KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰበር ሰበር - ቲክቶክ ሌላ ጉድ ገጠመው ኢትዮጵያ ዶላር አበደረች የቁርጧ ሰአት እየተጠበቀች ነው
15:34
ሰበር ዜና - ሶማሊያ ጉድ አመጣች ቤተመንግሥት ገባለሁ የኢትዮጵያውያን ምርጫ ካማላ ወይስ ትራምፕ
15:26
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
አሳዛኝ ሰበር ዜና - የሀዘን መግለጫ ተሰጠ አካባቢው በሀዘን ተሞልቷል
Рет қаралды 68,049
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Abel Birhanu
Күн бұрын
Пікірлер: 251
@abebaseyiume8949
3 ай бұрын
ጌታችንና መድኃኒታችን ሇይ ማረን
@tigtube2793
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ምን ስራችንን አይቶ ይማረን የሞቱትን ነፍስ ይማር ቀሪ ሕዝቦችን እግዚአብሔር ይጠብቅ 😥😥
@muluatsede2422
3 ай бұрын
😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹አግዚአብሔር ማርን ባክ
@mihretsisay9347
3 ай бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም የሞቱትን ነብስ ይማር የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@hanamaryam4599
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እረ በቃ በለን ለሞቱት ነፍስ ይማር እግዚኦ ነው 😢😢😢😢😢
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
3 ай бұрын
አቤት እግዚኦኦኦ😢😢😢 ምንድነው የመጣብን ጌታ ሆይ ፈተናችን በዛ😢
@የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
3 ай бұрын
የአላህ እንደኛ አጥያት ሳይሆን በቸርነትህ ማረን ልቦና ስጠን የአላህ ስላሙን አውርድልን አንተው ጠብቀን ያሀረብ 😥😥😥🙏🙏
@fatumamehamed3270
3 ай бұрын
ነፍስ ይማር ሰዉረኝ ነዉ አቤቱ ጌታሆይ እኔን እና የሀገሬን ህዝብ ይቅር በለን
@yasmeenyasmeen8049
3 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጁዑል የኛ ውዱ ነቢይ ረሱል ሰለላ ወ አ ለ ይ ወ ሰለም ከ ቂያማ ምልክት ድገተኛ ሞት ይበዛል ብለዋል ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን😢😢😢😢
@woyay2095
3 ай бұрын
አሚን ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም
@Kunfeyekun4807
3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ربيزيدنيعلماأمعبدالله
3 ай бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም አሚንንን ያረብ
@mube8885
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ አቻውን ይማር 😭😭😭😭
@Berkat-rm8wq
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምሕረትህ አስበን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@getachewmoshe1278
3 ай бұрын
የእውነት በጣም ነው የሚያመው እግዚአብሔር ለምድራችን ይራራ
@muslimamuslima7476
3 ай бұрын
ያ ረብ ማረን እዘንልን ለሙስሊሞች ምህረትን እዝነትህን አዝንብ ያ ረብ ሙስሊሞች ሁናችሁ እንጂ እንዳትሞቱ አላህ ዘንድ የተወደደ ሐይማኖቶ ኢስላም ብቻ ነው ።
@LidiyaKoriya
3 ай бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ሆይ ማረን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@beti7407
3 ай бұрын
አቤቱ አምላኪ ሆይ እንደኛ በደል ሰይሆን አንዳንተ ቸርንት ይቅር በለን የሞቱትን ወገኖቻችን ነፍስ ይማር
@AfiaKargo
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@geteneshyaie4465
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የምህረት እጁን እንዲዘረጋልን በእግዚአብሔር በ አስርቱ (፲ቱ) ትእዛዛት እንድንኖር ልቦናችንንና አይምሮአችንን እናስገዛ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳን 😢😢😢
@messelechyemane4135
3 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይቅር በለን ውገኖችህን ታደግ ኢትዮጵያችንን በቀትር እሳትህ ጠብቅልን የሞቱትን ወገኖቻቸንን ነብሳችሁ በአፀደ ገነት ያኑርልን ያሎትን ይጠብቅልን
@dasutomso6651
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅረበለንንንንንን
@MmMm-kl7bo
3 ай бұрын
ምናል ቤተመግስቱን ቢአሸራትተው እሱአይቸግረው
@rozazouba7538
3 ай бұрын
lesewe stimene lante edyhone wa😢
@vjgu7406
3 ай бұрын
ለቤተሰብ ወዳጅ መጽናናቱን ይስጣቸው
@WubitWubit-pz6eg
3 ай бұрын
ህዝቤ ንቃ የጌታችን ቃል ደረሰ ቃሌአያልፍም ሰማይና ምድር ያልፋል ብሏል እየዉ ደረሰ ለዛዉም በእዉድ ቀን
@betelhemadaneyutub6277
3 ай бұрын
አግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አደርግልን ሕዘባች ጠብቅልን 😢😢😢😢🙏
@ajmanbaldiya3338
3 ай бұрын
ለምንድነዉ የእትዮጵያ ሕዝቢንሳ ማይገባ ኤሔ የእግዝአቢሔር ቁጣነዉ አዎ ኤኛ በጣም ቢዙአጥያትአለቢን ማረን ማረን
@lemlemmirach7838
3 ай бұрын
I can't stop crying 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@beranamagarsa9437
3 ай бұрын
ጌታችንና መድጋታችን ሆይ ማረን አቤቱ አምላኬ ሆይ በቀበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HaymiHaymi-t1d
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ማረን
@KokobeDerasa
3 ай бұрын
ያርብ በቃበላቸው ደቡቦይ ይህአይገባቸውም😭😭😭😭
@ethiopiayegna
3 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ለበደላችን ይቅር በለን ምህረትህን ለግሰን።
@lulayoutube6875
3 ай бұрын
የአላህ በጣም ያሳዝናል 😢
@احمدعلي-ش5ط7ن
3 ай бұрын
ያሳዝናል ግን የተፈጥሮ ከሆነ ይሻላል ሰው ቢገላቸው ነበር ሀዘኑ የሚከፋው
@AsniEthiopia
3 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭
@Zenash-zq8ou
3 ай бұрын
እግዚኦ ማረን ማረን ማረን
@samsongetnet-sj2eq
3 ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢
@ahimedgebiru4158
3 ай бұрын
በትክክል በቦታው ነበርኩ ከ4/5ሰአት በአይኔ ያየሁትነው በጣም ያሳዝናል
@saraamagreedavid6763
3 ай бұрын
💔💔💔😥😥😥😥😥 አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን ነፍሰቸውን በገነት ያኑርልን ለሟች ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጣቸው
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
3 ай бұрын
ህይር ኢንሻአላህ
@tgaubagunners8406
3 ай бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ሀፅያታችን በዝቶነው😢😢
@اللهاكبر-ح9س6و
3 ай бұрын
እናሊላሂ ወኢናለይሂ ኢራጂኡንን እኛም ያንተው ነን ወደአንትም ተመላሾች ነን ለሞቱባቸው ሰወች መጠናናቱን ይስጣቸው
@mulugetaworkneh8076
3 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@ZainabKwt-dh5ns
3 ай бұрын
ፈጣሪ ኧረ በቃችሁ በለን
@amirkadi-to3gc
3 ай бұрын
እናሊላሂ ወእና እለይሂ ራጂኡን አላህ ይድረስላቸው
@abebemekonnen4789
3 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው, ህይወታቸውን ላጡት ወገኖቻችን እና ለቤተሰቦቻ መፅናናትን እነመኛለን 😭😭😭😭
@አለምጌታነህ-ተ2ዘ
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሙቱትን ነፍስ ይማር ለቋሚዎቾም መፅናናት እመኛለሁ😢
@wazircell4191
3 ай бұрын
በጣምያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
@hiwothabesha3524
3 ай бұрын
እግዚኦ😭😭😭😭😭አቤቱ ይማርህ ለንሰሐ ሞት አብቀቃን
@herutmengistu1947
3 ай бұрын
ጌታሆይ ከድንገተኛ አደጋ ሰውረን ለሞቱት ነፍስስ ይማር ልብ ሰባሪ አደጋ ነው💔😭
@lenateshome3896
3 ай бұрын
አቤቱ. ማረን. 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢
@חיהסמאי
3 ай бұрын
አቤት እግዞ ጌታየ ያልታሰበ እዳ ነፍስ ይማር
@zd820
3 ай бұрын
አቤት አምላኪ ማረን ይቅር በለን
@selamawitfikadu1342
3 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አባቴ ሆይ ይቅር በለን ለሞቾችም ነፍስ ይማር ለቤተስቦቻቸውም መፅናናትን እንመኛለን
@wardewarde9415
3 ай бұрын
ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው
@vjgu7406
3 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆ እረ ምህረትን ላክልን የኛን ክፋት ሳትመለከት ማረን ይቅር በለን ለሞቱቱ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን😢😢
@Kunfeyekun4807
3 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያማል
@almazdebele7312
3 ай бұрын
የወገኖቻችን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭
@-vr8un
3 ай бұрын
አላህ ይዘንላቸው ።
@Fetiya224
3 ай бұрын
ኢነሊላህ ወሂና ሂለይና ራጂሁን በጣም ያሳዝናል 😭
@Zenash-zq8ou
3 ай бұрын
ወገንቼ እግዚአብሔር ነፍስችሁን የማር እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ድረስልም በምህረት አስበን
@hanakoer285
3 ай бұрын
ፍፍፍፍ አምላኬሆይ ማረን ነፍስ ይማር 😭😭😭
@TsediTeklu
3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭 fetari yederaselachu. Lemotutem nebes yemar.
@fekerteh974
3 ай бұрын
እግዛብሔር ሆይ እባክ ተለመነን በቃበለን ካንተሌላ የምንሄድበት የለም ለመላ ቤተሰብ መፀናናት ስጥታቸው
@kamellaseid6508
3 ай бұрын
😭አላህ ይድረስላቸው 💔ልብ ይሰብራል ያረቢ እዝነትህን አትንፈገን
@lemlemmirach7838
3 ай бұрын
Fetari beqa belen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AlmazMassa-zj4dq
3 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ መቸ ነው የደስታሽ ቀን ሁልግዜ ሀዘን ጦርነት ሲቃይ እፍፍ ለሞቱት ወገን ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@alemkebede5848
3 ай бұрын
የሞቱትነ ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር።
@burtanfetawek7162
3 ай бұрын
አቤቱጌታሆይበምህረትህአስበንከመቅሰፍትህአውጣን፣እደበደላችንሳይሆንእንደቸርነትህብዛትይቅርበለን😢😢
@yalem2598
3 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 😢
@sabasaba1713
3 ай бұрын
Abetu hoy kezi yeswren lemotut nebs yemar gizew yesfale😢😢😢😢
@חיהסמאי
3 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@jihgyh9645
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኧረ በቃ በለን ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር የቀረውን ህዝብ አንተው ጠብቅልን
@ZeburaZebura-y7h
3 ай бұрын
ድምፁአይሰማም
@Mathina-bo2cw
3 ай бұрын
እረ ይሰማል
@tibebtsehay
3 ай бұрын
(((እግዚአብሔር)) ነፍሳቸውን ይማርልን😢
@Zutube_21
3 ай бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማረን🙏🙏😭
@EMUkIFLU
3 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ላኬ አረ በቃ በለን ይቅር በለን እባክህ።😭😭😭
@Sara-ue2wd
3 ай бұрын
ለማን ነው እቤት የሚባለው እባክህ እግዚአብሔር ፊትህን ወደ እኛ መልስልን ይቅር በለን እመቤቴ አማልጅን ይቅር እንዲለን ለሞቱትም ነፍስ ይማር
@bachejon4982
3 ай бұрын
አባቱ ማረን አቤቱ ማረን እደበደላችን አትቅፀፈን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
3 ай бұрын
ኢናአሊላሒ ወኢና ኢለይሒ ራጂኡን💔💔💔💔
@mhsenailmhsenail2098
3 ай бұрын
ጌታ ምህረት አድርግልን 👏ለ ሞቱትመልካም እረፍት ለቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥ 😢😢
@ziziEthiopia
3 ай бұрын
ye fatare yeker balen abetu geta way 😭😭😭😭
@ErtugrulGhaziSogutTurkiye
3 ай бұрын
የሀዘን መግለጫ አይመስልም የማስታውቅያ እንጂ 😳
@Ayal-dt9ni
3 ай бұрын
ለመሆኑ እናብይ ለህዝብ አዝነዉ ነዉ ይገርማል ኢትዮጵያ እኮ መንግስት የላትም
@TemesgenShanko
3 ай бұрын
መኖራችን ከእግዝአብሄር ምህረት የተነሳ ነዉ፣፣
@ephremgebremariam7875
3 ай бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን እመኛለው🙏🙏
@beranamagarsa9437
3 ай бұрын
😢😢😢😢ነፍስ ይማር የሰዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ks5dj1ux3i
3 ай бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን😢።
@Abel-rg1uc
3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን በቃበልን አምላክ ሆይ በሞት ለተለዬን ወገኖቻችን ነፍስ ይማረልን ለመላው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን አሜን 😢😢😢😢😢
@wazircell4191
3 ай бұрын
ነብስይማር
@tiruneshwogayehu2499
3 ай бұрын
😢😢😢 wyeee syasazn
@SintayehuEshetu-hg8us
3 ай бұрын
በስመአብ ኢትዮጲያ ውስጥ እንደዚህ ነገር አለ ማለት ነው በፈጣሪ ስም ይቅር በለን መዳህኒአለም
@ChewakaEndale
3 ай бұрын
ነብሥ ይማር
@sebsibieabera5038
3 ай бұрын
ሀገረራዊ ሀዘነ መታወጅ
@MeherSon
3 ай бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማር
@zumera-y5p
3 ай бұрын
ያአላህ በንፁሀን ደም አላህ ተቆጣ ያአላህ ማረን
@myoutube1806
3 ай бұрын
ያአላህ በጣም ያሳዝናል
@azibazib9609
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ናፍስይማር
@kwtubemekdes
3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢
@mindayearge8097
3 ай бұрын
😢😢😢
@SaraSara-kw1vb
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ወገኔ ፈርህወይጠቅልን ለሞትም ነብሳቸውበሰላምትረፍ😢😢😢😢
@hayatmiftah5848
3 ай бұрын
😢ያረብ
@belayshebo3149
3 ай бұрын
Doctor Abiy indahonasse la Gaxare akababe mangade inkohaan saysara Adisseabeba laye birun yabakinallu
@GenetBrhane-jo6cs
3 ай бұрын
I am very sad Rip
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
3 ай бұрын
ወይ ወገኔ መከራችን በዛ 😢
@MelatZeretu
3 ай бұрын
Betam yamal Rip 💔💔💔😭😭😭😭
15:34
ሰበር ሰበር - ቲክቶክ ሌላ ጉድ ገጠመው ኢትዮጵያ ዶላር አበደረች የቁርጧ ሰአት እየተጠበቀች ነው
Abel Birhanu
Рет қаралды 49 М.
15:26
ሰበር ዜና - ሶማሊያ ጉድ አመጣች ቤተመንግሥት ገባለሁ የኢትዮጵያውያን ምርጫ ካማላ ወይስ ትራምፕ
Abel Birhanu
Рет қаралды 54 М.
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 7 МЛН
00:56
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
A4
Рет қаралды 18 МЛН
00:20
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 5 МЛН
00:13
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
Сам себе сушист
Рет қаралды 4 МЛН
16:19
ሰበር ሰበር - አለምን ጉድ ያስባለው የትራምፕ ቀጣይ አስገራሚ እቅድ ወጣ
Abel Birhanu
Рет қаралды 88 М.
16:48
ሰበር ዜና - ያልተጠበቀው እስራኤል ሌላ ወረራ ጀመረች ስለ አሜሪካ ምርጫ አሁን የተሰሙ መረጃዎች
Abel Birhanu
Рет қаралды 71 М.
19:36
ሰበር ሰበር - የተፈራው የኢራን በቀል የአሜሪካ ጦር ገባ | በሚስጥር ከፋኖ ጋር ንግግር ተጀምሯል ጠ/ሚ አብይ money and stock market
Abel Birhanu
Рет қаралды 109 М.
48:31
MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የ35 ፋብሪካ ባለቤት ገዳም በግብፅ
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 13 М.
1:13:46
የልጆቻችንን ሥም ሳይቀር አውጥተን ነበር ...ተለያይተን በ3 ወር አገባ!
Donkey Tube
Рет қаралды 271 М.
15:18
Ethiopia - ቀይ ባህር ጦር ተመዘዘበት እስራኤልም ኢላማ ሆነች ጂቡቲም ደገመችው!
Feta Daily
Рет қаралды 107 М.
15:31
3 አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎች
Abel Birhanu
Рет қаралды 77 М.
9:10
Ethiopia - ሚሰጥራዊው የመንግስት ድርድር ከማን ጋር…?
Feta Daily
Рет қаралды 45 М.
19:42
ሰበር ሰበር - ከኤርትራ ጉድ ተሰማ የ 27 አመት ፋይል በኢትዮጵያ ላይ ተከፈተ
Abel Birhanu
Рет қаралды 88 М.
23:10
🔴ኮሜድያን እሸቱ ምን ገጠመው⁉️እንኳን ማረህ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 49 М.
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 7 МЛН