በፍቅር አንብቻለሁ!! ማፋቀር ብቻ ሳይሆን ማፍቀር የሚችለው ማሀሙድ ...የተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ቤቱን ጎበኘን…| SeifuonEBS ክፍል 2

  Рет қаралды 369,474

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ ቤቱን ጎበኘን…| SeifuonEBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 546
@qgsHd-cw3fd
@qgsHd-cw3fd 2 күн бұрын
ከእንግዲህ ቡሀላ እንኳን ወደ አላህ ተመለስ ተውበት አድርገህ ቀሪ ዘመንህን በመስጅድ ውስጥ አሳልፍ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ❤❤❤
@Jerry-e27
@Jerry-e27 Ай бұрын
ሰይፉ ለሰው ያለህ ክብር 👍🏻አንተንም ለክብር ያብቃህ ጋሼ እናመሰግናለን 🙏🙏
@HiluT
@HiluT Ай бұрын
Seifu should be awarded for the thickest skin award 😂 he is an example to stay consistent with all the insult on the internet ❤
@TigistBelete-b2l
@TigistBelete-b2l Ай бұрын
Amen
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 Ай бұрын
እርዱኝ ብዬ ሚድያ ላይ አልወጣም ለእናቴ እኔም ዘብ ቆሜ የጠፋዋን ሳቋን እመልሰዋለው ታዋቂ አይደለክም በሚል ስራ ባለቀጠርም ሰው ነኝ የክብሯ የሴት ልጅ ጠንካራ ነኝ ከጎንክ ነን በሉኝ " የእናቴን ሳቋ እንዲመለስ የደፋችው አንገቷ ቀና እንዲል እንድኖርላት ከሰው እኩል እንዳደርጋት ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ብቻ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ የኔ መድሀኒያአለም ያቆመኝ የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
@arditube7340
@arditube7340 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያሰብህ/ሺ ይሙላ🙏
@bo_photography_et5664
@bo_photography_et5664 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ
@ezedinnesro6065
@ezedinnesro6065 Ай бұрын
አብሸሪ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏
@natikindu8922
@natikindu8922 Ай бұрын
አይዞህ ጀግናው ቀናታደርጋታለህ ጥሩ እሰብ ፈጣሪ ያሳካዋል
@MesfinBugie
@MesfinBugie Ай бұрын
አሜን ደስ ስትል ♥️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@danielbekele5273
@danielbekele5273 Ай бұрын
....በእውነት....ሰይፉ ትልቅ ስራ ሰራህ....ለአንጋፋው ለጋሽዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን ....አንጋፋው ...እና ቀሪ ሀብታችን ጋሽ መሀሙድ ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሲያከብር እንዲህ ነው ስውን በህይወት እያለ ማመስገን ጥሩ ነው ማህሙድ ደግሞ ቀሪ ዘመኑን ለዚህ ላደረስው ፈጣሪ በዝማሬ እያመስገነ እንዲኖር እመኝለታለሁ🙏🏾❤️
@AbdullahJaffer-hp1nl
@AbdullahJaffer-hp1nl Ай бұрын
በስሙ ሀውልት መንገድ ሳይሆን የእርዳታ ድርጅት ነዉ የሚያስፈልገዉ በተረፈ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ጋሼ
@merimeri7886
@merimeri7886 Ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ቆይ አሁን 😢😢😢ጋሽ ማሀሙድ በእድሜ በጤና ያቆይልን ትልቅ ሰው ሰላም እና ጤና ከፈጣሪ ለማኞች ናቸው ፈጣሪም ይሰማቸዋል ሴይፍዬ አንተንም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🎉🎉❤❤🙏🙏🙏🙏
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 Ай бұрын
ጋሽ ሰይፉ ለሰው ያለህ ክብር ይበል ያሰኛል ❤❤❤ ጋሽ ሙሀመድ የምንወዳቸው አባታችን ናቸው ክብር ይገባቸዋል በእውነት❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Ай бұрын
በእውነት ጋሺ መሀሙድ,ማለት የኢትዮጵያ ድንቅ እንቁ ታሪካዊ ስው ነው! ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ እናደንቀሀለን እንወደሀለን እድሜና ጤና ከነመላው ቤተድብህ ይድጥህ !👍🏾✌🏽
@moladesalegn6225
@moladesalegn6225 Ай бұрын
በእውነት....ሰይፉ ትልቅ ስራ ሰራህ....ለአንጋፋው ለጋሽዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን ....አንጋፋው ...እና ቀሪ ሀብታችን ጋሽ መሀሙድ ።
@aberalemma
@aberalemma Ай бұрын
ድንቅ ሥራ ሠርተሃል ሠይፉ። ዘመን ተሻጋሪውን ተወዳጅ ድምጻዊ ጋሽ መሐሙድን በደንብ አቅርበኸዋል። ተባረክ።
@abeshalove2007
@abeshalove2007 Ай бұрын
በወጣትነት ዘመናችን በጋሽ መሀሙድ አህመድ ድንቅ ዘፈኖች ብዙ ድንቅ ትዝታዎችን አለን እናመሰግናለን::ጋሽ ማህሙድ አህመድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት::🙏
@dare_hire
@dare_hire Ай бұрын
ጋሼ!..አባቴ🥰 ‎አንተ በእድሜህ ብዙ አይተሃል አኔ ደግሞ በአንተ ብዙ አይቻለሁ። ለኢትዮጵያ ከወንድ አንተና ነዋይ ደበበ ከሴት አስቴር አወቀ እና ጂጂ የምንግዜም ምርጦች ሀብቶቿ ናችሁ!!! 🙏 ‎ እና ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ🥰🥰
@SADORATUBE
@SADORATUBE Ай бұрын
ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Ай бұрын
እንደ ጋሽ መሐሙድ የታደለ ኢትዮጵያ ማን አለ ?
@rhamtistore9583
@rhamtistore9583 Ай бұрын
ለምድነው ሳየው አጀቴን የሚበላኝ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን😥😥😥😥😥😢😢
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n Ай бұрын
ላለው ማሽቃበጥ ያበሻ በሀሪ ሰለሆነ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Ай бұрын
አይ መህሙድ ጠሩ ሰው ነው ጎረቤቴ ነበር​@@AshenafiHabte-n2n
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 Ай бұрын
አይ መህሙድ ጠሩ ሰው ነው ጎረቤቴ ነበር​@@AshenafiHabte-n2n
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት Ай бұрын
ልጆች አሉት ግን 🎉🎉🎉🎉
@AyshaIbrahim-r8k
@AyshaIbrahim-r8k Ай бұрын
@@AshenafiHabte-n2n kkkkkkklik nesh
@Mita4164
@Mita4164 Ай бұрын
እባካቹ ሰይፍሻን የምስጋና ፕሮግራም አዘጋጁለት ሰውን እያለ ነው ማስደሰት ሰይፍሻ እመብርሀን እድሜ ጤና በረከት ትስጥህ🙏🙏🙏
@GeremewTekle
@GeremewTekle Ай бұрын
ሰው በሕይወት እያለ እንዲህ ፍቅር ሲገለፅለት ደስ ይላል።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በአስር ዓመት ትውውቅ ብቻ ይሄንን መፅሐፍ ለፃፈው ደራሲ ታላቅ አክብሮት አለኝ❤❤❤❤
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 Ай бұрын
ማሻአላህ ሰው ሆኖ የኖረና በሚያውቁት ሁሉ መልካምነቱና ፍቅርነቱ በአንድ ድምጽ የተመሰከረለት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
ወይኔ ጋሺ 😊 ድምፅህ ከዚህ ሁሉ ዘመን በሆላ በእርጅና እንኳን አልጠፍም ❤❤❤
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj Ай бұрын
Museum is more historic than Statue. Celebration of life. What genuine honest person. God bless you all ❤❤
@HayimanotHayimi-kl2oj
@HayimanotHayimi-kl2oj Ай бұрын
ወይ አባቴ እንዴት እንደምታምር አሁንም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ እንዲሰጥህ ተመኘሁልህ !!
@birukbelihu3240
@birukbelihu3240 Ай бұрын
ሲዘፍን የደስታ ብዛት እንባዬ መጣ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!!
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
ስይፈሻ በውነትም ልትመስገን ይገባሀል ይህን ታላቅ አርቲስት የሙዝቃው የትዝታው ንጉስ ይገባዋል ይህ ክብር እናመስግንሀለን ለአዘጋጆቹ ትልቅ ክብር እናመስግንሀለን
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
Thank you Seife for inviting Muhammad Ahmad and his supporters on this shows.
@martazewde1658
@martazewde1658 Ай бұрын
ጋሼ ከወይዘሮ እጅጋየሁ የተለያየህ ግዜ ነው እድሜህ የረዘመው እስካሁን አትኖርም ነበር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Ай бұрын
@@martazewde1658 በጣም 😂😂 ወይ አሳብዳው ወይ ሞቶ ነበር በስመአብ ከዚህ ሁሉ ዘመን በሆላ እንኳን ምን አይነት መርዝ የምትተፋ ሴትዬ እንደሆነች🙄
@roze-t4f
@roze-t4f Ай бұрын
በጣም😢
@1mwaabt89
@1mwaabt89 Ай бұрын
​@@solianasoliana4052 ማን ናት? ምን ዐደረገችው?
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Ай бұрын
She is humble and straightforward person
@seidkasim1990
@seidkasim1990 Ай бұрын
ያረቢ ለአሔራ የሚጠቅመንን ለመልፋት አግዘን
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Ай бұрын
He deserve all the respect . May God give you long life with good health and happiness
@wakamedia9545
@wakamedia9545 Ай бұрын
መሐሙድ አሕመድ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ እና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ታላቅ ሰው ነው እና የታሰበው ሁሉ ይገባዋል
@YiheyisTadesse
@YiheyisTadesse Ай бұрын
ሰይፍሻ ሰላም ላንተ ይሁን ። አንተ ደረጃህ በዚህ ልክ ነው ። የሕይወት አርአያነት ባላቸው ግለሰቦች ላይ ማትኮር ቀጥል ። እናመሰግናለን ።
@CrisMake-b4e
@CrisMake-b4e Ай бұрын
ስለአበርክቶትህ እናመሰግናለን ጋሼ❤ ቀሪ ዘመንህንም ፈጣሪ ይባርክልህ በጣም እድለኛ ነህ ኑርልን
@ZBEthiopia
@ZBEthiopia Ай бұрын
ሰይፋ አሁን ገና ምርጥ ነገር ሰራህ የምር በጣም ነው ደስ የሚለው ዘፈን ባልወድም የሳቸው ግን ለየት ይላል ውስጡ ግጥም ሳይሆን ገጠመኝ ባዶ ዳንኪራ ሳይሆን ድንቅ ሙዚቃ ነው ያላቸው!! 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ምርጥ ሰው!!👏👏👏👏
@tigi1869
@tigi1869 Ай бұрын
የብሳበቢ አቦጉራጌ 🤲🤲🤲 እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እነመኛለን 🙏🙏🙏 .
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
በተለይ ባለውለተኛ የሆነውን ሠው በሕይወት ሳለ ይኸን የመሠለ ፕሮግራም ማዘጋጀት እጅግ በጣም በጐ ተግባር ነው እግዚአብሔር ይባሮካችሁ🙏😍
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
በጣም
@Alex-zz4rf
@Alex-zz4rf Ай бұрын
በዘህ እድሜው ንሰሀ ገብቶ ቆርቦ ለዚህ እድሜ ላበቃው አምላክ መዝሙር እንዲዘምር እንደ ማድረግ ለመጨረሻ ግዜ ኮንሰርት ዘፈን ይዝፈን ማለት ተገቢ አደለም ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይላል ቃሉ መቸ እንደምንጠራ አናቅምና እስቲ ወደ ፈጣሪ ይቅረብ ዘፈኑ ይቅር ፈጣሪ ሁላችንንም ይቅር ይበለን እኔ ሀጢአተኛ ነኝ ከናንት አልሻልምና ይቅርታ ስለ ኮመንቴ 🙏🙏🙏
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 Ай бұрын
እምነትህን እንደያዝክ በጸበልህ ጋሼ የሰላም ተምሳሌታችን የሆነ ሰው ብቻ ነው።
@asnawb4341
@asnawb4341 Ай бұрын
አንተ ቆርበሀል
@አታገኝ
@አታገኝ Ай бұрын
ወጣቱስ ለምን ንሰሃ አይገባም እንዲጨፍር ማን ፈቀደለት
@maryamawit406
@maryamawit406 Ай бұрын
እውነት ነው ጋሼ ሀሳቡም የለውም እንዳውም እየዘፈንኩ እዛው እስቴጁ ላይ ብሞት ደስ ይለኛል ሲል በጣም አዘንኩ
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 19 күн бұрын
እንደኔ እንደኔ ጋሽ መሐሙድ አህመድ ንሰሃ ቢገቡ መልካም በዚህ እድሜው በሚያምነው ሐይማኖት ጋሼ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@MinilikYared
@MinilikYared 27 күн бұрын
ጋሼ ክቡር ዶክተር መሀሙድ አህመድ በመድረክ ይህንን ሁሉ ዘመን የተከበርከው ስለሚገባህ ነው አሁንም እናከብርሀለን ወደፋትም ትውልድ ያከብርሀል ቀዳሚውን የሚያቀው እግዚአብሔር ነውና ከዚህም በላይ እድሜና ጤና የህዝብ ፍቅር እንዲሰጥህ እመኛለሁ
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry Ай бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@abebebahiru5244
@abebebahiru5244 23 күн бұрын
የኛ አባት፣የኛ ምርጥ ቅርስ:ከሙሉ ጤንነት ጋር ኑርልን።
@Mersey-t7l
@Mersey-t7l Ай бұрын
ሰይፍ ጥሩ እየሰራችሁ ነው ንስሀ ሳይገባ እንዳያልፍ ለሃይማኖት አባቶች ቦታ ብትለቁ ምክንያቱም በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም እንዲመቸው እንፈልጋለን
@Somayube
@Somayube Ай бұрын
የኔ አባት ❤ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሕ የሙዚቃው ንጉስ 🫅💝 ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤
@zewditumola-m4g
@zewditumola-m4g Ай бұрын
ጋሼ መሐሙድ እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ! በጣምምም የምወድህ ምርጥ ሙዚቀኛኘህ! ያንተን ሙዚቃ ባንተ ተመሳሳይ ድምጽ የሚያዜሙ ስላፈራህ ! ሁሌም ደስ ይበልህ ! 🙏🙏
@danielamare7898
@danielamare7898 Ай бұрын
I am so happy for him. He deserves much more than this. I grew up listening to his beautiful songs, and my memories and his songs always go together. Mahamoud ahmed, one of ethiopia's precious sons. I will always love you and respect you. May the Lord be with you wherever you are. Thank you🎉🎉
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
ከነግርማ ሞገሱ❤❤❤❤የኖረ ድንቅ ሰው ጋሸማህሙድ አህመድ❤❤❤❤
@TerseyTersey
@TerseyTersey Ай бұрын
ጋሽዬ ስወድክ እድሜና ጤና እመይልሃለው።ግን ትልልቅ ሰወች እያጠናቸው ነው የድሮ ሰወች ንግግራቸው ቀልዳቸው ወዛቸው እኔን ጋሽዬ❤❤
@haregnegusu6432
@haregnegusu6432 Ай бұрын
ሰይፉ ለሰው ያለው ክብር በጣም የሚገርም ነው ፈጣሬ እድሜና ጤና ይሰጣቹህ
@ejigayehuhaile6186
@ejigayehuhaile6186 Ай бұрын
ሰይፉ የጨዋ ልጅ ነው
@moladesalegn6225
@moladesalegn6225 Ай бұрын
ሰይፉ ለሰው ያለው ክብር በጣም የሚገርም ነው አንተንም ለክብር ያብቃህ
@SErkalemWube
@SErkalemWube Ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሽ ማሜ የትዝታው ንጉስ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ስለሰሩልን በጣም እናመሰግናለን!❤❤❤🎉🎉
@FaysalKsa-w1h
@FaysalKsa-w1h Ай бұрын
ጋሽ መህሙድ ጤናዎት ያማረ ረጅም እድሜ ይስጥዎት ከአሁን በሃላ የተወለዱበት ሀይማኖት ተመልሠው መጨረሻዎት ያማረ ይሁን
@MichaelKidane-u1f
@MichaelKidane-u1f Ай бұрын
Love all the way from Eritrea the greatest of all the great ❤
@tilahunkifle5124
@tilahunkifle5124 Ай бұрын
ሰይፉ አመሠግናለሁ ለአንተ ትልቅ የምትለው ስራህ ይህ ይመስለኛል፡፡
@yadolij8239
@yadolij8239 Ай бұрын
Mahamoud, Ethiopian Legend, Wishing you a happy, healthy and long life!
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Ай бұрын
ጋሽ መሀሙድ በጣም የምወደው ሰው ነው፤ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ 😍💛💛💛
@SelamWorku-k8l
@SelamWorku-k8l 16 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@selam801
@selam801 Ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ❤😢
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ Ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@HanaBissa
@HanaBissa Ай бұрын
😅😅😢
@HanaBissa
@HanaBissa Ай бұрын
Man xebaki aregat jil
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh Ай бұрын
Amen Amen Amen!!!❤️🙏❤️
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Ай бұрын
Amen
@jerrymelese3866
@jerrymelese3866 Ай бұрын
ጋሽ መሐመድ እረጅም እድሜ የሰጠዎት እግዚአብሔር ይመስገን ። በዚህ በዘመንዎ መጨረሻ እንኳን ጌታ ኢየሱስን እንደግል አዳኝዎ አርገው ተቀበሉ ይሄ ሁሉ ዝና ያልፋል ከሞት በኋላ ሌላ ህይወት አለ በኢየሱስ በማመን የዘላለም ሕይወት እንዲያገኙ ምኞቴ ነው ። መዳን በሌላ በማንም የለም ። ኢየሱስ ያድናል ።
@minewertera
@minewertera Ай бұрын
Mejemeriya begeta Sim wetatinetun melisulet
@NIGIST-xp6qn
@NIGIST-xp6qn Ай бұрын
ሠይፍዬ አንተም ጅጅት ብለህ ለዚህ ክብር ያድርስህ ጋሽ ማሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Oden0885
@Oden0885 Ай бұрын
ሙሀሙድን የሚወድ like❤❤❤
@mooneymooney251
@mooneymooney251 Ай бұрын
The first time I saw Mahmoud Ahmed performing was in 1982 at Yeshi Dama's restaurant on North Capital Street in Washington DC! All the best to the living legend.
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Ай бұрын
This is best way to keep such memory for generations to come 🥰🥰🥰 Thank you Seifu for showing us our beloved Gash Mahmud in his beautiful home 🙏❤️🙏 Long live our Legend may your Legacy keep trancending ✨✨✨ how i wish its God's will for me so i attend his Farewell Concert of my favorite Singer the Musical Makesty 👑🎶👑 though i am not a concert girl it'll be a meaningful one as my first ever 🤗🤗🤗
@Ethiopianpple
@Ethiopianpple Ай бұрын
ሠይፉ ክብር አለኝ 💯 አባታችንን ረጅም እድሜ ይስጥልን ሠላምምምምም 💚💛❤️
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 Ай бұрын
ጋሸ መሃሙድ በጣም እወደሃለሁ ባንተ ሙዚቃ ነው ያደኩት አንድ አለብም ለጌታ እየሱስ እጠብቃለሁ ካንተ ተባረክ::
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Ай бұрын
አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን በጌታዬ መመርያ ልገስ ለዛኛው አለም በሚጠቅመኝ❤ከጌታው የራቀ ሁሌም ብቸኛ ነው በሺዎች ቢከበብም መጨረሻህን አላህ ያሳምርል😢
@frehiwotkidane09
@frehiwotkidane09 Ай бұрын
ስይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ አሁንም በስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይግባልህ በልጆቺህ አግኚ ጤናህ ይስጥህ ወንድሜ
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
አላህ ይሰጥልን
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
ሰይፉየ እንወድሃለን
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ሠይፍሻ ለምታደርገው ሁሉ ላንተም ክብር ይገበሐል🙏🙏🙏
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Ай бұрын
ተወዳጁ አጋፋው ጋሽ መሃሙድ ሙሉጤና ተመኘንልህ🙏
@tigist422
@tigist422 Ай бұрын
ሴፉ ፋንታሁን ጨዋ ትልቅ መልካም ሰው
@coreykelly2523
@coreykelly2523 Ай бұрын
ግና ወጣት ነው በደንብ ይዘፍናል እኮ ኑርልን ማህሙድ የኢትዮጵያ ልጅ
@gedimarnar
@gedimarnar Ай бұрын
የደግ ሰዉ መጨረሻ እንዲህ ነዉ
@SamiraMaka
@SamiraMaka Ай бұрын
እግዚያአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልህ 💚💛❤️💚💛❤️
@muller-v5u
@muller-v5u Ай бұрын
ሰይፉ አንዳንዴ ታናደኛለህ አንዳንዴ ደስ ታሰኘኛለህ😍 የመዳም ቅመሞች በናታችሁ ቤተሰብ እንሁን
@abduselamshemsu3033
@abduselamshemsu3033 Ай бұрын
የጋሽ ማህሙድን ሥራ የማይወድና የማያደንቅ አለ ብዬ አላስብም በጣም ዘመን ተሻጋሪ ስራኦች የሰራ ታላቅ ሰው ነው 🙏 ግን ኢሄ ሁሉ ምድር ላይ ነው ከሞት ቡሃላ ላለው ወይም (ለአሄራክ )ሊጠቅምክ አይችልምና እስቲ አላህ መንገዱ ገር ያድርግልህና ተውባ ብታደርግ ብዬ እላለው ወንድማዊ ምክሬ ነው ረጅም እድሜ እስጥልኝ 🙏
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 Ай бұрын
ጋሽ ማህሙድ አህመድ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ። ቀሪው ዘመንህ በንስሀና በቤተ መቅደስ በስጋ ወደሙ ያድርግልህ።
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 Ай бұрын
እድለኝነት መሰጠት ከእግዚአብሔር! ወንድማችን ሙሀሙድ ጤና ሰቶ ያኑርህ አምላከ ቅዱሳን!
@hayemimandota7843
@hayemimandota7843 Ай бұрын
እዴሜ ከጤና ተመኝሁልህ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dahabweldu1951
@dahabweldu1951 Ай бұрын
Ahunem enwedehalen edmena Tena yestehe❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉👍 mahemudie
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh Ай бұрын
Rejem edeme ke mulu tena gar Egziabiher yestote! Kari zemonot yeneseha yadergelot !!! Sefisha antenem Egziabiher abezeto yebarekeh!❤️🙏❤️
@munashkur9219
@munashkur9219 Ай бұрын
ጋሽ መሀሙድ አላህ መጨረሻእን በእሰልምና ያርግል እሱ መአሪነው ብቸኝነት ሚሰማክ ለዛነው ምንም ሰው ቢከብ ለማንኛውም እወድአለን ❤❤❤
@Anwarmoh0206
@Anwarmoh0206 Ай бұрын
Thanks Seifu on EBS.
@legesse8909
@legesse8909 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው እየተደረገ ያለው፣ ሰው በህይወት እያለ ለሰራው ስራ እውቀና መስጠትና ላበረከተው አገልግሎት ምስጋና ማቅረብ መልካም ነገር ነው። ታሪካዊ የሆነ ሃውልት ለማቆም እንዲሁም በስሙ መንገድ ለመሰየም የሚደረገው ዝግጅት የሚደገፍ ነው፣ ላበረከተው አገልግሎትም የሚገባው ነው። እንደው መንገድ በስሙ ይሰየምለት ቢባል ሙሃሙድ ሙዚቃ ቤት ቁልቁል የምወስደውን መንገድ በስሙ ቢሰየምለት አሪፍ ነው ባይንኝ። በተረፈ ጋሽ ሙሃሙድ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ፣ ስለአገልግሎትህ እናመሰግናለን።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ስይፉዬ እናመስግናለን ክብር ለሚገባው ክብር ስጠህልን❤❤❤
@MermaHumer
@MermaHumer Ай бұрын
ጋሽ ማህሙድ እድሜ ከጤናጋር ተመኘንልህ ንጉስነህ መቼም አንረሳህሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 20 күн бұрын
የጋሽ መሃሙድ ሳቅና ፈገግታ ከጥንቱ ከወጣትነቱ ጋር ዛሬም እኩል ብርሃን አለው። የፍቅር አባት ለብዙዎች ሆነህ ታሪክን ፅፈሃል።
@KidistHaile-zr8hx
@KidistHaile-zr8hx Ай бұрын
በእዉነት ለጋሸዬ ማሁሙድ እረጀም እድሜና ጤና ይሰጥልን
@Tileyedinglij
@Tileyedinglij Ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊነት የታየብህ ሰይፉ ❤❤❤
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz Ай бұрын
ረዢም እድሜ አባታችን 🎉🎉🎉🎉
@romiromina5003
@romiromina5003 Ай бұрын
ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጥ እግዚአብሔር ይጠብቅ ኑርልን ክፍ አይካ 🙏❤❤❤❤
@GetachewAyitaged
@GetachewAyitaged Ай бұрын
long long long live gash Muhamed. Ethiopia respect you forever.
@seleshiketema7746
@seleshiketema7746 Ай бұрын
Seifu on EBS...You do have great shows on your program, but from all your program..this is the most amazing show and you deserve a heat felt thanks
@KokobKefle
@KokobKefle Ай бұрын
Bewunet Betam Edelegn New Yesemayun Fetari Becha Biyawukem Emederelayi Gen Teru Jize Asalefuwal Bekeber Memot Erasu Kelale Ayidelem
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow Ай бұрын
በቃወደ እስልምናህ ተመልሰህ ቀሪ ዘመንህን ከአላህጋ ብትተዋወቅ ምኞቴ ነዉ ያረብ😢
@KokiLove-qv1nd
@KokiLove-qv1nd Ай бұрын
የማይሆን ነገር ነው ።ቁርባን የቆረበ ሰው ነው ተውት ።
@NESIRAMuhemmed
@NESIRAMuhemmed Ай бұрын
አንተወውም ​@@KokiLove-qv1nd
@mmmnckemalsherif3445
@mmmnckemalsherif3445 20 күн бұрын
የቶባ በር ክፍት ናት በህይወት እስክ ካለ :ስለዚህ አላህ ይወፍቃው;;
@RadzoI
@RadzoI Ай бұрын
ጋሽ መአሙድ ገና እድሜ ፈጣሪ ይሰጠአል ከፖለቲካ ንክኪ የለህ ከነ ክብርህ የኖርክ አባታችን
@EtuGeremew-oq3lp
@EtuGeremew-oq3lp Ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ጋሼ❤
@MySalfe-w7b
@MySalfe-w7b Ай бұрын
Wow wow wow እግዚአብሄር ያክብራችሁ ሰይፍ እግዜር ይስጥህ የጅህን አያሳጣህ ደስ ሲል
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
ጋሼ መሀሙድ አህመድ በእኛ ዘመን ለሰጡን አስደሳች ሙዚቃዎ እናመሰግንዎታለን ፤ እግዚአብሔር አምላክም የእርስዎን ደስታ ዘለዓለማዊ ያድርግልዎ እላለሁ ።
@DHaile-q9u
@DHaile-q9u Ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋሼ ፈገግታክ እራሱ ደስ ሲል በጋሼ የተጋባቹ እስኪ አሳውቁት በኮመንት እኔንም አጋብቱዋል እያላቹ አመተምረቱም እየፃፋቹ ፍቅራቹን አሳዩት
@kassahunsinkneh9072
@kassahunsinkneh9072 Ай бұрын
ሁላችሁንም እናመሰግናለን! ያንሰበታል ለጋሸ ሙሀሙድ
@fikermehirete7275
@fikermehirete7275 Ай бұрын
ጋሽዬ ክብር ይገባሀል አባታለም❤
@niyatm.3938
@niyatm.3938 Ай бұрын
እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ የኔ አባት❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 27 күн бұрын
ሰላም እዴት ናቹ ጋሺ መሀሙድ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ሴፍሻ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН