#አሳዛኙ_የአቡነ_ጎርጎርዮስ_መጨረሻ

  Рет қаралды 36,122

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

6 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia#ወላጆች_በጋራ_ልንሰራ_ይገባል@NEGASHMEDIA

Пікірлер: 168
@user-rf3gz5lc1x
@user-rf3gz5lc1x 6 ай бұрын
ይህ በአቡነ ጎርጎሪዮስ ትምህርት ቤቶች ላይ የተላለፈው ልዩ ትዕዛዝ ህግ የማስከበር ያለማስከበር ጉዳይ ሳይሆን ግልጽ የቤተክርስቲያን እሴቶችን የማጥፋት ተልኮና ትውልድን ከመስመር የማውጣት አላማ ተይዞ እየተተገበረ ያለ ስራ ነው። በልጆቻችን ምርጫ ላይ መንግስት ሊወስንና አውቅላችኋለሁ ሊለን አይችልም። እኛም አንፈቅድም።
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
ለማን እንጩህ😢😢😢😢
@senaitgetachew471
@senaitgetachew471 6 ай бұрын
​@@peacelove4778መጀመሪያ የኛዎቹ ቤተ ክህነትን መጠየቅ። እነሱ እንጀራ እና ስልጣናቸው ላይ ብቻ ሳይሆን የትውልድ ጉዳይ ግድ ሊላቸው ይገባል።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
በትክክል አጸያፊ ድርጊቶች እያደረጉ ልጆቻችን እንድናሳድግ ሴራ ለምስፈጸም ነው ብርኃኑ ነጋ አምስት ጣቶቹ አኑሮዋል የአውሬው ስርአት እንዲፈጽም አራት ነጥብ
@peacelove4778
@peacelove4778 6 ай бұрын
@@senaitgetachew471 ጆሮ ዳባ ሆነውብናል ፈጣሪ ይርዳን እንጂ አባት ድሮ ነበር😥
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 6 ай бұрын
ቤተክህነቱ የት ገባ ምነው ባለቤት የሌላት ሆነች ቤተክርስቲያናችን?
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 6 ай бұрын
ይሄን ነገር ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግድ ሊለው ይገባል 💚💛❤
@mariamaria8168
@mariamaria8168 6 ай бұрын
ወንድሞቼ ተባረኩልን እንደናንተ ለሀገር የሚጠቅመውን ያብዛልን 🙏
@user-il9zx5pg3x
@user-il9zx5pg3x 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይህን የፈተናና የመከራ ዘመን እንዲያሳጥ ርልን በፀሎት እጅግ የምንተጋበት ጊዜ ቢኖር አሁን ነዉ የቤተክርስቲያናችንን ፈተና ሲገርመን ደግሞ ወደ ት/ቤት መጡ ባጠቃላይ ጎበዝ እንንቃ ታርጌት ሆነናል መጋፈጥ አለብን እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 ай бұрын
እውነትነውእግዚአብሄርከኛጋርይሁንበጣምያሳዝናል
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 6 ай бұрын
አሜን
@KidistKiros
@KidistKiros 6 ай бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይታደጋት ልጆቻንን ይጠብቅልን በምታደርጉት ሁሉ ከጎናችሁ ነን
@hanikiret2889
@hanikiret2889 6 ай бұрын
ፍትህ ለአቡነ ጎርጎርዬስ ት/ቤቶች
@tgteshome9859
@tgteshome9859 6 ай бұрын
ይግባኝ ለክርስቶስ !!!!!!አቤቱ በቃችሁ በለን ታመምን እኮ የት እንሂድ።😭😭😭
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 ай бұрын
የህግ ባለሙያው፣ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እውነትን እውነት ማለት ነው እንደዚህ
@helenguder507
@helenguder507 6 ай бұрын
እንደው እግዚአብሔር ይስጥልን! ወንድማችን ትልቅ እውነት እና እውቀት:: እግዚአብሔር ይስጥልን!
@fikerneghe660
@fikerneghe660 6 ай бұрын
በጣም ያሣዝናል እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን ድሮውንሥ አሪኦሥ ኢልሙናቲ መንግሥታችን ይህነን አይፈልግም መዶሀኒአለም ይንቀልልን እንጂ
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@danh305
@danh305 6 ай бұрын
ይሄኔ ሙስሊሞች ቢሆኑ ተባብረው ስንት ነገር በሰሩ የእኛዎቹ ግን አንድ ሆኖ ሆ ብሎ ዘመቻ መክፈት አና በነቂስ መቃወም ላይ በጣም ዘገምተኞች ነን ለዛውም ለእራሳችን ልጆች እንኳን መስዋዕትነት መክፈል ያቃተን ።
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 ай бұрын
እውነትነውይሳዝናል
@saraabi7780
@saraabi7780 6 ай бұрын
Btammmm
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 6 ай бұрын
ዛሬ ትምህርት ቤት መጥተዋል ነገ በየቤቱ ይመጣላቸዋል ዝም ከተባለ ይሄ መንግስት ማንንም አይምርም
@dodadode655
@dodadode655 6 ай бұрын
ዝም ብሎ ነገርን ከስሩ ሳይገመግሙ፥ አነ እነትና ቢሆኑ ፣ እነ እንትና ባይሆኑ ብሎ ነገር የለም።
@bethlemmoges5300
@bethlemmoges5300 6 ай бұрын
በጣም በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚሐብሔር በቸርነቱ ልጆቻችን ይጠብቅልን
@addisbezu8945
@addisbezu8945 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው::
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 6 ай бұрын
በፈጣሪ ስም በርቱልን የአቡነጎርጎርዮስ ት/ ቤት እንደበፊቱ ዝማሪ መላእክን አሰምተው ት/ርታቸውን እንዲቀጥሉ ሁሉም የህግ አካላት መረባረብና ይሄንን እርኩስ መንፈስ መዋጋት አለብን በርቱልን ፈጣሪ ይረዳናል የእውነት ጀግና ነህ
@gigi2018
@gigi2018 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይከተልህ ወንድሜ በርቱ። ትክክል ነው። ምን አገባቸው። በልጆቻችን መርጠን ነው እንዲማሩልን የስገባነው።
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚✅✅✅✅✅✅✅
@besemay
@besemay 6 ай бұрын
በቤተ ክርስትያን ቅጥር ያሉ ትምህርት ቤቶች በሙሉ በአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ት ቤቶች መተዳደር ይገባቸዋል። ሥነ መግባርን በተመለከተም ያለውን ማጠናከር፤ ተማሪዎችም እንዲታነጹ ጥረት መደረግም አለበት።
@freesami3877
@freesami3877 6 ай бұрын
ፍትህ ለአቡነጎርጎርዬስ ት/ቤት
@aregaselamgebre4509
@aregaselamgebre4509 6 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተውሂድ መመናን በይ ግዜው ለምግድልው 😭😭😭
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 6 ай бұрын
ፈጣሪ በማሐሪነቱ በቸርነቱ አይራቀን አይተወን በእናቱ እንማፀነዋለን
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 6 ай бұрын
Egzabharyrdanamen
@eyu1515
@eyu1515 6 ай бұрын
ነገ ከዚህ ት/ቤት ፖትያሬከ:ጳጳሳት:ካህናት :ሃገር መሪ ታማኝና እውነተኛ ሃገርና ቤተክርስቲያን ጠባቂ ይፈልቅበታል።
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 6 ай бұрын
በእርግጠኝነት። ሆ ብለን መነሳት አለብን።
@MekuriaBoku-pj8ig
@MekuriaBoku-pj8ig 6 ай бұрын
ልቦና ይስጣቸው
@MimiDibito
@MimiDibito 6 ай бұрын
Amelake huge tadegen
@seblewongalhailu7664
@seblewongalhailu7664 5 ай бұрын
ገና እንዘምራለን ❤❤❤❤
@andnet2094
@andnet2094 6 ай бұрын
በስድ አደጎች በምትመራ አገር የልጆች በስነምግባር ማደግ አይታሰብምና ወላጆችና አሳዳጊዎች በተቻለ መጠን ልጆችን ስለየሐገር ክብርና መልካም ነገር ሁሉ በቤት ማስተማር/ ወደየቤተ- ዕምነቶቻቸዉ መላክ ግድ ይላል:: ይሕ የጋጠወጦች ስብሰብ "መንግሥት" መወገድ አለበት!!!
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 6 ай бұрын
ግብረሶዶምለማሰፉፉትአልተመቸዉምለዚህነዉእግዚያብሄርያሰባትአሜን
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 6 ай бұрын
አናቱ ይፍረስ እሄ የተራገመ እግዚአብሔር የስራውን አያሳጣው እሄ አውሬ የነጭ ተገዥ የነጮች አምላኪ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@hailemeskeltessema8764
@hailemeskeltessema8764 6 ай бұрын
ይህን ነገር እንዲፈጠር ያደረጉ ባለስልጣን ህዝብ ፊትቀርበው ምክንያታቸውን ብንሰማው።ፈጣሪ ይማረን።
@nininini6235
@nininini6235 6 ай бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል 30:46 30:46
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን
@ashebirwondimu5726
@ashebirwondimu5726 5 ай бұрын
Yes, this is an act of the government of Ethiopia against the Ethiopian Orthodox Tewahido Church. We boldly oppose this government conduct.
@ermiasbelachew7229
@ermiasbelachew7229 6 ай бұрын
ፍትህ ለአቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤቶች
@aradaw320
@aradaw320 6 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ጀግና ቆራጥ መብቱን የሚያስከብር ያስፈልጋታል አዲስአበባ በርታ እስከመጨረሻው ከጎንህ ነኝ
@nininini6235
@nininini6235 6 ай бұрын
በጣም በጣም ያሳዝናል ስንት እሚሰራ ጠፍቶ ህ ፃናት ማጥፋት ይሻላል ሀጥያታችንስ በዛ ለማን አቤት ይባል
@fantutemesgen4363
@fantutemesgen4363 6 ай бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያውያን በአንድ ጆሮ ስምታችሁ በአንዱ አታፍሱ ልጆቻችን አልገባቸውም የሚደረገው መጥፎ ተግባር ሁሉ ዘመናይነትና ስልጣኔ ይመስላቸዋል ግን እነሱን ማጥፋትና ከንቱ አድርገው ለሚያስቡት አላማ አስፈጻሚ ማድረግ ነውእባካችሁ ወላጆች በጣም ማስብ አለባችሁ
@eribkaoamannuel862
@eribkaoamannuel862 6 ай бұрын
Thank you,May God be with you.We are on your side .
@user-hx4wc8yn7n
@user-hx4wc8yn7n 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ያው ይታወቃል ተማርዎች ከሃይማኖት መውጣት እየተሸራ ነው
@zemenetsegie2502
@zemenetsegie2502 5 ай бұрын
እግዚአብሔርን የሚፈራ ትውልድ እንዳይፈሩ ለማድረግ ነው ለሀገርም ለወገንም የሚጠቅሙ ልጆች ከፈሩማ ሙስናም ብሔርተኝነትም ይጠፋል ስለዚህ አይመቻቸውም
@orthodox-tube29
@orthodox-tube29 6 ай бұрын
Yih yehulachinm tigil yasfeligal❤❤
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 6 ай бұрын
እንደዚ አይነት ለመብት መከበር የሚቆሙ ሰዎች ሳይ ነው ተስፋ የሚታየኝ
@ermiaszewdie7413
@ermiaszewdie7413 6 ай бұрын
thank u, we r with u
@shewayekebede893
@shewayekebede893 6 ай бұрын
በየደቂቃው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንበል። የስነምግባር ትምህርት ከቀረ ወዲህ ሀገር የሚያፈርስ ትውልድ አፈራን። ትንሽ ቆይቶ የምንበላውን የምንጠጣውን ሁሉ እንዳይወስኑልን። የተፈለገው መረን ትውልድ ነው?
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 6 ай бұрын
ፉትህፉትህፉትለኦርቶዶክስእምነትፉትህለልጆቻችን😢😢😢😢
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 6 ай бұрын
Enameseginalen wendimachin, ewunet eko new enezih yebesebesu yekoshasha tirkimochi mebit ena gidetachewun yemayaku ,yemiserutin yemayaku dedebochi nachew slezih hulachinim weten metagel alebin ! Yihe yemayireba Mengist meweged alebet !
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 6 ай бұрын
😊😊 ይሄ ትውልድና ታሪክ ገዳይ መግስትን ያንሳልን ፣ የሚፈልገው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ማጥፋት ነው ፣ እረ ጌታ ሆይ አንሳልን እባክህ
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 6 ай бұрын
Bezih guday mechoh alebin zim anilme
@user-ge1eb5pn7p
@user-ge1eb5pn7p 6 ай бұрын
መንፈሳዊ ምርጫ የግለሰቦች መብት ነው ። ማንም ተነስቶ በመንፈሳዊ መብት ላይ ሊያዝ አይችልም።
@teg22345
@teg22345 6 ай бұрын
Termesemes yale zemen
@aregaselamgebre4509
@aregaselamgebre4509 6 ай бұрын
አቢይ አመድ አጀከን ከ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተውሂድ አንሳ Stop Stop ሰላም ሰጠን
@abebatefera2334
@abebatefera2334 6 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@tsehay3854
@tsehay3854 6 ай бұрын
እባካችሁ የትነው ድምፅ የምናሰማው ትምህርት ቤቱ እንዲነሳበት አይፈልግም ጭራሽ በሚዲያ ነው የሰማነው በግልግን ት/ት ቤቱ እንደተቀየረ ወረቀት ላይ ፎርም ሞልተን ልከናል ለቀጣይ አመት ማስተማር ጥያቄ ሲያቀርቡ በፎርሙ ጠይቀናል
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
የአባቶች ዝምታ ገና ዋጋ ያስከፍሉናል ጥሩ ትዉልድ እናፍራ ማለት እግዚአብሔርን ፈርተዉ አክብረው እንዲያድጉ ማድረግ ምንድነዉ በደላቸው እነዚህ ህፃናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቶች ዉጡ ተናገሩ ይሄ ሰዉዬ ከሆነ አመጣጡና አላማዉ ታዉቆበታል
@marcymila2161
@marcymila2161 6 ай бұрын
ሚገርመው እኮ በውጪ ብዙ ሐገራቶች ግእዝን እንደሚያስተምሩ ያውቁታል ግን የያዛቸው መንፈስ ከፌደልና ከቤተክርስቲያኖ ስለሆነ ብቻና ብቻ ነው ግን ወይ ጮሆ ይወጣል ወይ ስቆ ይወጣላቸዋል መንፈሱ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 6 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች አገራችንን ለማጥፋትተግቶ እየሰራ ነው ያለው እነህን ከአገራችን ላይ ማስወገድ የግድ ነው አዎ ጥላቻው በዛ ቤተእግዚያብሔርን በጣም ተዳፍረዋል ቤተክርስቲያንን አፈረሱ ሁላችንም ዝም አልን እሄንን አውሬ ማስወገድ ነው ያለን አማራጭ በቃ አሁን እንነሳ በቃ
@mengeshakebede6245
@mengeshakebede6245 5 ай бұрын
እጅግ በሳል ዕውቀትና ቀናኢነት ከህግ ባለሞያው አይቻለሁ። ይኸን ተከትሎ ከማይረቡ ህገወጥ የመንግስት ባለስልጣኖች ድርጊቶች መቋቋም እንደሚቻል ተምሬአለሁ። የኃይማኖት ተቋሙና ትምህርት ቤቱ ጊዜ ሳይወስዱ የህግ ባለሞያዎቻቸውን ይዘው አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ ይጠበቅባቸዋል ብዬ አምናለሁ
@saraayman1293
@saraayman1293 6 ай бұрын
ቅዱሰ,ሚእኬል,የህን,ሰው,ብላ,መንግሰት,ይቅልልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 6 ай бұрын
ትምህርት ሚኒስተር እኮ ግብረገብ ብሎ የሰጠዉን አዲሱን ስርአተ ትምህርት አየነዉ ስሙ ግብረገብ ነዉ ነገር ግን ፖለቲካ ነዉ ዉስጡ እሱን አንፈልገዉም እንደዉም ወደ የኔታ እንመለስ
@akemanu48
@akemanu48 6 ай бұрын
በስንቱ አዝነን እንደምንዘልቀው እንጃ:: ለሀገር ተቆርቋሪ ነን ባይ ሆድ አደር ባለስልጣኖቻችን ይህን የድንቁርና ውሳኔ ከማምጣታቸው ይልቅ በየ ግንብ ስር ኬጂ እያሉ ትውልድ ገዳይ ተልካሻ ትምህርት የሚያስተምሩን ብዘጉልን ሀገር ትድኑ ነበር:: ለነገሩ አላማችሁም ሀገርን ማጥፋት ስለሆነ እቅዳችሁ አላማችሁን ነው እየፈፀማችሁ ያላችሁት:: የብልፅግናው ኢህአዴግ ከወያኔ ኢህአዴግ ጋር በአላማ አንድ ናቸው::አፍካሄድና አፈፃፀም ላይ ብቻ ነው ልዩነታቸው:: ወያኔ ኢህአዴግ ኢትዮጵያ ሳይል ብሄር ብሄረሰብ እያለ ኢትዮጵያን ከስር ይገዘግዝ ነበር:: ይሄ ደሞ ኢትዮጵያ እያለ መደመር እያለ ይገዘግዛታል:: የሚስጥር አላማቸው ግን የራሳቸውን ግዛትና ሆድ ማስፋፋት ነው:: አሁን ግን በቃ ማለት ይገባናል:: መብትን ለማስከበር አንድ ልይይ መሆን ይገባናል :: በስራ አድማና በተቃውሞ ሰልፍ በሌላም በሌላም::
@maryamawitelias7385
@maryamawitelias7385 5 ай бұрын
ፈሪያ አግዚአብሔር ያለው ትውልድ አንዲኖር ስለማይፈለግ ነው ሌላ መሰራት ya
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 6 ай бұрын
መንግሥት አላማው ትውልዱ ልቅ እና ጋጠ ወጥ እንዲሆን እና ሃይማኖትን የማዳከም ስራ እየሰራ ነው ሚገኘው እናም ህዝቤ ሆይ እንንቃ ልጆቻችሁን ጠብቁ ንቁ ንቁ ንቁ ዲያብሎስ ዓለማችንን እየመራ ያለው እሱ ነው ፀልዩ፣አልቅሱ፣ወደ እግዚአብሔር ጩሁ እሱ መልስ አለው ንስሃ ገብተን እንቅረበው ይረዳናል።
@amenamen2017
@amenamen2017 6 ай бұрын
ለረጅም አመታቶች ኢትዮጵያን ስሟን መሸቀጫ ያደረገው ብርሃኑ ነጋ ጭምብሉ ሲገለጥ።
@tigestayalew2510
@tigestayalew2510 6 ай бұрын
በትምህርት ሰአት ሰብሰብ ብለን የት/ቤቱን እርሰ መምህር አናግረን ነበር አናግረን ነበር ግን ከላይ የመጣ እንደሆን ነግረውን ብዙ ተወያየን ፊርማም እንፈርም የወላጂ ተቃውሞም እና ተፀኖ እንዳለ እናሳውቅ ብለንም ነበር
@yonaspetros1726
@yonaspetros1726 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ት/ሚንስትር ወላጅ የግል ት/ቤቶች ክፍያ ሲጨምሩ በሙስና ዝም ያለ አሁን ተነስቶ የኦርቶዶክሳዊት ቤ/ክርስቲያን ለማጥቃት መሆኑን ግልፅ ነው ይልቁንስ 3% ሪፓርቱን ለማስተካከል ቢሰራ አይሻልም ሪፓርቱን ለማንበብ ፕሮፌሰር አያስፈልግም ዘበኛው ይንገረን
@fikirteeshetu5258
@fikirteeshetu5258 6 ай бұрын
berta wendemi, men mareg endaleben tenegagrachu asawkun
@simrettekle4491
@simrettekle4491 6 ай бұрын
ማን አለብኝ ባዮች ባለ ጊዜዎች ፣ባዶነታችሁን ፣ መሀይምነታችሁን ፣በዘረኝነት እና ሀይማኖት ጠል መሆናችሁን ነው የሚያሳየው ። ። ።
@kassahunbelay7561
@kassahunbelay7561 6 ай бұрын
ብርሃኑ ነጋ የሸዋስ አሰፋን ለመበቀል ነው ልጁ አቡነ ጎርጎሪዎስ አስደናቂ ተማሪ ስለሆነ ቀንቶ ነው
@haregwoinfirew4710
@haregwoinfirew4710 6 ай бұрын
Beteseb Niqa Beza embi bel eminet yegel new
@user-sp8dz9wm7u
@user-sp8dz9wm7u 6 ай бұрын
በመጀመሪያ እኔ ጥያቄ አለኝ ለመሆኑ ይህ መመሪያ ለአወልያም ተሰጥቷል?
@Zige-qe3ym
@Zige-qe3ym 6 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 6 ай бұрын
እኔ የማዝነው በግሌ በአባቶቻችን ነው 😢ለምን አቡነ ጎርጎርዮስ ት/ቤት ማለት እራሱ ቤተክርስትያን ነው እና ምንድነው እየሰሩ ያሉት ግን ግን አቡነ ጴጥሮስ ከካቶሊክ እና የወንጌል አባቶች ሕብረት ብለው የፈረሙትን ፌርማ ምንድ ነው ብለን እ ሳቸውን በጥያቄ ማዋከብ ግድ ይለናል ለምን እዛ ውጭ ሄደው የፈረሙትን ፊርማ የሶስቱ አብያተክርስትያን ሕብረት ብለው የፈረሙት ፌርማ የእስላም አባት አንድም የሉበትም ስለዚህ አደገኛ ፊርማ ነው የፈረሙት ግልጽ ነው ይሄው አንድ ብሎ ጀመሩት በጎርጎርዮስ ት/ቤት እና እዚህ ውስጥ ያላቹህ አርአያ ወንድማችን ጭምር አቡነ ጴጥሮስን መጠየቅ ግድ ይለናል ለምን ውስጥ ለውስጥ ብዙ ጥፋቶች እያከናወኑ ናቸው መንፈሳዊ ትምህርትቤቶች ምንም ፖለቲካ አይነካኩም በእስላምም በክርስትያንም ስለዚህ አዲስ አበባ ቤተክህነት ለምንድ ነው እንዳልሰማ ዝም ያሉት ???ትውልድ እየጠፋ አይገዳቸውምምን ???
@KalKidan-iq9jy
@KalKidan-iq9jy 6 ай бұрын
Yegnas lb ketesebere koye yenezi lgoch lb meseberu yamal egzihebher ale
@haregwoinfirew4710
@haregwoinfirew4710 6 ай бұрын
Nequ New Negeru gilte eqo new mengst yepoletica derjet selehone katolic ena ortodox eslmina serat B telot mastemarn mekelkel aychlem
@BreX71216
@BreX71216 6 ай бұрын
This government is demonstrating to us its opposition to our religious beliefs, historical legacy, and cultural heritage in several ways. They are now coming after Geez. One of the oldest languages still in use today, Geez has scripts and holds the key to many mysteries of ancient Ethiopia. This should be the final red line that this apartheid administration is willing to cross, and we have to say no!
@elfineshwoldmikael7202
@elfineshwoldmikael7202 6 ай бұрын
Yes, I agree with you
@andnet2094
@andnet2094 6 ай бұрын
ይህ የአረመኔዎች ዋና መገለጫ ነዉ:: ልጆች በትምህርት ቤቶች ግብረገብ: ሰለ የሐገር ክብርና ፍቅር: ወዘተ ቢማሩ እጅግ መልካምና ጠቃሚ ዜጋ ማፍራት ከማሰቻል ዉጭ ምንስ ጉዳት አለዉ!??? የዚህ ጋጠወጥ "መንግሥት" የወንጀል ተግባር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻም የሚተዉ አይደለም::
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 6 ай бұрын
አይ ብልፅግና ግእዝን አጠፋለሁ ትውልድን እገላለሁ ብሎ የመጣ ስለሆነ ይጋጋጣል እንጂ መቼም አይሳካለትም በተለይ ግእዝና አማርኛን ማጥፋት አይችልም
@user-wc9yw4rb9h
@user-wc9yw4rb9h 6 ай бұрын
አረ አቡነ ጎርጎሪዎስ መቼ ነው ላፍቶ አካባቢ ቅርንጫፍ የሚከፍተው
@alemsani5007
@alemsani5007 6 ай бұрын
ይህ ነገር ክርስትያን መፀለይ አይችልም ማለት እስላም አይስገድ እንደማለት ይመስላል። ዛሬ ኦርቶዶክስ ላይ ነገ ላማንም ስለማይቀር ሁሉም የእምነት ተቃማት በህብረት ቢነሱ ጥሩ ይሆናል።
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 6 ай бұрын
Fethe Fethe laabuna gorgrwas t/b ortdoxen lemtfat degswal lemen anwtam men endsnkun mawke yekbdal
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን መከራው ሁሉ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ነው እግዚአብሔር ይገስጻችው
@ZenebeGetaneh-gm3ut
@ZenebeGetaneh-gm3ut 6 ай бұрын
the target is to reduce 3.2% to 1% students pass on the national examation,
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 6 ай бұрын
ለዚህ ጉዳይ ቤትክርስቲያናዋ ናት ለመግባት ተቃውሞውን ማስማት የነበረባት ሕዝቡንም በማስተባበር ካቶሊክ ትምህርት ቤቶች በዓለም የሚክፍቱት ት/ቤት 1ኛ ነት የስም ምግባር ትምህርት ነው ጥሩ ትውልድን ማፍራት እለምታድል ሆኖ ነው እል በመንግስት ምድር ነበረበት እኔንም መላው ኦርቶዶክሳዊያ ልናግል ይገብል ለዚህ እንድንል መንግስት እግዚአብሔር ያጥፋችው እነዚ ዝረኞች ፅንፍኞች ብልፅግና የሚባል ቆሻሻ ቡድን ።
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 6 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@yeabsraephrem7072
@yeabsraephrem7072 6 ай бұрын
Minew timihret minister ene Lycee gebremariam gibiyachew wist beyifa sigara endiyachesu sifekd alkelekelem!!!
@sebleasfaw5741
@sebleasfaw5741 6 ай бұрын
በሌላ በኩል ደሞ ይህ መሆኑ ምን አልባትም እውነተኞቹን አባቶችና ወላጆች የሚያነቃ ከሆነ ቤተክርስቲያን ምእመኖቿን ሰብስባ ልጆች ሁሉ የቤተክርስቲያን ትምህርት፣ ግእዝና የአብነት ትምህርት መማር አለባቸው ብላ በትጋት በየ አጥቢያው ብታስተምር እንዳውም በእጥፍ ውጤታማ መሆን ይቻላል!!
@sebleasfaw5741
@sebleasfaw5741 6 ай бұрын
አራያ ግን የራስህ ሚዲያ የሚኖርህ መቼ ነው? ሌላ ቦታ አትስራ ማለቴ ሳይሆን ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ብዮ ነው! እናመሰግናለን በጣም የሚያበሳጭ ነበር ግን ደሞ እንደዚህ በቁም ነገር የሚቆረቁረው ሰው ከተገኝ ጽንፈኞቹን ማስቆም ይቻላል!! ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን!
@tigestmamo-gf3kj
@tigestmamo-gf3kj 6 ай бұрын
1- ምድር እና ስው ሁሉ የእግዚአብሔር ንብረት ነው ባለቤቱን እግዚአብሔርን ለማመስገን እንዴት ይከለከላል? 2-ፈሪሀ እግዚአብሔር እና ፀሎት ማድረግ ከተከለከለ ቤተክርስቴያን ምን ይላል? እግዚአብሔር ይቅር ይበል
@hirutarga4704
@hirutarga4704 6 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለጎርጎርዎስ ትምህርት ቤት ሕፅናት እንዳይታነፅ ለማጥፈት መግስት እየስራ ያለው የወረደ ነው እንዴት ትምህርት ሚኒስተር ይኽ ምንተፈልጎ ነው ይኽ እንደውም መደገፍ ተዕህኖ ማሳደግ ሲቻል ዐሎት አታድርጎ ማለት ምን ማለት ነው የወረደ አስተሳሰባችሁን በጣም የሚያሳዝን ተግባራችሁ ታንፀውየሚያድጉትን ሕዕናት ፀሎት አንዳያደርጉ ማለት ወዴት ወዴት ነው ፍትህ ፍትህ።
@wondwossenayele4468
@wondwossenayele4468 6 ай бұрын
ድንዛዜያች ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል ።
@haregwoinfirew4710
@haregwoinfirew4710 6 ай бұрын
Nege lena enbel
@meskeremmengistu6649
@meskeremmengistu6649 6 ай бұрын
እሂ አይን ያውጣ አገርን መግድል ይህን ዱንቆሮ መንግሥት እሚግላግለን ጠፍ?
@KeabYemariam
@KeabYemariam 6 ай бұрын
አቤቱ የመጣብንን መከራ አንተ አቅልልን
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 6 ай бұрын
ትምህርት ሚኒስትር መቆጣጠር ያለበትን ትምህርት ጥራትን እና በግብረገብ ታንፀው ትውልዱን ኮትኩተው ለሀገሪቱ የሚጠቅም ነገር የሚሰጥ መሆን አለበት ግዕዝ በመማራቸው ሀገርን ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ።ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ስለፈለጉ ነው
@teferadesalegn3429
@teferadesalegn3429 6 ай бұрын
ገራሚ እውቀት፡ለመብቱ ለቤ/ክኑ ጠበቃ ገራሚ ማብራሪያ
@Kelem-td2vd
@Kelem-td2vd 6 ай бұрын
ወንድሜ እየኾነ ያለው እኮ በቤተከርስትያን ጥላ ስር ኾኖ አምላኩን አውቆ በስነ ምግባር የሚያድግ ልጅ እንዲኖር እኮ ነው ያልተፈለገው። ማንን ፈርተው ያደርጉታል ።
@user-mz6yw8ef1t
@user-mz6yw8ef1t 6 ай бұрын
hulachenem ged liseten egebale ebakachew nege lejochachen metefo menged wust bigebu eserbet yemiyagurew mengeste new. lenegeru egzihabehern emifera, tesfa yalew tewuled endifeter ayefelegem tesfabis ena dureye tewuled new yemifelegut lemen bibal '' chekagn, feker yelelew, alama yelelew hono alasefelagi koshasha negerech tekebay endihone new yemifelegew. neka neka enebel
@ethiopia6030
@ethiopia6030 6 ай бұрын
Share like subscribe eyaregachu lehulum yedres hulacheninem yemeleketenal
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 6 ай бұрын
Ere besintu inaqetl!! le lijochain besine migibar indanasdig likelekilen newi ???🤔😭😭😭😭
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 6 ай бұрын
".....መጨረሻ" የሚለው ርዕስ ተገቢ አይደለም ። የሆድ አደር ስራ ካልሆነ ማለት ነው።
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 5 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 4,3 МЛН
ኤፍሬም ከጳውሎስ ትምህርት ጋ ተጣላ | apostolic answers | eyob | lidetekal | sisay | enat betekrstian
1:24:30
#አንላቀቅም #የእዩ_ጩፋ_ዉሸት_ተጋለጠ@NEGASHMEDIA
47:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 64 М.
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,9 МЛН
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 139 МЛН