Seifu on EBS: ወ/ሮ ቲና እና ይስሀቅ እዮብ | Eyob's Wife and Son

  Рет қаралды 793,141

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 476
@Melikteentertainment
@Melikteentertainment 5 жыл бұрын
እዮብ መኮንን እጅግ የሚመስጥ ድምፅ ያለው ዘፋኝ ነበር ገና ብዙ በሚሰራበት ለጋ እድሜው የተቀጨ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ የራሱን አሻራ የጣለ ነው ጥሩ ዝግጅት ነው ሰይፉ እንደዚህ አይነት በኢትዮጵያ ጥበብ ዙሪያ የምናዘጋጃቸውን የተለያዩ ፕሮገራሞች በተጨማሪ ለማየት ከፈለጉ ምሰሉን በመጫን ማየት ይችላሉ
@bereketteshome2984
@bereketteshome2984 23 күн бұрын
2017 ስለ ኢዬብ ደግሜ እየሰማው ነው። 2025 እየሰማው ነው።
@BekaAman605
@BekaAman605 Жыл бұрын
የናቲ interview ላይ ስለ አንቺ የተናገረው አይቼ ነበር የመጣሁት ❤
@hayatadela
@hayatadela Жыл бұрын
እኔም
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Жыл бұрын
እኔም
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Жыл бұрын
Me too
@kassimhassen853
@kassimhassen853 4 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ አርቲስቶች ባገኘው ብዬ የምመኘው ሰው ነበር ነብሱን ይማረው ስራው ዘላለም ይኖራል
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Lionhearted777
@Lionhearted777 Жыл бұрын
Idil agnche live concert lay aychewalehu. Eyobiyeee nefsihin be atsede genet yanurat. We miss you.
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 5 жыл бұрын
የእዬብ ባለቤት እረጋ ያልሽና አስትዎይ አስቦ ተናጋሪ በራስሽ የምትተማመኚ ጨዎ ሴት
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 5 жыл бұрын
ኢዮቤ የሰፈሬ ልጅ ነፍስህን ይማረው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ሲያሳዝን እኔም በልጅነቴ ነው አባቴ የሞተው ጀነትን ይወፍቅልኝ
@የኤማሁስመንገደኛ
@የኤማሁስመንገደኛ 6 жыл бұрын
አንድ ቀን የታምራት ሚስትም አንደ ምታቀረብልን ተስፋ አለን ኡፍ ታሜማ
@ሙሀመድሙሀመድይማምመድና
@ሙሀመድሙሀመድይማምመድና 5 жыл бұрын
እንጠብቃለን ስለታምራት ሚስት
@hawa3569
@hawa3569 5 жыл бұрын
እኔ እራሱ እሷ መሰላኝ ነበር የገባሁት
@besufekadu3895
@besufekadu3895 4 жыл бұрын
ጎራ በሉ
@rozirozi8091
@rozirozi8091 6 жыл бұрын
ምስኪን ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚወስደው ንስሀ ገብቶይሆን ነፍሱን ይማር ምድር ከንቱነች ሁላችንም ሀጥያት ሰርተናል ግን ለንሰሀሞት ያብቃን
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏💒❤
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 4 жыл бұрын
የሞተ ሠዉ ንሥለ ገብቶ ይሆን አይሆን ማለት አይጠቅምም በጸሎት ማሠብ ነዉ ሚጠቅመዉ እሽ
@chenoktesema2357
@chenoktesema2357 4 жыл бұрын
@Melheq Tech Ii
@አዚየድንግልልጅ
@አዚየድንግልልጅ 7 жыл бұрын
የመጀመሪያ ጌዜ እንደዚህች አይነት ልብ ያላት ሴት ልጅ ሳይ በእግዚአብሔር ካጣገቧ ቁጭ ብሎ ስለሱ ምታወራ እኮ ነው ምትመስል የእውነት አዘንሁ ነፍስህን ይማረው እዮብ
@burtukangozaio2417
@burtukangozaio2417 8 жыл бұрын
ሰይፍሻ በእግዚአብሔር ሴታን ልጅ እንግዳ አርግልን ዛሬ ማታ እንጠብቃለን
@fujifata5298
@fujifata5298 8 жыл бұрын
Burtukan Gossip t
@enchalewtemesgen7795
@enchalewtemesgen7795 4 жыл бұрын
ሴፍሻ እዮብን በጣም በጣም ነው የምወደው እም በቀኑስጥ ሳልሰማው ውዬ አላቅም አስ ቸጋሪ ጉዳይ ካልገጠመኝ በስተቀር
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Жыл бұрын
እኔ እንግዲህ ዘፈን መስማቱ ለእኔ አግባብ ባይሆንም እዮብ መኮንንን በጣም የማደንቅበት ምክንያት Motivation ስላለው ነው. ልክ ባለቤቱ እንዳለችው ጸጉሩን ከቆረጠው በሗላ መጥፎ ልምምዶቹን ሁሉ ትቷል ስትል ነበር. ይሄ "እንዳጠፋሽ አጥፍቼአለሁ" የሚለው ዘፈን ዝም ብሎ “romance” ሳይሆን "ጥፋተኝነትህ ሳያንስህ እንደ ንጹህ ሰው ሆነህ በሰዎች ላይ አትፍረድ"ን ነው የሚያስተምረው. Rest In Peace Eyoba😢❤
@engochaarega9410
@engochaarega9410 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑረው
@getekidani9732
@getekidani9732 7 жыл бұрын
ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@del6834
@del6834 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ከሁሉ በላይ ማመስገን የሚገባን ፈጣሪ እግዚአብሄርን ነው። ሰውን አይደለም።
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
ሠይፍሻ የጋሽ ጥላሁንን ባለቤት አቅርብልን ወ/ሮ እሮማን በዙን please
@ChirotawKelkay
@ChirotawKelkay 7 ай бұрын
❤❤❤አይዞሸ ህይወት ይቀጥላል ልጅሸን ጌታ ያሳድግልሸ😂😂
@ልጅእዮቤል
@ልጅእዮቤል 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ የታሜን ሚስ እደምታቀርብልን ተስፋ አለን አቅርብልን 😭💔
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 4 жыл бұрын
ነብሱን ይማረው ኢዮቤ እንኳንም ግን ዘር ተካ ፈጣሪ ልጆቹን ያሳድግለት
@maskrammaskram3383
@maskrammaskram3383 5 жыл бұрын
እዴ ዕረኮመቶች ምድነው ግዴታ ማልቀስ አለባት እዮብ ነብሱን ይማረው ዕረ በሰመአም ምን ጉድ ነው ሁሉም ሰው ያለቅሳል ሁሉም አድ አደለም እግዚያብሄር ልቦና ይስጣችሁ
@del6834
@del6834 5 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆቻቸው ባሉበት ስለሞቱት ወላጆቻቸው አትናገር ወይም አትጠይቅ። ልጆቹ በጣም እንደሚጎዱ አስቡ። ወላጆቻቸውን ባጡ ልጆች ፊት እንደዚህ አይነት ኢንተርቪው ቪዲዮ ይሰራል? ለልጁ እኔ ተሳቀቅሁ።
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Жыл бұрын
Mawok alebet esu yegna agul bahil new. Lijoch kehazenachew yemiyagegimut begins siyaworut new. Medebeku wust wust yigodachewal
@jeffmartha249
@jeffmartha249 4 жыл бұрын
ሲጀመር ስሟ ቲና ሳይሆን ለቲና ነው።እዮብ ብዙ ህይወቱን የሚቀይሩ ነገሮችን ያስቀረችበት ሴትዮ...ምስኪን ወንድሜ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Жыл бұрын
Achhh havesha mindinew?? Complement. Be +ve thinker
@gamelag2047
@gamelag2047 8 жыл бұрын
ጡሩስውን እግዚአብሔር ይፈልገዋል
@ZeenaAlamu
@ZeenaAlamu 7 ай бұрын
ምነው በመጀመራ እግዚአብሔር ይመስገን ከዛ በሃላ ነው ሰውን ማመስገን እህቴ❤
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 5 жыл бұрын
ኮመንቱ ሁሉ የሚገርም ነው ሀበሻ መሆን የሚያሳፍር ነው በቁም ገሎ ከሞት በኋላ ጥራኝ ማለት የሚወድ ህዝብ ምን ትሁን ? አብራው ትመት? ወይስ እናንተን ለማስደሰት አፈር ትምሰል?
@hawaendris82
@hawaendris82 5 жыл бұрын
ትክክል ነሺ
@ንግስተሳባ-ሠ5ጠ
@ንግስተሳባ-ሠ5ጠ 5 жыл бұрын
Ke moto eko koytewal tadya min tadirg ende
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ትክክል እኛሥ ብንሖን አይቀርልን እደ አሑን እኮ ያ አሣዛኝ ግዜ አለፈ አሑን ቀና ትበል በጣም አዝና ተደፍታ ነበር
@mekdeswondmagegnwendemagen9399
@mekdeswondmagegnwendemagen9399 5 жыл бұрын
Thank you
@meronbelete6960
@meronbelete6960 5 жыл бұрын
Aseteway sat tebarekileg betamm
@tigisttekle8634
@tigisttekle8634 Жыл бұрын
እዮቤ ነብስ ይማረው ❤❤❤❤
@ziztube1468
@ziztube1468 5 жыл бұрын
Seifu fetary yesteah yetamrat mistean akrblean💗💗💗
@Markan_love
@Markan_love Жыл бұрын
ሰይፉ ምላሽ ስጠኝ ስልኬ ተሰርቋል😢ወይ አስመልስልኝ ወይ አስገዛልኝ😮ከህዝቡ አሰባስበህ አስገዛልኝ😢😢😢😢😢😢😢
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ የመጀመሪያ ሚስቱ እና ሴቷ ልጁ አቅርባቸው ቀጣይ በናትህ
@AddisTesfa-yb5hu
@AddisTesfa-yb5hu 10 ай бұрын
ኢዮቤ ነፍስህን ይማረው 🙏🙏🙏🙏
@saarajamal8562
@saarajamal8562 2 жыл бұрын
ምንድነው የምታኝከው🤔? ነፍስ ይማር ለሞተው እኔ ግን አላውቀውም ነበር😥
@selammesfin6860
@selammesfin6860 4 жыл бұрын
Lela mist endalew alkem gn gn sewoech yalfew tariku ko alfual ena lemndenew yebefitua endetgabez yefelgachut? keber masatat new yehe lene tinan ena megbazem yalebeat new yetgabezechew thanks sayfe
@rozi7416
@rozi7416 4 жыл бұрын
ehte lij yalefe Tarik Adelem Yemejemeriya Set Liju Yihn Sitay moralua Yinekal Mikniyatum Yeneberubet Huneta Erdata Yifelgal.biyans Yane Biyakerbuat Tilk Erdata Ke Hizbu Tagegn Nbr Befitt Yihe Show Endekerebe Hunetachewn Be Metsihet Anbibew Sileneber Nw.
@tseditsedi6414
@tseditsedi6414 4 жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ከሆንክ የመጀመሪያ ሚስቱን እና ሴት ልጁን አቅርብ በጣም ነው ምታሳዝነው አዋሬ ነበር ሰፈሯ አሁን ግን የት እንዳለች አላቅም ሴት ልጁ እራሱን እዮቭን ነው ምትመስለው
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 11 ай бұрын
ነፍስህን ይማርው😢😢 የኔ የዋህ
@Erifutuer
@Erifutuer 4 жыл бұрын
You are so so cute and sweatheart your husband is still alive didn't pass away.
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ገነት ያሳርፈው ማንም ሰው አይሙት አባትየውም ነፍሳቸውን ገነት ያሳርፋቸው በጣም ያሳዝናል ሁኔታው😭😭ልጁ ሲያሳዝን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ 6 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ሀብታምን መርጣችሁ ነው ምታቀርቡት እስኪ የመጀመሪያ ሚስቱንና ልጁን አቅርቡ በቃ አገራችን ውስጥ ችግርተኞቹን ሰብስቦ የሚረዳው ጆሲዬ ቢቻ ነው
@rihanafuj2594
@rihanafuj2594 5 жыл бұрын
እውነትነው፡የመጀመሪያሚስቶበጣምታዛዝናለች፡፡የትእደደረሠችእንዴትእንደሆነችማንምሚያቅየለም፡ያለውንብቻአታሽቃብጡለት
@mesiaba2433
@mesiaba2433 Жыл бұрын
እውነት ነው
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 Жыл бұрын
እውነት ነው
@خليفهابومحمود-ص5ب
@خليفهابومحمود-ص5ب Жыл бұрын
እና ደሀ ምኑ ይወድዳል
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
😂😂😂እኮ
@ኢትዮጵያዬMነኝ
@ኢትዮጵያዬMነኝ 4 жыл бұрын
ነፈስህን ይማረው
@embetababe3600
@embetababe3600 8 жыл бұрын
ሠይፍሻ፡የመጀመሬ፡ሚስቱንና፡ልጁን፡አቅርብልን
@ቴዎድሮስነኝ
@ቴዎድሮስነኝ 6 жыл бұрын
Embet Ababe ለምን እንድቀርብ ፈለግሽ ለወሬ እንቢ አልቀርብም
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 5 жыл бұрын
እቺ ምስቱ አይደለችም እንደ ነገሩ እንደት ነው?
@zeryehshefrwe3866
@zeryehshefrwe3866 5 жыл бұрын
@@ቴዎድሮስነኝ hhhhh
@adanech
@adanech 5 жыл бұрын
ወሬ አለብሽ እራስሽ ማታደርጊውን በሰው አትፍረጅ ሚስቱ እያለች ሌላሴት ያቅርብ
@ዚክራሠኢድ
@ዚክራሠኢድ 5 жыл бұрын
ልጁን አላህ ለቁም ነገር ያብቃለት
@henokbrhane9575
@henokbrhane9575 7 жыл бұрын
እዮብ ነብስክ ይማረው
@hshdhvgg2883
@hshdhvgg2883 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ አድገክ ደሞ አባትነ አደምታስነሳ ተስፍ አለኝ
@sirakgembere
@sirakgembere Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው እግዚአብሔር በመጥፎ እጅ እንዳይጥለኝ ሁሌም እፀልያለሁ
@sababirhanu2160
@sababirhanu2160 2 жыл бұрын
Besu bota hugelet esu binor mimegrew sew binor eyob neber fetari nebsun yimar 😭😭😭😭😭
@azebeazebe335
@azebeazebe335 4 жыл бұрын
እዮብዬ ነብስህን ይማረው
@raheltadese6669
@raheltadese6669 8 жыл бұрын
የመጀመሪያ ሚሥቱ እና ሤት ልጁን አቅርብልን ሠይፍሻ
@weyinshetfikre4269
@weyinshetfikre4269 7 жыл бұрын
Rahel Tadese ሁለት ሚስት ነው እንዴ ያለው?
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 5 жыл бұрын
እእእእ የኔ ቆጆ እሷ እኮ ደሐ ነች ሰይፉ ደሐ አያቀርብም የኔ ቆጆ ጆሲ ላይ እያት እያለቀሠች በጣም በሚያሣዝን ሕወት
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ዜፉግን ስታቀርብ ሃብታምና ደሀትመርጣልህ እዴእኔአልገባኝም።
@kidesttagey8182
@kidesttagey8182 4 жыл бұрын
የመጀመርያ ሚስቱን እና ልጂን አቅርቡልን
@HenokDaniel-n1h
@HenokDaniel-n1h 22 күн бұрын
Who else is watching this in 2025?
@mhiretayalew220
@mhiretayalew220 5 жыл бұрын
ኮሜንቶች ማስተዋሉን ይስጣችሁ በእፍኝ እዉቀት አትበጥረቁ።ስንትሽ ነሽ እናትሽን ቀብረሽ የሚቆላሽ ነገን እያሰብሽ።አንድ እግራችን ቢቆረጥአንቀመጥ አይደለም።so አትፍረዱ
@kanshofida5626
@kanshofida5626 5 жыл бұрын
Ewnate nwe yezendero sawe yerasune sayaweqi nwe sawe lye lemefirade mehidute enda sawe or enda menemote sawe ensibe 🙏
@besufekadu3895
@besufekadu3895 4 жыл бұрын
ነይ
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ 7 жыл бұрын
እዬቤ ነፍስክን በገነት ያኑረው
@tigisttesfaye6413
@tigisttesfaye6413 7 жыл бұрын
ሜሪ የማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር atafrim inde be genet anurln sity eza siol wust nw mitagengw
@tigisttesfaye6413
@tigisttesfaye6413 7 жыл бұрын
ሜሪ የማርያም ልጅ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር metsaf kidus nw yalew ene salhon lemn bibal zefang ye Egzabhern mengist aywersm ylal gelatiya 5፡20 abibi
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ 7 жыл бұрын
Tigist Tesfaye እንዴ ምን አሳፈረኝ
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ 7 жыл бұрын
Tigist Tesfaye በሞተ ሰው እዲ ብለሽ አታፍሪም እራስሽ
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ
@ሜሪየማርያምልጅኢትዮጵያለ 7 жыл бұрын
እራስሽ እፈሪ በሞተ ሰው እንደዚ ስትፈላሰፊ
@peaceselam4562
@peaceselam4562 5 жыл бұрын
Ere sewu min tadrgachihu yihien hulu yesidib nada yemitawordubat?
@ETHIOFUNNY-gn1qp
@ETHIOFUNNY-gn1qp Жыл бұрын
ke nati interview behuala
@ethiolove8654
@ethiolove8654 5 жыл бұрын
እዪብ የኔ ጊታ ምስኪን ነፍስህን ይማረው!
@miftahA477
@miftahA477 Жыл бұрын
Eyoba ye rege negus✌️
@ter2065
@ter2065 5 жыл бұрын
እዳዉ ስላሟሟቱ ታሪክ ስታወራ አለማልቀሷ ዉይ ለነገሩ የሞተ ተጎዳ እሷማ ኩታል መስላለች አዘን መች ጎዳት
@endodesse2040
@endodesse2040 4 жыл бұрын
እዩብ መኮነን ነብስህን ይማር!!!
@BiiniTy
@BiiniTy 7 ай бұрын
Every bad best music eyob
@Mesfinwond
@Mesfinwond 5 жыл бұрын
ወንድች የሰይፉ ሾው ሆኖ ነው እንጅ ለአንች ይብላኝ ይሳቅ እግዚአብሔር 100 እጥፌ እድሜ ይስጥህ
@marshatgazawe4788
@marshatgazawe4788 5 жыл бұрын
Seifu Yimacheka👍👍
@hff3528
@hff3528 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ አታቃብጥ ሴት ልጃ አቅርብልን
@faithzewede8611
@faithzewede8611 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ አለው መጀመሪያ ፋልኮም ሲስራ የወለዳት እሷ ልጅ እኮ ናት
@Mickeyweldu95
@Mickeyweldu95 5 жыл бұрын
i love you men Eyobe ምንግስተ ሰማይ የዋርስካ ናይ ብሓቂ ሰብ ኢካ ነይርካ ናትካ ደርፊ ልክዕ ካብ ናይ ኣብርሃም ኣፎርቂ ፈልየ ኣይርእዮን እየ። 🇪🇷
@habeshawitgual9254
@habeshawitgual9254 4 жыл бұрын
Behaki 😍😍
@Mickeyweldu95
@Mickeyweldu95 4 жыл бұрын
Yeah nay bhaki dgerm qalat eu ztkemom gtmi
@habeshawitgual9254
@habeshawitgual9254 4 жыл бұрын
@@Mickeyweldu95 wala ane mara eye zefetiwo ግለ ታሪኹ tezeyebibikayo anbibayo eka ✌️
@Mickeyweldu95
@Mickeyweldu95 4 жыл бұрын
@@habeshawitgual9254 kemey tariku malet ayteredann mexhaf alewo du
@habeshawitgual9254
@habeshawitgual9254 4 жыл бұрын
@@Mickeyweldu95 yeah wilke tariku sxhifomulu eyom “የ ሬጌው ንጉስ በ ኢትዮጵያ " እያ ትብል እታ መጽሓፍ
@BiiniTy
@BiiniTy 7 ай бұрын
Eyob rabbin lubbu Kee haa maruu namaa ajaaiba
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 4 жыл бұрын
Ene milew cometateroch mnew sew mezentel btitewu?
@TeybaSeid-q5g
@TeybaSeid-q5g 8 ай бұрын
ሠይፉ ምነው ያቺኛዋስ አታቀርባትም
@መሴየአሪሴደጋፍ
@መሴየአሪሴደጋፍ 7 жыл бұрын
ውድ ኮሜንት ምትፅፉ እህት ወንድሞቼ እቺ እኮ ለብር እንጂ ለፍቅር ቦታ የላትም ሲጀመር የሞተው ባልዋ ሳይሆን ዝም ብሎ ምን ልበላቹ አይጥ እንኳን ሲሞት ያሳዝናል ያቺኛዋ ለፍቅር ፍቅሩን ስላጣች ታለቅሳለች እቺ ደሞ ትገለፍጣለች የበፊት ሚስቱን አቅርባት እስዋም የተሰማትን ሀዘን ትግለፅ ።
@ጃኖጀግኒት
@ጃኖጀግኒት 4 жыл бұрын
ቆሻሻ ገረድ
@sofonis
@sofonis 5 жыл бұрын
eyoba the most I respect
@ahmedapobd595
@ahmedapobd595 2 жыл бұрын
ነብሰ ይማር እዮብ መኮነን
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
ሌላኛዋስ ሙስሊም የልጀጁ እናት
@MiMi-oc2zu
@MiMi-oc2zu 7 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ላለው አታሽቃብጥ የመጀመሪያ ሚስቱ ተቸግራ ስታለቅስ እሳን አታቀርብም ነበር
@abebaayalew3967
@abebaayalew3967 5 жыл бұрын
በትክክክል ውዴ
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም
@ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@ተስፈኛዋ-ነ6መ
@ተስፈኛዋ-ነ6መ 5 жыл бұрын
እንዴ ሁለት ነበሩ ሚስቶቹ🙄🙄
@besufekadu3895
@besufekadu3895 4 жыл бұрын
ነይ
@selamselam6081
@selamselam6081 4 жыл бұрын
እዴ ሁለት ሚስት ነው እዴ ያለው
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 5 жыл бұрын
የስድብ ማአት ወርደባት ምን እንዳርገች አላቅም ምን አርጋ እንደሆነ የሚያስርዳኝ ካለ
@feraassefa710
@feraassefa710 4 жыл бұрын
ምንድ ነው ግን ወዴት እየሄድን ነው ስድብ ድግሪ የለውም አኮ አንዴ ምንታርግ
@melissaarnie601
@melissaarnie601 5 жыл бұрын
Do you know the diffrence between wife and baby mother ppl ?
@michaelhartley1518
@michaelhartley1518 5 жыл бұрын
Rest in Peace! Amazing story
@munahami8691
@munahami8691 7 жыл бұрын
ወንጌልም ሒወትም ክርስቶስ ነው። እባካችሁን አትሣቱ። ዘፈን ሀጢያት ነው።
@ንግሥተሳባንግስት
@ንግሥተሳባንግስት 5 жыл бұрын
Eyobye nebshn begenet yanurat betam ewedhalew Tinaye tsnatun ystsh
@MikiyasEndeshaw
@MikiyasEndeshaw Жыл бұрын
Eyoba ❤❤❤❤
@lalaside9094
@lalaside9094 5 жыл бұрын
እኔ የምለው እውነተኛ ልጁንና የመጀመሪያ ሚስቱን ለምን አታቀርባትም ሳታፍር ይሄው ልጁ ትላለች እንዴ ያልወለለደዉን ልጅ
@sebelwengali7654
@sebelwengali7654 4 жыл бұрын
እንዴ ልጅ አይደለም እንዴ?
@koisrespect2754
@koisrespect2754 4 жыл бұрын
@Jack Richards ልጁ አይደለም እንዴ
@genetealemu4895
@genetealemu4895 4 жыл бұрын
Eyoba amelak nefeseken begente yanorew
@ሊዲያነኝየሀረሯ
@ሊዲያነኝየሀረሯ 5 жыл бұрын
ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ሀይ ሰው ከሞተጋ አብሮ አይሞት እግዲ ለምን ያልሆን ነገር ትላላቹ ፡፡እዬብ ነፍስ ይማር!!
@fantayneshyifru7796
@fantayneshyifru7796 5 жыл бұрын
kesamt buhala wede enat hagere lgeba nw eski selam gebey belugn aykefelbetem🙏🙏🙏
@sweetheart8554
@sweetheart8554 2 жыл бұрын
Er seyfu aybalem yachise nbr ho
@OURTHOUGHTS0
@OURTHOUGHTS0 23 күн бұрын
ከ tiktok የመጣ 👍
@Feriha_de
@Feriha_de 2 жыл бұрын
I love Eyob.
@mommom5788
@mommom5788 5 жыл бұрын
ቆይ ቆይ ስንት ሚስት ነው ያለው ከዚ በፊት አንዲት ሙስሊም ሚስቱን አንዴ በ J tv ከ አንድ ሴት ልጁ ጋር ቀርባ አይቻታለው እንዴ ሴይፉ አታዳላ እንጂ ያቺንም ማናገር አለብህ ልጁ ቁርጥ እሱን ነው የምትመስለው 😔😔😔
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 5 жыл бұрын
Enam gra gbag eko j tv lay aychalew
@mommom5788
@mommom5788 5 жыл бұрын
@@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 isey yene konjo artistochachin maches scort yiwedalu hhhhhhh
@munerafedlu4316
@munerafedlu4316 5 жыл бұрын
ከሙሰሊሞ ሴት ልጅ ነው ያለው
@mommom5788
@mommom5788 5 жыл бұрын
@@munerafedlu4316 awon inatiyoum lijitum muslimoch nachew
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 4 жыл бұрын
አንድ ግዜ ከክሮሽያዊ የስራ ባልደረባዬ ጋር ሳወራ የኢትዮጵያ ሴቶች አጫጭር እና ቀጫጭን እንደ ሆኑ፣የተቃራኒ ጾታም መስህብ እንደ ሌላቸው እያጣጣለ ነገረኝ።በወቅቱ አንጻራዊ በሆነ ነገር ከእርሱ ጋር መከራከር አልፈግኹኝም ነበር።ምክንያቱም ቁንጅና አንጻራዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ መሆኑን ስለማውቅ።የጋምቤላ ቆንጆ ምንአልባት ለአብዛኛው አውሮፓዊ ቆንጆ ላትሆን ትችላለች! እንዲሁ አውሮፓዊ የሚማልልላት አውሮፓዊት ቆንጆ ጋምቤላ ብትሄድ የአውሮፓውን አይነይት አድናቆት ላታገኝ ትችላለች።ወደ ተነሳሁበት ጉዳይ ልመለስ እና አጫጭር፣ቀጫጭን እና አይስቡም ያለው ስላልተዋጠልኝ ሞባይል ስልኬን ከኪሴ አውጥቼ በቀጥታ በኢንተርኔት የኢትዮጵያዊያት ፎቶ ያረፈበትን ወይም ተንቀሳቃሽ ፊልምም ቢሆን ለማስረጃ ፍለጋዬን ቀጠልኩ።የማየውን ነገር ማመን አቃተኝ!የማያቸው ምስሎች እና ፊልሞች አርእስታቸው ኢትዮጵያዊያት እንደሆኑ ይናገር እንጂ የማያቸው በሙሉ አውሮፓውያን ነበር የሚመስሉት።ለክሮሽያዊው የስራ ባልደረባዬ ላሳየሁ የፈለግሁትን ነገር አቁሜ ሞባይል ስልኬን ወደ ነበረበት ወደ ኪሴ ጨመርኩ እና አርፌ ተቀመጥኩ።ከአፍሪካ መጥቼ አውሮፓዊ የሚመስሉ እንስት ምስሎችን ኢትዮጵያጵዊያት ብዬ ከማሳይ የእርሱን ትችት መቀበሉን መረጥኩኝ።በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ " ኢትዮጵያዊ ኢትዮያዊነቱን፣ነብር ዥንጉርጉርነቱን!" የሚል ኃይለ ቃል ሰፍሮ እንደሚገኝ በሚገባ አውቃለሁ።አሁን ኢትዮጵያዊያት በተለይ በመታወቅ እና ወደ መታወቁ መንገድ ላይ ሆነው ደፋ ቀና የሚሉ በሙሉ የቆዳቸው ቀለም እና ጸጉራቸው የአውሮፓዊ እየመሰለ መታየት ጀምሯል ማለት ነው።በእኔ አመለካከት ይህ ጥሩ አስተሳስብ ነው ብዬ አልደግፍም።አንድ ግዜ አቴን ከቤተሰቦቼ ጋር በሄድኩበት ወቅት አንድ ግሪካዊ ሰአሊ ከየት እንደመጣን ከጠየቀን በኋላ ከኢትዮጵያ እንደመጣን ስንነግረው " ዋው! ኢትዮጵያዊያት በጣም ቆንጆ ናቸው!" በማለት ከልብ የመነጨ አድናቆቱን ገለጸልን። ይህ ግሪካዊ እርግጠኛ ነኝ Galvanize የሆኑትን ኢትዮጵያዊያትን በቴሌቪዥን አይቶ እንደማይሆን እርግጠኛ ነበርኩ።ለምን በአላስፈላጊ ለጤንነት አደገኛ በሆነ መጋጊያጫ ሴቶቻችን የእራሳቸውን የቆዳ ቀለም መለወጥ አስፈለጋቸው?ተቀባይነት ለማግኘት?ያላቸውን አይን የመግባት መጠን ለመጨመር?እነኚህ እህቶቻችን ለመታየት ቆዳቸውን መቀየር ካለባቸው ተመልካቻቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ አስተሳስብ ተቀይሮ በቆዳ ቀለሙ የበታችነት እየተሰማው ከሆነ ቶሎ መታከም ያለበት ሕመም አለ ማለት ነው! በፍጥነት መታከም አለበት!በታዋቂ ሴቶቻችን ብቻ ይህ አይነቱ የሰው ጸጉር መሸከም እና galvanize የመሆን አባዜ የሚታይ ከሆነ ለሌሎች ጥሩ ምሳሌ ስላልሆነ እና በጤንነታችው ላይ ሆን ብሎ መከራ መጋበዝ ስለሚሆን በግዜ ሊታረሙ ይገባል።ኢትዮጵያዊያንን ቆንጆ ያሰኛቸው ያ ፈጣሪ የለገሳቸው አውሮፓዊያን በጣም ስለሚመኙት እርሱን ለማግኘት በጸሃይ የሚንቃቁበት ጠይሙ የቆዳችን ቀለም ነው። እኔ እራሴን ምሳሌ አድርጌ መናገር እችላለሁ። አውሮፓውያን የእኔን ቆዳ ገፈው ቢወስዱ ደስ ይላቸዋል።ጸሃይ ላይ ተቃጥለው ሸክላ መስለው ሲመጡ እንዳንተ ሆንኩ እያሉ ሲፈነድቁ አያቻቸዋለሁ።እባካችሁ ይህ አይነቱ እራስን መጥላት እና መናቅ ከበታችነት ስሜት የሚመጣ ስለሆነ ያን የሚያምር መልክ እና የቆዳ ቀለማችሁን እያበላሻችሁ አሻንጉሊት ለመሆን አትሞክሩ! እራሳችሁንም አታታሉ። ጥንት ዘመናዊ መጋጊያጫ ሳይመጣ የኢትዮጵያ ሴቶች ፈጣሪ በሰጣቸው መልክ ቆንጆ እየተባሉ በአለም ሕዝብ ሲደነቁ ኖረዋል። ወንዶችም በጸጉር ጄል እየተንጨበረራችሁ አውሮፓዊ ለመመሰል አትሞክሩ።እስቲ ጠቅላይ ምንስትራችሁን ተመልከቱ የሚቀጣጥሉት ነገር አለ?ግርማ ሞገሳችውን ልብ ብላችኋል?አዎ ውበት እና ግርማ ሞገስ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው።በተለይ ፈጣሪ አስውቦ የሰራንን ለመቀየር መሞከር በፈጣሪ ዘንድም የሚወደድ አይደለም።ፈጣሪን ተሳስተኃል እንደማለት ያስቆጥራል።መንግስትም የውጭ ምንዛሪ እጥረት አለብኝ እያለ ወደ አገር ውስጥ ቢሊየን ዶለርስ እያወጣ ሂዩመን ሄይር እና ለጤንነት አደገኛ የሆኑ መጋግያጫዎችን ማስገባት የለበትም።የዚህ ሾውም አዘጋጅ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ እንግዶችን ጋብዞ ሕዝቡ ትምህርት የሚያገኝበትን መንገድ ቢፈጥር ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ!
@milatbrehe3408
@milatbrehe3408 5 жыл бұрын
Eyob good man God bless you
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 жыл бұрын
እዬብ የመጀመሪያ ልጁ ሴት ናት ክወንድሟ ጋር አገናኞቸው
@HanaHana-rj5rr
@HanaHana-rj5rr 4 жыл бұрын
አሰፋ ሰለህቶቻችን ሰለሚደፈሩት ደምፀሁን ይበቃሀል አራታሰትምናምን መሰብሰብ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 5 жыл бұрын
ደስ የምትይ ነሽ
@fafilove6271
@fafilove6271 5 жыл бұрын
ይገባዋል የእኔ ምርጥ
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
ተው ኮመቶች አትፍረድ ይፈርድብሀል
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 Жыл бұрын
ስንት ሚስት ነው የነበረው
@nardegirmanardegirma8413
@nardegirmanardegirma8413 5 жыл бұрын
betam yasznal 😭😭😭😭
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 5 жыл бұрын
እኔኮ ሰዉ ሙሉ ጤና እያለዉ ሰርቶ አይበላም እኛኮን ከቤተሰብ አንፈልገም ብለን የአረብ ገርድ ሁነን እይሰራነዉ አሁን አች አትሰሪም
@hannanhamedan3454
@hannanhamedan3454 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 5 жыл бұрын
Btame fotion argut eko
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሚሪ ነዉ እኛ ልጅነታችንን በሀረብ ቤት እይጨርስ ነዉ እኔሱ በሀገር ላይ ሁነዉ ይለምናሉ እስነት የሚረዳ አቅመደካማ አለ እዉነት
@ethiopiaa.a9159
@ethiopiaa.a9159 7 жыл бұрын
Ba ewonat seifu ya leba tebabare neh ewonat e/r yametefar la ewonat yametesar sew betehune ya eyobin tikikelya ya lijwon enat nebar ezh lay makereb !!!!!aneta gen bir balebat endanefanefek edemahen charesk :: ena yamegeremay kasereh yaneta achebechabewoche nachew leba
@dawitgadisa3350
@dawitgadisa3350 7 күн бұрын
Sefu ግን እንዴት ጋዜጠኛ ሆነ😢😢😢
@በፂማር
@በፂማር 8 жыл бұрын
የመጀመሪያ ሚስቱንና ልጅን አቅርብልን
@magicglass4533
@magicglass4533 5 жыл бұрын
ሌላም ሙስት አለው እንዴ ውይ ፈጣሪ
@negishberhe4017
@negishberhe4017 5 жыл бұрын
ለምን
@negishberhe4017
@negishberhe4017 5 жыл бұрын
ውሸት እና ህቅ ምስክርነት ነው እንዴ
@filahabeshawit6389
@filahabeshawit6389 7 жыл бұрын
seyfesh aster aweke ebkh akrbeblin???
@mikima-w1j
@mikima-w1j Ай бұрын
አዮብ ናብስ ይምሃራው
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢eyoba
Seifu on EBS - Interview with Azize who lives in forest
30:01
Seifu Show
Рет қаралды 425 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
New Jossy in the house with Eyob Mekonnen's wife Fatuma  interview
45:59
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН