Seifu on EBS: በህክምና ስህተት አልጋ ላይ የቀረችው ታዳጊ ሂክማሚ እናት ....

  Рет қаралды 43,200

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 162
@ማህተሜነሽማርያም
@ማህተሜነሽማርያም 5 жыл бұрын
#እሰይ ዛሬ ታሪክ ሰራህ #ሰይፉየ👏👏👏❤❤❤ #ሁሌም በተለያዩ ሚዲያዎች #ዲያስፖራን ብቻ #እድል መስጠት አይበጅም #ጎበዝ የወደቁትን #ማንሳት ዋጋ ያስከፍላል በምድርም #በሰማይ✅ #ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ💚💛❤ #ዘረኝነት ይጥፋ😭 #የእኔ እናት #ፈጣሪ ይርዳሽ ጤናዋን ይስጥልሽ😭 #የእናትነት ውጣ ውረድ ብዙ ነው #እድሜና ጤና #ይስጥልን ያድልልን ለውድ #እናቶቻችን ይኑሩ በጤና❤
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ
@ሰውማመኔጎዳኝ-ዐ2ጨ 5 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህን ከሳውዲ ለ12 አመታት በሆስፒታል የቆየውን የሀሊማን ልጅ ያለበትን ሁኔታ አሳውቀን በፈጠረህ😢
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
እስከመቼ በሰው ቤት ይሻለውአይመስለኝም
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 5 жыл бұрын
ተሽሎታል ውደ ቅርብቀን ሲነጋገር አይቸዋለሁ በነዩዩሲራክ ፔጂ አይውት
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ ወላሂ ማወቅ እፈልጋለው ብላቴናው መሀመድ አላህ ያሽረው ያረቢ
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 5 жыл бұрын
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ስንቱ በህክምና ስህተት የአልጋ ቁራኛ ሁኗል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ 🙏
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
ኧረ በጣም ወላሂ ኡፍ ኡፍ
@reduhabeshawt6680
@reduhabeshawt6680 5 жыл бұрын
እናት ተቸግራ ተጨንቃ እንዴ ማየት ከባድ ነገር የለም እና እስክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ በሉላት
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 жыл бұрын
Subscribe to this channel to get more videos and information kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80 አዲሱ የነጻነት ወርቅነ ፕሮግራሞችን ለማግኝት ሳብስክይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ምርጥ ፕሮግራም ያንተ ብቻ ነው ከፖለቲካ ከብሄር ነፃ የሆነ መዝናኛ ኑርልን
@noranuro5530
@noranuro5530 5 жыл бұрын
አላህይሽራትይርቢአጀቴንበላችዉአላህይሽራትይርቢኢትዮቢይበህክምነሥተትህዝቡእየተጉዳነዉ
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 жыл бұрын
Subscribe to this channel to get more videos and information kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80 አዲሱ የነጻነት ወርቅነ ፕሮግራሞችን ለማግኝት ሳብስክይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80
@zainaaa8985
@zainaaa8985 5 жыл бұрын
አገር ልገባ አንድ ወር ቀኝ ላይክ ግጩኝ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
ሠላም እህቴ zaina aa ካላስቸገርኩሽ በ ቅንነት ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል ኤኔም አረጋለዉ🙏🙏?
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
መልካም ጉዞ ሰላም ግቢ
@tautaudurbanbeaches7067
@tautaudurbanbeaches7067 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 жыл бұрын
ወይ መታደልሽ😍😍😍
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 5 жыл бұрын
Zaina Aa እኔም
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
እማየ አላህ አፊያ ያድግልሽ ልጅሺን የኔ እናት ያረብ ለታመመው ምህረትክን ለሞቱት ጀነንት ያረብ
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 жыл бұрын
አዲሱ የነጻነት ወርቅነ ፕሮግራሞችን ለማግኝት ሳብስክይብ ያድርጉ Subscribe to this channel to get more videos and information kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80 አዲሱ የነጻነት ወርቅነ ፕሮግራሞችን ለማግኝት ሳብስክይብ ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80
@mesimesi1848
@mesimesi1848 5 жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይርዳወት እናቴ እመቤቴ ማርያም ትደብስት ምረህቱን ይላክላት ኡፍፍፍ
@ገነትአያሌው-ኈ9ለ
@ገነትአያሌው-ኈ9ለ 5 жыл бұрын
የኔናት እግዚአብሄር ይርዳሽ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክላት የሠው እርዳታ የትም አያደርስም
@amarchiauonalma
@amarchiauonalma 5 жыл бұрын
ነገ ሰኞ ሀገር ልግባ ነው እስከ በሰላም ገቢ በሉኝ 🌸🌸🌸🌸🌸
@tebeje8783
@tebeje8783 5 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ
@amarchiauonalma
@amarchiauonalma 5 жыл бұрын
@@tebeje8783 አመሰግናለሁ
@bezatube2066
@bezatube2066 5 жыл бұрын
Be selam geba wandem
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63 5 жыл бұрын
😢😢😢
@ወሎየዋየደሴቅብጥ
@ወሎየዋየደሴቅብጥ 5 жыл бұрын
ሰላም ጊቢ ገልቢ
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 5 жыл бұрын
አላህ ያሽራት የኔናት የናትንጭንቀትበጣም ከባድነው አላህያግዝሽ እናቴ እንደዚህ ምስኪኖችን ስታቀርብ ያምርብሀል ሰይፍው
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 5 жыл бұрын
ወይኔ ሙሌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ ድነህ ለማየት ጓጉቻለው ፈጣሪ ይርዳህ
@ህስቡንአላህወኒአመልወኪል
@ህስቡንአላህወኒአመልወኪል 5 жыл бұрын
የኔ ምኞት ሀገር ስገባ ሚስኪኖችን መርዳት ነው ይሳካልሽ በሉኝ
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
እኔም አላህ ያሳካልን ያረብ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 5 жыл бұрын
አይዞን ይሳካልሽ እኔም ምኞቴ ነው በቻልኩት ለመርዳት ስት ሚስኪን አለ
@sofiyaabdela4531
@sofiyaabdela4531 5 жыл бұрын
ኢንሸአለህ አለህ የሰከልን የኔም ምኞት ናዉ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሎት እናታችን ያለውን ይጣልሎት መዳኒያለም አባቴ እግዚአብሔር ይድርስሎት አወይ አምላኬ
@ethiopiantube9717
@ethiopiantube9717 5 жыл бұрын
የሰይፉ አድናቂዎች እስቲ like ግጩኝ
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 5 жыл бұрын
ሀገራችንን ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን አላህ ይጠብቅልን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች ሰላማችሁ ብትዝት ይበል ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቀን
@safisoso5459
@safisoso5459 5 жыл бұрын
ሙልዬ የኔ ጌታ እግዚአብሔራ ይማራህ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
የኔ እናት ያረብ አላህ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ
@layeelayele4762
@layeelayele4762 5 жыл бұрын
Amine yarbe
@hadi6037
@hadi6037 5 жыл бұрын
ውድ ጓደኞች ድዋ አድርጉልኝ በጣም አሞኛል
@tube-hi7dj
@tube-hi7dj 5 жыл бұрын
አላህ አፉየ የድርግሽ እህት
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ
@teafish2399
@teafish2399 5 жыл бұрын
እመቤታችን ትድረስላቹሁ
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 5 жыл бұрын
ኡፍ እናቴ አምላክ ጤናዋን ይመልስላት
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ቸሩ መድሐኒያለም ይቻርልሽ እናት ።እረ ሐኪሞች አስተውሉ ባንዱ ስተት ሁሉም አይወቀስ
@etagmekonnen3453
@etagmekonnen3453 5 жыл бұрын
እባካችሁ የመርዳት አቅም ያላችሁ ሁሉ እኒህን እናት ለመርዳት እንሞክር ፡፡ 700 ሺ ብር በማጣት አይን እያየ ልጅን ማጣት በጣም ያማል፡፡ እናት ለ7 አመት ብቻቸውን ተሰቃይተዋል አሁን ግን የሁላችሁንም ድጋፍ ይጠይቃሉ ፡፡
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 5 жыл бұрын
ውይ እኔ እራሱ እንደዚህ የሚያደርጉ ልጆች ጠልቻቸው ልሞት ነው እግዚአብሔር ይመስገን 4 ወንድሞች አሉኝ እነሱም ስርአት አላችው እግዚአብሔር ይባርካቸው
@kwt8631
@kwt8631 5 жыл бұрын
ልመና ስትል ልቤ ደነገጠ ምን ችግር አለው እርዳታ ብትል ሰይፍየ የተሰማኝኝ ነው
@جناتجناتو-ظ2ش
@جناتجناتو-ظ2ش 5 жыл бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን 🙏 🙏
@alshareef3785
@alshareef3785 5 жыл бұрын
Allah yideriselsh yene Enate
@foziaabdu937
@foziaabdu937 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ
@ዜድየራያዋ-በ3ጰ
@ዜድየራያዋ-በ3ጰ 5 жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ እንኲን ለዚህ ኣበቃህ ሙሌ ኣልሃምዱልላህ
@tube2134
@tube2134 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርሎት እናቴ ግን ሀኪሞች እረ በፈጠራችሁ ይህን ደሀ ህዝብ እዘኑለት ስንቱን ምስኪን ቤተሰብ ነው ምታስለቅሱት የነሱ እባ የትም አያደርሳችሁም የሰው ህይወት ከምታበላሹ አንችልም በሉ
@missblined4221
@missblined4221 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይማርሽ
@እሙቢላል-የ6ፐ
@እሙቢላል-የ6ፐ 5 жыл бұрын
ያአላህ ጤናዋን ይመልስላት እናቴ
@ህስቡንአላህወኒአመልወኪል
@ህስቡንአላህወኒአመልወኪል 5 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህ እኛም እኮን ደህና ቆይን የኔ እናት አይዞሽ አላህ ይማርልሽ
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት ይማርልሽ 😢😢😢
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
ኑርልን ሠይፍዪ ሥወድህ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ሰይፍሸ ይመችህ ምርጥ ሰው
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ መድረኩ ያምራል👌
@mulyethio9038
@mulyethio9038 5 жыл бұрын
አግዚአብሔር ጫርሶ የማርልሽ
@አሏህበቂዬነው
@አሏህበቂዬነው 5 жыл бұрын
አሏህ ያሽርልሽ እናትዬ ያአሏህ
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይማአርልሽ እህት
@salamsalam8076
@salamsalam8076 5 жыл бұрын
ሰይፍየ እባክህ ፍፁም አስፈዉን አቅርብልን በአንተ ሾዉ የቅንልቦች አቅራኒ ፍጼን
@salametiopia1602
@salametiopia1602 5 жыл бұрын
እንኳንም ደደብ አድርጎ ፈጠረኝ ከዘንድሮ ዶክተር ማርያምን እኔም ደርሶብኛል ግን ተመስገን ለክፍ አልሰጠኝም አምላክ ከንደዚ አይነት ነገር ይሰዉረን
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 5 жыл бұрын
እማምየ እግዝአብሔር ይማርሽ
@ዜድየራያዋ-በ3ጰ
@ዜድየራያዋ-በ3ጰ 5 жыл бұрын
ኣላህ ይድረስልሽ
@princessalmaz3407
@princessalmaz3407 5 жыл бұрын
እግዚሐብር ይማርሽ እህት
@galazyj4115
@galazyj4115 5 жыл бұрын
እማ እግዚአብሔር ይማርልሽ ኡፋ
@emyahmed8804
@emyahmed8804 5 жыл бұрын
አላህ ይርዳቻው ባጠም ያሰዝናል ግን ሴፉ ይልማድብህ ብቻ ታወቅወችን አታምጠብን ወረድ ብላቹ ያታቻገሩትንም እዩ
@desthegreat3949
@desthegreat3949 5 жыл бұрын
የህክምና ስህተት የፈፀመው ሀላፊነት መውሰድ አለበት::
@መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ
@መሢዘኦርቶዶክስኪዳነ-ኸ6ቐ 5 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርልሺ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@salamadisou2967
@salamadisou2967 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ጨርሶይማርልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@rahmetrahmeet9797
@rahmetrahmeet9797 5 жыл бұрын
አላህ ያሽራት የኔ ማር
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 5 жыл бұрын
አላህ ይማርልሸ እናት
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 5 жыл бұрын
የሰፋን አለባበስ ወደድኩት በጣም አሪፍ ከነከለሩ ጥሩ ምርጫ
@uaeuae2781
@uaeuae2781 5 жыл бұрын
መድርኩ በጣም ያምራል
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 5 жыл бұрын
Not bad I'm top 10 viewer to seiyfu fantahun show i would love to send a message for all Ethiopians across the world please let's fight radicalism our country is in danger let's respect each other we can't benefit from promoting genocide and conflicts between ethnicities we are responsible to educate our citizens we don't need hate we all created by GOD let's live together respectively long live Ethiopia !!
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 5 жыл бұрын
አለህ ይመረት ውዷ እናት መን እንደቺ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
ወንድሜ tofik husen ካላስቸገርኩህ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታረገኝ ቅር ይልካል ከእኔም አረጋለዉ🙏🙏?
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 5 жыл бұрын
@@LijMiki27 እሺ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
እናቴ ፈጣሪ ይማርልሽ ኡፋፋ🙏🙏😢
@አዛርያስመአዛ
@አዛርያስመአዛ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
😘😘ሠላም ወንድሜ ሰላማቹ ይብዛ 🇪🇹ካላስቸገርኩህ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታረገኝ ቅር ይልካል ከእኔም አረጋለዉ🙏🙏?
@zemzem1239
@zemzem1239 5 жыл бұрын
የኔእናት አሏህ ጨርሶ ያሽራት
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 жыл бұрын
አዲሱ የነጻነት ወርቅነ ፕሮግራሞችን ለማግኝት ሳብስክይብ ያድርጉ Subscribe to this channel to get more videos and information kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80
@efratamelese4178
@efratamelese4178 5 жыл бұрын
Seyifuye selase abzto yisete lelch edirduwache shifa mesetete erasu teleknet now
@rahmetali3389
@rahmetali3389 5 жыл бұрын
አላህ ያድንሽ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንካን ደህና መጣህልኝ
@ንግስቲየድንግልማርያአምል
@ንግስቲየድንግልማርያአምል 5 жыл бұрын
እ ይማርሽ
@tigistxibabu720
@tigistxibabu720 5 жыл бұрын
Egzaber yemarishi😥😥
@አላህበቅዬነው-ከ9ሠ
@አላህበቅዬነው-ከ9ሠ 5 жыл бұрын
Allah Afiyawaani yimliselti 😢😭😭
@አላህወኪልሶፍያሀስን
@አላህወኪልሶፍያሀስን 5 жыл бұрын
ስይፋሻእናትሀሊማን ጠይቅልነከሳኡዲየመጣችልጆሀምንደረስ
@tsigeredaabebe2694
@tsigeredaabebe2694 5 жыл бұрын
Egezaber cerso yemarsh ehaty
@applegood2293
@applegood2293 5 жыл бұрын
ህፃኗን እንርዳት እባካችሁ ሁላችሁም በምትችሉት
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቄአባ 5 жыл бұрын
ልመና ትላለህ አይሠይፋ የሆክ ነገር ኮመት መስጠት አልወድም ግን እደት እደዚህ ይባላል እርዳት ይፈልጋሉ አትልም አሽቃባጭ
@kalambelachew8020
@kalambelachew8020 5 жыл бұрын
Egezaber yederselshi🙏🙏
@monamohammed7524
@monamohammed7524 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ መድርኩ ያምራል ምነው ሙሽራ ልታስገባበት ነው እዴ ያሳመርከው
@mesimesi1848
@mesimesi1848 5 жыл бұрын
ሰላም ያአገሪ ልጆች ሰይፉ ዊልካም
@lubabahassen5574
@lubabahassen5574 5 жыл бұрын
Ala yrdashe abeshre
@ilhamhabeshawit5088
@ilhamhabeshawit5088 5 жыл бұрын
Allah yashrat
@robelvalencia8416
@robelvalencia8416 5 жыл бұрын
Well Come Seifu
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
ወንድሜ robel valencia ካላስቸገርኩህ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታረገኝ ቅር ይልካል ከእኔም አረጋለዉ🙏🙏?
@robelvalencia8416
@robelvalencia8416 5 жыл бұрын
@@LijMiki27 ወድያው ደሞ ለ ሳብስክራይብ
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
@@robelvalencia8416 አመሠግናለዉ በጣም🙏
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ፎቶዎቹን እራስህ ከfb ላይ ለቃቅመህ ነዉ አይደል ተልኮልኝ ነዉ ምትለዉ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 5 жыл бұрын
ሴፍሻ እንኳን በደና መጣህ የኔ ሀብሀብ እራስ😜😜😜😜😂😂😂
@salimjibrilmohammed3551
@salimjibrilmohammed3551 5 жыл бұрын
አተመላጣ ልመና ትላለህ እርዳታ በል
@gfggfgrgg174
@gfggfgrgg174 5 жыл бұрын
Sefuyee sijalanaa bagaa nagan uftee
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 5 жыл бұрын
ስጠብቅህ ነበር
@hadiraha6719
@hadiraha6719 5 жыл бұрын
Sefu Mare Yene Konjo
@ወሎየዋየሰልማንእናት
@ወሎየዋየሰልማንእናት 5 жыл бұрын
ውይስታሳዝን የህክምናስህተትግን በሀገራችንበዛ እባካችሁ ዶክተሮች ከቀልባችሁ ሁኑ አዞሽ የቻልነውንእንረዳለን
@alemalem5508
@alemalem5508 5 жыл бұрын
Seyfisha well come
@yashilama4266
@yashilama4266 5 жыл бұрын
Oh mule ኡፍፍፍፍ አምላኬ oh des elegnal
@Mobile-bt1wi
@Mobile-bt1wi 5 жыл бұрын
ሰይፉሻ መቸነው እኔን ግን እግዳህ እምታደርገኘ እ
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 5 жыл бұрын
እመቤቴ ማሪያም እሷ ትዳብሳት
@hadiraha6719
@hadiraha6719 5 жыл бұрын
Wel Com
@MimiMimi-lt1bm
@MimiMimi-lt1bm 5 жыл бұрын
Embrhane cersa temrlse yenanate
@kidusmikayelabete7148
@kidusmikayelabete7148 5 жыл бұрын
Well cam zefishi
@eyutg8178
@eyutg8178 5 жыл бұрын
ኢዛና ሰማ ግን አገር ቤት ሲመጣ አቅርበው ይችላል 👏
@Arsitivlog
@Arsitivlog 5 жыл бұрын
Welcome seifu show
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
ሠላም እህቴ arsiti ካላስቸገርኩሽ በ ቅንነት ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል ኤኔም አረጋለዉ🙏🙏?
@senetibatiro4122
@senetibatiro4122 5 жыл бұрын
Tenenat isegahaber kanachi gar hun
@helenhelina8976
@helenhelina8976 5 жыл бұрын
Fetari yemarelshe yenanate
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
በሰዎቹም በሚሮጡት አይፈርድባቸውም? ሩጫ ስታዘጋጁ ሽንት ቤትም ጊዚያዊም ቢሆን አዘጋጁላቸው:: በጣም ያሳፍራል!!!
@gogoooo8837
@gogoooo8837 5 жыл бұрын
እመቤቴ ትዳብሳት
@ewnitnew7735
@ewnitnew7735 5 жыл бұрын
Yarebiy alih yedrslish
@oumryanoumryan13
@oumryanoumryan13 5 жыл бұрын
አሏህ አፊያዋን ይመልስልሽ የኔ እናት
@ፍቅር-ጘ9ወ
@ፍቅር-ጘ9ወ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ይገርማል እኮ ስተቱ የዶክተሮቹ የራሳቸው ነውለምድነው በራሳቸው የማያክሙት ህግ የለም በቃ
@eyeruseyerus2380
@eyeruseyerus2380 5 жыл бұрын
Selam edat nacihu
@LijMiki27
@LijMiki27 5 жыл бұрын
ሠላም እህቴ Eyerus ካላስቸገርኩሽ በ ቅንነት ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል ኤኔም አረጋለዉ🙏🙏?
@eyeruseyerus2380
@eyeruseyerus2380 5 жыл бұрын
Manem ayedal yehawo teciagewoalhu kkkk😘
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 5 жыл бұрын
ዛሬ አንደኞ ነኝ አዳሜ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እመቤት ትዳስስሽ ልጄ 😭😭
@bernibeen1454
@bernibeen1454 5 жыл бұрын
አዲሱ የነጻነት ወርቅነ ፕሮግራሞችን ለማግኝት ሳብስክይብ ያድርጉ Subscribe to this channel to get more videos and information kzbin.info/www/bejne/hXnSZqWpYpZsp80
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,5 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 80 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН