች ለብደን የተማርን የስዕል ደብተር በ ልሙጥ ሉክ ሰፍተን የሰራን ➤ ጋዝ ቀብተን አስደግፈን ስዕል የሳልን ➤ ሙዚቃ ፣ እጅ ስራ ፣ እርሻ ፣ ኑሮ በዘዴ ፣ woodwork ፔሬድ የተማርን ➤ በአጥር ፎርፌ የገጨን ➤ እጅ በጆሮ /የሞት ቅጣት/ የተቀጣን ➤ የመማርያ መፅሃፍ የ መጀመርያው ገፅ ላይ ኢትዮዽያ ትቅደም ብለን ትምህርት የጀመርን ➤ የሳይንስ የፊት ገፅ መፅሃፍ ላይ የ እባብ ስእል ያየን ➤ እነ አብዲሳ አጋ ፣ የቡልቻ ልብ ፣ ታታሪው አየለ ፣ ሽልንጌ ሽልንጌ ... በሚሉ የመማርያ መፅሃፎች የተማርን ➤ አርት እና ሳይንስ የመረጥን ➤ ሃይስኩል ስንጨርስ አውቶግራፍ ያስፈረምን ➤ ግቢ ክላስ ቀጥተን ፑል የተጫወትን ➤ በጣት በ ሚቆጠሩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች በ 5 ኢን ዋን ደብተር ተማረን የጨረስን ➤ በመጀመሪያዎቹ የግል ኮሌጆች ተምረን የተመረቅን የካልሲ ኳስ ያንቀረቀብን ➤ ኳስ ተጫውተን በብርቅርቅ ሲጋራ ልጣጭ የተጠቀለለ የቅል ዋንጫ የበላን ➤ ለበረኪና እቃ ዋንጫ እስክንጋጋጥ ኳስ የተራገጥን ➤ እርግብ ማርባት የምንወድ ➤ ለፓሎኒ ኳስ መግዣ ብር ያጠራቀምን ➤ ፓሎኒ ኳስ ጎሚስታ ወስደን ያስለጠፍን ያስነፋን ➤ ለሰፈር ቡድን ማልያ ዋንጫ ይዘን በ የቤቱ የለመንን ➤ እርግጫ የተጫወትን ➤ ብይ ፣ ጠጠር ፣ ሱዚ ፣ ፔፕስ ፣ ዲሞ የተጫወትን ➤ ማሪዮ እና ስኔክ ጌም ነፍሳችን የነበረ ➤ ዱቤ ዱቄት ፣ በካኪ ሚመጣው ረጅም ፓስታ ፣ ጋሌጣ ፣ ኮቾሮ ፣ ኦፖፕ ፣ ፊዚዝ ፣ ጦር ማስቲካ ፣ ጠጠር ከረሜላ ፣ ጉንፋን ከረሜላ ፣ ዱላ ከረሜላ ፣ ሜንት ከረሜላ ፣ ሎሚ በከረሜላ የበላን ➤ ጀላቲ ፣ ማይክል ዳቦ ፣ ፓስቲ ፣ በ ከለርድ ያበድ ዳቦ ቆሎ ተደብቀን የገዛን ➤ አንባሻ ቤት ተደብቀን የገባን ➤ ከተያዝን በርበሬ የታጥንን በ ሳማ ፣ በ አለንጋ ፣ በቀበቶ ፣ በሲሊፐር ተገርፍን በቁንጥጫ ፣ በኩርኩም የተቀጣን ➤ ፖስታ ሳጥን ቁጥር የ ነበረን ➤ የፍቅር ደብዳቤ የተፃፃፍን ➤ የብእር ጏድኛ የነበረን ➤ ገርል ፍሬንዳችንን በጩጬ አስጠርተን በር ላይ የጀነጀንን ➤ ብዙ ስልክ ቁጥር በቃላችን የሸመደድን ➤ በናሽናል ቴፕ ሪከርደር ሙዚቃ የሰማን ➤ በካሴት አዲስ እልበም የ ገዛን ➤ ካሴት ደምሰስን ከ ሬድዮ እንግሊዘኛ ዘፈን የ ቀዳን ➤ እንዳይደመሰስ ከኃላ ያለችውን አራት መአዘን ነገር በስኪብርቶ የሰበርን እንደገና ለመቅዳት ቀዳዳውን በ ሶፍት የደፈንን ➤ በስኪቢርቶ ካሴት ያጠነጠንን ➤ በጥፍር ቀለም የተበጠሰ ካሴት የሰራን ➤ እቤታችን JVC ዴክ የነበረን ➤ VHS ካሴት የተከራየን ➤ VHS ካሴት ማጠንጠኛ ይዘን ያጠነጠንን ➤ ከ ብላክ ኤንድ ዋይት ቲቪ ወደ ከለርድ ቲቪ ያስቀየርን ➤ 21 ኢንች ከለርድ ናሽናል እንጨት የ ሚመስለው ቲቪ ወይም NEC ቲቪ ወይም 14 ኢንች ቲቪ ቤታችን የነበረን ➤ የ ከሰል ካውያ ወደ ኤሌክትሪክ ካውያ ያስቀየርን ➤ ስጋጃ ምንጣፍ ቤታችን የነበረ ..........
@born2die939
@born2die939 5 жыл бұрын
አንቺ እስክትሽሪ እኛ ሞትን
@ababuabegaz6214
@ababuabegaz6214 5 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ለዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ የዘፈነችለት ይመስላል
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
ቆይ አንተሠዉ በየኮሜቱሥር ሣይህ ለዶክተር አብይ የዘፈነችዉ ነዉ እደዛ ተሠማኝ ምናምን ትላለህ ቆይ ወደ ፖለቲካ ልትቀላቅላት ፈለክ እንደ ? ከሆነ ተሣሥተሀል ሣያት የምትናገረዉንም የምሠራዉንም ጠንቅቃ ታቃለች
@ababuabegaz6214
@ababuabegaz6214 5 жыл бұрын
@@imandhd7835ህጋዊ ጠበቃዋ ነሽ? ካልሆንሽ ስለእርሷ ሆነሽ መናገር አትችይም! መደበኛ የምንለው ኑሮ እንኳ ከፖለቲካ ጋር የተያያዘና የተቀላቀለ ነው፤ ውሃና ዘይት አይደለም! ከመጻፍሽ በፊት ይህንን መሰረታዊ ሀቅ ማወቅ ነበረብሽ!
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
@@ababuabegaz6214 አሀ አንተ መሠረታዊ ሀቁን ሥላወቅክነዉ በየ ኮመንቱሥር ለአብይዘፈነች እያልክ የምትለዉ?ቆይ በምን አይነት መመዘኛ ብትለካዉ ነዉ ከአብይጋ ያገናኘኸዉ? ባይገርምህ ከአሁኑ ፅሁፍህ በመነሣት ብቻ ማለት የፈለከዉ ግልፅ ነዉ ለኔ በማህበራዊ ሚድያላይ የሠዉ የመበጥበጥ አላማ እኔደያዝክ ተረድቸሀለሁ ግን መንቃት የሚችል ቢተኛም አይቆጭ ይባላል በቅርቡ የወጣዉን "በህግ አምላክ" የተሠኘዉን ፊልም ጋበዝኩህ ከሣያት እራሥ ዉረድ ካጠፋሁ ይቅርታ ቻዉ
Sayat Demissie Eskesher | እስክሽር - Ethiopian Music 2019
6:14
Sayat Demissie
Рет қаралды 4,1 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Sayat Demissie አያሳስበኝም/ Ayasasbegem
4:44
Sayat Demissie
Рет қаралды 479 М.
ABEBA DESALEGN BEST SONG
27:48
Edu_Royal
Рет қаралды 339 М.
Sayat Demissie The Official "Hasbun Mesrek" Video Clip
5:36
Sayat Demissie
Рет қаралды 7 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН