በድንገት ባለቤቴን በሞት ካጣሁ በኋላ ደስታ ራቀኝ."መንግስቱ ሀይለማርያም መስያቸው ደንግጠው እሮጠዋል" አንጋፋው አርቲስት ዝናቡ ገብረስላሴSeifu on EBS

  Рет қаралды 176,985

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

7 ай бұрын

መንግስቱ ሀይለማርያም መስያቸው ደንግጠው እሮጠዋል አንጋፋው አርቲስት ዝናቡ ገብረስላሴ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 245
@betty_ss
@betty_ss
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ። እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@babuzewolde5355
@babuzewolde5355
ግርማ ሞገሱ ደስ ሲል ❤
@generalpsychology1
@generalpsychology1
በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ያላችሁ ህይወታችሁ ለመቀየር የምትጥሩ ሁሉ ፈጣሪ ልፋታችሁን አይቶ ህይወታችሁን በበረከት ይሙላው።ፍሬ የምታፈሩበት ጊዜ ይሁንላችሁ❤❤❤
@tesfugebre4564
@tesfugebre4564
ሰይፉ በጣም ምርጥ እንግዳህ ነው ያውም በሙያ የተካነ እና በትህትና ተናጋሪ አንተ ግን ጥቁርነቱን በጣም እንዲሰማው ለማድረግ ታግለሃል ግን ግለሰቡ ምነው ከአበሻነቴ አታርቀኝ እስከማለት ደርሷል ስለዚህ ሰይፉ ፈካ ብያለሁ ብለህ የምትናገረው ለሌላ ጭውውት ያቆረፍዳል ፤ ይታረም። አርቲስቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።
@Adis001
@Adis001
ወንድሜ ዝናቡ ባለቤትእ መሞቶን ከአንተ ቃለምልልስ ሰማውይ እግዚአብሔር ነፍስን ይማረው፣ወንድሜ በሙሉ ቃለ ምልልስ ሰማው እኔ የምኖረው ደቡብ ፍሎሬዳ ነው ከሁለት አስር አመታት በላይ፣ወንድሜ ዝናቡ ገና ከትምህርት ቤት እንደ ወታን ስራ የጀመርነው አዋሳ ነበር ልክ ነእ አዋሳ ቶታል አንተ ስትዘፍን የምንደንሰው የወታትነት የደስታ ጊዜ አስታውስከይ፣ሌላው አዲስ አበባ ተቀይሪ ስመታ አንተን ፈልጌ የሰርጌ ላይ የዘፊንከው እስከአሁን video ከቤተሰብ ጋር አይዋለው ልጆችም ብዙ ትያቄ ይተይቁያል ስለ አንተ እና ባለውለታዬ ነእ እግዚአብሔር ከፊቀደ አገሪ ስመታ ፈልጌ ለማግየት እሞክራለውይ፣ ከአዋሳ ጀምሮ ለእያ በዛሰአት ላለነው ግሩፕ ትልቅ ባለውለታችን ነ፣ወንድሜ በታም አመሰግናለውይ።
@derarabyata5901
@derarabyata5901
መንጌ አንድ ህዝብ አንድ ኢትዮጵያ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🇿🇦🇿🇦🇿🇦🫡🦍🩸
@user-xv1kb8hj2t
@user-xv1kb8hj2t
በጣም ደስ የሚል ተዋናይ እድሜና ጤና ይስጣችው
@selamhailu1990
@selamhailu1990
WOW ! እውነትም መንግስቱን ይመስላል
@tenareta5842
@tenareta5842
እጅግ እጅግ በጣም ደስ የሚል ደስተኛና ፈገግታ የማይለየው ጀግና ኢትዮጵያዊ ባለ ታሪክ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@subsc691
@subsc691
የሓበሻ ድንቁርና ቀይ ጠይም ይሁን ጥቁር ባጠቃላይ ጥቁር መሆኑን ያለማወቁ ነው!
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew
የምወደዉ አርቲስት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት❤❤
@zdtube9566
@zdtube9566
እድሜና ጤና ይብዛልህ አባታችን ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ ትልቅጀረጃ ያድርስልህ
@netsanetmolla4828
@netsanetmolla4828
በጣም ቅንና ግልፅ የሆነ ስው
@Seada521
@Seada521
በጣም ምወደው ሰው እድሜ ይስጥህ 🥰
@smartraya1047
@smartraya1047
Wow ….very Interesting interview. ለሃገሩ ለሰጠው አገልግሎት ክብርና ምስጋና ይገባዋል...ስለውትድርና ሄወቱ በሰፊው ቢያጫውትን ተመኘሁ...እርጀም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-mx6gg3sg1g
@user-mx6gg3sg1g
በጣም ወደ ኋለ መለሳችሁኝ የናፈቀኝነ ዘመን አስቃኛችሁኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@michaeltilahun8898
@michaeltilahun8898
እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ...የቀረው እድሜህን መልካሙን ሁሉ ስራበት ጀግናው 🙏🏽
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እንኩዋን በስላም ተመለስክ መቸም እጅግ የምወደውን ልክ እንዳንተ የማከብረውን ሁለገብ ተዋናይ ው.ዘ.ተ ስላቀረብክልን እጅግ እናመስግንሃለን የሚያዝናና እና ግርማሞገስ ያለው ሳቂታ ገና ጉልበቱ ያልተነካ ጎበዝ ጀግና ዕድሜና ጤና እንዲስጠው ተመኘሁለት ስይፉዬ አንተንም በጣም ነው የማከብርህ ከነቤተስብህ ጠብቆ ያቆይህ የእኔ ጎበዝ
@merryyederrick
@merryyederrick
Black is beautiful and smart, keep shayne Proud of you 😊😊
@baseapptube
@baseapptube
Wow ድምፁ በጣም ነው ምያምረው 🤗❤🔥
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 207 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 108 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
አሸብር በላይ-አሜሪካን አሸበራት!
5:40
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 108 МЛН