ትግስቱን ስጠኝ ያአላህ እኔ እየደከመኝ ነው

  Рет қаралды 36,732

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

ትግስቱን ስጠኝ ያአላህ እኔ እየደከመኝ ነው
እንደዛሬ ከፍቶኝ አያውቅም ምንም ቢፈጠር መሄድ መፍትሄ አደለምአልሃምዱሊላህ 🙏 ሰአዲ ምኞቷ ተሳካ! #wife #seadi_ali_tube #surprise
ወሎቱዮDonkeytubeGojamginderZemenekaseSeadialitubeHabeshatodayአኢትዮጵያEthiopiazenaሳአዳእናአሊAbelbirhanuzenaWollotubeEthiopiansexሰበርመተመረጃብልፅግናኦሮሞመንገስትኦሮምያወለጋዜናአዲስወሎጦርነትአቤልብርሃኑሙስሊምዶንኪቱቡኢትዮጵያሙስሊምAmharafanoAddisababaEthiopianewsትኩስመረጃFetadailyNejahmediaአማራክልልታገቱኢስላምAbiyahmedaliአኢትዮጵያዜናአብይአህመድአማራሸኔሰበርዜና #amharafano #gojamginder #abiyahmedali #zemenekase #addisababa #fetadaily #seadialitube #habeshatodaybrex habeshawiethio forum ኢትዮ ፎረምabtube donkeyyoutube
TELEGRAM t.me/seadialitube

Пікірлер: 809
@eyadalimahamed
@eyadalimahamed 4 ай бұрын
t.me/seadialitube
@SamA535g
@SamA535g 4 ай бұрын
አቤት ውሸት አሊ እኮ እቤት ነው ኢትዮ ያለሰው አይከታተለንም ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችሗል የይቅርታውን ቪዲዮ ሰኞ ማታ ለቀሽ ማክሰኞ ከጠዋት አሊን መገድ ላይ አግኝቻዋለሁ
@addismyway64
@addismyway64 4 ай бұрын
ወንድሜ አሊ አስነጠሰህ እኮ ይርኸመክ አላህ😂😂😂😂😂
@addismyway64
@addismyway64 4 ай бұрын
አሊዋ አስነጠሰህ ይርኸመክ አላህ😂😂😂
@mbet1840
@mbet1840 4 ай бұрын
@@SamA535g ዶላር የስራህን ይስጥህ ላንተ ብሎ ስንቱ ክብሩን ደረጃውን ዝቅ አደረገ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 4 ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን በቀልድ ጀምራችሁ ወደምር የማይታሰብነዉ ሰአዲ ።
@rehma5656
@rehma5656 4 ай бұрын
ካሜራ አማኑ እራሱ አሊ ነው የመዳም ቅመሞች በሆነ ባልሆነው አትጨነቁ አቦ እነሱ በሀገራቼው ፈታ እያሉ ነው በስደት እዳንቀር ለራሳችን እንሰብ
@QwerQwer-rr8sh
@QwerQwer-rr8sh 4 ай бұрын
አዎ ግደነው ወላሂ
@سميرهاحمد-ت6ه
@سميرهاحمد-ت6ه 4 ай бұрын
ክክክ
@مريممحمد-ط3ش
@مريممحمد-ط3ش 4 ай бұрын
አረ ወላሂ አይባልም ላይሆን ይችልል​@@QwerQwer-rr8sh
@tube8843
@tube8843 4 ай бұрын
ያ😂😂😂
@tebabe
@tebabe 4 ай бұрын
ስራ ፈተን ስት እምንጨነቅበት እያለን😂
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 4 ай бұрын
ድራም ነው የምትሉ በላይኪ❤😂ኑ ውዶቹ ውድድድድድ ስአዳ አሊ ምርጥ ስው ነው
@SadiaAbdu-xg3dp
@SadiaAbdu-xg3dp 4 ай бұрын
ለዲራማ ይለቀሳል?
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 4 ай бұрын
ግጥም አድርጎ ዲራማነው
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 4 ай бұрын
አውቀውነው
@HikmuAle
@HikmuAle 4 ай бұрын
ምን ጥያቄ አለው 200 ሺ ለመግባት ነው
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj 4 ай бұрын
ክክክ አሳቅሺኝ​@@HikmuAle
@samutube8551
@samutube8551 4 ай бұрын
የሰው ልጂ የተባረከ ትዳር ሰቶት እንደት የሚድያ መጫወቻ ሁኖ ቀረ ትዳር የኢማን ግማሺ ነው የተባለ ነበር ሱበሀን አላህ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ብትጣሉ እራሱ እዛው ፍቱት መነገጃ አታድርጉት እንኳን የቀልድ ወሬ ✍️
@ዘሀራየአላሻልጅ
@ዘሀራየአላሻልጅ 4 ай бұрын
ሚድያን ፍርድ ቤት አረጉት እኮ የግል ሂወታችሁ የግላችሁ ይሁን
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 ай бұрын
ሲጀመር አሊ አለሲያስነጥሰው ሰምቻለሁ ምንለመሆነውግን ይህንሰሞን ደግሞ ኢቶበሮች ያለቅሳሉ ምን አድርጉነውየሚሉት
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 ай бұрын
ሲጀመር አሊ አለሲያስነጥሰው ሰምቻለሁ ምንለመሆነውግን ይህንሰሞን ደግሞ ኢቶበሮች ያለቅሳሉ ምን አድርጉነውየሚሉት
@JvvjHccj
@JvvjHccj 4 ай бұрын
ጎሸ አዎከምር🎉🎉🎉🎉🎉
@ToybaEndris-nc5cz
@ToybaEndris-nc5cz 4 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ይገርማል በጣም ተጃጃሉ የምር
@HadeySeid
@HadeySeid 4 ай бұрын
ሳእድየ እረጥሩ አደለም እኛ እደሞደል ነው የምናያችሁ ጥንካሪያችሁን 😢😢😢ተው ችግራችሁን እዛው ፍቱ
@ራያራዩማ-ዀ4ገ
@ራያራዩማ-ዀ4ገ 4 ай бұрын
ሳአድየ አንድ ቀን ኮሜት ፅፌ አላቅም ግን በጣም ነው ምወድሽ እንደዝህ አይነት ባትሰሪ አርፍ ነው በሌላው ስንጠላው በናት እያምርም የፈለገ ነገር ብሆን በትዳራችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ሚድያ ላይ አታውጡ እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 ай бұрын
ትዳር የዶላር ማግኛ ዘዴ ሆና😳ሌላ አይድያ አጣችሁ ተፈታሁ ተጋባሁ ተጣላሁ በሙስሊሞች እድህ አይነት ቪዲዮ ሲሰራ ያሳፍራል ሀቂቃ😢
@ሱሱ-ሰ7ደ
@ሱሱ-ሰ7ደ 4 ай бұрын
ቀጣይ ክፍል 4 በአሊ እንጠቃለን 😂
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 ай бұрын
ረምልትደበለቃለችሞቅለማረግክክክክ
@semirasemira5861
@semirasemira5861 4 ай бұрын
እኮ🤣🤣🤣በጠረቁ ብን እኮ
@Mነኝየባቦዋመብረቅ
@Mነኝየባቦዋመብረቅ 4 ай бұрын
እንጠብቃለን
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 4 ай бұрын
አዎ የሰው ዶራል መሰብሰቢያ ሆነን የለ አዴ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 4 ай бұрын
😂😂😂
@اللهكريم-ر6ج
@اللهكريم-ر6ج 4 ай бұрын
እኔምላው የቱበሮች በውሸት እንዴት እባቸው እንድት ይመጣል አላህ እድኩም።
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 4 ай бұрын
ሽኩርት እየተቀቡ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
መኒ ፓወር😅😅😅😅
@ZebaebrahimMesud
@ZebaebrahimMesud 4 ай бұрын
ዶላር እኮ ነው 😂😂😂
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 4 ай бұрын
ዶራልነዋ
@omfatimatube276
@omfatimatube276 4 ай бұрын
የፊልሙ እርእስ ዱሮ የሚዋደዱ ባልና ሚስቶች በመካከላቸዉ ጥጋብ ቲሰማቸዉ😂😂😂😂😂
@FhDyu
@FhDyu 4 ай бұрын
😂😂😂የተመቼኝ ኮሜት ውይ ውይ
@tube3507
@tube3507 4 ай бұрын
ኢ ወላ 😀😀😀
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
የባል እና የሚስት ገመና😅😅
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 4 ай бұрын
የተቀደሰ ኮሜት
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 ай бұрын
ኢ ወላ😂😂😂
@zuzu4048
@zuzu4048 4 ай бұрын
ምን ጠላሁኝ ውሽት ይህን ፕራንከ አሏህ እነሰወ መገን እኔ ??????? ኸይር ኢንሻ አሏህ
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 4 ай бұрын
አብሽሪ ሰአዲየ አች ጎበዝ እናጠንካራ ሴትነሽ አላህ ሰይጣንን ክመሀክላችሁ ያውጣላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 4 ай бұрын
ድራመሆኑን እረስተሽውነው
@FhDyu
@FhDyu 4 ай бұрын
እኛ ታዳ ምን እናድርግ ሁሉም ለቅሶ ሆነብን ግራ አጋባችሁንኮ
@አስማስደትኝ
@አስማስደትኝ 4 ай бұрын
😂😂😂አትመኑ ንገድነው
@FhDyu
@FhDyu 4 ай бұрын
@@አስማስደትኝ አሁንማ ነቃን
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 4 ай бұрын
ነጋዴ አደሉዴ ​@@አስማስደትኝ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 4 ай бұрын
እኛ ምን አገባን 😢 ሆ ለራሳችን በስደት በሰዉ ቤት ስት እና ስት ሀሳብ ጭቀት ናፍቆት ፍረሀት ተስፋ ትዝታ አረስቱ 😭 ደግሞ እነሡ እዚህ ያሟርታሉ
@ፍርዶስዩቶብ
@ፍርዶስዩቶብ 4 ай бұрын
እኛየመዳምቅሞሞች ለስቱእንህድ ሺምግልና በዝቶብነው ሠአዲ ሁሉንምአላህያብጀው
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 4 ай бұрын
ካሜራ ማኑ አሊ ነዉ የምትሉ ላይክ😅😅😅😅😅
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan 4 ай бұрын
እኛ ምን እናርጋቹ እንዴት እንመንሽ ሁላቹም ከባሌ ተጣላዉ ጥሎኝ ሄደ የሚለዉን ፈሽን አርጋቹታል😊
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 4 ай бұрын
አሁን በቪሄር ተገን አረገሺ አማራ ያግዘኛል ብለሺ እዴሁ ተሣሥተሻል በአማራ እናት ለቅሶ ሥሥቂ ሥታፌዢ የኖረሺ ቦረኮ ነሺ ሥለ አች አይመለከተንም ካች ይለቅ አሊ ይሻላል በሜዳ ገደሉ ለሚታረዱ የአማራ ህፃናት ድምፅ ባይሆን እኮ አማራ ብሎ ተሣልቆ አያቅም ሥለዚህ አድ የአማራ ተወላጂ ለዝች ሤት ወይም ለሣአዳ ድጋፍ ብሠጡ ወይ ወላችሁ ከፈለጉ ቀቅለዉ ይብሎት አይመለከተይም
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 4 ай бұрын
ክፍል 3 የሰአድና የአሊ ድራማ😂😂
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
አወን😂😂😂 ከእዛ እሷ
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 4 ай бұрын
ፓርት4 ከሱ እንጠብቃለን😁😁😁
@omukalidbieznilah8827
@omukalidbieznilah8827 4 ай бұрын
አሊ ምን ሁነህ ነው ጥሩ ልጅ ነህ እኮ በል ወዴቤትህ ተመለስ ጥሩ አይዴለም በጥፋታችሁ ተነጋግራችሁ ፋቱ አብሽሩ የህትነት ምክሬ ነው
@lmasiyoumamilove5378
@lmasiyoumamilove5378 4 ай бұрын
ጂል ናቹሁ ልበል ፖራክ ነው
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 4 ай бұрын
ወንዶች ኩብለላ ጀመሩ. ክፍል ስንትነው
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 4 ай бұрын
3ተኛ ልጅ ሳይመጣ ልጆቹን ተካፈሉ ማሜ ለአባቱ እሄኛዉ ስሙ ማነዉ ለአንቺ ይሁን አለቀ 😂😂😂ክፉ ነኝ አደል 😮እናተ አታናዱን የምር 😂
@tube8181
@tube8181 4 ай бұрын
ጥሩመላ መላበሉኝብአደል የመጣችው ደግረግሻት
@FhhGhj-dh1ci
@FhhGhj-dh1ci 4 ай бұрын
ያሳቀኝ ኮሜት አላህ ያስቅሽና
@FhhGhj-dh1ci
@FhhGhj-dh1ci 4 ай бұрын
ያሳቀኝ ኮሜት
@مريممحمد-ط3ش
@مريممحمد-ط3ش 4 ай бұрын
ከከከከከ
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@sofi8983
@sofi8983 4 ай бұрын
አረ ይኸ ነገረ አረ ሠአድ እንደዚህ አያምርባችሁ አረ እዛው ችግራችሁን ፍቱ እንደ አሁንስ በዛ በመነጋገር የማይፈታ ችግር የለም 🎉🎉🎉
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 ай бұрын
አረድራማነውአትሸወዱ
@ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ
@ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ 4 ай бұрын
አላህሀቲማችንያሳምርልን ወላሂእኳንሚድያላይ ለበተሠብአልተናገርኩምከባሊተጣለቸ ተፋተናል አልህምዱሊላመልካምነትለራስነው አይብሽንወደውጪአታውጪ የልጆችሽአባትነው አላህንፍሪ እህቴዋ
@sofi8983
@sofi8983 4 ай бұрын
@@vvvffff1290 አላህ ያድረግላቸው
@omfatimatube276
@omfatimatube276 4 ай бұрын
ካሚራ አማኑ አሊ ነዉ ዲምፁን ሰምቸዋለሁ😂😂😂😂
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
አወን😅😅
@በስደትያለቀልጂነት
@በስደትያለቀልጂነት 4 ай бұрын
😂😂😂ወላሂ በይ የውሸት ከሆነ መቸም እኔ እወሪሁም
@SusumehammedMubarkjemal
@SusumehammedMubarkjemal 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 4 ай бұрын
አወ ሲያሰነጥሰ ሰምቸዋለሁ ክክክክክክክ
@zindzind3952
@zindzind3952 4 ай бұрын
😁😁😁😁
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
ፓርት3 ቀጥሏል ታዳ እድንረዳ ከፈለጋችሁ ለምን ሜዳ ትመጣለችሁ ሢቀጥል ደሞ ዬቶብ የምትቦስጡቴ እየተዋዋሣችሁ ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 ፓርት4", ከሱ እጠብቃለን
@አልሃምዱ
@አልሃምዱ 4 ай бұрын
ካሜራ አማኑ አሊነው የትኛው አሊ ጋነው ፀቡ ሀሀሀሀ አረተው በትዳራችሁ አትሠክሡ😂😂😂😂
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 4 ай бұрын
እኮ😅
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 4 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች በቃ ኑ የምናስታርቀው እናስታርቅ የምናፋታው እናፋታ መቼም ፈርዶብናል 😂😂😂😂😂
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
እነዚህን እናሥታርቅ😅😅😅😅😅😅 እነ ቶፊቅን እናለያይ እማማ ጨቤንም እናፍታ😅😅😅😅😅😅😊
@zindzind3952
@zindzind3952 4 ай бұрын
😁😁😁
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 ай бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ክክክክ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 4 ай бұрын
አወ የነዚህ ቤት ያማረ ነው እላፊ ተነጋግረው አያቁም ነበር😃😃😃 የነ ቶፊቅ የልጂ ጫወታ ነው የጨቤ ገረድ ብሎ ሥድቦናል እዳረገዘች የተጣሉ ጊዜ ለናቷም ክብር የለውም ሡሠኛ ነው
@ssaa5342
@ssaa5342 4 ай бұрын
ኦኦኦኦ እረወድልጅቤቱንጥሎአይሂድም
@kabetube
@kabetube 4 ай бұрын
ዝበይው ይሂድ ሰአድ ስትናፋቂው ይመጣል ቡናሺን ከነሙሀመድጋ ጠጭ 😂😂❤ምሳሺንም ብይ ቢልአፊያ ከላስ እሱከሄደ ይበቃል😂😂😂😂
@agurashabate
@agurashabate 4 ай бұрын
እር ኡኡ ነገሩ እየከርር ነው እውነት ነው ወይስ ፕራክ እር የመዳም ቅመሞችዬ እዳ ገባን😂🙈
@omfatimatube276
@omfatimatube276 4 ай бұрын
በጣም እኛ ምን አገባን ግን እየመጡ የሚያራዝኑብን ለነገሩ ዶራሉ ነዉ እደዚህ የሚያስቀባጥራቸዉ😂
@filsenTube
@filsenTube 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 4 ай бұрын
ብራክነው አትሞኙ
@kathijakathija9035
@kathijakathija9035 4 ай бұрын
ክክክክክ ዶላሩሳይሆን አይቀር
@እሙአማር-ፐ7ለ
@እሙአማር-ፐ7ለ 4 ай бұрын
😂😂ዶላር ነው አይዞችሁ
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
@ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 4 ай бұрын
ሰሞኑን ዩትበሮች እርዕሳችሁ አንድ ይሁን ተብላችኃልእንደ አይዱኒያ
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 4 ай бұрын
እንደት ሠው አላህ ምርጥ ትዳር ሠቶት የተመቻቸ ሂወት እየኖረ ለሶሻይል ሚድያ ማድመቂያ በትዳር ያሟርታል. እንደ አፍሽ ያድርግልሽ
@hawulteyesuf901
@hawulteyesuf901 4 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ነሽማሟረት ነው
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 4 ай бұрын
ለሶሻል ማዳ ማድማቂያ ሳይሆን ለዶላር ነው እሺ😂
@thhhyh5996
@thhhyh5996 4 ай бұрын
​@mazenmage d3819 ቢታቸው ሙሉነው ስራ አላቸው በውሸት ምርጥ ትዳር ይማረታልዴ እደውም ዘላቂ ፉቅር ስጠን ይባላልጂ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 4 ай бұрын
አሚን ይሁንላት አስጠልተዉኛል ዉሸታቸዉ
@tebabe
@tebabe 4 ай бұрын
ጭር ሲል አትወዱም አደል😂😂😂 ብትጣሉ በቤታችሁ አፈቱትምደ ባድ ቻናል እሱም አችም እየተፈራረቃችሁ እትት እምትሉብም😂
@jamiendris9454
@jamiendris9454 4 ай бұрын
በዉሰጥ ዶላር አይከፍልም ወደ ዉጭ ከልተቀደድ ድራም ነው አቦ
@tebabe
@tebabe 4 ай бұрын
@@jamiendris9454 መቸ ጠፍኝ😂😀😜 ለድራማም ቢሆን ክብር ዝቅ እሚያደርግ ነገር ጥሩ አይደለም
@ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት
@ነኝእናቴንናፋቂዚነትእሸት 4 ай бұрын
ታዉ ስአድ እሜዳላይ አታዉጡ የቤታቹህን ገበና 🥰🥰አላህ ሸይጦንን ይያዛልን
@omfatimatube276
@omfatimatube276 4 ай бұрын
ግን ዲምፁን የሰማሁት መሰለኝ😂😂😂😂😂😂
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅 ወይ ቅሌት
@etet3494
@etet3494 4 ай бұрын
ክክክክ ዉርደት😂😂😂😂
@umnyehya175
@umnyehya175 4 ай бұрын
ክክክክ
@hdhhd8510
@hdhhd8510 4 ай бұрын
ክክክክ
@fahedali632
@fahedali632 4 ай бұрын
እርሞትኩበሳቅ❤❤😅😅😅😅
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 4 ай бұрын
እዳትሸወዱ ቅመሞች ካሜራ አማኑ አሊ ነው😂😂😂
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ትክክል
@ZedoAba41Tube
@ZedoAba41Tube 4 ай бұрын
ወለህ በይ እስክ
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 4 ай бұрын
👍👍👍👍
@ZebaebrahimMesud
@ZebaebrahimMesud 4 ай бұрын
😂😂😂
@FatimaFatima-st3gf
@FatimaFatima-st3gf 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ኡኽቲሀሰንኡሙኻሊድ
@ኡኽቲሀሰንኡሙኻሊድ 4 ай бұрын
አቤት ውሽን ምነው እዱኒያ ጠፊ እደሆነች ባትዘነጉ
@jemila602
@jemila602 4 ай бұрын
በትዳር አታማርቱ እኔ በጣም የምጠላው ነገር በልጂ በህመም በትዳር ድራማ ጥሩ አይዴለም የእውነት ከተጣላችሁ ተነጋግራችሁ ችግራችሁን ፍቱ ሚድያ ላይ አታውጡ መጥፎ ነው የማታስቡትን ነገር በሌላ ይተረጉሙታል ትንሹ ፀብ ወዴ ትልቅ ይዘልቃል የኸ ለሁሉም ሚድያ ተጠቃሚ ምክሬ ነው
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 4 ай бұрын
ኮሜቶች ስው ሲጣላ ዴሥ ይላችሁዋል እያላችሁ ለይታ እዴዝህ አትሁኑ ኮመቶች የስውም ዴሥታ ያስዴሥታቼዋል ፍትሀዊ ስው ናቼው
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm 4 ай бұрын
አብሽሪ ሰአዲየ አሊም እኮ የዋህነው የሸሸው ሸይጯንን ለማሸነፍነው ኢንሻአላህ ትታረቃላችሁ በኑሯችሁ እየቀናንና እኛም የመዳም ቅመም የናንተአይነት ኑሮ እየተመኘን ፀብ ኧረተው አይበጅም
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 4 ай бұрын
ፓርት 4 አሊ ይልቀቅ የምትሉ 👍👍👍መቸም ፕራክ አይደል😂😂😂😂
@niemalovely-ei7yd
@niemalovely-ei7yd 4 ай бұрын
አረተይ ሰአዲ ችግራችሁን በውስጥ ፍቱ ተይ ደስአይልም በውስጥ ጨርሽ ብልጥ ትመስሊኝ ነበርለካስ ለስራብቻነው ብልጠትሽ ከቻልሽ ካሁንቡሀላ አትስሪ
@KsaSa-xn8rt
@KsaSa-xn8rt 4 ай бұрын
እኛ ምን አገባን ምን አስጨነቀን ሆሆሆሆ ጥጋበኛ
@የሀርቡልጅወሎየዋ
@የሀርቡልጅወሎየዋ 4 ай бұрын
አይ ሰአዲ የሆድሽ ነገር የሌለ ነዉ😂😂😂 ቢል አፊያ
@Adme1244
@Adme1244 4 ай бұрын
ከተጣላችሁ በቃ ታርቁ ስላም ፍጠሩ እኔም ዱአ አደርግላችኃለሁ አብሽሩ
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 4 ай бұрын
እና እኛ ምን እናድርግ. በሚድያ ላይ የምታለቃቅሱብን ወይ ጉድ መነገጃ አደረጋችሁን
@zedahmed9371
@zedahmed9371 4 ай бұрын
በትዳር ቀልድ ቢቀርባችሁ አረ ተዉ ያስጠላል 😣
@FetiyaYa
@FetiyaYa 4 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ነዉ የምትመችኝ በጣም አወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ ፀባይሽ ደስ ይለኛአል❤❤❤
@sofi-ug1vp
@sofi-ug1vp 4 ай бұрын
ክፍል አራት እንጠብቃለን😂😂😂
@hawa5330
@hawa5330 4 ай бұрын
ካሜራ አማኑ እሱማደ አች ጦጣ ተነቃቃን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 4 ай бұрын
እኔኮ ገረም የሚለኚ በሞሉ ዩቱበሮቾ ደራማዉን ባአንድ ማደረጋቼዉ ነዉ ለምሳሌ እን ቶፊቅ እን አብረሺ ሌሎቺም አየ መከራቺን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ኡሙፎዚያዩቱብ
@ኡሙፎዚያዩቱብ 4 ай бұрын
አይ ዶላር የስራህን ይስጥህ ቨዲዋችሁ አልታይ ስላችሁ ከናተ የማይጠበቅ ቨዲው አላህ ልቦና ይስጣችሁ አኡዙቢላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@AnnoyedCookingApron-jl2kc
@AnnoyedCookingApron-jl2kc 4 ай бұрын
እዉነትነዉ እሚልኮ አይጠፋም እህነዬ አሊ እጎዳነዉ ክክክ ስአዲ ቢያነቁሩሽም እባ ይወጣሽም አይምመስለኝ
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 4 ай бұрын
እኛ እኮ የምትለቂውን ሁሉ እያይንልሺ ነው ለምን በትዳርሺ ትቀልጃለሺ እኔ አላምንሺም ብትጣሉ እራሱ በሚድያ አትናገሪም ካሁን በፊት ሳትጣሉ አትቀሩ እማይጋጭ የለም ግን በሚድያ ስታወሪ አልሰማሁም ከሆነም ያስማማችሁ በጣም ነው እምወድሺ ❤❤
@sofiaali4999
@sofiaali4999 4 ай бұрын
ካሜራ አማኑ አሊ ነው አይደል 😂😂😂😂😂😂😂😂አትላላጡብን
@imanimqn9281
@imanimqn9281 4 ай бұрын
አየ ሰአድ ትወናው ተመችቶናል ቀጥሉበት😂
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 4 ай бұрын
አብሽሪ ውዴ ሁሉም ቤታችን ያለ ነው ስአድ
@salesale2542
@salesale2542 4 ай бұрын
ዶክተርአብይምንአለመሰላችሁ ጅልጂላጅል ጂላፎአለይገርማል ሰሞኑንባለትዳሮቾወረርሺኚነወየገባባችሁይገርማልሰዉእንትሙስሊሞሆኖ ወሸትያወራል
@SihamMohammed-e5b
@SihamMohammed-e5b 4 ай бұрын
ካሜራማን አሊ😅
@hayatkemise9785
@hayatkemise9785 4 ай бұрын
አይዞሽ ያለ ነው እህቴ የማይጋጭ የለም አብሽሪ እናተው ፍቱት❤❤❤❤❤
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ 4 ай бұрын
ሰዉ እዴት በትዳሩ ያሟርታል 😢😢
@iYfi-o5f
@iYfi-o5f 4 ай бұрын
አላህጥጋብአየወድምስትክፍአሳልፍችሆልተዉአሊአላዉዴታካለየጨምራልስታመትልኖርነዉሰአዲዲዲዲዳዳዳዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube4169
@tube4169 4 ай бұрын
ክፍል 4እጠብቂለን
@amenat8047
@amenat8047 4 ай бұрын
አይሰአዲየእየተዋዉቅንአንሼዋዉዲሌላምክርሰጢንልኛየህአይጣቅመንምእናተምአይዉጣቺሁመ😢😂
@vvvffff1290
@vvvffff1290 4 ай бұрын
አኔኮመታተሬችመቸነውልብየምገዙትድራማውንምአውነቱንምነውየምታምኑት?????????????መልሱልኝይክብርነውምንአስባችሁነው???????ስጀመርታስታውቃለችድራማመሆኑ።።።።።።።።።።።
@addismyway64
@addismyway64 4 ай бұрын
ወንድሜ አሊ አስነጠሰዉ ይርኸመክ አላህ😂😂😂
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 4 ай бұрын
ሳአዲዬ ጥላተሽ እሺ አንቺና አሊ እስተጀነት አብራችሁ ኑሩ ያረብ❤❤❤አንቺ በጣም ምርጥ ሰው ነሽ የሴት በላይ🎉🎉❤አሊም ጡሩ ሰው ነው❤
@RahmaMembet
@RahmaMembet 4 ай бұрын
በዝች አለም ፕራክ እሚባለው ካልጠፋ እንካን የስው መስማማት ቀርቶ አለምን ያጠፋታ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 4 ай бұрын
ምክናያቱ ምን መሰለሽ ብትጣይም ለሚዲያ ማሳወቅ አይጠበቅብሽም ምንም ሰራ ቢሆንም በውስጥ መጨረስ መመካከር ነው
@ዙዙወሎዩቱብ
@ዙዙወሎዩቱብ 4 ай бұрын
ሰአዲ የኔ ውዲ እኔም ቀልዲ መስሎኝ ነበር አውፍ በይኝ ማሬ አላህ ሸይጣንን ያብርዲላችሁ እኔም በሂወቴ መኮብለል አልወዲም ሰብር አድርጊ ይመለሳል
@አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
@አልሀምዱሊላህአለነእመቲል 4 ай бұрын
አች ከምርሽነው ውሽት ናውነት ለዩ
@MadinaAli-fu6hi
@MadinaAli-fu6hi 4 ай бұрын
ወይ ጉድ 😂 በይ እየበላሺ ቻይዉ እኞም በመዳም ቤት እየሰራን እንሰማሺ
@zinetseida9310
@zinetseida9310 4 ай бұрын
ማን እየቀረፃት ይመስላችሁዋለ አሊ እኮ ነዉ ካሜራ አማኑ 🤣
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 4 ай бұрын
ሽንኩርቱን አይኗ ላይ ግጥም አደሰገችዉ😂😂😂እና አሊ ገጠር ዋይፋይ እንዴት አገኘ?
@እኔነኝከዛሰፈር
@እኔነኝከዛሰፈር 4 ай бұрын
እንዴ እሚያነጥሰው አሊ አይደል እንዴ 😂😂😂😂😂😂ወይስ ክላስ ነው የለያችሁት
@tube3507
@tube3507 4 ай бұрын
የሚቀርፅሽ አሊ ነው እመኝኝኝ ደሞ አይሆንላችሁም መዋሸት😀😀😀😀😀
@Mነኝየባቦዋመብረቅ
@Mነኝየባቦዋመብረቅ 4 ай бұрын
እነኳን ሰድሰት ቀን ሰድሰት ወር ብሁን እኛ ምን አገባን
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 4 ай бұрын
አሊ አለአይደለም እደ እያስነጠሰው ሰምቻለሁ
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 4 ай бұрын
እኮ ሲያስነጥስ ሰማውት እኔም 😅
@ZedoAba41Tube
@ZedoAba41Tube 4 ай бұрын
ሰአደ አትህጂ ትለንት እደሰመሁት ከሆነ ፊርዶስ ፈስከ ትዩብ እደተነገረችዉ እሱነዉ የምሄደዉ እኝ ንቅንቅ ስትል ደስ ነዉ የለኝ 😅😅😅 አዉቄ ነዉ ሰለም አዉርጂ ሰአደ እቅርተ በይዉ እነቱ ገ ደዊይነ ንገርየቸዉ
@አዩቱዩብ
@አዩቱዩብ 4 ай бұрын
እዉነቱን አላህ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ ከተጣላሽም አላህ ያስታርቅሽ ❤
@iYfi-o5f
@iYfi-o5f 4 ай бұрын
አየአሊጥጋብመጣያሁሉድህነትተረሳየጂዳላየፍተረሳተዉጥጋብጥሩደለምሰአዲየድህነት
@طيبه-س8و
@طيبه-س8و 4 ай бұрын
ምድነው ነገሩ ሰሞኑን ጥዶች ኡኡ ማለት በዛ
@بومحمد-ر3ص
@بومحمد-ر3ص 4 ай бұрын
እረ ወዲያ ሰአዳ በናንተ አያምርም እኛስ ቢሆን 5:11 ስንቱን እንቻል በዩቱበሮች ጨልለን በጦርነት እ በኑሮ ዉዲነት ተዉን ሆሆሆ😅😅😅
@neimatube5439
@neimatube5439 4 ай бұрын
አረ አትጃጃሉብን ምን እጠላለሁ ሲጣሉ ኩብለላ ወደ ሚድያ እና መጀመሪያ ይመጣል ብለሽ ይቅርታ ለመጠየቅ ቪድዉ ሰራሽ እዳልመጣ ስታቂ ቪድዉ ከመልቀቅ በራሳችሁ ችግራችሁን መፍታት ያለባችሁ ችግራችሁን በዉስጥ ፍቱ ትግስት አድርጊ እቤት አች ጋ ሁናችሁ ከምትጨቃጨቁ ጠባችሁን አብርዶ ቢመለስ ይሻላል ታገሽ ደሞ አደዜ በሚድያ መዉጣት ከተጀመረ ልምድ ይላል ለማንኛዉም ትግስት አድርገሽ ጠብቂ እስኪመለስ ጥፋቱ የኔ ነዉ ብለሻል አታለቃቅሱ
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube 4 ай бұрын
እምሰሩት አጣችሁ የቤታችሁን ነውር በሚዲያ መውጣቱ ምን አስፈለገ በትዳራችሁ አትነግዱ ትዳር ክብር አለው ከሙስሊም ይሄ አይጠበቅእም እምለቁት ብታጡ በትዳራችሁ መጣችሁ አትሻብኝ
@ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ
@ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ 4 ай бұрын
አላህ ፍሩ በቂ ኑሮ የኖርሽ ለብር ብለሽ አትቀባጥሩብን ስንት አሳብ አለብን እሆሆሆ
@ميمونه-ز5ق
@ميمونه-ز5ق 4 ай бұрын
ሽኩርቱ ነው እባክሽ ያስለቀሰሽ ወርኛ አላህን አታመስግኚም የባልሽን አይብ ደብቂ አልሀምዱሊላሂ በይ አላህን ፍራ
@zdzd2877
@zdzd2877 4 ай бұрын
እዳትሸወዱእህቶቺየ❤ባድኢቱብእየለቀቁ።እዳይሸውዱን😂ዝምበሉዝምያለነጃወጣአሉ😂😂ተነቅቶአልሥአዱ
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ
@ኡሙረያን-ፀ1ፈ 4 ай бұрын
ካሜራማኑ አሊ ነው አይደል እንዳት ዋሽ 😂😂😂😂🎉🎉❤❤❤
@foed180
@foed180 4 ай бұрын
ስአዲየ አብሽሪ ሀቢበቲ አንችኮ ከሌሎቹ ዩቱበሮች ለሰዉ ብዙ ምሳሌ የምትሆኝ ነሽ አላህ ያስማማችሁ
@rahmaethio9602
@rahmaethio9602 4 ай бұрын
አብሺሩ ሴቶች በሁሉምላይ አለግጪት እናተመልካቾቾ ደሞሰአዲ ከዚህ በፊት እደዚህ ሰርተሺ ስለማታቂነዉኮ ያላመኑት እናምደሞ ሁሉም ሰዉን ጥሩቃላት ይናገራል ማለት አንችልም አብሺሪ አላህ የያዘዉን ይዟል አታስቢ
@FhDyu
@FhDyu 4 ай бұрын
እኛም አለ ከዛስ 😂😂
@meazitube269
@meazitube269 4 ай бұрын
ፕራክ ነው ባይሆን ኖሮ ሚዳያላይ አታወጡትም ክክክክ አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@GkhFuh
@GkhFuh 4 ай бұрын
ኧረ እናተም ተከታታይ ድራማ ጀመራችሁ😅😅😅
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 4 ай бұрын
ካላለቀሳችሁ አትከፈሉም ተብላችሃል አይደል 😂😂😂😂😂
@ZebaebrahimMesud
@ZebaebrahimMesud 4 ай бұрын
እኮ በየቦታዉ ለቅሶ በዝቷል😂😂😂
@FatimaFatima-ft4es
@FatimaFatima-ft4es 4 ай бұрын
አታዋርዴን አላህዬ ስትቀዴድ አስነጠሰዉ ክክክ
@ሲዳማ
@ሲዳማ 4 ай бұрын
ድራማ ነው እሱ አይድል የሚቀርፆሽ😂😂😂
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 4 ай бұрын
ፊሲጋና ሰአዳ ምን ጀመራቹ😂😂😂😂
@zainabyzz
@zainabyzz 4 ай бұрын
መጀመሪያ ላይ አልቅሰሽ በውሀላ ላይ አበላልሽ 😂😂😂😂
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 4 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ እረ የቀልድ ወሬ አረፍሽ ቁጭ ብይ
@rehanabinetbaba3296
@rehanabinetbaba3296 4 ай бұрын
እህት ሰአድ ምንም አይነት ነገር ቢፈጠር እዛው እራሳችሁ ጨርሱ እንጅ እኳንስ በዚህ ሰፈር ሌላ ሶስተኛ አካል በመካከል ማስገባት የለባችሁም ታረቁ ከሚለው ይልቅ ተለያዩ የሚለው ይበልጣል ሁሉም ሰው በህይወቱ ውስጥ ብዙ ህመም አለው እኮ አብሽሪ ሁሉንም ነገር በኽይር እሰቢው መጥፎ ጥርጣሬ ወደ አዕምሮሽ አታስገቢ አጀንዳውን ዝጉት
@yutube-u4r
@yutube-u4r 4 ай бұрын
ሳአዲ እደዚህ አይነት ነገር ከናተ አንጠብቅም ለዛነው አትናደጅ
@زمزمعبدالله-ذ9س
@زمزمعبدالله-ذ9س 4 ай бұрын
Yene wed Ayzosh Sadii yalafal heyot indiih Naat😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@رحمه-د7ص
@رحمه-د7ص 4 ай бұрын
ኧረ ታው አላህን ፍሩ ወደአላህተመለሱ በትዳር አትቀልዱ
@fatumaendris3492
@fatumaendris3492 4 ай бұрын
ሰአዲየ በአላህ ሰይጣንን ከመሀከላችሁ አስወጡ ሰአዲ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ከልቤ ነው የምልሽ ወላሂ ሰአዲ እና ለአለ ደውለሽ ወደቤቱ እንዴመለስ አርጊ ይቅርታም ጠይቂው አሊ ባቺ አይጨክንም እሺ ሰአዲ ቀጣይ ቪዶዎ ስትመጪ አሊጋ እንድትመጭ እፈልጋለሁ
እናቴ ነገሩን ልታበርድ መታለች
10:36
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 34 М.
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
13:31
በአልን በእንደዚህ  ሁኔታ ዋልን#seadialitube
11:48
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 35 М.
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 44 М.
የቤቴ ድምቀት ባሌ።
11:39
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 30 М.
የማውቃትን ሰአዲ ሁኚ ይቅርብሽ #seadialitube
9:34
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 32 М.
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 170 М.