No video

Seifu on EBS : ተዋናይት ህጻን ማክቤዝ | Makbeze

  Рет қаралды 2,796,400

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

በቤቶች አዝናኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ኮሜዲ ድራማ አሜን የተባለችውን የቤተሰቡ የልጅ ልጅ ገፀ- ባህሪን ወክላ በሚገርም የትወና ብቃት የምትሰራው ህፃን ማክቤዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገችው ቆይታ
በጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተስፋ የተጣለባት አርቲስት ሽልማትንም ማግኘት ችላለች
በስድስት አመቱ የሙዚቃ አልበም ያወጣው bit.ly/2JgAYKH ህፃን ካሌብ አድማሱ
አርቲስት ጥላሁን ጉግሣ bit.ly/2MSBOy8 በቲያትር ስራ እና በድራማ ላይ ስላጋጠሙት ገጠመኞች ፣ ስለ ትምህርት ዝግጅቱ ፣ አሜሪካ ለመኖር ሄዶ ቤተሰቦቹን ትቶ የመጣበት ምክንያትን ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 400
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
*ማክቤዝዬ ትክክል ነሽ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት መቼም አትፈርስም*
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 жыл бұрын
በእውነት አሜንየን ምንትወዱ በእናታችሁ 👍👍👍👍 ሰይፉ እስኪ አለምሰገድን አቅርብልን
@user-qf7pz5wl6p
@user-qf7pz5wl6p 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ጥሎብኝ ሰወድሽ ማማዬ እንቺ የወደፊት ምርጥ የኢትዮጵያ ሴት ተዋናይ ነሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ይህችን ህፃን አሳድጎ ለሀገራችን ዋስ ጠበቃ አድርጎ ለቁምነገር እንዲያደርሳት አምለኬን እለምናለሁ። "ኢትዮጲያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት" ይህን ቃሏን እድሜልክ ለማይለወጡት ያረጁያፈጁ በጎጥ እያሰበ ለደነዘዙት እድሜ ጠገብ የፓለቲካ ገልቱዎች ከዚች አበባ ይማሩ መልእክቷም ይድረሳቸው።
@hananyegetalegi3490
@hananyegetalegi3490 5 жыл бұрын
ክስኪ እንደኔ ማክቤልየን የሚወድ ፕሊስ ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁላት
@hanahana5086
@hanahana5086 5 жыл бұрын
غهختة
@hanahana5086
@hanahana5086 5 жыл бұрын
ذيعتي٢٣
@getahunkedir8398
@getahunkedir8398 5 жыл бұрын
Wow እንዳውም በፍቅር ነው የሚወዳት ፤እሷ ከሌላች የቤቶችን ድራማ እንኳን አላይም!! ቤቶችዬ በጣም ውስጤ ናችሁ
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 5 жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳት እግዚአብሔር ይባርካት
@hulutube531
@hulutube531 5 жыл бұрын
ለእናቴ የደስታዋ ምንጭ አርገኝ አምላኬ ende sim new arefteneger
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 5 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልሽ የኔ እስክ ሪም አዟችሁ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ነች እውነት ነው የኔ ጣፋጭ እድፍ በይልኝ ስወድሽ ።
@meskinageyemareyamlijmeski7588
@meskinageyemareyamlijmeski7588 5 жыл бұрын
አስለቀሰችኝ የእውነት እግዚአብኤር ያሳድግሽ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት ዋው ድንቅ ንግግር ነው አዎ ኢትዮጵያ የእግዚአብኤር ቃል ነው አትፈርስም ቃል ገብቶላታል አውንም በቸርነቱ ይጠብቅልን እዝቡንም የታቦት ማደራውንም ይጎብኝልን አሜን ጣፋጭዬ እና ኤርም በጣም ነው የምወዳችሁ
@Alex-ns3rk
@Alex-ns3rk 5 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርካት አዋቂዎቹ እያስለቀሱን ህፃናቶችን የነገ ተስፋቸውን እያየን ኢትዮጵያን እንደማትፈርስ እያፅናኑን ነው እንደ ማክቤዝ ለኢትዮጵያ ያብዛልን የምትሉት
@medinaseid3079
@medinaseid3079 5 жыл бұрын
ጣፋጭየ የኔ ቅመም ይገባሻል አላህ ያሳድግሽ 😘😍❤❤
@hayathayat1486
@hayathayat1486 5 жыл бұрын
የኔማርውድድድዶ
@lolman8495
@lolman8495 5 жыл бұрын
💟💜💚💙💖💛💟💜💚💙💜💛💟💖💛❤❤
@rediwanademe4486
@rediwanademe4486 5 жыл бұрын
medina seid
@AaaBbb-uk4gz
@AaaBbb-uk4gz 5 жыл бұрын
WOWWWWW
@user-no9fy1yz8h
@user-no9fy1yz8h 5 жыл бұрын
ጣፍጭየ የንየ ልዩ እግአዝብሀረ ያሳድግሽ ማር እካንሽ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤ እውነት ነዉ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት ኢትዮጵያ እጆቹዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mulenewanoro7846
@mulenewanoro7846 4 жыл бұрын
Bataami. Tamachashni
@emus6868
@emus6868 4 жыл бұрын
Y
@user-ne3cx8li7x
@user-ne3cx8li7x 5 жыл бұрын
አሜን ጣፋጭ የኔ ቆንጆ እደጊ ኢትዮጵያ አትፈርስም የቃል ኪዳን ሀገር ናት
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ምላሴ ቁጥር ይበልልሽ ኢትዮጵያ አዎ የቃል ኪዳን ሀገር ናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛💝
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 5 жыл бұрын
ልጆች የእናትና አባት ውጤቶች ናቸው ማክቤዝየ በስነ ምግባር አንፀው ነው ያሳደጉሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ልኡል እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ❤❤❤😘😘😘😘👌
@tiosham7907
@tiosham7907 4 жыл бұрын
Good
@selamselam2805
@selamselam2805 5 жыл бұрын
ትልቅ ደራጃ ያድርስሽ እስክይ ለኢትዮጽያ ሰላም ና ፍቅር የሚመኝ ላይክ@ኮሜት ስጡኝ
@kubrakubra8258
@kubrakubra8258 5 жыл бұрын
የኔማር. ማክቤልየ. ስወድሽ😙😙😙😙😙❤️❤️❤️❤️❤️😙
@selamselam2805
@selamselam2805 5 жыл бұрын
@@kubrakubra8258 እኔም ስወዳት
@selamselam2805
@selamselam2805 5 жыл бұрын
@Abyssinia Tube ሌላስ ምን ላርግልሽ
@azeezayemam9392
@azeezayemam9392 5 жыл бұрын
የኔማርእድኔ.የሚወዳትን.ልይክ
@ertyrttyyu6969
@ertyrttyyu6969 4 жыл бұрын
@khadijahussein7630
@khadijahussein7630 5 жыл бұрын
ጣፋጭየ አላህ ያሳድግሽ ስይፉ ምንሊታዘዝን ተዋናዬችን ባንተ ሾ ላይ አቅርባቸው በጣም ምርጦች ናቸው
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ማክቤዝዬ በጣም የምትወደድ ህፃን ነች በተለይ ያደቅኩዋት? ባህላዊ የሀገር ልብስ ለብሳ መቅረብዋ ነው እስዋንም ወላጅዎችዋንም አደንቃለሁ:: ብዙዎቻችን መድረክ ላይ በፈረንጅ ልብስ ነው የምንታየው:: ይቺ ህፃን ግን በባህል ልብስ መምጣትዋ ያስከብራታል:: እደጊ ተመንደጊ በርትተሽ ተማሪ ነው የምላት🙏🏾💚💛♥️
@user-vp4ue7we6z
@user-vp4ue7we6z 5 жыл бұрын
ማክቤዝየ የኔ ጣፋጭ አንችን የመሰለ ቆንጆ ልጅ ይስጠኝ የምር እስኪ እንደኔ የሚዎዳት like አድርጉኝ እባካቹሁ እደጊ ከቁምነገር ያድርስሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን
@mimigbrimdengbrmden8495
@mimigbrimdengbrmden8495 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃሽ ያሰብሽበት ድረሺ ምንልበልሽ ቃላት ያጥረኛል የኔቆንጆ
@user-gd5nz7mj4b
@user-gd5nz7mj4b 5 жыл бұрын
ሱሱ ነኝ የራያዋ ቀበጥ ቅብጥብጥ ጨዋው
@user-vo7cq3jo2w
@user-vo7cq3jo2w 5 жыл бұрын
የኔቆንጆ እድግ በይልኝ
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 жыл бұрын
ነገ እኮ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ነው ~ለብሩክታይት የደረሰው ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ~ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ፍጥኖ ይደረስላችሁ የሰማእቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን በያላችሁበት ቅዱስ ጊወርጊስ ሰላማችሁ ያብዛው አሜን
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 5 жыл бұрын
አሜን
@samrawit-e.2385
@samrawit-e.2385 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-sj5ib8qd6h
@user-sj5ib8qd6h 5 жыл бұрын
Amen
@fgrgxybf5852
@fgrgxybf5852 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@brizafgalyaha6219
@brizafgalyaha6219 5 жыл бұрын
Amen
@user-su2up7ig8h
@user-su2up7ig8h 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ ❤ ሰይፉሻ እስኪ ከቻልክ ፍሬ ህይወትን ከነ ልጅዋ ሳዶር አቅርብልን 🙏
@gigimamo9453
@gigimamo9453 4 жыл бұрын
ማክቤዝ እድግ በይ ባንቺ ልብ ውስጥ ስለኢትዮጵያ ማሰብ እኔጃ ምን እደምል ከቃል በላይ ሆነብኝ ስንት ህፃናት ይሆን ለሰው ሳይናገሩ ስለሃገራቸው የሚጨነቁ ቤት ይቁጠረው ይላል ያገሬ ሰው ስለሚጨነቁ ህፃናት ስትል የኢትዮጵያ አምላክ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን አሜን።
@mayamaya8323
@mayamaya8323 5 жыл бұрын
"አይዟቹህ ኢትዩጵያ የቃል ኪዳን ሃገር ነች።" የኔ ጣፋጭ !!!
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
ሚጣ እንደኔ ውድድድድ የምታደረጏት እስኪ ልቁጠራችሁ በላይክ አሳዩኝ
@user-nu6hl5uh3z
@user-nu6hl5uh3z 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት እ
@musaabdo6446
@musaabdo6446 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ጏደኞቼ እስኪ ይህችንን ቪዲዮ ተጋበዙልኝ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ እድርጉልኝ አመሰግናለሁ kzbin.info/www/bejne/hKeseKCvqJhkmJo
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ይቁጠርህ እሚቆጥር
@user-qc7dp1yr2i
@user-qc7dp1yr2i 5 жыл бұрын
@alinalin1736
@alinalin1736 5 жыл бұрын
ከፖለቲካ ጋ አታነካካኝ ጠይት የሆነ መልስ ነዉ የምትመልሰዉ ሰይፍሻ ደስ የምትል ቅመም ነገር ስታምሪ እድግ በይ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 4 жыл бұрын
እንደማር
@eloheelohe9937
@eloheelohe9937 5 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ትልቁ ሰው ህጻን በሆነበት ዘመን ህጻናቶቹ ደግሞ የትልቅ ሰው ልብ ይዘው ሲታዩ እግዚኦ ከማለት ውጭ ምን ሊባል ይችላል። ትልቅ ተብየው በተጃጃለበትና በጠፋበት ዘመን ህጻናቱ ግን አስተዋዮች እና ትሁቶች ሆነው ስናያቸው እግዚአብሔር አንድ ነገር እያስተማረን ነውና ማስተዋሉን ይስጠን።
@mazaanabel5798
@mazaanabel5798 5 жыл бұрын
አይዞቹሁ እትዮጸያ የቃልክዳን ሀገር ናት የኔ ማር እድግ በይ 😍😍😍💙💙
@user-zy6bl7ip9q
@user-zy6bl7ip9q 5 жыл бұрын
አይዞችሁ ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት "እንድግ በይ የኔ ቅመም
@getahuntibebu6169
@getahuntibebu6169 4 жыл бұрын
Delaney
@rahelrazia9406
@rahelrazia9406 2 жыл бұрын
Awww, too cute. I thought she would be talkative in real life. It shows how great an actress she is.
@salmatefitu7542
@salmatefitu7542 5 жыл бұрын
ማሬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ ለማየት ያብቃን አወ ልክነሽ ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን አገር ነች ፈጣሪ ይጠብቅልን (3)
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 жыл бұрын
ማኪየ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ከዚህ በላይ 💟💖
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ቅመምየ ጣፋጭየ አሜንየ እድግ በይ እስኪ ጣፋጭየን የሚወድ👍☑☑
@nahomesiraye9328
@nahomesiraye9328 5 жыл бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ፣ኢትዮጵያ አትፈርስም የአስራት ሀገር ናት ተባረኪልኝ!!!
@selamawitnegn5612
@selamawitnegn5612 4 жыл бұрын
እግዝያብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ አዎን ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት አትፈርስም
@Messi.afomiya21
@Messi.afomiya21 5 жыл бұрын
ማክቤልዬ የኔ ቆንጆ እ/ር ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምደርሺ እርግጠኛ ነኝ
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስምባጭሩ አይፃፍምውዴ
@uaeuae2174
@uaeuae2174 5 жыл бұрын
Seltii ohtedks
@user-id5ns3ce4w
@user-id5ns3ce4w 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ የኔ ቅመም ስወድሽ ኮ እሟ💋እግዚኣብሔር ያሳድግሽ🙏 ብሩህ ተስፋ ነሽ ለኢትዮጽያ💚💛💖🔯✅ኣገራችን 💖
@user-ri8ej6vp4h
@user-ri8ej6vp4h 5 жыл бұрын
አሜንዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡና በሞገሱ ያሳድግሽ እንዴት እደምወድሽ😘😘😘😘 በስደት ያላችሁ ሁላችሁም እደ አሜን ቅመም የሆነች ልጅ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የሜን አባትና እናት ታድላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ👏
@zinashtezera190
@zinashtezera190 5 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ የሚገርም ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት
@emukertatawaenatennafaki7195
@emukertatawaenatennafaki7195 5 жыл бұрын
ማኪየ የኔ ልዕልት እድግ በይልኝ ሁላቺሁም እንዲች ያማረች ልጅ ያድላችሁ 😘
@samilkader493
@samilkader493 5 жыл бұрын
አድናቂሽ.ነኝ
@user-og9xc1vb1s
@user-og9xc1vb1s 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም🌺🌺🌺🌺🌺😍😍😍💚💛❤እድግ በይልን የኔ ማር😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ማክቤልዬ ጣፋጭ ቅመም የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግሽ ዉድድድድ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 5 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ በጣም የማደቃት የምትወዷት ላይክ ግጩኝ lik
@hailuharkiso3527
@hailuharkiso3527 4 жыл бұрын
Hi slem
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
አይዟችሁ ኢትዮጲያ የቃል ኪዳን ሐገር ናት!ልክ ብለሻል የኔ ቆንጆ
@fadelashamsaldeen8346
@fadelashamsaldeen8346 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ameeraar6288
@ameeraar6288 5 жыл бұрын
Obsii Yaa Garaa Koo ፀዲ ናዝሬት ኢትዮጲያ ክክክክክክ
@taiba5600
@taiba5600 5 жыл бұрын
ጣፋጭ የ ስወድሽ ኢትዩብያልመጣነው ምስር ቅመም ምን ላምጣልሽ እዘዥኝ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ውይይ ቅመምዬ አመለጥሽኝ ውድድድድ ሴፍዬ ፈጣሪ። ያክብርክ ታዳጊያችን ኢንተርፊ ስላርከልን እስኪ ቅመምን የምትወዱ ከልብ እንደኔ በላይክ አሳዩኝ ስወድልቹ ውይ ስወዳት ፈጣሪ። ያሳድግሽ የኔ ውድ 💓
@user-ct9wn7ol8m
@user-ct9wn7ol8m 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ ቆጆ እድግበይ
@user-lq7vh6mu4t
@user-lq7vh6mu4t 5 жыл бұрын
አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ ጣፉጭ እንዳንች አይነት ልጅ ከስደት መልስ ይስጠኝ ያረብ
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-yu6lo5ry4z
@user-yu6lo5ry4z 4 жыл бұрын
ኑራ ቤተሠብ እንሁን
@foziyatube3930
@foziyatube3930 5 жыл бұрын
ሚጣየ የኔ ፍቅር እድግ በይ ሚጣን የምትወዱ Like
@user-dn6rd5de9w
@user-dn6rd5de9w 5 жыл бұрын
🇪🇹😍ያምራል🇪🇹😍 ያምራል🇪🇹😍 ጣፍጭ ቖንጆ ያምራል በእውነት እኔ አድናቅሽ ነኝ
@sisaymekonen2301
@sisaymekonen2301 5 жыл бұрын
እድግ በይ ቅመም!!
@asfaweru6003
@asfaweru6003 4 жыл бұрын
Teberki yena konjo fatar yeberkshi
@hanelove6686
@hanelove6686 4 жыл бұрын
የቅመም እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥበብ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ
@kiduiloveu2631
@kiduiloveu2631 5 жыл бұрын
እኔም እንዶሚን ነው ምግቤ ሌላ ምግብ የለኝም በጣም ነው እምወድው ውስጤ ነው ክክክ የኔ ቀመም እ/ር ያሰድግሽ♥♥
@meremyoutube7685
@meremyoutube7685 5 жыл бұрын
የኔ ማርአላህያሳድግሽየኔቅመም ላይክግጯት
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እዳንች ቅመም የሆነች ልጅ ይስጠን ይስጠኝ
@ayelemeron6877
@ayelemeron6877 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-kg8gk5yt6f
@user-kg8gk5yt6f 5 жыл бұрын
አሜን
@hananabud4548
@hananabud4548 5 жыл бұрын
wowooo
@zaizainabu7242
@zaizainabu7242 5 жыл бұрын
egzaber idemee yistesh
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 5 жыл бұрын
ጎበዝ እንደ አፍሽ ያድርግልን ኢትዮጵያ አትፈርስም እግዚአብሔር ያሳድግሽ ።
@fghjfghj7426
@fghjfghj7426 5 жыл бұрын
እሰይ ቅመም የሆነች ልጅ ለኢትዮጵያ መልካም መመኘት ትልቅ ተስፋ ነው እግዚአብሔር እትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@MdsMds-he4kn
@MdsMds-he4kn 5 жыл бұрын
አይዞአችሁ ኢትዬጵያ የ ቃልኪዳን አገር ናት😢
@saedsalem6603
@saedsalem6603 5 жыл бұрын
ሰይፉዬ አለም ሰገድ በጣም የምንወደው አድናኪው ነው እሱን አቅርብልን
@noofacool8614
@noofacool8614 5 жыл бұрын
ኮፒ ነሽ ወሬኛ ሲሉ ሰምተሽ ነው አ 😂👎👎
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 5 жыл бұрын
esu ayiwodim eko alu eferalehu yilala alu
@kenyaapp4913
@kenyaapp4913 5 жыл бұрын
Inem betam nw yemiwedew adinakiwu nw
@user-es9yw1nw2z
@user-es9yw1nw2z 5 жыл бұрын
ebs ላይ ዛሬ ቀርቦ ነበር እይው
@qtrnew5573
@qtrnew5573 5 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ማተብ አርጊላት እናታ
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም እድግ በይ የኔአበባ ዉይ ስዎድሽ የኔ ልዩ በምን ቃል ልግለፅሽ የኔማርርርርርርርርርር…እግዚብሄር ጥበቡን አብዝቶ ያድልሽ
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚያብሄር ያሳድግሽ !!! ከምድረ ዘረኛ አንቺ ትንሿ ብልህ በለጥሽ እስቲ ያንቺን አባባል ሰምተው እንኳን ከተቀየሩ አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@user-io1lg2gf7q
@user-io1lg2gf7q 5 жыл бұрын
ማክቤዝየኔ ጣፋጭ ማል ነገር ሰይፉ ተው ግን አለም ሰገድ ሳያት ደምሴ መሰረት መብራቴን ባክህ እቅርብልን።
@user-lh5oc6xu4s
@user-lh5oc6xu4s 5 жыл бұрын
እንደምትቀርብ ተስፋ አድርጌ ነበር ሴይፍዬ 10q
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እድግ በይልኝ ለአገርም ለወገንም ለቤተሰብሽም የምትጠቅሚ ያድርግሽ
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግሽ የኔ ጣፍሽ ትንሽ ልጆች😍😘 ስላገራቸው ይጸልያሉ ተማር የምሉ እንደ ጁዋር ያሉ ብሔርን ከብሔር ያባላሉ
@ashruka
@ashruka 5 жыл бұрын
*ብወድሽ ብወድሽ የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን*
@azizmohammed2857
@azizmohammed2857 3 жыл бұрын
I’m ooo.
@lezamedia-4487
@lezamedia-4487 5 жыл бұрын
ሰይፉ የኔ ቆንጆ ኑሪን አቅርበህ እድለወርቅ ጣሰውን ለምንድነው ማታቀርባት ቆይ?
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኑሪን ንቀኸው ነው ታዋቂ ሆነ እኮ
@user-iv4ft2nt1n
@user-iv4ft2nt1n 5 жыл бұрын
አይሰማም እኮ ግን አንተ ከሷ ልጅ ምን አለህ? 😐
@betikonjo7059
@betikonjo7059 5 жыл бұрын
Hhhhhhhhhh er አተ ልታጣላቸው ነው
@hijerak5737
@hijerak5737 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኑሪ ሰው አይደለም ሁሉም ሰው እኩልነው
@linamussafa5031
@linamussafa5031 5 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-cr6zf6vk9t
@user-cr6zf6vk9t 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ ውድድድድድ ነው የማረግሽ አንቺ ያለሽበት ሁሉ ቅመም ነው እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ
@user-bp7pe3sr2d
@user-bp7pe3sr2d 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ እድግ በይልን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጀ ላይ ያድርሰሽ ማማዬ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*የኔ ማር ክስድት መልስ አንችን የመስልች ልጅ እንዲስጠኝ ተስፍ አድርጋልሁ እድጊልን የምትውዶት ላይክ ተጫኑኝ እኔ በጣም ነው የምውዳት!*
@tekyteky2187
@tekyteky2187 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ ameennn
@user-qg3dx2sp2y
@user-qg3dx2sp2y 5 жыл бұрын
የላይክመለመኛአረጋችኃትእደ??
@madinamadina953
@madinamadina953 5 жыл бұрын
የኔ ማር ስወዲሺ ቅመምዋ 😘😘😘😘
@semo7232
@semo7232 5 жыл бұрын
@itsamelle3464
@itsamelle3464 5 жыл бұрын
amen amen amen
@ayalayal4167
@ayalayal4167 5 жыл бұрын
ቅመም ስወድሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽ👍🏻😍😍😍
@akberetgerzigiher9461
@akberetgerzigiher9461 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆጆጆጆጆጆ ማር ነገር ኣዎ እግዚአብሔር የባረካት ሃገር ኢትዮጵያ ናት ውዴ
@weinwein5652
@weinwein5652 2 жыл бұрын
በጣም ጣፋጭ ነሽ አላህ ያሣድግሽ በጣም ነው የምወድሽ
@asamar1660
@asamar1660 5 жыл бұрын
የኔ ልዩ ስወድሽ እኮ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@aynalemaynalem6422
@aynalemaynalem6422 5 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ማር የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😘😘
@user-id5ns3ce4w
@user-id5ns3ce4w 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ የኔ ቅመም ስወድሽ ኮ እሟ💋ማክቤዬ😘😍 እግዚኣብሔር ያሳድግሽ🙏 ብሩህ ተስፋ ነሽ ለኢትዮጽያ💚💛💖🔯✅ኣገራችን 💖😘
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! እግዚአብሔር ያሳድግሽ ።
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
ጣፋጭዬ የኔ ቅመም እንኳን ደስ ያለሽ ጣፋጭዬ ፋጣሪ ያሳድግሽ
@user-kq5ri2mg1n
@user-kq5ri2mg1n 5 жыл бұрын
ስይፋ እስኪ ከስደት የተመለሱትን አቅርብልን እህ 😋😂😂😂
@ilovemydaughter4297
@ilovemydaughter4297 5 жыл бұрын
Wow yene Marr fetari yetebkeshe Telek dereja dereshi seyefshaye enamesegnalen
@Salam-ht3jh
@Salam-ht3jh 5 жыл бұрын
በክርስቶስም ጌታ ከዝህም በላይ ጥባብና ምስተውል ይስጥልሽ
@user-zl5hl4tp7j
@user-zl5hl4tp7j 5 жыл бұрын
የኔ ብርቱካንስወድሽ
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 жыл бұрын
ኢትዮጵይአ የቃል ኪዳን ሀገር ናት በሰመአብ ድንቅ ንግግር ምናለ ከትልቅሰው ቢወጣ ፡እድግ በይልን ማማዪ
@user-do4fp8ip9q
@user-do4fp8ip9q 5 жыл бұрын
እውነት ነውው
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@igui6425
@igui6425 5 жыл бұрын
የኔማር
@ibniisaac17
@ibniisaac17 5 жыл бұрын
Wawa yene konjo wddddd new yemaregsh edg beylgn
@user-tf9tt3ug9e
@user-tf9tt3ug9e 5 жыл бұрын
ማሬ ጌታ ይባርክሽ ከች ብዙ እንጣብቀሌን
@tina3985
@tina3985 5 жыл бұрын
አሜንዬ. እድግ. በይ. የኔ. ጣፍጭ.
@user-rc6zr2lr1c
@user-rc6zr2lr1c 5 жыл бұрын
እኔ ወደ ፊት የምወልደውን ልጄን ለመላኩ ገብርኤል ስለምሰጥ እሱ በሞገስ እንደ ማክብዝ ጎበዝ ጭንቅላት ያለው ልጅ ይሆንልኛል
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 5 жыл бұрын
ያሰብሽው ይሳካልሽ እእቴ
@user-or7hf4dm2l
@user-or7hf4dm2l 5 жыл бұрын
ይደረግልሽ
@amengetachew1951
@amengetachew1951 4 жыл бұрын
ያ አለም መዳሀኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ልጅሽን ለእየሱስ ክርስቶስ ስጪ
@makroyal6306
@makroyal6306 4 жыл бұрын
@@user-or7hf4dm2l መከነምስላም
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 жыл бұрын
ሰይፍየ እንደው ስወድክ *መሰረት መብራቴን* አቅርብልን💟💙
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
የኔ ማር ውድድድድ ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ናት ስትይ ልቤ ቀጥ አለ።እመቤቴ በጥበብ ታሳድግሽ
@515mobil2
@515mobil2 5 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኝ ትክክል ነሽ ኢትዮጺያ የቃልኪዳን ሀገር ነች የኔ ልዩ ልክ ብለሻል ስወድሽ
@reemreem-wg7nz
@reemreem-wg7nz 5 жыл бұрын
የማክቤዝ አድናቂዎች ፕሊዝ ላይክ ሚ ስወዳት ❤💋
@user-bh7bb6ds7z
@user-bh7bb6ds7z 5 жыл бұрын
ማክቤዝ ስወድሽ የኔ ቅመም ወድሻሎ እደጊልኝ እንደኔ እምቶዷት ላይክ በሉኝ😍😘😘😘
@nianaban2204
@nianaban2204 5 жыл бұрын
የኔ ቆጅ ማክቤሊ ስወዲሽ እግዛአብሔር ቁምነገር ያዲርስሽ ጣፋጭ
@fand8463
@fand8463 5 жыл бұрын
ጣፍጭ ጎበዝ በርች የኔ ውድ
@AA-yj9we
@AA-yj9we 5 жыл бұрын
እስኪ ሮቤል ባምላኩን ጋብዘውና እስኪ የምጠይቀዉን እንይ
@sofyaali3026
@sofyaali3026 5 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ሁሌ ታዋቂ ሰወችን ብቻነውዴ እምታቀርበው ምናለ እንዴጆሲ ምስኪኖችንምብትጎበኛቸው😏
@merondubai7959
@merondubai7959 5 жыл бұрын
skalochm ykrbalw
@mahajbaii5193
@mahajbaii5193 5 жыл бұрын
Tarekegn Gudiso
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 5 жыл бұрын
የእኔ ቅመም እግዚያብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@hayuna1359
@hayuna1359 5 жыл бұрын
የኔ ጠፋጭ
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
Yane mar abo ❤️❤️❤️❤️ፈጣሪ ያሳድግሽ
@user-ys8yd6yx6c
@user-ys8yd6yx6c 5 жыл бұрын
አድናቂዎቿ የጣፋጭ እንያችሁ
@user-fz5nl6xh9z
@user-fz5nl6xh9z 3 жыл бұрын
ሢፍየ አንተ ነህ የምታሥቀኝ እርሜ ጤና ይሥጥህ
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 5 жыл бұрын
ማክቤዝ እ/ር ያሣድግሺ ማር ጎበዝ ውድድድድድድድ
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
ብሀብሻነቱ ይሚኩራ ድስ ይለኝል የነጩች አምላኪ አለውዳችውም ድስ አይለኝም
@hailuharkiso3527
@hailuharkiso3527 4 жыл бұрын
Hi
@chzfv5048
@chzfv5048 5 жыл бұрын
እኔ ባቺ እድሜ እያለሁ ንፍጤ እየቀረፍኩ እበላነበር እረ ይመችሽ አቦ
@user-xm1er1kw7t
@user-xm1er1kw7t 5 жыл бұрын
kkkkk
@tyob990
@tyob990 5 жыл бұрын
ክክክክ
@sisisisio585
@sisisisio585 5 жыл бұрын
Kkkklkl
@amarchalghshsc3697
@amarchalghshsc3697 4 жыл бұрын
ሁሌም ስወድሺ አሜንዬ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 5 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማየ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 23 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
Seifu on EBS: Interview With Ashenafi Mahlet
10:40
Seifu Show
Рет қаралды 1,4 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 294 М.
ካለሽ አለሁ ሙሉ ፊልም Kalesh Alehu full Ethiopian film 2020
1:30:14
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 35 М.
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН