KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Seifu on EBS: የፍቅርአዲስን ባለቤት እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ራሄል ጌቱ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ
20:00
በአዲስአበባ የሚፈፀሙ ግድያዎች፤ የሽመልስ አስተዳደር እስር ትዕዛዝ፤ ምርጫ ቦርድ ለደብረፂዮን ወይስ ለጌታቸው?፣ ፓትርያርኩ ስለ ጦርነቱ |ETHIO FORUM
16:38
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Seifu on EBS: "ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ Youtube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu | Reality Show
Рет қаралды 79,684
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 853 М.
Seifu Show
Күн бұрын
Пікірлер: 108
@sabawelde9278
4 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ድስ ትይኛለሽ ዛሬ ደሞ እስከልጆችሽ ያመሽ ፈቅር ያላችዉ ግልፅነት ይበልጥ እንዴት እደወደደድኩሽ እመብርሀን ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ ተባርኩ ስታምሩ
@mekilitkidist1542
4 жыл бұрын
ኦፍፍፍ እንዴት ደስስስስ እንደምትሎ መግለፅ እጀግ በጣም!!!!ቃል ያጥርኛል እንደዚህ ነዉ በስርሀት እና በአግባቡ ልጀን ኮትኩቶ ማሳደግ የኔ ምርጥ በጣም ነዉ የምወድሽ የማደንቅሽ አሁን ደሞ እስከቤተስቦችሽ ሳይሽ እጀግ በጣም!!!! ከምለዉ በላይ ወደድኩሽ አከበርኩሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁላ ስዉራ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ ለቁም ነገር ይብቁልሽ በእዉነት ላንቺም ሙሉ ጤናን ከርጀም እድሜ አምላክ ያድልላቸዉ
@zanbasaeed5796
3 жыл бұрын
ልጅችሽን አላህ ይጠብቅልሽ በጣም የሚያማሙሩ ልጅች አሉሽ
@ማህተሜነሽማርያም
4 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ይመስገን #መታደል መመረጥ ነው በጣም #ወልዶ አብራክን #ማየት ፐፐፐ❤️❤️❤ #እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ #ያሳድግችሁ❤️ #ታምራላችሁ እግዚአብሔር #ሆይ ከስደት መልስ ፈቃድህ ሆኖ #ለወግ ለማዕረግ #አብቅተህ ፈቅደህ #ወልጀ ለመሳም #አብቃኝ መሸቀል እድሜየን ጨረሰው😭
@iloveyoumama7755
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ሁሉም ስላምች ይብዛላችሁ
@FAFENET
4 жыл бұрын
ይሄን ቤተሰብ በጣም ነው የወደድኩት ከምን ይላሉ እስር ቤት መፈታታቸው ተመኘችተውኛል♥♥♥✔✔✔ነፃነት ለልጅ ፐርሰናሊቲ የሚሰጠውን ዎጋ በነዚህ ሰማርት ልጆች ላይ ማየት እና መማር ይቻላል።
@እማየእወድሻለሁ-ኰ9ለ
4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ገኒየ ደስ ስትሉ
@beleteyohannesnigussie100
4 жыл бұрын
በብዙ መከራውስጥ አልፈሽ ዛሬ የምታያቸውን በረከቶች ስታይ ምን ይሰማሻል ይባረኩልሽ ጌታ በደሙ ይሽፍንልሽ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ትንሹ ልጅ ዳዊት ፀጌ ይመሠላል😍😍😍😍
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
4 жыл бұрын
*ኡፍፍፍፍ ባልና ሚስት ብሎ ዝም ስጣሉም በፍቅር ሲኖሩም በፍቅር ደስስስስስ ሲሉ* የቤተሰብ ፍቅር ብሎ ዝም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ በጣም እናትም ፍቅር ነሽ የእኔ ምረጥ ኑሪላቸዉ እማ
@ቤዛYouTube-q3g
4 жыл бұрын
ገንዬ በጥም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይጥእብቃችሁ ከነሞላው ቤተሰቦችሽ
@fatumafatuma2761
4 жыл бұрын
መልካም ቤተሠብ ማሻአላህ አላህ ያግዛችሁ ጌኒየ ሁልጊዜም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ
@እግዚሐቤርፍቅርነው
4 жыл бұрын
የኔ እናት ጎበዝ ነሽ
@mahijoy3997
4 жыл бұрын
Wowwwww btam dise tlalecew.endenate aynet biteseb hagerachn ybza😍😍😍
@adiadye2280
4 жыл бұрын
የእውነት ደስ ትላላችሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
4 жыл бұрын
Woww betam des yilal Egzabher edemana tena yisetachiw Ganiyee ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌🙏🙏🙏
@ayalneshgizachew7578
4 жыл бұрын
ውይይይ ገኒዬ ከልቧ እናት!!!!
@alemitureta6493
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይጠብቃችሁ
@ferafera850
3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ😄😄😄😄😄😍😍😍😍😍
@lilylegesse4450
4 жыл бұрын
Egziabhere yasadegeleshe siyameru
@SaraSara-os9lj
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ዋውው።
@suda3006
4 жыл бұрын
ቤተሰባቸው ሲያምር ወይኔ እንደኛ ናቸው ጩባው ሲቀር 😂😂❤
@marizatube5186
4 жыл бұрын
በቅንነት ላስቸግርሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@mihretteklom54
4 жыл бұрын
Abat benerow gn
@nayarahal1239
4 жыл бұрын
Yene konjo e/r lekume negere yabekalesh setameru tebareku
@marizatube5186
4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህት ወድሞቸ በስደት ያላችሁ አላህ ከቤተሰቦቻችን ይቀላቅለን የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@haleemahaleema4726
4 жыл бұрын
ገኒ ምርጥ እናት አድንቅሻለው
@halenyameralabera8965
4 жыл бұрын
ገኒ እንዴት እንደወደድኩት እባካቹ ወድ ስራ
@beleteyohannesnigussie100
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ውብና አዲስ ብያረገው የኔም ምርጫነው ለዚህም ድምፅ እሰጣለው
@samerisameri613
4 жыл бұрын
Just love and respect ❤❤❤👊👊👊👊👊
@ReadingFulfills
4 жыл бұрын
መለያየት በምንም መመዘኛ ልክ አይደለም :: ለቤተሰብሽ አልፈሽ ለህብረተሰቡ መጥፎ መልእክት እያስተላለፍሽ ነው:: መግባባት ካልቻላችሁ: ዝም ብትይ ይሻል ነበር አጉል መልእክት ከማስተላለፍ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@Godsdaughter16
4 жыл бұрын
Asmeselo kemenor endezi menor yeshalal agerachen behodu eyarere menor lemden new ... memar aleben hulachenem kendezi gelstenet melkam set nat
@fef1933
4 жыл бұрын
ህፃን ደስ ይላል
@medinabassa3368
4 жыл бұрын
ትዳር እንደ ኮሶ ብመርም በመለያየት በጣም የሚደሰተው ሰይጣን ነው።ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ብሎ ለተከታዮቹ ወይም ለክርስቲያኖች እንድህ ዓይነቱን ችሎ ወይም ተሸክሞ ማለት ነው።እባካችሁ ብትገነኙ ልጆቻችሁ ደስተኛ በሆኑበት ሁለታችሁም ሌላ ትዳር ውስጥ ካልገባችሁ ለእግዚአብሔር ክብር ስትሉ ትዳራችሁን ብታድሱ ጥሩ ነው።አለዝያ የሰይጣን ደስታ ይዘልቃል።አምላካችን እንዳዘነ ዘመኑ ይጠናቀቃል።
@tgstealemu1852
4 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ
@ሀሁብየጀመርኩ
4 жыл бұрын
ዋው
@bnitmahi4477
4 жыл бұрын
እረ በፈጠራችሁ ቤሩት ላለንው ፆሎት አርጉልን ትናንት ሌባ በር ገንጥሎ ገብቶ ዘረፈ 😢😭😭 ችግር ላይ ነው አገሩ 🙏🙏
@marizatube5186
4 жыл бұрын
አላህ ይድረስላችሁ እህቶችየ. በቅንነት ላስቸግርሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እስኪ እህት
@nenanena7057
4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይድረስላቹ ወደ ሐገርቤት ብትመለሱ ጥሩ ነዉ እስኪረጋጋ ድረስ
@sundayschool6826
4 жыл бұрын
Medhana alem ydreslachewu
@bettyyegetalij8245
4 жыл бұрын
የት አካባቢ ነው ማሬ🤔🤔🤔🤲🤲
@arsemadeneke8355
4 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ አለ
@fከዲር
4 жыл бұрын
በጣም ደስየምል ቤተሰብ
@isaacentertainment00
4 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጦች በጣም ነው የምንወዳችሁ!!
@zufanyemer9984
4 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ ገኒ
@zufanyemer9984
4 жыл бұрын
አዎ ጥሩ ሀሣብ ነዉ
@bekrikedir9654
4 жыл бұрын
Waw Geni you hv a lovely family #Tamiralachu
@helinahelenseg1716
4 жыл бұрын
Good famel
@mimiethiopia9628
4 жыл бұрын
እናትና. አባት. እባካችው ልጃቻችው ላቅምፕአዳም እስኪደርሱ. አትለያዩ. እኔየምኖርበትቦታ. ባልና ሚስት ቢለያዬም አድቤትነውሚኖሩት ለልጃችሲሉ. መኝታለብቻ. ይሄ ነገር እኛማገር ቢቀጥል እባካችሁ ካልሄነአትጋብ
@mozamoza5537
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mimiethiopia9628
4 жыл бұрын
ቲኑሹ. እዴትያምራል. ንግግሩም. ዋው. ሳድግማየትይናፍቀናል. ደስሚልቤተሰብ. በሳቅ. ፍነዳን. ይሃትንሽልጅ. ካሜዲ. ማለት ይቻላል
@meryuthobiya4496
4 жыл бұрын
Wawa betam des yemtlu betsab
@habeshastyle2776
4 жыл бұрын
waw aznagn beteseb new....ytebareke besteseb yihunilish
@hannayotube7817
4 жыл бұрын
ሳላም ዉንካን ባዳና ማጣቹ ስታምሩ
@tigid9438
4 жыл бұрын
I love this family.... But Some of the discussions are a little too matured for the kids! This refer to Seifu
@shitotedla9283
4 жыл бұрын
Wooo
@haeshamahamademahamadehaes6001
4 жыл бұрын
👍❤❤
@IloveYou-ys4jk
4 жыл бұрын
Sefu terry Henry meslihal kkk nice
@ethiopiatekdem7201
4 жыл бұрын
Lgochishin mahbrawi nuro aslmgi betesb fiker endal hono Ye Gudena fiker asflagi new
@ggt1732
4 жыл бұрын
ቆይ ስይፎ የፄሙን ምስጥረነገረን
@ደስታዩቱብ
4 жыл бұрын
ኮሮና ስለሆነ ወደ ውጭ አይሂድምና ነው
@ehetekassaye5579
4 жыл бұрын
kzbin.info የመምህር ዘመድኩን የዩቱብ ቻናል ነው በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉት በተለይ ኦርቶዶክሳዊዎውያን ።
@samerytube9478
4 жыл бұрын
Subscribe enderarge konjo
@karimaomer2935
4 жыл бұрын
hi i
@እኑየጌታልጅእኑ
4 жыл бұрын
ለምንድነው ደጋግመህ የምትለቀው ይደብራል የማዳም wi fi ግፍ ምባለው ነገር አለ ኮ ሰይፍሻ ሆሆሆ 🤔🤔🤔
@ቢንትሀምዛ
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@beranashebaya2073
4 жыл бұрын
😂😂😂
@asa373
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@kokobemohamed8694
4 жыл бұрын
ገነትደስእምሉልጆይአሉሽ
@lemlemtesfay7081
4 жыл бұрын
❤😍👍
@hiklhikl9951
4 жыл бұрын
ተይ ለልጅችሺ ሥትይ ታረቂ
@فَلاحْتِيوبْ-م4س
4 жыл бұрын
ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ሰብስክራይብ ሳታደርጉኝ አትለፉ
@loveethiopia7830
4 жыл бұрын
❤❤❤👪👌
@shalomgeni224
4 жыл бұрын
Ke lijocheshe blay eraseshen tewjaleshe lijocheshe btaly tinshu abrachew endethonu eyegwgwa anche gine ayehonm setey btam new yasazenshenge engako abaten enatochachen temachetewachewm saymchachewm engan yatelyay btesb hono lamlmasdeg yerasachewn dest tetaw new abrew yenorut
@chuchudessalegn7677
4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት በቴወድሮስ አምላክ በሀይለስላሴ አምላክ በሚኒሊክ አምላክ በ ጣይቱ አምላክ በ ዶክተር አብይ አምላክ በ ጃዋር ሰይጣን ፡ ፡ ይዣችሁአለሁ Subscribe አርጉኝ
@marizatube5186
4 жыл бұрын
ቹቹ በቅንነት ላስቸግራችሁ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@tewodrosferede5775
4 жыл бұрын
አቶ ሰይፉ የተበተነ ቤተሰብ እንዴት ብሎ ማስተማሪያ ሊሆን ይችላል ብለህ እንዳቀረብከው በጣም የሚገርም ነው? ይህን ከማድረግህ በፊት እናትና አባቱን አስታርቀህ ለማስተማሪያነት ብታቀርበው የተሻለ ከመሆኑም በላይ የአንተንም ክብር ከፍ እንደሚያደርግልህ ልነግርህ እወዳለሁ። በተረፈ Reality show ብለህ ይህን ቤተሰብ ከማቅረብህ በፊት ማሰብ ሲኖርብህ በአንተ ሾው ላይ ታዋቂወችን መሰረት ያደረገ አሽቃባጭነት ይባላል!! በተረፈ ልቦና ይስጥህ እያልኩ ይቺን አስተያየቴን ለግሼሃለሁ።
@TinaTina-jx4ib
4 жыл бұрын
Tekekkle neke weedma 👍👍👍
@mimit4032
4 жыл бұрын
Ewnetm Ferede🤔 who are you after all??
@Godsdaughter16
4 жыл бұрын
men hulu alem sayfata yenore asmeselkew??? Agerachen aberew yalut bezuwochu emiyamarer asmesayoch new eko yemolut ... so yehe yastemeral teleyayto gen tesmamto menoren yemiyastemer beteseb new
@yedilfana8206
4 жыл бұрын
ስራ ፈት ነገር ነህ......መማር ከፈለክ ብዙ ቁምነገር ከዚህ ሾው መማር ትችላለህ ....የመቃወም ሱስ ስላለብህ እንጂ
@mozamoza5537
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤
@senaityoutubeshow6025
4 жыл бұрын
3ተኛ ልጅ መልኩ ዳዊት ጽጌ ይመስላል ዘመዳሞች ናቹ እንዴ
@ሀያትነኝየጉራጌዋ
4 жыл бұрын
ሁለተኛ
@marizatube5186
4 жыл бұрын
በቅንነት ላስቸግራችሁ ሰብስክራይብ እስኪ kzbin.info/www/bejne/gZWYc6irhd6Nb5I
@bethelhemhabte5851
4 жыл бұрын
ይሄን ሳታዩ አንዳያመልታችሁ!!!!kzbin.info/www/bejne/sJOmdp-Op997pcU አየተማራችሁ ትዝናኑበታላችሁ.
@samerytube9478
4 жыл бұрын
Subscribe enderarge konjo
@ivataiwan2068
4 жыл бұрын
I am appreciation this family.but seifu talked rubbish !! he faded away.😜😂
@marizatube5186
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gZWYc6irhd6Nb5I ማነው እንደኔ ፋውፍረት ያስቸገረው. ይሄው ይችን ሰላጣ እዩአት በሳምንት ለውጥ ያየሁበት ነው. በቅንነት ላሳያችሁ ብየ ነው እኔን የጠቀመኝን
@rahimarahima1051
4 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አድረጉኝ
@love-jw4dm
4 жыл бұрын
ሴቶች ይህንን ቢድዮ ተመልከቱkzbin.info/www/bejne/f2a8qKFsi7N3aa8
@samerytube9478
4 жыл бұрын
Subscribe enderarge konjo
@eebbawaaqayyoo6266
4 жыл бұрын
አንተ ሰውዬ ጺሙ እንዴት ነው ? እኛ ሳናቅ ሚስትክ አሰለምችክ እንዴ?
@aajaj6908
4 жыл бұрын
እስላም ናትደ
@ethiopia819
4 жыл бұрын
የገጠር ልጆች ጎራ በሉ ትወዱታላችሁ kzbin.info/www/bejne/iHytnKeJltp_h5I
@samerytube9478
4 жыл бұрын
Subscribe enderarge konjo
@juju-lr9dy
4 жыл бұрын
አረ ሰይፉ ጢማም ሁነሀል ሰት ግዜይ ካየሁክ ክክክክክ
20:00
Seifu on EBS: የፍቅርአዲስን ባለቤት እንዴት ብዬ እንደማመሰግን አላውቅም ራሄል ጌቱ እና ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ
Seifu Show
Рет қаралды 105 М.
16:38
በአዲስአበባ የሚፈፀሙ ግድያዎች፤ የሽመልስ አስተዳደር እስር ትዕዛዝ፤ ምርጫ ቦርድ ለደብረፂዮን ወይስ ለጌታቸው?፣ ፓትርያርኩ ስለ ጦርነቱ |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 96 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
1:52:22
ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!
Seifu Show
Рет қаралды 731 М.
23:00
መላው ጠፋኝ! ሊመረቅ ወራት የቀረው ልጄ ጨርቁን ጣለ!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 66 М.
5:27
ኩላሊቱን ሰጥቶ የተካደው ልጅ...ከራሱና ከቅርብ ሰዎች የተሰጠ ምስክርነት
Tiktube Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
41:18
እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።
Mese Show
Рет қаралды 226 М.
24:33
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
ebstv worldwide
Рет қаралды 376 М.
14:43
Seifu on EBS - ተዋናይት ማስተዋል ወንድወሰን / Actress Mastewal Wendesen
Seifu Show
Рет қаралды 334 М.
1:43:45
ቃልአብ ግርማ ፡ የበቀል ፖርኖግራፊ በኢትዮጵያ | Kaleab Girma
Dejaf TV
Рет қаралды 56 М.
51:10
ለኢክራም የ5 ሚሊየን ስጦታ….
Esam & Ekram
Рет қаралды 253 М.
10:24
ተራራው ፈነዳ - የአብይ እና የጃዋር ጦርነት በይፋ ተጀመረ | አዲስ አበባን ስጋት ላይ የጣለው ንዝረት | ፕሬዘዳንቱ ተወሰነባቸው፤ ከርቸሌ ሊገቡ ነው!
Amrot Media
Рет қаралды 4,9 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН