KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
32:58
ካለ ሁለት እጅ የተፈጠረችው " ሰዉ በሁለት እጁ የሚያደርገዉን ሁሉ እኔ በእግሮቼ ብቻ አደርጋለሁ" #ኢትዮጵያዊት ሾው #ፋና_ቲቪ
30:01
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
00:15
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
Seifu on EBS - አስገራሚዋ ታዳጊ አጃኢባ
Рет қаралды 1,021,248
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@addis_tube1
5 жыл бұрын
ሰይፍሻ ተባረክ:: ቀልደኛ ብቻ ሳትሆን ቁምነገረኛና ለወገን ደራሽ መሆንህን አስመስክረሃል::
@najwasaidy9994
5 жыл бұрын
Addisu Admassu Ejigu a
@LK-vo7je
2 жыл бұрын
ሰይፉ ሲጎርስ መልካም ሰው መሆኑን ተረዳሁ ወደዚ ቪዲዮ የመጣሁት "ሰይፉ ፋንታሁንን አመሰግናለሁ" ሰምቼ ነው በርታ ሰይፉ 🙏
@ሞሚያረህማንባሪያ
2 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ትልቅ ሰው ነው
@ተመስገንማማዬለዘላለምኑሪ
7 жыл бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔርን ነው የምልህ ምን እንደምልህ አላውቅም እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ሰው አስታዋሽ
@melatabate3688
5 жыл бұрын
አዞሽበርቸ እግዚአብሔርም ይዳሽ
@Susu.Tube123
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ሰዎች ሆይ አደራ ኢስላምን አጥብቀን እንያዝ ምንም እንኳ በዘመናችን ያሉ ሰዎች ቢከፉ እንኳ አደራ አደራ ኢስላምን ብዙ ዋጋ የተከፈለለትን ኢስላም እንጠብቀው ፣ትንሽ እንኳን ለዲን ቅናት ይኑረን😭😭😭😭
@Akram-r3w
3 ай бұрын
@@Susu.Tube123 ሳህ እህቴ ኒቃቡ ቢቀር ሱሪ ከባድ ነዉ
@sofiyaethiopia3913
7 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላ። አልሀምዱሊላ ስንቶቻችን ነን ሙሉ አካል እያለን የምናማርረው አሏህ ይጠብቅሽ
@medifkr9807
5 жыл бұрын
betam wellahi
@blackgana8208
5 жыл бұрын
የፈጣሪስራ ዲቅነው የኔእህት ፈጣሪ.ካቺጋይሁን ማሚየ
@f2271
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fYfEhaeNosp2p7c
@guenethsyoum5825
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@በፍቅርእመን
4 жыл бұрын
እውነት ነው ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት አሰለቀሽኝ እማ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልሰላቹሁ እኛ እንኳን መሉ እጅእግር እያለን መሰራት ተሰኖናል እግዚአብሔር ን ማአመስገን የማንችል ደካሞች ነን ጌታ ሆይ ሙሉ ስው አድርገ ሰለፈጠርከን እግዚአብሔር ይመስገን ብለን አናመግንም እኮ አንድ ነገር ሰናይ እና ሲገጥመን ብቻ ሆነ የኛ ምሰገና አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላደረክልኝ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@aynalemlove808
5 жыл бұрын
ስይፉ የውነት ቃላት የለኝም ላተ ለነብስህ ያደርክ ምርጥ ሰው ነህና እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ሁሉ ጥበብን ሰቷል ተመሰገን።እህቴ አንቺ ሙሉ ሰው ነሸ ተባረኪ
@dawitsiatamurti6296
2 жыл бұрын
0pppppppppppp0j
@ኢክራምሁሴን-ሸ1ዀ
8 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ምስጋና ይደረሰዉ ለአለማቱ ጌታ ለአላህ እህት አይዞሽ
@benetebabatube1344
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እልፍ አልሀምዱሊላህ ሙሉ አድርገህ ለፈጠርከኝ ጌታ ምስጋና ይገባህ ። የኔ እህት ጠንካራ ነሽ ሰይፉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ወንድማችን ድስላይክ የምገታዴርጉ ሰወች ጤነኛ ናችሁ ግን
@መሪየምወሎየዋ-ከ6ዀ
4 жыл бұрын
ልክ ነሺ አልሀምዱሊላህ😢
@tigistdesie881
8 жыл бұрын
ወንድማችን ሰይፉ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን አይዞሽ
@muludestametaferia7439
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ሴፉዬ ከልጆችህ አግኘው ሁሉንም ነገር ሰው ለሰው ሳይሆን ፈጣሪ ለሰው ሰውን ያዘጋጃል የበለጠ ነገር ይዘጋጅልህ
@dubai-zq5wf
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይስትህ ሳይፉየ እህትታችን አይዞሽ እግዚአብሔር። በትምህርትሽ ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ
@nejatmohammedmohammed1158
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሙሉ አካልን ለሰጠኸኝ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ላቅ ያለ ክብርና ምስጋና ይጋባህ ሱበሀን አላህ እዉነትም አጃኢባ የኔ እህት አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ
@meronaseged4744
7 жыл бұрын
አቤት የክርስቶስ ስራ እፁብ ድንቅ ነው ምንተስኖት እሱ.ሰይፉ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክክ እንደዚህ አይነቶችን ሰው ማበረታታት ነው
@حنانبنتإدريس
5 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ነው ያደነኩህ እንደነዚህ አይነት ሰወችን ፈቅደህ በማምጣትህ አጃኢባ አሏህ ይጨምርልሽ ኢማንሽን የሆንሽ ፍልቅልቅ ነገር አልሀምዱሊላህ ሙሉ አካል ሰጥቶን እናማርራል ይገርማል ይህ ለኛ ትምህርት ነው
@medinamedina3527
7 жыл бұрын
ውይ ሠይፉ ወላሂ ሡብሀን አላ በጣም ምርጥ ሠዉ አቦ ሠላምህ ይብዛ
@yonichoma4838
6 жыл бұрын
ባለኝ ነገር እንዳልማረር ካንቺ ተምሪያለው ፈጣሪ ሰላምሽን እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ትርፍርፍ ያድርገው 😍😍😍
@aumrihamtub4415
5 жыл бұрын
ሰይፉየ ምን እደምልህ አላውቅም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ የኔ የዋህ
@sabla201
4 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤💙💙👍👍👍❤❤👍👍
@zinet273
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህየ ሙሉ አካሌን አሟልተህ የሠጠኸኝ ምስጋና ይገባህ😭😭😭😭😭
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
Жыл бұрын
እሷ ከማንም አታንስም
@Cemira-hn1qm
5 ай бұрын
ትክክል
@yasebexemyasetemechachuwal4238
4 жыл бұрын
ሱሃን አላህ ያእትዮፕያኖች ባሙሉ አላህ ያክብርላቹ እድሜነ ጤነ አላህ ያብዛላቹ !!ባጣም ዳስ ብሎኛል እህታችን ባማዳሳቱወ !!
@nazeeralzahabi6337
7 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ!! ከቶ ሥንቶቻችን ነን ሙሉ አካል ይዘን ጌታችንን የማናመሠግነው???
@muslimetube3945
5 жыл бұрын
Kebantesh laye adregesh be egresh milbes techeyalesh
@aabdulla2229
5 жыл бұрын
በጣም
@khadejatasfa2078
5 жыл бұрын
ትክክል አልሀምዱሊላህ
@lobaba8365
5 жыл бұрын
batam walahe
@Lena-bw6ml
5 жыл бұрын
በትክክልሙሉአካልይዘንእናማራለን
@ابونةفومخ
5 жыл бұрын
ሠይፍየ ሠዎችን እንደምታስብ አንተንም የድንግል ማሪያም ልጅ ያስብህ ስላደርክላት ነገር በጣም ደስ አለኝ የእወነት እግዚአብሔር ይባርክ
@abyottes6129
8 жыл бұрын
እጅም እግርም የሌላቸው አሉና አንቺ ተመስገን በይ። እግዚአብሄር ጥበብን ያድልሽ
@5nc299
5 жыл бұрын
Abyot Saab engrish pwees
@ሀያትቢንትአወል
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባህ ሙሉ አካል ሠቶን ስቶቻችን ነን የምናማረው ሁበሀን አላህህ
@eyufikir9414
6 жыл бұрын
ጀግና ነሽ እኛ ሙሉ አካል እያለን ፈጣሪን እናማርራለን የኔ እናት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ
@endaleabrie4458
5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅም ነዉ ሰዉን እንዲህ እንድንማር እባካችሁ ወገኖች ተረዳዱ እንረዳዳ ሠይፉ እናመሰግናለን
@ፍሬዘርተሾመ
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰይፉ ዛሬ በጣም ደስ አለኝ ይችልጅ ስላቀረብካት
@keyrukeyru9659
5 жыл бұрын
By C
@ashenafiasnf5139
2 жыл бұрын
ደሞ ስታምር ፈጣሪኮ አንዱን ሲነሳ አንዱን ሰቶ ነው ተመስገን አምላኬ 🙏🙏
@yrshlmisrl3442
4 жыл бұрын
በእውነት እንደነዚህ አይነት ሰዎችን ሳይ እግዚአብሔር አግኝቶ ያስተማረኝ ነው የሚመስለኝ። እግዚአብሔር አይራቅሽ።
@Rehana-kb4hd
4 жыл бұрын
sefiye silkuwan lakii adarahin
@Madina-ky4le
4 жыл бұрын
በጣም፣አጃይብ ፣እኛሙሉውንሠቶን፣አናመሠግንም ያአላህ፣እህቴ ብረጭቆ አጥባነው፣ሥትል፣አሣዘነችኝ
@ለሁሉምጊዜአለውትግስቱንስ
7 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባህ ተመስገን አምላኬ ለካ እንደዚህም አለ ሰይፍሻ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@Rehana-kb4hd
4 жыл бұрын
yene marii
@seadateshom180
4 жыл бұрын
ሰይፉየ ስልክ አስቀምጥልን አጃኢባን በተቻለን አቅም እንርዳታል
@ahmedaseb1097
7 жыл бұрын
አላህ ይገዝሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ኑሮንም ለመጥፎ ነገር እንጅ ለጥሩ ነገር አልተጠቀምንበትም!!!!
@f2271
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fYfEhaeNosp2p7c
@yyzz114
2 жыл бұрын
እጅግ ምርጥ ፣ ለተቸገሩት ተስፋ ፣ ተምሳሌትና አራያነት ያለው ስራ: ሠይፋ ፈንታሁን ልትመሠገን ይገባል!!
@ሂባመሀመድ-ኰ2ሸ
4 жыл бұрын
ወላሂ ሰይፉሻ እድሜና ጤና ይስጥህ እህቴ ለህይርነዉ ሰዎችዬ አላህን አመስግኑ
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
5 жыл бұрын
ውይ የእኔ እናት ስታሳዝኝኝ ፈጣሪ ያበርታሽ ጌታ ሆይ ተመስገን አምላኬ ሙሉ አካል ያለው እንዳች አስተካክሎ ስንት የማይሰራ አለ🙉ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሰላምሽ ይብዛ😢😘💘💘💘💘
@melakumuluneh1865
4 жыл бұрын
she is so talented and beautiful inside and out! May God bless her
@habtambogale9386
2 жыл бұрын
, እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ሠወነት ጤነኛ ስላደርከኝ ክብር ይግባህ አንዳንዴ አናስተውልም ሰፈ የተባረከ ጥሩ ስራ ነወ ቀጥልበት
@Adem-xo7gh
7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እህቴ አይዞሽ አብሽሪ አላህ ለኸይሩ ነው የራሱ የሆነ ሂክማ አለው
@f2271
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fYfEhaeNosp2p7c
@salamabcd8538
4 жыл бұрын
ሴፉ በጣም አመሰግናለሁ እውነት ውስጤን ነክቶኛል ስላደረክላትም ድጋፍ ለአጃዪባ ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክክ
@mekdsetesgaye8548
8 жыл бұрын
አቤት ጌታዬ ያንተ ስራ ሁሌ ያንተ ጥበብ ድቅ ነህ ማለፍያውንም አተ ታዘጋጃለል
@Tomas-tk7ye
6 жыл бұрын
እባካጁ እኔ ኤርትራዊ ነይ ግን እንዴት ኣድርጊ እጅን ሴት ኣቅሜ በፈቀደው መርዳት እፈልጋለው ሱልካን ምታውቁ ላኩልን ወይ የሴፉ ስልክ ካላቹ በጣም ነው ምታሳዝነው እቺን ልጅ
@idnasapalo7790
6 жыл бұрын
mekdse tesgaye hi
@abdurhman2767
5 жыл бұрын
ሲባሀንአላህ
@helenaibrahim4073
4 жыл бұрын
ለእግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም አንድ ነገር ስነሳን ሌላ ስጋውን ያለብሰናል ክብር ምሰጋና ለፍጠርን አምላክ ይሁን አሜን
@zineteshetu
9 жыл бұрын
አጃኢብየ አይዞሽ የኔ ማር እሡ የከፈተውን ጉረሮ ሣይዘጋው አያድርም ጅብ ከራሚው ጌታ ካጠገብሽ አይርቅም ኢንሻ አላህ በድንሽም ጠንክሪ ምድር ፈተና ናት የጀነት ሙሽራ ትሆኛለሽ በአላህ ፈቃድ ደግሞ ጎበዝ ነሽ! ሠይፍየ! ቃላት አጠረኝ በጣም ጥሩ ሠው ነህ ወላሂ ሠወች ከሚወዱህ በላይ ፈጣሪ ይውደድህ ኢንሻ አላህ መልካም የሠራ ወድቆ አይወድቅም ለአንተም መልካሙን ይግጠምህ ኢንሻ አላህ አድናቂህ ዚነት ከኦማን
@redwhat1099
9 жыл бұрын
muzmeramarch
@sweetatatios9496
9 жыл бұрын
www.kabs word
@ህጃብነዉዉበቴሰለሁሉምነገ
6 жыл бұрын
D
@mmsnns685
5 жыл бұрын
ዘይነብአበበ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
4 жыл бұрын
ወላሂ አልሀምዱሊላህ ምሥጋና ለአለማቱ ጌታ ይገባህ ያለንን ብናዉቅ ኖሮ የጎደለን የለም ነበር
@ወሽተቅናክያረሱለላሠዐወፍ
8 жыл бұрын
እእእእእ ስለ ሁሉ አልሀምዱሪላአ አብሽሪ የምትመኙ አላህ ያሳካልሽ
@jdjebsje732
7 жыл бұрын
ወሽተቅናክ ያረሱለላ ሠ ዐ ወ ፍዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ
@musiegmariam2353
7 жыл бұрын
ወሽተቅናክ ያረሱለላ ሠ ዐ ወ ፍዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ
@جميلمرحبا-خ3غ
6 жыл бұрын
ሱበሀንአላህወላይላሀይለላ
@tarikuwamelca3213
5 жыл бұрын
Emaya.Ayzoshe
@f2271
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fYfEhaeNosp2p7c
@AxumawitTube-f6c
5 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ሙሉ አካል እና ጤና ለሰጠሀኝ እስከ እዚቺ ሰኮንድ ሰዓት ዓመት ላደረስከኝ ወገኖች ተመስገን እንበል በዚቺ ሰኮንድ ስንት በስቃይ ያሉት ተመስገን እንበል
@hayatmustefa1789
9 жыл бұрын
ሀጀኢበዬ አለህ ብርተቱን ይስጥሽ አብሺሪ በምንችለዉ አቅመችን ከጎንሽ ነን ውዷ እህተችን በጠም እንወድሸለን ሀቢብቲ ሴፉዬ እድሜህን አለህ የርዝመልህ አለህ ይጠብቅህ ለእነት ሀገሬም ደገግ ሰዎችን የብዘለት ጠለትም ይጥፈለት የረብ
@tube8677
2 жыл бұрын
የአላህ ስንታችን ነን እግር እጂ ኑሮን አላህን የምናማረው የአላህ ስራ አጃኢብ ነው
@munamehamadgpp435
7 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ሠይፍሻ አልሀምዱሊላህ አይዞሽ እህት አላህ ሊፈትንሽ ነው
@AaBb-yw2xy
5 жыл бұрын
አትዮጵያ ማለት እንደዚ መተጋገዝ ነው እግዚኣብሄር ይስጣችሁ ለመላ ህዝብ etiopia
@صدقهجاريه-ح2ز
4 жыл бұрын
አይዞሽየኔቆንጆለሀይሩ ነዉ
@keaobakamokuuene1133
5 жыл бұрын
wow batam ነው የታደሰትኩት sifu fatari yanork #ይጠብቅክ። እኛ እትዮጵያዊን እንደዚህ ነው ምያሚረብን ! ♥♥♥♥♥♥
@zizuzdahmed203
7 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያንተ ስራ ለሁሉም አለሀምድሊላሂ
@እማየአባየቤተሰቦቸሁሌምኑ
5 жыл бұрын
ሠይፉሻ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ይጨምረልህ የተቸገረን መርዳት ከአላህ ይገኛን
@kidulove3201
8 жыл бұрын
ጎበዝ ማር በርች ነገ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ አልጠረጥርም
@faizaawol3449
5 жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ ማማየ
@ffcf4978
5 жыл бұрын
እግዛአብሄር ካንቺጋ ይሁን እግዛአብሄር ይስጥሺ እግዛብሄርን እዳመሰግነው እረዳሺኝ መጨርሻሺ ይመር
@abdu859
2 жыл бұрын
የፈጣሪ ተአምር ነው አይዞሽ አላህ ካንቺጋ ይሁን የሰብሽውን ያሳካልሻል ሰይፋ በጣም እድሜህን ይስጥህ
@Adem-xo7gh
7 жыл бұрын
ሰይፉ ትልቅ እድሜ ይስጥህ ለሰጭ አላህ ይስጠው በውነት ጥሩ ስራነው የምሰራው
@يومياتعبدالله-خ7ث
6 жыл бұрын
ሀስቢን አላህ ወኒያመል ወኪል Adem እህትአይዟሺአላህያግዝሺያስብሺውንምአላህያሳካልሺ
@فاطمةمحمد-ض2و6ج
5 жыл бұрын
ነገሮችን ሁሉ አላኽ ያቅልልሽ የኔ እኽት
@mazaanabel5798
5 жыл бұрын
ምንም የቀየ ብሆንም ዛሬ ሳይ ግን በእንባየ ናው የታጠብኩኝ😢😢😢 እግዞ ለአንተ ሥራ አሚላኬ ሰፉ በእውነት አነተ እሷን እንዳስታወስካት እግዚአብሔር አንተ ያስታውስህ ኩፉ አይንካህ
@gsgdgs2077
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሰቶቻችን ነን ሙሉ ጤና ይዘን የማናመሰግነው. የኔ እህት በጣም ጠካራነሸ የኔ ውድ
@Mengisa-di3jy
5 жыл бұрын
ሰይፍ. ተባረክ እደዚነው የተቸገሩትን እያቀረብህ አይዞሽ እቴ
@weredeasfha8604
5 жыл бұрын
Wow god bless bro
@mannafessuh2992
5 жыл бұрын
thank you Seifu, i like your programm
@mubarekmohammed640
2 жыл бұрын
አላህ ይባርክልሽ!!
@ሀዩ-ረ2ጰ
2 жыл бұрын
ሠይፉ እድሜናጤናይስጥህ የኛጀግና አላህይጠብቅሽ😍👌😭😭😭
@madyanasr8260
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@semira1209
4 жыл бұрын
ሰይፉ ቀጥልበት መልካምነትን ለሁሉ እራእይሁን እድህ ዝቅ ብለህ ለሁሉም እራእይ ሁን
@tmnitmohammed548
9 жыл бұрын
አላህ ካንቺ ጋር ይሁን በጣም ያስለቅሳል እኛ የተማላ አካል ይዘን አላህን እንልማርራለን ሰይፉ አላህ ያክብርህ
@tekleabkesete4168
7 жыл бұрын
Tmnit mohammed g
@ማሻአላህU
7 жыл бұрын
ማሻአላህ እህትዋየ ላያስችልአይሰጥም በርግጥም የጎበዝ ነሺ የስራአጀማመርሽ እራሱ ማሻአላህ ስትታጠብ ቢስሚላህ አለች በጣምድስስስስይሚል ነው አብሺር አላህ ጋችጋነው አላህይጠብቅሺ የኔ ውድ
@bentnasir5029
6 жыл бұрын
Yene Ehet betam aznalw alaha kanchi ga yehun betam des yemeteye lij neshe yene konjo alaha yetebekeshe mare
@bentnasir5029
6 жыл бұрын
Seyfesha degemo ye Ewnet nw melhe ante betam telek sew nhe bewnte Allah yakber Betam des telalek enwdehalen
@FatmaFatma-rb3hh
6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አብሽር እህቴ አላህ ያግዝሽ ያረብ
@ዜድየሀይቋእናቴንናፋቂ
4 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምሥጋና ይገባው አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ያግዝሽ ችሎታውንም ሠቶሻል አላህ ሡበሀነሁ ተአላ ግን በሞቴ ድሽ ላይክ የምታረጉ ሠዎች ጠነኛ ናችሁ 😡
@bertukanassefa6578
7 жыл бұрын
ሰይፉ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር! !!
@azebidris897
4 жыл бұрын
I love her confidence!! She is here to teach us!! God bless you!!
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
7 жыл бұрын
ሰይፊሻ አንት ምረጠ ሰዉ ነክ እህተ በረቺ ገና ታሪከ ትሰራለሸ
@f2271
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fYfEhaeNosp2p7c
@አለምየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሙሉ አከል አለኝ ውድ የኔ ጀግና እህት ሁሌም እመብርሃን ተጠነከረሸ በራቸው ደሞ ስልክ አሰቀመጡ ለን በአቅማችን አንረደት
@rahmagashwa2611
8 жыл бұрын
አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ሀያቲ በዲንሽ ጠካራ አርጎ እጣሽን ያሳምርልሽ
@mfaryamasaly8271
5 жыл бұрын
መሸአለ አለህ ኢዝናቱ ሰፊናው ጤናሽን ዪማሊሰሊሽ
@abebewtakele
2 жыл бұрын
ሴይፍሻ እውነት ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የተቸገረን የሚረዳ እሱ ምስጉን ነው በሄድክበት ሁሉ ክበር
@fathimaseidfathima2164
6 жыл бұрын
ውይ ሰይፍየ የምትገርም ስው ነህ ወላሂ እንደዚህ አትመስለኝም ነበር አላህ ይጨምርልህ ሀብቱንም ፀባዩንም ችሎታውንም በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ
@zebibakamali9399
6 жыл бұрын
fathima seid fathima tu6
@fatumasaeed9004
5 жыл бұрын
ወላሂ ምርጥሰውነውሰይፉ
@seadaseid6267
4 жыл бұрын
ወላሂ ሰይፋ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ልቤ በጣም ነው የተነካው
@zeharaahmed8857
7 жыл бұрын
አላህ ያክብርህ ሰይፍሻ
@hayathassan6316
6 жыл бұрын
seyfu ebakikh litiredagn tichilalek
@אטנשטגניה-ב7צ
5 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ እዴት አምላክ ባረከህ ዛሬ አስመሰከርክ ልጆችህን ያሳድግልህ
@beletechshetu5703
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የምኛትሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ
@jedsada5510
7 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ አላህ ያሰብሽውን ያርግልሽ
@beletechshetu5703
7 жыл бұрын
+Jed Sada እግዚአብሔር ለሁለችንምን ያሳካልን እህት አሜን አሜን
@ametesolomon2790
6 жыл бұрын
Beletec0h Shetu 0 ▪▪¿9
@ametesolomon2790
6 жыл бұрын
Beletech Shetu 3
@lkjamnatsiedjhkhg1248
6 жыл бұрын
ከቻላችሁቁጥርላኩልን
@እሙሀያትYouTube
4 жыл бұрын
ወድም ሰይፉ በጣም ነው ያስደሳህኝ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ
@ethiopia5992
5 жыл бұрын
*ሱብሀን አላህ* አላህ ይርዳሽ ሰይፍ ግን በጣም ወደድኩህ በእግሯ ስታጎርስህ ጎረስክ
@birtukanmengsta1812
5 жыл бұрын
ሰሰሰ
@ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
5 жыл бұрын
ወላሂበጣምየዋህነው
@maryam4875
4 жыл бұрын
አላህ ይህደው ያረብ
@ሀናንየቡታጅራልጅ
4 жыл бұрын
ሡብሀነ አላህ በዚ አጋጣሚ ሠይፉ ከምሥጋናዬ ቀጥሎ አንዳንድ የፈጠራ ሥራ የሚሠሩ ወንድሞቻችን እንዳለቺውም እራሷ መፈፀም የማትችለውን ለምሣሌ የወር አበባ ሢመጣባት እንዴት መጠቀም እንደምትችል ተመራምረው ያበርክቱላት
@الحمداللهالنعمتلالاسلام
7 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አላህ ይገዝሽ ያረብ
@ዬሱብቻ
5 жыл бұрын
የእውነት ሰይፉ ምትገርም ሰው ነክ አቦ ፈጣሪ ትልቅ ሰው ያድርግክ የኔ ምስኪን የእውነት አስለቀሰችኝ አይዞሽ
@abdurenegn6603
8 жыл бұрын
allahu Akbar yaa Rabbii
@ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
5 жыл бұрын
አጃይባ ሆድ ባሠኝ ሥሠማሽ አብሽሪ እህቴ አላህ ነዉ ሁሉምምያረገዉ እኔም በቻልኩት አቅም ከጎንሽ ነኝ አብሽሪ አብሽሪ እህታችን አጃይባ ሠይፉሁሌም ኑርልን አጃይባሆድባሠኝሥሠማሽአብሽሪእህቴአላህነዉሁሉምምያረእኔምበቻልኩትአቅምከጎንሽነኝአብሽሪአብሽሪእህታችንአጃይባሠይፉሁሌምኑ
@alsadmobile4839
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ ስፍየ ቤተስቦችክን ይጠብቅልክ!!
@alemtesfa4865
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ እህታችን ብርታትሺን እጂግ በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለስው ልጅ እና ለአገሩ ተቆርቋሪ አብዝቶ ይባርክ
@elshaddaichannel3336
8 жыл бұрын
wow May God bless you more seyfu I wondered you I never seen look's like you it's a big Dell you doing in front of God
@hdhdhrhr3685
7 жыл бұрын
Elshaddai Channel እግዚአብሄር ይባርክህ
@azalechmangstu9991
7 жыл бұрын
sefish selamik yibiza
@jingmaleis2669
6 жыл бұрын
She's very positive garl God bless hir
@endrissaid8127
4 жыл бұрын
ሰይፉ ሻው ብሮግራምህን እከታተል ነበር ግን ዛሬ ቁም ነገር ሰራህ ተባረክ
@hlimahushyne794
7 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የጌታን ሰጦታ በዝህ መገመት ይቻላል ሙሉ አካል ያለን ምን እንበል አልሀምዱሊላ አለ ሀዶ ኒአመአ
@zahiragebire1035
6 жыл бұрын
Hlima Hushyne. Betma. Alahmedlihu Rabenealimen sabehanaAllah
@selamdamtew369
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው
7 жыл бұрын
እውነትም አጃይባ የኔ የዋህ
@bontuabaadoo3894
5 жыл бұрын
Bless you seifu. Iam really happe what you are doing. So amazing
@nazeeralzahabi6337
7 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ቆንጆ እህት አሏህ ምኞትሽን አሏህ ያሣካልሽ ። ማሬ አንች ምንም አየረጎልብኚ ጎደለብኚ አልልም አልሽ። እኛ ሙሉ አካል ይዘን እንደፈለገን እየፈነጠዘን ቀጥጋባችን ለወጣነው አሏህን አናመሠግንም። በሙሉ አካላችን ሠርተን እየበላን ሥደት አይኑ ይጥፋ እንላለን። የኔ እህት እንባየን መግታት አቃተኚ። እኔም አንድ እጂ የሌለው ወንድም አለኚ። እሡም ከሠው አይደበለቅም ። ሁሌ ያሥለቅሠኛል። ለካሥ የባሠ አለ። እሡም በፈጠራ ሥራ የተጠመደ ነው የማይሠራው የለም። አንችን ቢያይሽ የበለጠ ወኔ ይኖረው ነበረ። እሱን ሲሰድቡብኚ እኔ አይምሮየን እሥታለሁ። እሡ ምንም አይመሥለው። አሏህ ምኞታችሁን ያሣካላችሁ ። አንድ ቀን በዱር በገደል ብየ እንደማይሽ ረጃ አልቆርጥም። ማርየ በርች አብሽሪ ። እህትሽ اسیا ከዱባይ።
@zebibamohammed1131
7 жыл бұрын
Nazeer Alzahabi አብሽሪ እህት አብሽሩ እህት
@dibabad1812
6 жыл бұрын
Nazeer Alzahabi .
@hanamarymi7199
5 жыл бұрын
R
@tigistphone364
4 жыл бұрын
እውነት እልካለው ከልቤ አከብርካለው ጌታ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥክ ስንቱ መሬት አይንካኝ በሚልበት ግዜና ቦታ ላይ ሆነክ በእግር መጉርስክ በራሱ ለሙያክና ለስው ያለክን ክብር እይቼበታለው እኔም ተምሬበታለው እግዚአብሔር ይስጥክ
@freyfreta2099
8 жыл бұрын
ሰይፉ ተባረክ
@yommilataaguyyaniyadatamu9234
8 жыл бұрын
amen amen amen
@zoyatarrafe7966
5 жыл бұрын
ስፉተባረክ
@ramaalport5553
5 жыл бұрын
ሰይፉ ለወጋ ደራሽ በጠም እናመሰግናለን ለወገን ደራሽ ፡ሰይፉና ጆሲ እንደናንታ አይናቱ አስር ቢኖር ምን ናበራ ለናንታም እድሜና ጤና ይስጠቹ ታበራኩ
@loveislifetube906
7 жыл бұрын
ሰይፉየ እናመሰግናለን አጃኢባዬ አላህ ይጠብቅሽ
@هممن-خ2س
6 жыл бұрын
የግዛብሔር ስራው ድንቅነው
@fatoumamhammed439
6 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ
@ኢክሩዩቱብ-ሸ3ዘ
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ ጤና ሰቶን በፈለግነዉ አገር እየሂርን እየሰራን አላህን እናማርራለን አልሀምዱሊላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ የኔ ቆጆ
@ofo6dodktzits800
4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላያረብሙሉአካልሰተሀኛልያረብ
@manewalew2845
7 жыл бұрын
wuyi berch tamiralesh betam konjo nesh berch beziw
@ethiopialoved6853
6 жыл бұрын
በእውነት በጣም መልካም ደግ ለሰው አሳቢ ነክ ሴፍሽ እግዚአብሔር ልጅችህን ከነ ባለቤትህ ይጠብቅልህ አጃየባ እግዚአብሔር የሰብሽሁን ሁሉ ይሙላልሽ አይዛሽ የኔ ልህልት
@Ra-je1tg
4 жыл бұрын
እባይን መቆጣጠር አቃተኝ ሰይፉ አላህ እድሜ ና ጤና ላተ ስይፍዬ
@f2271
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fYfEhaeNosp2p7c
@hasanadem2848
2 жыл бұрын
ሱብሀናላ አላህ ታአምራቱን ለሰው ልጅ ስያሳይ ምንም አይሳነውም በቃ የአላህ ስራ ኩንፈየኩን ነው subxanalah this is the Miracles of Allah
32:58
የማዳም ቅመሞች ተወካይ ነኝ እዚህ ወንበር ላይ ብቻዬን አልተቀመጥኩም...ከኢትዮጽያ ላግባሽ የማይለኝ የለም ...የቀድሞዋ የቤት ሰራተኛ ፋሲካ ቶላ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 120 М.
30:01
ካለ ሁለት እጅ የተፈጠረችው " ሰዉ በሁለት እጁ የሚያደርገዉን ሁሉ እኔ በእግሮቼ ብቻ አደርጋለሁ" #ኢትዮጵያዊት ሾው #ፋና_ቲቪ
SHINE ETHIOPIA
Рет қаралды 89 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 40 МЛН
00:15
[BEFORE vs AFTER] Incredibox Sprunki - Freaky Song
Horror Skunx 2
Рет қаралды 20 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 58 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
25:40
በመጨረሻም ተሳካልኝ. ሩታን የራሴ አደረኳት❤️
Dani Royal
Рет қаралды 127 М.
41:59
Seifu on EBS : ኮሜዲያን ፍልፍሉ | Comedian Bereket (Filfilu)
Seifu ON EBS
Рет қаралды 480 М.
28:06
ልጇን እህቴ ናት ብላ ባሏ ቤት ያመጣችው ሴት
Gosh Media
Рет қаралды 187 М.
13:27
Seifu on EBS: ኢሳም ሀበሻ በሰራሁት ሁሉ ፊልም እፀፀታለሁ አለ | Part 1 Esam Habesha
Seifu Show
Рет қаралды 412 М.
5:39
አጃኢባ ያሲን - የአካል ጉዳት ከዓላማዋ ያላራቃት ብርቱ
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 22 М.
18:15
ለድምጻዊ ሙሉአለም የህክመና ገቢ ማሰባሰቢ ለማረግ የተሰባሰቡት የሙያ አጋሮቹ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 177 М.
45:32
ፓስተር ቸሬ ልክ ልኬን ነገረኘ።እኔ የሰፈር ሽማግሌ አይደለሁም።እኔና ቸሬ ክፍል 2....
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 174 М.
29:10
ለሶፊያ ባል መጣላት ደስታሽን መልሳለዉ አላት🥹// ሶፊያ ግራ ገባት ያልተጠበቀ መልስ ሰጠች 😱
Jossey 27
Рет қаралды 124 М.
29:46
በሁለተኛው የቲክቶክ አዋርድ በማዝናናት ዘርፍ እጩዎቹ ቲክቶከሮች አራቱ እርግቦች || Seifu On EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 3,2 М.
25:58
''በወር አበባ ጊዜ እንዴት እሆናለው ብዬ ፈርቼ ነበር.. ግን እሱም አልከበደኝም'' በእግሯ ብቻ ሁሉንም ስራዎችን የምታከናውነው ወጣት አጃኢባ🌼20-30🌼
ebstv worldwide
Рет қаралды 108 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 40 МЛН