KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ዛሬ ሰርፕራይዝ አደረኳት ስልክ ገዛሁላት #seadialitube
9:00
መሁባ እና አሊ ሰአዲን ጉደ ጉድ አደረጓት 🤣 #seadialitube
12:04
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
How Strong Is Tape?
00:24
የአሁኗ አጋዤ ትለያለች ያበርክትልሽ በሉኝ
Рет қаралды 29,176
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 180 М.
SEADI & ALI TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 768
@eyadalimahamed
21 күн бұрын
ዩቲዩብ ቻናል ይከፈትላት የምትሉ በላይክ❤
@bkhm6433
21 күн бұрын
በገዛ እጅሽ ቤትሽን ማደፍረስ ፈልገሻል ዋ!
@LUbaba-o7f
21 күн бұрын
ክፈችላት
@rabeaAhmed-r3q
21 күн бұрын
ሰአዲ፣የእኔ ሴት❤❤❤❤
@HayatHayat-Ymr
21 күн бұрын
ይከፈትላት
@samira2250
21 күн бұрын
ይካፋትላት 😭
@فاطمه-سعيد-ر3ن
21 күн бұрын
እስኪ የቁርአን አፍቃሪውች ሁላችንም ደምሩኝ
@ነጂ
21 күн бұрын
❤🎉
@GreenAo3
21 күн бұрын
❤❤
@Hawa-ji4hi
21 күн бұрын
የአላህን ቃል ስሰሙ ደስታ የሚሰማችሁ ነይታችሁ አበረታቱኚ የሰደቶ እህታችሁ ነኚ
@rabeaAhmed-r3q
21 күн бұрын
እሽ❤❤
@Aminat-nv3cu
21 күн бұрын
እሽ
@NahMai-l5g
21 күн бұрын
@@Hawa-ji4hi አሪጌሸለሁ
@NahMai-l5g
21 күн бұрын
እሺ
@Alimengesha
20 күн бұрын
አላህያጠክርሽያጠክረን
@FoxyaOumer
21 күн бұрын
ይከፈትላት እና ትስራ የምትሉ በላይክ
@Hawa-h1f
21 күн бұрын
😂😂ኮሜት ማነው ማንበብ እሚወድ ላይክ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
21 күн бұрын
ያገሬ ልጅ የሀርቡዋ ቆንጆ ዩትብ ይከፈትላት😌😊
@መኪየሀርቡዋ
21 күн бұрын
አለን
@መኪየሀርቡዋ
21 күн бұрын
ይከፈትላትትትት
@FoxyaOumer
21 күн бұрын
ይችንስ የቤት እመቤት ነበር ማድረግ ትበልጥሻለች ሰአዲ😂😂😂😂😂ለጫዋታነው ኮሜቶች ተረጋጉ እንዴ ክክክክክ
@mallikamallika6022
21 күн бұрын
አይበልም መንም ካመንም አይበልጥም
@FoxyaOumer
21 күн бұрын
@mallikamallika6022 መርሀባ ለቀልድ ነው
@MeremalyuAlyuahmed
21 күн бұрын
እሕ ዉነትሽን ነዉኮ
@mareymabebawtube733
21 күн бұрын
በማያገባቹሁ ትገባላቹሁ በምኗነው ሰአድትን የምበልጣት ሰአዲት ሌላ ሴት እሷም ሌላ ሴት ነች አልገረብሺም አውርተሺ ሙተሻል
@FoxyaOumer
21 күн бұрын
@@mareymabebawtube733 ምነው ቆረቆረሽ ክክክክክ ሰአደ እኮ የኔው ናት ሳታቂ አትግቢ ስቀልዳት ነውና ሰው በማያገባው ሲገባ ደስ አይለኝም
@fameilye
19 күн бұрын
አረ ታይ በገዛ እጅሺ ባልሺን ልታጪው ነው😂😂😂😂😂😂ፅድት ያለች ቆጆ ናት ልጅቱ ድርብብ ያለች አሊ በል እዳትቀመጥ 😮😮😮
@ኢክራምየወሎልጅ
18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂የከፋ ኮሜት
@fatumaside1684
16 күн бұрын
😂😂😂😂አረ ኡኡ እደዝህም አል እዲ አረግ ከህድ የህዳ ግን መችግር አለው ሰረቅረቅ ቢርድ አይልቅ ክክክክ
@የፆምውሃነኝ
21 күн бұрын
_አሊ በል ሁለተኛ እስራት ይችንማ😊😂😂😂😂 ይችንም በቅናት ታበሪያታለሽ😂😂😂_
@HelomaYesuf
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@merhaba9036
21 күн бұрын
😂😂😂😂
@halimnassernassr3262
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekyamekya
21 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@TibaToto-c4z
21 күн бұрын
ዝምበሉእንግዲህኤ
@ሦፊ
21 күн бұрын
አሊ ሁለተኛ ማግባት ያለበት አሁን ነው😜✋
@seadaOumer-rp1sk
21 күн бұрын
😂😂😂
@user-Nezhia
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Zdነኝዝምተኛዋ
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይኔ ልጅቷን እንዳታጨልሏት በቅናት
@MaryamM-o6s
21 күн бұрын
ክክክ
@ሪሀናወሎየዋባቦ
21 күн бұрын
😂😂😂
@SadaAssfaw
18 күн бұрын
ማሻአላህ ስታምር በይ ሰአድ የሰው ቤትን ታቂያዋለሽ እና ውዴ ስራውን ቀለን አርጊላት እደህትም እደጓደኛም ሁኝላት አላህ ያልምድልሽ
@RahamaRahama-h1d
21 күн бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ እርዚቅሽን ያስፋልሽ በሀገርሽላይ
@محمد-ز8ط8س
21 күн бұрын
የኔ ቆጆ ማሻአላህ ሥታምር
@rabiyesufiyoutube9826
21 күн бұрын
አዳድ ሰውች ግን ሰራተኛ ለመሆን ምን መምሰል አለባት እዴዴ ችግራችን እጅ ማንም ሰራተኛ መሆን አይፈልግም አላህ ለሁላችንም የተሻለውን ይምረጠንልን
@kunjuk1242
20 күн бұрын
@@rabiyesufiyoutube9826 አወ አለባበሣቸውን ብቻ ነው የሚያዩት የውስጣቸውን ህመም አላህ ብቻነው እሚያቀው
@AseyaYusef-bf6xs
21 күн бұрын
እረ ይች ታምራለይ ወዶች አግቧትና ከሰው ቤት አውጧት😂😂😂😊
@rabiyesufiyoutube9826
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂 ባል ክላሺ ዳርያት
@AseyaYusef-bf6xs
21 күн бұрын
@rabiyesufiyoutube9826 ኧረ አሊ የምር ቀጥ አርጎ አላህ አምቶለታል ይጠቅልል😁😁😁
@aminasurur2523
21 күн бұрын
በትክክል@@AseyaYusef-bf6xs
@kaaa1
21 күн бұрын
😂😂😂😂
@Maryam-x6w7e
21 күн бұрын
ክክክክ @@AseyaYusef-bf6xs
@lubabalubaba8235
21 күн бұрын
የግድ. ሰራተኛ. ለመሆን. መልከ. ጥፉ. መሆን. አለባችው. ማለት. ነው. ኮሚንቶች. ልቦና. ይቅጣችሁ.
@GhGh-b8y
21 күн бұрын
የት ያኡታል እነኝህ ያረብ ጪሃት ቅጪላታቸውን አቀውሷት ግርድና ቲያስጠሉ ኮሚተሮቺ ልቦና ይስጣቸው
@حضرمحمدسيد
21 күн бұрын
እኮ ስንት ቆጆ አለ የቤት ሰራተኛ
@Sofiahassan-y8e
21 күн бұрын
የሚገርመው መልከጥፎ ነውሰራተኛያሎት ማነው
@Hawa-h1f
21 күн бұрын
😂😂
@SofiaAhmad-g1h
21 күн бұрын
ጀግኔ አስተዋይ
@ZenetuHussen
21 күн бұрын
ማሻአላህ የኔህት የቲም ናት መሰል ያልሺው አደራሺን ተንከባኪቢያት ሰአዲ
@KalidAbdu-h1q
21 күн бұрын
😂እረደው ኮሜቶች እናተ ኑሩልኝ ፈታ ነውኮ የምታረጉኝ 😅😅
@እሙፈርዛን
21 күн бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ቆንጂየናት አሊ ሁለተኛሚስትአርጋት😂😂😂
@የፍቅርአድናቂ
21 күн бұрын
ይችን ወደናታል ሠአድ ያበርክትልሽ ግን ፍራሁልሽ ቆጆ ናትና አሊን ተጠቀቂ 😂😂😂
@ZebaebrahimMesud
21 күн бұрын
😅😅😂
@mastwalebezabh2349
21 күн бұрын
😂😂😂አዎ ወደናታል ሁለተኛ ይጠቅልላት የቤት እመቤትትውን😅
@HAA-h1y
21 күн бұрын
የአላህቆጆልጅ እኮነች ከሠዉቤት ይገላግልሽ ደህነዉንትዳርአላህ ይሥጥሽ
@rozenagaragare38
19 күн бұрын
አችመልከጥፉ ሁነሽነው ሠው ቤት የምሠሪው
@HAA-h1y
19 күн бұрын
@rozenagaragare38 እደዛሣይሆን አገርቤትና እዉጭአገር ልዩነትአለዉ አገር ለለቱሥራያጣና ቶሎያላገባነዉ የሚሠራዉ ይችደሙ ቆጆነች ወዶቹ ይፈልገጎታል
@abcabc1705
21 күн бұрын
አሊ ሁለተኛ ካላሠራት ለደረሣው አብድ ዳሩልን ያነ ሁደ በሻ ጥሩ ልጅ ነው ደርባባ የቤት እመቤት ነው መሆን ያለባት
@Fatoommohammed-fq8jc
17 күн бұрын
ትክክል😂😂
@RaheemaRaheema-k9d
21 күн бұрын
ሥታምር ልጁቷ ማሻ አሏህ
@kabetube
21 күн бұрын
ሰአድ ግን ሰራተኛ በተቀያየረ ቁጥር ጥሩ አይደለም አድ ቋሚ ሰራተኛ ቢኖርሺ ጥሩነው ለልጆችሺ ከተለያየ ሰው ሲመጣ የተለያየ ባህሪነው እሚወስዱት
@አይናለምአበራ-ኈ4ኸ
21 күн бұрын
ሰህ
@SmeryKbdy
21 күн бұрын
ሰራተኛ መጥፎ ባህሪ አለው ያለሺ ማነው🙍
@GffhhRdc
21 күн бұрын
@@SmeryKbdy አቦግቢልኝ
@maritube1978
21 күн бұрын
@@SmeryKbdyሰራተኛ ጥሩ ባህሪ አላት ያለሽ ማነው
@sadawloiwa718
21 күн бұрын
ምስኪይን ባህሪይሽን ተናግረሽ የኔናት
@እማ-እማ
21 күн бұрын
ትቦንስሻለቺ አሊ ማሻአላህ ሁለተኛዋ ሰተት ብላመታልሀለቺ በል ጠቅልል😂😂😂😂😂😂
@UmMehir
21 күн бұрын
ነገረኛ ክክክክ
@taybaandhussaiantube3567
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mamusha536
21 күн бұрын
😂😂😂
@ተሙራ
21 күн бұрын
እንደት. እዳሳሽኝ😂😂😂😂
@kabetube
21 күн бұрын
ሀሀሀ
@amirabakhsh8211
21 күн бұрын
ካች በላይ ቆጆ ናት ባልሽን አደራ 😂😂
@uaekalba3062
21 күн бұрын
አቤት😂😂😂😂😂
@zeharahassen7810
21 күн бұрын
አቤት ሰው እረዝም በሉ እደውም የቅናት አምባሳደር ናት ሰአዳ ሆ😂😂😂
@Zinabyoussef-e4h
21 күн бұрын
እናንተዉ አሁለታፕራንክያረገቻትናት ወይስሌላ ሰአድ ባልሽ እዳየሥብብሽ
@amirabakhsh8211
21 күн бұрын
@@zeharahassen7810 😀😀😀
@ٱممعاذ-ذ2ح
21 күн бұрын
ይችስ ቀልጠፍ ያላች ስልጥን ያለች ቆንጅየ ድንቡሸ ናት ማሻ አላህ አደራ ሰዓድ ኮሜንታተሮችሽን አይተሽ በቅናት እንዳትከታተያት እሷ እነሱ እንደፃፉት አይነት ሰው አትሆንም እናትና አባትም ስለሌላት ተንከባከቢያት እንዳይከፋት ።
@SadieSeyd-g2c
21 күн бұрын
አሊ አይንህን ግለፅ ሁለተኛዋ ሰተት ብላ እቤትህ መታለች😂😂😂 ይችማ የምን ሰራተኛ ቆንጅየ የቤት እመቤት ናት እንጅ
@ኑርድን
21 күн бұрын
ክክክክክ
@Saada-f5l
21 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@kaaa1
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@CfCc-vq3sg
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ergoyezelelew4115
21 күн бұрын
አሊበልተጠናከርእንዳታመልጦህ2ኛጠቅልል😂😂😂😂😂😂ሰአዳምእንዳይከፋሽይፈቀዳል😂
@toeba-qt5nz
21 күн бұрын
ስአዲ እደነትሁነሺ ዳራያትለጥሩወድ ማሻአላህ ታምራለች❤❤❤❤❤
@ሂዊቾ
21 күн бұрын
ሰራተኛ ከመቀያየር ሌላ ስራ የለሽም😂😂😂😂ይችንማ ሳምትም አታቆያት በቅናት ታባርሪያታለሽ😂😂ስለምታምር😊😂
@ኢክራምወሎየዋ-የ8ኀ
20 күн бұрын
😂😂😂
@hanukonjo5266
19 күн бұрын
😂😂😂😂
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
21 күн бұрын
ማሻአላህ ልጁቱ ድቡሽቡሽ ናት ሰአዲ አንችም መልካም ሰው ነሽ ከስረ ጎን ዩቱብ አስለምጀት ኢንሻአላህ በአንቺ ሰበብ ከስደት ማሰደድ ልትቀር ትችላለች
@የፍቅርአድናቂ
21 күн бұрын
ፍጣሪየ ሆይ የሠአድን ሠራተኞና የኔን ደመወዝ አበርክትልን 🙌
@Saeedun
21 күн бұрын
😂
@YouTbe-qr7ln
21 күн бұрын
የኔንም,ደመወዝሆሆሆ
@zamzamm-dk3ev
21 күн бұрын
kkkkkkkkkk
@fouzfouz8624
21 күн бұрын
😂😂😂
@Kunfeyekun4807
21 күн бұрын
Kkkkkkkkkkk
@مدينةعيسى-ص9ظ
21 күн бұрын
ወይኔ ልጂቱ ስታምር ቅመም ነች እረ ለወንድሜ ልዳራት ምርጥ ወንድም አለኝ
@ياربسعدني-ج6ض
21 күн бұрын
ሰራተኛ አይደለችም 😂😂😂😂
@fatimanigus3261
21 күн бұрын
አላህያቃል
@Faeza852
21 күн бұрын
እኔም ጠርጥረለዉ😂😂
@ዙዙተስፈኛዋ-ጐ1ፈ
21 күн бұрын
ማሻአሏህ ቆንጆ ናት ባልሽን እዳነቅጥሽ ተጠንቀቂ😂😂😂
@رقيه-س8ر
21 күн бұрын
እኔም እያሰብኩ ነበር😅😅😅
@imubilal6947
17 күн бұрын
ማአሻ አላህ በሉ በጣም ታምራለች ቆንጆ ናት ወንዶች አግቧት
@emuuzeyf9341
21 күн бұрын
ስአድ እዳታስከፊያት በአላህ እንደ እናት ሁኝላት
@AbuAbdrrhman
21 күн бұрын
አሊ እድልንህን ተጠቀም መቸም ድንፈፍ ነህ በል ሸብ አርግና አጉርፍ😅😅
@ሀናንጎደሬዋ
21 күн бұрын
🤣🤣🤣 የተመታ ኮሜት
@Aminat-nv3cu
21 күн бұрын
😂😂😂
@RodaRoda-s8i
21 күн бұрын
😅😅😅
@እሙአማርኮቻ
21 күн бұрын
😅😅😅😅
@hawamedia655
20 күн бұрын
ወይኔ እረ ኮሜንቶች😂 ሰአዲም ቆንጆ ናት ምን አስበህ ነው
@sofia________bintislam8509
21 күн бұрын
የሀርቡ ልጆችኮ 🥚እንቁላል ነው ሚመስሉት ሴቱም ወንዱም ቆንጅዬ ናቸው❤
@የሀርቡልጅወሎየዋ
21 күн бұрын
ኢ ወላ
@MaryamMaryam-w7n
20 күн бұрын
@@sofia________bintislam8509 ይኸንን የኮቻ ልጅ መሆን አለበት የፃፈችው ክክ
@ktube8920
16 күн бұрын
😂😂😂 የሀርቡ ሰው ኮሜንት 😂
@FuchFicbb
21 күн бұрын
እኮን ደሰ አለሺ የኔ ዉዲ አላህ ያግዝሺ
@rahmaali8359
19 күн бұрын
ውይ ደሞኮ በጣም ቆጆናት እንደውም ሥራ የምሰራ አይነት አትመስልም
@Guggi-zw4ev
21 күн бұрын
አሊ በል በአንድ በሰአዳ ብቻ ቆሞ ቀር አትሁን በቤትህ አሏህ አምቶልሀል ድርግም አርገህ በኒካህ እሰራት ሰአዳም ትቃጠል አስሬ ሰራተኛ ከመቀያየር ሰራተኞችም ይረፉ ለሰራተኛ ምቹ እዳልሆነች ሰአዳ ግልጽ ነዉ ሰራተኛ አሰሪዉ ደህና ከሆነ አይሄዱም
@Oman-yq7ep
21 күн бұрын
ወይኔ የእናት ስታምር ለሰአዶ ትቦንሳታለች በጣም ቆንጆናት እርግትያለች
@ጠዩመሀመድ
19 күн бұрын
ኢንሻአላህ አሊ ሁለተኛ ሚስት ያድርጋታል
@skettube4149
21 күн бұрын
ሰአድ አንች ታስታውቃለሽ መልካም መሆነሽ አብሽሪ አንች ለሰው ካሰብሽ አላህ ደሞ ለአንች ያስብልሻል❤
@Hawi_habeshawitt
20 күн бұрын
እራስሽ አብሽሪ ሳዓዲ 😜🤣
@meditubeመዲዩቱብ
21 күн бұрын
እረ ጉድ በቀን ሁለት ነውዴ የምትቀይሪው ሆሆሆ ወደዚ ባታመጫትስ ሆሆሆ በዛ ላይ ስታምር ማሻላህ እረ ይች ልጅ የቤት ስራ የምትሰራ አይመስለኝም
@Madina-hr5xy
21 күн бұрын
😂😂😂😂መዳም ሰአዳ አይዞሽ
@oneallahbcha
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@uaeteam6287
18 күн бұрын
😁😁😁
@عبداللهمحمد-ر4ذ
21 күн бұрын
ስአዲ እና አሊ ከበፊት ጀምሬ እከታተላችኃለሁ በጣም ጎበዝ ቅን አሳቢዎች ለስንቶች ዬቱብ ከፍታችሁ አሳድጋችኃል ክፈቺላት ዬቱብ ትስራ ደግሞ በጣም ቀልጣፋ ቆንጂዬ ናት በይ ጠበቅ አድርገሽ ያዢ ስአዲዬ መውለጃሺም ደርሷል አላህ የምትስማሙ ያድርጋችሁ ሲቀጥል ትበልጥሻለች ምናም የምትሉ ማንም ከማንም አይበልጥም አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ ሲቀጥል ስራ ለመቀጠር የግድ መልካቸው የማያምር መሆን አለባቸው እዴ ደግሞ የአላህ ፍጡር ሁሉ ቆንጆ ነው ስአዲ በሰላም ውለጂ የኔ እህት
@emuuzeyf9341
21 күн бұрын
የኔ እህት ስታምር
@mdet5574
21 күн бұрын
ይመስለኛል ቤተሰብናት ደጀ ሞ ቀባብተሺ ነዉ ያመጣሻት
@متت-د2ك
21 күн бұрын
እረከሰውቤት ሰራተኝ አላህያውጣት ይችንየመሰለችልጂ ያላሰበችውእርዝቅይስጣትያረብ
@zahramohammad5812
21 күн бұрын
የኒ ድቡሽቡሽ ስታምረ መሻአላህ
@NETSANETAzeze
21 күн бұрын
አይ ሰራተኞ አትመስልም ይቱብ ልትከፍቺላት ፈልገሽ ነዉ በስበቡ ገና ሳትለምድ ይቱብ አልሽ😂😂
@reyanyoutub2743
21 күн бұрын
ሰረተኛ ምንድነው የምመስለው
@ዱኒያድካምብቻ
21 күн бұрын
ሠአድ. አላህ. በሰላም ይገልግልሽ.
@ZinetM-m5z
21 күн бұрын
ቢስሚላሂ ማሻአላህ ስታምር❤
@AliAhmed-cc5cn
19 күн бұрын
ስታምር ማሻአሏህ❤❤❤❤❤
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
21 күн бұрын
ጉድ ኮመንታቶች አሊ ዳሩኝ ያላችሁ መሰላችሁ እኮ
@AwaLeyla-nr8te
21 күн бұрын
ማሻ አሏህ ሰአድየ እችንስ እዳታስከፊያት የቲም ናት ዩቶብ ክፈችላት❤ማሬ
@shshsjajjja471
21 күн бұрын
😂😂😂😂 እረ ኮሜቶች ተው ግን
@seadaMohammed-z2c
19 күн бұрын
ትበልጥሻለች አሊን ተከታተይ ደሞ እደው ወሬ አታብዢ
@Lijfozi
12 күн бұрын
እኛሀርቡወችበውበትአንታማም❤
@EeEe-lj1gb
21 күн бұрын
አላህ ያስለምዲልሺ ስአዲየ❤
@toyba893
21 күн бұрын
ማሻ አላህ ቁጅናዋ ❤
@tube3507
15 күн бұрын
ማሻ አላህ ልቅም ያለች ቆንጆ።ለአሊ ዳሪያት 2ተኛ
@HadeyaHadeya-d8b
21 күн бұрын
ጥሩ ልጂ ናት
@hayathhayat
21 күн бұрын
ስታምር ማሽአላህ ይችንእማ አሊ አይለቃትም አሊ ኒካህ እሰር አታምልጥህ 😅😅😅
@enatager5416
21 күн бұрын
አሊ ከሰአድዉጭ ወደዉጭ አይልም😊
@ramarama5784
21 күн бұрын
አሊ እባክህ ይቺ ልጅ በጣም ታምራለች ሁለተኛ ሚስት አግባትና ይቺን ሴትዮ አሳብደህ ገላግለን 😅
@Zinat112zZinat11z
21 күн бұрын
ለምን ምንአረገች የልባችንን ቅናት እናስወጣ
@kaaa1
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@ZinetM-m5z
21 күн бұрын
😂😂😂😂ዉይይይካሜቶች
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
21 күн бұрын
😂😂😂😂
@ziada4556
21 күн бұрын
አር ኡኡኡኡ ተወ ጡሩ አደለም😅
@WOLOOFRNCR
20 күн бұрын
እስኪ የመዳም ቅመሞች ዴምሩኝ አላህ ተክፎ ነገር ይጠብቃችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ
@shfeekshfeekgg4594
21 күн бұрын
ይከፈትላት እና ትስራ ስዴት ተምመጣ ይሻላታል ማንእደሀገር ሰአድ ❤❤❤❤❤
@محمد-ح3ك8ظ
21 күн бұрын
ቄንጆ ናት❤❤❤
@እራቢቲአራጌ
17 күн бұрын
ሁሌ ጥሩ ናቸው ትላለይ😅😅ስእዲ ጥሩ ከሆኑ ለምንይወጣሉ
@hiyrya
21 күн бұрын
ማአሻአላህ ተባረከ ረህማን
@መድመቅደላዋማሻ
21 күн бұрын
ስአድ ግን ማሻ አለህ እንደዚህ በግልፅ ማዉራት ጥሩ ነዉ ❤
@MaryamM-o6s
21 күн бұрын
እረ ይችሽ ታምራለች አሊ ሁለተኛ እዳያደርጋት
@fatumayesuf6320
21 күн бұрын
እችንማ አሊ 2ኛ ሚስት መጨመሩ አልቀረም😊😊😊
@ZeynebEbrahim-j2t
21 күн бұрын
ሸማግሌ ምናሻኝ ብላ ይችን ይመሰል ቆንጁ
@ሀናንጎደሬዋ
21 күн бұрын
አይ ሰአዱ ይመችሽ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ በሰላም ተገላገይ ዉዲቱ
@KedijaMahmmud
15 күн бұрын
seadi betam tru sewneshi bezihu ketyibet
@AminatUae
21 күн бұрын
