Seifu on EBS: "እኔም ልጅ አለኝ ባሌም ልጅ አለው ስንጋባ አንድ ትልቅ ቤተሰብ ሆነን ነው" አርቲስት ብስራት ገመቹ

  Рет қаралды 78,433

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

"እኔም ልጅ አለኝ ባሌም ልጅ አለው ስንጋባ አንድ ትልቅ ቤተሰብ ሆነን ነው" አርቲስት ብስራት ገመቹ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 89
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ እለሽ እህቴ በጣም ነው ምወዳት ምርጥ አርቲስት ነሽ #አድናቂሽ ነኝ ከአሜሪካ 💋💋
@amind3365
@amind3365 4 жыл бұрын
አገላለፅሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ልጆሽን ይባርክልሽ
@user-ls9lb8ug6s
@user-ls9lb8ug6s 4 жыл бұрын
ብስሬ በጣም ደስ ብሎኛልአንቺ የሴት ተምሳሌት ነሽ ለኔ ጀግናዬ ነሽ ፍጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው ልጆቻችሁም ይደጉ ፍጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ንግስት❤️❤️
@user-ll1co3gh5o
@user-ll1co3gh5o 4 жыл бұрын
ማጣት ነው እንጅ ማገኝት እኮ ብዙ ማረግ ያስችላል ቀጥ ብሎ ብዙ ማረግ ይቻላል
@deymetienatwannafaqi1126
@deymetienatwannafaqi1126 4 жыл бұрын
አይ ሰይፉሻ ደስ ትለኛለህ ዋናው ፍቅር ነው ንግግሯ እራሱ ማር ነው ልጅ ሰጠኝ ስትል እርካሁ 💋
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ስደተኞች እራሳችሁን ጠብቁ አየሩ ብርዳማ ስለሆነ አልጠማንም ብላቹ ውሃ መጠጣት እንዳታቆሙ ዋናው ጤና ስለሆነ በተረፈ ፈጣሪ የልባቹን መሻት ያርግላቹ kzbin.info/door/72mImYSblXeprqf3m3YSoA?view_as=subscriber
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አሜን
@lolahussein6175
@lolahussein6175 4 жыл бұрын
እሽ እናመሰግናለን
@user-ls9lb8ug6s
@user-ls9lb8ug6s 4 жыл бұрын
እሺ
@user-nv5vx4rk7r
@user-nv5vx4rk7r 4 жыл бұрын
እሺ. እንጠጣለን. እናመስግናለን
@hawibelay8810
@hawibelay8810 4 жыл бұрын
Amen
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
God bless ur union god for u honey
@selamtube12
@selamtube12 4 жыл бұрын
በጣም ተቀይረሻል ለማንኛውም መልካም ትዳር❤
@genatgetahew8163
@genatgetahew8163 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል በእዉነት
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 4 жыл бұрын
WOW BESEREYA EWADESHALAW BARECHI. 💚💛❤
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 4 жыл бұрын
እይ ስይፍሽ ሀና የዋንስን አቅርብልን
@meazategene5632
@meazategene5632 4 жыл бұрын
Ende betam geragebtognle lakate alechalekum
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
ብስሬ መልካም ጋብቻ ይሁልሽ
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@etuhiwot853
@etuhiwot853 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም ነው ምንወድክ በጉጉት ነው ምናየው ፕሮግራምክን ከነ ፋሚሊዎቼ አርቲስት ብስራት በጣም ነው ምወድሽ ግን ጥያቄክ እራሱ በጣም ነው ሚመቸኝ እድሜያቸውን ሳይቀር መጠየቅክን አትረሳም ግን ሴቴች ሲያቅራሩብን በዊጋቸው ፀጉርሽ ነው ብለክ ጠይቀክ አታውቅም ???
@tarebalaynhe2161
@tarebalaynhe2161 4 жыл бұрын
Wow Bisri teru senmegbare ufffff
@sarabiru7479
@sarabiru7479 4 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@user-ss2ut2ns9d
@user-ss2ut2ns9d 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ብስሪ ❤️😍😍
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
ፈቶ ማግባት እንጃ ፈጣሪ ይርዳችሁ እየተቃጠልኩ መኖርን መረጥሁ 30አመታችን ነው ሁሉም ያው ነውብዬ ስለማምን።
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Mene lemalte felgek New
@user-tr7jp1pr2x
@user-tr7jp1pr2x 4 жыл бұрын
ሰይፍ ሀኒንም ኢንተርቪ አድርግልን
@user-jq8gk4rc5n
@user-jq8gk4rc5n 4 жыл бұрын
ሀናን ዮሃኒስን አቅርቤብልን
@almazyilmayilma1447
@almazyilmayilma1447 4 жыл бұрын
ወ.. . . ይ ሜካኘ ስሟና ድምጽዋ ብቻ እኮ ነው እንደነበረ ያለው
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 4 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ብስራት ግን መልክሽ ተቀየረብኝ ሰው ለምን የተፈጥሮ ከለሩን ጠልቶ በኬሚካል እንደሚቀላ አይገባኝም በፍፁም ሌላ ሰው ነው ምትመስይው
@hiwitube9295
@hiwitube9295 4 жыл бұрын
eko betam enji
@karma3681
@karma3681 4 жыл бұрын
ቆንጆ ሆነች? ጥሩ ነው መሻሻል ከተቻለ
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 4 жыл бұрын
ትናት ጓደኛየ ያዙት እኔም አመለጠኩኝ በጣም ነው ያዘኩት አይ ስዴት ሀገር እሱ በስላም ይገባ ሀገር እኔም ሀሳቤ ይሳካልህ በሉ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
ጎበዝ ከሆነ ኢትዮቢያም ሰርቶ መለወጥ ይችላል
@privatecell4094
@privatecell4094 4 жыл бұрын
Yet hager nechew beyruth nesh
@tube3397
@tube3397 4 жыл бұрын
አር እኔም ትናንት ጠሪቅ ተሳስተን ስጅን ገብተን ነበር
@lulutube9064
@lulutube9064 4 жыл бұрын
የሀራም የትገጠር ነውየያዙት
@user-ym2cn7jz7g
@user-ym2cn7jz7g 4 жыл бұрын
ውይይይ በሰላም ላገሩ ያብቃው
@adanechfeyera318
@adanechfeyera318 4 жыл бұрын
Sewdeshi egzabehr yasebshwen Hulu yasklshi kelbeshi sate neshi
@user-meri22berhe
@user-meri22berhe 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ትዳር ተባርኮ ሲሰጥ
@zemamlkt8501
@zemamlkt8501 4 жыл бұрын
ትልቅ፡ሰው።አንደኛ፡ብዬሻለሁ።Good luck
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የእሴት ወንድ
@koketbedada2005
@koketbedada2005 4 жыл бұрын
Yena konjo❤❤
@user-ul2gv4hl6w
@user-ul2gv4hl6w 4 жыл бұрын
ወይኔ ወይለውጥ
@davegirma8935
@davegirma8935 4 жыл бұрын
ልክ ፕሮግራሙን ሰይፉ ሲያስተዋውቅ ከስር የሚንሾካሾከው የብስራት ድምፅ አልተሰማችሁም? እኔ "በእየሱስ ስም" ስትል ተሰምቶኛል በearphone ስሙትማ በደንብ ይሰማል
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 4 жыл бұрын
ኧረ እኔ አልሰማውትም
@user-db5wt9ug8k
@user-db5wt9ug8k 4 жыл бұрын
ሰምቻለው😀😀😀
@ethio4421
@ethio4421 3 жыл бұрын
Seifu asakugn bileh, bahilachinin atananik
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
ሀኒ አቅራብለን ሰይፉ
@hiweyeabiy3894
@hiweyeabiy3894 4 жыл бұрын
ሴፉ እኮ ጥያቄው ሳይጠይቅ ሳቱ ያልቃል እሱ ሴለፈልፍ
@karma3681
@karma3681 4 жыл бұрын
😂😂
@hanadesta8233
@hanadesta8233 4 жыл бұрын
hi bisrate you are so cute god blessed you and seifsha I love and watch your program every week since i have got so many idea and knowledge seifsha i want to be an actress but I did't get any opportunity since I have't buddy person who are famous and can connect to the art medium please help me
@keeper4686
@keeper4686 4 жыл бұрын
ሰይፉሻ እንኮን አደረሰክ ዶክተር አብይ ቀልብህን ገፈፈው በባለፈው 😂😂
@makdasfikre9293
@makdasfikre9293 4 жыл бұрын
ክልክል ነውነት 😅😅😅😄😄
@samri2481
@samri2481 4 жыл бұрын
miko miko 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Eski ataskegn
@munerasedtagawaentanenafak8797
@munerasedtagawaentanenafak8797 4 жыл бұрын
ክክክክክ ለምን ይጋፋዋል
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ልዩነቱ ዶክተር አብይ ለፎቶ ነው ሁሉን ነገር የሚያደርገው ሰይፉ ደግሞ በጎ ነገር የሚያደርገው በሰው ዘንድ እንዲታይለት አይደለም።
@zeritukebebe7765
@zeritukebebe7765 4 жыл бұрын
Ine minim algebagnim ye mejemeriya balwan naw inde digame yagebachihu
@kassemjaafar1381
@kassemjaafar1381 4 жыл бұрын
Lela new hiwot indi nat eko
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
እኔ እማውቅሽና አሁን እማየው ፊት አልተግባብቶ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ሜካብ
@sisruhama6101
@sisruhama6101 4 жыл бұрын
Kkkkk
@user-st6cu8kx2u
@user-st6cu8kx2u 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ዱቄት ውስጥ ገብታ ነው
@tigistalemayehu8063
@tigistalemayehu8063 4 жыл бұрын
😀😀 me too
@fufuwelloye6358
@fufuwelloye6358 4 жыл бұрын
@@user-st6cu8kx2u kkkkkkkkkk
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 4 жыл бұрын
አንቺ!!!!!!! ፊትሽ የት ሄደ???
@jahmananbsa193
@jahmananbsa193 4 жыл бұрын
she just looking the Greencard ..dont full me .
@AshuTube
@AshuTube 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/mJO9pGyPbceDmqs dawit tsege asechlosh video
@birukamare8660
@birukamare8660 4 жыл бұрын
I don’t get why Seifu hostess her??? I was expecting her movie or some kind of promotion she needed to address us. This week show has stolen my time. Please Seifu ,when you are hosting someone on your show, make sure your audience or followers get something new!
@mimo4537
@mimo4537 4 жыл бұрын
ከዚ በላይ ምን አለ። በአዲስ ፊልም ልትመጣ ነው ከማለት ። ለመልስዎ የታአሰበው ብር ሰው ተረዳበት ቢባል ሌላውም ያስተምራል ለሰሚውም ያስደስታል።
@ehtemariamayele7525
@ehtemariamayele7525 4 жыл бұрын
of course it has no concrete point~~~ Please Seifu Manage your show for more productivity and entertainment otherwise get to interview all pride & groom program.
@rozitube2064
@rozitube2064 4 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች አይከፈልበት
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
ልጁቹን እንድታጋቦቸው ይበቃል እኮ
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 67 М.
ሂፓፕ ማን ጀመረው ቀሽም ጥያቄ ነው!
2:27:36
ወቸው GOOD
Рет қаралды 71 М.
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15