ጨረቃ ስትወጣ️|ሙሉ ክፍል/በዚህ ህይወት ስንቶች ተጎዱ/AMHARIC Short story By Birhanu Zerihun

  Рет қаралды 39,412

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

ሰገነት ሚዲያ Segenete Media

Жыл бұрын

#ትረካ#narration
ጨረቃ ስትወጣ️/|ሙሉ ክፍል/በዚህ ህይወት ስንቶች ተጎዱ/AMHARIC Short story By Birhanu Zerihun
For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button

Пікірлер: 27
@workunihne2048
@workunihne2048 Жыл бұрын
መዝገቡ ዱባለ የሚወደው መፅሐፍ🥰 Please ቶሎ ልቀቁት❤
@fev984
@fev984 6 ай бұрын
Ante lj dmtsh geday new 👍thank you gobez
@amytesfaye8879
@amytesfaye8879 Жыл бұрын
You are the best
@fhhv1552
@fhhv1552 Жыл бұрын
ክበርልን ወድማችን አነ ፀጋየ አብርር የነ ፍቃዱ ተገኝ ድምፅ ነበር ትረካ እድወድ ያረገኝ ሶስተኛ አተን አገኘሁ በርታልን
@mimitsige2783
@mimitsige2783 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ወንድማችን🙏🟩🟨🟥💚💚💛💛❤️♥️
@yodityifru8395
@yodityifru8395 Жыл бұрын
ትረካዎችህ በሙሉ ምርጥ ናቸው እናመስግናለን ወንድማችን በርታ በጣም አድናቂህ ነኝ ::🥰
@nanigashaw9350
@nanigashaw9350 Жыл бұрын
ጨረቃ ስትወጣ ሰገነቱ ተመችቶኛል በርታልን
@samerwitmahmud675
@samerwitmahmud675 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልክ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚል ትረካ ነው እኔንም ከተብከኝ ሳልሰማ መዋል ማደር አልችልም የየሽ ሀረጊቱ ትረካ ነው እዚህ ቤት እንዳዘወትር ያደረገኝ በባ ነው የጨርስኩት ክበርልን ወድማችን
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
" ጨረቃ ስትወጣ " ከብርሀኑ ዘርይሁን አጭር ልብወለድ ዉሥጥ ያላነበብኩለት ቆንጆ የሆነው ልቡ የወለደው ድንቅ ልብ ወለድ ሥራው ነው። ደራሲ ብርሀኑ ዘርይሁን ነፍስህን በገነት ያቆይልን እውነት ብዕርህ ያስደምመኛል ውብ ነው። ይባላል ፍቅር በዓይኑ ጥቅሻ በጠራችሁ ጊዜ መንገዶቹ ምን ያህል አስቸጋሪ እና አቀበት ቢሆኑም ተከተሉት...ክንፎቹ ሲያቅፏችሁም ተሸጎጡበት ። በላባዎቹ መሀል የተደበቁ ሰይፎች ቢያቆስሏችሁም ወደኋላ አታፈግፍጉ ፤ ሲያነጋግራችሁም እመኑት ። ድምፁ የሰሜን ኃይለኛ ንፋስ የአትክልትን ስፍራ እንደሚያወድም ሁሉ ህልሞቻችሁን ቢበታትንባችሁም እሱን ከማመን አታመንቱ ፤ ፍቅር ዘውድ የሚደፋላችሁን ያህል ይሰቅላችሁም ይሆናል ። ወንድሜ የእሰይነሽ ልጅ ጥሩ ተርከህልናል ፤ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ትረካህ በትዝታ ባቡር የሆነ ደስ የሚል ዓለም ላይ ይወስደኛል
@selamdegif7223
@selamdegif7223 Жыл бұрын
Nice weekend with star 🌟 please every day I like Liston 💞
@zufanberheberhaneberhe1577
@zufanberheberhaneberhe1577 5 ай бұрын
ግሩም ትረካ
@user-dg3xv3jb3y
@user-dg3xv3jb3y Жыл бұрын
ይለቀቅ
@dawithailu4869
@dawithailu4869 Жыл бұрын
መዝገቡ(ጉቤ)
@yemaryamleglehun1550
@yemaryamleglehun1550 Жыл бұрын
እናመሰጎናለን
@temenetmebratu8088
@temenetmebratu8088 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን በርታልን❤️❤️❤️
@maryamawithabeshawa5916
@maryamawithabeshawa5916 Жыл бұрын
I Fall In Love with Your Voice Yeesey Nesh Lj😍😍😍
@ethiopiaethiopia4201
@ethiopiaethiopia4201 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@samrisamri3353
@samrisamri3353 Жыл бұрын
እኔ ግን የኔ መላክ ናፍቆኛል ፈልጉሉኝ😥
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
It’s sad love story thank you so much for sharing you are well appreciated
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 Жыл бұрын
Thanks!!!
@girumshita1628
@girumshita1628 Жыл бұрын
Uy
@sebasebatmedia1731
@sebasebatmedia1731 Жыл бұрын
ሳቢ አቀራረብ አለህ። አዳም ረታ በአንድ መጽሐፉ ጠቅሷት ስፈልግ ነበር። እንኳን አገኘኋት። አመሰግናለሁ።ሰብስክራይብ በማድረጌ ደስተኛ ነኝ
@natitafehe2110
@natitafehe2110 Жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@girumshita1628
@girumshita1628 Жыл бұрын
Wa
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ለምን አሰቃየህው ጥሩ እና እውነተኛ ሰው መሰቃየት አለበት?
@natitafehe2110
@natitafehe2110 Жыл бұрын
Ena demo fetehen berase milewen betakerbelen des yelegnal
@lidiyaabate8255
@lidiyaabate8255 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
Mini Jelly Cake 🎂
00:50
Mr. Clabik
Рет қаралды 15 МЛН
Don’t take steroids ! 🙏🙏
00:16
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
船长被天使剪成光头了?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:28
超人不会飞
Рет қаралды 28 МЛН
1001 ለሊት የካይሮው አሊ እና ሚስጥራዊው ቤት Arabian Nights
27:38
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 3,3 М.
የለሊት ፀሐይ - Yelelit Tsehay - ሸገር ድራማ - Sheger Drama
20:16
Funny Radio Drama Lij BeLijnet Script Writer Ephrem Endale
19:45
Tewdage Bekele
Рет қаралды 37 М.
ሽሚያ//እውነተኛ ታሪክ አስደማሚ የሆነ ትረካ/Based On A True Story
40:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 40 М.
ትረካ/ስሜት/የማይጠበቅ ታሪክ/BEST AMHARIC SHORT STORY NARRATION
47:18
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 8 М.
#софянка
0:25
Софья Земляная
Рет қаралды 5 МЛН
Думала, что попала в рабство
0:58
Cinematnica
Рет қаралды 6 МЛН