አረ ባልሽን ፍሪ በጣም ቆንጆ ነች😂😂😂😂😂
@Hawi_habeshawitt
20 күн бұрын
እኔ ይችም የምቴድ ነው የሚመስለኝ ሳዓዲ 😂😂አላህ ይሁንሽ 😁 ደግሞ የለለ ቆንጆ ናት መሻአላህ 🥰አንዱ ጎረምሳ ይሰርቅሻል 🤭🤣
@SeidaStyleሰኢዳስታይል
20 күн бұрын
ውሸቷን ነው ሰራተኛ አይደለችም
@WasKan-hw8sb
21 күн бұрын
ማሸ አላህ አላህ ገሩ ሰወ ያድርግል ሳዳ
@EeEe-j7v
21 күн бұрын
ኧረ ይች የሥራ አደለችም ቀጣይ ሠኣዳ ሠሞኑን እያለቀሽ እዳመጪ ሆሆሆ ደሞ ቆጅዬናት ማሽአላህ
@Saada-f5l
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@እሙዬእሙዬ-ዸ3ተ
21 күн бұрын
ወይኔ ያገሬ ልጅ ምነው ውዴ እሰው ቤት የሀርቡ ልጆች እኮ እንኳን ሰው ቤት ቤተሰቦቻቸው ጋር እንኳ ስራ አይሰሩም
@meryemwolloyewa7822
21 күн бұрын
ኮሜታሮች ግን አሏህ ልቦና ይስጣችሁ እሚያስጠላ ኮሜት አትስጡ
@SofiaAhmad-g1h
21 күн бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነቢና ወሀቢቢና ሙሀመድ ያኡመተ ሙሀመድ ሶሉ አላ ነብይ🎉🎉
@mariyamm1887
21 күн бұрын
ሰአዲየእደህነሽእህቴበአላህ ይቱብመስራትእፈልጋለሁ ማሬ እባክሽ እርጂኚእደትነዉየምጀምረዉ. ወላሂም ቀኚነት የለብሽምመሸአላህ ለዛነዉየጠየኩሽ❤
@Alhamdulilah4368
21 күн бұрын
አቺ ምን ፈላብሸ አሰሬ ሰራተኛ መቀያየር ሰታምር ባልዋ ቅሚያት😊
@Zainab-e7t
21 күн бұрын
😂😂😂ayii Sadi manawo labasam andazih maqayer yikabadal magan😅
@HaHa-cs8ty
21 күн бұрын
አለቀልሽ ሰአድ 😂😂😂
@neimayimam25
21 күн бұрын
ይችማ ቆንጆ ናት አሊ አይንህን ግለጥ እንዳታልፍህ 😊😊
@ZeharaMohammed-zg5no
21 күн бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሰብሺውን አሳክቶ ከሰው ቤት ያውጣሽ ያውም ከኢትዮጲያ መዳም ያውጣሽ የኔ ድቡሽቡሽ ❤
@zeynibadaoud9686
21 күн бұрын
መገን ሰአድ በየሳምቱ ቅሞሞችን ትቀይሪለሺ ምን አለ አሳምረዝ ብትይዣቸው ማለቴ ስላየሺው የሰውን ቤት ለማንኛውም አታስቸግሪ ድምፃችን ይሰማ
@ساراع-ص1ث
21 күн бұрын
@@zeynibadaoud9686 ዋናው ፀባይ ነው ፀባይ ከለለሸ ማንም ኣየቀርበሸም እይደለ
@zeynibadaoud9686
21 күн бұрын
@@ساراع-ص1ثሳህ ከሀበሻ መዳም አላህ ይጠብቀኝ
@MizanMedia-pp2zo
21 күн бұрын
የሴት ልጂ ባህሪ ነብሰ ጡር ስትሆን የባህሪ መለዋወጥ ይኖራል ለዛ ይሆናል ሰረተኛ እማይቀመጥልሺ አብሺሪ ሰአዲ
@JemilHassenyoutube-g7k
21 күн бұрын
እችን እማ ሳምት አታቆያትም በቅናት ነው የምታባሪያት😂😂😂😂😂
@HeyatHusen
21 күн бұрын
አላህ ይጠብቀ የሀሻ ሰራተኛ ከመሆን አሊ እችን የመሰለች ልጅ ካመለጠችው አይረባም
@bipbip941
18 күн бұрын
ስታምሪ❤
@hawaadem-t8x
21 күн бұрын
አድራሻዋን የልጅቱን ለወንድሜ ልዳራት ምንበወጣት ለሀበሻሠራተኛመቀጠሯ
@HAA-h1y
21 күн бұрын
ሥራትነዉእምፈልገዉብላለይ
@Aminatmmuhamad55mmuhamad
21 күн бұрын
ዳሬት @@HAA-h1y
@user-Nezhia
21 күн бұрын
እረ እኔ ቀድሜያለሁ😂
@ሀናንጎደሬዋ
21 күн бұрын
እኔ አለሁ 😂እሷ አሁን አደለም ማንባት የምፈልገዉ 😎
@hawaadem-t8x
21 күн бұрын
@ሀናንጎደሬዋ ክክክክክበሳቅ
@hananEbrahim-mi7gq
21 күн бұрын
⭐የቀልብ ዶክተር አላማ 👉ሀቅን ማንገስ ነው 👉የአላህን ተአምር ቁርአንን ማንገስ ነው 👉ሳህሮችን እና ጠንቋዮችን ማጋለጥ ነው
@Tayba-u7q
21 күн бұрын
ማሻአላህ ታምራለይ ትበልጥሻለይ ስአዲ ቆጆ ናት
@maremahimed-vq8yc
17 күн бұрын
Lik indene turu nat tastawikalech❤❤❤❤❤❤❤❤
@RataKebede
21 күн бұрын
አሊ ጠቅልልእግዲህ ይታጋገዙ ሁለቱም ንግሥትይሁኑ ሀሀሀሀሀ
9:00
ዛሬ ሰርፕራይዝ አደረኳት ስልክ ገዛሁላት #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 27 М.
12:04
መሁባ እና አሊ ሰአዲን ጉደ ጉድ አደረጓት 🤣 #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 41 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
11:25
አረብ ሀገር ለፍታ እንዲ ተሰርቶ ሲጠብቃት ምንኛ ደስስስስ ይላል 😊😍 | seadi and ali
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 96 М.
8:12
ትዳር ለምትፈልጉ ማገናኝት ጀምሬሉሁ #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 10 М.
7:32
🤫ሳዱሎቹ ተገኙ||ወሎ ሀይቅ ላይ🥰
Fafi Tube💦
Рет қаралды 2,2 М.
12:34
🔴😢#መዳም#ቤት ውስጥ ይሄን#ስራ የምትሰሩ#አደራ#ተጠንቀቁ አየ#ስደት #ቢቀርስ ይሄን#ጉድ #ተመልከቱ#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ#viralvideo #youtubeshorts
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 72 М.
8:25
እህቶቼ እኔም ከግዜ በፊት ጥሩ ሂወት የምኖር ልጅ ነበርኩ
MAHUBE TUBE
Рет қаралды 31 М.
8:18
📢የናስር እህት አራስ ልጠይቅ ሄጄ ያላሰብኩት ተፈጠር 🎁
Fasika Tube
Рет қаралды 47 М.
8:19
ሰራተኛዬን ፕራንክ አደርጋለሁ ብዬ ትታኝ ሄደች #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 18 М.
15:30
🛑ጉድሱመያ ንበረቱን ሁሉንም ሼጣነዉ የጠፋችዉ ሰይድ በጣም ነዉ የዘነባት😢#trending #ytshort #games
ANWAR OMER
Рет қаралды 14 М.
25:52
ሳሙናው ፀጉሩን ጨረሰበት ፣ በጣም ደነገጠ #JDcouple
Jazmin Dagi - JDcouple
Рет қаралды 12 М.
8:52
ለባልሽ ዳሪያት አላላችሁም 2ሚስት #seadialitube
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 27 М.
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН