Seifu on EBS: ኮሜዲያን ዜዶና ድርሻዬ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ ክፍል አንድ

  Рет қаралды 1,302,575

Seifu Show

Seifu Show

6 жыл бұрын

ኮሜዲያን ዜዶና ድርሻዬ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ ክፍል አንድ
ኮሜዲያን አሰፋ ተገኝ ... bit.ly/2OZX4o8 ኮሜዲያን አሌክስ ... bit.ly/2MsaF64

Пікірлер: 527
@selammekonnen8270
@selammekonnen8270 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ የኔንም ሂወት እንደዝች ልጅ መልክ ቀይርልኝ
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 6 ай бұрын
Ameen
@helengrima1084
@helengrima1084 6 жыл бұрын
እረ ዜዶና ድርሹ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል ሰይፉ እንደዚህ ዘና ስላረከኝ አመሰግናለው ቀኑን ሙሉ ስጠብቃቹ ነበር በጉጉት
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 4 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ጌታን ቀናውባችው ይመቻቹ የሀገሬ ልጆች ። ድርሻዬ ደቡብ ላይ በደንብ ይሳቃል ላልሺው ተንኮል እና ጥላቻ ደስታቸውን ስላልሰረቀ ነዋ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
ድርሹና ዜዶ ውስጤ ናቹ አቤት ዜዶ ማህተብክ ሲያምር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@jamilajamila2419
@jamilajamila2419 6 жыл бұрын
ይሄ ዛዳ እሚባል ልጁ ድምፁ ድስስለኝ አቤት ሳቅሽ ውስጤ ነው
@onelove4067
@onelove4067 6 жыл бұрын
ወይ ድርሼ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ሳቅሽ ውስጤ ነው 😍
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እነዚህን ኮሜድኖች በአውድወ ነበር የስማሆቸው ዋው ስወዳችሁ ሳቅነ ጨዋታችሁን
@darusalamahmedttrdovhuaamm9446
@darusalamahmedttrdovhuaamm9446 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ድርሹዬ ሳቅሽን ስወደው ለነገሩ የኔም ካንቺ አይተናነስም
@sadahmahmad4290
@sadahmahmad4290 6 жыл бұрын
Darusalam Ahmedttr do vhuaa mm lk oilkkkkkkkk
@user-hc3mz4ev9n
@user-hc3mz4ev9n 6 жыл бұрын
ዜዶ እና ድርሹ እንኳን ደህና መጣችሁ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል።
@genetdebebe8019
@genetdebebe8019 6 жыл бұрын
ይከን ሳቅሽን በትቪ ማየት እጓጓ ነበር ሰይፍሽ እናመሰግናለን ቀጥሉበት ደስ ትላላችሁ
@abusha2002
@abusha2002 6 жыл бұрын
እንዴት እኮ ደስ እንደምትሉ ስወዳቹ በርቱልኝ 😍😍😍
@arefe.newali4617
@arefe.newali4617 6 жыл бұрын
Tachlo Fenta y el que se ha sido un día de de la ene
@selamwalelign9865
@selamwalelign9865 6 жыл бұрын
አይ እናንተን ልጆች ስወዳቹህ የዘመናችን እንቁ ነቹህ እኔ ኮሚዲያኖችን አላዳምጥም ነብር የናንተ ግን አያልፍኝም ማንም እንደናንተ እና እንደሰይፋ የሚያስቀኝ የለም ግን ዜዶ አያልቅብህም? የሆነ ነገር ማለት ብፍልግ እንኮ እቆጠባለሁ ከዚህ ስወጣ ስው የሆነ ነገር ይላል ሰላልክ
@user-bj2ju3xq4g
@user-bj2ju3xq4g 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ የኔ ሳቃም ዛሬ ገና አየውሽ ሳቅሽን ብቻ ነበር የምሰማው በጣምምምምም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@ommm5413
@ommm5413 6 жыл бұрын
ደጋግሜ ባያቸው የማይስለቹ ምርጥ ልጆች
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 6 жыл бұрын
ቀልድ የማያልቅብህ ሰው ዜዶ እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን ሰይፍሻ
@user-gl5jq1bc4h
@user-gl5jq1bc4h 6 жыл бұрын
አቦ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ ድርሹ ግን አለባበስሽን አስተካክይ በተረፈ ምርጥ ሀበሾች
@kedukedu2392
@kedukedu2392 6 жыл бұрын
ዋው ዜዶ እና ድርሾ በሳቅ ገደላቹኝ ሰይፍሻ ውድድድድድድድ
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ.......ዜዶ አቦ እድሜህ ይርዘም ፈታ አረከኝ ተኮራምቼ ነበር በረም0ዳን ስራ
@tariksis7796
@tariksis7796 6 жыл бұрын
ምርጦች ዜዶና ድርሹ❤️❤️❤️
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂
@asmarech591
@asmarech591 6 жыл бұрын
በጣም ነው የማደቃችሁ በተላይ ሳቄ ውስጤ ነው
@zenebechderbe7995
@zenebechderbe7995 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ፡ ይብዛልን በእዉነት፡ እሷ ስትስቅ ደስ ትላለች እንደ መልኳ አይደለም ሳቋ ድምጿም ያምራል ልጁም ያምራል የኔ ጎማዳ😍😍😍😍😂😂😂😍😍
@samiapp5335
@samiapp5335 6 жыл бұрын
ሴፍሻ አንተ ምርጥ ሠው በአካል ባውቅህ ደሥ ይለኝ ነበር
@enteloaborgado2409
@enteloaborgado2409 6 жыл бұрын
# one ☝️ & outstanding comedian zedoooooooooo
@rshan1233
@rshan1233 6 жыл бұрын
ዉይይይይይይ ስወዳቹ ዜዶየ ደሻዬ ማሮች
@sadimohammed331
@sadimohammed331 6 жыл бұрын
Seifu yetabalk ke comedianoch belay besak dikim mitareg sewye adeleh ende :) No doubt, #1
@user-wv2vy7tv2m
@user-wv2vy7tv2m 6 жыл бұрын
ሴፍዬ እናመሰግናለን ዜዶና ድርሹ ስወዳችሁ
@andualem6324
@andualem6324 6 жыл бұрын
ዋው ይመቻቹ ምርጦች ግን እውነቴን ልናገር ቀልድን ለሰይፍሻ 99 ኮሜዲ ቢቀልድም እንደ ሰይፍሻ የሚያስቀኝ የሚያዝናናኝ ሰው የለም ሰይፍሻ አድናቂክ ነኝ።
@Abawtes
@Abawtes 6 жыл бұрын
Love this Comedian.. they r super
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ሰይፉ አያወራም እኮ ዜዶ ሰውነትህ ሁሉም ያወራል ቅንዝንዝ ያልክ ሆ
@meskiafework8770
@meskiafework8770 5 жыл бұрын
ውዶች እንደዚህ ነው የምታምሩት 💖👍😆
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ሳቃችሁን ስወድላቹ♥ ሰይፍሻ አንተም ውስጤ ነክ ፕሊስ ሄለን በድሉን አቅርብልን
@MuhammedMuhammed-ix1nk
@MuhammedMuhammed-ix1nk 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ሀ
@haftomgebrekidan7682
@haftomgebrekidan7682 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ ye helen adnaki neg
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 5 жыл бұрын
ረሸኽምነውእዴትትስቃለች
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
ጥረስሺ ያምሪል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እሱ የተጠየቀዉን መቼ ያቀርብና
@usermm3885
@usermm3885 6 жыл бұрын
የዜዶ ድምፅ የድርሻዬ ሳቋ ውስጤ ነው....... ስወዳቸው
@infinity325
@infinity325 2 жыл бұрын
❤️ዜዶ ስጦታ ከላይ ነው የተሰጠህ።
@aschalewdifabachew8136
@aschalewdifabachew8136 5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ትራንፕን አቅርብልን እና ስለ ኢትዮጵያ ጠይቀው
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
hhhhhhhhhhhh
@susuhassen141
@susuhassen141 6 жыл бұрын
ክክክክ አይ ዜዶ አያልቅብክ ውስጤ ነክ😂💖
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 жыл бұрын
I love these two guys. Zedo, you are way too good..Unlike other so called commedian,, you the real deal and # 1 comedian. Dershu's laugh is a flavor, a classical background to your jokes. She is sweet., Her laugh always make my day. The best laugh ever!!...keep laughing pretty!!♡♡
@aberameberatu3297
@aberameberatu3297 2 жыл бұрын
ሰይፉ ሰመረ ባሪያው የግበረሰዶማዊን ጠበቃ ካላባረረክ ያንተን ፕሮግራም መስማት እናቆማለን 3 ቀን ተሰጥቶሃል ማስታወቂያ የምታሰሩ ድርጅቶች እወቁ የናንትንም ምርት መግዛት እንዲቆም እናደርጋለን በኢትዮጵያ ቀልድ የለም ሰመረ ለአንዲት ጋለሞታ አሮጊት ውሽማ ሴት ሲል ተዋርዶል ተቀባይነቱ ከዜሮ በታች ሆኗል ነግቲቭ ትንንሽ ስተቶች እየለቀመ ከባህላችን ከሀገራችን ወግ ወጣችሁ እያለ ስንቱን ወጣት ሲተች አንዳልነበር ለ666 ክሊፕ ውሽማው ሄዋን ገ/ወልድ ሰርታ ስታሰራጭ በተከበረው ምሁር መምህር አብይ በመጋለጧ ተናዶ መምህር አብይን ሞባይል ደውሎ ልጂቱ በጣም አዝናለች ተጸጽታለች እባክህ ቪዲዮን አንሳ ብሎ ካስነሳው በሆላ ውሽማውን በታዳያስ አዲስ ራዲዮ አስቀርቦ እኔነኝ በህግ ያስነሳሁት ብላ እንድትቀደደ አደረገ ይሄ ወረዳ ሆዳም ቢያንስ አብረዋት የሰሩት ፈረንጆች ግብረሶዶማዊ መሆናቸውን እያወቀ መደገፉ ደካማነቱን የመርህ ሰው እንዳልሆነ ያስታወቀበት ከመሆኑም ተቀባይነቱ በገዛ እጁ እንዲወርድ አድርጎል በዚህም ገቢው አሽቆልቁሏል ደሞ እዩት ሲንበጫበጭ የተጠየቀው ሌላ የሚያወራው ሌላ ቀሽም
@ababechargua6733
@ababechargua6733 6 жыл бұрын
እኔ ግን የሚያወሩት ሳይሆን የሴትያ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂
@zahrayousuf4675
@zahrayousuf4675 5 жыл бұрын
ክክ
@hewanmekdi2839
@hewanmekdi2839 4 жыл бұрын
Wey enm endzaw
@user-rw4ng6fp9r
@user-rw4ng6fp9r 4 жыл бұрын
እኔም
@ermyaseersumo3212
@ermyaseersumo3212 3 жыл бұрын
Zana
@hanaerco5605
@hanaerco5605 6 жыл бұрын
Waw tnx ሰፍሽ ዱ እና ዜዶ mert Nachu
@betytaye9500
@betytaye9500 6 жыл бұрын
Their so adorable I love them all
@gigilemma6133
@gigilemma6133 6 жыл бұрын
በርቱ አድናቂያችሁ ነኝ
@mekebrou3754
@mekebrou3754 6 жыл бұрын
የኔ መላጣ ሰይፉ እረጅም እድሜ ጤና ተመኝውልክ
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 жыл бұрын
ድርሻዬ ና ዜዶ ስወዳችሁ
@tamiratmokenin279
@tamiratmokenin279 3 жыл бұрын
Tamm
@botv1382
@botv1382 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ኮሜዲያኖች አይተናል እንደዚህ አይነቱ የወረደ ኮሜዲያን ነኝ ተብዬ ታይቶ አይታወቅም።
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
ደስስ ስትሉ ሳቅሽ ውስጤ ነው ቆንጆ ምላሳም ነህ😂😂😂😂😂😂
@butuzelhue3401
@butuzelhue3401 6 жыл бұрын
ሳቅሽ በጣም ደስ ይለል የእኔ ማር ሁልም ሳቂ zዉድድድ
@romanromi6501
@romanromi6501 4 жыл бұрын
ኣቦ ድርሻዬ ሳቅሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
ሀዋሳ በነሱ የሬድዮ ፕሮግራም ዘና የሚያረጉት እኔ ይመቹኛል
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
የኔ ምርጦች #ምችት ይበላቹ 👈 ስወዳቹ 💕💕💕💕👌
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 6 жыл бұрын
ይገርማል ተስጦሺ እደት ነው የምስቂው ክክክክክክክ
@ethiopaethiopa7137
@ethiopaethiopa7137 3 жыл бұрын
SEFISHA ZEDO YALBET BICHA NAWE Showhe nawe B million yemitaylhe ❤❤#
@senihabesha3801
@senihabesha3801 6 жыл бұрын
ስወዳቸው
@user-og9ie1dp5p
@user-og9ie1dp5p 6 жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ስወዳቸው
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 6 жыл бұрын
ሳቃችው.ውሰጤ.ነው.ሴፊሻ.እናመስግናለን
@makdesmakdes3661
@makdesmakdes3661 6 жыл бұрын
ስወዳቸው ውድድድድ ሰይፈየ ይመችህ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳችሁ ደርሹዬ ሳቅሸን ውድድድ ነው ማረገው
@getasewadane8132
@getasewadane8132 3 жыл бұрын
Zedoye betam techilalew abo yameral ahun kalut west endante ena endante yemiyasekg yelem
@ethiopiaethiopia8797
@ethiopiaethiopia8797 6 жыл бұрын
ምርጦች💓💓💓
@helneyenatwalijhelneyenatw7441
@helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 жыл бұрын
Zedya swedik eko 😘 Derisya weddd
@rozirozi8091
@rozirozi8091 6 жыл бұрын
እኔ ቀልድ የሚገባኝ ወይም የሚመችኝ የስይፉነው ስይፍ ውስጤነው ከድሮ ጀምሮ ሬድዮ ፕሮግራም ላይ እሁድ ማታ የሙዚቃ ዝግጅት ነበረው
@user-ub4zr1bo7e
@user-ub4zr1bo7e 6 жыл бұрын
ዋውውውው የሳቅ ምሽት አቦ ይመቻቹ
@user-fr6nt3hs9q
@user-fr6nt3hs9q 6 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ሰይፍሽ ተባረክ
@user-gl5jq1bc4h
@user-gl5jq1bc4h 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ ዜዶየ ስትመቸኝኮ ድልት ይበላቹ ♥♥♥
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
ድርሽ እና ዜዶ ስወዳችሁ በጣም ነው የምታዝናኑት በጣም ሙጭ በቃ 😍
@sofyasofya4748
@sofyasofya4748 6 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን b
@belakalab6803
@belakalab6803 5 жыл бұрын
wow wow betam yemetewededu konjo lena yemayegerana medanit nachu yedereshu sak yeasetuka chewata zedo aref new ketelubet....
@user-wz4dl9mo6q
@user-wz4dl9mo6q 6 жыл бұрын
ስወዳቹ ድርሹ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ
@etyolove335
@etyolove335 6 жыл бұрын
Wey zedoy dershuy wedddfd 😍😍😍😍😍😍
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 жыл бұрын
እረ እንወዳችኻለን በተለይ አጓቴ
@user-vl9wy4je2m
@user-vl9wy4je2m 6 жыл бұрын
ቀልዱ በጣም ደስ ይላል እሶግን ሣቄን ታደርቀዋለች በዛ
@abrahamdeftie2327
@abrahamdeftie2327 5 жыл бұрын
zedo i like. Drshayo saksh des yilal gin asatri ayirzem zedo masak bcha new tinsh sak
@wasentutekle1690
@wasentutekle1690 6 жыл бұрын
ድርሻዬ በሳቅ ብቻ እድሜሽ ይረዝማል ክክክክ
@makiyamakiya3201
@makiyamakiya3201 5 жыл бұрын
ይመችህ ኣድናቂህ ነኝ ዜድ
@user-im5vr4kb9y
@user-im5vr4kb9y 6 жыл бұрын
ውይይይ ዜዶ ቀልዲህ በጣም ይመቻል ሰይፋሻ ይመቻችሁ
@sameranaser595
@sameranaser595 6 жыл бұрын
ኧረ ሰይፍሻ አለም ሰገድ
@rahmabasheer7475
@rahmabasheer7475 5 жыл бұрын
ሄለን በድሉ ኦረሞነት ኦረሞ ጨካኝ ነቸው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ውይይይ አለም ስገድ በፖሊስም ቢሆን አቅርበው ቃለ መጠይቅ አይወድም ብለዋል
@dualipa1293
@dualipa1293 5 жыл бұрын
@@rahmabasheer7475 tebeda suteyam dekala
@dualipa1293
@dualipa1293 5 жыл бұрын
@@rahmabasheer7475 tebeda sheremuta dekala
@man-hy9nf
@man-hy9nf 5 жыл бұрын
እውይ እነ ዜዱዬ በጣም ፋዋዋዋዋ ነው ምታርጉኝ
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 3 жыл бұрын
ዜዶ ማህተብህንና ቀልድህን ስወድልህ
@meshageriabezabih2501
@meshageriabezabih2501 5 жыл бұрын
mesak makom alchalkum...zedo,drshu
@tizuriyadh1366
@tizuriyadh1366 6 жыл бұрын
የዜዶ ቀልድ ከቀልዶች ለየት ሚያረገው ሞቆ ባለ ሳቅ ደመቅ ማለቱ አስወድዶታል በርቱ
@sablaalamayu9666
@sablaalamayu9666 6 жыл бұрын
ኧረ ሴፍሻ አለም ሰገድን አቅርብልን
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ወይኔ ለካ እናንተ ናቹ በድምፅ እንጂ በምስል አላቃቹም ነበር ደስ ስትሉኝ በተለይ የልጅታ ሳቅ ያስቀኛለል 😂😂
@tihitinakebedetina8504
@tihitinakebedetina8504 6 жыл бұрын
ዳናዬ ሳቅሽ አንደኛ ነው ዜድዬ ማኛዬ❤️❤️
@rasfele1
@rasfele1 4 жыл бұрын
The dynamic Duet #1
@workuyohannes
@workuyohannes 6 жыл бұрын
Here in the western world, laughter is the most paied and pretty expensive thing, she's the queen of laughter, laugher is a medication,
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ
@agameeyuadey120
@agameeyuadey120 6 жыл бұрын
Lk blewal nro betam betam wud new
@Tesfa7
@Tesfa7 4 жыл бұрын
Ene Sakuan betam etelawalehu.
@alemalem5508
@alemalem5508 6 жыл бұрын
Sewadachu yene maroch dirshu ina zedo
@samsontes
@samsontes 6 жыл бұрын
ስወዳቸሁ እኮ በተለይ የሱሳ ሳቅ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hwhwshah1886
@hwhwshah1886 6 жыл бұрын
My ethiopa going
@saronabonita3074
@saronabonita3074 5 жыл бұрын
Wowwww thanks
@zemenayizedo1159
@zemenayizedo1159 6 жыл бұрын
እንደምወዳቸው ሳልናገር አላልፍም ገና አፍራሽ ኡኡኡ
@richlove4729
@richlove4729 6 жыл бұрын
#zerye en#dirshuye swedachuko omg Gen sakeshi edet edemiameri tawkialesh🙂👌
@limumekonen3025
@limumekonen3025 6 жыл бұрын
Yemiwedachu wow😃😃😃😃😍😍😍👍👍😘
@tadeayelgn3039
@tadeayelgn3039 2 жыл бұрын
ዜድየ ድርሾ በጣም ነው ምወዳችው
@znashwarekwo3015
@znashwarekwo3015 6 жыл бұрын
ዋው እንደናንተ አይነት ይምጣልን
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 6 жыл бұрын
እረ ድርሽ እና ዜዶ ሽብላው እንኳን ብስላም መጣቹ
@fayruzmakhoul4674
@fayruzmakhoul4674 6 жыл бұрын
ሰይፍዬ እድሜ ይስጥ አንተ ባትኖር በምን እንደበራለን
@teferaasrat5519
@teferaasrat5519 Жыл бұрын
War
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 6 жыл бұрын
Mewedachu yene maroch❤❤
@user-oh5bt6ze9g
@user-oh5bt6ze9g 6 жыл бұрын
😍😍😍💖💖 ዜና ቆንጆ ዲሺ😍😁
@user-nb8hl3rw2j
@user-nb8hl3rw2j 6 жыл бұрын
ወይ ዜዶ ስወድህ እኮ በርታ
@chernettilahun1876
@chernettilahun1876 2 жыл бұрын
እወዳችኋለሁ
@munalove7695
@munalove7695 6 жыл бұрын
Zedo deshu I love both of you
@user-po4rg5ej6t
@user-po4rg5ej6t 6 жыл бұрын
ወይኔ ይሄልጂ እእ ♥
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 16 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 156 МЛН
የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ! @dawitdreams
48:03
Dawit Dreams
Рет қаралды 234 М.
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Feta Show
Рет қаралды 6 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН