Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 4 | part 4

  Рет қаралды 100,488

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 4 | part 4

Пікірлер: 84
@mulher4965
@mulher4965 5 жыл бұрын
She is so cute 😃 smart, wise, calm, and blessed women. Good job Seifu 👍
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ዘሪቱ ማንንም ለመምሰል አጥርም በራሷ አለም ውስጥ ናት ሁሌም መልካም እይታወችን እያየች ቀኗን ብሩህ ታረጋለች
@Hannibal24
@Hannibal24 5 жыл бұрын
Wow what a show ,I think she is so far the best girl u have interviewed , thanks seifu...& Wishing her all the best.....
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
ዘሪቱ ከበደ አስተዋይ ነሽ ረጋታሽ ደስ ይላል እድሜ ጤና ተመኜሁልሽ ማማቲ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትይናለሽ ከምንም የፀዳሽ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ።
@EseyVS
@EseyVS 5 жыл бұрын
i love her... she is blessed with smart mind..bless u more
@gedaedea8420
@gedaedea8420 5 жыл бұрын
‘’ምን የሚያኮራ ነገር አለ ሁሉም የተሰጠ ነው’’ በጣም ድንቅ አባባል
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
ዘሪቱ እኔ ያንቺ ዘፈኖች በጣም ነው ትርጉማቸው ደስ የሚለኝ።የዘመኑ ሰው መውረግረግ እንጂ አስተማሪ የሆነ ግጥም አያስተውልም።በጣም የምወድልሽ ዘፎች አርቴፊሻል፡ ውሸታም፡ እና አንድ ፊልም ላይ የዘፈንሽ ለምን ተነካሁ ነው ፡ ከበፊቱ አልበምሽ ሁሉም ይማርኩኛል ሰውን አትስሚ የኛ ሠው ከሰማሽው ፆታሽንም ትክክል አይደለም ይላል። አንቺ የሚመስልሽን ነገር አድርጊ ይዋጣልሻል።
@habeshanetworkchanal2146
@habeshanetworkchanal2146 5 жыл бұрын
አንድ አማራ አንድ ዘረኛ
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
@@habeshanetworkchanal2146 ምን አቃጠለሽ 😂😂 አማራ ስሙ ሲነሳ የሚያቅበዘብዛችሁ ጀግንነቱን ስለምትፈሩት ነው እኮ።
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
@@habeshanetworkchanal2146 አቤት መቃጠል ዘርኝነት ምንአመጣው
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 5 жыл бұрын
ኤጭ አሁን የምን ብሔር ማውራት ነው አረ ይደብራል ሁሌ ሰው ታጥቦ ጭቃ ይሆናል ማስታዋሉን ያድለን
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
@@ferdusferdus3761 ዝም በያት ዘረኝነት በአማራ ተጠርቶ አያውቅም።ሁሌም ኢትዮጵያ ስለምንል አንዴ ስማችን ሲነሳ ያንቀጠቅጣቸዋል። እኔም በሞቱት ተናድጄ እንጂ ዘረኝነት የሚለውን ስም አላውቀውም።ከብሔሬ ይልቅ የሀገሬን ስም ስጠራ ነው ደስ የሚለኝ አንድ ስለሆነ።
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ዘሪቱን ያለማድንቅ አይቻልም👉❤
@Someone43038
@Someone43038 5 жыл бұрын
Oohh arif program new Seifisha. Indezih ayinet tiyakewochin beyebotaw meteyek ketilibet 👌👌👌
@entisarhussien5930
@entisarhussien5930 5 жыл бұрын
ፕሮፌሽናል አርቲስት መዝፈን ብቻ ሣይሆን ንግግርም ታውቂያለሽ።
@betiloveyeenatalji9999
@betiloveyeenatalji9999 5 жыл бұрын
አሥተዋይ ነሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት ሥራአትሽን ሳላደንቅ አላልፋም
@seyoumasfau8100
@seyoumasfau8100 5 жыл бұрын
You are number one!
@ወሎየዋየሰልማንእናት
@ወሎየዋየሰልማንእናት 5 жыл бұрын
ምንየምኮራበትነገርአለ ሁሉምየተሰጠነው። አሪፍአባባል
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 5 жыл бұрын
በጣምምምምምም ነው የምወድሽ ያንቺ ስራ የሚገባው ክ፳ አመት በሗላ የሚፈጠረው ፍጡር ስለሚሆን ስጋት አይግባሽ፥ አሁን የገባን እንደግፍሻለን፥ ወደፊት ደግሞ ብዙ ተከታዮች ይኖሩሻል፥ ያንቺ ስራዎች አሁን ላለው ማህበረሰብ አይመጥንም ለወደፊቱ እንጂ
@mammam7630
@mammam7630 5 жыл бұрын
ዘሪቱ አስተዋይ ናት
@jujumalmal6385
@jujumalmal6385 5 жыл бұрын
Yene mar Swedishi eko betam gobez neshi
@ideashare8887
@ideashare8887 5 жыл бұрын
God loves us no matter what we are , God bless you for your honesty but i know your voice is made to worship the lord. When wil we get the movie on youtube , netflex , google play movies .....please. This generation needs movies ...about future , 2021 E.C 2031EC ....Seifiye Mulualem meche new yemtgabizilin? I like your Show God bless you too. I know God will open your eyes to accept Jesus into your life. Peace!!
@tube2134
@tube2134 5 жыл бұрын
ቆንጂዬ ስነስርዓት ያላት ሴት ነሽ
@Wubit234
@Wubit234 5 жыл бұрын
እርጋታሽ ልዩ ነው 👌❤
@aschebogala7673
@aschebogala7673 5 жыл бұрын
ዘርዬ ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለው ምርጧ ሠላምሽ ይብዛልኝ ኮንፊደንስሽ ተመችቶኛል
@michaelgebrat7957
@michaelgebrat7957 5 жыл бұрын
Respect ✊ love you
@henokgirmaassefa7013
@henokgirmaassefa7013 5 жыл бұрын
I respect, Zeritu
@evennegash8247
@evennegash8247 5 жыл бұрын
♡(*´😍`*)/♡love yah zariye shkorr Fm 🇪🇷🇪🇷🇪🇷..
@abrahamfisehaye666
@abrahamfisehaye666 5 жыл бұрын
ዘሪቱ አስተዋይ ኑሮዬ የበቃኛል በሳል አነጋገርሽ በሥለተሽ
@salamahalmandoos3276
@salamahalmandoos3276 5 жыл бұрын
ዋው እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ:አለባበስሽ መልካም ነው እስከዛሬ ሴፉ ካቀረባቸው :ያንቺ አለባበስ ደስ ይላል ሌላው ጡቱን እያሳያ አረ ስንቱ
@hosanaberhane3310
@hosanaberhane3310 5 жыл бұрын
Tariku baba lemn atakerbewm
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 5 жыл бұрын
አንቺን መውደዴን ወደድኩት ዘሪቱ❤️
@djwakandaafromix9860
@djwakandaafromix9860 5 жыл бұрын
Seifusha betam mitimechegn ene miwedachew new mitwedachew
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረኪ ታምሪያለሽ
@naniyeablij9238
@naniyeablij9238 5 жыл бұрын
ዘርዬ የዘፈንሽን መልእክቶች ወዳቸወለው እንዲሁም ፊልምሽን እባክሽ ብዙ ዝፈኝልን
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ ።
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
@ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው ምወድሽ ፍቅር ።
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
የኔ ውብ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 5 жыл бұрын
Gobez actor nesh
@eysuseyadenalmelese7446
@eysuseyadenalmelese7446 5 жыл бұрын
Zertu aseteway nesh erega yalsh ! Eysusenew tawerywalesh setefeteri yefeteresh geta lesu keber newna lealem saihone lefeteresh geta zemerilete geta ena geta becha new zemare mesegana amelko yetegebaw !! Ahunem edel aleshena ehete tetekemi begezash ገላቲያ 5 : yesega sera yetegelete new belo zefagnen yetekesena enzehen yemiadergu yegziabeherne menegeset aywersume yelal !! Eysusene kewededeshew degmo yemiwedegn binore tezazen yetebeke belowal seleza kalune senanebe fidele endaihonebene yerdane fidele yegedelale menfese gen hiwrten yesetal !!! Yegna yetefeterenebdte alane lersu ena lersu newna wede ewnte kalu tetegi geta menfese kiduse yerdash !!! Eysuse yewedeshal!!!
@danielhabtom9343
@danielhabtom9343 5 жыл бұрын
ehe new artist malet
@ስውመሆንይደክማል
@ስውመሆንይደክማል 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ስክን ያልሽ በሞያም በስነስርዐትም በሁሉ ነገር ሙሉ ነሽ በቃ
@restricted404
@restricted404 5 жыл бұрын
Tasazenalech rip
@boostmobile5413
@boostmobile5413 5 жыл бұрын
Ere seyfu telek sewem yayal ene 60 amete new gen hule ayalehu yanten program
@Abrish_Digital
@Abrish_Digital 5 жыл бұрын
Zeritu bzu mesrat eyechalech be'1 album yetewesenech mirt
@alexaddis7979
@alexaddis7979 5 жыл бұрын
Berchi zeri
@AnidBirr
@AnidBirr 5 жыл бұрын
ዘሪቱ yene #1
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 5 жыл бұрын
መኪና.የላትም.እዴ.???
@selamayele4368
@selamayele4368 5 жыл бұрын
Yemjmryaw edmwan yetnagerch mirte sate
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 жыл бұрын
😚❤🌷
@maldaeto7085
@maldaeto7085 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፋኝ Z
@galraya6501
@galraya6501 5 жыл бұрын
telobega elewadshme geta eysuse zefna yewdale elsh😂
@aberashlove1063
@aberashlove1063 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ
@Ethiopified
@Ethiopified 5 жыл бұрын
If she was there to promote her movie, how come he didn't come prepared by watching the movie beforehand. Ugh
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 жыл бұрын
ሰይፉ ፂም ከየት አመጣ የፂምም ሂውማን አለ ማለት ነው
@መድዬአባቴ
@መድዬአባቴ 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ድእንግልማርያምየኔናት
@ድእንግልማርያምየኔናት 5 жыл бұрын
እማዬን ናፋቂ yelewem neber endy?,
@aaqa9455
@aaqa9455 5 жыл бұрын
😂😂😂
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 5 жыл бұрын
Love you dear
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 жыл бұрын
ግን እራሴን ማወቄ ስቓይ አይ ዘፊኝ መንን ያስጠይቃል ይቅየር ይበልሽ
@rawdayassint363
@rawdayassint363 5 жыл бұрын
Ilove you sou much
@rihanarihana7325
@rihanarihana7325 5 жыл бұрын
1gna nesh
@ethiopiamamaye5591
@ethiopiamamaye5591 5 жыл бұрын
አረ የለበሰችው ልብስ????
@sara-zp4wy
@sara-zp4wy 5 жыл бұрын
Yena kojoo erga yaleshi mirt ethiopiawe
@sarayimam6782
@sarayimam6782 5 жыл бұрын
Zaretu sasibat dasitegna adelchim behewatwa yenselmgale
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 5 жыл бұрын
ቱ የወሬ ቡቱቱ ነሽ፡ ስለራስሽ ብትጨነቂ አሪፍ ነው
@batalehamadane1352
@batalehamadane1352 5 жыл бұрын
Kojo sewedate
@saharahmohammed6863
@saharahmohammed6863 5 жыл бұрын
;@
@iloveyoudad5243
@iloveyoudad5243 5 жыл бұрын
ማርርርርር ኮ ነሽ ስወድሽ
@mashokahsay21
@mashokahsay21 5 жыл бұрын
i really appreciate zeritu , i hate the film becoze in 2011 instead of continue to front why go back, it is bored and indicator of backwardness. i hate mulualem getachew idiot i am disappointed on him .
@ihavehope1560
@ihavehope1560 5 жыл бұрын
አንቺን አለማድነቅ ከቶ እንዴት ይችላልን? እንዴት ያለሽ ግሩም ሴት ነሽ
@awurariswodafrash1617
@awurariswodafrash1617 5 жыл бұрын
ጨዋ ትመስልኛለሽ
@peterzemen4862
@peterzemen4862 5 жыл бұрын
እንደ ዘሪቱ Sexy የሆናቹ Beyekenu አዳዲስ Video የምትፈልጉ ዘና ላርጋቹ ፈታ ላርጋቹ ሰብስክራይብ አድርጉ የእኔን ቻናል🙏🙏🙏
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
ዘሪቱእረጋያለችናትሴትበጣምደስይላል
@Maybe_88
@Maybe_88 5 жыл бұрын
wucha ye dire lojoch yawum bene ena be jelesoche yetefetere slang new.
@geniitube2738
@geniitube2738 5 жыл бұрын
Siwadish zaritu
@ጃኖሚዲያ-ኈ2ጘ
@ጃኖሚዲያ-ኈ2ጘ 5 жыл бұрын
ከእሷ ይልቅ ሹፌሩን ብትጠይቀው ልምዱ ለህዝብ ይጠቅማል
@eleniworku3153
@eleniworku3153 5 жыл бұрын
አዋጅ:ጠጆም
@shjking9634
@shjking9634 5 жыл бұрын
ሀይ
@mrphone263
@mrphone263 5 жыл бұрын
t
@mrphone263
@mrphone263 5 жыл бұрын
dukyi
@danielalma8168
@danielalma8168 5 жыл бұрын
ጥበበ ፡ ወርቅዬ ፡ አብይ ፡ ላይ ፡ ፈተና ፡ እንደሚያጋጥማቸው ፡ ታይቶኝ ፡ ነበር ፡ አለ ፡ አንተ እኮ ፡ የ ዘፋኞች ፡ ቄሮ
@AnidBirr
@AnidBirr 5 жыл бұрын
ዘሪቱ yene #1
Ethiopia - የትራምፕ የወረራ ዕቅድ
10:16
Feta Daily
Рет қаралды 8 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ዘሪቱ ከበደ Zeritu Kebede |Musicology
45:29
Kana Television
Рет қаралды 77 М.