በአዲሱ "ተወዳጅ " አልበሜ እየመጣሁ ነው...ሀሌሉያ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 125,429

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በአዲሱ "ተወዳጅ " አልበሜ እየመጣሁ ነው...ሀሌሉያ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 197
@abat6971
@abat6971 Жыл бұрын
ሀሌ ሉያ ዘምር የፈጠረሽን እግዝያብሔርን አመስጊኝበት በድምፅሽ ከሚታየው አለማዊ ብር ይልቅ የማይታየው የእግዝያብሔር ክብር ይሻላልና
@meazazee7175
@meazazee7175 Жыл бұрын
ዘፈን አይደለም ከኢትዮጵያ ከአለም ቢጠፋ ደስ ይለኛል። አለምን የፈጠረ እግዚአብሔር በዝማሬ ቢመሰገን አለም ትባረክ ነበር። የራሴ አስተያየት ነው።
@saaaasss2137
@saaaasss2137 Жыл бұрын
ትክክል ጌታ ብቻ በመዝሙር ምናለ ቢመለክ
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል/ብለካል
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው
@giggity6637
@giggity6637 Жыл бұрын
Min yahil sew sira endemefeta sayew😂
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 Жыл бұрын
@@giggity6637 right??? Endesua meserat sisanew mawegez? Lmaooo
@shimels4791
@shimels4791 Жыл бұрын
ግን ሰይፉ በጣም የምትመቸኝ ሰው ነህ ግን አንተን የሚተካ ሰው አይኖርም ጀግና ሰው ነህ
@sebstableleseble5058
@sebstableleseble5058 Жыл бұрын
,ኧረ አለባበስ ልቦና ይስጣት እኔ ከሃሌሉያ እንደዚህ አልጠብቅም ነበር በጣም ይገርማል እንደዚህ አይነት አለባበስ ተመልካችን እንደመናቅነው ሰይፉ ባክህን እንግዳ ስትመልጥ አለባበሰቸውን ምረጥ ይሄ አለባበስ ኢትዮጵያዊነትን አይወክልም
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
በጣም ታምራለሽ ስምሽና ስራሽ ግን አይገናኝም እንደ ስምሽ ስራሽም ይቀይርልሽ ጌታ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አሜን
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 ❤️
@lilihagos8845
@lilihagos8845 Жыл бұрын
ሀሌ ሉያ የሚለውን ቃል ለዼንጤ ብቻ ማን ሰጠው? ወይ ጣጣ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 Жыл бұрын
አሜንንንን
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
@@lilihagos8845 እና ማን አለ
@user-po7bf8mq1j
@user-po7bf8mq1j Жыл бұрын
እነ ኢሉሚናቲ ይሄው ባልበም መጡላቸሁ መቼምንህዝቡ ደዝ ዟል አደንዝዙት ልጆቻችንን ሊያጠፉን ነው እየሰሩ ያሉት ንቁ ይሄንን ስላልኩ ስደቡኝ አሉ
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
ማሕተብ የላትም
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
እረ ለምን ይሰድቡካል ...ተባኗልኮ ...ግን ከ666 ቢወጡ ጥሩ ነበር።
@btafe
@btafe Жыл бұрын
ልጅቷ ልትጠየቅ አደል እንዴ የመጣችው ተኮላትፋ ማውራት አልቻለችም ወይስ አማርኛ አትችልም
@Bezawitification
@Bezawitification Жыл бұрын
Betam she couldn’t talk
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
Hallelujah … much love … ጨዋ ልጅ ልብ የሚያሞቅ ፈገግታ ስነስርዓት ያለው ቤተሰብ ያሳደጋት ...ተባረኪልኝ
@jossyr6662
@jossyr6662 Жыл бұрын
love u, hale. looking fwd 2 hear ur new album. good luck.
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
ዘዉዱ በቀለ ገራሚ ሙዚቀኛ ነው ሴፉሻ ገብዝል ፕሊሲ ❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
በፍላጎት ፍሽን ነው ተብሎ የተቀደደ ልብስ መልበስ እና እርቃንነት መሆን መስልጠን ሳይሆን መስይጠን ነው እና እርቲስቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ!
@emutamer4583
@emutamer4583 Жыл бұрын
ማንም የኦርቶዶስም የሙስሊምም አማኝ ነኝ የሚል የዚችን ሴት ሙዚቃ ባለ ማየት ግዴታችሁን ተወጡ ይችና መሰሎቿ ሀገርን ትውልድን ለመበከል የሚሰሩ የ666 አባልን የሚያስፍፉ እውቅናቸውን ተገብ በማድርግ ንቃ የኢትዮጵያ ህዝብ
@asteramaha733
@asteramaha733 Жыл бұрын
መጀመሪያ እራስሽን ከመጥፎ ተግባርና ስራ አጥሪና ከቁሻሻ ተግባር ውጡ አንቺም ጎደኛሽም ትውልድ አብካኝ አትሁኑ በፊት ሳላውቃችው እዎዳችው ነበር አሁን ግን ቀፈፋችሁኝ አልበብሽን አንቺና መሰሎችሽ አዳምጡት
@orthodox6875
@orthodox6875 Жыл бұрын
ኢልሙናቲ ሙዚቃ እንዳታመጣብን ? ፈራው
@fififofo8155
@fififofo8155 Жыл бұрын
Welcome sefisha happy new year
@tonamultimedia
@tonamultimedia Жыл бұрын
በርቺ!
@rahelbruh1935
@rahelbruh1935 Жыл бұрын
ሰይፉስ wellcome ፕሮግራምክ ሁሌ እከታተለዋልወ ደስ ይላል ግን ላገኝክ ብሞከር ኣልቻልኩም 🥰🥰
@genetbelachew7574
@genetbelachew7574 Жыл бұрын
ሥምሽ.ሐሌ..አንቺ..ላሊበላ..እግዛብሔር.ይገሥጽሽ..ዱርዬ
@user-hj1st4xr2h
@user-hj1st4xr2h Жыл бұрын
አሌሉያ እልሙናት መሆኖን ከሰማሁ በዋላ ፈራታለሁ
@theyas707
@theyas707 Жыл бұрын
I cant wait haleluyaye
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
Amen
@gman9628
@gman9628 Жыл бұрын
በጣም ነው ግን ምታምሪው 💚💛❤
@getutadese1439
@getutadese1439 Жыл бұрын
ኢሊሙናቲ ባትሆኚ ጥሩ ነበር
@SalamSalam-hs5np
@SalamSalam-hs5np Жыл бұрын
Barhi ian kwhiw barhi 🙏💞
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ሐሌሉያ እንደዚህ ቆንጆ ነሽ ለካስ ስታምሪ 🥰መልካም እድል በጉጉት እንጠብቃለን አልበምሽን
@haleluyatekletsadik
@haleluyatekletsadik Жыл бұрын
Thank you yene konjo
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
@@haleluyatekletsadik ውድ እህቴ ሁልግዜ ሰዎች ያንቺን ስም ሲጠሩ ፈጣርያቸውን እያመሰግኑ ነውና ደስ ይበልሽ ምክንያቱም የስምሽ ትርጉም #እግዚአብሄር #ይመስገን #ማለት #ስለሆነ ሌላው ከምትዘፍኚ ይልቅ ሰማይና ምድርን በውስጥዋ የምንኖረውን ለፈጠረ ጌታ ብትዘምሪለት ለሰማይም ለምድርም ቤትሽም ማትረፍያ ነውና አስቢበት ሁላችንንም አምላክ ይርዳን!!!
@dagneshedo8068
@dagneshedo8068 Жыл бұрын
@@haleluyatekletsadik እሳት እና ዉሃ ቀርቦልሻል መምረጡ ያንቺ ፋንታ ነዉ፡፡
@jesussaves335
@jesussaves335 Жыл бұрын
ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል
@Maleda223
@Maleda223 Жыл бұрын
Good luck 🙏
@zenatube4351
@zenatube4351 Жыл бұрын
ምንኛ ነው ያወራሺው አማርኛሽ ጨንቆሽ አስጨነቀኝ
@AlphaHTube
@AlphaHTube Жыл бұрын
እኔ ብቻ መስለኞኝ ነበር
@meseretbelhu5177
@meseretbelhu5177 Жыл бұрын
እረ እግዚኦ ምን ጉድ ነው ራቁታችሁን እኮ ነው የመጣችሁ ያለው ወየው እግዚአብሄርን ፍሩ
@anwarkedir5648
@anwarkedir5648 Жыл бұрын
She's cool
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ቆንጅዬ ሳቂታ ልጅ ናት❤️
@abdulhakimesak305
@abdulhakimesak305 Жыл бұрын
ፈገግታዋ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍
@selamselam5118
@selamselam5118 Жыл бұрын
እኔ እምለው ሤት ወንድሞቻችን ግን ምን አይነት አለባበሳቸው ነው ግን አልገባኝም
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
የስራሽን ይስጥሽ ልበልሽ ወላሂ ሻይ እዬጠጣሁ ኮሜትሽን አይቸ ስስቅ ጀዋሌን ጉድ አርገሽኝ ነበር
@sebleseble2640
@sebleseble2640 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😄😄😄 ኑ ደምሩኝ
@selamselam5118
@selamselam5118 Жыл бұрын
@@user-cu8me2wy4s አለባበሳቸው እኮ ግራ ሆነ
@elsatube9804
@elsatube9804 Жыл бұрын
Minim aymrbeshem simshen tgbareshe aygngm smshen qayer
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
Good luck Hale
@temuman5964
@temuman5964 Жыл бұрын
ፈገግታሽን በጣም ነው የወደድኩልሽ
@Tube-im5fe
@Tube-im5fe Жыл бұрын
አስመሳይ ሁሉ ኧረ ባካችሁ የኢሉሚናቲ ተላላኪ አታምጡብን ሠፊው ህዝብ ሙዚቃ ጠልቷል በሄዋንና በመሠሎቿ ee
@ethiolove2208
@ethiolove2208 Жыл бұрын
Wera 👎
@biniyamtadele3106
@biniyamtadele3106 Жыл бұрын
@@ethiolove2208 dedeb
@abenozil6387
@abenozil6387 8 ай бұрын
Dedeb
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
አሁን ይህች እብድ ምኗ ነው የሚወደደው እረ ቤተሰብ የላትም እንዴ
@amboogaragalgala9686
@amboogaragalgala9686 Жыл бұрын
ያንቺም እንደ ሄዋን ነው የሚሆነው ታይቶኛል😅😅
@birukseleshi2640
@birukseleshi2640 Жыл бұрын
We love you Hale ❤❤❤
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e Жыл бұрын
ይገርማል አለባበሰልቦና ይሰጣት
@theedgeogloryhorror5555
@theedgeogloryhorror5555 Жыл бұрын
love u
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
Welcome
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
እሔ ፋሺን ጉድ አፈላ እሀቴ አለባበሥሺን አሣምሪ ይህች አለም ጊዚያዊ ናት ሥጋም ይፈርሣል እናም ሥጋሺን አታሣይ
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
አይ ሴፋ ስራ ፈታህ ስንት የሚቀርብ ሰው እያለ ተጃጃላችሁ
@bereketdesalegn8507
@bereketdesalegn8507 Жыл бұрын
በእግ/ር የተወደድሽ፤ ለዚያውም የክርስቶስ ኢየሱስ ደም የፈሰሰልሽ እህቴ ሀሌሉያ ስምሽ ዘፈን ውስጥ ስለሌለ ኢየሱስን እንደግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀብለሽ እንደስምሽ ሀሌሉያ እያልሽ ለእግ/ር ብትዘምሪ እና ብታገለግይው እግዝአብሔር በአንቺ ይከብራል፤በተጨማሪም መፅሐፍ ቅዱስ እንደዝህ ይላል፦"ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል?" ይላል፤ የማቲዎስ ወንጌል 16:26
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ🌹🌹
@dagneshedo8068
@dagneshedo8068 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላት፡፡
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Koshash🚮
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity Жыл бұрын
እረ ጥበቡ ወርቅየ ናፍቆናል
@getasewlegas5537
@getasewlegas5537 Жыл бұрын
ግብረ-ሰዶማዊ!
@TheHabesha869
@TheHabesha869 Жыл бұрын
ማን?
@aebemeliktiru5576
@aebemeliktiru5576 Жыл бұрын
እኛም አውቀናል ጉድጎድ ምሰናል አለ ከዚህ ስራችሁ ብትመለሱ መልካም ነው የሰዶምን ስራ የምታስተዋውቁት በጣም አፀያፊውን ቪድዩ ኩቱ አለማውረዳችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያላችሁን ንቀት ነው የሚያሳየው እግዚአብሔር የሰዶምን ክፍያ ያለብሳችሆል አይቀርም ። ሰይፉ ልጆች እሉህ ግን በሬዲዩም በቴሌቪዥን የምታቀርበውን እና ፕሮሞት የምታደርገውን ነገር ብትጠነቀቅ መልካም ነው
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ደስ ትላለች! ሀሌ ሉያ እባክሽ በሙያሽ ቀጥይበት!ከአንቺ ባል ፓይለትነት ይልቅ የአንቺ ተሰጥኦና ዝና እንደሚልቅ እንዳትረሺ!! ምክንያቱም እኛ ሀገር ፓይለትነት በዘመድ ወይም በብሔር የሚገኝ ስጦታ እንጅ በችሎታ ስላልሆነ!
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r Жыл бұрын
ግን ሁሌ መሳቅ እንጅ ቁምነገር ስታወሪ ሰምቸሽ አላቅም ከከከ
@melkamuabejeasfaw3716
@melkamuabejeasfaw3716 Жыл бұрын
አረጀን መሰል የማናውቀው ዘፋኝ በዛብን
@Abere12Tube21
@Abere12Tube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥሩ ቁመና እና መልክ ሰጥቶሻል ሁሉን ነገር አሟልቶልሻል ግን አንች አጎደልሽው ሱሪ ችግር የለም ልበሽ ግን የተቀደደ ሱሪ ምነው?
@sodetube4364
@sodetube4364 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ተብሎ ዘፈን ግን 🙄 ትንሽ ክላሽ አያደርግም 🤔
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
አብረን ቁራአን እንቅረ ሰብ አድርጉኝ
@mamuttas7126
@mamuttas7126 Жыл бұрын
እና እመለው ሰይፉ ከዛ ወገን የመላኩ ነገር አለው ወይስ አንተም ያንካክል ማለት 👹👹
@adagnucamera9962
@adagnucamera9962 Жыл бұрын
ባል አግብተሽ ማንን ለማማለል ነው እሳት የበላው የቀበሌ ቤት መስለሽ.....
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🙆
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
ባልየው ሳይቀና የናንተ መንገብገብ ምን ይባላል?
@nanikifle3401
@nanikifle3401 Жыл бұрын
Sew tefa echen metgabezt
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k Жыл бұрын
የጫማው ነገርስ ሀሀሀሀ
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
ከሙዚቃ ጀርባ ለዘመናት ተደብቀው የነበሩ አስቀያሚ ሚስጥሮች በረሳችን ቋንቋ እየተመነጠሩ አየቀረቡልን ; እየወጡ ነው ::የህንን እየሰማችሁ የምትዘፍኑ የምታዳምጡ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ ዘመኑ እየጨለመ ነው እንኳን በአለም ወደ እግዚአብሔር ቀርበን ጠንካሮች ካልሆን ብዙ ነገር እየከበደ ነው ለሁሉም ግዜ አለው ""🙏🙏"ሀሌሉያን""🙏 የሚያክል ስም ይዘሽ ዘፈን ???እግዚአብሔር ያስብሽ ለአሞላክሽ ዘምሪ:: 🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
እረ እፈሪ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ስትይ ትንሽ አይሸምምሽም እረ በትልቁ እፈሪ ሌዝቢያን ነች
@underrated8519
@underrated8519 Жыл бұрын
ውሸታም ባል ኣላት🤮🤮
@neju748
@neju748 Жыл бұрын
የት ታቃታለህ
@Tube-im5fe
@Tube-im5fe Жыл бұрын
አትናገሩ ነው
@user-nm8jr4vc1f
@user-nm8jr4vc1f Жыл бұрын
ቤትሰብ የላትምዴ ልብሰ የሚያለብሳት ወላሂ እኔ የማውቅው እራቅቱን የሜሄደው እብድነብር ኢቺ ካፍር
@tutorbysaminamharic6070
@tutorbysaminamharic6070 Жыл бұрын
I have huge crush on haleluya❤
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
Yshalal
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ተብሎ ዘፋኝነት አይከብድም😓😓😓
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
ይዘገንናል !!!😂😂😂
@helppeople4509
@helppeople4509 Жыл бұрын
Seifu demo ye siole sera astwawki nwu belis
@tadelemekasha5191
@tadelemekasha5191 Жыл бұрын
Gobez ..
@mamushbekela4758
@mamushbekela4758 Жыл бұрын
Simua haleluya sirawa zafan tinish ayigacim 😂😂
@komsikomsa4982
@komsikomsa4982 Жыл бұрын
Sorry እቺ እና ሄዋን ጭራሽ ሰይፋ ላይ ባላያቸው ከምመኛቸው ሰቶች አንዷ ናት
@aminunurie8311
@aminunurie8311 Жыл бұрын
ምንም ጥሩ ነገር እንዳጠብቁ
@nutube8793
@nutube8793 Жыл бұрын
Ebakish ende hewanmetfo endayhon
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Pentewoch Anizefnim Silu Alneber Ende 🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@climatefascism9870
@climatefascism9870 Жыл бұрын
Kalu nechew
@azebabebe3702
@azebabebe3702 Жыл бұрын
ባለጌ
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
666 መጣሽ አቤቱ ይቅር በለን የሚል ከሆነ አዳምጣለሁ ምክያቱም የመከራ ጊዜ ላይ ነን ዘፈን ለውጥ አላመጣም እግዚአብሔር ከማሳዘን ውጪ
@seim7415
@seim7415 Жыл бұрын
Ereeee seifu "" "balekew alemun akerebewww" " tifozooooo ataregewww*" ""
@getayalewe1009
@getayalewe1009 Жыл бұрын
In Ethiopia, most believers especially, Christians who grew up in a religious home sing to the Creator in their faith, when they join the secular world music industry, they are more than ashamed to call the Creator's name. This is the biggest Fara folly and stupidity. for them It is like civilization to refuse to invoke the name of the Creator in their tongues But Muslim believers, whether they are secular singers or film actors, are not ashamed of the name of their creator and honor him in public. anonymity is a huge waste of life and a crisis.
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ኧረ ሳክስ። ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ስም ሲጠሩ አንተ አላጋጠመክም ይሆናል፤ አንጅ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔርን ስም ይጠራሉ ፤ ለመጥራትም አያፍሩም።።
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
She just have no skills of interviewing. He is asking and answering his own questions. Boaring
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 Жыл бұрын
ሎቱ ሰብሀት ለብሰሽ ግን በስላም ነወ እሄምን አይንት አለባብሰ ሳያዮ የሞቱት አባቶቻችን ብጹሀን ናቸወ በጣም ያሳዝናል
@binibenja7834
@binibenja7834 Жыл бұрын
Hailu jiano teftenoal benetachu amteluche
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ማን ሊያደምጠው እንዳንቺ ያሉት ያድምጡልሽ ድምፅ 0 አገር ለመበከል የምትሰሩት ተነቅቶባችኋል🙄
@tube3808
@tube3808 Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
@kante5318
@kante5318 Жыл бұрын
ቅያማ ሲደርስ ሓዲስን ኪሳቸው ማደለብያ ያደርጉታልም ብለው ነበር
@yazahrabetaseb5026
@yazahrabetaseb5026 Жыл бұрын
Are sewoch atshwdu
@yesrayesra523
@yesrayesra523 Жыл бұрын
ሀሊየ ስወድሽ
@merongirma6247
@merongirma6247 Жыл бұрын
አረ ዘፈን ነው የሰለቸን። አዲስ አመት የሠላም ምናምን ትላላቹ ዳንኪራቹን እያስደለቃቹ ሠላም ይናፍቀናል። ጸሎት፣ ስግደት ንሰሀ ነው ሚያስፈልገን እንጂማ ተዘፈነ አየነው የዲያብሎስ መጫወቻ ነው የሆነው። እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስ እውነት ሰው እንዴት ነው ክፉ የሆነው? ሞት ለምደን፣ የሰው ደም በከንቱ ሲፈስ ለምደን በቃ ዘፈን እና ዳንኪራ አድናቂ ሆንን! እውነት እኛ ግን ሰው ነን?? እግዚአብሔር ይማረን! በተቻላቹ አቅም ዘፈን መስማት አቁሙ፣ ከልባችን እንመለስ! ዝምብሎ መልካም ምኞት ብቻ መገላለፅ ዋጋ የለውም። ስንት አመት ዳንኪራ ተደለቀ፣ ለውጥ መቼ መጣ??? ይማረን የድንግል ማርያም ልጅ!
@user-zp4jw1xu2s
@user-zp4jw1xu2s Жыл бұрын
ስሟ ሃሌሉያ እሷ ዘፋኝ 🙄🙄
@TheHabesha869
@TheHabesha869 Жыл бұрын
😂😂
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Minagebash anich demo yaergo zinb
@TheHabesha869
@TheHabesha869 Жыл бұрын
@@Black-lioness አንቺ ምን አገባሽ እሷ የፈለገችውን ብትል?
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ😍😘
@Hulushega
@Hulushega Жыл бұрын
Des seteyi...yikenas!
@zaraslozaraslo6253
@zaraslozaraslo6253 Жыл бұрын
የአለባበሷ ነገር🙄🙄🙄
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 Жыл бұрын
ቆይ ግን ፋሽን መሆኑ ነው ማስጠላትሽ 😡😡
@user-tg3sk6gk7e
@user-tg3sk6gk7e Жыл бұрын
መገላለጥ ላገባም ላላገባም አይፈቀድም ግን ካገባሽ መገላለጥን ምን አመጠው ሲቀጥል አዳሞችስ ብትሆኑ ሄዋንህ እንደዚህ ተገላልጣ ስትወጣ ለምን ከእንደዚህ አይነት አለባበሳቸው እንዲቆጠቡ ብታደርጉ መልካም ነው ምክኔያቱም ያተው ሄዋን ሁለመነዋ ላተና ላተ ብቻ ነው እና ተገልጣ ስትሄድ የስንቱ አይን እንዲያርፍባት ብታስተውሉ ጥሩ ነው
@abemstar9381
@abemstar9381 Жыл бұрын
Boti lebisa metachi Keshefich maleti new
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
We love you Hewan and Haleluvya but please stop 666 activities, that is not good way.
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
ye seyfesa adenki nege
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
የመጀመርያ ጊዜ ሳያት
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
👍
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
እኔም አላውቃትም አለባበሷ ግን 🤔
@tsedey6121
@tsedey6121 Жыл бұрын
Zitet
@habeshagym4125
@habeshagym4125 Жыл бұрын
የዋህ ናት
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 Жыл бұрын
Ene eko migermegne zembelew migelfetut
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 59 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
ПОМЕНЯЕМСЯ? 🥺😬😵‍💫 #funny #comedy
0:12
Fast Family LIFE
Рет қаралды 1,2 МЛН
A young mother couldn't calm down her baby at the lesson #shorts
0:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 7 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
0:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 15 МЛН
Difference of girls and boys when eating sweets 😂😬
0:35
VovaLika Family
Рет қаралды 7 МЛН
бим бам бум💥💥 типа..
0:18
Ma1x1
Рет қаралды 3,8 МЛН