Seifu on EBS: "አብዱልረዛቅ ማለት አላቃተኝም ግን…" ተወዳጇ ጋዜጠኛ ትዕግስት ስለቪድዮው ምላሽ ሰጠች!

  Рет қаралды 129,290

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

"አብዱልረዛቅ ማለት አላቃተኝም ግን…"
ተወዳጇ ጋዜጠኛ ትዕግስት ስለቪድዮው የሰጠችው ምላሽ ከታዲያስ አዲስ!
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 631
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 4 жыл бұрын
ስህተቷ በጣም ደስ ይላል ያዝናናል
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 4 жыл бұрын
አላህ ያክብርክ ዶክተር አብዱረዛቅ ፈገግ ብሎ አብዱር ዛራቅ ስትለው እሺ አለ ቲጂዬ ኪያ ምንም አይደል
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 4 жыл бұрын
ዘኪ ይመችህ እሷም ደግማ ዛቀችው እንጅ እሱም ሳይያሾፍ እጥፍ አለ
@someone7260
@someone7260 4 жыл бұрын
O...M.. G!🤣🤣🤣 the way she pronounce he's name was So so sooo cute just like the first word of baby's!😍😍 😍😘😘😘 i love her😘
@yegebriellij3451
@yegebriellij3451 4 жыл бұрын
😂😂😂
@seyoumhagos5166
@seyoumhagos5166 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ስህተት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚሰሩ ብዙ የማይረቡ ኮሜዲዎች በተሻለ መልኩ የሚያዝናና ነው። ይመችሽ!
@mercybiru6769
@mercybiru6769 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሳኩ......ሆዴ ታመመ በእውነት አዝናናሽን ሰው ነችና እንደዚህ አይነት ስህተት ይፈጠራል 😁😁😁በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ ትዕግስት 👍👏👏
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ
@ሀይሚየማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አዎ እኔም በጣምነው የሳኩ
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
😀😀😀
@ሄሪያናስር
@ሄሪያናስር 4 жыл бұрын
አይዞሽ ቆንጆዋ ከ አሏህ በስተቀር እኛ የ አደም ልጆች ሁላችንንም ስህተተኞች ነን ደሞ ያጋጥማልም የኔ ቆንጆ አራስ ነበርኩኝ ስትይኝ አሳዘንሽኝ እናትነት መታደል ነው እናም በተፈጠረው ጉዳይ ፈገግግግ አስብለሽኛል ♥
@misteryemane4749
@misteryemane4749 4 жыл бұрын
የኔ ማር የተባረከ አንደበት ሰላምሽ ይብዛልኝ
@naseralhabshi3895
@naseralhabshi3895 4 жыл бұрын
በስራ ላይ ብዙ ነገር ያጋጥማል ኣይዞሽ የሚሰራ ሰው ነው የሚሳሳተው ሰለዚ ሸግር የለዉም ኣይዞሽ ምላስሽ ደሞ ጣፈጭ ነበር
@abenezersm2359
@abenezersm2359 4 жыл бұрын
አረ ባለቤቴ ይህንን ማየት ማቆም አቅቶታል ባየው ቁጥር እንደ እብድ ነው የሚስቀው በሂውቴ እንደዚህ ሲስቅ አይተው አላውቅም እኔንም በጣም አዝናንቶኛል እንኳን ተሳሳትሽ ፈታ አርገሽናል
@lulabelay4927
@lulabelay4927 4 жыл бұрын
she so sweet TGYE I missed ur voice ewnet when am back home I used to listen 90 minute and you and Etsegenet ARE GREAT TEAM KEEP UP THE GOOD WORK HONEY
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
እግዘብሔርን በዚህ 15ቀን በኮሮና ምክንያት በጭነቀት ልሞት ነበር እድሜ ለቲጂ በሰማሁት ቁጥር እስቃለሁ ። ሰውየውን ግን አከበርኩት ተባረክ ስርአት ያለው ሰው።
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 жыл бұрын
😀👍
@ኢብቲሳምብንትሁሴን
@ኢብቲሳምብንትሁሴን 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔስ ፈገግ ብያለሁ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ቃላቶች ማውጣት የሚያቅተኝ ግን ምንም አይደል ያጋጥማል እናመሰግናለን አስቀሽናል እ
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
Take it easy guys! She is very talented excellent journalist. And also name is not international word so everybody is not perfect on name. Try to take it easy. She is so sweet
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ
@ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጠላት ያውራ እኔ ተረድቼሻለው እኔም ብዙ ጊዜ ቃላቶች ጠፍቶውብኛል ይሄ ደግሞ ያጋጥማል
@hiwotenigatu2543
@hiwotenigatu2543 4 жыл бұрын
By the way i like her voice and she is talented
@tikgetahun3132
@tikgetahun3132 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔ ስሰማት ኮሮናን እስክረሳው ድረስ ነው ፈታ ያረገችኝ በዛ ላይ የሁለቱም ፈገግታቸው ተመችቶኛል። በዚህ በሆረር ጊዜ ዘና ስላደረግሽን እናመሰግንሻለን
@የወዶችቅሬታሰሚየሴቶችአለ
@የወዶችቅሬታሰሚየሴቶችአለ 4 жыл бұрын
የሀያቴ በጣም ነው ያዝናናሽኝ ሳውድ አረቢያ ስት ቀናችን ተሳቅን ቤት ዘግተን ነው ያለነው ከቤት መውጣት የለም ፈታ አድርገሽኛል ግን እኔም እንዳሽው ነኝ ድገተኛን ነገር ፈታ አድርጌ መናገር አልችልም ቅጥሉ ስሜ ተምታባዋ ነው ያጋጥማል ማማየ ኑሪልን
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔተብታባ
@medimedo5191
@medimedo5191 4 жыл бұрын
8:00 ዶክተር አብዱራዛቅ :- አብዱልቃድር አብዱዛራቅ አብዱልቃድር አብዱዛራቅ Can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣🤣
@ferhiwot7409
@ferhiwot7409 4 жыл бұрын
እኔ ሆደ እስኪቆስል ስቅለሁ ሌላውም ሰው በመጥፎ አልወሰደውም ፈታ ብሎበታል ሁሉም ሰው 😂😂 ልጅቶን ግን ምንም አላጠፋችም ይመችሺ ቲጂየ😘
@freeman3611
@freeman3611 4 жыл бұрын
She So, hilarious! Tg have lovely voice. ❤
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ እንግዳውም ጨዋ ስርአት ያለዉ ሰዉ ነው ስህተትሽ ቢስቀኝም ምንም ማለት አይደለም አይዞሽ
@ethiopiailoveyou2181
@ethiopiailoveyou2181 4 жыл бұрын
አብዱዘራቅ ተመችቶኛል ከምር የሌለ ጀስት ፈታ ነው ያረግሽኝ በሚቀጥለው ሙስጠፋ ሲመጣ ጫትጠፋ በይው ደስ እንዳለሽ
@afranoafrano9100
@afranoafrano9100 4 жыл бұрын
ምን ማለት ውሾ
@ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ
@ኡሚናፍቆቴኡሚናፍቆቴ 4 жыл бұрын
ከከከከከከ
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 жыл бұрын
ሙድ መያዝሽ ነሽ ክብረ ቢስ
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 4 жыл бұрын
Dekoro sele seme tiregume satwek atezebarek misetofa ena Cate mene agenagacew dedeb
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 4 жыл бұрын
Dekoro sele seme tiregume satwek atezebarek misetofa ena Cate mene agenagacew dedeb
@መሲነኝ-የ4ሠ
@መሲነኝ-የ4ሠ 4 жыл бұрын
ማንም ሰው የራሱ ስህተት ቢታይ ኑሮ ሰለሰው አያወራም ነበር ያጋጥማል ቲጅዬ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
right my sister 💚💛💘
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
በትክክል
@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ
@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ 4 жыл бұрын
@@genetassafe2132 ግን በማንኛው ቲቪ ነው ያቀረበችው አጣሁት 😀
@abmanmedia8466
@abmanmedia8466 4 жыл бұрын
@@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ waregna...warehun kasemash aybekashim
@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ
@ፈገግታሱናነውደስተኛነኝአ 4 жыл бұрын
@@abmanmedia8466 አንተን ወይም አንችን ማን ጠየቀ ሲጀመር አሽቃባጭ
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 4 жыл бұрын
ስታምር ምርጥ የሀበሻ ቆንጆ ምን ያደርጋል አግብታለች እህት ቢኖራት ምን ያደርጋል እኔ ያለሁት ጐንደር ትእግስት ያለችው አዲስ አበባ
@ቲናየጅማዋጅፋር
@ቲናየጅማዋጅፋር 4 жыл бұрын
Big Respect ይመችሽ ምርጤ አገላለፃ ራሱ ስነስረአትን የተሞላ ነው🙏
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
መጀመሪያ የራሳችንን ክፍተት እንይ የሰው ክፍተት ከማየት ጎበዝ ናት እውነት አይ እኛ ሰው ስንባል
@sebleasmare7181
@sebleasmare7181 3 жыл бұрын
It is just funny that is why everyone shared it. Nothing to discuss about she has just to apologize about it . But viewers enjoyed it
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 4 жыл бұрын
እውነት በጣምነው ያሳቀኝ ግን በሰው ሳኩኝ እጅ እኔ እራሱ ማለት አልቻልኩምየ አንዳንድ ሰዎች ስም በጣም ይከብዳል ሰውየው ግን ሚስጊን ነው እሽ አለ መጨረሻላይ
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ 4 жыл бұрын
እሽ ሲል አሳቀኚኚኚ ክክክክ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 4 жыл бұрын
@@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ ምን ያድርግ አስረዳት አልሆነም አማራጭ የለውም እሽ ከማለት ውጭ
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ
@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ 4 жыл бұрын
@@የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ እሱስ አማራጭ የለውም አብድ ዘረቅ ያጋጥማል ያው ትንሽ ፈገግ አረገችን መቸም አይተን ማለፍ አችል 😁😁😁
@dooot4799
@dooot4799 3 жыл бұрын
@@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ እሱም ጥሩ በመሆኑ ነው እሽ ያላት አሏህ ይጠብቀው ምንም አያስቅም
@dooot4799
@dooot4799 3 жыл бұрын
@@Sነኚከወሎጃዋርንአድናቂ ምን ያስቃል ታዳ መሣደብ ነበረበትደ
@umselman1115
@umselman1115 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ደስ ይላል ምን ችግር አለው ሆ
@nuriyazuber1472
@nuriyazuber1472 4 жыл бұрын
በጣም ቀላል አታካብዱት ያጋጥማል ያውም በስራ ላለ ሰው እሄ ምንም ማለት አደለም ደሞ ያለመደችው ስም ስለሆነ አይፈረድባትም እኛ እራሱ በቀን ብዙ ልንሳሳት እንችላለን አብሽሪ
@sbest347
@sbest347 4 жыл бұрын
Ke Allaha besteker hulum yesasetal ayizosh yene konjo ❤❤
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝
@eyoelg5142
@eyoelg5142 4 жыл бұрын
ይሄ እኮ በፈረንጆቹ የተለመደ ነው funny news bloopers እንደውም እነሱ ይፈልጉታል ይዝናኑበታል እና አንዳንድ ያልመዳችሁ ካላችሁ ልመዱት ደስ ይላል 😊
@samuelhabte3485
@samuelhabte3485 4 жыл бұрын
ስለ bbc እና ስለ ሌሎች ሚዲያዎች እስኪ ገባ ብላቹ ዮቲዩብ ላይ ሾፍ አድርጉ ጉድ ታያላቹ ክባዳም ህዝብ ስለሆነ ነው እንጂ ይሄ እስከዚህም ሚያደርስ አደለም
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 4 жыл бұрын
እኔ ከሀምሳ በላይ ይሆናል ያየሁት ፈታ ብያለሁ የኔ ዉድ
@madynahomar9365
@madynahomar9365 4 жыл бұрын
ቪዲዮ የታል
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ 4 жыл бұрын
@@madynahomar9365 ሚኪ ሾው ታገኘዋለሽ በጣም ቅቅቅቅ ፈታ ሚኪ ከገባሽ ኣትወጪም ሃሃሃሃሃ
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 4 жыл бұрын
ጨንቆን ስለነበር ነው አንድ የምያዝናና እና የምያስቅ አገኘን ብለን እንጅ ይሄም ስህተት ሆኖ አይደለም፡ለማንኛውም ስላዝናናሽን እውነት ደስ ብሎናል ፡እናመሰግናለን።
@emmywawa6520
@emmywawa6520 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጤኛ ነሽ ቲጂዬ ያጋጥማል
@meron418
@meron418 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆስወድሽሽ በጣም ነው ያዝናናሽን
@madinaahmed779
@madinaahmed779 4 жыл бұрын
😂የኔ ቆንጆ ተመችቶኛል አስቆኛል 20 ጊዜ ነው ያየሁት ወላሂ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 4 жыл бұрын
ምን ቲቪ ላይ ነው??
@መክሊትነኝየክፍሌልጅ
@መክሊትነኝየክፍሌልጅ 4 жыл бұрын
@@zuzumohammed7832 ፋና ቲቭ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ቲጂ እኔ በጣም ነው ዘና ያደረግሽኝ ሳቄን ኮሮና ስርቆኝ ነበር ግን አንዳንድ ስወች ቅንብር አድርገው መስሎኝ ነበር ፌስቡክ ላይ የማየውን ነገር ብዙ ጊዜ አምኝ አልቀበልም ነበር ካንች ስሰማ አመንኩኝ ለሀበሻ ጆሮ አትስጭ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
በጣም ነው ዘና ያልኩት ያጋጥማል አብሽር
@meseretyimer8924
@meseretyimer8924 4 жыл бұрын
ብዙዎቻችን አንዳንድ ስሞችን በደንብ አንጠራም።እናም ይህን ከክፋትና ከምንም ነገር አላያያዝንም ብዬ እግምታለሁ። እንደ እኔ እንኳንም ተሳሳትሽ በሳቅ ጦሽ ብዬ ልሞት😂😂😂😂 መቼም አረሳውም 2ቀን ነው የሳቅሁት😂😂😂😂😂 የከረመ ሳቄን ነው የሳቅሁት ሙች ሙች እንኳንም ተሳሳትሽ😂😂😂😂
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያዝናናሽኝ ቲጂዬ 😂😂😂
@serketufa5375
@serketufa5375 4 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ።በጣም አስቀሽኛል ቀላል ነው ሰው መዝናናት ፈልጓ ነበር ገላገልሽን
@serketufa5375
@serketufa5375 4 жыл бұрын
እሺ
@yesheretyesheret3052
@yesheretyesheret3052 4 жыл бұрын
ቤቲ እንኳን አለች አይደል መቼ ነዉ የምንበዳዉ ያለች ባለጌ ስለዚሕ የዚች ጋዜጠኛ ምንም አያስደንቅም
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 4 жыл бұрын
Hahaha ene hulem silesua betam new yemafirew
@አርሴማቅድስት-ከ4ገ
@አርሴማቅድስት-ከ4ገ 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የኔ ማር በጣም ነው ያሳቅሺኝ ሁላችንም ቶሎ የማንለምዳቸው ስሞች አሉ እግዳው ራሱ የተባርከ ነው እሺ አለ መጨረሻ ላይ
@ዮስራ
@ዮስራ 4 жыл бұрын
አረ ያጋጥማል አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 жыл бұрын
አታካብዱ ደግሞ አጋጣሚ ነው የምትይው አንድ ጊዜ ጠርተሽ አልፈሽ ቢሆን ነው አጋጣሚ ነው የሚባለው እየደጋገመ እያስረዳሽ አይደል የደጋገምሽው ወረኛ #ሙስሊም መሆን መታደል ነው ዶ.ር አብዱ ረዛቅ የኔ መልካም በጨዋነት በፈገግታ ነው የተቀበሉት
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 4 жыл бұрын
እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድቾ የሀይቋ ቀበጥ ይቅርታ ግን የማይገናኝ ነገር ማገናኘት ምን ማለት ነው????
@gebrielnetsanet5580
@gebrielnetsanet5580 4 жыл бұрын
ደደብ
@ያአሏህእዝነትሰፊነው
@ያአሏህእዝነትሰፊነው 4 жыл бұрын
ያጋጥማል አይዞሺ ተጨቀን ነበር በኮረና ዘና አድርገሺናል
@ashenafigeberehiwot1337
@ashenafigeberehiwot1337 4 жыл бұрын
ኸረረረረረ ላሽ ይሄ ደስስስስ የሚል ነው ስህተት ነው ማለት ደስስስስ የሚል ነው ፈታ ብለናል ኣይዞሽ ኣታካብዱ ኣቦ
@ተራመዶትተጋገዞት
@ተራመዶትተጋገዞት 4 жыл бұрын
ክክክክክ የኔ እናት ምንም አይደል ያጋጥማል ግን በጣም ነው ያሳቀኝ ከብረት ስተት ከሰው ስተት ያለ ነው ቲጂዬ ኪያ
@abenzerdiriba8565
@abenzerdiriba8565 4 жыл бұрын
ደግ አደረግሽ ቢያንስ ከሁኔታው ወጣ ብለን ፈታ አርገሽናል እናመሰግናለን
@EthioYared
@EthioYared 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ትዕግስት የበሰለሽ ጋዜጠኛ እንደሆንሽ አነጋገርሽ ያስታውቃል በርቺ
@ሚልካዘክርስቶስ
@ሚልካዘክርስቶስ 4 жыл бұрын
ክክክክ የሚያጋጥም ነገር ነውየሚያስቀው እየደጋገሙላት ደጋግማ መሳትዋ ነው ክክክክ ,ሰውዬው ግን እምቢ ሲላት እሺ ማለታቸው ወደድኩት ክክክክክክ
@sghsgh8725
@sghsgh8725 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ያዝናናችኝ
@hibamom8786
@hibamom8786 3 жыл бұрын
በጣም ያስቃል ወላሂ
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው እማመሰግንሽ ይሄን በኮሮና የተወጣጠረ አይምሮይን ነው ፈታ ያረግሽልኝ ሰውየው ግን የምር ክብር ይገባሸዋል ዶክተር አብዱዛራቅ kkkkkkk
@nakachewyigzaw6528
@nakachewyigzaw6528 4 жыл бұрын
በጣም ያስቃል
@toybaassen1182
@toybaassen1182 4 жыл бұрын
እሱስ አቅቶሻል ላለማመን እጂ ግን ትንሺ ፈገግአረገሺናል እኛም ልኬ አረቦቹ የሚሥቁት እንደዚህ እየሆንን ነው
@shkeelshkeel3874
@shkeelshkeel3874 4 жыл бұрын
በሁላችን ያለ ነው ደሰ ይላል ፍታ አድርጋኛለች በኮርና በዞርብን ሰአት ተገተሺ እኮ ነው
@biniyamsolomon488
@biniyamsolomon488 4 жыл бұрын
I'M happy about your Confidence
@እሙሰልማን-ነ3መ
@እሙሰልማን-ነ3መ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ያጋጥማል ስህተትሽ አያበሳጭም ዘናያረጋል
@abayabay8116
@abayabay8116 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አዝናንተሽናል ሳቅ ፈጥረሽልኛ በዚህ ጭንቀቴ ፈታ ነው ያደረግሽኝ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞን
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 жыл бұрын
ክክክክ አረ ወይኔ አብድል ዛራቅ ክክክክክ በጣም ነው የሳኩት
@semiraabdurahman1126
@semiraabdurahman1126 4 жыл бұрын
Ahunem bihonen Dr Abdurazaken yekerta tayekew !
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
የኢትዪ. ህዝብ. ማካበድ. ሲወድ. ካልመጣላት. አልመጣላትም. ያጋጥማል.
@yonasbana9429
@yonasbana9429 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያሳቀኝ
@getachewgebrehiwot7256
@getachewgebrehiwot7256 4 жыл бұрын
TG great journalist.
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 4 жыл бұрын
ቆይ እኔ እምለው የማይሳሳት ሰው የለም ከአንድ አላህ በስተቀር ስለዝህ ብትልስ ምንድ ነው እድህ የምታካብዱት ኤጭ አሁንስ ኢትዩጲዊያን ወሬ አበዛችሁ ቱሪናፍ ዝበያቸው እህት ብትይስ መብትሽ ነው
@laylaji2432
@laylaji2432 4 жыл бұрын
ፈገግ አደረግሽን በጣም አብሽሪ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
እኔ በፋና ነው የሰማሁት ግን ሲያቅታት ተሳቅቄ ነበር ፣ ግን ይከሰታል እኮ አቃቂር ማውጣት እኮ እደ ጉድ ነን
@rabihhajj6920
@rabihhajj6920 4 жыл бұрын
ቤቲም አላች አይደል ሲበዳ ያለችው ክክክክ
@hadratube4986
@hadratube4986 4 жыл бұрын
ኧረ አሣቅሽኝ ክክክክክክክክክክ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 жыл бұрын
ክክክክ
@Hayat-qn7wy
@Hayat-qn7wy 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@rabihhajj6920
@rabihhajj6920 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 4 жыл бұрын
ወይ ዶክተር አብዱረዛቅ በጥብጦ መጋት እኮ ነው የቀረዉ አለማመዳት እኔ ግን በሰዓቱ ተናድጄ ነበር ደጋግሜ ሳየው አሳቀኝ እንጂ
@kg2121tube
@kg2121tube 4 жыл бұрын
ደስ የሚል moment ነው!!!ሰብስክራይብ እያደረጋቹ!!!
@amiwolloyewa3593
@amiwolloyewa3593 4 жыл бұрын
መድረክ ላይ ስትሆኑ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሌላም ነገር ሊያመልጥ ይችላልና እሱ እንኳን እያረመሽ አላረምሽም ነበር ዛራቅ ብለሽ ዘባረቅሽዉ ስህተት ያለ ነው
@Aa-sx6rm
@Aa-sx6rm 4 жыл бұрын
እረ በጣም ነው ዘና ያደረግሺን እፍ ይመችሺ
@sinaabdurahman1239
@sinaabdurahman1239 4 жыл бұрын
It made us all laugh you so funny and sweet don't worry konjoo 🥰😊🤣
@ethiotezeta7061
@ethiotezeta7061 11 ай бұрын
እኔ ግን ከሰይፉ ጋር ያለሽው ልጅ በጣም ነው የምወድሽ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 4 жыл бұрын
ምን ማለት አይደለም በእውነት
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
@ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 4 жыл бұрын
ታዲያ ምን ቺግሪ አሎው አለመቻል ሀጢያት የለውምና አታጋኑኑት
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 4 жыл бұрын
*ያራስ* *ቤት* *ቅቤ* *ነው* *ያኮላተፈሽ* 😃😃 *ያጋጥማል*
@ዚክራሠኢድ
@ዚክራሠኢድ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@fkre2118
@fkre2118 4 жыл бұрын
ቤዛ ሙልጌታ ጭንቅ የለም በጌታ ሲያርሱሽ ተኮላትፈሻል አንቺ??
@saraibrahim1577
@saraibrahim1577 4 жыл бұрын
Ayy, Ye´Aaff Welemta Ba´ Qibe Ayitashem
@prohabetamu
@prohabetamu 4 жыл бұрын
Not a big deal at all, come to America 80% of ppl here can’t pronounce ur name at all
@gshsgsghxjhdhdh1189
@gshsgsghxjhdhdh1189 4 жыл бұрын
በውነት በጣም አስቆኛል ቀጥይበት😂😂😂😂😂👍👍👍💞💞💞💐
@አላህዬበጣምነውማመሰግነው
@አላህዬበጣምነውማመሰግነው 4 жыл бұрын
አይደል ትቀጥልበት ደነዝ በራስሽ ስም ትጨማለቅ
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
እኔ ደጋግሜ እያየው ነው ፈታ ያልኩበት 😂😂😂😂ያጋጥማል
@ummukhire3715
@ummukhire3715 4 жыл бұрын
እኔ ግን ዘና ነው ያልኩበት በተለይ የእሳቸው መልስ ክክክክ
@firtunakonjo6842
@firtunakonjo6842 4 жыл бұрын
Yene konjo .....feta new yaregen .....yagatemal😍😍😍😍
@halimayusof8818
@halimayusof8818 4 жыл бұрын
ክክኬክክክክክክክክክ እኔም በጣም አስቃኛለች ግን ምንም ማለት አይደል ግን ፈታ ያረጋል
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 4 жыл бұрын
ባላገሩ አይደል ላይ ነበር የማቅሽ አሁን አሁን ግን አይቸሽ አላቅም ለማንኛውም በጣም ነው ያዝናናሽኝ ተሳስተሽም ፈገግታሽ ከፊትሽ ላይ አልጠፍም ፈገግ እያልሽ ጨርሽው ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም
@gd8933
@gd8933 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጨዋ ሰው ዶ/ር አብዱራዛቅ
@salimbussera3426
@salimbussera3426 4 жыл бұрын
ስልጤ የደወቶ አኩም የቢዣ የይድ ትዬድ ቲየፌት
@nesryutub5941
@nesryutub5941 4 жыл бұрын
ችግር የልውም ብቻ ያዝናናን
@daddyjlove2015
@daddyjlove2015 4 жыл бұрын
ሁለተኛ እንዳይለማድሽ ለዛሬ ይቅር ብለናሻል...✍
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ 4 жыл бұрын
ወይ ሰው ለምን ግን የራሱን ስህተት ቢናገር ስንት አለ የሰው ስህተት ግን ለማባባስ ደቂቃ አይፈጅበትም
@enderasenegn
@enderasenegn 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እኔም ስሙን ለመጥራት ከብዶኝ ነበር
@ibnulhabesh6166
@ibnulhabesh6166 4 жыл бұрын
በጣም አዝናንተሺኛል። ግን የኔ ስም አንቺ ጋ ምን እንደሚሆን ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር
@mantegboshtube4369
@mantegboshtube4369 4 жыл бұрын
እረ ቲጅየ ዘና በይ የገረመኝ ሰውየው መሬ ነው እንደፊደል አስደገማት እሷም ደግማ ዛቀችለት
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 4 жыл бұрын
ማርያምን ግን ተመችቶኛል ለምን እንደሆነ ታቃላችሁ ብዙ ግዜ ዜና አቅራቢዎች ሲስቁና ሲሳሳቱ የምናየው በፋን ፕሮግራም የነጮች ብቻ ነው እና እሷን ሳያት በሳቅ ,,,,,,,, ደሞ ስንት ሰው ነው የሚሳሳተው
@rakrams3923
@rakrams3923 4 жыл бұрын
አብድል ረዛቅ አብድል ፈታ አብድል መጅድ አብድል ሰመድ አብድል ከሪም አብድል ሀፊዝ አብድል ሀዚዝ አብድል ሰመድ አብድል ፈታ አሉ ብዙናቸው አይዞሽ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 4 жыл бұрын
9 ወንድ ልጅ አላህ ከሰጠኝ ስማቸውን እንደዚህ ነው እምላቸው
@ሀበሻዊቅብጥብጥ
@ሀበሻዊቅብጥብጥ 4 жыл бұрын
@@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ ያሳካልሽ
@eliaselias8421
@eliaselias8421 3 жыл бұрын
የድሮን ስርዐት ናፋቂዎች ይከብዳቸዋል
@samirasamira9791
@samirasamira9791 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መሳሳት ያለ ነዉ ግን በጣም ነዉ የሳኩት
@frehiwotwoldemariam3093
@frehiwotwoldemariam3093 4 жыл бұрын
They asakshign eko🤣🤣🤣 Dr Abidurezak tigiston adnkialehu tebarku🙌🙌🙌
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።📝📝📝
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 16 МЛН
ПРЯМОЙ ЭФИР. Золотой мяч France Football 2024
4:41:06
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 34 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3,9 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 16 МЛН