Seifu on EBS: "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3 | Abiy Ahmed

  Рет қаралды 476,850

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

በክፍል 3 ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የበዓል ቆይታ ሰይፉ ፋንታሁን ካነሳቸው ጥያቄዎች ውስጥ ….
በፕሮቶኮል ምክንያት መሄድ ያልቻሉበት ቦታ አለ?
የአረብ ሀገራት ገንዘብ ሲረዱ አንዳንድ ሰዎች ከጀርባው የሆነ ነገር ይኖራል ብለው ይፈራሉ?
ሰው ኑሮውን እንዲወደው ምን እየተሰራ ነው?
የጠ/ሚኒስቴርነት ደሞዝ በቂ ነው ከስራው ጋር?
ወደ ኖርዌይ ሲሄዱ የአውሮፕላን ክፍያ በግልዎ ከፍለው ለምን ሄዱ ?
የኖቤሉን ሽልማት በምን ላይ ያውሉታል?
ስለ እኔ ፕሮግራም አስተያየት ቢሰጡኝ?
የሰላም የኖቤል ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረጉት የበዓል አዝናኝና የቁምነገር ቆይታ ክፍል 3 | Prime Minister of Ethiopia D/r Abiy Ahmed interview on Seifu Show Part 3 "የደሀ አባት የኮሜዲያን አለባቸው ተካ አድናቂ ነኝ" የበዓል ጨዋታ ከ ዶ/ር አብይ ጋር ክፍል 3
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 200
@kukushag3386
@kukushag3386 4 жыл бұрын
ለዶ/ር አብይ የተመኝላሀቸው ምኛት ከእረጂም እድሜና ጤና ጋር እመኝሎታለው ደስ ይላል ጥሩ ምራቃት ነው፣ እኔ ደግሞ ላንተም ሰይፉ ያሰብከውና ያለምከው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥ!!
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን የሀገራችንን ውሻ አላህ ይያዝልን መገዱላይ እየቆሙ የሚያደናቅፉትን እንቅፋቶች አላህ ይያዝለት
@tektek3718
@tektek3718 4 жыл бұрын
Sle hulum
@tektek3718
@tektek3718 4 жыл бұрын
@@bentbaba4317 amiin
@aselefechasefa4456
@aselefechasefa4456 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@halimaweloluguama2021
@halimaweloluguama2021 2 жыл бұрын
@@bentbaba4317 አሚንንን
@user-mt3xe3xw1t
@user-mt3xe3xw1t 4 жыл бұрын
#እራሱ ላይ ያተኮረ ሰው#ቢመጣም አይጠቅምም #ቢሄድም አይጠቅምም#አብቾ ሰምቸ አልጠግብክ ሰይፍሽ አቦ ተባረክ #አደራ አብቾ አረብ ሃገር ያለነውን አስበን #በየሀገራችን ቦታ ተሰቶን ቤት ሰርተን ስራ ብንጀምር ለሃገራችንም #ለውጥ ለራሳችንም ጥሩ ነው😍😍😍ሰይፍሽ መልህክቴን አድርስልኝ
@habtamuayele7046
@habtamuayele7046 4 жыл бұрын
የብርዛፍ ጎንደሬዋ ዶክተር አብይ ያደርገዋል ይሰበስበናል ግን ምቀኛች አላሰሰራ እሉት እስላም ክርስቲያኑ በጸሎት ካገዝነው እግዚያብኤር ይረዳዋል
@user-mt3xe3xw1t
@user-mt3xe3xw1t 4 жыл бұрын
@@habtamuayele7046 እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
@@habtamuayele7046 👍👍👍
@shaikhaalketbi3598
@shaikhaalketbi3598 4 жыл бұрын
@belaysetfentie6637
@belaysetfentie6637 2 жыл бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር እኔ ማለት ያለብኝ ነገር ቢኖር ፈጣሪ የምትናገረውን ሁሉ ከልብህ ፈጣሪ ያሳካልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@YeshiOne-qh3fe
@YeshiOne-qh3fe Ай бұрын
ለዘላለም ኢትዮጵያ ሁለም ኑሮ እውድሁልው ትስፍልጋልህ
@yigo1010
@yigo1010 4 жыл бұрын
Abey is a soft spoken person when you get deep he knows what's the business means very smart guy
@fakiajmal5543
@fakiajmal5543 4 жыл бұрын
እኔ እኮ ዶክተር አብዬን ባደንቀው መቼም አይፀፅተኝም አብያችን ተባረክልን ከመጥፍ አይን ይጠብቅህ
@Gelane1
@Gelane1 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ጥበብና ማስተዋልን ሞገስን ይጨምር ልህ አንተና ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
@blenadnan2528
@blenadnan2528 4 жыл бұрын
Abiyachin May Allah gives you long life and patient, it's very difficult to guide our nation. You are very wise I have never seen in life. We love you so much ❤
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 2 ай бұрын
በደግነትህ በየዋህነትህ ሺ አመት ንገስልን ደግ መሪ ነህ አምላክ እድሜህን ያስረዝምልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 6:31
@yisakdesta206
@yisakdesta206 4 жыл бұрын
Positive perspective plus good hearted leader!
@lovenature4241
@lovenature4241 2 жыл бұрын
THANK YOU PM DR. ABIY WHAT A BRILLIANT ADVICE FOR SEIFU!! GOD BLESS YOU ALL
@hanagirma5641
@hanagirma5641 4 жыл бұрын
How a respectful PM. U R still irreplaceable Big 🙏 for our leader 🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊
@tigesttina9999
@tigesttina9999 4 жыл бұрын
ምርጥ በሪያችን እድሜና ጤና ይስጥህ አገራችን እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ያብዛልን
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 2 жыл бұрын
Bareyachen???,
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
ደምሪኝትግስትየ
@zainadfiekt3465
@zainadfiekt3465 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ኮሚት ነዉ የሰጠህይ አብይይ ዘመንህ ይባረክ ሺ አመት ንገስ
@haimidadi7260
@haimidadi7260 4 жыл бұрын
ትክክል ደስ የምትል እና ልብ መሳጭ ኮመንት ነዉ የሰጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን (3)😘😘❤💛💚ለሀገራችን እትዮጵያን ሰላሙን ያብዛልን 🌷🌷❤💛💚
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 4 жыл бұрын
He cant rule even 8years loser. Term limit!!
@fozehf2324
@fozehf2324 4 жыл бұрын
አይስረአትሰይፊየአምሮብሀል
@menztube6207
@menztube6207 4 жыл бұрын
“For any successful work, it owes to thank many”
@FawazFawaz-mj7ff
@FawazFawaz-mj7ff 4 жыл бұрын
📖📚🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋
@able8570
@able8570 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Abiy you told him what we all ways wish to tell him.
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
እንዲህ ነው እብያችን የኛ ጀግና በትክክል ማድረግ ያለበትንነግረህዋል እናመስግናለን 🙏🏾💚💛❤️
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
እኔ ግን ሣሥበው አንድቀን ቤየቤታችን እየመጣ እናገኜዋለን አሏህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren Amen 🙏🏽
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 жыл бұрын
Hawa Hawa mashallahe jezakumallahe kyren 🤣
@haanahaana1836
@haanahaana1836 4 жыл бұрын
Kkkkkkki
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
እርፍ በሳቅ
@bebeadabee2043
@bebeadabee2043 4 жыл бұрын
ክክክክክክ የገጠር ልጅ ስለሆነኮ ነዉ ምግዜም የገጠርልጅ እዲህነው!!!
@yassinnesreddin5404
@yassinnesreddin5404 4 жыл бұрын
አሁን ይህ አባታችን ምኑ ይጠላል
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ልክ በተሰብ እንሁን እሙ
@user-gl2vr3bh4r
@user-gl2vr3bh4r 4 жыл бұрын
ሴጣን ናው
@zachthese1437
@zachthese1437 4 жыл бұрын
ለእትዮጵያ ጥሩ አይሁን የተባለው ይመስለል ሀገሬ
@tibebumdechasa7808
@tibebumdechasa7808 4 жыл бұрын
wow every day every time educated person! thank you DR.Abiy
@ellenit64
@ellenit64 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አብዬwe love you 😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ሴፊሻ በል ተመክረሃል ሰምተሃል የሀሬ ኢትዮጵያ ልጆች እንዲህ ስትጫወቱ ማየት ተስፋ ይሰጠል
@amuabubeker3978
@amuabubeker3978 4 жыл бұрын
ዶ.ር አብይ እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተጋር አብረንወደ ብልጽግና
@user-se1xm3ct8h
@user-se1xm3ct8h 4 жыл бұрын
መልከምሰውአብይ#አብይአህመደ♥♥አመሰግናለሁ ሠብሰክራይብ አደረጉኝ
@selamtoall1
@selamtoall1 4 жыл бұрын
Dear Seifu I totally agree with dr. Abey comment. I will wach your show from now on. Thanks a lot. May God bless you.
@yoditmekuria7433
@yoditmekuria7433 2 жыл бұрын
ጌታ ይጠብቅህ ጠቅላይ ሚንስተር ሰይሁዬ አንተን ካለቤ ሾ ጋር አቀራርብሃለሁ ቅንነትህ።
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 4 жыл бұрын
አንበሳ እኮ ነህ አብይዬ በተለይ ለራሴ ጉዳይ እንደማንኛውም ህዝብ ነው የምጓዘው ስትል 👍👍🙋🙋🙋🙋😙😍
@dinktube2541
@dinktube2541 4 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ።
@abebedarilo6664
@abebedarilo6664 4 жыл бұрын
አህ
@dahab7484
@dahab7484 4 жыл бұрын
አቡቸ ኬኛ በርታልን ምርጥ ነህ ሺ አመት ንገስና እያየን እንጨምራለን
@alimhamed7968
@alimhamed7968 2 жыл бұрын
Hushataam
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
የኔም ፍላጎት ነው ፈጣሪ ይጠብቀው ይኑርልን።
@kubraseidyutube1658
@kubraseidyutube1658 2 жыл бұрын
ሳህ
@IglesiaRenewal
@IglesiaRenewal 4 жыл бұрын
Wiy wiy wiy wiy Abiyeyewaaaaa I wish if I could meet you once
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
Dr. Abiy amaizing ,smart intelligent and a big knowledge, our Commander and Chief.we love you ❤️🇪🇹💯 and trust you 💯 , you are our HERO, we diasporas support You 💯💯💯💯💯
@habeshaethiopia3963
@habeshaethiopia3963 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Abiy. You told him exactly what was on my mind regarding his program.
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤ሰላማችሁ፣ብዝት፣ይበል፣እውነት
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 4 жыл бұрын
የኛ ልዩ መሪ እግዚአብሔር እድሜና ቴና ይስትክ ሺ አመት ኑርልን ውድድድድድድድድ 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@kistanit
@kistanit 2 жыл бұрын
Wow great advice for Seifu and others who have opportunity Nd previlages.
@welidibrahim48
@welidibrahim48 4 жыл бұрын
kubur D.r Abiy Ahmed edmen Tienan yhabka InshAallah
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 4 жыл бұрын
በአብይ ውስጥ ያለውን ተስፋና ራዕይ ማየት ተስኖህ በዘረኝነት ታውረህ ስትደናበር ባገኝህ የምር አዝንልሃለው
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
በጣም
@azizamohammed8841
@azizamohammed8841 4 жыл бұрын
That's damn true man💖
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 4 жыл бұрын
ማለት
@kiyalove1565
@kiyalove1565 4 жыл бұрын
Malet
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
ምርጥ አባባል!
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
Long live to both of you I'm so proud of dr abiy
@selambryant
@selambryant 4 жыл бұрын
Thank you seyfu. Love u Dr Abiy💕💕👑
@shalomkebede9452
@shalomkebede9452 4 жыл бұрын
አብቹ ካባቴ ቀጥሉ አንተ ነክ ብርቄ እድሜና ጤና ይስጥክ የእስራኤል ቅዱስ ይጠብቅልን ከመላ ቤተሰብክ ጋር ሺ አመት ንገስ♥
@elsabekele2302
@elsabekele2302 4 жыл бұрын
ምርጡ መሪዬ መብቴነው የጠላክ የፈለገበት ሔዶ ይተኛ
@denberemengistu816
@denberemengistu816 4 жыл бұрын
Amen
@user-qv1sg4zh9i
@user-qv1sg4zh9i 4 жыл бұрын
ትክክል ክክክክክክ
@fjbfkfjcd2273
@fjbfkfjcd2273 2 жыл бұрын
👙👙👙👙👞👞👞👞
@johannaemo9994
@johannaemo9994 2 жыл бұрын
ደሥትላላችሁ አብቾ የኔ ጀግና አብሽር አላህ ይጠብቅህ
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 жыл бұрын
አብያችን የኛ ምርጥ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን እግዚአብሔር ጠላትህን ያስገዛልህ በርታልን
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ የምር ደስ ብሎኛል አቢቾን በጣም ነው የምወደው እንካን ኢንተርቪው አረከው እንደኔ እምነት አብቾን ብዙ ኢትዮጵያን ይወዳቸዋል ብቻ ትንሽ የሰላማን እና የኢኮኖሚዋን ነገር ቢያስተካክሉልን ብቻ ምን ለማለት አብቾ የምር እወድሀለሁ ከጎን ነህ በርታልን እስቲ ከአብቾን ጎን ያላቹ ምን አልባት የራሱ ኢንተርቪው ስለሆነ ካየው ከጎኑ መሆናችንን እናሣየው የአብቾ ደጋፊዎች ላይክ በማረግ እኔን ደሞ ሰብስክራይብ በማረግ ወደፊት🤙💖💖💖
@Robel.Destiny
@Robel.Destiny 4 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ስብእና ያለው ሰው ነዉ ። ፈጣሪ ያግዘው ።
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 2 жыл бұрын
DR ABIY AHMED I ALWAYS PROUD OF YOU WE GLAD TO HAVE U LONG LIVE ETHIOPIAN.
@adamkimo7447
@adamkimo7447 4 жыл бұрын
There no 1 I have see in my life time so intelligent & active work with people & kind I’m proud of my Prime minister Ethiopia 🇪🇹 Dr Abiy Ahmed
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
ግንኮ ጋርዱ እግሩን አመመው ቆሞ #ሠይፍሻ ደፋሩ ጀግና መሪያችንን ኢንተርቪ ያደረገ ብቸኛው ጋዜጠኛ ዋውው አብያችን ስለከፈለው የአየር መንገድ የተናገረው ንግግር ውስጤን ነካው አስተዋይነቱ ተባረክ
@gent5836
@gent5836 2 жыл бұрын
ጋርድ እኮ መቆም ስራዉ ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ነውዴ ደግዬ
@jeanettegalano6417
@jeanettegalano6417 4 жыл бұрын
ሰፉና ዶ/ር አብይ እባካቹ ሁሉንም ኮሜት አንብቡት ምንፅራቹ ተመችቶኛል
@hdhcndhch1320
@hdhcndhch1320 2 жыл бұрын
Dr Abiy you are great and I myself love and respect you .
@ethiounited160
@ethiounited160 2 жыл бұрын
ይህን ቃለመጠየቅ ለ 2ኛ ጊዜ ሰማሁት በጣም ትልቅ መልህክት ነው ለህዝቡ ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ክቡር ጠ/ሚኒስትር
@leveyouethiopia4930
@leveyouethiopia4930 4 жыл бұрын
ابي احمد ي جميل نحنا نحبك من السودان الشقيق Love you Ethiopia Sodan 🇪🇹🇸🇩
@sayatemitiku39
@sayatemitiku39 4 жыл бұрын
Amlke edmana tana yeseth Dr abye🙏🥰🥰🥰
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 жыл бұрын
አብይየ የኔ ጌታ አላህ ይጠብቅህ በርታ አላህ ከጉንህ ይሂድ ሳልሞት በአካል እደማገኝህ ተስፍ አርጋለሁ እንወድሀለን የኛ ምርጥ መሪ ሳይፍሽ ደግሞ የመከረህን ምክር እተገባር ላይ አውለህ አሳያቸው ከጎንህ ነን በርታ ♥️♥️♥️♥️ኢቶቢያ ለዘላለም ትሳቅ ♥️♥️😘😘😘😘😘
@meli6152
@meli6152 4 жыл бұрын
I love Dr Abbey first time am watching your programme
@user-kg3tn3lw4y
@user-kg3tn3lw4y 4 жыл бұрын
ኧረ በዚው በነካው እጃቹ ዶክተር አብይ አረብ ሀገር እየተሰቃዩ ያሉ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ሀገሬ ብለው ሲገቡ ተደራጅተው እንዲሰሩ እድል ይመቻችላቸው
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 4 жыл бұрын
Waw teru asabe new
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
@@ethimaryam9617 በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@ethimaryam9617 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@rozisisay720 subscribe enderarge konjo
@zm2858
@zm2858 4 жыл бұрын
ስንቴአመቻቸልንእንቢብለን
@fekerashenafi6376
@fekerashenafi6376 4 жыл бұрын
Abiyin gin yemitelut sewoch mastewal yistachu getan kefeker ina k ethiopia wuchi were yelewum iko ❤❤❤we loved you
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ሁል ጊዜ የሚጠቅም ነገር ብቻ ከአንደበቱ ይፈልቃል የተባረከ እና የተቀባ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት መሪ ስላመጣልን !!
@khyria1890
@khyria1890 2 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ግን የሚጠላ ሰው ጤነኛ አይመስለኝም አባቴ ሺህ አመት ኑር የሚጠሉህ ሰዎች ያለ ምንም ምክንያት ነው ግን ደሞ ከሚጠሉህ ይልቅ የምንወድህ ብዙ ነን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቢቾ
@nemaethiopia4415
@nemaethiopia4415 4 жыл бұрын
አቦጀግናነህ እንደመርብሎሁሉምአጭብጭቦ አሁንአፍቸውንቢከፍቱ አትስማቸው አብቹ ጋሽሰይፉ እደውያልጠየከውማንይሆን የኝጀግና
@merryjesus3860
@merryjesus3860 4 жыл бұрын
1ndga dr abiye Ahmed ♥️♥️
@aabn7964
@aabn7964 4 жыл бұрын
ዶክተርዬ አይዞህ የኛ ጀግና ሁልግዜ ንገስልን
@kasishjimma6100
@kasishjimma6100 4 жыл бұрын
Thankyou dear pm abiy
@zenashmyres8698
@zenashmyres8698 4 жыл бұрын
Love Dr.Abye thank you sayfu
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
አንተን የሚጣላ ሰው ሳይሆን የሰይጣን ቁራጭ ነው ! ዶክተር አብይ ምርጥ ሰው አላህ ያግዝክ ።
@najuteshife3549
@najuteshife3549 4 жыл бұрын
አራ ታው ሁሌ በምለስ አትጓዝ የአጋሬ ሰው መውራትና መስራት እኮ ይለያያል ፍትህ ለእምናት ቤቶች ኡኡኡኡ ፍትህ ለሞጣ ሙስሊሞች የአለህ አንታህ ምን አለብክ የዱበዩን መሪ ታደንቃለህ ለምን አንታም ከሱሁ አትማርም የሰውን ደግናት ከመናጋር ራስ ታግብሮ መሰያት
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Below abiy asmsaye new
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
@@dontwoorybehappy8865 ምኑ ጋ ነው አስመሳይነቱ ?
@user-bq7jh6ld2m
@user-bq7jh6ld2m 4 жыл бұрын
@@najuteshife3549 ሣህ ወላ
@user-ht1rd8rh7z
@user-ht1rd8rh7z 4 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስትህ አብቹ የእውነት መሪ ማለት እንዳንተ ነው።
@Sirage111d
@Sirage111d 2 жыл бұрын
I love watching our prime minister with the beloved sefu
@medinamedina7610
@medinamedina7610 4 жыл бұрын
🇧🇴🇪🇹🇧🇴🇪🇹😍😍😍😍😍የኛ አባት ነፍ አመት ኑሩልን
@elsagetanh9283
@elsagetanh9283 4 жыл бұрын
አብይ አስተዋይ ሰው አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሁንም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ አገራችን ሰላሙን ያዉርድልን አሜን
@lemlemyutb2358
@lemlemyutb2358 2 жыл бұрын
አስተዋይ የምትለው ትግራይ ሰለ ጨፍጨፍ ነው ሃገራችን ገሃንም እየደርግ እናንተ ግን አብይ አብይ ትላላችሁ እጭ
@adrianas.3781
@adrianas.3781 2 жыл бұрын
Selam Selam le Hulum Selam le Ethiopia Selam le Nebiyu Abiy Ahmed Ali...@!@ May Peace be with you and continue to guide you ✨ 🙏 🇪🇹
@hiwotenigatu2543
@hiwotenigatu2543 4 жыл бұрын
many many likes for his speech 👍👍👏👏👌👌
@debsaytewlda5264
@debsaytewlda5264 4 жыл бұрын
አብይ እረጅም እድሜና ጤናህን ይስጥህ አተ እውነትም ታጋይ ነህ
@ethioswag8830
@ethioswag8830 Жыл бұрын
ዘንድሮ ምን ትል ይሆን🤣🤣
@seadaaylwe7773
@seadaaylwe7773 4 жыл бұрын
ምነው ለዛሬ ሰይፉን ባደረገኝ ፊትለፊት ባገኝህ እንደት ደስ ባለኝ ነበር ዶክተር አብይ አህመድ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልህ አለሁ ሁሌም ኑርልኝ
@haymihaymi6301
@haymihaymi6301 4 жыл бұрын
አብቹ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና አዳማና የበዛልን ለአንተ መኝታ ነው 💕❤️😍💝💝💝አንተን የጣለ የጣሉ አንተን ይወድድ ሰላም የበዛ
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 4 жыл бұрын
What a humble leader we have
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
አይኔ ነው ወይስ የምር ነው ሰይፉ አብይን ኢንተርቪ ያደረገው
@meronyemareyimlij415
@meronyemareyimlij415 4 жыл бұрын
enem eko ba minister hula new yeyhut ayinen tartire😃😃😃😂😂
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
@@meronyemareyimlij415 😅😅
@user-em9sk2ld7n
@user-em9sk2ld7n 4 жыл бұрын
😂😂😅
@hanan4379
@hanan4379 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 4 жыл бұрын
@@meronyemareyimlij415 😂😂😂😂
@harontube4205
@harontube4205 4 жыл бұрын
የኛ p.m ጀግናችን ሺ አመት ንገስልኝ እንወዳሀለን
@fekerelda3740
@fekerelda3740 4 жыл бұрын
መሪያችን ኑሪልን ፈጣሪ ይጠብቅክ
@Yoseph96
@Yoseph96 4 жыл бұрын
Abiy is my absolute choice. I don’t want to be Ethiopian if Dr Abiy is not my leader. He is genuine and cares for us.
@bettycute5932
@bettycute5932 4 жыл бұрын
Abyyeeee betam nw minwedek 💋❤️
@misrakfiseha8027
@misrakfiseha8027 4 жыл бұрын
አብቹዬ ትለያለህ የምለው በምክንያት ነው ተባረክልኝ
@medinegnygetalijmedinegnyg5135
@medinegnygetalijmedinegnyg5135 4 жыл бұрын
Waw abichu tebarek idime ina tena temegnewulih geta bedemu yishefinih
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 жыл бұрын
What a man. Simply intelligent. 👏👏👏
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 4 жыл бұрын
This is we call it top prime minister 👏👏👏 we love Dr Abyie
@dhjshsus2217
@dhjshsus2217 4 жыл бұрын
Xalatik wedim yibalii abbate ya agere abbati❤❤❤❤❤❤👈👈
@juliamicheals320
@juliamicheals320 2 жыл бұрын
DR.ABIY the best pm ever ❤ and smart I wish you longlife God bless and protect you 🙏
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
አብይዬ ምክሩን ለራሴ አድርጌ ወስጄዋለው. ረጅም እድሜ ከጤና እና ስኬት ጋር ተመኘውልህ
@ramzya9912
@ramzya9912 4 жыл бұрын
እዛ ማዶ አንድ ጀበና እዚህ ማዶ አንድ ጀበና የኛማ አብይ የኢትዬ ጀግና አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ያውርድልን
@mubarekabduselam1151
@mubarekabduselam1151 4 жыл бұрын
amazing prime minster
@ethiopiawolde4884
@ethiopiawolde4884 4 жыл бұрын
Am so glad about ,my president God bless you uuuuu for ever all ways you’re Great ::
@samriabebe3780
@samriabebe3780 4 жыл бұрын
የምትገርም ምርጥ መሪ እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው 😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍
@selamtesfaye2901
@selamtesfaye2901 4 жыл бұрын
if we are smart we got a lot of good things to learn from this interview! long live my first role model Dr Abiy!!
@kerajberhanu8072
@kerajberhanu8072 2 жыл бұрын
selam
@samuelberhane1395
@samuelberhane1395 4 жыл бұрын
ኢትዮጳዊያን እባካቹ የህ ስውየ የእዝጋብሄር ስጦታቹ ስለሆነ በትእግስት ከሱ ጎን ሁናቹ ኣገራቹ በስላም እንድትገነቡ ላስትውሳቹ እወዳለሁ ብተጨማሪ ዱላ ስለ ሌለው ኣትጡልት
@nqmamobark786
@nqmamobark786 4 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ይህንን አስተሳሰብ ባሰቡልን
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
🌷🌷🌷👍
@user-jw9wx1bc7x
@user-jw9wx1bc7x 4 жыл бұрын
Wusha.
@user-jw9wx1bc7x
@user-jw9wx1bc7x 4 жыл бұрын
Fesami
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
Exactly!
@zenashberhanu6412
@zenashberhanu6412 2 жыл бұрын
ዶክተር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@simretamanuel2570
@simretamanuel2570 4 жыл бұрын
ዶክተር አቢይ በጣም የእግዚአብሔር ሰው ናቸው በኒ ልብ የለው ሐሳብ ነው God bills you
@tewedroswelel136
@tewedroswelel136 4 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እዴት እደምወድህ እደማከብርህ ጤናህን ይስጥህ
@vghf215
@vghf215 4 жыл бұрын
አብይዬ ሺ አመት ንገስ
@bitewushbelay9454
@bitewushbelay9454 2 жыл бұрын
amen
@netsiinetsanet577
@netsiinetsanet577 4 жыл бұрын
Thank you sefu
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ብዙ መልካም ነገር አርገሀል እኮ ሰይፍሻ።ያለመታደል ሆኖ ሰው ሁሌ እሚያየው ሳቅ እና ቀልድህን ብቻ ሆነና ተቸገርክ።እሳቸውም ትንሽ ስላረከው ነገር አመስግነውህ ለቀጣይ ሰፊ ግዜ ስጥ ብሉህ ደስ ይለኝ ነበር።ለማንኛውም የኔ የቱርክ መላጣ አክባሪህ ነኝ።
@ethiolove2517
@ethiolove2517 4 жыл бұрын
አብያችን ረጂም እድሜና ጤና እመኖታሎ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@faitu_9611
@faitu_9611 4 жыл бұрын
Wawawooo abichu 🖒🖒👏👏👏👏👏
@user-zd9bp3fb6r
@user-zd9bp3fb6r 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ
@MrMelikhaji
@MrMelikhaji 4 жыл бұрын
Wow God bless 🙏 you. You are the best.
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 46 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,2 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
ሀጫሉ ከመገደሉ 1 ሰዓት በፊት ለምን ደወለላት? ቤቲ ተነፈሰችው!
17:47
Addis Agelgil - አዲስ አገልግል
Рет қаралды 448 М.
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 692 М.
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
0:54
火影忍者一家
Рет қаралды 7 МЛН
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 6 МЛН
Neden yüzünü saklıyor
0:19
H. DANIŞIK
Рет қаралды 20 МЛН
Вы так любезны
0:16
KOTVITSKY
Рет қаралды 1,4 МЛН