Рет қаралды 164,382
ድምጻዊ አብርሀም በላይነህ ሻላዬ ለ6ኛ ግዜ በተካሄደው አፍሪማ አዋርድ 2019 (Afrima Award) "እቴ አባይ" በተሰኘው ነጠላ ዜማው በአፍሪካ ባህላዊ ሙዚቃ ዘርፍ አሸናፊ ስለሆነበት ውድድር እና ስለሌሎችም ጉዳዮች ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS