Seifu on EBS with Solomon Bogale and Filfilu - MUST WATCH

  Рет қаралды 2,877,917

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

SEifu Show Episode 21 of Season 5 brings you Solomon Bogale and Filflu - You will laugh out loud watching this two amazing Ethiopian Celebrities
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
ኮሜዲያን ፍልፍሉ ከአሜሪካ መልስ ..... bit.ly/35LrAIz

Пікірлер: 872
@zaheraasaeed5753
@zaheraasaeed5753 5 жыл бұрын
ሠለሞን አድናቂህነኝ ሠሌን የምቶዱ ላይክ ግጩኝ
@sadasada9846
@sadasada9846 4 жыл бұрын
ሠለሙን አድናቂህ ነኘ
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም 6 жыл бұрын
አር በሳቅ ልሞት ነው ፍልፍሉየ 🤣በእውነት ፍልፍሉየ ውስጤ ነህ ይመችህ 👍ዘና ታደርጋለህ በጣም😍
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
kkkkkkk ፍልፍሉየ የኔ መሳቂያ አሳከኝ😂ሶልየ ስወድክ የኔ የዋህ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ::እዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን ክፉክን በሩቅ ያድርከዉ የኔ ደግ::
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ መልካም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ፍልፍሉዬ አንተ ቀልድ የማልቅብህ ሳይ ራሱ ታስቀኛለህ
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
Kal Tsega ቃልዬ ማር
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
tg konjo የኔ ናፍቆት😘😘
@ደሐብ
@ደሐብ 7 жыл бұрын
Kal Tsega you right 👍✌
@ፍቅርያሸንፋል-ቈ2ሰ
@ፍቅርያሸንፋል-ቈ2ሰ 7 жыл бұрын
konjowech subscribe to my channel
@MehratMerad
@MehratMerad 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉🎉😅😅😅
@weynikonjo5152
@weynikonjo5152 7 жыл бұрын
ሦልየ ዛሬ ሥትሥቅ አየሁኩ ደሥሥትል ኑርልን የኛ ጀግና
@lifegood4862
@lifegood4862 5 жыл бұрын
በእውነት ይሄንን ጨዋታ 10 ጊዜ በላይ እየደጋገምኩ ልጠግበው አልቻልኩም ፍልፍሉ በሳቅ ነው የገደለኝ
@anangbara6196
@anangbara6196 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ያንጠለጠልከው
@belaybelay7754
@belaybelay7754 3 жыл бұрын
ፍልፍሉ ተመቸኝ ለማጠልጠሉ ከኔ አህያ አይሻልሞይ ክክክ
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 6 жыл бұрын
ሰለሞን በጣም ነው የምወድ የማከብር መልካም ሰው ኑርልን መልካም ሰዎችን እግዚአብሔር። ያብዛልን።ሰውን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነው
@marymebaba7161
@marymebaba7161 5 жыл бұрын
ፍልፍሉ፡እዉነት በጣም ያስቀኛል አድናቆት በርታ እግዚአብሔር የበለጠ ሥራ ይዘክ፡እንመልከት
@onlyme-o9i
@onlyme-o9i 10 ай бұрын
ቀልድህ ይመቸኛል ግን የሌባው ነገር የአለቃ ገብረሀ ከባለቤታቸው ጋረ ተኝተው ያጋጠማቸው ታሪክ ነው
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
kkkkkkkk ፊልፊሉ በሳቅ ገደለከኝ ሶልዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ሐሳባቹን ያሳካላቹ
@senaytatsbaha6089
@senaytatsbaha6089 7 жыл бұрын
waw
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል
@ስለሁሉምነገርአማኑሄልመል 7 жыл бұрын
tg konjo Amen nene Konjo
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
tg konjo kkkkk እኮ ይሄ ወርኛ በሳቅ ገደለን
@bewketesayes4674
@bewketesayes4674 7 жыл бұрын
Kal Tsega አንች:ጅል:ወርኛ:አንችነሽ:ፍልፍሉ:ማለት:እጅግ:ምን:ላውራሽ:ሥለሞን:ማለት:ከፍልፍሉ:በታችነው:ልዩነቱን:ልንገርሽ:አርቆ:ፍልፍሉ:ማለት:እንኳን:ሐበሻ:ፈረንጅ:ያውቀዋል:ሠለሞንን:የምትወዱት:መኪና:ሥረዳ:አይደለም:የምትወጅው:አንች:ጠፋህ:ልጅ:ፍልፍሉ:ማለት:ደግሞ:የኢትዮጵያ:1ኛ:ልጅነው:አንች:ደረጀ:እግዛብሂር:አያዳላም
@tgkonjo2566
@tgkonjo2566 7 жыл бұрын
Bewket Esayes ሰለቀዱ ነዉ የቀለደቹ እንጅ ሰለ ፍልፍሉ ማንነት አላዉራቹ ማንበብ ካልቻልክ ዝም በል ጂል አንተ ነህ ቀልድ የማይገባህ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ
@ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ዸ1ጨ 5 жыл бұрын
ወዶቹ ሁሉ እንደ ሰለሞን ፀባየ ሰና ብቶኑ ምን አለበት እንወድሀለን ሰሌ 😘😘😘
@afwerqafwerq4325
@afwerqafwerq4325 3 жыл бұрын
D.f R
@rahimushtasaema5632
@rahimushtasaema5632 3 жыл бұрын
አተምእኩጸባየኝነክ
@messiayenew1472
@messiayenew1472 7 жыл бұрын
ሶልየ ድንግል ከነልጇ ትጠብቅህ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Messi Ayenew please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hadashha8071
@hadashha8071 6 жыл бұрын
Messi Ayenew y
@አበባአበባ-ዐ6ቘ
@አበባአበባ-ዐ6ቘ 6 жыл бұрын
Amen
@delinaaxmeddelina2306
@delinaaxmeddelina2306 5 жыл бұрын
And Allah bcha new mawkew. yetekeberch maryam nadam hone metebek atchlm
@كريمهشكري-ظ2ز
@كريمهشكري-ظ2ز 5 жыл бұрын
የሰለሞን አድናቂ ናኝ
@aammaamm5314
@aammaamm5314 7 жыл бұрын
ፍልፍሉ መልሱን በሙሉ ደፈንከው አንተ ያልሰራከው ነገር የለም
@anangbara6196
@anangbara6196 4 жыл бұрын
ሶልዬ ስወድክ
@feysadutamo3874
@feysadutamo3874 4 жыл бұрын
Wodlo
@berhanehirigo5208
@berhanehirigo5208 2 жыл бұрын
@@anangbara6196 q
@ኤዱየማርያምልጅ-ጰ6ጰ
@ኤዱየማርያምልጅ-ጰ6ጰ 7 жыл бұрын
ሶል ግን ሲያሳዝን በቃ መርዶ ነጋሪ ይመሥ በየኤደበት ነዉ የሚያለቅሰው
@shememamudesir4626
@shememamudesir4626 4 жыл бұрын
Soleya yenawandim yemer yemwadik batam malkam saw nh Allah yetabikiki salamik yebzalin
@ኢማንያአላህባሪያ-ሰ1ረ
@ኢማንያአላህባሪያ-ሰ1ረ 7 жыл бұрын
አረፍልሉ በሣቅ ገደልከኝ
@የእምየሚኒሊክልጅነኝ
@የእምየሚኒሊክልጅነኝ 7 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጦች ሶል እሩህሩህ ፍልፍለ ለማሳቅ ።ሶል fb የለኝም ስትል በጣም መሸወደ ለራሴ አሳቀኝ ባተስም የሚጠቀም አለ ግን ጥሩ ጥሩ ነገሮች ነው የሚለቀው ።ሶል እራስህን ጠብቅ አተ ለሌሎች የምትጠቅመው አተ መኖር ስትችል ነው
@genetgeletufhjddjdkgenetge6153
@genetgeletufhjddjdkgenetge6153 7 жыл бұрын
ከከከከከከከ ወይ ፍልፍሉ እንደው ምንይሻልካል ደግሞ አጭር ሰው ሲወፍር ብዙአያምርም ቀንስ ኑርልን ሶል የኔ ጌታ እኔን ይዝጋኝ እንደው ያንተን አይነት ያብዛልን ፍጣሪ ግን ማልቀሱን ትንሽ ለመቀነስ ሞክር አይንክን ያምካል እኔም እንዳተ ነኝ ግን አይኔን ያመኛል የፍጣሪ ስጦታ ነው ግን ፍጣሪ የድግል ማርያም ልጅ ትጠብቅክ
@hannahanna8721
@hannahanna8721 7 жыл бұрын
Tesfanesh Shmels
@omaralialmozaki1969
@omaralialmozaki1969 7 жыл бұрын
Hanna Hanna .
@almazyesunah5874
@almazyesunah5874 6 жыл бұрын
wow. swedachihu. sefunim. adnakih negn
@hassanhussein4625
@hassanhussein4625 6 жыл бұрын
Tesfanesh Shmels
@tenad7309
@tenad7309 7 жыл бұрын
ወይ አንተ? ካርቦን አልክ? ካርቦን ከነከለሩ አስተወስከኝ thankyou!!!ፍልፍሉ!!!
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Tena D please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@የመላእክትአለቃሀያሉውሚካ
@የመላእክትአለቃሀያሉውሚካ 7 жыл бұрын
ሁላችሁም ፍጣሪይ ይጠብቃችሁ ሰለሞን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እዳንተ ያሉው ስወችን ያብዛልን መደሀኒለም
@Senny77
@Senny77 7 жыл бұрын
ፍልፍሉ በእውነት ኮሜዲያን ነህ ምናለ ሁሌ ሰይፍ ላይ ሁሌ ብትቀርብ😂😂😂😂
@elyasred8665
@elyasred8665 7 жыл бұрын
Ename eko bafeker naw emwedaw eshi tersa aykdnem esu ware sejmer
@אביבהאמרה-ח1ל
@אביבהאמרה-ח1ל 7 жыл бұрын
Hiwot Addis
@tofikradi2416
@tofikradi2416 7 жыл бұрын
Hiwot Addis f of fddddsA
@madinamed4522
@madinamed4522 7 жыл бұрын
Hiwot Addis
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Hiwot Addis please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@hdddjd3045
@hdddjd3045 6 жыл бұрын
ከምር ሶል ምረጥ ሰዉ ነህና ኣቦ ይጨምሪሊህ። እድሜና ጤና ይስጥክ
@almeyyemariyamlji8036
@almeyyemariyamlji8036 7 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት በጣም ጥሩ ስው እንዳንተ በበዙልን
@asteryidengelmariyamlij3172
@asteryidengelmariyamlij3172 7 жыл бұрын
soli Dengil woladet Amlak serawchehn tebarikilh yine dage nuriln
@wpethiopia3301
@wpethiopia3301 7 жыл бұрын
አሜሪካ ላይ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያዊያኖች ፣ ኤርትርያዊያኖች በሀገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻችሁን እንዴት ቀለል ባለ እና በፈጣን መንገድ ማምጣት እንድትችሉ የሚያስችላችሁን መንገድ ማወቅ ይፍልጋሉ? ለበለጠ መርጃ ፌስብክ ላይ Ethio life in America ብለው ማየት ወይም ማናገር ይችላሉ. ሁሌም መልካም ቀን እንመኝላቹሀለን፣ እናመሰግናለን. Ethio life in America facebook.com/Mylifeinamerica2017/
@hhjj9861
@hhjj9861 6 жыл бұрын
E
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ 7 жыл бұрын
ከኔ አህያዉ ይበልጣን ኧረ ዛሬሥ ሞትኩ በሣቂ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 7 жыл бұрын
ፍልፍልል አሥቂኝ ኮመድያ። ሶልየ። አንተ የዋህ ጥሩ ሰው !!! እድሜ ከሀብት ጋርጤና ይሥጥህ እንወድሀለንን !!
@ወሎየነኝወለየዋ
@ወሎየነኝወለየዋ 5 жыл бұрын
ሶልየ ስወድህ
@meskramayele6726
@meskramayele6726 5 жыл бұрын
Sol adnakihnegn seyfu please alemsegedn akrblgn
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 жыл бұрын
የሠለሞን አድናቂወች ሁሉ እስኪ👍 አሣዩኛ
@flove5743
@flove5743 7 жыл бұрын
ሶልየ ወላሂ በጣም ወደድኩህ ውዶቸ ደሞ ፎንቃ እንዳይመሥላችሁ እኔጃ በፍፁም እንደዚህ አይነት ጥሩና የሚገርም ሀገሩን ወዳድ ብቻም ሳይሆን የኛን ጤና የሚመኝና የሚሰራ ሰው መሆኑን አላውቅም ነበር ካሁን በሀላ ግን ከቻልኩ ሀገሬ ሥገባ እሱ ጋር መሥራት እፈልጋለሁ እሱን ባካል ማግኘት እፈልጋለሁ እባካችሁ እርዱኝ እኔም እንደሱ በጎ ሥራ መሥራት እፈልጋለሁ በርግጥ ለበጎ ሥራ የግድ ሰሌን ማግኘት ባይጠበቅብኝም ግን የሱን ምክር ካንደበቱ መቀበል እፈልጋለሁ ሰይፍየ እባክህ እርዳኝ ከመለሥክልኝ ሥልኬን እልካለሁ
@tizetasamuel8340
@tizetasamuel8340 7 жыл бұрын
F love yewulesh ager bet enda gabesh 994 lay daweyi ina selkun takabye mamaye egzabher yiredash ehta
@messertsaboka8679
@messertsaboka8679 7 жыл бұрын
F love
@ggalaxys120
@ggalaxys120 6 жыл бұрын
F love kkkkkkkkk
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ
@አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ 7 жыл бұрын
ሶል.እግዚአብሔር. ይስጥህ.እዳተ.አይነት.ሰው.ይብዛልን.ብዙ.ሰዎች.አሉ.ብር.እስከ.ግጭላቸው.ደርሶ.ግን.ለተቸገሩ.እጃቸው.የማይፈታ
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አሜን አሜን አሜን
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ
@hiwathiwat4382
@hiwathiwat4382 5 жыл бұрын
Aaammmmnnnn
@mohammedkedir2230
@mohammedkedir2230 5 жыл бұрын
+Mark Chaoul ሰላም
@amharekidane245
@amharekidane245 2 жыл бұрын
Emanate buds hezb meche ndemit nequ anawqim chiraqoch sew Bella aremenewoch Mariam taqatlachu
@masudrana5083
@masudrana5083 5 жыл бұрын
ሰለሞን ወንድ ማለት እንዳተ ያለ እረጋ ኮስተር ያለ ነው ደስ ሲል
@bentsiraji6300
@bentsiraji6300 3 жыл бұрын
አንተም ሁን እደሱ
@abdulmenanabulfetah3027
@abdulmenanabulfetah3027 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፍልፍሉ እንደዚህ ስቄ አላውቅም ፕሮግራሙን በአጠቃላይ ወድጀዋለሁ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 7 жыл бұрын
ፍልፍሉ ፡ክክክክክክ ሰለምን እዳተ 10 ቢወለድ የትናየት ነበር፡ አገራችን
@destabekado9464
@destabekado9464 6 жыл бұрын
Kana
@عيدالعتيبي-ظ5و
@عيدالعتيبي-ظ5و 5 жыл бұрын
@@destabekado9464 hzj,.,nzbzvv
@عيدالعتيبي-ظ5و
@عيدالعتيبي-ظ5و 5 жыл бұрын
Nxc mpoydws=,0 "0 :-) 1€¢^€»|}rr
@መክሊት-ኸ1ኈ
@መክሊት-ኸ1ኈ 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ጣይቱነኝ
@ጣይቱነኝ 7 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ውይይይይይ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ደስስስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰይፍሻ Thanks
@zaburanour621
@zaburanour621 6 жыл бұрын
ጣይቱ HQ Sqq was
@ዜዲፍቅር
@ዜዲፍቅር 7 жыл бұрын
ወይ በሣቅ ፍርፍር ሁለታችሁም ምርጥናችሁ
@ወሊያፈድሉ
@ወሊያፈድሉ 7 жыл бұрын
ሰዉ የባንክ አካውንት ሳይኖረው የብዙ fb ባለቤት ሆኖዋል ሰሌይመችህ ፍልፍሉ ውስጤ ነህ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
በጣም የልጅነት ትዝታ እኔም ማስቲካዬን በስኒ አሳድሬ ከዛ ጠዋት ስኩዋር ጨምሬ እበላት ነበር ክክክክክክክ
@BekiBeki-y8s
@BekiBeki-y8s Жыл бұрын
Jeraf erasu gerfo erasu yechohal
@dawitMekonen-c5o
@dawitMekonen-c5o 8 ай бұрын
ኤኔ ጋ ኖ ማስቲካ ሚመረተው ኣትሊም ታዳ
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 жыл бұрын
أسلام عليكم ورحمة الله وبركة ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ? ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍 وسلام عليكم
@seadaawol9260
@seadaawol9260 7 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋል እረጋ ያልህ አላህ ቀጥተኝውን መንገድ ይምራህ
@ፅጌረዳኢቱብ
@ፅጌረዳኢቱብ 6 жыл бұрын
seada awol በለው
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ 6 жыл бұрын
አሚን
@wasilamohammed8501
@wasilamohammed8501 6 жыл бұрын
አሜን ያረብ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
@@wasilamohammed8501 በለው ኪኪኪኪ
@ማርያምአማላጅናት100-ጐ3ገ
@ማርያምአማላጅናት100-ጐ3ገ 5 жыл бұрын
seada awol መርቶታን አመዳም
@amaamm6604
@amaamm6604 7 жыл бұрын
ሶልየ መልካም ሰው እግዚያብሔር እድሜ ይስጥህ መልካምሰውነህ
@HayuSmile-re1gh
@HayuSmile-re1gh Жыл бұрын
መሐመመመሠ
@GGy-dl9zi
@GGy-dl9zi 11 ай бұрын
@@HayuSmile-re1gh ??qa0
@EshayasEshayas
@EshayasEshayas 9 ай бұрын
የአዲስ፡አበባ፡ልጆች፡ፉልውሃና፡ፕያሳ፡ሰላም፡በሉልኝ፡እስከአምቦና፡ጉደር፡የሰላም፡ህዝብ፡ኢትዮጵያ።
@hadushhaftu363
@hadushhaftu363 7 жыл бұрын
Long live to Selomn Bogale. May God bless you dear, .....
@sercalemhaile4773
@sercalemhaile4773 7 жыл бұрын
የኔ ጌታ ሶልዬ አምላክ ይጠብቅክ
@SalamSalam-ze4gr
@SalamSalam-ze4gr 6 жыл бұрын
ለኢትዬጲያ እንዳንተ ያለ መልካም ሠዉ ይብዛላት እግዚአብሔር ይባርክህ ሰለሞን
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
@kaalpww1345
@kaalpww1345 2 жыл бұрын
😆😆😂😂😂😂
@betybetyy9065
@betybetyy9065 5 жыл бұрын
ሶልየ
@hyme7165
@hyme7165 4 жыл бұрын
ክፉ አይካቹህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@bukertube9694
@bukertube9694 3 жыл бұрын
ፊልም አዘጋጅተን መጥተናል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ_ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅርና ጤና አይለያችሁ
@الحمدالله-ك5ح6غ
@الحمدالله-ك5ح6غ 5 жыл бұрын
ቆይግን እኔ ፍልፍሉን ስራዎቹን አላይለትምሳ? ማየትም ትዝብሎኝ አያውቅ ለምንደሁ አላውቅም
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 7 жыл бұрын
ሰልዬ የእኔ ደግ ለሰው አዛኝ ።መድሐኒያለም ያሰብከውን ያሳካልክ ፡እድሜና ጤና ይስጥክ።ፍልፍሉ እረ ጣት ጣት ትንሽ እሮጥ።ቦርጭክን አጥፋ kikkkkkkkkkkkkkk
@momilove3764
@momilove3764 4 жыл бұрын
ውይ ፍልፍሉየ😅😅አይ ያንተ ነገር ሶል ቁምነገርኛ ነህ ውይ ፍልፍሉ ሰውን ለማሳቅ የተፈጠርክ ፍጡር!!😃😃😃
@AsmamawWorku-cg8yi
@AsmamawWorku-cg8yi Ай бұрын
በረከትየ እንወድሀለን ሁሌም ፊትህ የሚነበበዉ ፍቅር ነዉ ።ከምር እኔ አንድ ቀን እድሉን አግንቼ ፊት ለፊት ተቀምጬ የሰማዉህ ፈረንሳይ ሚካኤል ቁመህ ስትመሰክር ነበር በ2010! አደለም አዉርተህ ሳይህ ገና በሳቅ ነዉ የምሞት።❤❤❤❤በረከትየ አከብርሃለሁ ።
@የሸገርልጅ-ቸ8ለ
@የሸገርልጅ-ቸ8ለ 7 жыл бұрын
Lemantltlu ከኔ Aheyaw Ayeshalem?kkkkkkkkkkkkk
@israrahamad1226
@israrahamad1226 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk Bsake
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
3 ታችሁን አከብራችኾለው ደሞም እወድችሀለሁ ተሰጥኦ ጠከፈጣሪም ተጨምሮ ይገኝናጠ ያምራል እንጂ እነደው በግድ እኮ አይኾንም እና እንደው በግድ የምትሉ ተዉ ምክንያቱም ላይኾን ነገር የበለጠ ይዞ ያሰወስዳል እና
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 жыл бұрын
ሠሊየ የምር የመልካም ሥራወችሁ ሁሉ አድናቂህ ነኝ በጣም በጣም ማለት ነዉ ምርጥ ሠዉ ነህ
@nefethgnawtube7868
@nefethgnawtube7868 3 жыл бұрын
ሰይፉን የመሰለ ጊዜውን በዋዛ ፈዛዛ በቧልት በቀልድ በእንቶ ፈንቶ የጨረሰ ከንቱ ምናለ ባይፈጠር ኖሮ። ደግሞ ይህ ፍልፍሉ የሚባል ፍልፈል ፊት፤ ኧረ እንደ ድስት ክዳን ይድፋችሁ። እናንተን አንጠልጥሎ ለወያኔ ነበር መስጠት። አፈሮ ደቼ ብሉ፤አንዲት ጠብታ ቁም ነገር ሳትሠሩ ልትጠሩ ነው። ደግሞ እኮ ይሄ ጥንብ አይገማሽ ሕዝብ እናንተን ቁጭ ብሎ ሲያይ...
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ወንድም ሰፉ ለምንድነተዉ ይህ ጥርስ የተወደደበት በምድረ ላይ የሰጣንን ሥራ የሚያሰፋፋ ሰዉ ለምን አቀረብክዉ ወደ ሰጣን ካፕ ጉቡ እያለ የሰጣንን ቁጥር የምድረን ሕዝብ ልያሸክም ማስታወቅያ ያሰነግራል :የዶላር ፎቶ አስቀምጣ:እንድ አይነቱ ሰዉ ምድር አትሸከማቸዉ ከጣላት ጋራ የሚሰራ :;
@SolMan-gj3tz
@SolMan-gj3tz 3 ай бұрын
ሠለሞን በጣም ነው የምወድህ ማለትም ከሚባል በጣም የማከብርህ ሠው ነህ ኑርልን ሦል መኩሸ ላታምን ትችላለህ ግን አንዴ 3 ማዕዘንን ሥትሠራ ስታለቅስ የእውነት በደንብ አለቀሥኩ
@zahrayahya1985
@zahrayahya1985 7 жыл бұрын
የሶልን ስልክ ቁጥርልቀቁልን እኛመ በተቻለነ አቅም እናግዘወ ሰለሞን መልካም ሰወ አላህ ያግዝህ
@genetaligaz5007
@genetaligaz5007 6 жыл бұрын
ሠለሞን እንዳተበጣምጥሩሰዉየለምኑርክክክክእወድሀለውገነትአሊጋዝ
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 5 жыл бұрын
ወይኔ ፍልፍልዬ የልጅነቴ አስታወስከኝ ማስቲካ አኝኬ ስኒ ውስጥ አደርግ ነበር ለናጌ ብዬ
@tesfayeshufera
@tesfayeshufera Жыл бұрын
ሶልዬ ፈጣር ጤናህ ይስጥህ ፍልፍሉ አንተ የዶሮ ሌባ ሰይፉ ስለ ድሬዳዋ የሰጠኸዉ አመለካከት የድሬዳዋ ሰዉ ተናደዉበሀል ይቅርታ ጠይቅ
@yalemworkhaile2522
@yalemworkhaile2522 4 жыл бұрын
ሰለሞን በጣም ነው የማደቅህም የምወድህም ከነልጆቼ በጣም አድናቂወች ነን ደግሞ አዛኝነትህን በጣም አደንቃለሁ.
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በሳቅ ገደለኝ ሶል ሥወድህ ፍልፍሉም እወድሀለሁ
@gamalalixnxxco.m5053
@gamalalixnxxco.m5053 4 жыл бұрын
Hi
@ilove4292
@ilove4292 7 жыл бұрын
ሶል ክፉ አይንከ ትሁት እና በጣም የምትገርም ደግ ሰው
@adiyamz.8055
@adiyamz.8055 4 жыл бұрын
ሰልዬ ሁሌም ሳቅልኝ።።።
@ሞዴልቡጥቃ
@ሞዴልቡጥቃ 7 жыл бұрын
😂😂 ደሬ ኢንዶሚ ነኝ ወይ ለ3 ደቂቃ ምገባው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ayinalemfancofantawoletema8309
@ayinalemfancofantawoletema8309 6 жыл бұрын
ሰል በእውነት እንዴ አንተ ያሉ ልጅች ባበዙልን
@sew1391
@sew1391 Жыл бұрын
"ለማንጠልጠሉ ... " የምትለዋ Original አይደለችም
@nuradintyube1485
@nuradintyube1485 4 жыл бұрын
ፍልፍሉን የምትወድ ሰብስክራይብ እድርጉኝ ውዶችዬ ክክክክክ
@fekadutube5659
@fekadutube5659 5 жыл бұрын
ጅብ አገጭ ሁላ አስናቀ ቤት ሆያሆዬ ልትጨፈሪ ብትመጪ ችቦሽን ነጥቄ ነው የማባርርሽ የአበበ ባልቻ ገጰ ባሕሪ #@&$=+°°^።÷|\]§
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 жыл бұрын
ሶልዬ እመአምላክ ትጠብቅቅ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😆😆😆😆
@genetzenash7076
@genetzenash7076 7 жыл бұрын
ሶልን ስልክ ቁጥሩን ላኩልን እንርዳው ባለን አቅም
@bewketesayes4674
@bewketesayes4674 7 жыл бұрын
Genet Zenash አንች:በገንዘብ:የምታምኝ:ነሽ:መኪናውን::ሥለሠጠ:ነው:ገንዘብ;ያለው:መሠለሽ:የምትፈልጊው:ድሀነሽ:ሠለሞን:ማለት:እንደግዛብሂረ:አትይው:
@genetzenash7076
@genetzenash7076 7 жыл бұрын
Bewket Esayes. እንዳታይነት ያስተሳሰብ ደሀ ነው አገሪቱን ያስጨነቃት ደደብ ነህ እሺ እንርዳው ማለት ገንዘብ ስላለው መፈለግ ማለት ነው ጭንቅላትህን አሰራው ፍልጥ እራስ ምናይነት ደነዝ ነህ እባክህ ምቀኛ
@bewketesayes4674
@bewketesayes4674 7 жыл бұрын
Genet Zenash አንች:ደግሞ:ድንጋይ:እራሥነሽ
@bewketesayes4674
@bewketesayes4674 7 жыл бұрын
Genet Zenash እመብረሀን:ማሀፀንሽን:ትበጥብጠው:አገርን:ምን:አገባው
@mahlettamene1144
@mahlettamene1144 7 жыл бұрын
I want to know about this guy. what about his life? please let us know about this nice ethiopa an awesome man himself ? I'm proud of him. God bless him and his family.
@የድግልልጅ-መ7በ
@የድግልልጅ-መ7በ 7 жыл бұрын
አዝናናችሁኝ ሶልዩ እግዚአብሄር ደስታህን እጥፍ ያድርግልህ
@HalaHala-sx8eu
@HalaHala-sx8eu 6 жыл бұрын
ሶልየ አላህ ይጠብቅህ የዳሃ አባት ፍልፍሉየ በጣም አሳከኝ ያገሬ ልጆች አይክፋችሁ
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 6 жыл бұрын
እረሰይፍየ ሀልጊዚ ፍልፍልሉን አቅረብልነ መዝናኛችን የግላችን ፍልፍሉየ ሰለሞንየ አብናቂህ ነኝ
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
ሶልየ እግዚያብሔር ግን ሲፈጥርህ ለጥበብ ነው ስምህም ሰለሞን የጥበብ ሰው በርታ ሚካኤል ይጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ የተመረክ ነህብሩክነህ
@jrrm4121
@jrrm4121 7 жыл бұрын
sol rejim idemna tena emegnlehalew
@aydafantu818
@aydafantu818 7 жыл бұрын
😂😂😂ፍልፍሉ ለስሙ ነው እንዴ ያንጠለጠልከው አለችኝ ለማንጠልጠሉማ አህያው ከኔ አይብስም ወይ😜😜😜ሆ ሶልዬ መልካም ሰው መልካም ጊዜ ሰይፍሻ አመሰግናለው😘
@amalcell7787
@amalcell7787 6 жыл бұрын
AYDA Fantu photo
@abdullasalam4460
@abdullasalam4460 7 жыл бұрын
ውይይይ ፍልፍሉ በሳቅ ገደልከኝ ሶል መልካም ስው
@elcelc2278
@elcelc2278 3 жыл бұрын
ሰልዬ ሳቅልኝ ወድሜ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
እኔም ከመዳሜ ደመወዜን የምቀበለው በውሸት ሰው በመግደል ነው
@getewondimu7839
@getewondimu7839 7 жыл бұрын
Lezeh hulu ethiopawe balehabt yaltegelsew kebure hassb lante seletegelselhe fetarin amesgenew.egziabher yerdah.
@hanatiche8273
@hanatiche8273 7 жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ ዘና አደረከን ሶልዬ ምርጥ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚያብሄር
@ፈቲየአላህባሪያየረሡልወዳ
@ፈቲየአላህባሪያየረሡልወዳ 5 жыл бұрын
Kkkkkkdsesetelu
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ
@3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ 4 жыл бұрын
ያሠላም በፍልፍሉ በጣም ነዉ የሣኩት ለማንጠልጠሉ እማ አህያዉ አይሻልም እንደ አላለም 🤣🤣🤣
@mahletmekonen8036
@mahletmekonen8036 4 жыл бұрын
Besake felfelu
@mercystutor8041
@mercystutor8041 5 жыл бұрын
soleye big respect for u ... u r the only one who acts as an actor in my perception
@elsanikita74
@elsanikita74 2 жыл бұрын
ጨሠፈጠደሠደሸሸጰደወሐገረደቀሐደረጀጰረጠደደጠጨረደኸሠጰደጠጸቀጀጠከሸድገጰሐደደቀሠዠገጰደጨ
@mesi-eq4nu
@mesi-eq4nu 5 ай бұрын
ሠይፍዬ እርዳታቹ ያስፈልገናል እባካቹሁ
@minimensur962
@minimensur962 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkk weyi felfilu besak gedelekeny
@mahayegletu7941
@mahayegletu7941 7 жыл бұрын
soleya geta edemena tena yesetike yena hode bubu alkesek aselksekgn yemtseraw Sera bewent yemibertata nw geta yerdakena eje lej teyayzen hoseptalune yegenbale wegenune yemiwed endate Yale nw good jop felflu damo betam nw mewedek keldochek beta feta yaregalhu sefisha das yemile programe nw yalek ketlebet
@መልካምነትለራስነው-ለ2ወ
@መልካምነትለራስነው-ለ2ወ 7 жыл бұрын
ሶልየ የኔ መልካም!!
@kjjjh2284
@kjjjh2284 7 жыл бұрын
yes
@sally-de7xt
@sally-de7xt 7 жыл бұрын
ክክክክክክ ሶልዩ የኔ መልካም የኔ ቅን አንተ አይናት ልብ ይስጣን ፋጥሩ ሲፍየ ሰላም ነው
@ሚሚፍቅርያሸንፋልየአባትዋ
@ሚሚፍቅርያሸንፋልየአባትዋ 7 жыл бұрын
ሰሌ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ስወድህ ከልቤ ነው ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ
@መቅድነኝቦዘኔዋ
@መቅድነኝቦዘኔዋ 5 жыл бұрын
ሶልየ የኔ መልካም አቤት ያለክ ስነስርአት እና ግርማ ሞጎስ ፈጣር ባለህበት ሰላሙ ያብዛልክ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ4ነ 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አቦ ፍልፍሉ ጦሽ አረከን በሳቅ
@kiditube-j8c
@kiditube-j8c 7 ай бұрын
ሶልዬ እግዚአብሔር ያኑርህ መልካም ሰው
@Naseeba-st2to
@Naseeba-st2to 2 ай бұрын
በሳቅገዴላቹፊልፊሉሚታወራወረበጣምየስቃል😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@Yabrotube
@Yabrotube 4 жыл бұрын
Ethiopian funny compilation videos nu feta inbel
@asrachwujera9049
@asrachwujera9049 7 жыл бұрын
ፍልፍሉ በጣም አሣቀኝ ምርጥ የአባሽ ልጅ ሶል ጥሩ ሠዉ አላህ እድሜና ጤና ከሙሉ ቤተሠቦችህ ተመኘሁልህ በተርፍ በርቱ 🌷🌷🌷🍀🍀🍀🍀🌹🌹🌷🍀🌷🌷🌸🌸
@chouchouchou3378
@chouchouchou3378 7 жыл бұрын
ይድፍክ አንተ ፍልፍሉ ሶስት መቶ ብሬን አታመጣም.
@yrgalemtewelaberhan6780
@yrgalemtewelaberhan6780 5 жыл бұрын
saloye batam naw mewadaw salo metawedu like Adergogan
@አድራሻዩከመስቀሉስርነው
@አድራሻዩከመስቀሉስርነው 7 жыл бұрын
አይ ፍልፍሉ ሳይክ ብቻ ታስቀኛለክ ሶልዩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ እንዳተ አይነት ብዙ ስው ቢኖር የትበደረስን ነበር
@عبدالله-م4ذ9ق
@عبدالله-م4ذ9ق 6 жыл бұрын
#ሶል #የሰው #ማኛ ውይ ስወድህ እኮ እድሜና ጤናን ፈጣሪ ያድልህ ለሰው ምትጨነቅ አዛኝ ነህ እውነት በጣም ነው ማደንቅህ #በምድር #የምታረጋቸው #ሁሉ #በሰማይ #ቤት #ብዙ #ዋጋ #ታገኝበታለህ #እንወድካለን #እናከብርሃለን 😍😘
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
Interview with Bereket Bekele Filfilu - Very Funny
47:18
EthiopianInterview
Рет қаралды 211 М.
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН