No video

seifu on ebs - አርቲስት ይገረም ሀይማኖቱን ቀየረ ? yigerem dejene

  Рет қаралды 40,018

Ema tv - ኤማ ቲቪ

Ema tv - ኤማ ቲቪ

2 жыл бұрын

does yigerem dejene changed his religion?
እውነት ይገረም ደጀኔ ሀይማኖቱን ቀየረ? መልሱን ከዚህ ቪድዮ ያገኙታል
#yigeremdejene
#seifuonebs

Пікірлер: 38
@mekdyymaryamlij6230
@mekdyymaryamlij6230 Жыл бұрын
እንደሰመውም አያረገውም ነው የልኩት እግዚአብሔረ ይጠብቅህ
@mekdesasrade9095
@mekdesasrade9095 2 жыл бұрын
በፍፁም አያረገውም ይገረም
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Жыл бұрын
ይገረምን በቅርብ ስለማዉቀዉና ስለማከብረዉ አስተያየት ለመስጠት ተገደድኩ። ይገረም ወደ ፓርቲ ቤት የሚሄድ አይደለም ያሣደገችዉን የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንም የሚክድና በአልረባ ሽንገላ ለሆዱ ወይም ለጊዜያዊ ደስታ ብሎ ክህደትን የሚመረጥ አይደለም እባካችሁ የመናፍቃንን ወሬ አትስሙ ልጁ ሥነምግባር ያለዉ ሠዉ ነዉ። አነሡ እንደዉ አንዴ ስለተበላሹ ስም ማጥፋት ትልቅ ተግባራቸዉ ነዉ። የማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይፈዉሳቸዉ። አሜን
@tigistabebe4809
@tigistabebe4809 Жыл бұрын
ኸረ አያረገውም
@mamedmaydalayegamolij8975
@mamedmaydalayegamolij8975 Жыл бұрын
Amen
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Жыл бұрын
ይገረም እንዚሕ አይነት ቀልድ ያስጠላል በሐይማኖት መደራደር አያስፈልግም ወሬኞች በላቸው።።
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 Жыл бұрын
Yene wud fatar yixabik ❤
@rimteshome7364
@rimteshome7364 Жыл бұрын
አያረገውም ወድማችን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እንካን ሆኖ ምድረ ወረኛ በቃ ለምን እንደሄደ ከዚህ በፊት ተነግራል ምን አቶ ነው የሚቀይረው ምድረ ወረኛ እንካን ሆነ እንደናንተ ባየበት ዘማች መሰላቹ አረ በፈጣሪ ውሸትን ፅድቅ አታርጉት
@mekdesmisganaw4124
@mekdesmisganaw4124 2 ай бұрын
befitsum ayadergewum,,,,,weregnoch
@alemekidane5192
@alemekidane5192 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሰምቻለው ቀዳዳጴንጤዎች ናቸው ያስሩት
@mamedmaydalayegamolij8975
@mamedmaydalayegamolij8975 Жыл бұрын
Anchi bidaatam nesh
@genettoshema5661
@genettoshema5661 Жыл бұрын
ፈልፈላወሬኛአይተሕአትገምትሠይፉእውነትምሠይፍ
@user-iw8xt7ft1c
@user-iw8xt7ft1c Жыл бұрын
አያደረገዉም።
@dawitdafs
@dawitdafs Жыл бұрын
ግን እየሱስ ያስፈልገዋል
@banchuay513
@banchuay513 2 жыл бұрын
Btaime,yasazinale
@kebedegarisa4344
@kebedegarisa4344 2 жыл бұрын
WUshet new ayhonim
@maybeoneday1768
@maybeoneday1768 2 жыл бұрын
Are aynfam
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
ማዋክ ያለበክ የነሱ ድርጅት ገብተህ መርዳት የለብህም።
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Жыл бұрын
በእርግጥ ነዉ "ከማይመስሉህ ጋር ሕብረት አይኑርህ" ስለተባለ ለሌሎችም መሠናክል ከመሆን እንንጠንቀቅ።
@fikireneshienateenate8576
@fikireneshienateenate8576 2 жыл бұрын
ሺህ ፈሳም ጎማ አይነፋም።
@abushabush428
@abushabush428 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@dibbadibba6210
@dibbadibba6210 Жыл бұрын
Bekeyrmi egrimimi eysusi emino mekbeli
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
💚💚💚🙏🙏🙏💚💚💚🙏🙏🙏
@mekdestadesse-cv1ni
@mekdestadesse-cv1ni Жыл бұрын
ምኞታቹ ነው?
@hagerhager1897
@hagerhager1897 2 жыл бұрын
እረ ባክህ ወሬ አለባችሁ
@mekdeslove
@mekdeslove 2 жыл бұрын
እነ፣የካቶልክ፣እምኔት፣ተከታይ፣ንኝ፣እየሱስ፣ያድናል፣እውነት፣ናው፣ግን፣ያንን፣ስጣንም፣ያ፣ማለት፣መግስት፣ስማያትን፣አያስዎርሱም፣ግታም፣እዳአሌ፣ግታ፣ግታ፣የምል፣ሁሉም፣መግስት፣ሴሜያት፣አገባም
@Kiyaso12
@Kiyaso12 2 жыл бұрын
Yaphenxewoch cherch min tadergaleh kalxafa botaa minew
@afomiaabera6772
@afomiaabera6772 Жыл бұрын
Betam astelakegn
@roseannmonterola3612
@roseannmonterola3612 Жыл бұрын
Kkkkkk Bayer nama ajibtuu 😅😅😅😅
@bamlaktarekegn7594
@bamlaktarekegn7594 Жыл бұрын
ይገረም አያደርግም ጴንጤዎች አትቀደዱ ፡፡ ቀዳዳ ሁላ!
@kassanewgeitu7514
@kassanewgeitu7514 Жыл бұрын
ውሸት ነው ይገረም እያደርገውም።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
ምን አሰከሄደክ ያለ አይማኖትህ
@mimileds7255
@mimileds7255 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@setugetachew9121
@setugetachew9121 Жыл бұрын
አይሆንም ቢሆንም አትደነቁ አንዳያስቷችሁ ተጠንቀቁ እየተማራችሁ ከቃሉ ይመጣሉና በእርሱ ስም አምላክ ነን የሚሉ።
@user-Belay1967
@user-Belay1967 2 жыл бұрын
ፔምጤ ቸርች ምን ከተተህ
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x Жыл бұрын
አሁን ይሄ ወሬ ሆነ ይሳዝናል ሳኦል የአይሁድ ሃይማኖት ተከተይ ነው ብኃላ ክርስቶስ እየሱስ ተቀበለ ክርስቲያን ሆነ እና ማንም አላራገበም ምንድነው ስው ክርስቶስ እየሱስ በግል ወስኖ ቢከተለው አንድ ግለሰብ ከጭለማ ወደ ብርሃን መጥታል እና ወንጌል ክርስቶስ እየሱስ ይለው ነው ካለእኔ በስተቀር ወደ አብ የሚመጣው ማንም የለም ሃይማኖት ስም የምድር ነው ስው መብቱ ነው የፈለገውን ይመን መዳን ግን በክርስቶስ ብቻ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ሆነ እንጂ ጵንጤ አልሆነም እርሱ የዲያቢሎስ ሽንግላ ካልስማ መንገድን ጭርቅ ይድርግለት እውነተኛ መንገድ ክርስቶስ ነው ይሄ መንገድ የትህትና የትሁት መንገድ ነው ከክርስቶስ መንገድ ውጪ የትቢት መንገድ ነው ፍፅሜውም የሞት መንገድ ነው ብዙዎችን ከምትከተሉ ብቻህን በቀጭኑ መንገድ ሄድ ፍፅሜውም ክርስቶስ እየሱስ ነው በጠባቡ በር ለመግባት ተታገሉ ይለው ጌታ ብዙዎች በስፊው በሃይማኖት መሳይ መንገድ ነጉደው በማየቱ ነው ጌታ ይርዳችሁ መንገድም፣ እውነትም ህይወትም ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው።
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Жыл бұрын
አኔ የሚገርመኝ ምን አዲሰ ነገር የዛችሁ ነዉ በአርግጥ ዝማሬን በሙዚቃና በዳንስ በፓርቲ ቤት ጭፈራ ይዛችኋል ሌላ ምን የፈጠረ ነዉ እባካችሁ አግዚአብሔርን ፍሩ ልቦና ይስጣችሁ!!!!!!!
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 7 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН