KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
Hadha wabi har'as gadaa onne nama cabsun boha😭 ibsa kenite yadano hacalu irratti fi dhugan isas hin.
12:52
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
0:13
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
14:33
Seifu on EBS: "አጫሉ በስራው ህያው ነው ...አልሞተም " ወይዘሮ ፋንቱ ደምሴ (ኪያ) የ ሀጫሉ ሁንዴሳ ባለቤት
Рет қаралды 256,055
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 863 М.
Seifu Show
Күн бұрын
Пікірлер: 166
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
ሀጫለሁ አለሞተሞ ገዳይነው የሞተው ነብስ ይማራ አይዛሽ ፁናቹን ይስጥልሽ 😥😥 እንኳን ለመጥመቅ መለኮት የሐንስ አደረሳቹ
@enate21-d9j
3 жыл бұрын
ለአንቺ ከባድ ቢሆንም ከዚም በላይ ፈጣሪ ያበርታሽ
@esayasnegusa929
Жыл бұрын
❤❤❤ሀጫሉ ህያው ነው ጀግና ነው ሁሌም ታሪክ ሰርቶ አልፎል
@hagerehagere7843
3 жыл бұрын
ሀጫሉን በፊትም በተወሰነ ደረጃ እረዳዋለሁ። ካለፈ በሁዋላ ግን በጣም አወኩት። ኪያ እህቴ እንዲሁም ወንድሞቼ ሁሉ እያለቀስኩ ነው ይሄንን ፕሮግራም የተከታተልኩት። እግዚአብሔር ልጆቹንና ቤተሰቦቹን ይባርክ። አይዞሽ እህቴ።
@jayjaytola4365
Жыл бұрын
44444iiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@jayjaytola4365
Жыл бұрын
44444iiiiiiiiiiiiiiiiiiii
@berhanberhan5356
3 жыл бұрын
እግዝያብሕር ያፅናሽ ኪያዬ አይዛሽ ይክብዳል😭😭😭❤❤
@Mengdot
7 ай бұрын
Beautiful Hachallu. God bless your soul. God bless your family. God bless the UNTED Ethiopia.
@saratube1230
3 жыл бұрын
ባለቤቱ ደስ ስትል ኪያ😍😍
@martayourhome2191
3 жыл бұрын
አጫሉ ተቀጠፈ እንጂ ብዙ ይሰራ ነበር ነፍሱን ይማርልን ሚስቱን ልጆቹን ቤተሰቦቹን ወዳጆቹን እግዚአብሔር ያፅና በተለይ ኪያ እግዚአብሔር ያጎብዝሽ እንጂ ከባድ ፈተና ነዉ
@Memememe-gm3bz
3 жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔💔
@EtalemahuBekle-jk2mw
7 ай бұрын
678ī
@hf.l.y5412
3 жыл бұрын
My heart goes out for you beautiful lady. My prayers will be with you to make you feel strong and cope with your pain xx
@TirngoZewdu
Жыл бұрын
ከአሐሐከአአ
@ChirotawKelkay
6 ай бұрын
አይዞሸ ጌታ ያበርታሸ ለአላማው ኖረሸ አሰቀጥይ ለልጆችሸ ኑሪ ❤❤❤
@AberaBaba-p8s
3 ай бұрын
ሀጨ ነፍሰህ ጄነት ያኑሪህ ምርጥ የኢትዮጲያዊ 🇪🇹🙏😭😭😭😭😭😭
@jds7669
3 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@samuelwondimu1811
8 ай бұрын
የጀግናን ሰው ታሪክ ማንም አይደብቀውም፣ ማደብዘዝም አይቻልም። ጀግና በእይታ ግዙፍ መሆን አያስፈልገውም ግን ልበ ሙሉ ልበ ተራራም ነው ስራውም ግዙፍ ነው። የሀጫሉ ስራ ሁሌም ገዝፎ ይኖራል።
@سعيدالقحطاني-ث3م
Жыл бұрын
Hachyey 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nardostadesse8062
7 ай бұрын
አምላኬ ያበሪታሽ
@meronsium8063
7 ай бұрын
Strong women, iconic.
@wudetizazu2003
8 ай бұрын
ሀጫሉ ነብሰህን ይማረው ከደጋጎቹ ጋር ያኑርህ
@TagastAsmara
8 ай бұрын
እግዚአብሄርያፅናሽኪያዬአይዞሽይከብዳልነፍስይማር❤❤❤
@እግዝኣቢሔርዋሕስሂወተይ
3 жыл бұрын
ኣሁን ትንሽ ቀለል ኣለኝ ለምን ሁሊየም ስታለቅሲ ና ስትናገሪ በኦረምኛ ስለ ነበረ እኔ ደሞ ኦረመኛ ሰለ ማችል ስታለቅሲ ማልቀሲ ብቻ ነበርኩ ኣሁን ግን እኔ ኤርትራዊት ቢሆንም ትንሽ ኣማርኛም ይችል ኣለሁ እና ሁሉ ያልሹ ነገር ሰማሁ ና ኣይዞሽ መጽናናት ይሰጥሽ እግዝኣብሄር በርቺ
@zewditunegatu761
8 ай бұрын
አይ ሰዉ ምንም በማያዉቁት የተጨፈጨፉት ንፁሀንን ማን ያስባቸዉ ? እግዚአብሔር !
@sebelewengelemezagebu700
7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ስታለቅሽ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
6 ай бұрын
ሰው እምገሉው ሰወቺ አላህ ነብሳቺሁን አይማራቺሁ
@nigistlee8875
6 ай бұрын
Stay strong kiya RIP hachalu
@peaceethiopia638
3 жыл бұрын
ሐጫሉ በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ሐገር ለማስረበሽ ብቻ ሲሉ ጨካኞች ገደሉት እሱ ወደ ገነት እነሱ ወደ ሲኦል የምድሩም የሰማዩም አልተሳካላቸውም ። በተረፈ የሌለ ታሪክ አታውሩ እሱ ትግሉም ወሬውም ስለ ኦሮሞና ኦሮሚያ ብቻ ነበር።
@evabill6418
Жыл бұрын
❤❤❤
@TegstiGebrekrstos-yr2wv
Жыл бұрын
Hachyey😢😢 ❤❤❤🇪🇷
@belachewbeyene2196
3 жыл бұрын
betam asteway yehonech set! hayizon fetar yaberitash
@cbgh2932
3 жыл бұрын
Hacaalu is king in Ethiopia
@MemeSagai
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amanawityedengellij3060
3 жыл бұрын
Ye hace sim sayi roche metahu 💔💔
@GenetWende
8 ай бұрын
አብይ ከመጣ ስንቱን ጀግና ነጠቀን ነፍስ ይማር እንወድሀለን😢😢😢😢😢😢
@zewditunegatu761
8 ай бұрын
የተነገደዉ ግን በአማራ ስም ነዉ አቤቱ የሻሸመኔ ጭፍጨፋ እሱም የሆነዉን ነገር እንማይደግፈዉ እርግጠኛ ነኝ
@TgstGirma
6 ай бұрын
የአብይን ጦስ ዉሰዱ የደም ነጋዴዎች ቆማጦች 😈😈😈
@ketemamisirach4724
3 жыл бұрын
21:18 ከዚ በላይ ምን ይደረግለት ፣ሀውልት ፣በስሙ ብዙ ሚሊዮኖች ብር መሰብሰብ፣ቤት መስጠት ከነመላው ቤተሰቡ ምን ቀረ? አዎ በሱ ምክንያት በጣም ብዙ ህይወት ጠፋ ከዚ ሌላ በስሙ ታቦት ተቀርፆ ይመለክ?? Still complaining 🤔🤔🤔
@saadsaad118
3 жыл бұрын
Tikikil!snt jegna sew atenal le hageru tilik asharan yetale eyale le and azmari machebcheb. Esti le Hachalu nw weys le Enginer Smegnew Bekele lemanew hawult yemigebaw???🤔🤔🤔
@proggenius2024
3 жыл бұрын
Kiftaf hula...complain yeminadergew Hachalu Fitih silalagegne nw
@ketemamisirach4724
3 жыл бұрын
ባለጌ ካሳደገ....for Gemachuuuu
@hananhanunymfn7452
Жыл бұрын
ምን አገባክ እከካም አየመረረክ ዋጠው ገና ስሙ ይጠራል ቡዶች
@ankitmukand4869
3 жыл бұрын
አንድ ጊዜ አስተያየት እሰጣለሁ የሚል ነው 10 የማይታዘዙ አካላት እና በኢየሱስ ክርስቶስ የተሰራች ፕላኔት የሚመጣውን 10 ትእዛዛት የሚያከብር ማንኛውም ሰው በሚመጣበት ጊዜ ይሰጣል ስለዚህ መምጣቱን ጠብቅ አለበለዚያ የተባበሩት መንግስታት አዲስ የአለም ትዕዛዝ እ.ኤ.አ. ከ 2021 እስከ 2030 ድረስ በ Google ምስል ውስጥ ይገኛል ፡፡
@GenetWende
8 ай бұрын
የኔ እናት
@mahletalemu3751
3 жыл бұрын
Berehe. Gobez
@oumahmed965
3 жыл бұрын
ልክስክስ ወንዶች እስኪ ተመልከቱ ሀጫሉን?😭
@HshwqiHsuauw
8 ай бұрын
WANDMUSEN..CAMERO.MALT.NAWE
@BaheruBerta-xl2vm
6 ай бұрын
ቆሻሻ ነሽ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
3 жыл бұрын
ሠይፍሻ የኛ ማር ስንት የሚደገም ፕሮግራም ሠርተሀል እኮ እረሣሀው እዴ ሌላ ልቀቅልን አተ መቼም አትሠለቸን ሌላላላላ
@HshwqiHsuauw
8 ай бұрын
ARFHU.ADMTE..WARGA.BANDA
@TekleweldBrhane
8 ай бұрын
ኣይዞ፣ፈጣሪ፣ኣለ፣🌺💝💯🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈👊👌🇪🇷💯💯
@hope1919.
3 жыл бұрын
ከ ይቅርታ ጋር አዲስ ሙላት ምንም አልተዋጠልኝም ንግግርህ በሌላ ቀን ለምን ተው ሀጬ እንዳልከው ነው እና ሰዎቹ ለምን አታውጣው እንዳሉህ እንዲሁም እንኳን እኔ እሱም አልፏል አልክ ምን ማለት ነው ብታስረዳን ምን ይመስልሀል ሀጫሉን ደሙን የሚያወጣለት ልዑል እግዚአብሔር ብቻ ነው
@hilt9788
3 жыл бұрын
ምንም ጥያቄ የለዉምኮ ሃጫሉ በህይወት እያለ ማን ስዝትበት እንደነበር በግልፅ ስናገር ነበር ልጁም የተነጋረው ሃጫሉ ለሱ የነገረዉን ነው ስቀጥል የተጠየቀዉን ነው የመለሰው በምን ምክናት እንደ ተገደለም ለሁሉም ግልፅ ነው
@munaatube8822
3 жыл бұрын
Haclluu hudesaa jeganee sefuu video lemin Atefachuu ede batam konjo teyoto nabarr iko 😭😭😭😭
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
3 жыл бұрын
እረ እስቲ የምታቁ ንገሩኝ በሳውድ 3ሼ እረያል በኢትዮጵያ ሲመነዘረ ስትነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
@ሀናየአሰላልጅ
3 жыл бұрын
ለምን Google"Search"አድርገሽ አተይዉም በኢትዮጵያ አንድ ብር ስንት እንዳሆነ ተውቃለሽ 😉
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
3 жыл бұрын
እኔ Google የለኝም አልጠቀምም
@hagerehagere7843
3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ብር 35,416.25 ይሆናል። 1 ሪያል 11.81 ብር ነው። ይሄ በዛሬ የባንክ ማለትም ህጋዊ ምንዛሪ ነው።
@lijrabetube.1905
3 жыл бұрын
እኔ ከዛሬ ሶስት ቀን በፊ አንድ ሺ ሪያል ሲመነዘር 14,276 ነው የተመነዘረልኝ
@saadsaad118
3 жыл бұрын
@@lijrabetube.1905 hgewet mnzari newa
@powercell2802
3 жыл бұрын
uuuufffff😭😭😭😭😭💔💔
@Raheema-f9x
6 ай бұрын
Jabadhu obelete
@bonsatibeso528
8 ай бұрын
Hunda dandeessu koo haadha wabii🥰😭😭
@zewditunegatu761
8 ай бұрын
ሀጫሉን ባላዉቀዉም በሱ ምክንያት የሆነዉን ሻሸመኔ የተጨፈጨፈዉን ንፁሀን እርጉዝ ሆዷ ተቀዶ የአማራ ልጅ ነዉ ብለዉ ሲያርዱ እሱ ቀና ቢል ለደቂቃ የተደረገዉን ድርጊት እንደሚቃወም ነዉ በአማራ ስም ነግደዉ ቀጩት የቀብሩ ቀን ያለቀስኩት ለቅሶ አልረሳዉም የሞተ ቀን ነዉ የማዉቀዉ እንግዲህ ገሞቱ ስሙን የማያዉቁ አማራዎች ናቸዉ የተጨፈጨፉት እሱም ምንም በማያዉቀዉ ንፁሀኑም በማያዉቁት እሱስ በብዙ መልኩ ይታሰባል የተጨፈጨፉት ንፁሀን ማን ያስባቸዉ ?
@Masha-n7p2j
8 ай бұрын
Uuuuuuufffffff😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@soniyaembet7491
8 ай бұрын
Hachyyyyyyyyy beluh yeoromo ayn neberk ulegzm enwhalen ❤❤❤❤❤
@EthiopiaDubai
8 ай бұрын
Hacee ayzosh ehitachen jabduu namaa ❤❤❤❤😢😢😢
@AminaUtopia
7 ай бұрын
Uuuuuffffffff😢😢😢😢😢😢
@AlmuBirhanu
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@burte-k7n
6 ай бұрын
jabdu hadhaa wabii❤❤❤
@WwAa-bh9ov
8 ай бұрын
መዳኒአለም ይቅጠፋቹ በጣምነው የምወድህ ወንድሜ
@kachaw3779
3 жыл бұрын
Hachalu yasasal,enwedahalen
@Mamush-wm9bj
11 ай бұрын
አይዞሽ፣አታልቅሽ፣ገታ፣አለ፣አንች፣ብቻየነሽ፣ብለሽ፣ታስባለሽ፣ግን፣ገታ፣ከአንች፣ጋሪ፣አለ፣አይዞ
@amnehhassoun368
7 ай бұрын
uuuu😢😢😢
@BirtukanAsrat-g4s
8 ай бұрын
ሀጫሉ ነፉስህ በሠላም ትረፉ
@Salem-gk6zt
8 ай бұрын
😢😢😢betam azinalew
@dalah8257
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭hacee koo
@ቃልዬ-ጐ9ከ
7 ай бұрын
😭😭😢😢😢
@SwswSw-rq5ux
8 ай бұрын
Uuuuuutttttt😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@DamenuTeshome
6 ай бұрын
Uuuuuuuuuufffffffffffffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Fedilaoro
10 ай бұрын
Jabduu koo haadha wabii❤❤❤❤😢
@Layla-m9k9w
8 ай бұрын
yene.inat.ayizosh
@አዩየፍቅርሰው-ኸ9ጐ
3 жыл бұрын
💔😢
@ekufiqir2784
3 жыл бұрын
Hacalu ako 😭😭😭😭
@Sabontu..Walloo
7 ай бұрын
Haadha wabii😢😢
@baharuu__mhmd7718
3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😢😢😢😢😰😰😭😭
@Sifaansifaan-m5d
7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤
@mimimussie561
7 ай бұрын
RIP
@eyrusalemasfan1332
3 жыл бұрын
በሉብሽ ጡሩ ጓደኛሽን።
@ሀናየአሰላልጅ
3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ሰምተናል አይተናል ኢኮ ሌላቪዲዮ ሊቅቅልን እንጅ
@HashimFirew
Жыл бұрын
ደጋግመን ብናየው አይሠለቸንም ባንዳ ተቃጠል
@asmaahusenethiopia9342
8 ай бұрын
Yaa hacallu mot lib yisebrall😢😢
@TUBE-jo9df
6 ай бұрын
አብይ አህመድ የተባለ እባብ እና ሰይጣን ሰው ለፍርድ መቅረብ አለበት !!!
@FanosAtepe
8 ай бұрын
Hace yefikir sawu
@ethiojago7171
3 жыл бұрын
ሲፉ ደግሞ ደግመህ ትፖስታለሁ ጣመህ አይደል ያኛው 6መቶ ሺ አለታዬ ኤጭ
@yeneta1898
3 жыл бұрын
Ethio jago 🤣🤣🤣
@zewditunegatu761
8 ай бұрын
ሰይፉ ምንመ በማያዉቁት ሻሸመኔ የተጨፈጨፉት ማን ያስባቸዉ ? እግዚአብሔር ነዉ ! ነብስ ይማር በስሙ ነግደዉ ቀጩት ያሳዝናል
@FatiaaliAli
8 ай бұрын
Wayiii haccee
@addisumamo7855
3 жыл бұрын
😭😭😭
@TechGPTet
11 ай бұрын
ይህ የምታወሩለት ዘረኛ የጁን ነው ያገኘው:: ያላረፈች እጣት ምን ይዛ ትመጣለች ነው የሚባለው 😂😂😂 የዚህን ያክል ካሳዘናችሁ ግን አብዮት አህመድን ጠይቁት 😂😂😂😂
@fikrenigussie1684
8 ай бұрын
ye kosheshe Mind yizeh kegna gar atawura dedeb kiletam
@tsionemariam1121
3 жыл бұрын
kiyaye yene wud egziyabher yatnash ljochsn emebete tasadglsh yewunet yamal hachalun e/r be atsede genet nufsun yanurat ...Ahun new sle hachalu mot eyalekesku yalehun engdik menm ayderegm hulachnm wdeziyaw nen ena ,,, mechem layaschl aysetm ena egziyabher yatnachihu/yatnan
@tadalachgetachwe5118
3 жыл бұрын
ሴፉሻ ምነዉ ደገምከዉ ረስተህ ነዉ ወይንስ ጥሞህ ነዉ ድጋሚ እንተርቪ ምታደርጋት
@מהרטגבייה
8 ай бұрын
ሰይፉ አንተ እኮ ከወያኔ ጄምረህ ከአጭበርባሪዎችና ዘራፊዎች ጋር እየዘረፍክ እያጭበረበርክ እስካሁን አለህ አሁን ለአጫሉ የተቆረቆርክ ይስላል ግን እየነገድክ እና ሁለተኛ አጫሉን እየነገድክበት ነው አልተነቃም ብለህ ከሆነ ተሳስተሃል ለማንኛውም ቀን ይፈርዳል አንተም እስከመቼ እያጭበረበርክ ትቆይ ይሆን
@emanjimma730
3 жыл бұрын
Haacaaluu gegna new hulem be libachin Yinoral mot le nebsa bela haramanewoch
@merrysayfoo4509
Жыл бұрын
AYZOSH YHE MAR EGEZYBHIR KHNHE BHETSEBZH GAR YHUN
@bitiag4507
3 жыл бұрын
Selechen abo
@ToibaAhmed-p7y
Жыл бұрын
ምርጥዘረኛነበር
@jonathanterecha6955
Жыл бұрын
ውሻ ነክ፤ super doma
@ዮሚ
6 ай бұрын
Hachalu migermegn onew
@dadhiishamanii-kk6ki
Жыл бұрын
Hundaa Dandessuu haacee
@jeannettealemayo9307
3 жыл бұрын
ናምስናልን
@genazbsesay47
3 жыл бұрын
Haccceeee.almotam
@Lucy70968
8 ай бұрын
Monster Abiye killed Hachaalu
@FathimaP-wn4su
7 ай бұрын
🅝︎🅞︎ 🅧︎🅧︎🅧︎🅧︎🅧︎🅧︎🅧︎
@zinashayalkebet773
3 жыл бұрын
zefagn mengiste semay ayiwersm kelbe yasazenegn sew binor esunew
@yidnaderea7618
3 жыл бұрын
አጫሉ ምረጥ ዘረኛ ነበር ድሮና ዘንድሮ ይለያያል አብይ ከመጣ ጀምሮ ተቀይሮ ነበር ግን ነብሱይ።
@hawiisisay4869
3 жыл бұрын
Anchi nesh Zerega Be Oromenetu bemanenetu slekora Zerega aybalem
@proggenius2024
3 жыл бұрын
Be Afan Oromo bicha silezefene zeregna ayasbilewum ....lela evidence kalesh akribi...please positive enhun...ergitegna negn Afan oromon bitchiyi sirawun silemitreji endi balasebsh
@MoraMora-y7w
8 ай бұрын
❤❤❤❤😅😅😅
@asmaahusenethiopia9342
8 ай бұрын
Abshiirii kiyaa sebrun yiisxiish
@MTO2024
6 ай бұрын
So sab hache, Abi is one stupid dictator how mean Ethiopian people died
@genazbsesay47
3 жыл бұрын
Yen.wudee.ayizosha
@kharimaamman5279
3 жыл бұрын
Part 1 part 2 iyalachu andi video iyedegagemachu gazeb shekilubet enate eushochi esu be hiwot iyale asibot yemayaki hula esu kemote buhala besu tishekilalachu ke sefu fantahu jemiro asmesayochi 👎👎👎👎
@bitiag4507
3 жыл бұрын
Atakabedu abo
@feleke1283
3 жыл бұрын
Dislike metadrgut sewoch gen mn yishalachuwale medre dedeb becha ufufuf atandugn eski
33:50
ሐረግ ( ክፍል 47)
ለዛ
Рет қаралды 336 М.
12:52
Hadha wabi har'as gadaa onne nama cabsun boha😭 ibsa kenite yadano hacalu irratti fi dhugan isas hin.
Redi adem tube
Рет қаралды 90 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН
1:01
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
14:33
Камеди Клаб «Семейный психолог» Гарик Харламов, Марина Кравец, Марина Федункив
Comedy Club
Рет қаралды 10 МЛН
17:05
ARTIST HACAALUUN "OROMOON BIYYA IJAAREE" 08 11 2010
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 4,5 МЛН
13:02
እስክንድርን ከሸዋ የማስወጣት ዘ.መ.ቻ/ፋኖ አዳሩን የፈጸመው ከባድ ኦ.ፕሬ.ሽን/መተማ ኮሪደር የመያዝ ትን.ቅ.ንቅ-ጥር 19/2017 ዓ.ም
Hagere News Network
Рет қаралды 651
2:03:46
SAMI SHIKOR - ህጹጽ ቓለ መሕትት ምስ ዮኤል ዮውሃንስ ብምኽንያት ሰሚናር ብርጌድ ንሓመዱ፡ ኪሮስ ኣስፍሃ፡ በየነ ገረዝግሄር (ዉፉይ)
SAMI SHIKOR
Рет қаралды 7 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 856 М.
13:06
ቅንጡ መኪና የገዙ 6 የኢቢኤስ ሴት ጋዜጠኞች seifu on ebs|seifu show |ebs tv|ehuden be ebs|kdamen keseat|ፊልም|ድራማ|ዘፈን
Admas Daily
Рет қаралды 163 М.
2:44:35
#እኔ በወጣውበት ልቀር ስለምችል ለልጆቼ ሚስቴ ትቆይልኝ እላለው #እግዚኣብሄር ግን አሻገረኝ #ብዙዎች ተጽናኑበት እኔ ግን አልቻልኩም
The Christian News
Рет қаралды 147 М.
31:02
Haasawa Haadha manaa Haacaaluu fi Abbaa isaa akkasumas Artistootaa
carcar vine
Рет қаралды 683 М.
42:50
ጃኪ ቻንን አረቄ አጠጣሁት … ከሊስትሮነት እስከ የባህል አዳራሽ ባለቤትነት የቶቶት ባለቤት ጃግናው ጠንክር | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 381 М.
20:57
ባለትዳሮቹን መሀል የሚተኙት አከራይ ...
Seifu Show
Рет қаралды 9 М.
10:06
haacaaluu hundeesaa
caalaa diddaa
Рет қаралды 133 М.
0:13
tusi mote mote Ho #shorts #trending #TusiMoteMoteHo #SadiJaanDeTusi mote mote ho Sehnaaz Gill
seeVi la
Рет қаралды 46 МЛН