Seifu on EBS: ተወዳጅዎቹ አርቲስቶች ስለ ልጅነት አዝናኝ ትዝታቸው

  Рет қаралды 114,674

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

አርቲስት ጥላሁን ዘውገ ፣ ንፁ እና ገበያነሽ ስለ ልጅነት አዝናኝ ትዝታቸው ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 168
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ጥልዬ ልጅነቴን ባንተ እና በአለልኝ ስራዎች ነው ያሳለድኩት በጣም ነው ምንወዳቹ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ከምር ሴፉ እናመሰግናለን
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
ኤፊ የሷ አፍቃሪ ሰብስክራይብ ብታደርጊኝ የከፋሻል 🙏💗
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 4 жыл бұрын
እስኪ በልጅነቱ " ለዛሬ ፃፍልኝ ለነገ ገዛለሁ " ያለ እንደኔ ማነው?
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
እሌኒ አብርሀ ሰብስክራይብ ብታደርጊኝ የከፋሻል 🙏💗
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 4 жыл бұрын
@@habeshatv5609 እሺ
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እንኳን ከእወቀት ነፃነኝ።
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 4 жыл бұрын
እኔም እል ነበር ደሞ እሰርቅ ነበር በኮንፓስ ብዙ አርጌ እይዝ ነበር ከዛ እስክብሪቶ ያለው ሲሉ ቀድሜ እሰጣቸው ነበር😊😂
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@user-iz1tu6qz6x ሰላም ቆንጆ ሳብስክራብ አድርጉኝ🌹👏
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምሉ አርቲስቶች ናቸው ሰይፉ እንዲ በሰል ያሉትን ሁሌም አቅርብልን !
@kalidtube1832
@kalidtube1832 4 жыл бұрын
ስንቅ ድራማ ሶስቱ ወፎች ድራማ አብዬ ይመር ድራማን አይቶ ፈታ ያለ በልጅነት ሰብስክራይብ like ግጩኝ በጥሌ ሞት
@martatube6861
@martatube6861 4 жыл бұрын
yayene abeba 😍
@MDABSARMDABSAR-rj3vo
@MDABSARMDABSAR-rj3vo 4 жыл бұрын
አርቲስት ጥላሁን ዘውገ እግዚያብሃር ይባርክህ ፈገግ አስደረከን ስይፉም እናመስግናለን
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 4 жыл бұрын
እውነት የኔም ትዝታዎች ናቹ አሌና መኬ ዝንቅ 120 በጉጉት ጠብቄ ነበር የማየው ትዝታዎቼ ናቹ ከሲኒ ኩሉና ከስንዴ ማስቲካው በስተቀር ሁሉም አርጋለሁ ማስቲካ እንደውም ግርግዳ ላይ ነበር የምለጥፈው😊😂
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 4 жыл бұрын
አረ ጥሌ በሳቅ ገደልከኝ ነፃነትህ ደስ ሲል።።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ጋሸ ጥላሁን ሸሼዬ ገበያነሽ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ
@user-oq1il9qc1o
@user-oq1il9qc1o 4 жыл бұрын
አንችም ሰላምሽ ይብዛ ማሬ ጥሎብኝ ስወድሽ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
@@user-oq1il9qc1o አሜንንንን እኔም ውድድድድድድ
@mekiyajamal2419
@mekiyajamal2419 4 жыл бұрын
አቺም የኔ ውድ ሰላም ብዝት ትርፍ ይበለ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
ትክክል ነው ማንም ምን ይልበስ ግን ሰው ዝንጥ ካለ ይከበራል በተለይ ጉዳይ ለማስፈፀም ስንሄድ
@khadijadadaye620
@khadijadadaye620 4 жыл бұрын
የዘሬ ድራማ ስርቆት ግድያ እገታ ወንጀል፣መጠጥና አልጋ፣ዝሙት፣ማስተማርያ ሆኖ ቀርቶአል የድሮ ድራማ፣ሱሳኞችን ከሱስ መላቀቅያ ጥሩ ምግባር ማስተማርያ ነበር ድሮ ከድራማ ትምህርት ይገኛል አሁን ደግሞ ከድራማ ተይቶ ለአይንና ለጆሮ የምሰቀጥጥ ነገር በእውን ይፈፀማል
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
Abig respect all of u
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
አለልኝና አንተን የሚረሳ አለ ድንቅ ተዋናዮች
@user-mr5pg5hs8r
@user-mr5pg5hs8r 4 жыл бұрын
ይሄን ሰዉዬ ድሮም ሳዉቀዉ አሁንም ያዉ ነዉ አልተቀየረብኝም እድሜ ይስጣቹ የዘጠናዎቹ እንቁዎች እናንተን እያየን ነዉ ያደግነዉ
@sameerasameera4485
@sameerasameera4485 4 жыл бұрын
shashen ewdshalw yene mar
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
በናት ሰይፉ የኢትዮጵያ ዕንቁዎች ብዙዎችን እያስታወስክ አቅርብልን
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ውይ የጋሽ ጥላሁን ግልፅነት ዋው በጣም ደስ ይላል
@sekutibenteslam3633
@sekutibenteslam3633 4 жыл бұрын
Sewedachu ❤
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛልኝ በአለባቹበት በጣም የማደንቃቹ ኡርስቲስቶች
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
በቅንነት ሳብስክራብ ግጩኝ🌹🇪🇹
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@user-te7jc8gj2z
@user-te7jc8gj2z 4 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ 😍😘 ሰላም ለሕዝባችን ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን እግዚአብሔር ... 🙏
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
አሜን 🇪🇹🙏 ቆንጆ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 4 жыл бұрын
ገበያ ነሽ ደስ ትላለች ቀደም ቀደም አትልም ጥላሁንም ❤️
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 4 жыл бұрын
ደስየሚል ግልፂ ሠው መሽአላ
@user-ty3je3zy8o
@user-ty3je3zy8o 4 жыл бұрын
ሰይፉየ ከስደት ስመለስ እኔንም አቅርበኝና ስለሸቃልነት ላውራ እባክህን አደራ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
መኪ ወሎየዋ ነኝ የሱ አፉቃሪ ያልተፈታው ህልሜ Subscribe
@meronbouzeid6797
@meronbouzeid6797 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 4 жыл бұрын
መኪ ነኝ ህመምተኛዋ የወሎዋ አይናፋር 😂😂😂የኔ ቆንጆጆጆጆጆ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ብታደርጊኝ የከፋሻል 🙏💗
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@telltell6144
@telltell6144 4 жыл бұрын
ዋው
@samueleishey5112
@samueleishey5112 4 жыл бұрын
Tle Gltsneth betam newu yewededkut, yaskenal
@abdullahsaeed5629
@abdullahsaeed5629 4 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@fatyafatya2037
@fatyafatya2037 4 жыл бұрын
አሴፍዬ የዘሬልጅ እኮ እዲ አይልም ለዘሬ ፀፍልኘ ለነገ እገዛለው እኛ እኮነን ደሰምንለው
@user-tq8cd5sk6t
@user-tq8cd5sk6t 4 жыл бұрын
ሻሽየ ስወድሽ
@tominfotech
@tominfotech 4 жыл бұрын
ሰላም ለ Ethiopia
@seblekonjo7595
@seblekonjo7595 4 жыл бұрын
ምድነው በኛ ጊዜ በኛ ጊዜ የምትሉት ልክ የናንተን ጥሩ የአሁኑን መጥፎ እያላችሁ የምታጣጥሉት
@betelhemgebremedhin338
@betelhemgebremedhin338 4 жыл бұрын
@t ጥላሁን..የሚሰራውን ነው የሚኖረው ዋው
@hirutabe
@hirutabe 4 жыл бұрын
ለዛሬ ፃፍልኝ ለነገ ገዛለው እኔም ብያለው 😂 የስንዴ ማስቲካ ውይይይ እኔም
@elyaskamil2749
@elyaskamil2749 4 жыл бұрын
Waw😁😁😀👏👏👍
@desalegn1321
@desalegn1321 4 жыл бұрын
Befetari yhisewye aledi begita betam tefto neberko
@user-fl6dl3td4z
@user-fl6dl3td4z 4 жыл бұрын
Yenante gze!!! esu nw gze
@roudabrok694
@roudabrok694 4 жыл бұрын
የልጅነት ትዝታ ስንዴ ማስቲካ
@user-tb5wq3sg6t
@user-tb5wq3sg6t 4 жыл бұрын
ቦኑውሀ 10 ሳንቲም 25ውሀ ቀድቻለሁ ሆ የስንድ ማስቲካ ሞክሬአውቀዋለሁ ማስቲካ ሆኖልኝ አያውቅም ሆ
@iwhsuwuhw2455
@iwhsuwuhw2455 4 жыл бұрын
ስታምሩመልክምዘመንአገራችስላምያርግልን
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Iwhs Uwuhw ሰብስክራይብ ብታደርጊኝ የከፋሻል 🙏💗
@dirrarberhe7856
@dirrarberhe7856 4 жыл бұрын
This gay best of the best in history Ethiopian tv short drama
@user-rk2mx7fg8h
@user-rk2mx7fg8h 4 жыл бұрын
ሀገራየችንን አላህ ሰላም ያረግልን
@fatyafatya2037
@fatyafatya2037 4 жыл бұрын
አሜን
@abghabesh
@abghabesh 4 жыл бұрын
betam madenkew mirt ye theatre sew tile enkuanim ayehuh
@ethiohistory170years5
@ethiohistory170years5 4 жыл бұрын
ቴስታማቶ ባለቶኒ😁በጣሊንኛ ትዝታ ማለት ነው
@colorado2218
@colorado2218 4 жыл бұрын
Seifu zem belh ሰማ bakeh
@kukunigussie223
@kukunigussie223 4 жыл бұрын
መፅሃፉም ሰው ይትከበር በልብሱ ይላል።አባቴ ሁሌ ይላታል
@user-tw4yr3fo8g
@user-tw4yr3fo8g 4 жыл бұрын
ሻሼ ስወድሽ
@user-tb5wq3sg6t
@user-tb5wq3sg6t 4 жыл бұрын
እስኪብርቶየ ፃፍልኝ የቤትስራ አለብኝ እልነበርክክክክክክክ ሠይፉየ ይቺጥያቄ ለሁሉም
@samjam8124
@samjam8124 4 жыл бұрын
Das yamila
@nardosbeastwaloywad8969
@nardosbeastwaloywad8969 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በሳቅ ሠይፍ ፖሮግራምህ ያሥቀኛል
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 жыл бұрын
በስመ አብ ሴቹቸ ሜካፕ ተሰርተው ነው ወይስ በሜካፕ ተዘፍዝፈው ነው????
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Gebru Abera subscribe ማሬ
@user-px9yo2uh8i
@user-px9yo2uh8i 4 жыл бұрын
ሁለቱም ነው ክክክክክክክ
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ጥሌ ስወድክ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
ሰላም ስብስክራይብ አድርጊለው አድርጊኝ ፍቺ👈
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 4 жыл бұрын
በስመአብ በልጅነትማ ደስ እሚል ትውስታ እኔ ብዬ አውቃለሁ
@DerraTube
@DerraTube 4 жыл бұрын
ሰላማቹህ ይብዛህ ያገሬ ልጆች በጣም ታምራላቹህ እስቲ የሚወደኝ በላይክ ና በሱብስክራዪብ አሳዩኝ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe enederarge konjo
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 жыл бұрын
Wiiy tilahuniye silayehuk des blognal tefah
@kaki.kaki.5551
@kaki.kaki.5551 4 жыл бұрын
የጥላሁን.ንግግር.ደስ.ብሎኝል.ቢኖረኝም.ባይኖረኝም.ቦታ.የለኝም.ላለው.ንግግሩ.እኔም.እንዳንተ.ነኝ
@nardosbeastwaloywad8969
@nardosbeastwaloywad8969 4 жыл бұрын
ሠውየው ልክ ነው
@adad5023
@adad5023 4 жыл бұрын
ስንደ የምትለው ጥያቄ እኔም አድርጌዋለሁ
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
ወዋ በጠም ተማቸችሁኝ
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 жыл бұрын
ወይኔ ግልፅነቱ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
ስያሳዝን ጥልሽ
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk eskibirito😁😁😊😊
@dahab7484
@dahab7484 4 жыл бұрын
አባቴን ይመስላል ቢስሚላ ደስ ስትሉ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
ዳሃብ Dahab subscribe
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 жыл бұрын
በተለይ ፈተና ላይ ነው ብዙጊዜ እስክርቢቶ የሚያቋርጥብኝ አይ
@s3adhhussen828
@s3adhhussen828 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክልልእውነቱን ነው እስክርቢቶ አስፈላጊ ነገር ነው እኔም ያለሱ መንቀሳቀስ ደስ አይለኝም አስፈላጊ ነው እስክርቢቶና ወረቀት
@muluderbie3260
@muluderbie3260 4 жыл бұрын
ይህን ሰሞን የስክርቢቶ አፍቃሪያን ባደባባይ ብቅ እያልን ነው ክክክክክ እኔም ያለ እስክርቢቶ የትም አልቀሳቀስ ሱቅ ከጓደኞቸጋ ሲሄድ እነሱ ልብስ ሲገዙ እኔ እስክርቢቶ እገዛለሁ ክክክክክ ።
@astuastu53
@astuastu53 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk Enem awukalewu sinide😀
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
የዋህ ትውልድ ኩሉም አለ እስክብርቶም ብለናል
@frah8567
@frah8567 4 жыл бұрын
እ ስክርፒቶየ ላዛሬ ፃፍልኝ ለነገ እገዛለሁ እኔም እል ነበር ክክክክክ ወይትዝታ
@user-zn1db9vu6e
@user-zn1db9vu6e 4 жыл бұрын
እኔም እል ነበር አይ እስክርቢቶ
@user-tb5wq3sg6t
@user-tb5wq3sg6t 4 жыл бұрын
@@user-zn1db9vu6e እእእእ ወላሂ ዛሬስልኬስራልኝ እለዋለሁ ሆ
@frah8567
@frah8567 4 жыл бұрын
ሰአዳ ነኝ የዶ/ር አብይ አህመድ ውዳጅ አይልጅነት ክክክክክ ደስ ሲል እኮ
@user-tb5wq3sg6t
@user-tb5wq3sg6t 4 жыл бұрын
ወላሂ እስኪብርቶየ ፃፍልኝ የቤትስራአለብ እልነበርሡብሀንአላህ የልጅነትነገር
@user-zn1db9vu6e
@user-zn1db9vu6e 4 жыл бұрын
@@user-tb5wq3sg6t የልጅነት ነገር በጣም ይገርማል ልጅነቴ ለአንድ ቀን ቢመለስ መልሼ አየው ነበር😭ሰለ ሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ ብቻ
@kidusbelay2038
@kidusbelay2038 4 жыл бұрын
ጥላሁን እውነት ሐቀኛነህ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
አልኝ መኳንንት ፈልገህ አቅርብልን አደራራራራራራሬራራራ።
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
የሻሸ አድናቄወች subscribe enederarge konjo
@user-gt8hw5by3r
@user-gt8hw5by3r 4 жыл бұрын
ጥላሁን ጉግሳ ምርጥ አርቲስት ነህ ምነው ይህ ሁሉ መጥፋትህ ተመለስልን
@desalegn1321
@desalegn1321 4 жыл бұрын
Enimlew alelgn mekuants yet new kartu erkualdi seyfye melslgnski mkneyatum alelgnna tlahun teleyaytew aykerum neber
@tigsitubekale1842
@tigsitubekale1842 4 жыл бұрын
Ba aritistochi lane miachu selomni bogale// abeb balcha hanen tareky//"3 yalutini minini bisame batemi dasi yilali abizey haneni wooo biyalow
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ስንዴ አኜኬ ማስቲካ ሰርቻለሁ 😀
@user-jy3lg1pf1y
@user-jy3lg1pf1y 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@user-ze4cm2bv5z
@user-ze4cm2bv5z 4 жыл бұрын
የጀማሪ ሱቅ ያክል እስክብርቶ ይዥል
@somalighosht999
@somalighosht999 4 жыл бұрын
I am smoker if one person say he say ,du you have fire or lighter I will give, but if the person take my lighter or my fire I say Bich that's my fire what you thing 👊🏾👊🏾👊🏾😁
@senait6345
@senait6345 4 жыл бұрын
Really tulahun, did Americans asked because of your appearance really, so vague 😎 they don't care
@senait6345
@senait6345 4 жыл бұрын
@it's me yeah ☺
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ የሴፍይ ቤተሰቦች መንፈሳዊ ቻይናል ኑኑ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ 🇪🇹💝
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Aselefech Habtamu KZbin ሰብስክራይብ ብታደርጊኝ የከፋሻል 🙏💗
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@habeshatv5609 እሽ አንተም ናልኝ😍👍
@seniyetkebede7974
@seniyetkebede7974 4 жыл бұрын
አዎ በአምስት ሳንቲም አምስት እንስራ ውሀ ቀድቻለሁ
@dahab7484
@dahab7484 4 жыл бұрын
' ሰውን ሰው ያደረገው ልብስ ነው ' hhhhh
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
ዳሃብ Dahab ሰብስክራይብ ማሬ 💗😕
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 жыл бұрын
እች ልጅ የቤቶች ድራማዋ ሻሼ ትመስላለች እስዋ ነች ወይስ ከአይኔ ነው
@mekiyajamal2419
@mekiyajamal2419 4 жыл бұрын
ኸከከከከከ አው ራስዋ ናት
@AaBb-bm1kr
@AaBb-bm1kr 4 жыл бұрын
አወ ሻሸ ናት
@user-wo4fs7lh7e
@user-wo4fs7lh7e 4 жыл бұрын
ሻሼ ነች ማር
@user-gp1nz3sw8g
@user-gp1nz3sw8g 4 жыл бұрын
ሻሼእኮናት
@user-gp1nz3sw8g
@user-gp1nz3sw8g 4 жыл бұрын
አወ
@NT-ww6hq
@NT-ww6hq 4 жыл бұрын
Senke drama ayersagnem tneshe ayechalhu
@yohannseyohannes781
@yohannseyohannes781 4 жыл бұрын
Nesu weshetham nche
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 4 жыл бұрын
ዊ ሻሼ ዛሬ ገና አርቲስት መሰልሽ ሁለተኛ የቤት ሰራተኛ ሁነሽ እንዳትሰሪ
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 жыл бұрын
ሰውን ሰው ያደረገው ልብሱ ነው የዚህ ዘመን
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ሲዘመር ባሉበት መቆም ቀርቷል ማለት ነው ??? በጣም ያሣዝናል እኛም ንቅንቅ አንልም ነበር ከተነቃነቅን ርዕሰ መምህራችን ጆሮአችንን ይቆነጥጠን ነበር ቅዳሴም ላይ አሀዱ አብ ቅዱስ አሀዱ ወልድ ቅዱስ አሀዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ሲባል ንቅንቅ የለም
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 жыл бұрын
,ማስቲካ ዴስክ ስር ለጥፋችሁ ታሳድራላችሁ
@eyobmelaku2248
@eyobmelaku2248 4 жыл бұрын
ሰውነቴ የሚለውን ድራማ መቼም አረሳውም ።
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-ie1le4ut7i
@user-ie1le4ut7i 4 жыл бұрын
ግልፍጥ😂😂😂😂🏃
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
@@user-ie1le4ut7i ነን አለሽልኝ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
ጥሌ ፍተሻ በመላው አለም የሚደረግ ለጥንቃቄ ነው ፋራ ሠገጤ አትሁን ተጠንቅቀው ስለሚኬድነው ሰው በሠላም ወቶ የሚገባው አንቺ ደሞ ቀይ የለበስሽው የአንድ ብር ኩል አተሽ ነው ጭራሽ የምትቀቢው ጥሌ ጸባይህ አስተካክል ሠገጤ አትሁን።
@bezasisay644
@bezasisay644 4 жыл бұрын
ወኔ ምን ለማለት እነደፈለጉ እንኳን ሳይገባሽ ሰዉ መዝለፍ ይደብራል
@elhammohammed7323
@elhammohammed7323 4 жыл бұрын
ደነዝ ተናግረሽ ሙተሻል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
Hsshshsh Hshsgsghs ስድ ነሽ ምንድን ነው ምትይው
@amirseid8441
@amirseid8441 4 жыл бұрын
ግን እኔ ብቻ ነኝ ሁለቱ ሴቶች ለጥላሁን ሚያሽቃብጡለት የመሰለኝ
@mercym1733
@mercym1733 4 жыл бұрын
Amir Seid awo ante becha neh 😀
@taybatayba7511
@taybatayba7511 4 жыл бұрын
ከከከከከከክ
@habeshatv5609
@habeshatv5609 4 жыл бұрын
Tayba Tayba እህቴ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ የከፋችኋል?🙏🙏💗
@user-lk5qt8ib2i
@user-lk5qt8ib2i 4 жыл бұрын
kkkkkkkk
@abdl-ed3wf
@abdl-ed3wf 4 жыл бұрын
ቢስሚላ ስስታም ነው ሰውየው
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 4 жыл бұрын
የስስት ሳይሆን በጣም እንደሚያስፈልገው ስለሚያውቅ ነው እሚመስለኝ
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 4 жыл бұрын
እኔም በደብተሬ እና በእስኪብርቶዬ ድርድር አላውቅም ማንም ሲነካብኝ አልወድም ለራሴ የምጠቀምበትን ሲነኩብኝ እጣላለሁ ግን ግዥልኝ ካሉኝ እጥፍ እገዛለሁ
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ኮተታም ነሽ እሽ
@user-uz1do7en8q
@user-uz1do7en8q 4 жыл бұрын
@@user-no5sv3ex3o እኔን ነው እናትዬ
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
@@user-uz1do7en8q ይቅርታ ሊዲያ የሰማዕቷ ልጅ አንችን አይደለም ማር😘⛪ ስስታም ያለችውን የመሀመድን ባሪያ ነው
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ የበሽታ ካንሰሮች አማራ ኦሮሞና ትግሬ ናቸዉ ሶስቱ ባይኖሩ ኢትዮጲያ ሰላም ትሆን ነበር ሌላ ሚበጠብጥ ጨለምተኛ የሆነ ብሄረተኛ ስላላየሁ ነዉ ያላካትተትኩት ካለም ይጨመራል በድህነት ላይ ጨለምተኛነት ተጨምሮ ምትበላዉ ሳይኖራት ምትከናነበዉ አማራት አሉ ሰርታችሁ ተለወጡ ሁላችሁም አንድ ናችሁ 🤢 🤮
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 4 жыл бұрын
Jesus is God ሁሉም ባይሆኑም ልክ ነው ማለቴ ሰወስቱ ላይ ባጣም ጥጋብ ጥጋብ ብሏቸዋል በተለይ ኦሮሚያ አካባቢ እባካችሁ ሰላም ሰጡን በርግጣ ሁሉም አይደለም ግን ከኑግ ጋር ያለህ ሰሊጥ አብረህ ተወቀጥ እዲሉ አበው በጥቂት በጥባጮች ሰላማችንን አጣንን
@ethiopia3237
@ethiopia3237 4 жыл бұрын
Abet dedebina ehen Yemesel name endezi ayenet sedeb senane text madereg jemere
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ልክ ነሽ ሁሉም አይደለም ግን ባሁን ጊዜ አብዛኛዉ የዘር በሽታ ተለክፏል በፊት ሰዉ በፓለቲካ ፓርቲ ነበር ተቧድኖ ሚፎካከረዉ አሁን ግን የዘር ፖለቲካ ነዉ ያለዉ
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
Newer ad ከ80 በላይ ብሄር ብሄረሰብ አለ ኢትዮጲያ ዉስጥ
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 4 жыл бұрын
Newer ad አልገባኝም?
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 70 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
#miskinochu l  ወይ እኔ ወይ እርሶ ከዚህ ቤት ይወጣሉ l
11:14
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 116 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27