Tap to unmute

Seifu on EBS : ቆይታ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር ክፍል 1 | part 1

  Рет қаралды 765,890

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Seifu on EBS : ቆይታ ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር ክፍል 1 | part 1

Пікірлер
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 жыл бұрын
በነገራችላይ ይህ ሰው ጎበዝ ነው ኡስታዝ አብበክር አህመድ ጋ እና እድሁም ሌሎች ጋ ያረጉት ወይይት በጣም ልብ ውስጥ የሚቀር ነው ሰላምህ ይብዛ ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው የምትሉ 👍 ብቻ።
@tewahdoyoutube936
@tewahdoyoutube936 5 жыл бұрын
ዝም በይ ድንግልን ከእቱጋ እያወዳደረ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 жыл бұрын
@@tewahdoyoutube936 ይቀርታ ስለሱ አይመለከተኝም
@natsanetdani7049
@natsanetdani7049 5 жыл бұрын
Eheta tikili nashi taberaki
@itsrachel1423
@itsrachel1423 5 жыл бұрын
Bravo ደግ አደረሻት ያልበላቸውን እያከኩ ነው ሀገር ሚበጠብጡት ካዳትም አልካዳትም ደስ ካላት አላት ነው የሆንሽ አሰፉ ነገር ብትቀበልሽማ ወሬ ልታሰፊ ነበር ግን ልጅቱ ልብ አላት በ4 ነጥብ ዘጋችሽ እንጂ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@tewahdoyoutube936 ጭንቅላት ስለሌለው እኮ ነው አትፍረጅበት ጭንቅላት ቢኖረው ኖሮ የጌታን እናት ከተራ ሰው ጋር ባላወዳደረ ነበር አምላክ አስተዋይ ልብ ይስጠው
@ሉሲከኮልፌ
@ሉሲከኮልፌ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተን ለማድነቅ የግድ ፕሮቴስታንት መሆን አይጠበቅብኝም ስለወጣትም ስለ ሀገርም የምታስተምራቸው ሁሉ በጣም ይመስጡኛል ትክክለኛ ክርስቲያን ነክ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንክን ይባርከው
@tsedalewoldesemayat782
@tsedalewoldesemayat782 5 жыл бұрын
Amen!
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
አሜን የራስን ማምለክ የሌላውን ማክበር ትልቅነት ነው በእውነት
@christianaddisuhager5177
@christianaddisuhager5177 5 жыл бұрын
ሰይፍዬ #1 ሰውን ሚለውጥ የሚያስተምር ልዮ ሰው ስለጋበዝክ ፈጣሪ ያክብርህ
@nejuhaveshawit3999
@nejuhaveshawit3999 5 жыл бұрын
ዮናታን አንተን ለማድነቅ ለመውደድ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው። እስቲ እንደኔ የሌላ እምነት ተከታይ ሆኖ ዮናታንን የሚወድ👌
@ethiolove9444
@ethiolove9444 5 жыл бұрын
👌🏽
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 5 жыл бұрын
ነጁዬ ጌታ ይባርክሽ. እሱ ከኢየሱስ ባገፕው ፀጋ ነው የሚያገለግለው በስራው ስታደንቂው ስትወጂው በዮኒ ሀይል አይደለም ፀጋን በሰጠው እንጂ:: እንዳንቺ በሌላ እምነት ሆኖ አይደለም ለማድነቅ ለማየት የማይፈልግ ስንት አለ መሰለሽ: አንቺ ግን ልታይው ገና ልብሽ ሲፈቅድ የልብና የኩላሊት አምላክ ልብሽን ከፍቶታል:: ጌታ ይወድሻል ሁላችንም እንወድሻለን
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 5 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እስኪ አስረዱኝ እኔ ምኑም አልገባኝ አልፎ አልፎ ፕሮግራሙን አየዋለሁ ግን ስለመናፍቃን ነው የሚሰብከው ግን እንዴት ተቀባይነት ኖረው እዩ ጮፌስ ለምን ታገደ ታዲያ በናታችሁ አስረዱኝ
@bermudab3636
@bermudab3636 3 жыл бұрын
@@AaAa-qy7cl ማወቅ የምትፈልጊው ስለምኑነው ስለ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
የዮናታን ተሞክሮ የሁሉም ሀይማኖት መሪዮች በመከተል ወጣቶችን ከጥፋት መታደግ ይኖርባቸዋል ዮኒም የጀመርከዉን መልካም ስራ እንድትቀጥል የምታምነዉ አምላክ ይርዳህ
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች ሙስሊሞች በጣም ነው እምንወድ ዮናታንዬ መልካም ሰራ ነው በርታ የስው አይምኖት አተነካም እኮ ዕንቁ ነህ ❤❤❤🙏🙏😘😍😘😘
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
አረ ባክሽ ስለ እመቤታችን የተናገረውን አልሰማሽም እንዴ
@iamalwaysinthelineofethiop2770
@iamalwaysinthelineofethiop2770 5 жыл бұрын
እረ ባክሽ እሺ አትይማ ይህ ሰው ኦርቶዶክስን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ሲያላዝን የነበረው የኢየሱስን እና ሲዘልፍ የነበረ ደካማ ሰው ነው
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
የጌታን እናት ማላገጫው መጫወቻው እያረጋት ደሞ አያፍርም እዚህ መቶ ሲያወራ ምን ይመስላል ልጇ የክርስቶስ ነብሱን አይማረው ሲበዛ በጣም ባለጌ ዳስተር ነው
@EyerusJerry
@EyerusJerry 5 жыл бұрын
Selam Buta Lucifer yimesil sewu atiksesu ...esu aydelem yegetachinin enat kerto sewu ayisadebim....yikir yibelachu ....
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@EyerusJerry ያምሻል ልበል ጤነኛ ካልሆንሽ ፀበል ሂጂ እሺ መጀመርያ የእሱን ቢድዮ ፈልገሽ እይ ዝም ብለሽ አትጩሂ ሰማሽ ተረቱ ምን ይላል መሰለሽ ደንቆሮ የሰማ ለት ያብዳል አሉ ምንም ሳትሰሚ ሳታይ ለምን ተነካ ብለሽ ትጮሂአለሽ እንዴ ስትገርሚ
@moudimounir5094
@moudimounir5094 5 жыл бұрын
ወላህ በጣም ምገር መልህክት ነው ያስተላለፊከው የእናት እርግዝናንና የመውለዶዋን ነገር አሁን አገራችን ባለችበት ሁኔታ ምርጥ መልክት አለው ልብ ያለው ልብ ይበል ወገኔ ወይንም ዮናታን ያለው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልክ በላኛውም በዝኛውም አለም ወገኔ
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 5 жыл бұрын
🌹🌹🌹
@loneeagle5181
@loneeagle5181 5 жыл бұрын
WOW! Sefu This is really the Man We Need for this country May God Blesses You!
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 5 жыл бұрын
ይሄን ሰው አለማድነቅና አለማክበር አይቻልም እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@saal5723
@saal5723 5 жыл бұрын
ዮኒ በጣም መልካም ንግግር ዋውውእድሜይስጥክተባረክ
@Alemi635
@Alemi635 5 жыл бұрын
Amen
@ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
@ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ 5 жыл бұрын
በትክክል ሊመሰገን የሚገባውን ትተው ሰው ያመሰግናሉ
@yeshabelij8767
@yeshabelij8767 5 жыл бұрын
እኔ የሙስሊም እምነት ተከተይ ነኝ ግን የዮናታን ትምርት በጣም እከታተላለሁ እና @መመስገን እና @መከበር ያለበት~ጥሩ ~ሰው ነው~ሰላሙ ይብዛለት!
@yeneteweledtube6821
@yeneteweledtube6821 5 жыл бұрын
የትንሽ ጊዜ ምጥ የረጅም ጊዜ ልደት ነዉ፡፡ እዉነት እንደ ቃልህ ያድርግልን፣ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@edellove7302
@edellove7302 5 жыл бұрын
እስኪ የ ሀገራችን ሰላም የናፈቃቹ በላይክ አሳዩኝ
@emukertatawaenatennafaki7195
@emukertatawaenatennafaki7195 5 жыл бұрын
ዮኒ የምወድህ በምክኒያት ነው አንተ የተባረክ ሰው ነህ አንተ ማለት በቃ ሰው ነህ አንተን ለማድነቅ የግድ ፕሮቴስታንት መሆን ያለብኝ አይመስለኝም ጌታ ይባርክህ ።
@moliyejesuslij3164
@moliyejesuslij3164 5 жыл бұрын
Amen yibarkew emuye tebareki♥️geta yiwedeshal
@kankoasefa5223
@kankoasefa5223 4 жыл бұрын
ኤረ ተዉ ግን አንቺ ስላልሽ ብቻ የሚወዳት የሰዉን ልጅ ባጠቃላይ ይወዳቸዋል ምስጋና ለልኡል እግዚአብሔር እየሱስክርስቶስ ለወለደች ቅድስት ለድንግል ምስጋና ይድረሳት
@ሲመርሰንደረጀ-ቸ5ጀ
@ሲመርሰንደረጀ-ቸ5ጀ 5 жыл бұрын
አንተን ለማድነቅ እውነት ሠው መሆን ብቻ በቂ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ! እንዲሁ ወድሀለሁ መልካም ሠው።
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 5 жыл бұрын
ኘሮቴስታንት አይደለውም በሚገርም ሁኔታ ስብከትክን አንዴ ሰማውትና ደስ አለኝ እረፍት ስሆን ቲቪ ያንተን ትምህርት መስማት ደስ ይለኛል ተባረክ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ፈጣሪ። እድሜህን ይባርከው 👍👉🙏❤
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@rh1660
@rh1660 5 жыл бұрын
Amen! Yebarklrn
@Everything0916
@Everything0916 5 жыл бұрын
Amen
@tinbitfikadu961
@tinbitfikadu961 5 жыл бұрын
Amen 1000000000tekotiro mayalk edime yestew
@salamadisou8996
@salamadisou8996 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዝአብሕር አብዝቶ ይባርክህ ለምልም ልን እወድሀለው በጌታ ፍቅር
@tesfamariam7086
@tesfamariam7086 5 жыл бұрын
የእስራኤል ቅዱስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።🙏🙏🙏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር⛪♥ ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር። 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 жыл бұрын
Tesfa Mariam ስብከት መሆኑ ነው ???🤣 ተራ !!!!
@fiorizeweldi
@fiorizeweldi 5 жыл бұрын
Amen
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
ለዘላለም የሚኖረው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@حخهنال
@حخهنال 5 жыл бұрын
ክክክ ምን ለማለት ነው ቆሼ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
Tesfa Mariam አሜን አሜን አሜን
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
ዮኒን ምትወዱ እጅ አወጡ👍👍👍👍ዮኒዬ እግዚሐብሐሄር አምላክ ይባርክህ ውድድድ ነው ምናደርግህ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
እኔ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
@@hosanna3393 pic😍😘
@tibebu779
@tibebu779 5 жыл бұрын
አቤት ንግግር እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ፀጋ የብዘት በጣም ደስ ብሎኛል ውስጥ ምማራክ ንግግር ነው !!!! ዮናታን እና ሴፍ ቀጥሉበት ፡ እንደ ያለው ድንቅ አመለካከት ፈጣሪ ያብዛልኝ ለሁላችንም ።
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
Yoni ወጣቱን በመያዝክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክክ ለዶክተር አብይ በዚህ ሰአት ከሚያስፈልጉ ሰዎች መካከል፡አንዱ አንተ ነክ በርታ👍 ጌታ ሞገስ ይሁንክ ሀገራችን ኢትዮጵያን 🇪🇹ሰላሟን እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ብዝትዝት ያድርግልን አሜን❤🇪🇹🙏👏
@Zuz725
@Zuz725 5 жыл бұрын
ውድ የክርስቶስ ወታደር ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ❤💚💛
@እማየኔፍቅርውድድድ
@እማየኔፍቅርውድድድ 5 жыл бұрын
ዮኒ ዮኒ ዮኒ ምንኛ የተባረክ ነህ ውድድድድድ ሰይፍሻ ዛሬ ገና ፍሬ ያለው ሰው አቀረብክ
@yohanesasnake2420
@yohanesasnake2420 5 жыл бұрын
የቁላ ፋሬ ነዉ
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
😅
@eyoueyoumymy8950
@eyoueyoumymy8950 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ እውነት አንደበት እንደዜህ አይነት ነገር ነው መስበክ ያለበት
@kaifkrkaiYAsA
@kaifkrkaiYAsA 5 жыл бұрын
አይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራአ ነው ተባረክልኝ ስወድክ እድሜኤና ጤናአ ይስጥልን
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
እኔ ይህነን ልጅ እወደዋለሁ በኢትዮጵያውያንት አሚነገረው ነገር በጣም ሃሪፍ ነው እግዚአብሔር ብቃ ይበለን ሀይማኖት የግል ነው ሀገር ያገር ነው ተዋህዶ እና ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ይኑር 💟💟👌👌🇪🇹🇪🇹💟👌
@adukifle4095
@adukifle4095 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@1Amhara1888
@1Amhara1888 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
@@ሳምሪየተዋህዶልጂ አሜን
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@kidimengs5134
@kidimengs5134 5 жыл бұрын
ይገርማል እኔ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ያንተ ፕሮግራም በጣም እከታተለዋለው ንግግርህ ውስጤን ይነካዋል ተባረክ ብቻ
@kankoasefa5223
@kankoasefa5223 4 жыл бұрын
ለአንድ ሰዉ ሁለት ጌታ ሊኖረዉ አይገባም አንዱን መምረጥ እንጂ
@birunoaboto3778
@birunoaboto3778 5 жыл бұрын
ሰይፉሻ የምወደውን ሰው ስላቀረብክ በጣም አመሰግንሀለሁሁሁሁሁ
@ድንቅነሽየክዳንልጅ
@ድንቅነሽየክዳንልጅ 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር እጅግ በጣም አከብራለሁ ዘመንክ በጌታ ይባረክ
@ትዕግስትየድንግልልጅ-ፈ6ዘ
@ትዕግስትየድንግልልጅ-ፈ6ዘ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክበርልን የውነት ትልቅ ሠው ነህ ሃይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው
@prettypaul6945
@prettypaul6945 5 жыл бұрын
ትውልዱ እንዲህ አይነት መሪ ረዳተፐች ስላገኘ።እድለኛ።ነው
@መሲየሻሼልጂ
@መሲየሻሼልጂ 5 жыл бұрын
ዮኒ የወጣቶች አባት ብልህአልተሳሳትኩምዘርማዘር ይባረክኑርልኝ
@tigistmarekos2494
@tigistmarekos2494 5 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ አንተን የወለደች ማህፀን ልዩ ናት ትባረክም 😍 አንተን ስለሰጠን ፈጣሪዬን አመሰግናለው MY GOD BLEES YOU💚💛💝
@jesusislord5560
@jesusislord5560 5 жыл бұрын
I never tried listening to you Yoni. You are a gift from God to our generation. I have a lot of respect and admiration. Your teaching is transforming the mentality of all age group. God bless you!!
@demekchasefeademekchasefea4060
@demekchasefeademekchasefea4060 5 жыл бұрын
ፓስተር ዮኒ የእግዝኣብሔር ሰው ፀጋው ይብዛልህ
@teketelpawlos5591
@teketelpawlos5591 5 жыл бұрын
መለዉ ኢትዮጵያ ምድያዎች ላይ ፕሮግረምህ ብታላለፍ ደስ ይለኛል አድናቅህ ነኝ ዘመንህ ይባረክ
@bezabeza7795
@bezabeza7795 5 жыл бұрын
ዬኒዬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባረክ ምርጥ ሰው ስወድህ😍😘😍
@helenbahrain5680
@helenbahrain5680 5 жыл бұрын
በጣም እምወደው በወጣቶች ላይ የሚሰረ ብሩክ ሰው ነው ዮናታን እድሜና ጤና የሰጥ ተሰፈ አረገለው አንድ ቀን በአካል እንደማገኘ ዘመን ይባረክ ከነ ቤተሰብ well respect you
@tewoflostelahun
@tewoflostelahun 5 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ! እንደዚህ ሞገስ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን !! 🙏🏽🙏🏽
@meseretmeseret159
@meseretmeseret159 5 жыл бұрын
Tewoflos Telahun Amennnnnnñ
@dageamenamenamenamen6216
@dageamenamenamenamen6216 5 жыл бұрын
ዮናዬ እንቁ እኮ ንህ የተባረከ አእምሮ የተሰጠ ጀግና ሰው በርታልን እግዚአብሔር በሁሉ ነገርህ ይርዳህ የረገጥከውን ሁሉ ውርስ ተባረክ ረጅም እና ጤና እመኝልሀለሁ
@danared8319
@danared8319 5 жыл бұрын
Love from Eritrea Yoni, you are number one , be blessed with more understanding !
@architectbiza6117
@architectbiza6117 5 жыл бұрын
ዬኒ ምርጥ ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ።......እውነት ለመናገር ግን ኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን አለም በሙሉ ምጥ ላይ ነውና ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ብሎ ተስፋ ማድረግ ትላንትን ነገ ይመጣል ብሎ ተስፋ ማድረግ ነው። ኢትዮጵያ አሁን ለደረሰችበት የትኛውም ዓይነት ነገር አቅዳበት እና አስባበት እንዳልደረሰች ግልፅ ነው፤ እንዲሁ አስባበትም ሆነ አቅዳበት ልትወጣ አትችልም። ተቋጭቶ ባለቀ ዓለም ላይ ነው የምንኖረው።ግን ለመላው የሰው ዘር ሁሉ የምስራች ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል!!! ሁሉንም በአምላኩ ሀይል አዲስ ያደርጋል።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
May God bless you abundantly Yoni! Thank you Seifu for inviting him. ❤️
@fekrefekre6792
@fekrefekre6792 5 жыл бұрын
ዮኒኔ የኔ ምርጥ በው አተ ለወጣቶች ከፈጣሪ የተሰጠክ ምርጥ ሰው ነክ ጌታ ይባርክክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምርትክ ውስጤ ነው ተባረክልንንንንን
@fasilmekonen8970
@fasilmekonen8970 5 жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ነው ምጠላው ስእለ እመቤታችን የተናገረው እስካሁን አይምሮዬ ውስጥ ቀርቱዋል
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 5 жыл бұрын
እኔም
@Bemnet947
@Bemnet947 5 жыл бұрын
እሱ ጥላቻን አስወግዱ ይላል አንች እሱን ትጠያለሽ ጉድ እኮ ነው አሁን ዮኒ ሚጠላ ሰው ሆኖ ነው
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 жыл бұрын
እኔም የእየሱስን እናት የጠላ ኢትዮጵያን ይወዳል ማለት መታለል ነው
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
@ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 5 жыл бұрын
እውነት አስመሳይ ነው አደራ ተጠቀቁ ወደራሳቸው ለመውሰድ
@MarkosAbute
@MarkosAbute 4 ай бұрын
Endtyw yadrgshe yetngrew sayhon elayshe lay yalwe agnnt new
@lensakuma5547
@lensakuma5547 5 жыл бұрын
ይህ ሰው ትውልድን እየታገደ ነው የመጨረሻ ምርጥ ሰው ነው የሚጠላው አጋንንት ያለበት ነው የስስንቱን ህይወት አስተካከለ ሀይማኖት ሳንል መረዳት ያለበት ሰው ነው ዘመኑ ይባረክ
@hosanna3393
@hosanna3393 5 жыл бұрын
ዋውውው አገልጋይ ዮኒዬ ምርጥ ሁሌም አንደኛ ነህ ሰላምህ ይብዛ
@mekedesgirma3153
@mekedesgirma3153 5 жыл бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ እኔ ኪቶሊሊክ ከሀገር ዉጪ ነዉ ያለሁት ሀገሬ እወዳለዉ:"ያኒዬ አንተን የመሰለ የገባዉ ሺህ ይወለድ ዘመነህ ይባረክ!!ለሰዉ ያለህ ፍቅር ወንጌል ነዉ አንተ ወንጌል ነህ::
@saadaahmed4256
@saadaahmed4256 5 жыл бұрын
ዮኒን አለማክበር አልችልም መልካም ወጣት መፍጠር መልካም ሃገር እንደመገንባት ነው አላህ መልካሞችን ያብዛልን🙏🙏🙏
@lioule1
@lioule1 5 жыл бұрын
ተባረክ
@masetawalefekadi6591
@masetawalefekadi6591 5 жыл бұрын
እድሜክ ይጠር አተ ኮ እኔ ከድግል ማርያም በምን አሳለው ያልክ ጀዝባ ነክ ኦርቶዶክስ ሁናችሁ እሱን የምታዳምጡ ድግል ማርያም ትፋረዳችሁ የመቤቴ ጠላት ለኔም ጠላቴ ነው ።በርዳታመልክ ስለድግል ማርያም እየሰበከ ወጣቱን እምነት የሚያስቀይር የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው
@gemtatube1380
@gemtatube1380 5 жыл бұрын
Seifu ዮንን በመናገር አድልኛ ነህ You're lucky to interview yoni !!!
@etsubdejena7167
@etsubdejena7167 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ ስወድህ እኮ
@marilouisewehbe2344
@marilouisewehbe2344 5 жыл бұрын
ዮንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ኡ አቦ ስወድህ እግ/ር አንተን እና አቡቹን ይጠብቅልኝ የኢትዮጵያ ከእግ/ር በታች ብቸኛ ተስፋ በርቱ አትያዙ ሂዱ
@memywa2756
@memywa2756 5 жыл бұрын
ዘንድሮ እንደዚህ ፓስተር የማረከኝ የለም በጣም ጎበዝ የዚህን ዘመን ወጣት የሚዋጅ አስተምህሮ ነው የታደልከው ። ምንም እንኳን የምከተለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቢሆንም ክብር የሚገባህ ፓስተር ነህ።
@نورا-ع5د5ذ
@نورا-ع5د5ذ 5 жыл бұрын
አሚን ፈጣሪ አገሬንና ህዝቤን በፍቅር ይጠብቅልኝ ያረብ😍❤
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 жыл бұрын
The best interview of the year !! Articulated, focused, impressive..you are one of the few most practical person in the country. Nebiy Yonatan 'If your actions Inspire others to dream more, do more & become more, You are a Leader. ' John Q Adams. God Bless You more & Thankyou for all what you do !!
@bettylove1989
@bettylove1989 5 жыл бұрын
#ዮኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ አንተን አለመውደድ አይቻልም 💝💝💝💕❤❤❤💕 ተባረክ አንደኞዬዬዬዬዬዬ 💛💕💖💕💖💕💖
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
እዳተ ያለውን ያብዛልን። ጥሩ መካሪ ነህ። ፕሮቴስታንት ቁም ነገር የላቸውም ነበር ።አተን ስላየሁ ደስ አለኝ። እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። ግን አምናለሁ አድ ነገር። እግዚአብሔር ባድም በሌላም መገድ ይናገራን ሰው ግን አያስተውልም ያለው። ጻድቁ እዮብ አሰብኩት እና። እግዚአብሔር በሚያምነውም በማያምነውም ሰው። ሊያስተምረን ይችላል። ከዛ አዱ አተ ነህ። ለኢትዮጵያ ባሁኑ ሰአት። እዳተ አይነት ሰው ያስፈልጋታን። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ። ያወራህወን ተግባራዊ እድሆን ፈጣሪ ይርዳን አሜን።
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ
@ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ 5 жыл бұрын
ለዛሬ እሳት ወጣት እሳትነቱን በተገቢው ሁእኔታ እንዲጠቀምበት የሚያስፈልገው እንደዚህ ያለ ሰው ነው በርታ ።
@ethiopianlove6784
@ethiopianlove6784 5 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በምትጠቀማቸዉ ቃላቶች በጣም እየተማርኩ ባቸዉ ነዉ ለወጣቶች ምርጥ አርአያ ነህ የትኛዉም ወጣት በየትኛዉም እምነት ዉስጥ ሆኖ ሀሳብህን መጋራት(መማር) አለበት
@lazer106
@lazer106 5 жыл бұрын
I praise my God for Jonathan. Thank you seifu to invite him . Goesple is the answer for human being on earth & heaven. Praise God.
@martasahela8150
@martasahela8150 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ለገባው ሰው አስተማሪ ንግግር ነው ለዘረኞች ልቦና ይስጣቸው አገራችን ትንሳዬዋን ያሳይን ሀዘኗ ይብቃ
@Bemnet947
@Bemnet947 5 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 5 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ይባርክህ ያገኘሃቸቸው ያናገርካቸው ከተሸከምከዉ የግዚሃቤር መንፈስ ይተላለፍባቸው ።
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
አንደኛ ዮኒ ለወጣቶች በርታ 👍👍👍
@hananhanki6698
@hananhanki6698 5 жыл бұрын
Mama or Baba Love me to አረ የት ነዉ ማላገጀኝሽ
@oneethiopia7468
@oneethiopia7468 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነው ይ ሰውየ አስተሳሰቡ ደስ ይላል አላህ ሂዳያ ይወፍቀውና በተለይ እዛ ነብዩ ነኝ እያለ እሚጃጃሉትን ትልቅ ትምህርት ነው
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ዮኒ 1ኛ ስወድክ ተባረክልኝ 👏🙏❤😍
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 5 жыл бұрын
Hi abayi enidet nsh...awikishalehu libeli ? Hawassa university temirshal Management ?
@Rosi-sz2jc
@Rosi-sz2jc 5 жыл бұрын
Open
@Rosi-sz2jc
@Rosi-sz2jc 5 жыл бұрын
OL
@አባይኢትዮጵያ
@አባይኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
@@mamaafrica4275 selam lehulachin ene ሀዋሳ alitemarukum
@fantastic1231
@fantastic1231 5 жыл бұрын
Wonderful and very smart Ethiopian!!! Thank you 4 all you do for our beloved and ancient proud country!!!!
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
እኔም ተኛው ደግፎኛል እና ነቀው ይላል ዳዊት በጣም እውነት ነው
@asterkasa8127
@asterkasa8127 5 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ኦክቶዶሰ ተዋህዶ ልጄ ነኝ የምትናገርው ነገሮች በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥልበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ እናማሰግናለን
@nahijea4559
@nahijea4559 5 жыл бұрын
I can listen to this pastor all day long !!! Damn I wanna grow to be like him
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
Nahi Jea love your comment
@mezmurlyrics909
@mezmurlyrics909 5 жыл бұрын
So do what you suppose to do and you will became not like him but with the more knowledge and everything 🙏💯 May God bless you for your wish 👏👏
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 5 жыл бұрын
Seifuye enameseginalen Yoniye Interview sladerekew Egziabher yakbrih
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
፩ኛ ነህ ምንም የማንም ይሁን ሀገር የጋራ ነዉ 💚💛❤
@adanechkhc7042
@adanechkhc7042 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ተተኪ አገልጋዮች ያብዛልህ ልክ እንደ ጠ/ሚ አብይ የጸጋና የጥበብ ቃላት ከፈጣሪ ተሰጥቶሃልና በርታ!!!
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 жыл бұрын
Yoni የዚህ ትውልድ አባት ኑርልን❤❤❤
@afomia7469
@afomia7469 5 жыл бұрын
😫
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ 5 жыл бұрын
እኔ መልካም ወጣት ነኝ ለኢትዮጵያ ጠላቶቹ ድንጋይ አላቀብልም መልካም ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት ዬንዬ በምትሄድበት ሁሉ ሞገስ ይጨመርል ፍቅር መስበክ ብቻ ሳይሆ በተግባር የምትኖር ዬንዮ ዘመን ይለምልም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌☝☝☝🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇💚💛♥♥♥♥♥
@sifentulu8187
@sifentulu8187 5 жыл бұрын
God bless you more yoni And thanks seifusha
@digafechalito8693
@digafechalito8693 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ተስፋዋም እግዚአብሔር ነው። ወጣት ሰላም ከሆነ አገር ሰላም ይሆናል ዮኒ በርታ አንተ የአንድ ሀይማኖት አምባሳደር ሳትሆን ለሰው ልጆች ሁሉ የተሰጠህ ነህ።
@marymebaba7161
@marymebaba7161 5 жыл бұрын
ተመቸኝ ባጠቃላይ መልስ ደስ ይላል ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@YibeltalzelekeUniverse
@YibeltalzelekeUniverse 5 жыл бұрын
ቆንጆ መልዕክት ነው። እግዚአብሔር ይባርካቹ!
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 5 жыл бұрын
ጴንጤ አይደለሁም ግን በቃ ዮኒ የሰው ውሀ ልክ ነህ እናቴ ትሙት ከአፍህ ማር ይዘንባል
@hanashenkut1973
@hanashenkut1973 5 жыл бұрын
አሰመሮም ገብረዝኪ ተባረኪ🙏
@አምልኮለጌታብቻ
@አምልኮለጌታብቻ 5 жыл бұрын
Tekekel
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 5 жыл бұрын
ተባረክ
@semharpalmira5017
@semharpalmira5017 5 жыл бұрын
ይመችህ አስመሮም እኔም እንዳንተው ነኝ ልለው የፈለኩትን ነው ያልከው ኡስታዝ ዮናታን አብዝቶ ይባርክህ
@samsontsegay8812
@samsontsegay8812 5 жыл бұрын
mar aznbo gud aregesha
@alooshgkgk9969
@alooshgkgk9969 5 жыл бұрын
ዮናታን የምር ፕሮግራምህን ደስ ይለኛል ጀግና ነህ አንተን ለመስማት የግድ ያንተን እምነት መከተል አይጠበቅብኝም የዘመናችን አሪፍ ሰው
@simontekali2738
@simontekali2738 5 жыл бұрын
Woww You are Our Ages Prophet, you Clea all the Wound of the entire Nation!! God(Allah) is with US ( particularly Eritrean n Ethiopia) whom Shall Be Against Us,, (no Activist, Politicians, Leaders Of Community to Evil Idea,..... etc). Thank you Man for your Brief explanation. Thank you also EBS and Seifu, for such Great Update Programs!!! Give me Cheer!!
@jinatjinat3764
@jinatjinat3764 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይህን ኃሌሉያ አሜን ዮኒዩ አንተ ብርቱ ስው አሁነም በርታ አቢቹ ዮኒ እናንተ በርቱ ትጉ የኢትዮጵያ አግልጋዮች ጌታ ብነግር ሁሉ መክናዎነን ይስጣቹ እኖዳቹዋሌን ተባርኩ. ውንድማችን ሰይፍ ብጣም እናምናለን
@ሠላምለኢትዮጵያይሁንየፍቅ
@ሠላምለኢትዮጵያይሁንየፍቅ 5 жыл бұрын
አቦ እንደአፍ ያድርግልን ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🌹🌹
@lemfromdubai5386
@lemfromdubai5386 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር በጣም የማከብረው አገልጋይ ፀጋውን ያብዛልህ !!!
@ጥቁርሠው
@ጥቁርሠው 5 жыл бұрын
ይህ ሰው የሚሰጣቸው ትምህርቶች በጣም የመቹኛል
@እግዚአብሔርይመስገን-ገ7ዘ
@እግዚአብሔርይመስገን-ገ7ዘ 5 жыл бұрын
ውይ አንተ ስንት ሊጠፎ የተቃርቡትን ወጣቶች በማዳንህ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 5 жыл бұрын
ይው ዮንዬ የኔ መልካም የወጣቱ መድሀኒት ፈጣሪ ይጠብቅህ እደው ሁሉም እዳተ መላካም ቢያስብ። ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ አሜን ውድድድ ነው ማረግህ ኑርልን
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል
@natanmintesnot8676
@natanmintesnot8676 4 жыл бұрын
Amen
@samirosco372
@samirosco372 5 жыл бұрын
Very informative & intersteing interview Thank u agelgaye Jontan &Seifu God belss u !!!
@جناتجناتو-ظ2ش
@جناتجناتو-ظ2ش 5 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ለየት ያለ እግዳ ደስ ይላል
@azebyilma9909
@azebyilma9909 5 жыл бұрын
እግዝሀቤር አንደበትክን ይባርከዉ እንደዚ ተስፉ እሚሰጥ ንግግር መስማት በራሱ ደስ ይላል!! አሁን በሐገራችን ባለዉ ዉጥረት
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ 5 жыл бұрын
ዮኒ አድናቂክ ነኝ ማርያን🙏 ትምርትህን ስሰማ ጀግና ነክ በርታ
@abvg7241
@abvg7241 5 жыл бұрын
ዬኒዬ ጌታ በነገረ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ደግሞም ይባረክሀል ምን ልበልህ ተባረክ❤❤❤
@zadebuna590
@zadebuna590 5 жыл бұрын
ላገባ ነው መልካም እድል ተመኙልኝ ጋይስ
@metasebiyageberewold6794
@metasebiyageberewold6794 5 жыл бұрын
Enkuan des aleshe(alehe melkame gabecha temeghew
@ltube961
@ltube961 5 жыл бұрын
መልካም ትዳር ለላይክ ካልሆነ ስርጉን አደራ😜
@marontafese4227
@marontafese4227 5 жыл бұрын
Wowww
@afafala9495
@afafala9495 5 жыл бұрын
ይባርክልሽ
@shukriwalabu4751
@shukriwalabu4751 5 жыл бұрын
Zedo Z inem
@fekirteanna1991
@fekirteanna1991 5 жыл бұрын
ዮኒዬ አደኛ ስውድህ እኮ አተ ከምታስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ተምሪያለው ተባረክ
@Sa-ll6wq
@Sa-ll6wq 5 жыл бұрын
አንተን ያለማድነቅ አይቻልም ለሀገሬ ዘብ ስለቆምክ አድናቂህ ነኝ👍👍👍
@fatumaali3301
@fatumaali3301 Ай бұрын
ዮኒዬ የኔአባት ተባረክ ጌታኢየሡሥ በደሙ ይሼፍንህ በጣምየምወድህ የማከብርህ 👍👍👍👍
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 5 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ ያሰብከው ራዕይ በእግዚአብሔር ሀይል ይሳካልሃል !
@afomia7469
@afomia7469 5 жыл бұрын
👹
@meseretderiba3967
@meseretderiba3967 5 жыл бұрын
Thank u. U interviewed an amazing person. U also allowed non-protestant people to see and listen to him. So thank u thank u
@mesimesi3735
@mesimesi3735 5 жыл бұрын
Yoni ጌታ እየሱስ ይባርክ ይጠብቅ ዳርቻክን ያስፋው ብሩክ ነህ
@eyerusalemteka3493
@eyerusalemteka3493 5 жыл бұрын
የብዙዎች ምሳሌ ነህ ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመን አገልግሎትህን ይባርክ!!!!!!!!!
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 38 МЛН
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 4,9 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19