Seifu on EBS: አርቲስት ፍናን ሂድሩና ሙሉአለም ጌታቸው ከሰይፉ ጋር አዝናኝ ጨዋታ

  Рет қаралды 842,904

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@roby8739
@roby8739 5 жыл бұрын
አቦ ሰይፍሻ ምርጥ ሰው እኔኮ አንተን ነው እንጂ ታዋቂዎቹን ለማየት አይደለም ያንተን ፕሮግራም የማየው ይመችህ
@ሳምሪጋልቶምጀጋኑ
@ሳምሪጋልቶምጀጋኑ 6 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩኝ ሰይፉ እንደኔ የሚመቸዉ ሰዉ እስቲ ላይክ👍👍👈👈👈 ኣርጉልኝ 😅😅😅😅😅😅😅
@MohaMmed-xi5fh
@MohaMmed-xi5fh 6 жыл бұрын
iobas
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
@UaeexpoUaeexpo-is9cw 5 жыл бұрын
እረ እረ ክክክክክክክክክ
@melatabraha8324
@melatabraha8324 4 жыл бұрын
Yetegre ledge nehe
@jsjejhjsjjeje1829
@jsjejhjsjjeje1829 4 жыл бұрын
👍😁 እኔምስወደው
@sofi2991
@sofi2991 6 жыл бұрын
ሙልዬ ጥሎብኝ ስወድህ እኮ ፊልሞችህ ውስጤ ነቸው
@betamenmesaginalenkho2771
@betamenmesaginalenkho2771 5 жыл бұрын
Uuuu mulen sewadki
@ودالتوم-و7ج
@ودالتوم-و7ج 3 жыл бұрын
@@betamenmesaginalenkho2771 2ae23sw`a#was4sa2a3aaa23a#
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ 6 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ስወዳችሁ ፈናንዬ የኔ ቆንጆ ደግሞ ድምፅሽ ሲያምር በጣም ነው የምወድሽ እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@na-uu5or
@na-uu5or 6 жыл бұрын
dimtsa wista new
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
@yddggftf2613
@yddggftf2613 6 жыл бұрын
ሰይፉ እንደዛሬ አበሣጭተኸኝ አታውቅም የሙሌ አድናቂ ነኝ እንዴ እንዲ አይነት ጥያቄ ለሙሌ አይገባም ሙሌ የኔ ውድ በርታልኝ ምርጥ አርቲስት ነእ ስራዎችእን በጣም ነው ምከታተለው እወድልአለው ጠንክር የኔ ውድ አርቲስት ሙላለም ጌታቸው አድናቂ ነኝ
@barraibroomohamed4198
@barraibroomohamed4198 6 жыл бұрын
QRMb
@barraibroomohamed4198
@barraibroomohamed4198 6 жыл бұрын
QRMp
@የወሎቅምጥል-ቨ4ፈ
@የወሎቅምጥል-ቨ4ፈ 6 жыл бұрын
ወይ ሰይፍሻ በጣም ነው የምታዝናናኝ እድሜና ጤና ይስጥህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Andyadd
@Andyadd 6 жыл бұрын
ሙሉአለም የኮተቤው በጣም best ተዋናይ! ምርጥ ሙያተኛ👏
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 6 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ ነው
@yeberhanulij7831
@yeberhanulij7831 6 жыл бұрын
ኮተቤወች አለን😍😍
@vhvchhff9892
@vhvchhff9892 6 жыл бұрын
@@yeberhanulij7831ኮተቤዎች ሀይ በሉኝ
@Andyadd
@Andyadd 6 жыл бұрын
ሰኒ የቴዶ አፍቃሪ - በሀይለኛው ሀይይይ ብለናል።
@yeberhanulij7831
@yeberhanulij7831 6 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ምርጧ 😘😘
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 6 жыл бұрын
ሙሌ እግዚአብሔር ያሰብህበት ያድርስህ አድናቂህ ነኝ ፍናን ቆንጆ ልጅነት አለብሽ ካሜራ ፊት መጠንቀቅ አለብሽ ውዴ በተረፈ በርች ከሁለታችሁም ብዙ ጥሩ ነገሮችን እንጠብቃለን
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ
@እትዮጵያዊነኝ-ቸ3የ 6 жыл бұрын
ሁለቱም በጣም የምወዳቸው አርትስቶች ናቸው 😘😘😘
@helinhelin1684
@helinhelin1684 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ እውነት ተመቹኝ ደስ ስትሉ የምወዳቸውን አርቲስቶች አቀረብክልን ምርጦች
@አስተማሪታሪኮች-ዸ3ለ
@አስተማሪታሪኮች-ዸ3ለ 6 жыл бұрын
ሙሌ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ 👍👍👍👍ሰፍየ ዛሬ በጣም ያሳከኝ 😍😄😄😄😄👍👍👍👍
@mnegn9913
@mnegn9913 6 жыл бұрын
ሙሌ ትወና ላይ ከኮሜዲ ይልቅ ትራጀዲ ያምርባሃል፡፡ ማለቴ ኮሜዲ ብለህ ምትተውናቸው ትወናዎች ምንም አያስቁም፡፡ ግን ትራጄዲው ላይ ያምርባሃል፡፡ ለምሳሌ አማን በሚለው ፊልም ላይ ፍቅረኛህ ሞታብህ የሠራሄው ሥራ በጣም ያምር ነበር፡፡ ድርሰቶችህ ግን ዋው በጣም ነው ሚያምሩት፡፡ ይሄ የእኔ አመለካከት ነው፡፡
@ትግስትአሸናፊ
@ትግስትአሸናፊ 6 жыл бұрын
ሰይፉ እንደ ዛሬ አናደከኝ አታውቅም ሙሌ በጣም የምወደው በእውነት እሱ ያለበት ፊልም በፍቅር የማይለት አርቲስት ነው እንዲ የወረደ ሃሳብ ለሙሌ በመስጠትክ አዝናለሁ ሙሌ የኔ ተጫዋች አስቂኝ በርታ ጀግና ነህ ወንድሜ 💓💓💓
@bintnuru9468
@bintnuru9468 6 жыл бұрын
min sete algebaghem
@eastsoldierson
@eastsoldierson 6 жыл бұрын
Chewata atakim?! Fara
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞመአ
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞመአ 6 жыл бұрын
tege Hb
@ትግስትአሸናፊ
@ትግስትአሸናፊ 6 жыл бұрын
@@eastsoldierson ሳታጣሩ ለመሳደብ አትሩጡ ይሄ ሁለተኛ ክፍል ነው አንደኛው ላይ በሰጠው ቃለመጠይቅ ላይ የትወና አቅሙ ደካማ እንደሆነ ይሉሃል እያለው ነበር እኔ የተቃወምኩት ሙሉ አለም የምወደው አርቲስት ነው እንደዚ የወረደ እይታ አልጠብቅም ነው ያልኩት ተግባባን
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
@islamnewhiwotejennatnewmig5154 6 жыл бұрын
Are mar silalteredashu new inji esun eko yalew ye Ethiopian ye film endusturi comedy yibezawal min tilalek new yalew degmo yihe ayaskefam
@high1166
@high1166 6 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሙሌ በጣም ነው የማደንቅህ የምወድህ በጣም ታዝናናኛለህ ስትተውን ፊልሞችህን በሙሉ ሁሉንም አይቻቸዋለሁ ዛሬ ደግሞ ሆደ እስኪቆስል አሳከኝ ሰይፍሽ ዳንስ ትችላለህ ክክክክክ የምር ሆደ ቁስል አለ በሳቅ ልጂቶ ምድነው አፎ ቀደም ቀደም ይላል ደግሞ ድራማችሁ ለምን ተቆረጠ የማእበል ዋናተኘች ደስ ይል ነበር
@Gundanmedia
@Gundanmedia 6 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ` በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!! የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@seadaali5170
@seadaali5170 6 жыл бұрын
EBC NEWS emigereme nwe arife melkte alwe leb yalwe lebe Ylale tank you
@ኡሙአውበክር
@ኡሙአውበክር 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እንዴት የሚያሳዝን ነገር ነው
@umihabibti4554
@umihabibti4554 6 жыл бұрын
_ህምም አጂብ ነው ሞቱ ለቤተሰቧም ነው ለሷ ደሞ ሞት እና ፈጣሪን የሚያስቆጣ ትልቅ ወንጀልም ነው።_
@saadahusein8521
@saadahusein8521 6 жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን ትክክል ነሽ ወላሂ ይህ አች እደተረት ብታቀርቢዉ ለኔ እዉነተኛታሪክ ሆኖ አልፏል በጣም የምወደዉ አመት አብሬዉ የኖርኩት የህይወት አጋሬ አለሜ ያልኩት ሰዉ ነበር እናም ከጊዜ ብዛት ሚስት ልጅ እለዉ ሰማሁ ያን ግዜ የተሰማኝን ስሜት ባልነግርሽም ገምችዉ ግን ቻልኩት ዛሬም አለሁ ለኔ ሳይሆን ለናቴ ርል እኖራለሁ የኔ ቆጆ ከልብ አመሰ።ግናለሁ ሰላም ላች ይሁን👋💐
@barni_mb
@barni_mb 6 жыл бұрын
EBC NEWS betam des ylal
@loveetiopan1157
@loveetiopan1157 6 жыл бұрын
Seyefu Betame Gobez 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@yewoggeta5865
@yewoggeta5865 5 жыл бұрын
ወዬ እንደዛሬ ስቄ አላቅም መዳም ስታናድደኝ አንተ ታዝናናኛለክ ሳይፍ ሰላምና ጤና እመኝልሀለሁ እስኪ ስደት የሰለቸው ላይክ
@ritariri1012
@ritariri1012 6 жыл бұрын
ዎው እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሰይፍሻ Thanks 💚💛❤😘😘
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 6 жыл бұрын
ሙሌ ደስ ሲል እርጋታው ሁሉ ነገሩ ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር ላይ እንደምናይክ ተስፍ አለን ከእጮኛክ ጋርም ለወግ ለመሀረግ ያብቃቹ በርታ ወንድማችን ፈናን እግርሽን እንደሴት ሰብስቢው በዛላይ በጣም ብዙ ነገር ይጎልሻል ለወደፊት ተስተካከይ ሚድያ ላስ ስትመጭ ትምህርት ይሁንሽ ይሄ
@almaztefery9873
@almaztefery9873 6 жыл бұрын
ዉይ ሰይፍዬ ሞትኩ እኮ በሳቅ የምር ደስ ይላል ቀጥልበት የዉነት ትንሽ ዘና ሞለት ያስፈልጋል አይደል ይመቻችሁ 👍👍👍👍👍
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ
@ጀግናእናትያለውአባት-ሐ5ዀ 6 жыл бұрын
እር ማን ነበር ስምሽ ፍና እስኪ እግርሽን አሳርፊው 😃😃😃😃
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም kkkkk ikow
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 6 жыл бұрын
edene new yayeshat marrrrrr yelben. tenagershilg💋💋
@rebikarebika3203
@rebikarebika3203 6 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም kkkkkkkk
@sedatgawhayu5290
@sedatgawhayu5290 6 жыл бұрын
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም እግሮም አፉም ይወርበርባል እርጋ ብትል
@ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ
@ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ 6 жыл бұрын
@zgetahun
@zgetahun 4 жыл бұрын
Great👍movie...Yekebere Doha, 😀 glad Sewnet didn't get killed in the end...💕
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 5 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ በተለይ የሰካራሙ ቀልድ ተመችቶኛል የልጅቷን እግር ግን በመጫኛም ቢሆን ጠፍሮ ማሰር ነበር ወዝዉዛ ገደለችዉ እኮ🤔🤔
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 6 жыл бұрын
ዋው ዘና አረጋችሁኝ ሰይፉሻ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ቱሀን ቢበላኝ አልሽ ክክክክክክ የአጥቴ ፍላጭ ውስጤ ነክ😍
@ዜድየደሴዋZየዴሴዋ
@ዜድየደሴዋZየዴሴዋ 6 жыл бұрын
ውይ ሰይፍሻየ ሁሌም ኑርልን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅክ
@mahubayasuftube6179
@mahubayasuftube6179 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ውስጤ ነህ አድናቂህ ነኝ እደኔ የሰይፍሻ አድናቂ ማን ነው
@saronabonita3074
@saronabonita3074 6 жыл бұрын
Sefuyeee omg love u so much I'm so dead 😂😂😂 made my night thank u so much man
@Tube-oh1dn
@Tube-oh1dn 6 жыл бұрын
ዋውውው ዛሬ አሪፍ ፕሮግራም ነው ያጥንቴ ፍላጭ እንደትነህ ጠፍተህብን ነበር ኧረ ሰይፍሻ ዳንስህ እንደት ያስቃል ክክክክ ወደው አይስቁ አሉ ቀጣይ _ መሰረት መብራቴን እና ታሪኩ ባባን አቅርብልን እባክህን ሰይፍሻ
@ትግራወይቲቖንጆ
@ትግራወይቲቖንጆ 6 жыл бұрын
ሙሌ በጣም ነው ዉድድድድድ እማደርገው ማንንም አይለካዉም በኔ አስተያያት በርታልኝ የኔ ፍልቅልቅ
@jonhap29
@jonhap29 6 жыл бұрын
Seifu you are a disgrace. This guy has been in the movie industry for long time as producer and actor. I have seen you giving big air time for lots of artists. But Mulie didnt get this much respect from you. you should have asked him Art-related detailed questions. There are lots of people who would love to hear and know about his experience in the film industry. he is here like a spectator. Very poor from you Seifu Mulie , you are one of the best artists ...... keep going bro
@blenhailu8620
@blenhailu8620 6 жыл бұрын
U feel me bro
@yohan7782
@yohan7782 5 жыл бұрын
he invited them to promot their new movie not to talk about their life. There are different types of interviews
@melattesfaw5674
@melattesfaw5674 6 жыл бұрын
በስማም የእውነት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የሁለታችሁም አዳናቂ ነኝ 😍😍😍😍😍 ሴፊሻ አንሜሽኑን በለጥከው ውድድ እደኔ እምትወዱት ላይክ
@solitube6448
@solitube6448 6 жыл бұрын
ፍናን እንደመልኩዋ አሪፍ መስላኝ ነበር።ቲሽሽሽ የሆነ ነገር ጎሉዋታል አልበሰለችም።እሱዋ እንዳልከው ከአስር አመት ቡሃላ ወላልዳ ትመለስ።
@hayumark5241
@hayumark5241 6 жыл бұрын
soli tube ክክክክ
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 6 жыл бұрын
soli tube .
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
@አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 6 жыл бұрын
የማእበል ዋነተኛ ላይ የምሰራው አይደለቺም እንዴ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
Menew kensh anchin atgebsh hoo
@alemayehuabate3463
@alemayehuabate3463 6 жыл бұрын
Very interesting show, Seifu!
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ሙላለምን የመሰለ ያጥንቴ ፍላጭ እስከዛሬ ባለማቅረብክ ትቀጣለክ
@eastsoldierson
@eastsoldierson 6 жыл бұрын
Akeribotal! Digame new
@hannizewdu1466
@hannizewdu1466 6 жыл бұрын
selme konjo konjo አንቺ እራሱ እስከዛሬ ባለማየትሽ ትቀጫለሽ that means አቅርቦታል
@kedestkdest4727
@kedestkdest4727 5 жыл бұрын
ሙላለም የኔቀጮ አድናቂህ ነኝ 👍👍👍👍 በጣም ነውየምወድህ ምርጥ አርቲስት ነህ. 😍😍😍😍👈 ኮሜቶች ደግሙ አትጫጩ. ታድያምንይጠይቀው ሆ 😜😜😜 ግንይቅርታ
@Madrid2112
@Madrid2112 6 жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ ከልቤ ነው ያሳከኝ ከምር ሙሌ በጣም የምወድህ አርቲስት ነህ
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ኤረ seifu እረጅም እድሜ ከጤና ተመኘውልህ !😂😂😂😊
@tube-fl8zu
@tube-fl8zu 6 жыл бұрын
ዉይ ሴቶች ቅናታችሁ ምንድ ነው እግርሽ እግርሽ ብላችሁ ልትሞቱ ነው እዴ ስታስጠሉ.እንደፈለገች ታወዛውዘው ምን አገባችሁ መጃኑን ሁላ በጣም ዉብ ነሽ ፈናንዬ ilove u fani ሙሉዬ ደሞ አድናቂህ ነኝ missu
@mariamsharjah
@mariamsharjah 6 жыл бұрын
ፈርታነው
@waelwael8498
@waelwael8498 6 жыл бұрын
jesus love u Ft ስራት ያላት ሴት እንዲ አታረግም የምን ቅናት ደግሞ በእግር ይቀናን እንከፈ በስነስረአት አለማደጋን ነው ምገልፀው
@hafizanasir8760
@hafizanasir8760 6 жыл бұрын
I will try 0 0
@hafizanasir8760
@hafizanasir8760 6 жыл бұрын
@@waelwael8498 up 0
@hafizanasir8760
@hafizanasir8760 6 жыл бұрын
} pp
@ወለተወልድየማርያምልጀ
@ወለተወልድየማርያምልጀ 5 жыл бұрын
የሙሉዬ አድናቂነኝ እወዳለሁ 😍😍😍🙏
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 жыл бұрын
ስማአም ወልደ መንፈስ ቅዱስ እንደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂
@صقرالدیري-ص5ظ
@صقرالدیري-ص5ظ 6 жыл бұрын
hhhh shushya anice hulame endasakes new yanicewa birkte miss u
@احمدمحمد-ص3ظ4س
@احمدمحمد-ص3ظ4س 6 жыл бұрын
@@صقرالدیري-ص5ظ نت ة١هغبة يفاي٤غةقوى٦٩وغخ
@zemarimelayktnyasmaln9721
@zemarimelayktnyasmaln9721 6 жыл бұрын
selme konjo konjo በሥመ አብወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሥተካክለሽ ጻፊዉ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ
@የሸገሯየቦሌዋቆንጆ 6 жыл бұрын
@@صقرالدیري-ص5ظ yene wedd yene mare weddd
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ 5 жыл бұрын
ዉስጤነህኮ ሴፍ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩ
@ጎላጉልትግራይ
@ጎላጉልትግራይ 6 жыл бұрын
ፍናንየ ቆንጆ ልጅ ገና ካንቺ ቡዙ እንጠብቃለነ በረቺ
@meseretnazrayid1767
@meseretnazrayid1767 5 жыл бұрын
ሠይፍሻ ዳንሥሕ ተመቸኝ
@helenhelen3581
@helenhelen3581 6 жыл бұрын
ወይ በሲቶ በሲቶ ሴፋዬ ግን ትርጉሙን አውቀከው ነው ወይስ እደኔ ዜማው ደስ ስላለክ ነው።
@ሜሪየሚጣእናት
@ሜሪየሚጣእናት 6 жыл бұрын
ያጥንቴ ፍላጭ ስወድህ ፋናንም አድናቂሽ ነኝ
@simegnendeshaw906
@simegnendeshaw906 5 жыл бұрын
mule u r so funny i really love to see ur movies!talented with sense of humor!
@dainalemgeremew5424
@dainalemgeremew5424 6 жыл бұрын
የሰካራሙ ቀልዱ በጣም ተመችቶኛል 😅😅😂😂
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 6 жыл бұрын
😅😅😅😅
@ኢክራምየገጠሯይቱብ
@ኢክራምየገጠሯይቱብ 6 жыл бұрын
ክክክክ እረ ሰይፍየ ሽንቴ እስኪ መጣብኝ ድረስ ነው በሳቅ ፍር ያደረከኝ ከምር ስትጨፍር
@susuhassen7220
@susuhassen7220 6 жыл бұрын
የምር ግልፅ ሰው ነክ ሰይፍሻ ስወድክ❤ውይ ጥያቄ😂
@ቴዎድሮስነኝ
@ቴዎድሮስነኝ 6 жыл бұрын
እኛ ሃረሮች እንዲ ነን
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 6 жыл бұрын
Susuye mule wuste new kasu fikir sayzegn aykerim🤣🤣
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ኧረ በሣቅቅቅእፍፍፍ 😀😀😀😀😀😍😍😍😘😘😘😍 ሠይፍሻ ምችት ይበልክ
@bornagain1770
@bornagain1770 6 жыл бұрын
ልጁም ያለው አግኝቶ ማጣት ነው። ግራ የገባው።
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
@ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ ሰይፉሻ ይመችህ በሳቅ ነው ድክም ያረከኝ ሙልዬ ደው ምርጥ ተዋናይ ነው ያው የኢትዮጵያ የፍልም እንድሱትር የወረ የተዋረደ ስለሆነ ምንም እድገት የላቸውም
@User-eu6pi
@User-eu6pi 6 жыл бұрын
ሙሌን ቆይ ለስም ነው እንዴ ያቀረብከው ለምንድነው በስነ ስርአት ሙሉ ቃለ ምልልስ ያላደረክለት ደሞ ለሱ ያለህ አመለካከት የወረደ ይመሰላለ ሙሌ በጣምም አድናቂክ ነኝ ሰይፍ ግን ከጋበዝክ በስነስራት ጠይቅ
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 6 жыл бұрын
ሰይፉ የሚያዳላዉ ነገር አለ አንዳንዴ እኔ ብዙ ጠብቄ ነበር ግን ምንም ደስ የሚል ነገር የለዉም ለስሙ ነዉ የጋበዘዉ በተለይ እጮኛዉን መድረክ ላይ አለመጋበዙ ገርሞኛል
@User-eu6pi
@User-eu6pi 6 жыл бұрын
@@geniaimiro1414 በጣም ይሄ መላጣ በጣም ነው የሚያዳላው ሙሉ ጥያቄ እንካን አልጠየቀውም እረ በደንብ እንካን አልጨበጠውም በዛ ላይ ፍቅር ኛው አለች እያለው አልጠራትም የሌላውን ይጠራል በጣም ነው የሚያዳላው ስም ትግል ሰይፍ ደሞ ሙሌ አስር እጅ ይበልጥሀል ብቃት አለው ለስራው
@User-eu6pi
@User-eu6pi 6 жыл бұрын
@Haymanot Negese ነብሴ አይቸዋለው ከመጀመርያው ጀምሮ ሆኖም ሙሉ ቃለምልልስ አይደለም አክብሮ እንደጠራው አክብር መጥቷል ብዙ አድናቂዎች አሉት ስለሱ ማወቅ ሚፈልጉ ለምን እንደሌሎቹ ሙሉውን አልጠየቀዉም ለምሳሌ ጔደኛው እዛ እንዳለች ነግሮታል ለምን ወደመድረክ እንደሌሎቹ አልጠራትም?????እና ማያያዝ ሳይሆን የተስማኝን እንድፅፍ መሰለኝ ኮመንት ቦክስ የተቀመጠው ።
@User-eu6pi
@User-eu6pi 6 жыл бұрын
@Haymanot Negese ይቅርታ አንች የማያያዝ ሱሰ ካለብሽ አላውቅም እንጅ ያ የግል አሰተያየት ነው ሚባለው አንች ስይፍ ትክክል እንደጠየቀ እንደትስማሽ ሁሉ እኔ ደሞ ይቀራዋል አልጠየቀም አልኩ ይህ የግል አስተያየታችን እና መብት መስለኝ ማያያዝ ማቀጣጠል ምናምን ምትክ ውን እዛው የለመድሽበት ሰፈርሽ ይሄ ሚድያ ነው።
@ethiopianlove6784
@ethiopianlove6784 6 жыл бұрын
ሙለር ስወድህ
@ሱሱሰደተኛዋየሀበሻልጂ
@ሱሱሰደተኛዋየሀበሻልጂ 5 жыл бұрын
ሙሉ አለም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቂHነ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋቂHነ 6 жыл бұрын
ያጥቴ ፍላጭ እኳን ደህና መጣህ
@messimessi6672
@messimessi6672 6 жыл бұрын
ህዝቡ ምን ሆኗል ለኔም ለሡም አጨበጨበ፦ሠይፍሻ አውቀህም ቢሆን ሣትቅ ትክክለኛ እና ህዝባችን እያረገው ያለውን ድርጊት ገለፅክ ህዝብ ሆይ ተማል ትክክል ለሆነም ላልሆነም ማጨብጨብ አያሥፈልግም እውነትን እና ትክክል የሆነ ነገርን ብቻ አጨብጭበህ መደገፍ ልመድ ። ሠይፍሻ ተባረክ
@balayneahrosebalayneshrose3129
@balayneahrosebalayneshrose3129 6 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስ የምል እሁድ ነው
@SirajAhmed-pw7jg
@SirajAhmed-pw7jg 5 жыл бұрын
በጣም የምወድሽ እና አድናቂሽ ነኝ !ዘላለም ኑሪልኝ
@ፍሩትኢትዮጲያዊት
@ፍሩትኢትዮጲያዊት 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ሰይፍሻ አዝግግግ
@futsumgrnay1016
@futsumgrnay1016 6 жыл бұрын
Oder
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 6 жыл бұрын
ኦረ ይህ ዳንስ ሀገራችን መታየት ጀመረ እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ወደየት እየሄድን ነው አቤቱ ማስተዌልን አብዛልን ሙሉና ጤነኛ አእምሮ ተሰጥተን አናስተውልበትም አቤቱ በምህረትህ ጎብኜን አሜን3
@tjjgcell5128
@tjjgcell5128 6 жыл бұрын
ውይይ ሰይፍዬ እደዛሬ አስቀህኝ አታውቅም ክክክክክክክክክክክ
@diboradd9117
@diboradd9117 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ሰላምክ ይብዛ የድብርት መዳኒታችን 😃😃
@ethioqueen-19ethiopian16
@ethioqueen-19ethiopian16 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ያጥንቴ ፋላጭ የኔ ውድ😂😂😂😂እረ ውይይ
@rozizayed6202
@rozizayed6202 6 жыл бұрын
seyfu so sunny dance thanks you are the best 😃😃😃😃😘😘😘
@Barchitube6807
@Barchitube6807 6 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ ሰይፉ እዳዛሬ አስቀሀኚ አታውቅም እግዚአብሔርን በጣምነው ያሳከኚ
@asterhaliu7494
@asterhaliu7494 6 жыл бұрын
ባርቾ የታምራት ደስታ አድናቂ ታሜ ውስጤነህ .
@hayatmuhammed841
@hayatmuhammed841 6 жыл бұрын
ውይ ሰይፍሻ ስወድህ እኮ😍😍😍😍😍😍 ግን እንዴት ያጥንቴ ፍላጭን እስካሁን ሳታቀርበው 😞😞😞😞😞😞
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
አቤት ኮመቶች የልጅቷን እግር ነው ያያችሁት እግሯ ብቻዋን እየሮጠ ነው ኪከከ
@salol45
@salol45 6 жыл бұрын
ቤቴል እናኒ ነኝ ክክክክክ
@megabitemegabite-fj5zp
@megabitemegabite-fj5zp 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkk
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😊
@mhmdnana6341
@mhmdnana6341 6 жыл бұрын
Kkkkkk
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና
@ዶርአብይአህመድያገሬጀግና 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ
@EthiopianClothingnet-sj9mc
@EthiopianClothingnet-sj9mc 6 жыл бұрын
በጣም አዝናኝ ኘሮግራም ሰይፉ ገደልከን በሳቅ
@سعد18-ك3ه
@سعد18-ك3ه 6 жыл бұрын
ليش ترند السعوديه 🇸🇦🇸🇦🇸🇦 . 🤣
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች አድናቂያችሁ ነይ ውይ ደስ ሚል ጨዋታ ነው
@ኢስላምነውህይወቴኢ
@ኢስላምነውህይወቴኢ 6 жыл бұрын
እግሯን በማማሰያ ነበር እኔ አያቴ ስወዛውዝ ሁለየ ነበር እምመታው
@خضره-ح6ي
@خضره-ح6ي 6 жыл бұрын
ሀሀሀ ሀሀሀሀሀ እውነትም ወይም ማሰር ነበር ምን ትመስላለች
@serkaabera9947
@serkaabera9947 6 жыл бұрын
እኔ እራሱ አያቴ መታኝ ታውቃልች እዛ ቡሃላ እርፍ
@benibeniman3386
@benibeniman3386 6 жыл бұрын
ዜድ የወሎ ልጅ زيننيني 😂😁😁
@Yetm113
@Yetm113 6 жыл бұрын
ዜድ የወሎ ልጅ زيننيني አቃቂር ማውጣት የምትወዱ ጉደኛ ህዝብ አንደኛዋን በጥም ተገለጠች ሌላዋን እግርዋን አወዛወዘች ገለጠች ምናምን አረ ይቅር ይበላቹ
@bekig5153
@bekig5153 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ😂😂😂😂😂
@amsalselam7215
@amsalselam7215 5 жыл бұрын
#ሴፍዬ ምችት ይበልክ ድክም ነው ያደረክኝ😂😂😂😂😂😂😂💃💃💃💃👏👏👏
@feriymohammed8282
@feriymohammed8282 6 жыл бұрын
ሴት ልጅ እግራን ወዝወዝ ያረገች ከሆነ ነገር የበላች ነው ውይኔ አጠገብሽ ብሆን ባረግሽው ታኮ ጫማ ቁርጭምጭምትሽን ነበር ቋ ማረግሽ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 6 жыл бұрын
Feriy Mohammed 🤔🤔😳😩😩😩😬kkkk
@fafi7857
@fafi7857 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
@mayamaya-qi4lm
@mayamaya-qi4lm 6 жыл бұрын
ክክክክክ
@feriymohammed8282
@feriymohammed8282 6 жыл бұрын
@@jemilayeallahbariyahclasic9056 የሰውን ልብ እዚህ ትሰርቃለች መቼም ተመልካቾች እሳን እንጂ ፕሮግራሙን አይተው የወጡም አይመስለኝም
@konjotube4817
@konjotube4817 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ውዶች ቻናሌን subscribe ላደረጋችሁ አመሰግናለሁ ያላደረጋችሁ አድርጋችሁ ሙያየን እዩልኝ ቤተሰብም እንሁን አመሰግናለሁ
@akdizafojia9113
@akdizafojia9113 6 жыл бұрын
ያጥንቴ ፍላጭ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነው ሰይፍሻ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክክክክክክክ
@selomonberhane7156
@selomonberhane7156 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ ታላቅ ሰው ዳንሱ ተመጨ ነው የተመቸኝ
@ፀደይቴዎድሮስ
@ፀደይቴዎድሮስ 6 жыл бұрын
ሙሉ አለም የኔ አንደኛ የኔ ተወዳጅ ኡፍ ውስጤ እኮ ነክ።
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 6 жыл бұрын
🤔ተይ እግርሽን አሳርፍ ፋነን !!ሙሌ አድናቂህ ነኝ !!ሰፍሻ ይመችህ አቦ !!😂😂
@ማሂማሂይማርያምነኝ
@ማሂማሂይማርያምነኝ 6 жыл бұрын
እር በሳቅ ገደልክኝ ስይፍ ክክክክክክክክክክ ደብሮኚ ነበር ዘና አርክኝ አቦ ይመችህ
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 6 жыл бұрын
ደብሮኝ ነበር ከመዳም ተጣልቸ ፈታ አረጋችሁኝ
@tegestmelese2486
@tegestmelese2486 6 жыл бұрын
አሳዘንሽኝ
@የጎንደሬዋዘዋሪዋ
@የጎንደሬዋዘዋሪዋ 6 жыл бұрын
እኔራሱ ከመዳም ጋር ተጣልቸ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 6 жыл бұрын
አይዟችሁ ታገሱ አትጣሉ ከእነሱ መጣላት አስቸጋሪ ነው
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 5 жыл бұрын
አቦ ስፍየ ዘላለም ኖረልን በጣም ነው ዘና ፍታ ያደረክን 😘😘😘😘😘😘😘😘
@abdiwaliahmed9048
@abdiwaliahmed9048 6 жыл бұрын
I am the fist one
@motherslovey8991
@motherslovey8991 5 жыл бұрын
ሰይፊሻ የስደት መዝናኛየ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@messidia8350
@messidia8350 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ መልካም ሰው
@messitube9257
@messitube9257 6 жыл бұрын
Ere ljitu atrbam mawrte ersu atchlem endet new film yesrchew?
@1amcenat
@1amcenat 6 жыл бұрын
Am dead ye mulualem damotocsita 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣 🤣
@kamilatube865
@kamilatube865 6 жыл бұрын
ክክክክ
@martamarta2901
@martamarta2901 6 жыл бұрын
Mulee I love his movies much respect 🙏🏼😘
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
እዴት እዴት ነዉ የሚአረጋት ይች ልጅ 21 አመቴ አለች ከከከከከከ
@mayamaya-qi4lm
@mayamaya-qi4lm 6 жыл бұрын
አረ 21 አአአአአ ነው ያለችው ማር
@maranatamichaelmaranata3530
@maranatamichaelmaranata3530 6 жыл бұрын
keselam gar slemtul new eihte egruwa asazeneg wez wez😂😂😂
@alammehader2553
@alammehader2553 6 жыл бұрын
እዉነት በጣም ከኔ በላይ ሠዉ የለም አለች ደሜ እየፈላ ጨረሥኩት
@ልዩሊያአለማየሁ
@ልዩሊያአለማየሁ 6 жыл бұрын
ምድረ ቅናታሞች ደሞ ምን አደረገቻችሁ ውይይይይ ሴት ስንባል በስመአም
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ ገራሚ ሰው ሙሌ ማርርርር ደስ የሚል መልስ👌👌
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ 6 жыл бұрын
የሰይፉ ሚስት እድለኛ ናት ሰይሁን አደነቅነዉጂ አፈቀርነዉ የሚል የለም ከከከከከ
@ለማሚስልእኖራለሁማሚእወድ
@ለማሚስልእኖራለሁማሚእወድ 6 жыл бұрын
ክክክክ አወ አደንቅሀለሁ እንድ አፈቅርሀለሁ ያለው የለም እና ሚስትየዋ በቅናት እርር እብን አትልም ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ-ኘ7ፀ
@ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ-ኘ7ፀ 6 жыл бұрын
Zuzu Zuzu ክክክክክክ
@mayakhan2283
@mayakhan2283 6 жыл бұрын
😍😍😍😘😘😘
@ermiasberhanu3641
@ermiasberhanu3641 6 жыл бұрын
Seifu አንፍር...ምርጥ ሰው
@messimessii-e3y
@messimessii-e3y 6 жыл бұрын
እንደው አንቺ ልጅ ፍናን ከሚሉሽ ፉንጋ ቢሉሽ ይሻላል ጢባራም እግርሽን ማሰር ነበር
@fikrmuluneh6025
@fikrmuluneh6025 6 жыл бұрын
ያልተረዳቹላት 2 ነገር አለ 1ጫማው እንዲታይላት 2 አሟት ነው የሚሆነው
@rahelsolomon6373
@rahelsolomon6373 6 жыл бұрын
Hahaha
@ለኑሮለናቴሥል
@ለኑሮለናቴሥል 6 жыл бұрын
እኮ፡ምትመሥላለች፡የምታሥጠላ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ
@ዉዴያንተልሁንናበስምልጠራ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@muderahmed6200
@muderahmed6200 6 жыл бұрын
ከነዳቺ .ዘቃች ትሻላለች
@የልቤዜማፍቅር
@የልቤዜማፍቅር 6 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅ ሽን ስወድልሽ በቃ ሁሉ ነገርን በቃ ወድልሻለሁ😘😘
@hwjsjwsbjwjs8008
@hwjsjwsbjwjs8008 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ እችን ልጂ አልወዳትም
@blanasefa9057
@blanasefa9057 5 жыл бұрын
Woww fani wubetishin yemgeltsbet Kal ylegnim betam wuub neshi💜❤💜❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😘😚😘😘😘
@Yowehanamokonene
@Yowehanamokonene 6 жыл бұрын
Seifuye gedelkegi 🤣🤣🤣🤣
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 6 жыл бұрын
ዋዉ ሰይፍሻ ስወድህኮ በጣም ነዉ ዘና ያረከኝ
@solosofi2480
@solosofi2480 6 жыл бұрын
she is so damn beautiful
@achildofgod9954
@achildofgod9954 4 жыл бұрын
I love this little girl So full of common sense.
@semira-n9l
@semira-n9l 6 жыл бұрын
ልጅትዋ ስትደብር ህፃን
@allinone_belhufikadu4668
@allinone_belhufikadu4668 2 жыл бұрын
Two of them are best for me
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
לא קונה את זה! |למה השמאל אוהב לשנוא אותי | פרק 5 עם אלונה בראון
1:01:56
לא קונה את זה! - הפודקאסט של יעל דרומי
Рет қаралды 13 М.
Sunday with EBS: Netsanet Workneh and Seifu Fantahun
31:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ደረጀና ሀብቴ በአለቤ ሾው ሳቅ የናፈቀው
11:35
Zumbara Arts Tube
Рет қаралды 133 М.