KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
1:14:45
አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story @zebibagirmaofficial @AbrshETH
49:47
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
Seifu on EBS: አሁን ደስ የሚል የተባረከ ህይወት ውስጥ ነው ያለሁት ተዋናያን ሄኖክ ድንቁ Part 2 | Henok Dinku
Рет қаралды 230,393
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,8 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@bettyee21
5 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏
@alainuae2347
5 жыл бұрын
Amenn
@bileneashenafiashenafo8190
5 жыл бұрын
Amenn
@ድሀውሠካራም
5 жыл бұрын
አሜን
@allphones905
5 жыл бұрын
አሜን
@markan8372
5 жыл бұрын
amen melkame swe swe wera nafekot edezi basfesefebet seat melkame ayetfa tebarki
@TitaEthiopiaEldukonjo
5 жыл бұрын
እርር ብልተካል አይንክ ያሳብቃል ሆነም ቀረም እንዳልከው እውነቱን ፈጣሪ ብቻ ያውቃል እኔም እንኩዋን አስተያየት አልሰጠሁ ቪድዬክ እንደወጣ እጸጸት ነበር ሜላትን በልልኝ ያቺ ሊሊ ምትባል ጉዋደኛሽ ቀልብ ነስቶዋታልና በየቤተክርስቲያኑ ስትሄጂ ጸልይላት በላት ያው ሰርግ ካረጋችሁ አንደኛ ሚዜዋ ናት ብዬ ነው በተረፈ ልቦና ይስጠን በሰው ሂወት እየገብ ለሚፈተፍቱትም ልቦና ይስጣቸው
@hayemiyemaryamelegmekurya1638
5 жыл бұрын
ያወክ ሲመስልን የማታቀው ብዙ ነገር አለ አትፍረድ!!
@iloveyoumama-bi7sz
5 жыл бұрын
Ewnet
@HANAHANA-gr9ju
5 жыл бұрын
ክክክ
@adenkassa6912
5 жыл бұрын
Kkkkk ደፋር
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
5 жыл бұрын
"ከእናንተ መካከል ሀጢያት የሌለበት ይውገራት" እኔም ሀጢያተኛ ነኝ በሰው ሂወት አልፈርድም
@godislove9186
5 жыл бұрын
Tkkl🙏🙏🙏
@ethiopia8537
5 жыл бұрын
ትክክል. በእውነት
@she9977
5 жыл бұрын
Leki neshi gen yersum drfirte yegermale
@gegema3753
5 жыл бұрын
እወግረው አለ ጅቦ ክክክክ
@godislove9186
5 жыл бұрын
@@she9977 ewnetu amlak yakewl ena gn hatatachn resten besew nferdalen🙄
@መኖርሽያኑረኝእናቴ
5 жыл бұрын
ዛሬ ያመቱ ቅዱስ ገብርኤል ነው እና ያሰባቹት የሚሳካበት አመት ሰርታቹ ማትረፍ የምትችሉበት አመት ይሁንላቹ
@wbe7003
5 жыл бұрын
Amennn😀😁😀😁😀
@siscogold5872
5 жыл бұрын
አሜን-❤
@amankonjo5101
5 жыл бұрын
አሜን
@allphones905
5 жыл бұрын
አሜን
@bettyyabenetuayabenetua7198
5 жыл бұрын
Amen!!!!
@nenanena7057
5 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ግን እንደ ድምፃዊ ጌድዮን ሆደባሻ ቢሆን እራሱን ያጠፍ ነበር አይዞክ ወንድሜ ዘንድሮ ሴቶች ሚያደርጋቸዉን አሳጥቷቸዋል የሴትን ክብር አዋረዱኩ
@ዙዙሻዙዙሻ
5 жыл бұрын
አረ ዝም በይ
@nenanena7057
5 жыл бұрын
@@ዙዙሻዙዙሻ ??
@hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
5 жыл бұрын
nena nena kkkkkk
@alem6447
5 жыл бұрын
እውነት ነው ይገርማል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልህ
@umihayati4824
5 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ የዚህን ልጅ ድፍረት ስጠኝና ባንክ ዘርፌ ህይወቴን ልቀይር 😭😭😭
@mekiyatube3034
5 жыл бұрын
Kkkkkkkk Mnewu Allah Moltot Halalun Ystisi Eht
@ወርቅነሽወርቅነሽወር-ከ6ጸ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
5 жыл бұрын
ክክክክክክክል
@hammoudhammoud8254
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@sofimohammed9419
5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀
@ምስጢርቲዩብ
5 жыл бұрын
የኔ ጌታ አሳዘነኝ አይዞህ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም የሃበሻ ነገር ሆኖ ነው ተዋቸው ጠንከር በል ወንድሜ በርታ ቅማልና ሰው ከሰው ራስ ላይ አይወርድም
@tenad7309
5 жыл бұрын
ሜላትዬ ብርታትን ይስጥሽ🙏🏾
@ivataiwan2068
5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ልጅ😁😂😜👅
@ShRh-nz8yp
Жыл бұрын
ያተን ፊልም ቨማየት የመዳምስራ እረሳሁ ስወዲህ❤❤❤❤❤❤❤
@Mametube
5 жыл бұрын
ለሴቶች ክብር የሚሰጥ ላይክ
@clemobile2086
5 жыл бұрын
ሀጢያቱን የሚናዘዝና ተሚተዋት ይድናል የማይተዋት ግን ፍርዱን ይቀበላል ይላል መፀሀፍ አንተ ሰውን ልትዋሽ ትችላለህ ግን እግዚአብሔር አትዋሸውም ጠብቅ ፈጣሪ እውነተኛ ዳኛ ነው
@ገራሚሁን
5 жыл бұрын
እውነት ነው ሲል 😂😂😂😂አፍራሽ(ቶሎሳ) ይመስላል
@kinleboch9807
5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk
@zbibatube1485
5 жыл бұрын
😂😂😂
@ሚሚጋልትግራይ70እንደርታ
5 жыл бұрын
Enem eyalku neber
@Blue-21
5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😁😁😁😁😁😜😜😜😜
@sebletsegaye8123
5 жыл бұрын
Omg hahaha true
@zaratube608
5 жыл бұрын
ሴቶች ለወንድ ልጅ ዜሮ አምስት ሳንቲ አትስጡ ጠንካራ መሆን አለባችሁ ጥሩ ሕይወት ካልሽ ፈጣሪን በመፍራት እና በኢኮኖሚ በማደግ እራስሽን በመጠበቅ የምትኖር ከሆነ የሚፈልግሽም እንዳንቺ አይነት ሰው ነው ። በምላስ አትሸወዱ
@christology6453
5 жыл бұрын
Haha....tefeteroachu erasu endeza endetehonu yadergachuhal...betam be astesaseb dekama nachu...enat honachu astesasebachu kaltekeyere besteker....
@liyaliya4023
5 жыл бұрын
Eshi enamesegnalen
@rozisisay720
5 жыл бұрын
@@christology6453 ምን ለማለት ፈልገህ ነው እየተሳደብክ ነው ቆሮቆዳ
@christology6453
5 жыл бұрын
@@rozisisay720 manesh rozi...ewenetawen mawerat sedeb kehone engdi yekerta...yetm setejajalu teweluna behuala endi aderegegn endi honku telalachu....chenkelatachun tetekemubet...weirdos
@ያስሚንአህመድ
5 жыл бұрын
ትክክል
@madenaabuseraj5078
5 жыл бұрын
የሆነ ደረቅ ደግሞ ተዋህዶ ነኝ ሲል አያፍርም ተዋህዶ ይቅርታን ነው እሚሰብከው አንተ ምንም አላጠፋሁ ትላለህ ምን ችግር አለው ይቅርታ ብጠይቅ ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@mekidia.t5953
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂.....በዚህ ምድር እንደ ሄኖክ ፈጣጣ ሰው አላየሁም
@jesikaji2269
5 жыл бұрын
Mekdi pretty eko🤣🤣🤣🤣🤣 yelele
@sadahassen1920
5 жыл бұрын
እኔ እራሱ ምን አይነት ደፍራ እንደሆነ
@yttlikthis4902
5 жыл бұрын
Eki yawe gooode
@habtamraya6364
5 жыл бұрын
በጣም እጁ ባባዬ ፈጣሪም አድርገሀን ብሎ ቢጠይቀው እንዲሁ ነው የማፈጥበት ይመስለኛል
@mekidia.t5953
5 жыл бұрын
@@jesikaji2269 ውይ እርር ድብን አደረገኝ እኮ ይሄ የሌባ አይነ ደረቅ😂😂😂 አይኑ ያስታውቃል እኮ ሌባ ነው😛
@suleymanahmed1134
5 жыл бұрын
ፈጣረይ ሆይ የሄኖክን ድፋርት ስጠኝ እና ከባሌ ጋር ልታርቅ በድፍረት ጥፋቴን አሳምኘ።።።
@genethelou1719
5 жыл бұрын
ሠይፍዬልጁበሌብነትየታወቀነውለህግይቅረብ
@genethelou1719
5 жыл бұрын
ሜሉተብዬዋእራሡአጭበርባሪነች
@genethelou1719
5 жыл бұрын
ለህግይቅረቡልን
@barechyabarya6356
5 жыл бұрын
Tefatu yanche ka hona trake yena mare endazehem ayente wande ala
@fatumafatuma7320
5 жыл бұрын
ሄኖክ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እንጂ እራስን ዝቅ ማድረግ አይደለም እሄ የሚያሳየው ለሰው ያለህን ንቀት ነው !
@barechyabarya6356
5 жыл бұрын
Lrasu kebre yalalawe swe mnajun enkwan ayawekem
@selam12ful
5 жыл бұрын
ኧረ ሰገጤ ነው።
@hirutabrah9790
5 жыл бұрын
ፍፁም ሰው የለም እና አትፍረዱ ኮሜንተሮቼ
@beyenewassihun2755
5 жыл бұрын
Fitsumineti sayihun ehi eko dereki wushetam new
@seniseni9214
5 жыл бұрын
ያአመቱ የሌባ ደረቅ ማነው ቢባል ሄኖክ::
@መሲየማታው
5 жыл бұрын
አው
@ወይኒቲዩብ
5 жыл бұрын
Mejemera.sele.erasesh.eweki.🤐🤐🤐🤐
@Shalom-1990
5 жыл бұрын
ተመቸኝ
@beautybeast527
5 жыл бұрын
baxam megarme new
@orthodox1981
5 жыл бұрын
ምን አናዳዳሽ
@jenajena3395
5 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነክ አሁንም ፈጣሪ ከዚህ በላይ የጠክርህ ምክነያቱም ታዋቂ ሠወች ላይ የሚፈጠር ነገር ነው እነዚህ ነገሮች ደግሞ የበለጠ ያጠነክራሉ እጂ አይጎዱም ጎበዝ በርታ
@tenad7309
5 жыл бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏾እንክዋንም አቀረብከው :: ቢያምንም ባያምንም? ተጠየቀ በፌስቡክ ያላየው በቲቪ አየው:: ጥሩነው:: ሴቶች ከዚህ አይነቱ ተጠንቀቁ!!!!!!
@ስላሜነሺድንግል
5 жыл бұрын
አትፍርድ ይፈርድብሀል ይላል የእግዚአብሔር. ቃል በማታውቁት ነገር እላፊ ቃል እምትናገሩ ስዎች ትገርማላችሁ አብራችሁ ያገባችሁና ያፋታችሁ ይመስል ምንአገባችሁ ማስተዋሉን ይስጠን
@roz9269
5 жыл бұрын
በሷ ራሱ ብትገዛ ምንም የሚገርም ነገር የለውም ሄኒ በርታ 👍
@leyuyeshiadane9360
5 жыл бұрын
ወይ ጉድ አትፍረድ ይፈረድብሃል በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው በቦታው ስንሆን ግን ይከብዳል ይመስለናልጂ ያጠፋም ፈጣሪ ነው የሚመልስለት እኔ ንፁህ ስላልሆንኩ አልፈርድም መጀመሪያ ራሳችንን መፈተሽ ይኖርብናል የሰው ልጅ ያለ ፈተና አይኖርም ባንቸኩል ጥሩ ነው ብቻ ወሬውም ሲደክመን እንተወዋለን በርታ ሄኒሻ ።
@yenahabesha
5 жыл бұрын
"አውቄም ይሁን ሳላውቅ ያጠፋሁት ጥፋት አለ ብይ ስለማላምን ይቅርታ አልጠይቅም" ሰው ሆኑ ስጋ ለብሶ እንዲህ ፍፁም ጻድቅ ነኝ ማለት በራሱ አንድ ችግር ነው ለእኔ ........ ዝም ብልስ እኔ
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ዳንኤልበረከት-ዸ2ጨ
5 жыл бұрын
በቀላሉ የምበሽቅ ሰው አደልሁም አለ እሰይ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እድሜህን የመርዝመው ከሜላት ጋራ ደሞ ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን
@ruhamaruhama9875
5 жыл бұрын
ጀግና ነው ማንም አፉን ቢከፍትበትም መናገር ያለበትን ደረቱን ነፍቶ ተናግሮአል ✌😍
@birqiiintaalaoromtichasany744
5 жыл бұрын
Betam pkl des ayelm 😊😍👌
@ተወከልአላህ-ኸ4ኰ
5 жыл бұрын
Ruhama Ruhama በትክክል አድኔቄዋለሁ
@nebiyatnebu2982
5 жыл бұрын
Kesu yenate yibas
@nadiaadil7114
5 жыл бұрын
Weshetam eko kegebabete Aydferam Ayawdenekewem
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
5 жыл бұрын
በጣም። ደስ ይላል ኮፊደንሱ ዛሬ የስውን ወጀል አደባባይ ያወጣነውን ነገ የቂያማ ቀን ወንጀላችን ይወጣብናል ያጀመእ ወደራሳችን ብንመለስ ጥሩ ነው እስኪ እኔማነኝ ብለን እንጠይቅ
@selamteklu7068
5 жыл бұрын
በጣም ይጨበጨብልሀል ሄኒ አይ ዞን ማንንም ይቅርታ መጠየቅ የለብህም ጥፋተኛ አይደለህም ሜሊ ከጎንህ ናት ከፈጣሪ ጋር ጠንካራ ሴት ናት በርታ ሰርጉ ላይ ከቻልክ በተክሊል አግባት
@yorditube9891
5 жыл бұрын
° ° ማዘርን "የታክኪ🚘 ስጪኝ ?" ስላት 🤔 ስማ ያደለው ፌስቡክ ላይ #ማሬ_ወተቴ ብሎ መኪና🚗 ያስገዛል አንተ እዚ Telegram ላይ ሙድ እየያዝክ ትውልና እኔን የታክሲ ትለኛለህ😝😂😂😂😂😂😂
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
5 жыл бұрын
😃😃😃😃
@sarahsarahsarah1973
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይደል ወይኔ እኔም ወንድ ብሖን ኖሮ
@ጠባቂየገብሬልነው
5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@joujoufahmi2791
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@wubalemtiko3994
5 жыл бұрын
I love you so much henok 💋💋💋💋
@LijMiki27
5 жыл бұрын
Selam wubalem my sis subscribe betaregigen ker yeleshal??
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ2ቘ
5 жыл бұрын
ሰይፉ ጋር መሸፋፈን የለም ፊለፊት ነው
@አዲስመንዜ
5 жыл бұрын
እኛ ሐረሮች ድብቅ ብቅ አናቅም
@wubanchmlke2552
5 жыл бұрын
ሐረሬ ኮነው ሰይፊሻ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው ሰፍ
@FatimaFatima-we5th
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@letssaveamhara936
5 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ አባ self confidence ይሉሃል ይሄ ነው ብታጠፋም ባታጠፋም ሰው ነህ don't worry keep going.
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
5 жыл бұрын
እንደ ይቅርታ እኮ የሚከብድ ነገር የለም ለዛም ይመስለኛል የበደሉዋቹን ይቅር በሉ የሰማይ አባታቹ ይቅር እንዲላቹ ከባድ ስለ ሆነ ይመስለኛል ፈጣሪ ያዘዘን
@edenagapis6238
5 жыл бұрын
EGZIABHER Yeykrta lb kalsetesh Betam Ykebdal Wodaje Enkuan bedlesh bedlewsh ykrta sty endet selam alew meselesh lehulachinm Yeykrta lb ysten
@እርግቤይቤላ
5 жыл бұрын
ማንም ሰው የሳሳታል ይቅርታ መጠየቅ ለምን አሳፈረ ይቅርታ መጠየቅ ያስከብራል እንጂ አያዋርድም አያሳፍርም ወንዶች ድንጋይ ናችሁ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሴት አስለቅሷል ላሁን ሚስትክ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣት
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
5 жыл бұрын
ድንጋጤው ነው መሰል መልክህ ተቀይሮዋል ቡን አልክ 😂😂
@alemgetachew5777
5 жыл бұрын
እኔም እኮ ገርሞኛል ሌላ ሰው መሰለ
@ብሶተኛዋስደተኛነኝ-ፀ4ዠ
5 жыл бұрын
እኔ በሄኖክ አልፈርድም ሴት ራሧን ምታስከብረው ራሧ ናት ሄኑዬ በርታ ባንተ ስበብ fb ላይ ከስንቱ ተቧቀስኩልህ አፈር ይቡሉና አይዞህ የኛ ሰው በጥሩ ስራህ እንዳለደነቁህ በዚች ሲብል ነገር ስምህ ሊያጠፉህ ሞከሩ ይድፋቸው ደግ አረኩ በላቸው ቆንጆና ቁማናም ስለሆንክ ስላለገኙህ ተናደው ነው ወዘተ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ገ8ጐ
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ሄኒዬ እና ሜሉ ሰርጋችሁን ለማየት ጓጉቻለው😍😍😘
@RadzoI
5 жыл бұрын
ጎበዝ ይቅርታ አለማለትክ አደቅካለው ለምን አዲስ እይወት ሲጀመር አመላቸው ነው ውጪ ያለ ሰው አመሉ ነው ሰውን ለማለያየት ተኝተው አያድሩም ለዛ ይመስለኛል ሜላትይ ከሁለ፣ታቹ የሚወለደውን ማየት ነው ቆጆ ስለሆናችሁ
@tsegenetyemariyamlji2070
5 жыл бұрын
አይ ሰይፍየ አንጀት አርስ ነክ ማለባበስ የለም አንተ ጋር ሁሉንም ፍለፊት ነው
@sadasada2724
5 жыл бұрын
እኔ ለሱ ደነገጥኩ እሱ ግን አበዛው
@frdosi2312
5 жыл бұрын
Ewnet seyfu temechekg ewnetun aferetkew tebarek 👍👍👍👍👍👍👍
@barsigrace7668
5 жыл бұрын
ይቅርታ ብትል ምን ትጎዳለህ ትገርማለህ በጣም ሁሉም ሰው ይጠፋል ይፀፀታል ያንተ መድረቅ ይገርማል
@ሀገሬናፈቀኝስደትመረረኝ
5 жыл бұрын
ይቅርታ ማለት ያለባት ያች እርካሽ ሴት ናት ወንድን በብር ለመማለል የፈለገችው እድሜዋ ይጠር እች ምቀኛ
@elsa7399
5 жыл бұрын
ሌባ ይቅርታን አያውቅም የእግዚአብሔርን ቤት እያቆሸሸ ይኑር ምክንያቱም እየሱስ ክርስቶስ የአባቴን ቤት መነገጃ አታድርጎት ብላል ይሄ ሸቀጥ የሆነ ሰውዬ ነው
@እናትአገሬኢትዮጵያ
5 жыл бұрын
ማን ቂጥሽ ከፍተሽ ስጪ አላት አንቺ አሽቃባጭ
@travelwithmike8930
5 жыл бұрын
Why because he is fucking . He is doing good. Why he asking sorry.
@SARAYOUTUBE-c1p
5 жыл бұрын
አግዚአብሔር. ምህረት... ያደርጋል. በየቤቱ. ስንት. ጉድ. አለ.. ስልዝህ. ያንተ. ቢወራ.. ብርቅ.. አይደለም.. አለ. ቡዙ ቡዙ.. ለማንኛው.. ሆድ.. ይፍጨቸው.. መጀመሪያ. የሰው. ሳይሆን.ራሳችን.. አንወቅ. አህትና. ወንድሞቼህ... ተባረኩልኝ.. ተባረኩ. መልካም. ተመኛሁላችሁ.. ሰላም 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇦🇪🇦🇪🇪🇷🇪🇷💝💓💛❤️🇦🇪
@family-hw5fp
5 жыл бұрын
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ...ሰምተሀል ሄኖክ
@assadassad1756
5 жыл бұрын
isun blw twagn
@missfatima1924
5 жыл бұрын
እውነትሽነውእህቴ
@ፋፊነኝያባቴቀበጥ
5 жыл бұрын
ሄኖክዬ በእውነት በጣም ጠንካራ ሰው ነክ በርታ ጎበዝ ያንተና የሜሉ አድናቂ ነኝ እወዳችዋለው
@hiwotedewaza5413
5 жыл бұрын
የአመቱ ጀግና ሴት በቀረበችበት መድረክ ላይ ይሄን የማይረባ የመንደር ቦርኮ ማቅረብህ ያሳፍራል
@ያልተኖረልጅነት-ጸ8ቸ
5 жыл бұрын
ጎበዝ 100,000ላይክ ሰጥቸሀለሁ ጀግናነህአትስማ የሀበሻንወሬ በቃ ከሜሉጋር ረደፊት
@momlovedadshero8752
5 жыл бұрын
ዝም ብለህ ይቅርታ አትልም ጁል አሁን የባሰ ይነሱብሃል
@chuchuwario6236
5 жыл бұрын
Yibelik
@elsaelsa4731
5 жыл бұрын
Kkkkk
@abinethaile901
5 жыл бұрын
juye Love ትክክል
@ጣዝማማር
5 жыл бұрын
Kkkkkkk kelal ከሁሉም በላይ ሊያ አትፋታውም እሥካሁን አይኗን አፍጥጣ ጆሮዋን አቁማ ነው ምታዳምጠው
@momlovedadshero8752
5 жыл бұрын
ፈጣጣ ናቸዉ ይሄ አርቲስት ሆኖ እንጂ ስንት ሌቦች አሉ መሰለሽ ከሱ የባሱ
@samhasamha7612
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማቹን ያብዛው ሄኖክ አሁንም ባለክ የተረጋጋ ህይወት ከሜሉ ጋ ቀጥል ጎበዝ በተወረወረበት ድንጋይ ቤት ይሰራል
@hzssjs6551
5 жыл бұрын
ሰርጋቹን በጉጉት እንጠብቃለን ሄኒ &ሜሉ መጨረሻቹን ያሳምረው
@tadessetiegist5793
5 жыл бұрын
Betam yasazenal lasarege yabekan menaw mekagnachu beza tanekeru esaleyelachualaw 🙏🙏🏼🙏🙏🏼🙏🙏🏼🙏
@ባርችሀበሻ
5 жыл бұрын
ስምህን ለቀይረው ሀሀሀሀ,,,, አፊራሽ ነህ አፊራሽ ነህ ፈጣጣ ነህ ደረቅ ነህ ወሮ በላ ነህ 😎😎😎😎😎 ስጠቀለል አፊራሽ ነህ
@mariyammariyam6753
5 жыл бұрын
ክክክክ
@nasatnasat1663
5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@አባዬልፋቴምድክመቴምላንተ
5 жыл бұрын
Kkkk
@birtudem7419
5 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በራሱ የሚተማመን ነው ደግ አደረገ መሆን ያለበትን ነው ያደረገው
@adanuetio1511
5 жыл бұрын
ሄኖክ ሰርግህን ለማየት ጎጎሁ ድንግልን አሽቃባጭ አሽቃብጦ ይኖራል ለወሬኛ ቦታ ያለመስጠት ነው
@ሚማእሙ
5 жыл бұрын
Yediefash
@ferhiwot7409
5 жыл бұрын
አዳኑ እንደት ነው ሌባ የምታበረታቺው
@adanuetio1511
5 жыл бұрын
ሚማ እሙ ምን አረኩ በድንግል ስም
@ሚማእሙ
5 жыл бұрын
@@adanuetio1511 የስንት ሴት ህይወት አበላሽቶ እሱን ትመሪቂአለሽ ምናይነት ሴት ነሽ ?
@adanuetio1511
5 жыл бұрын
ሚማ እሙ እህት እኔ የማውቀው ያወራውን ብቻ ነው የማምነውም እሱን ብቻ ህዝቤ በfb ብዙ ስላራገበ ግድ አይሰጠኝም እኔ ማነኝ ብለን እንመርምር እስኪ አንች ማነሽ እውነት ንፁህ ነሽ?ደግሞ በፍቅር ውስጥ ብዙ የምትለዋወጭውና የምትሰጣጭው ነገር አለ
@ዜድአህመድ-በ7ተ
5 жыл бұрын
ህይወት እንደህ ነው. ወድም. በርታ ለስው ወሬ. አድስ ህይወት. ስትጀምር. ነው እንደ የሚጫጩት. ሄኒ. መልካም. አድስ. ህይወት ብያለሁ. አድናቂህ ነኝ.
@yexntuaethiopia464
5 жыл бұрын
ክርስቲያን ይቅርታ ለመጠየቅ አይሸማቀቅም ሼም ነው ቢበድልም ባይበድልም
@mestuketema5393
5 жыл бұрын
ውይ ለሜሉ አዘኩ እሄ ለሱዋ አይገባም ነበር ፅናቱን ይስጥሽ እንግዲ!!!
@meramhassen2672
5 жыл бұрын
ሄኖክ በፌት በጣም ነው ነበር የማይህ አሁን ግን ባላይህ ደሥታየ ሁሉም ሠው ያጠፋል ይቅርታ መጠየቅ ይኸን ያህል ይከብዳል አዘንኩብህ
@genet4801
5 жыл бұрын
ዋውው የምወደው የማከብረው ተዋናይ በርታ ሰው ለሚያወራው ቦታ አትስጥ ቀንተው ነው በአዲሱ ህይወትክ
@ማሂኢትዮጵያዊት
5 жыл бұрын
ሰው ጥሩ ነገር ሰርቶ ነበር ሰይፉ ላይ እሚቀርበው አንተ ብልግናህን ልትናዘዝ መጣህ ማፈ ሪያ
@ማርታከሸገር
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሄኒን ወደ ራሱ የመለሠ ጌታ የኛንም ልቦና ይመልስልን
@helen3129
5 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ለእንዳንተ ያሉ ወንዶች ሞት ነው ምናለ ይቅርታ ብትጠይቃቸው? ሲጀመር አስፈራርተህ ነው ዝም ያስባልካቸው !ሲቀጥል እኛ የሴቶች ጉዳይ ይግባኝ እንጠይቃለን
@mestilatilahun55
5 жыл бұрын
ለምን በማህበር አትደራጁም?!
@merrygebremichael8702
5 жыл бұрын
ውሽት ሞሆኑ ያስታውቃል ግን እንዴት። ደፋር ነህ
@millitube5011
5 жыл бұрын
Hehe demo anchi mn bet nesh..ekekam
@matiyasalemayew4100
5 жыл бұрын
ሄኖኬ እመብርሀን የውደፊቱን ታሳምርልህ።
@ZainabEthiopia985
5 жыл бұрын
ትክክል ምላሽህ ጥሩ ነው ባክህ ተዋቸው ግን ይህን ያህል አሉባልታ እኛም እጅ እጅ ብሎናል .....
@መኪወሎዬዋYoutube
5 жыл бұрын
ሲናዲዱ ሁሉም ንፁህ ነኝ አለይ
@samson1563
5 жыл бұрын
Bravo 👏🏻 hanok yaslefkam hiwot nw ahun teru nero sejeamrr kenat wayem be nedat se ante mioru atesema life is going on
@ሠላምሠላም-ቀ3ነ
5 жыл бұрын
የሠሞኑን የሀይማኖት ብጥብጥ የሚስረሣ አገኙ ዮትዮበሮች አሣረፍከን
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍😃😃😃😃😃😃
@ቅድስትሆይአማልጅኝአሜን
5 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርሔል እዳተ ዩዳ ከሆኑ ሰዎች ይጠብቀን ምን አይነት ፈጣጣ ነክ በስማም
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
5 жыл бұрын
ሄኒዬ ሰው ጀሮ ከሰጠህው ብዙ ያወራል በተለይ አበሻ ዝም ብለህ ስራህን ስራ። የምታምኑት አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው!!
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
5 жыл бұрын
አረ ህፈረት ቀረ መክና የራሰይ ነው ትላለ ክክክክ እኔ ደሞ የሰርግ ወጭ ብር ልካለሁ እሽ ወይይይ ጌታ ሆይ ምን አይነት ሰው ነው እኔ የምፈልገው የራስህ ህይወት ፍልሚ ላይክ
@mignottsegayeabetuwannafak4559
5 жыл бұрын
Heniye Ewunatun sila tengarak betam dasii bilognal abo dasii yemile hiwote yitstee egizabher 🙏🙏🙏
@hanahana1960
5 жыл бұрын
ደግ አደርግ እሰይይይ. ደራቱን ናፍቶ. መለሳላቸው እሰይይይ እዳሜ እርርርር ባይ 😅😅😅
@እሙኑአይም
5 жыл бұрын
ሄኑየ ለፈጣሪክ ብቻ ኑር አሉ ባልታ ነገር አትሰማ።
@esoabi3113
5 жыл бұрын
ዛሬ ገብርሄል ነው የሃገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ!! ሰብስክራብ አድርጉት በገብርሄል ይዛችዋለው ቀጥሌ ያለውን ሊንክ በመጫን kzbin.info/door/sJ9voXyTWaRJCa5tZWcaEQ
@ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ
5 жыл бұрын
እረ እሺ ስለገብርኤልብዬ ሰብስክራይብ ደስ እያለኝ
@ድሀውሠካራም
5 жыл бұрын
እኔ ምን አገባኝ ፈረንጅ ሊከፍለህ አሁን ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ
@selamhenok9607
5 жыл бұрын
Amen amen amen inkuan abro aderesen agerachin qidus gebriel selam yadirgilin
@fgghjyfhhgf2172
5 жыл бұрын
ተገዝተናል እንዳታልፉ
@esoabi3113
5 жыл бұрын
@@ምሬሀለውበለኝስለድን-ዸ5ጰ ገብርሄል ይስጥልኝ ! ግን እኔን ሳይሆን ቀጣዩን ሊንክ በመጫን ነው ሰብስክራይብ የምታረገው kzbin.info/door/sJ9voXyTWaRJCa5tZWcaEQ
@YehtZewdie-go9fi
Жыл бұрын
ሁሉንም እግዚአብሄር ያውቃል አትጨነቅ መልካምነት ለራሥ ነዉ ሥራህንሥራ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
5 жыл бұрын
በችክ ስምና በችክ ፎቶ ፌክ አካውንት ከፍቶ ፀበል ቦታ ሁኘ ካርድ ላክልኝ የጓደኛዬ እናት ሙታ እትት የሚለው ነው ሄኖክ ቀፋይ የሚል😬
@joujoufahmi2791
5 жыл бұрын
እውነት እሄ መልእክት በሚሲጀር ተልኮልኛል
@መኪወሎዬዋYoutube
5 жыл бұрын
Yes
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
5 жыл бұрын
@@joujoufahmi2791 😂😂😂 የደረሰበት ያቀዋል
@betikelemabetiyenata748
5 жыл бұрын
እንዴ ይኮና ፖስት
@liyamoges1984
5 жыл бұрын
Kkkkkkk enm agatmogall lebochi
@boomtube3622
5 жыл бұрын
እኛ ወንዶች ሄኖክ ለወደቀለትን አለማ ከግብ እናደርሳለን 😊
@ኤልሻዳይyoutubeቻናል
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@zየከማል
5 жыл бұрын
ሴይፉው ግን አሪፍ ጠይቀህ ነበር ትንሽ ቅር ያለኝ እርግዝናው የኔv አይደለም ካለ ዲኤንኤን ምርመራ ብታደርግ ህዝቡም እእውነቱን እዲያውቅ ብትለው ወገብ ዛላው ተቋርጦ ይመለስ ነበር
@fantayoutube8854
5 жыл бұрын
አላርገዘችም አዉቃ ነዉ አለ እኮ ማሬ
@እሙአብዱልመጅድ-ጰ5የ
5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ አታዋርደን
@fikerandmarkan2521
5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ please subscribe our channel
@titiyeadalij8066
5 жыл бұрын
ወንድ ማለት እንዳንተ ነው ጠንካራ የእውነት እስከዛሬ ስሰድብክ ነበር እውነታውን ሳላውቅ አፉ በለኝ ያሁኑ ሂወትህን ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
5 жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ ይባርክሽ
@Ayutube4964
5 жыл бұрын
እና አሁንስ የቱን እውነት ነው ያወቅሹ ?ምንም አዲስ ነገረ አልተናገረም እኮ
@ሚማእሙ
5 жыл бұрын
Minin new yawekishiw
@titiyeadalij8066
5 жыл бұрын
የመኪናው ሊብሬ 12 ወሩ ሲሆን ከሷጋ ግንኙነታቸው 9 ወር አለ እኮ ሴፉም አይቶታል ተሳሳትኩ
@Ayutube4964
5 жыл бұрын
@@titiyeadalij8066 የመኪናው ሊብሪ 12ወሩ ግንኙነታችን 9ወር ብሏል እና ዋሽታለች ለማለት ነው የተፈጥሮ ጥብቅና እውቀቴን በመጠቀም ጉሮሮዬን ጠረግ ጠረግ አድርጌ😉 የሚከተለውን ጥያቄ አቀርባለሁ "ኦሬዲ ከገዛኽው 3ወር ያለፈውን መኪና፣ የልጅቷን በፍጥነት መኪና የመፈለግ ወርቃማ እድል ተጠቅመህ፣ ካሹን አገነተርካት ሊባል አይችልም ወይ? ሊብሪው 12ወር ሆነው ማለት በፍርድ ቤት ደረጃ አንተን ከወንጀል ነጻ ሊያወጣህ ይችላል ፣ግን በፌስቡክ መንደር ሽማግሌ ጉዳዩን ስንገመግመው ፣እሷ ትራንስፈር ያደረገችልህን የመኪናውን ዋጋ የሚሆን አማውንት ማስረጃ ካቀረበች ፣ ዶሮ ልታረባላት እንዳላከችልህ መገመት ይቻላል።
@ድግእልንያመነአሸናፊነውድ
5 жыл бұрын
እግእዚሀቤር ከናተጋ ይሁን በጣም ጠካራ ልጅ ነክ
@fdtube4966
5 жыл бұрын
ይህን ለምታነቡ ሁሉ ሠላማቹ ይብዛ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ በስደት ያላቹ አላህ ከስደት ይገላግላቹ ጋደኞች ከዚ በፊት የነበረኝ ቻናል ስለተዘጋብኝ ነው ትብብራቹ ያስፈልገኛል photown በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
@ድሀውሠካራም
5 жыл бұрын
ቀላል ሠብስክራይብ አደርግልሻለሁ ፈረንጅ ሊከፍልሽ እኔ ምን አገባኝ አይዞሽ እሽ
@fdtube4966
5 жыл бұрын
@@ድሀውሠካራም ይመችሽ ጭሳ
@sgshhshsh2084
5 жыл бұрын
ከ ብልግናው በላይ መንጠባረሩ ቲሽ ደሞ ይቅርታ አንጠይቅም ይላል እንዴ እግዛብሄር የ ስራህን ይሰጥሀል
@temesgenamlake5778
5 жыл бұрын
ይቅርታ መጠየቅ እኮ ደግነት ነዉ አንተ ግን አካበድክ ሰይጣን
@alem6447
5 жыл бұрын
አይባልም ስድብ ሃጥያት ነው
@may.4106
5 жыл бұрын
Hulum sew lay yagatimal wendime .... KeMelatga yelehin hiwot yibarklih eshi
@melatshemelis1605
5 жыл бұрын
ሄኖክ እና ይቅርታ ግን የምተዋወቁ አይመስለኝም
@umadiye5325
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የዚህ ልጅ ድፍረት ስጠኝና ማዳም ሰርቄ ሀገረ ልግባ ና ሰይፉ ላይ አቅርበኝ😂😂😂😂
@fafifafii7338
5 жыл бұрын
Hahahaha
@ተዉህልሜተፈታ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@oneloveethiopia3552
5 жыл бұрын
Wuyy melatye Egzabhair yatenkrish ❤️
@textex2241
5 жыл бұрын
ሰይፉሻ ደስ ስትል ግልፅ ነህ ሄኖክ ግን ድንጋይ
@hanannhanann9457
5 жыл бұрын
Wowww Congra Heni Wedding betam dess yelal enem sergacheun emgi nebr egzbear yasakalacheu Melkam ye Abrham ena ye Sara gabecha yeunlacheu
@seniloveema8583
5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ምነው ስው አጣህ እዴ ይህን ፈጣጣ ከምታቀርበው ታሪኩን (ባባ) ብታቀርብልን ምን አለበት ? 💕💕💕💕💕💕💕💕 ባባ ወይም ታሪኩ 👈ይቅርብልን የምትሉ like 👍👍👍
@ሮዛደመቀየማረያምልጀ
5 жыл бұрын
ጀግና የሠው ወሬ ትቶ ወደፊት ጉበዝ በርታ 👍👍👍👍❤💚💝
@ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ
5 жыл бұрын
በመስጂዶቻችን መፍረስ ውስጥ ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቻችን ተጥሰዋል። #የመስጂዶቻችንቃጠሎይቁም #StopBurningOurMosques
@ኢዛናሳይዛናtube
5 жыл бұрын
እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም ሰለዚ ምን ይሁን ምን ከእግዚአብሔር አምላክ ምንም አይደበቅም ሰለዚ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል እንፍቀር
@kanaeth2235
5 жыл бұрын
የይቅርታ ልብ የለህም ቤተክርስቲያን የምትመላለስው ለፎቶ ነው እንዴ ለሜላትም አትሆንም እሷም አይኗ ተደፍኖል እግዚአብሔር ይርዳት
@መሲየማታው
5 жыл бұрын
አው
@orthodox1981
5 жыл бұрын
14አመት ነው ስትል ይች ሴተኛ አዳሪ ጀግናነህ ሄኒ። ❤❤
@ftubb3573
5 жыл бұрын
ሜላት የኔ ሚሥጊን እግዚአብሔር ይርዳሽ ማማዬ
@helenadonaitube1032
5 жыл бұрын
Wow seyfo teru afatach neh berta police mehon yemeyawatah yemeselgeal
@zedzed7477
5 жыл бұрын
እረ ይቅርታ ማለት ውርደት አይደለም ነገሮችን በይቅርታ መዝጋት ይጠቅማል እጅ አይጎዳም
@yohanneshunde728
5 жыл бұрын
Werga
@ማያዬነሽእማ
5 жыл бұрын
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አለ ያገሬ ስው የስው ልጅ ሁሌም በያንዳንድ ስከንዳት ስውንም ሆነ እ/ርን ይበድላል ይቅርታ የምጠይቀው የለም ማለትህ ትንሽነትህን ነው የሚያሳብቅብህ ይቅርታ ስትጠይቅም ሆነ ይቅር ስትል የእውነት መኖር ትጀምራለህ አንተ ግን የበደልኩት የለም ብለህ ትጀነናለህ ማነህ አንተ ከመለአክት አንድ ነህ ወይስ ፍጣሪ ብቻ እ/ር አስተዋይ ልቦና ያድልህ።ሁሉ ሀጥያትን ስርቷል የእ/ርም ክብር ጎሎታል ይላል ቃሉም ወንድሜ በየ ሀይማኖት ስፍራው መዞር ፃድቅ አያስኝም ይልቁንስ እንደ ቃሉ መኖር እርሱ ዋጋ አለው።
@hayimanotyemariyam8705
5 жыл бұрын
ይቅርታ ልብ ይኑርህ ማቲ።።.6 ÷14..15 አብበው
@tigistmehari8018
5 жыл бұрын
Egzabher yasbachutn yasakalachew ayzochew holunm tetachew wede fite hidu lilaw terf new dengel tetbkachehu😘😘😘😘😘
1:14:45
በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 760 М.
49:47
አሁን የምኖርለት ሰዎች አሉኝ! | Black belt story @zebibagirmaofficial @AbrshETH
ALIVE
Рет қаралды 164 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
1:24:56
እናትነት ሙሉ ፊልም - Enatenet Full Ethiopian Movie 2022
Addis Movies
Рет қаралды 418 М.
20:39
ጆርዳናዊ ቆንጆ የሞተበት ሚስጥር Ethiopia | seifu on ebs tv | ነጃህ ሚዲያ | minber tv የኔ መንገድ | nejah media | harun
Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ
Рет қаралды 22 М.
8:31
አነጋጋሪው የሀብታሙ ሰርግ | ሩሃማ ምላሽ ሰጠች
Ethio Mereja
Рет қаралды 409
1:13:00
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
Amleset Muchie
Рет қаралды 308 М.
27:04
ከሷ ውጭ ኑሮን ማሰብ ከባድ ነው /ተዋናይ እና ሞዴል ሔኖክ ድንቁ በሻይ ሰዓት/
ebstv worldwide
Рет қаралды 287 М.
10:15
Seifu on EBS: አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል ሄኖክ ድንቁ | Part 1 Henok Dinku
Seifu Show
Рет қаралды 269 М.
52:40
ብዙ ሰው ንዋይ ደበበን እንጂ ማንደፍሮ ደበበን አያውቀውም ፤ማንደፍሮ ማነው ? ንዋይ ገጠመኞቹን ሲነግረኝ በሳቅ ፈነዳሁ ! #meseshow
Mese Show
Рет қаралды 351 М.
48:09
🛑 የሜላት እና ሄኖክ ባንድላይ መዘመር /ድምፃዊ አብረሀም በላይነህ የሰራው ስህተት /አንድ ብር ፊቱን ገለጠ
BENJA ቤንጃ
Рет қаралды 76 М.
22:07
#WaltaTV/ዋልታ ቲቪ maraki show አዝናኝ የሜላትና የሄኖክ የዘፈን ፉክክር ፤ ክፍል-1
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1,4 МЛН
50:23
"ለባርሴሎና እንዳልጫወት ያደረገኝ ሚስጥር...የመጠጥ መለኪያ ሰቀልኩ ... ከ8 አመት በኊላ ከካናዳ መጣ..አሸናፊ ግርማ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 164 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН