Seifu ON EBS : አፍቅሬዋለሁ አገናኙኝ እሱን በመጠበቅ ላይነኝ | SeifuONEBS | NewEthiopiaMusic2024 | EBS

  Рет қаралды 137,207

ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት

ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@milliontaye8027
@milliontaye8027 2 ай бұрын
ደላላው ሰይፉ ያዋጣሃል ቀጥልበት ብዙ እናሰራሃለን!
@alemb4972
@alemb4972 2 ай бұрын
ጂኪ በጣም አደነኩት የእውኘት አስተዋይ ነህ ተባረክ
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 2 ай бұрын
ሰይፉ እባክህ ለልጅቷና ለቤተሰቦቿ አስብላቸዉ ነዉር ነው
@Aemro-d5o
@Aemro-d5o 2 ай бұрын
ምን አይነት ትውልድ ነው ከዚህ በላይ መረገም የለም እኔ ቤተሰቦቿ አሳዘኑኝ ይችንም ለማሳደግ ዋጋ ከፍለዋል እኔ እጅግ አዝኛለሁ እንዲህ አይነት ማፈሪያ ትውልድ እግዚአብሔር ይማረን።
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 28 күн бұрын
ስይፊ እንተ ይህን ማድረግህ መጥፎ ነው እልልም ምክንያቱም ጆሲ ጎሲን እፈቀርኩት ያለቸው ልጅቶ ናት ስው ሆኖ ስው ማፍቀር ተገቢና ያለ ነው ነገሩን ትልቅ ያረገው በሚዲያ መናገሮ ማን ያቃል ጆሲ ጎሲም እይቶሽ ወዶሽ ፍቅረኛው ሊያርግሽ ይችላል ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 ай бұрын
የልጅነት እብደት ዘመን ነው
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 ай бұрын
ሰይፉ የዚህ ዓይነት ነገር ባትሰራ ባታቀርብ የዚህ ዓይነት ተግባር ውርደት ነው በጣም እየወረድክ ነው
@BelachewGebreyes
@BelachewGebreyes 2 ай бұрын
የብድ ዘመን ጤነኛ ሰ ሰው ጠፋ
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
😂🤣😂🤣😂 tkkl
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 Ай бұрын
እይ እብደት ባትወለጂ ይሻል ነበር እርካሽ አንድ ቀን የሚጸጸት ጊዜ ይመጣል ማፈሪያ
@marsawok6083
@marsawok6083 2 ай бұрын
ሰይፉ ድሮም ፕሮግራም አይመቸኝም ነበር አሁን ባሰብህ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Ай бұрын
አሁን ከዚህ ውይይት ምን ትምህርት እንውሰድ?
@abumohamed7324
@abumohamed7324 2 ай бұрын
ይቺ ልጅ በሚዳ የወጣችው እናት አባቷ ጋር እየኖረች ነው ወይስ ከነሱ ቁጥጥር ውጭ ሁናነው?
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 ай бұрын
Last time one Girl said, she loved one artist and she got mad. When I was young, early 1978 and I was elementary school in Ethiopia and 1980 at High school but I didn't have any girl friends. Some girls were tried to make me friend with but I neglected them and I focused only on my education. As result, I was brave student and I was the first and second from the class till I Graduated in 1985E C. I was scarfired my life and teached by myself because my parents couldn't help me because they were poor. However, my hard work , highest interesting for my education, study hard made me succeed. Finally, I left Ethiopia 20 years ago because I got a chance to go USA and I'm living good life now. Thank you God!! So this Girl is driving in dark fields now which is very dangerous for her in feature life . She doesn't know even if this artist loves her but she is just blind. We know that famous Artists loved by Many Girls. Same is true for Tilahun Gessaes. Never ever fall in love with someone just for money and he is famous. This achievement is for him Not for you . So be yourself and find yours it is on your way if you are real hard worker!!!
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 2 ай бұрын
ያዘንኩት በሴፉ ነው ሴት ልጅ ወልደሀል አይደል ነግ በኔ በል እቺን ልጅ እዛው መክረህ ገስፀህ እንደመመለስ ጭራሽ ስልክ ደውሎ ማገናኜት ምን ይባላል እንደማይሆን እያወክ እብደቷን አባባስከው ያሳዝናል
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 2 ай бұрын
ዘፈን ገዳይ ነው የሰይጣን ስራ ነው ዘፈን አትስሙት መዝሙር አድምጡ
@Bilal-c1o2j
@Bilal-c1o2j 2 ай бұрын
ሰይፉ ግን እየተጃጃልክ ነው
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 2 ай бұрын
ከነመፈጠርሽ አያውቅም ዘልዛላ . seifu did you finish other work ??? አታደንቁረን
@WondimagegnGirma-qn9lo
@WondimagegnGirma-qn9lo 2 ай бұрын
ወይ ሰይፉ ሙድ እየያዘችብን እንደሆነ ሳታውቅ ቀርተህ ነው ወይስ በህዝብ ላይ መጫወቻ መደረጉ ነው
@AdaneMitku-r3d
@AdaneMitku-r3d Ай бұрын
የጉድ ሀገር እኔም አፈቅረዋለሁ ይች ሞዛዛ
@AdefrisGebre
@AdefrisGebre 2 ай бұрын
ለምን በሚዲያ በአካል አትቀርቢም ምንአልባት የያዘሽ ክፉ መንፈስ ብን ብሎ ሊጠፋ ወይም አንችን ይዞ ይጠፋ ይሆናል
@mesereteshetu2138
@mesereteshetu2138 2 ай бұрын
እንድው ዘመኑ ብቅ አልበም እንደምትሰራ ለማስተዋወቅ የተከፈለበት ማስታወቂያ ነው ታመናል በጣም መዳኒት ጠፉልን
@terefetafesse3943
@terefetafesse3943 13 күн бұрын
Dear Saifu, I would like to offer some constructive criticism regarding your well-known TV show. Based on the comments, many viewers seem uncomfortable with the content. Considering you have a young daughter, it seems unwise to expose someone’s personal love life on television. As a responsible parent, it would be more appropriate to offer advice to a 21-year-old girl on how to handle her love experiences, rather than exposing her struggles to the public. What lesson do you think this teaches your viewers when you make light of a young girl’s life challenges? Overall, this behavior does not align with the image of a caring father.
@ashenafiteka-so7kp
@ashenafiteka-so7kp 2 ай бұрын
በቃ ቁምነገር ጠፋ? በተለይ sorry to say this ሰይፉ አንተ ጋር በሬድዮም በቴሌቪዥንም።
@HassanAlii-b2q
@HassanAlii-b2q 2 ай бұрын
አይ ሰይፉ ደላላው ትገርማለህ አተኮ ይችን ባለጌ ይዘህ በርበሬ አታጥንም አይ እናትና አባትሽ አችን ሲወልዱ ቀርተሽ በነበር👍👌🤣🤣🤣🤣🤣
@selamassefa4522
@selamassefa4522 23 күн бұрын
እባክህ ፈጣሪ ወላዶችን ጥንካሬ ስጥልኝ !!
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv 12 күн бұрын
እህት ፍቅር ይለያያል ነገር ግን የጋራ ስሆን ነው ባይሳካ እንዳይጎዳሽ ቆንጅየም ስለሆነ አታጭም
@tesfayeaseged4958
@tesfayeaseged4958 15 күн бұрын
Aye Seafwo Mekleja Aderkewo Yaszenale . Perogeramwo .
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 13 күн бұрын
ሴፉ የተባልክ ባለጌ ፣ ቅንዝራማ ወጣቶችን እየሰበሰብክ ፍቅር ሳይሆን ፣ በፍትወት ቅንዝር የሰከሩትን ሚዲያ ላይ በማቅረብ ትነግዳለህ ። ከነሱ ብሰህ የሞራል አተላ የሆንከው ሴፉ ፣ በዚህ ሥራህ ፣ በአቃጣሪነት ስትበደል እየታየህ በዝምታ መታለፉ ልክ ባለመሆኑ አበዛኸው ፣ ታረም ወይ የተሻለ ሥራ ፈልግ ፣ አለበለዚያ በዚህ ዓይነት እርኩሰት አትቀጥልም እናጋልጥሃለን ! አስተማሪነት የሌለው መልዕክት ስለምታስተላልፍ በቃ !!!
@birhanuwubalem
@birhanuwubalem 2 ай бұрын
ሴፉ በጣም አተን አይመጥንም አትቀበል ስደባቸው
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው 2 ай бұрын
ይቅናሽ ዎጣትነት አስቸጋሪነው አተም አግባና ተገላገል
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel Ай бұрын
የጃኪ ዘፈን ምኑ ደስ ይላል???
@woynshettessema792
@woynshettessema792 2 ай бұрын
ምንአይነት ላሐጫምነሽ ምነዉእባክሽ ? የየትሐገርዜጋነሽ ? ባህልየሚባልየለሽም ከአንች እሱበጣም ጨዋነዉ ባህሉን የሚያቅ !!!!
@የእናትፍቅር
@የእናትፍቅር Ай бұрын
ምነው አለቀብህ ሰይፉ እችን ያላደገች እሕታችን የጎልማሳ ሴት ስሜት ስለሆነ ጃኪን አበድኩ ምትል የሚሉ የጎልማሳ ኢዲሚያቸው ስለሆነ ምንም ማድረግ አይቻልም ግዚውንና ዘመኑ ስለሆነ ።
@bodebabo3011
@bodebabo3011 2 ай бұрын
እናንት የአለም ስራ ፈቶች::
@abebemulaw7759
@abebemulaw7759 2 ай бұрын
ከገሙ አይቀር ብሺቅ፣ት ነው ስይፉ ምን ነው ሼዋ፣
@sbk8830
@sbk8830 26 күн бұрын
አቶ ስይፉ የስራህ መጨረሻ ይህ ሆነ ::አይ ጌዜ!!!!!::
@aderajmuluken2162
@aderajmuluken2162 2 ай бұрын
Seifu you do your social responsibility the lady to return to normal conditon. Jaki saw your maturity. keep it up. please dont break your prinsiples what you say here
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 2 ай бұрын
ጉድ ጉድ ምን አይነት ችግር ገባች ሀሀሀሀሀሀሀ
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel Ай бұрын
ሰይፉ ትንሿንም ትልቋንም ማጣበስ ትወዳለህ።
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 ай бұрын
የልጆ ነገር ፍሬ ፈርስኪ አሉ
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 ай бұрын
አቤት እንዴት ያለ ዘመን ናይ ደረስን ባህላችን ወጋችን ዜሮ በላ እንደዚህ አይን ያወጣች ሴት ቤተሰብ አሰዳቢ ናት ይገርማል
@hezkielreba1296
@hezkielreba1296 2 ай бұрын
ሰይፍሻ እንደው ችስታ ወደድኩ የምትል ብታፈላልግ
@GetachewMihret-xl8oz
@GetachewMihret-xl8oz 2 ай бұрын
ሰይፉ ተጃጅሏል
@MmMm-uy9do
@MmMm-uy9do 2 ай бұрын
DALALA
@SimachewAbateTsegaw
@SimachewAbateTsegaw 28 күн бұрын
why are abusing the media?
@ramadan1707
@ramadan1707 2 ай бұрын
እኔ በ 21 አመቴ ፍቅረኛ 2 ኛ ሳይሆን አንድም ሳይኖር አረብ ሃገር ነበርኩ አቺ ግን ተማሪ
@beleteabebe1309
@beleteabebe1309 2 ай бұрын
yeSeifu programena Ethiopia yalechebet huneta. Lemanegnawem yemetakerebewen program feteshew.
@muke614
@muke614 2 ай бұрын
አዎን ታውረሻል
@amenyihun2418
@amenyihun2418 2 ай бұрын
ሴቶች ምነው ዘንድሮ መላቸው ጠፋ?? ኧረ ባክህ አንተ ደግሞ እንዲህ ዓይነቱን እብደት ባታስተናግድ ጥሩ ይመስለኛል። አንተ አቃጣሪ ነህ ወይስ ደጋፊ ነህ?? ምን ትምህርት ይሰጣል ብለህ ነው እንዲህ ባደባባይ የምትለፍፈው??
@asdfgqwert7617
@asdfgqwert7617 Ай бұрын
ይህ ኘሮግራም ካንስል ቢሆን
@sintayewbeyu4297
@sintayewbeyu4297 2 ай бұрын
ሰው እኮ እብድ ነው። እና ምን ይጠበስ።የማታገኚው ሰው ማሰብ ከባድ አይሆንም።
@adamug8602
@adamug8602 2 ай бұрын
የእኛ ጉዶች ታዋቂ ሰዎችን አፈቀርን እያላችሁ መነፋረቃችሁን ብትተው ጥሩ ይመስለኛል።
@MARKENMARKEN-xy3rl
@MARKENMARKEN-xy3rl 2 ай бұрын
ላብድብ ነው ያልሽው ያርግልሽ ለፍተሻል የሚገርመው አቅራቢው ነው ምድረ ፈሳም
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 2 ай бұрын
ሰይፋ ሥራ አጣህ እዴ የሴት ዘልዛለ የምታቀርብልን
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
😂🤣😂🤣
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 2 ай бұрын
እነዚህ ሴቶች ስራ ፈቶች ስለሆኑ ሌላ አትክሮታቸውን የሚስብ ነገር ስለሌለ አላማና ግብም ስለሌላቸው እንዲህ አይነት የማይጨበጥ ነገር ስያብሰለሉ ይውላሉ። ሲጀምር ስራ ቢኖራቸው ለእንዲህ አይነት ነገር ጊዜም አይኖራቸውም። ከንቱዎች
@xFlavoriax
@xFlavoriax Ай бұрын
😂😂😂😂
@abdiyumekonnen4742
@abdiyumekonnen4742 Ай бұрын
ሿጠ ጧፐጠ ወገቀጀከ ,ሉሐቸቸረ​@@xFlavoriax
@henokthobeKebede
@henokthobeKebede 10 күн бұрын
Am single???
@NgffVch
@NgffVch 27 күн бұрын
አረ ትውልዱ ወዴት እየሄደ ነው
@melkamuahmedinabdela8341
@melkamuahmedinabdela8341 2 ай бұрын
አንድ ምክር ልምከርሽ! አይንሽ ብቻ አይደለም የታወረው ጭንቅላትሽም ጭምር ነው የታወረው:: ስለዚህ ምድሪቷን አታጨናንቂያት ሂጂ::
@GuesheSahle
@GuesheSahle Ай бұрын
ለሰይፉ•ፋንታሁን እንዲህ በፍቅር እንዲህ የሚያለቅስለት እንዴት አጣ???
@Solomon-pj7ij
@Solomon-pj7ij 2 ай бұрын
Erebeza
@berhanebush3921
@berhanebush3921 2 ай бұрын
የስዖል ቤተሰብ።
@gezegeze6045
@gezegeze6045 2 ай бұрын
ሴፉ የሚባል የሴቶች ዳላላ ሆነ እንዴ
@Bose-b7g
@Bose-b7g 2 ай бұрын
አባቴሚካየልከዚህአድነንየማዳምቅመሞች
@tuyh3121
@tuyh3121 Ай бұрын
እኛ ምን አገባን ታዲያ 🤕😫
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 2 ай бұрын
ጌታን ሴፉሻ ሥራ አተሀል ማለት ነው ማንም ተነስቶ ኤኬሌን አፈቀርኩ ካለ ልታቀርብ ነው? እሱም ውሽልሽል ነው ለምን ልቧን ያንጠለጥላል እሺ ብሎ ያሳርፋት ሁለት ልብ ለምን ይሆናል
@yeshitilateklehaimanot
@yeshitilateklehaimanot 2 ай бұрын
በጉረኛነቱ ላይ፣፣፣አንቺም ስትባልጊ፣ውጤቱ፣አብደሽ እንይሽ፣፣ሰይፉ በወያኔ ጊዜ ፣ባላሙዲን ጊዜ፣ያጠፋህውን በበጎ አድራጎት ስራህ አፉ ስንልህ፣፣አሁን ዱግሞ ስንት ጉዳይ እያለ፣፣የእብደት ስራ ውስጥ አትግባ እባክህ፣፣ሚዲያውን እንጠቀምበት፣፣ከአራውዊት ፍቅሬ ጋር አድገህ፣አባዜህ አይለቅህም፣፣፣ተመከር፣ምንም short memory ብንሆንም፣ይቅርታ ማድረጋችንን ዋጋ ስጠው፣፣፣እረፍፍፍፍፍ
@frewserra6812
@frewserra6812 2 ай бұрын
Werdhale seyfu sory
@abebeseifu493
@abebeseifu493 2 ай бұрын
አይ ሰይፉ ብላህ ብለህ ሴትና ወንድ አቃጣሪ ሆንክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 2 ай бұрын
ያችስ ከፋ 😏😏
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 2 ай бұрын
የማንንም እብድ እየሰበሰብክ ግራ የምታጋባን ለምድ ነዉ
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
😂🤣😂🤣🤣
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 Ай бұрын
ሰይፋ ከዚች ዘልዛላ ያልተቆነጠጠች አሳዳጊ የበደላት ይልቅ ሰሪና አሰሪ ቢሮ አትከፍትም ሴሰኝነት ከምታስፋፋ በጣም ወረድክ
@kaldessie4290
@kaldessie4290 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አያሳድግሺ ምን ብሽቅ ነሺ😂😂😂😂
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 2 ай бұрын
የቆየ ነዉ ሁለቱንም በቅርበት አቃቸዋለሁ
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
Comment mtsfut sewoch hula ewedachualew betam besak gedelachugn 😂🤣😂🤣😂🤣😂
@Solomon-r6f
@Solomon-r6f Ай бұрын
ቦቴ እኮ ነው ያደገው::
@gizemekuria
@gizemekuria 2 ай бұрын
Min ayinet zelzala nat gin gud eko new
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 2 ай бұрын
ፍቅር መስሎሽ ነው!? ሰይጣን አድሮብሽ ነው! የማትረቢ ነገር ነሽ!
@Mary-yc8vh
@Mary-yc8vh 2 ай бұрын
🤣😂🤣😂🤣🤣😂🤣
@IbsaUsman-b3z
@IbsaUsman-b3z Ай бұрын
0:24
@JJRoF29Y
@JJRoF29Y 2 ай бұрын
😮😮😮😮
@jordana7775
@jordana7775 2 ай бұрын
በይ አርፈሽ ስራችን ስር ሞዛዛ
@robelasmara3971
@robelasmara3971 Ай бұрын
Jaki wesdatena Feswan Adametelat
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 2 ай бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ጃኪ ጆሲን በማግባት ትነቀሰዉ ባይ ነኝ ግብቷችኋል፡፡
@EphriAyal
@EphriAyal 2 ай бұрын
Geltu
@muke614
@muke614 2 ай бұрын
ፀልዪ ሲቀጥል ወዲያ ተይው ለወንድ ይህን ያህል የፈጠረሽን አምላክ አድንቂ ደሞ ለዘፋኝ የሆንሽ ዝልዝል
@ashenafiandualem
@ashenafiandualem Ай бұрын
አይ ዘመን! አጋንንትን ብቻ ነው የምትሰሚው አምላክሽን የዚህን ግማሽ ለመውደድ ብታስቢ እንዴት ከአምላክሽ በታረቅሽ ነበር
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 2 ай бұрын
Koyi anichiii afakarishuuuu woyiii abadishuuuu
@alazaryosef
@alazaryosef Ай бұрын
ለምን እሙሙሽ ላይ አትነቀሽውም?
@togethertube9655-l5w
@togethertube9655-l5w Ай бұрын
ለምን ለስይፉ መናገር አስፈለገሽ አብደሽ ራስሽ እሱ ወዳለበት ቆስቁሽው በግርሽ መቼም እብድ ትራንስፖርት አያስፈልገውም... ዘልዛላላላላላ
@HaniTerefe
@HaniTerefe 2 ай бұрын
Yemanech kebet adebabay weta mabede new menamen set asedabi
@NetsanetDarihun
@NetsanetDarihun 2 ай бұрын
ስለማታውቂው ነው ያፈቀርሽው ,,,,
@WendwesenEshete
@WendwesenEshete 2 ай бұрын
ሰይፉ ደላላ ሆኖ ቀረ😂
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 2 ай бұрын
ይህ ነው ያተ ስራ የሴት ደላላ😢😮😂
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 2 ай бұрын
ኧረኡኡኡኡኡ ጊዜው ከፋእንደ ሴት ሆነ ጠያቂው በቃ
@MeskremAdugna-rh4go
@MeskremAdugna-rh4go 2 ай бұрын
enatu enateshen betenkeshi sem alew defare
@YosephBekele-g4l
@YosephBekele-g4l 2 ай бұрын
አይ ጃኪ የሚለውን (ጃኬት) በይው።
@FudgeBondu
@FudgeBondu 24 күн бұрын
Young Robert Rodriguez Mark Robinson Angela
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 2 ай бұрын
ሰላም
@barkotmuluken581
@barkotmuluken581 2 ай бұрын
ሴቱ ነውራችሁን እወቁ ትዳር ጠፋ ማለት ነው የሰውትዳር ለመበተን
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 2 ай бұрын
ጭራሽ ትምህርት ማቆም!!!!ቤተሰቦችዋ አሳዘኑኝ ምስኪን
@halimo1255
@halimo1255 2 ай бұрын
ወይ ሞቴሽ ባረፊሽ አሁንኮ ማሻሻሉ ነዉ የሀበቫ ቀሪቶ ከፓሬጂም ጋሪ አይገጥምም ቅለትሽ የሴት አታላ👊👊👊👊
@mulusewgeta9502
@mulusewgeta9502 2 ай бұрын
ቅንብር ነው
@sunnyethio3782
@sunnyethio3782 2 ай бұрын
ወደ ፅበል ውስዶት
@medhin8187
@medhin8187 2 ай бұрын
😂
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 128 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Synyptas 4 | Арамызда бір сатқын бар ! | 4 Bolim
17:24
Ethiopian Music - Tarika - ታሪኬ ይድረስ - New Ethiopia Music 2024 (Official Video)
10:03
ኤርታሌ ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 178 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,9 МЛН