Seifu on EBS: ድምፃዊ መሀመድ ጠዊል ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

  Рет қаралды 262,987

Seifu Show

Seifu Show

6 жыл бұрын

Seifu on EBS: ድምፃዊ መሀመድ ጠዊል ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

Пікірлер: 1 600
@Afronegntube
@Afronegntube 6 жыл бұрын
ማምዬ ሁሌም አደንቅሀለሁ እቺ አለም ምንም ጥሩ ነገር የላትም እንኳን እምነትህን ጠበቅ አደረክ ሙስሊም ባልሆንም ለሰው ልጅ እምነት ክብር አለኝ አድንቆቴ ይቀጥላል
@user-hm2pg2ct1z
@user-hm2pg2ct1z 6 жыл бұрын
Ethio rasta ሳህ ማሜዋ
@emanshimeles8851
@emanshimeles8851 6 жыл бұрын
Ethio rast thank you
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 6 жыл бұрын
Ethio rasta ትክክል ማሬ
@user-sq2er2ex8y
@user-sq2er2ex8y 6 жыл бұрын
♥♥♥yes
@razeeqajimayaarabbi.murada7329
@razeeqajimayaarabbi.murada7329 6 жыл бұрын
Ethio rasta እህቴዋ ቀጥተኛ መንገድ አለህ ይምረሽ ይምረቹ ትክክለኛ ጌታ የሚአውቅ ሃይማኖት ኢስላም ናውነ አልሀምዱሊላ አለ ኒእመተል እስለም
@cjghfhxhfigy4400
@cjghfhxhfigy4400 6 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራህ
@alhiat6945
@alhiat6945 6 жыл бұрын
እኔ ምን እንደምል አላቅም መሀመዲየ ሙዚቃውንም አላህ ስበሀናው ተአላ ይቅረ ባይ ነው ይቅረ ይልሀ እንወደሀለን ከእኛም በላይ አላህ ሱበሀነው ተአላ ይውደድህ ሀያት ነኝ ወሌ መረሳ
@user-fl3sj3hf2d
@user-fl3sj3hf2d 6 жыл бұрын
ስንቶቻችን ነን 99ኙን የፈጣሪያችንን አላህ ( ሱ ወ ) ስም የሀፍዝነው ? 1♥️ አላህ - አምላክ 2♥️ አረህማን - በጣም አዛኝ 3♥️ አረሂም - በጣም ሩህሩህ 4♥️ አል መሊክ - ንጉስ 5♥️ አል ቅዱስ - ከጉድለት የጠራ 6♥️ አል አሰላሙ - የሰላም ባለቤት 7♥️ አል ሙእሚኑ - ፀጥታን ደህንነትን ሰጭ 8♥️ አል ሙሀይሚኑ - በስሮቹን ጠባቂ 9♥️ አል አዚዝ - አሸናፊ 10♥️ አል ጀባሩ ሀያል ጠጋኝ 11♥️ አል ሙተከቢሩ - ኩሩ 12 ♥️ አል ኻልቁ - ፈጣሪ 13♥️ አል ባሪኡ - ከምንም ያስገኘ ፈጣሪ 14♥️ አል ሙሶውሩ - ለሻው ነገር የሻውን ቅርፅ ሰጭ 15♥️ አል አወሉ - ፊት ያለ የመጀመሪያ 16♥️ አል አኺሩ - ኋላ ቀሪ የመጨረሻ 17♥️ አል ዟሂሩ - ግልፅ 18♥️ አል ባጢሉ - ስውር 19 ♥️ አል ስሚኡ - ሰሚ 20 ♥️ አል በሲሩ - ተመልካች 21♥️ አል መውላ - ወዳጂ ረዳት 22♥️ አል ነሲሩ - ድል ሰጭ 23 ♥️ አል አፍው - ይቅር ባይ 24♥️ አል ቀዱሩ - በነገሮች ቻይ 25♥️ አል ለጢፍ - ሩህሩህ 26♥️ አል ኸቢሩ - ውስጥ አዋቂ 27♥️ አል ዊትሩ - ብቸኛ 28♥️ አል ጀሚሉ - መልካሙ 29♥️ አል ሐዪዩ - አክባሪ ትሁት 30♥️ አል ሲትሩ - ሸፍኝ 31♥️ አል ከቢሩ - ትልቅ 32♥️ አል ሙተ - አሊ የላቀ 34♥️ አል ወሂዱ - አንዱ 35♥️ አል ቀሀሩ - አሸናፊ 36♥️ አል ሀቁ - እውነቱ 37♥️ አል ሙቢኑ - ሁሉም ግልፅ አለድራጊ 38♥️ አል ቀውዩ - ሀይለ ብርቱ 39♥️ አል መቲኑ - እጂግ ብርቱ 40♥️ አል ሀዩ - ህያው 41♥️ አል ቀዩሙ - ራሱን ቻይ 42♥️ አል አሊዩ - የሁሉ የበላይ 43♥️አል አዚሙ - ታላቅ 44♥️ አል ሸኩሩ - ውለታን መላሽ 45 ♥️ አል ሐሊሙ - ሲበዛ ታጋሽ 46♥️ አል ዋሲኡ - ችሮታው ስፊ 47♥️ አል አሊሙ - አዋቂ 48♥️ አል ተዋቡ - ንስሀን ተቀባይ 49♥️ አል ሀኪሙ - ጥበበኛ 50♥️ አል ገኒዩ - ሀብታሙ 51♥️ አል ከሪሙ - ቸሩ 52♥️ አል አህዱ -ብቸኛ 53♥️ አል ሶመዱ- ሁሉን አስጠጊ 54♥️ አል ቀሪቡ - ቅርብ 55♥️ አል ሙጂቡ - ልመናን ጥሪን መላሽ: ተቀባይ 56♥️ አል ገፍሩ - መሀሪ 57♥️ አል ወዱድ - ተወዳጂ : ወዳድ 58 ♥️ አል ወልዩ - ወዳጅ 69♥️ አል ሀሚዱ - ምስጉኑ 60♥️ አል ሐፊዙ - ተጠባባቂ 61 ♥️ አል መጂዱ - ለጋስ 62♥️ አል ፈታሁ - የሚከፍት: ድልን አጎናፆፊ 63♥️ አል ሸሂዱ - ተከታታይ 64♥️ አል ሙቀዲሙ- አስቀዳሚ: የሚያቀርብ 65 ♥️ አል ሙአኺሁ - አዘግይ: የሚያርቅ 66♥️ አል መሊኩ - ንጉስ 67♥️ አል ሙቅተድሩ ተችሎታ ባለቤት 68♥️ አል - ሙሰኢሩ -ውጋ ሰጭ 69♥️ አል ቃቢዱ - ሲሳይን ያዥ 70 ♥️ አል ባሲጡ - ሲሳይን የሚዘረጋ 71♥️ አል ራዚቂ- መጋቢ 72♥️ አል ቃሂሩ - አሸናፊ 73♥️ አል ደያኑ - አሸናፊ 74♥️ አል ሻኪሩ - አመስጋኝ 75♥️ አል መናኑ - ለጋስ፣ ችሮታው ሰፊ ሰጭ 76 ♥️ አል ቃዲሩ - ሁሉን ቻይ 77♥️ አል ኸላቁ - ፈጣሪ 78♥️ አል ማሊኩ- ንጉስ 79♥️ አል ረዛቁ - ሲበዛ ለጋስ 80 ♥️አል ወኪሉ - ተወካይ 81♥️ አል ረቂቡ -ተጠባባቂ 82♥️ አል ሙህሲኑ - በጎን ወይ 83 ♥️አል ሀሲቡ- ተሳሳቢ፣ ተቆጣጣሪ 84 ♥️አል ሻፊ - ፈዋሽ 85♥️ አል ረፊቁ - አዛኝ 86♥️ አል ሙዕጢ - ሰጭ 87♥️ አል ጀወሰዱ - ቸር 88 ♥️ አል ሱቡሁ - የጠራው 89 ♥️ አል ዋሪሱ - ወራሽ ብቻውን ቀሪ 90 ♥️ አል ረቡ - ጌታ ፣ ተከባካቢ 91♥️ አል አእላ - ከሁሉ በለይ 92 ♥️ አል ኢላሁ - አምላክ 93♥️ አል ራዚቁ - መጋቢ 94 ♥️አል ጦይቡ - ጥሩ 95♥️ አል ሰይዱ የበላይ 96♥️ አል ሐከሙ - ዳኛ 97♥️ አል በሩ - ደግ ሰሪ 78♥️ አል ረኡፍ -አዟኝ 99 ♥️ አል ዙል ጀላሊ ወል
@ilovemaml4359
@ilovemaml4359 6 жыл бұрын
subahan allah አላሁ አክበር gobez jonjo masha alah
@sitrazee13
@sitrazee13 6 жыл бұрын
Jezakillah
@peaceethio7623
@peaceethio7623 6 жыл бұрын
Mashallah
@hanansadek4709
@hanansadek4709 6 жыл бұрын
subahan allah አላሁ አክበር ማሻ አላህ ጀዛኪ
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 6 жыл бұрын
subahan allah አላሁ አክበር ማሻአላ
@tigisttadesse6179
@tigisttadesse6179 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እድለኛ ነህ በዚህ ዘመንዛሬ ታይተህ ነገ ለሚጠፍ መሽአላህ
@firdowsyimam2492
@firdowsyimam2492 6 жыл бұрын
አላሁ አክበር የራስታ አሽከር አይደለሁም የአላህ አሽከርነኝ እኔ ያአላህህህህህህ
@semiraali9320
@semiraali9320 6 жыл бұрын
Firdows Yimam ማሻ አላህ አላህ አክበር
@semirayimer8334
@semirayimer8334 6 жыл бұрын
+semira Ali ሱበሀን አሏህ አሏሇ አክበር
@user-ts9ck9ze2i
@user-ts9ck9ze2i 6 жыл бұрын
Firdows Yimam አሏህ ይዘንለት ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም ኦክታ
@fafiaden976
@fafiaden976 4 жыл бұрын
masha allah
@Meliniy02
@Meliniy02 6 жыл бұрын
ሰይፍዬ እንደው ምን አባቴ ላድርግክ አንጀት አርስ ነክ እኮ ሰውን እንደምታከብር እግዛብሄር ያክብርክ🙏🏻ማምዬ የሙስሊም ሀይማኖት ተከታይ ባልሆንም ከሚያስጠላው ስህተት ወደ አመንክበት እምነትክ የአሏህ አገልጋይ ስለሆንክ ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥክ🙏🏻
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
Bella Hiwot amiin
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 6 жыл бұрын
Bella Hiwot ልዩ ፈጣሪ አንች ይጠብቅሽ
@raheleawel8977
@raheleawel8977 6 жыл бұрын
Bella Hiwot 😍😍😍
@seada3193
@seada3193 6 жыл бұрын
Bella Hiwot አሚን እህት ደስ ሲል አርቲስቶች ከሱ ቢማሩ መልካም ነው
@Meliniy02
@Meliniy02 6 жыл бұрын
Yoyo Gabour ምነው ሰውዬው በሽተኛ ነክ እንዴ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆ ቅንቅናም😠😠
@user-pp6dd4di2w
@user-pp6dd4di2w 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ምል ተውበት አለህ ከተ ገ ይሁን እኘንም አለህ ህደየ ይስጠን??🌹🌹🌹🌹🌹
@seada3193
@seada3193 6 жыл бұрын
ጀግና ነህ እውነት ዱኒያ አታለይ ናት እንኳንም አልተሸነፍክ ያአላህ ከተመላሾች አድርገን ማሻአሏህ አሏህ አክበር አሏሁ አክበር።
@user-mj9sx8ye2z
@user-mj9sx8ye2z 6 жыл бұрын
ሰይፉሻ እግዚአብሔር ላንተም እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
@user-nx6jq1ou6h
@user-nx6jq1ou6h 6 жыл бұрын
alihamdulila msgana ygebawu
@user-wl4yt3kp8w
@user-wl4yt3kp8w 6 жыл бұрын
ማሜየ እኳንም ወደትክክለኛው ህወትህ ተመለስክ ሁላቺሁም አረ ባካቺሁ ወደ ኡነተኛው ማንነታቺሁ ተመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ማሜየ እኳንም የኛ ሆክ አላህ ተመላሾቺን ይወዳ ባደረከውም ይቅር ይበልህ መጀመሪያ ሳይሆን መጨረሻ ሲያምርነው መጨረሻህን ያሳምርልህ
@jomamobaruk493
@jomamobaruk493 6 жыл бұрын
Cbm Ksa ማሻአላህ ማሻአላህ
@amiwolloyewa7027
@amiwolloyewa7027 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ አላህ ይቀበልህ
@ekizee533
@ekizee533 6 жыл бұрын
Cbm Ksa Ameeeeeeen mar
@user-fl3sj3hf2d
@user-fl3sj3hf2d 6 жыл бұрын
አላህ እኩዋን ሂዳ ሰጠህ ወንድማችን እኛም ደስ ብሎናል ።
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 жыл бұрын
በምንም እምነት ቢሆን እምነቱን ማግበሩ ደስ ይላል ትርጉሙን ባላቀውም ደስ ይለኝ ነበር እድሜ ይስትክ እግዚአብሔር ♥
@user-gl5jq1bc4h
@user-gl5jq1bc4h 6 жыл бұрын
ዋዉ ማሽአላህ አልሀምዱሊላህ በል እንኩዋንም ወደ ትክክለኛዉ መንገድ ተመለስክ
@user-xt1ww5nn9v
@user-xt1ww5nn9v 6 жыл бұрын
ማሜ አሏህ ተውበትህን ይቀበልህ እውነት ስይሞቱ በጊዜ መቶበትህን በጣም እደለኛነትህን ነው የሚገልፀው አሏህ ይቀበልህ እኛንም ይቀበለን ያርብ
@aminulaminul4149
@aminulaminul4149 6 жыл бұрын
ተውበተህን አላህ ይቀበልህ
@saeedasaeed8674
@saeedasaeed8674 6 жыл бұрын
Wow mashallah
@user-jb9lz3dd8w
@user-jb9lz3dd8w 6 жыл бұрын
ሰአዲ ነኝ የቦሌዋ ልጁንም አላህ ይማራት
@RahmaT-fg8yd
@RahmaT-fg8yd 6 жыл бұрын
ሰአዲ ነኝ የቦሌዋ አላህጥይናይስጥህአላእርምይስጥህ
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 6 жыл бұрын
Mashallah
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 жыл бұрын
ሰይፍዬ ክበር ደስ ይላል እንደዚህ በሀገራችን የራሳቸውን አሻራ አሳልፈው የኑሮ ሰዎች ሊመሰገኑ ክብር ይገባቸዋል ሰይፍዬ ስላረከው ነገር እናመሰግናለን 🙇መሀመድ ጠዊል ያሰብከው ይሳካልህ የሁሉም ሰው መጨረሻ ሲያምር ደስ ይላል እኔም መንፈሳዊ ሰው ስለሆንክ መጨረሻ ለይ የተናገረከው ነገር ስለሳበኝ በድጋሚ አክብርሃለሁ አላህ ፍሬ ይስጣችሁ😘
@user-cz7wo4xm2j
@user-cz7wo4xm2j 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር ይሄ ለሌሎቻቹ ትምርት ሊሆን ይገባል ሙስሊም ሆናቹ ምታቀነቅኑ እባካቹ ከዚህ ወንድማችን ት.ት ውሰዱ ያቺ ቀን ደርሳ ሳይፀፅታቹ በፊት
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
ክብር ለሚሰጥ ክብር እንስጥ መሀመድ እጅግ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኝሁልክ ሰይፉ አመሰግናለሁ
@almaz5999
@almaz5999 6 жыл бұрын
እንኳን ተመለስክ አብሽር አላህ ማሀሪ ነው ሰላም ጤና መልካም ነገር ሁሉ አይለፍህ ከክፉ ይጠብቅህ
@enatemariyamatleygni5493
@enatemariyamatleygni5493 6 жыл бұрын
አባቴ መልካም አድርገሀል ሞትን መቅደም እደለኝነት ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይመልሰን
@user-bl9mk7wg7l
@user-bl9mk7wg7l 6 жыл бұрын
ዘፈን እወዳለሁ ግን ሰው ዘፈን ትቶ የየትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ሆኖ ወደፈጣሪው ሲያስብ ደስ ይላል ምርጥ ዘፋኝ ነበርክ መሀመድ ጥሩ ውሳኔ ነው እግዜር ይርዳህ
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው መሀመድ ጠዊል ሰይፉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተን ነው👍👍👍
@halemahusan6359
@halemahusan6359 6 жыл бұрын
ወድሜ አላህ ታውበትህን ይቀበልህ ኢሻ አላህ
@user-th8vu5yv5g
@user-th8vu5yv5g 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ተውበትህን።ይቀበልህ አላህ ለድንህ ጥሩ እምሰራ ያርግህ
@hiwotgegzybhr3784
@hiwotgegzybhr3784 6 жыл бұрын
ወይኔ ግን ልዩነት ይገርማል ግን እድሜ እና ጤና ይስጥክ መሀመድ
@AhmedSaid-wo8uw
@AhmedSaid-wo8uw 6 жыл бұрын
እስይ እንዲህ ሲመለስ ደስ ይላል ልጅህን አላህ አፊዎን ይስጣት
@user-br6ih1qx8m
@user-br6ih1qx8m 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር። መጨረሻህን ያሳምርልህ በእውነት። በጣም ደስ ይላል።
@user-xg7lx1cj1h
@user-xg7lx1cj1h 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ተውበትህን አላህ ይቀበልህ እድሜ ሰቶህ ለሌሎችም ምሣሌ ትሆን ዘንዳ ምኞቴ ነው
@tlmn8612
@tlmn8612 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ። አልሀምዱሊላህ እንክምንም ተመልሰክ ውድ ወድማችን አላህ ተውበትህ ይቀብ8ልህ ያረብ
@neimaneima4843
@neimaneima4843 6 жыл бұрын
masheallh enkonm ሣይመሽብህ ቀጥተኛውን መንገድ መራህ ማሽአላህ
@nejabedru1392
@nejabedru1392 6 жыл бұрын
ማሸአለህ አለሁአክበር አለሁ አክበር ደስዪለል ለሌሎችም ዪወፊቀቸው
@jamiladane3295
@jamiladane3295 6 жыл бұрын
neai mah ማሻ አላህ ደስይላል
@mekamekameka1097
@mekamekameka1097 6 жыл бұрын
መሻአላህ ደስ ሲል እንኳንም አላህ መለሰህ
@user-lu5sd7qd8b
@user-lu5sd7qd8b 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው እንኳን አሏህ በግዜ ወደ ተውበት መለሰህ አልሀምዱሊላህ ከምንም በላይ ይሄ ነው ስንት እህት ወንድሞቼ አሉ ተውበት ሳያደርጉ ያለፉት እስካሁንም ያሉ አሉ እነሱንም አላህ ተውበትን ይወፍቃቸው ይሄ መታደል ነው ወላሂ በዚህ አጋጣሚ ሰይፍሻን አመሰግናለው ይሄን የመሰል ሙኩት ዜና በማቅረብህ ከልብ አመሰግናለው።
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
@orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 6 жыл бұрын
Orthodox Tewahedo Yedingl Lij Orthodoc AMin mar
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
ማሜ አላህ በሰአት መርቶሀል ጠንክር
@firdowsyimam2492
@firdowsyimam2492 6 жыл бұрын
አብሽር ማሜ አሁን መንገድህን ይዘሀል አይዞህ አብሽር ትክክለኛ መሀመድ መሆንህን እኛ እንፈልገዋል ይህን ማየት ለኛ መታደልነው አልሀምዱሊላህ ዘፈን ዘፈን ነው ምድራዊ ደስታና ብርቅርቅ ነገር ብቻ ለዛም ደስታ አይኖራቸውም አርቲስቶች በውነቱ ተማሩበት
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 6 жыл бұрын
ውይ መሃመድ እረጅም እድሜ ይስጥህ የኢትዮጵያ አርቲስቶች እንደሆነ ጭፈራ ዳንስ መጠጥ መስከር መበረጋገድ የሌለው ሰርግ አይወዱም እንክዋንም አልመጡም ግልግል ነው የኛ ሰው ትክክለኛ መንገድ ስንሄድ ደስ አይለውም
@isis9790
@isis9790 6 жыл бұрын
የታባሽ አየሻቸው ሲጠጡ ሲጨፍሩ አቺ ቀጣፊ😡😡😡😡😡😡
@zebibanuru5880
@zebibanuru5880 6 жыл бұрын
ውይ ምን አይነት ስድብ ነው ምትሳደቢው ስድብ እኮ ባሁን ግዜ ቀርቶዋል ይቅር ይበልሽ
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 6 жыл бұрын
Zebiba Nuru Yene mar afe mar yihunilish
@zemzemeshetuzemzemeshetu4658
@zemzemeshetuzemzemeshetu4658 6 жыл бұрын
ማሚየ ወላሂ በጣም የደስ ብሎኛል ማሻ አላህ በጣም ግን ክርሰታን ወገኖቸ አስደስታችሁኛል ኢትዮጲውይነት እድህ ነው ጎበዞች
@lemlemedris8698
@lemlemedris8698 6 жыл бұрын
በመጀመሪ ሰፉ በጣም ነው የምናመሰግነው ምንም ሳይቆራረጥ ሙሉ ቪድዮውን ስለላካችሁት በጣም ደስ ብሎና እንዲሁም ሙሀመድየ አላህ ሂዳያህን ይቀበልህ
@user-wq5ep8nk1b
@user-wq5ep8nk1b 6 жыл бұрын
የአላህ በር ምግዜም ክፍትነው ኢሻ አላህ አላህ ያስብከውን ያሳካልህ አባታችን መጨረሻው ወደቶበት መመለስህ ደስስስ ብሎነል
@tigistgetugetu1309
@tigistgetugetu1309 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እግዚአብሔር ያፆና በእውነት መልካም ነገር ነው
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
አለሁ አክበር አለሁ አክበር አለሁ አክበር አላህ ተፀፂቶ ወዴሱ ምመለስ ይወደልና አላህ ወንጀልክን ጨርሶ ይጠብልህ ያረብ በጣም ደስ ይለል አላህ ሙሉ እመን ድንህን ምተወቅ ምተሳውቅ ያድርግህ
@fatumabint7690
@fatumabint7690 6 жыл бұрын
☆ “አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል” አል በቀራህ [2:222 ታዋቂው ሙዚቀኛ ሙሐመድ ጦዊል ራስታውን በመላጨት ከዚህ በፊት የነበሩትን የሙዚቃ ካሴቶችንና ፀጉሩን ሙሉውን አቃጥሏቸዋል(አስወግዷቸዋል)። አላሁ አክበር። እኔ አሁን ትክክለኛው ሙሐመድ ነኝ ስለዲኔ ማወቅ እፈልጋለሁ ቶብቼ (ንሰሃ ገብቼ) ጌታየን መገናኘት ነው የምፈልገው ብሏል የቀድሞው አርቲስት ሙሀመድ ጦዊል። ከአሁን በሗላ የራስ ተፈሪያን አሽከር አይደለሁም የአላህ አሽከር ነኝ ብሏል! 63 አመቱ ሲሆን ገና አሁን የተወለድኩ ያክል ይሰማኛል ሲልም ተናግሯል። በሰይፉ ሾው ላይ ከተናገረው የተወሰደ። ☆ “አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችን ይወዳል” አል በቀራህ [2:222
@user-bl9de8vb8g
@user-bl9de8vb8g 6 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላ እንኳን ወደ አላህ ተመለስክ
@alhmdulillahalhmdulillah1752
@alhmdulillahalhmdulillah1752 6 жыл бұрын
ሰይፉ ተመቸሀኝ ማሻአላህ
@user-ep5ks1tw3f
@user-ep5ks1tw3f 6 жыл бұрын
እኳን በሰላም ወደ እውነተኛው ሙሃመድ ተመለስክ አላህ ይገዝህ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
ወንድማችን አላህ ቶበትህን ይቀበልልህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ቀጥልበት አላህ ለፈለገው ህዳያውን ይሰጣል ዋው አላህ ይጠብቅህ ህይወትን ያሳምርልህ ሰይፉ እናመሰግናለን
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሙሀመድየ ማሻ አላህ እንኲንም አላህ በቅርብ መለሰህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር
@worldamazingvideos5167
@worldamazingvideos5167 6 жыл бұрын
ለዘፋኞች አሪያ ነው የሆንከው ለሁሉም ዘፋኞች ፈጣሪ ይርዳቹ ወደ ፈጣሪ እንድትመለሱ
@citycomtripoli8110
@citycomtripoli8110 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላየወደውን እንዲቶብት ያረጋል
@islammeanspeace8923
@islammeanspeace8923 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ብሎናል ማሜ ከምንም ከማንም በላይ አሏህን መታረቅህ ያስደስታል ።።እንኳን አሏህ መራህ እድለኛ ነህ ከጠነከርክ አሏህን በሚገባ ከተገዛህ ደስታህ ይቀጥላል ان شاء الله. : '( ይች አለም ጠፊ ነች በድንህ በርታ!!!
@user-og4nc4ns2p
@user-og4nc4ns2p 4 жыл бұрын
በጣም ተመቸኝ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም ለእምነቱ ታማኝ ቢሆን ውደአንድ ነት እንመጣ ነበር በጣም ደስ ይላል ማሚሻ ትልቅ ት ርት ነው ያስተላለፍክው በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ
@mamyislove9182
@mamyislove9182 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ መራ ህ መጨረሻህን ያሳምርልኝ ማሻአላህ
@seidtemam9760
@seidtemam9760 6 жыл бұрын
ያረቢ የአላህ ቀጥተኛው መገድ ምራን
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 6 жыл бұрын
ወላሂ እንባየ መጣ አላህ ተውባክን ይቀበልክ ኢንሸአላህ ♥♥♥♥♥
@bvbvbbbvbbb9526
@bvbvbbbvbbb9526 5 жыл бұрын
አላህ አክበር አላህ ቶበትህን ይቀበልሕ
@2fetya218
@2fetya218 6 жыл бұрын
Masha Allah des ylal!!! Betam yegeremegn ye Crstiya Emnet teketayosh Comment new Betam des tlalachu Adnkyachwalehu!!!!
@ameenaameena3683
@ameenaameena3683 6 жыл бұрын
ማሜየ የኔ አባት ሀቂቃ ከአንተ በላይ ደስ ብሎናል አላህ መጨረሻክን ያሳምረው እድሜክ እረዝሞ ከፈለከው ደረጃ አላህ ያድርስክ እንወድካለን እናከብርካለን ለብዙ ሰወች አራያ ትሆናለክ ብየ በጌታየ ተስፋ አለኝ
@user-yf6ne8gx2j
@user-yf6ne8gx2j 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላህ ወዶህ ቀጥተኛው መገድ መራህ አላህ አል ወዱድ ነው መሃመድ ሚፍታህም አላህ እንዳተው ወደ ዲኑ ይመልሰው ያረብ
@user-gz9mz8xp4y
@user-gz9mz8xp4y 6 жыл бұрын
መሀመድ ማሻአላህ በጣም ደስይላል በጊዜ እንኳን ተለውጥክ ሴፍሻ ይልመድብህ ዛሬ በጣደስ የሚል ነገር አቀረብክ ለነገሩ ጥሩ ነው ይምታቀርበው ሁሊም እናመሰግናለን ሴፍሻ እኔም ከስደት መልስ እንደምታቀር በኝ እርግጠኛነኝ
@ftehsrig5971
@ftehsrig5971 6 жыл бұрын
ፍቅር አሳምርልኝ መሀማድ መሀማድ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ አላሀን አኽብር አኽብር
@oumeiman4461
@oumeiman4461 6 жыл бұрын
Cakeun enda korasaw saybalabet ashagnaew enji programy lay marabu teru neber
@hzbbzh1152
@hzbbzh1152 6 жыл бұрын
ፍቅር አሳምርልኝ
@user-hq4lf1ih3x
@user-hq4lf1ih3x 6 жыл бұрын
ወላሂ በጣም እድለኛ ነው የተውባን እድል በማግኘቱ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ በል ልጅህንም አላህ ያሽርልህ ተውባ እኮ የሚያገኙት አላህ የወደዳቸው ናቸው አላህን አመስግን በዚህ እድሜህ ወደ አላህ መንገድ በመመለስህ በጣም እድለኛ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥ ማሀመድ አላህ ባሪያዎችን ይወደላ ተውባ በደረጉበት ሰአት አልሀመዱሊላህ በል
@user-mw6ml8jq7j
@user-mw6ml8jq7j 6 жыл бұрын
ሰይፉዬ ላንተ ሚሆን ቃል አጠረኝ ወላሂ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ከሙሉ ቤተሰቦችህን ጋር ♥♥♥♥ Allahu akiber mami betam des bilognal Allah yehulachinim mecheresha yasamirew
@user-mw6ml8jq7j
@user-mw6ml8jq7j 6 жыл бұрын
Amiiiiin
@aishaali3031
@aishaali3031 5 жыл бұрын
ዌር
@user-je2zc9ts5c
@user-je2zc9ts5c 6 жыл бұрын
ማሻአላህ መመለሥህ ደሥይላል ኢስላም ሠላም
@hayatnoor5853
@hayatnoor5853 6 жыл бұрын
😍😍💗💗💗
@fuh8605
@fuh8605 6 жыл бұрын
ሠሚራ ከርታታዋ ሥደተኛ 💝💝
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 6 жыл бұрын
ትክክል ማር
@hadiahadia4668
@hadiahadia4668 6 жыл бұрын
ማሽአሏህአሏሁአክበር
@emranboss9004
@emranboss9004 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የሰው ልጂ መጨረሻው ሲያምር ነው እና ደስ የሚለው አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-en9zu3kk5d
@user-en9zu3kk5d 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 6 жыл бұрын
በጣም በጣም ልዩ ስሜት ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ አልሀምድሊላህ አላህ እድሜህን ያርዝመው
@tube-kl2wr
@tube-kl2wr 6 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ዘፋኝ ነው በዛላይ ኦሮሞ ሆኖ አስሬ የኢትዮጵያ ስም መጥራቱ ጥሩ ስብእና እና አስተዋይነቱን ያሳያል እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ተመኘውልክ
@taniyamuhamedit5922
@taniyamuhamedit5922 6 жыл бұрын
ማሜ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማሻአላህ አላህ ሁላችንንም ትክክለኛውን መገድ ይምራን
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ማንም ሰው አይቶበት ወደ ፈጣሪው ሲመለስ በጣም ደስ ይላል
@afrahsalih8943
@afrahsalih8943 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ ይህ የአሏህ ስጦታ ነው አሏህ ወደደልህ መለሰህ ። ሰው ስለፈለገ ብቻ ሊሆን ዘይችልም ምክንያቶች ይበዛሉ ። በእርግጥም ይህ የአሏህ ስጦታ ነው በዛው ያፅናህ በትምህርቱ በርታ
@kia5469
@kia5469 6 жыл бұрын
የሰውልጁ መጨረሻው ሲያምር ነው እና አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አተንም በተውበትህ ያፅናህ አላህ ሱሉህ ልጁችን ይወፍቅህ ለታመመችውም ልጁህ አላህ እፍያዋን ይመልስላት መልካም የእድሜ ዘመን ከሙሉ ጡና ጋር ያቃይህ አሚን
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 6 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር በጣም ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ
@user-lt8ld9lm9w
@user-lt8ld9lm9w 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አላህ የሚፈልገውን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ያመራል ወንድም ሙሀመድ እንካን አላህ በሰላም ወደ ሀይማኖትክ ተመለስክ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልክ
@user-no4yu8hl7s
@user-no4yu8hl7s 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እባየ ነው የመጣው ሁላችንንም ትክክለኛ ቶበትን ይወፍቀን ይወፍቅህ ወንድሜ
@keruahmed7829
@keruahmed7829 6 жыл бұрын
Mashallah allahmdulilah Allah weakbr betam des blonal enkan mechereshah asamerelh wud wendmachn mehamed Wud wendmachn Sefu betam enamesegenalen
@user-yd5yh2ok8u
@user-yd5yh2ok8u 6 жыл бұрын
ሳትሞት ወደ ፈጣሪህ በመመለስህ እድለኛ ነህ!♥♥♥
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 6 жыл бұрын
ሴፍዬ ቅን ልብ እኮ ነው ያለክ ውድድድ
@mohammedahmed9795
@mohammedahmed9795 6 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሜ በእውነት እምባየ ነው የመጣው አሏህ በተውበትህ ያፅናህ በጣም ደስ ይላል ንግግሮችህ ማር ናቸው አሏህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ
@hamesjamel6363
@hamesjamel6363 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ንግግር ነው ማሜ እድሜ ከጤና ይስጥክ ምርጥ ነገር ነው የወሰከው
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 6 жыл бұрын
አላህ ያፅናህ በተውበትክ ማሻአላህ ደስ ሲል አላህ ሰላምህን ያብዛልክ አላህ ትዳርህን ይባርክልህ ሷሊህ ሷሊሁን ልጅ ይስትህ
@hawaseid2291
@hawaseid2291 6 жыл бұрын
ማሜ አላህ ተውበትህን ይቀበልህ። ወላሂ ማሻአላህ በጣም ድስይላል
@zebibabintislam4993
@zebibabintislam4993 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳንም አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መራህ አላህ ሁሉንም ከአላህ መንገድ የወጡትን በሙሉ ፍጡር ከማምለክ ነፃ ያውጣቸው በአምላክነቱ ሰውነት በጠባቂነቱ እንቅልፍ በህያውነቱ ሞት የሌለበት አምላክ መንገድ ይምራቸው።
@AsSa-re4hl
@AsSa-re4hl 5 жыл бұрын
እስልምና የማይፈቅደውን ነገር ማስወገድ ግድ ይላል ማሽአላ ብያለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልህ ሙሀሜ
@rabii38
@rabii38 6 жыл бұрын
*አላሁ አክበር መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ*
@Dc-im1ym
@Dc-im1ym 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን አላሁአክበረ
@mehemedsolh9264
@mehemedsolh9264 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እኮን ወደ ትክክለኛው መገድ መጣህ
@fa655_5
@fa655_5 6 жыл бұрын
ሰይፍሽ እድሜህን አሏህ ያርዝመው እንዴት እንደምንወድህ ብታቅ በዚሁ ቀጥል ጥሩነት ለራስ ነው
@amengola3200
@amengola3200 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ወደ ሀይማኖትህ መጠንከርህን በጣም ደስ የሚል ነው ጥሩ ዘመን እንዲጠብቅህ እንመኛለን እንወድሐለን
@user-zi6jc2mf8u
@user-zi6jc2mf8u 6 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك
@user-uz9ec8qq9k
@user-uz9ec8qq9k 6 жыл бұрын
ማአሽአላህ በጣምደስይላል ወላህ ከልቤነውየተሰኩት እንካንምአላሀ ወደቀጥተኛመንገድመራክ አላሀ ከኘቤተሰቦችክ ደስተኛያድርግህ
@genetayele1515
@genetayele1515 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚ መከበር ያለባቸውን ሰዎች። በሚድያ በማቅረብህ ልትመሰገን ይገባል ሰይፉ !!! እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጋሽ መሀመድ ሚፍታ !!!!
@eshetuadugna5432
@eshetuadugna5432 5 жыл бұрын
መሐመድ ጠዊል በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ ምንም እንኳን ምርጫህን ባደንቅም ከነፀጉርህ ባይህ ደስ ይለኝ ነበር። አውነትም ድንቅ ድንቅ ድንቅ አርቲስት ነህ ከነምርጫህ ረጅም እድሜ እመኝልሀለው እኔም ካበረከተው ድርሻ አንፃር የሚመለከተው አካል ተገቢውን ክብር የሚያገኝበት ሁኔታ አመቻችተው ብንሰማ ደስ ይለኛል።
@user-bc3yg4li4y
@user-bc3yg4li4y 6 жыл бұрын
እረ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ
@ghg8020
@ghg8020 6 жыл бұрын
Mashllahah
@susuooo559ooo9
@susuooo559ooo9 6 жыл бұрын
Masllh batm des yellall ..allhe hedya yestn .alhmdellh din eslam😚💓💓💓💓💓💓💓
@feruzshifa960
@feruzshifa960 6 жыл бұрын
Betam des yelal thanks seyfesha .mama Allah belewteh yasnah
@salimaaman4855
@salimaaman4855 6 жыл бұрын
መሀመድ ጠዊል ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይውደድህ አብሽር የለፈው አያሳስብህ ውድ ወንድም ምርጥ ንግግር አላሁ አክበር በረታ አላህን በመገዛት መፀፀት ይልሃል እሄ ነው!!!
@fuadhasen555
@fuadhasen555 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚልው ማሚ አላህ ይጠብቅህ
@user-tr4gh2co8s
@user-tr4gh2co8s 6 жыл бұрын
ማሜ እውነት ቃላት አጠረኝ #የኔአባት አላህ ቶበትህን ይቀበልህ
@user-zt2lb3rv4i
@user-zt2lb3rv4i 6 жыл бұрын
ሱመያ: ያረቢ ከስደት አውጣኝ ወሎሀገሪ ነፍቅሽኝ Amin habibty
@user-hv7xi9kp1b
@user-hv7xi9kp1b 6 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል አሏህዬ ተውበትህን ይቀበል
@hussenosman-lx8in
@hussenosman-lx8in 13 күн бұрын
Thank you so much seifu fantahun
@sukenashariif7364
@sukenashariif7364 6 жыл бұрын
Mashalla'ah Tabarakallah Rabiin umuri kessan hadheerus inshallA
@user-uq2mv1ge4s
@user-uq2mv1ge4s 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@fafimohamed6519
@fafimohamed6519 6 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን የቶበትክ አላህ ቶበትህን ይቀበልህ
@soborasubora376
@soborasubora376 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አሏህ ተውበትህን ይቀበልህ ማሜ አሏህ ይሀፍዝህ ያረብ በጣም ያስደስታል ሀቂቃ ወላሂ በጣም ደስ ብሎናል ወደ ቀጥተኛው መንገድ አሏህ ላመላከተህ ጌታ አልሀምዱሊላህ
@user-xq5jx3sq6v
@user-xq5jx3sq6v 6 жыл бұрын
Masha Allah አኺ አላህ ያጽናክ እኛንም ያጽናን ሀቂቃ በጣም ደስስስ ይላል ሰይፋ ጥሩ ሠው እናመሰግናለን
@mekiaali7082
@mekiaali7082 6 жыл бұрын
Seyifusha telek sew neh sewn endakberk Allah yakbirih 😘😘😘❤️❤️❤️😍😍😍
@rozakamal7502
@rozakamal7502 6 жыл бұрын
ኢሻ አላህ አላህ አፍያ ያርጋት
@aoaoaoao5415
@aoaoaoao5415 6 жыл бұрын
Roza Kamal ማሻአላ.ማሻአላህ.ማሜ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ኤምዬ ውዱ አባታችን አላህ ቀሪውን ዘመንክ ይባርክልክ
@derejezewdu8069
@derejezewdu8069 6 жыл бұрын
He is Honest and Nice person. Long live Mohamed.
@user-ex2ti8ss7t
@user-ex2ti8ss7t 6 жыл бұрын
እረ አይከፉንም በጣም ደሥተኛ ነን በእምነትክ መተማመንህ ደሥ ብሎናል
Sunday With EBS : Halima Abdurahman Live Performance/ Esay(እሰይ)
7:13
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 69 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 17 МЛН
Teddy Afro interview on EBS part1 a
11:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 42 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН