No video

አሳዛኝ ነው !ለኔ ግድ የላችሁም በሚል አባቱ እና ወንድሙ ላይ በር ቆልፎ እ*ሳ*ት ለኮሰ... Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 114,290

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 398
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w Жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዮጵያ በየቀኑ መከራ መስማት እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን😢
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Жыл бұрын
ታግተህ ከርመህ የተለቀከው ወንድም እንኳን መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ደረሰልህ ከአሁን ቡሀላ ግን ለቤተሰቦች ለ ልጆችህ ስትል ራስህን ጠብቅ።
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
ገንዘብ ሰጥቶአቸው ይሆናል የወጣው። መናገር ፈርቶ ነው የሚመስለኝ። ዝም ብለውማ አይለቁትም።
@miradubai4596
@miradubai4596 Жыл бұрын
አቤቱ በየቀኑ የምሰማው ዝግናኝ ነገር ሆነብን ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ምን አይነት መንፈስ ነው የተርጨብን እግዚኦ😢😢😢😢😢😢
@saraberhe6491
@saraberhe6491 Жыл бұрын
ያሳዝናል እንዲህ ሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግራይ የፈጸመው ከዚሕ የበለጠ ነው
@miradubai4596
@miradubai4596 Жыл бұрын
@@saraberhe6491 መልሰ መሰጠት አልፋልግም ነበር ለሁላችንም ማስተዋል ከአልፋው ስህተት ብቃን ብልን መነሳት ወደ አንደ መምጣት ነው የሚሻለው ለውንብር ጥምኞቼ ነው የምናመቸው እንጂ ለህዝብ አንደ ነገር የምናተርፋው የለም የትግራይ ህዝብ ማለት ኢትዮጵያ ነው አሁንም ብቃ ከቋንቋ መናቁር ወጥትን ሰው መሆናችነን እናሰብ ትግሬው ሰል ትግሬ ሲያውራ አማራው ሰል አማራ ሲያውራ ኦሮሞው ሰል ኦሮሞው ሲያውራ በጠቅላላ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች እይራሳቸው ሲያውሩ ትርፎ ተያይዞ መጥፋት ነው ብቃ ብልን እሰኪ ሰላም እንሰብከ 😭
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ምን አይነት ነገር ነው ምንሰማው ምን አይነት ግዜ ነው አምላኬ ሰላሙን አውርድልን 😭😭😭💔💔💔
@selamawitselamawit4663
@selamawitselamawit4663 Жыл бұрын
እኔ ሞቼ አባቴ በህይወት በኖረ ምን አይነቱ ክፉ ዘመን ነው 😢😢😢 እኔ ልቃጠል ነህ አባቴ 😢❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ጤነኛነቱን ማወቅ ያስፈልጋል ምክንያቱም ካይምሮየ በላይ ሆነብኝ ሰው ላይ አምላኬ ሆይ የምንሰማው ሁሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመረገን መስዬ ❤😢😢😢እግዚአብሔር አንተ ተመልከት ክፉታችን ሀጢአታችን በዛ😢😢😢😢 ለንሰሀ ሞት አብቃን ።😢😢ልብ ይስጠው ይህ የሴጣን ስራነው😢😢አንድነን ።ለአባታችኝ ነብስ ይማረ😢😢😢
@tekedutekedu5361
@tekedutekedu5361 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ስላምህን አውርድልን ክፉታችኝ በዛ በምህረትህ አስበን አሜን አሜን አሜንንንን
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
በየቀኑ ምን አይነት ለጆሮ የሚዘገንን ነገር ነው አቤቱ ርህራሔን ለሰው ልጆችን ስጠን አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢
@fhddfhad4800
@fhddfhad4800 Жыл бұрын
አረ ወገን ወዴት ነው ሀሳበችሁ 😢 እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢
@alem1228
@alem1228 Жыл бұрын
ሃበሻ ክፋ ነዉ😢😢😢በስመአብ ያሳዝናል
@tigistnega7110
@tigistnega7110 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ነን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Жыл бұрын
ያአላህ እምንሰማው ሁሉ በጣም ያማል መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን
@hanadagmawi5567
@hanadagmawi5567 Жыл бұрын
በትክክል የአይምሮ ችግር አለበት በብዛት የአይምሮ ችግር ያለባቸው ሰዎች ሌላ ሰው እንደማይወዷቸው በብዛት ቤተሰብ እንደማይወዷቸው ይስማቸዋል በትክክልም ከብዙ ወጣቶች የስማሁት ነው ማለትም በህክምና ከተመሰከረላቸው መሀል
@user-so4xj5yr2y
@user-so4xj5yr2y Жыл бұрын
እግ ዚ ኦ ኦ ኦ ኦ ሁፍፍፍፍፍፍፍ ፈጣርዬ ሆይ. አረ በቃ በለን.
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 Жыл бұрын
አሁንስ ፈጣሪ ከሀገራችን ጥሩ ነገር አትስሙ አትዩ የተባልን ነው የሚመስለው። ፈጣሪ ጥሩ ነገር የምንሰማበትን ጊዜ አቅርብልን።
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
ምክንያቱም ህግግግግግግግግግግግግግግግግግግ የለምምምምምምምም😢😢😢😢😢😢😢😢 ከቀን ወደቀን ወንጀል እየበዛ ይሄዳል ገና ወይ ወገኔ 😢😢😢😢
@user-vt1zh1uv8j
@user-vt1zh1uv8j Жыл бұрын
በጣም ምንያርጎናል በማልትነው ይህ ሁሌጎደ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
አቤቱ ዪቅር በለን አረ ምንድነው የመጣብን ምን አጨካከነን ወላጅ አባት እግዚኦ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
አይ ጭካኔ በምን አጀቱ ነው ያርከፈከፈባቸው ለፍተው ባሳደጉ ይሄ አይገባቸውም እኳን በሰላም ወደቤትህ ገባህ ወድሜ በንዴት ሳናስተውል የምናደርገው ይጎዳናል አቤቱ ፈጣሪ ልቦና ስጠን መስዬ እናመሰግናለን
@tg-vl6vy
@tg-vl6vy Жыл бұрын
የዊንታ መጨረሻ ምን ሆነ ዝም ሲባል ተገኝታ ይሆን
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን።
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭💔💔💔💔💔እዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦእዝጊኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ እዝጊኦኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዝጊኦ ጌታየ እዝጊኦ እዝጊኦ ነብሲ ይምሓር
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭💔💔💔
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
የሌላውስ ሀገር የተለመደ ነው እኔ የሚገርመኝ የኛ ሀገር ነው። እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ።
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
ያለምመጨረሻደርሰናልአቤቱይቅርበለን😢😢😢😢
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын
እግዚኦ ማረነክርስቶስ 😢😢😢 ያማል ያማል ምን ጉድ ነው ምሰማው 😢
@zahrayousif7998
@zahrayousif7998 Жыл бұрын
አውዙቢላህ ምናይነት ዘመን ነው የደረስን
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ያማል😢😢😢😢በጣም ከባድ ነውየታገተው ወንድማችን እንኳን ለቤትክ አበቃህ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ! ሁለት ልብ የሚያሳዝን እና አንድ የሚያስደስት ዜና መሢ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቸር ያሰማን 🙏
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር ሆይ ምንአይነት ቁጣነው የጭካኔ ጥግ 😥😥😥
@love-lh9zu
@love-lh9zu Жыл бұрын
አዕምሮው ግን ጤነኛ ነው ኡፍ ይዘገንናል ልብ ይሰብራል 💔💔💔
@user-tj8cc1pq3e
@user-tj8cc1pq3e Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን በምህረትህ ጎብኛት.
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
እግዝኦ ኢትዮጵያውያን የሰይጣን ተምሳሌት ሚስማር ይዝነብባቹ ፎእ ፎእ
@salinassar3766
@salinassar3766 Жыл бұрын
ኧረ እጅግ ተጨካከን ፈጣሪ ምህረት አውርድልን እግዚኦ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
መሢ እንኳን ሠላም መጣሽ መቼ ነዉ ጥሩ ነገር የምሠማዉ ምነይነት ጭካኔ ነዉ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
አሳዛኝ ዜና ነው . እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው .
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ልቦና ይስጠው ያባት ሞት ምክንያት አለመታደል ነው ወንድሜ ዮናስ እንኳን በሰላም ወደቤትህ ገባህ ወጠው የቀሩትን ደሞ እግዚያብሔር ይርዳቸው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ወይ አሄሩ ዘመን ለቤተሰብ ይሄን ያህል ጭካኔ እናቲቱ ፅናቱን ይስጣት ወንጀል የፈፀመ በወንጀሉ ካልተፀፀተና በወንጀሉ ካልተቀጣ ከጣይም ወንጀል ከመስራት አይቆጠብም
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
እግዞኦ ማሀረነ ክርስቱስ ምናይነት ጭካኔነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
መሲዬ እርጋታሽ ደስ ይለኛል የኔ መልካም
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ከቤተሰቦችህ አገናኘህ ቸር ወሬ ያሰማን ለሞቱት ነብስ ይማር
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን ምን አይነት ሴጣን ነው የገባው
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ኧረ ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢መሲየ የታገተውም ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለሰ ለቤተሰቡ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@love-lh9zu
@love-lh9zu Жыл бұрын
ህፃናቶቹ በጣም ያሳዝናሉ 💔💔💔 እግዚአብሔር ይሁን ካላለው ምንም የሚሆን ነገር የለም እንደው ትልቅ ስህተት ሰራ ይኸው ሁሉንም ነገር አበላሸው ጨካኝ።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 Жыл бұрын
መች ይሆን አስደሳች ዜና የምንሰማዉ ሁሌ ሞት እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@woynishetjuhar8825
@woynishetjuhar8825 Жыл бұрын
ዮናስ በጣም ነበር ያሳዘነኝ በተለይ ልጅን አቅፎ የሚታይበት ፎቶ ልጅን ምስቱን ምን ያህል ሰቀቀን እደሚሆንባቸው ሳስብ በስመአብ እግዚአብሔር ይመስገን
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
የዓለም መጨረሻ 💔💔
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
በትክክል ገና ከዚህ በላይ እናያለህ ህዝብ በህዝ ላይ ይነሳል የተባለዉ ትንቢት እየተፈፀመ ነዉ ሆአምላኬ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
አቤቱመረን ይቅርበለን የማይሰማዬለም አይጪከኔ💔
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
እንኳን በሠላም ከቤተሠቦችሕ ተቀላቀልክ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
መሲዬ እኔስ ዘንድሮ ጆሮዬ መልካም መስማት ናፈቀው አቤቱ ማረን
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እመቤቴን... ስሚ አጥቼ ነው.. እንጂ ... ያለቀ ዘመን እኮ ነው በተለይ ለእኛ ለ ኢትዮጵያኖች እምንስማው ሁሉ... በጣም ዘግናኝ ዘግናኝ ነገሮችን ነው ::
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
አቤት መደሀኒያለም እግዚኦ በውጪ የሚስራው ወንጀል ከምስማው በኢትዮጵያ የሚፈፀመው እየባስ መጣ ! ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ነገር በቃያስብል የወናስም እግዚአብሄር ለቤተስቡ ከነብሱን ለቤተስቡ እግዚአብሄር አበቃው! ኢትዮጵያ በጣም እያስፈራች ነው! !🙏🏾
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
የመጨረሻ ዘመን እግዝአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤲😢
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ጌታ ሆይ 😢😢😢
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ የመጨረሻ ዘመን ነው እዴ በስመአብ 😢
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 Жыл бұрын
እግዞ ምን አይነት ግዚ ላይድርስን ጨካና የበዛበት እግዛብሒር ምህርትህን አምጣልን
@user-nd7gj8qv7p
@user-nd7gj8qv7p Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር እንኳን ለቤትህ አበቃህ በሰላም ሕይወት በመገኘትህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የረዳ አምላክ ለሌሎች እንደወጡ ላልተገኙ ይድረስላቸው መሲዬ እናመሰግናለን ።
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ያአላህ የጭካኔ ጥግ ያረቢ ለሀገራችን እዝነቱን ላክልን!!
@workneshdebebe2105
@workneshdebebe2105 Жыл бұрын
እግዞ. ምን. አይነት. ዘመን. ነው. አሁንስ. መውለድ. ለምንያስፈልጋል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ኧረ የምንሰማው ነገር ሁሉ ይዘገንናል😢😢
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ወጣቱ ... በ ፈጣሪ ሀይልስለተገኘ እስየው... ክብር ለ መድሀንያለም ... ግን አገቾቹ እነማን ናችው ?? ለምን??? ዬናስስ እግዚአብሔር ይመስገን ተመለስ... ስንት ዬናሶች ደሞ አሉ... ፈጣሪ ይርዳችው 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@medinaali274
@medinaali274 Жыл бұрын
እግዛብሄር ሆይ ይሄ መጨረሻው ዘመን ነው የምንስማው የምናየው ነገር በጣም ከባድ ነው በማንም ላይ የማይደረግ በአባት በወንድም ላይ የተደረገው ነገር ለመስማት ይክብዳል እግዛብሄር ይድረስልን መቼም እሱ አደረገው ሲባል ይከብዳል ይሄ የመናፍስት አስራር ነው ወገኖቼ መንቃት አለብን ምድሮ ስላም ንዳትሆ በተለያየመልኩ ግብር እያደረገ ያለው መንፈስ ነው ወደእግዛብሄር እንጩህበጣም ከባድ ግዜላይ ነው ያለነው እግዛብሄር ማስተዋል ይስጠን መሽሽግያችን እየሱስ አየሱስ ብቻ ነው😭😭😭😭😭
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
እግዚኦ ምሀርነ ክርስቶስ አረ ምን አይነት ግዜ ነው አረ በእግዚአብሔር ጭካኔ አረ በስማም
@negashtersit7630
@negashtersit7630 Жыл бұрын
እግዚኦ ! ማሀረነ ክርስቶስ ከልጆቼ በፊት እኔን ያስቀድመኝ የሚል : አባት ጋሻ መከታ የሚሆን ወንድም ን በዚህ መልኩ ማጥቃ በእውነት ጤነኝነት ነው ትላላችሁ ?
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
አሚን
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
መገደል፤ነበረበት
@asfahawoldu6000
@asfahawoldu6000 Жыл бұрын
እግዝኦ ማርን😭😭😭😭ምጉድ መጣብን ኧሪ
@sabatelwede5087
@sabatelwede5087 Жыл бұрын
​@fatimaahmed5822 really really really really really really really really really really really really hung okmlplkm.. .
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 Жыл бұрын
እግዜኦ እግዜኦ እግዜኦ ማረን ክርስቶስ አየ ጀርመን
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
ያባቶቸ አምላክ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q Жыл бұрын
አይ ወዴት ነዉ ሀገሬ የአሏህ መጨራሻችን አሰምርልን
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Жыл бұрын
እናቱ እንዴት እድለኛ ናቸው የኔ ጌታ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
@Mkids2836
@Mkids2836 Жыл бұрын
ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ
@natsanetgebrimdhin5019
@natsanetgebrimdhin5019 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታየ ማረን ከክፉ ሰዎች
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማለት ነው ጭካኔያችን ጥግ ደርሷል ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሀጢያታችን በዝቷል አባት ሆይ ኢትዮጵያን ታደጋት🙏🏾
@nayeeman2318
@nayeeman2318 Жыл бұрын
ተመስገን በዛውስቢገድሊግናእድራሻውንቢያጠፍትስ ተነስገንነውየምንለው እንኮንበሰላምመጣህ ፈጣሪይወድህድል እንኮንብሂወትህከቤተሰቦችህጋር በስላምተገናኘህእራስህን ጠብቅ
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስክ
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 Жыл бұрын
አረ ፈጣሪዬ እባክክ ታረቀን ምን ዘመን ደረሰን ኦኦኦኦ ዘንድሮ ሚሰማው ሁሉ ዘግናኝ ነው😢😢😢
@tigistworku5615
@tigistworku5615 Жыл бұрын
አቤት እግዚኦ መሀረነ ፈጣሪ ይቅር በለን እባክህ
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ አቤቱ ማስተዋሉን ስጠን
@serkeeshete
@serkeeshete Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ለቤትህ አበቃህ
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኸረ ምንጊዜ ደረስን ምን ጉድ ነው በየቀኑ ምንሰማው አቤቱ ይቅርበለን እውነት ቃል ያጥራል ወላድ በየቀኑ ሃዘኗ በዛ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንዴት በአባት እና ወንድም ይጨከናል ። ኤርትራዊውም ከስንት ስደት በሁአላ መጨረሻው ይህ መሆኑ አሳዛኝ ነው ። የጠፋው እንኩዋንም ተገኝ እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏 እኔ የማውቀው ከ 15 ቀን በፊት ታግዶ አንድ ሚሊየን ብር ተከፍሎ ነው የወጣ ።ብዙዎችም ይህ እየተፈፀባቸው ነው በተለይ ሹፌሮች መሢ💚👏
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
ኤርትራዊ😂😂ስንት ዓጋሜ ነው ብኤርትራዊ ስም የገባው
@peacelove6150
@peacelove6150 Жыл бұрын
@@asterisayas8522 እግዚአብሔር ይማርህ!
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x Жыл бұрын
​@@asterisayas8522እናተ ዘረኛ በሆነ ባልሆነ አጋሜ ነው ማለት አይደብርም እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ልቦና ይስጣችሁ ።
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
@@user-hl2rd4ux1x አንተ እራስህ በኤርትራዊ ስም ነው የገባህው ትኋናም ዓጋሜ
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x Жыл бұрын
@@asterisayas8522 ይቅር ይበልህ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 8 ай бұрын
መሲ መልካም ሰዉ ነሽ መረጃዉበጣም ያሳዝናል😭
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
የታገተው ወድማችን እኳን በሠላም ወደቤተሠቦችህ ተቀላቀልክ
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን
@helensema7904
@helensema7904 Жыл бұрын
መሲዬ የዛዉ ሰፈር ልጅ ነኝ ልጁ የአይምሮ ታማሚ ነው
@muntehakedir627
@muntehakedir627 Жыл бұрын
የአይምሮ ችግር ይኖርበት ይሆናል እግዚኦ
@emuemu8333
@emuemu8333 Жыл бұрын
እግዚኦ መጨከን😭😭😭 ለሞተው አባታችን ነብስ ይማር ለቆሰለው ቸሩ መድኃኔዓለም በምህረት እጆቹ ይጎብኘው ለእናታችን አምላከ ቅዱሳን ያበርታት🙌 ገዳዩ ግን የአይምሮ ችግር ንሮት እንደሆን ይህ የሰይጣን ስራ ነው እግዚኦ አባትህ እራስህ ማጥፋት ያማን😭😭😭
@birtukan120
@birtukan120 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማሪና ክርስቶስ ነብስ ይማር💚😔😭
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
ምን ዓይነት ሰይጣናዊ ነገር ነዉ ምን ይታመናል ማን ይታመናል ከባድ ነዉ ዋናዉ እንኳን በሰላም ተመለስክ የአባትና ልጁ ሞት ያማል የሚሰማዉ ሁሉ ለጆሮ ይከብዳል
@nayeeman2318
@nayeeman2318 Жыл бұрын
እውነትነው ብዙእሉያልታወቁ ወተውየቀሩ ፈጣሪይድረስላቸው
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን አምላካችን
@BeYouTube-hj5bj
@BeYouTube-hj5bj Жыл бұрын
እግዝኦ ማሀረነ የምንሰማውነገር ይዘገንናን😢😢😢😢😢😢💔💔
@zeynebmohammed6458
@zeynebmohammed6458 Жыл бұрын
አላህ ስለሚወድህ ነው ህይወት እንደዋዛ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op Жыл бұрын
መሻአላህ እንካን በሠለም ተመለሠ የአላህ አረ በዘ
@birhanegetahune6779
@birhanegetahune6779 Жыл бұрын
እግዚኦ ምን ዘመን ደረሰን ፈጣሪ ይቅር በለን
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ጭካኔ ነው ምን ዘመን ላይ ደረስን 😢😢😢😢😢😢
@almazeyakoyegn9383
@almazeyakoyegn9383 Жыл бұрын
እግዝ ኦ መሀርነነ ነው የሚሰኝ እግዚአብሔር ሆይ ይቅሪ በለን ሌላ መን ይባላል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
በቀረልህ በተጨመረልህ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገንህ አዳኝነቱን እየምሰክርህ ኑርለት እናንተ አጋቾች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈርድበታል ምህረት አድርግልን እግዚአብሔር ሆይ እባክህን
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 Жыл бұрын
እንኮን እግዛብሄር በሰላም መለሰህ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
አለመስማት ይሻላል ምን ይሻለናል የምንሰማው ሁሉ ጆሮ የሚያደማ ሆነብን እግዚኦ አድነን😢😢
@matiasabraham5237
@matiasabraham5237 Жыл бұрын
አየመረጥሽ ስሚ facebook ካለሽ ቶሎ አጥፊ
@sosishulegeb7180
@sosishulegeb7180 Жыл бұрын
መስዪ ስወድሽ ተባረኪ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የምንሰማው ነገር ሁሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል እንደው ምን አይነት ጉድ ነው የመጣብን እንዴት በአባት ላይ እንደዚህ ይጨከናል ይሄን ጤነኛ ሰው አይፈፅምም ምናልባት የአይምሮ ችግር ይኖርበት ይሆናል እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 14 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 3,7 МЛН
LIYA SHOW ደነገጥኩኝ
LIYA SHOW
Рет қаралды 1,2 М.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 501 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 188 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН