Seifu on EBS: ድምፃዊት ዳጊ እና ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ አዝናኝ ጨዋታ በሰይፉ ሾው

  Рет қаралды 255,575

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ድምፃዊት ዳጊ እና ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ አዝናኝ ጨዋታ በሰይፉ ሾው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 219
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 жыл бұрын
ዲቭ ኢትዮጵያዊነት በልብህ የታተመ ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ። የምታምነው አምላክ ይጠብቅህ
@webak242
@webak242 4 жыл бұрын
Amen.
@redsliag9661
@redsliag9661 4 жыл бұрын
Amhra silehone?
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
@ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 жыл бұрын
ዳግዬ እና ዴቭ ስወዳችሁ ዴቭ በጣም ሰከን እረጋ ያለ ልጅ ነው ደስ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
seifu ስለእህቶታችን የሆነ ነገር በል እንጂ ያንተ ድምፅ ከኛ የተሻለ የመንግስት አካላት ጋር ሊደርስ ስለሚችል አፍ ሁነን ጩኸታችንን አሰማልን
@fardosfardos5554
@fardosfardos5554 4 жыл бұрын
ፍትህ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayattube4011
@hayattube4011 4 жыл бұрын
ፍትህ ለሞጣ ፍትህ ለመስጊድ
@fentayeaderjew9830
@fentayeaderjew9830 4 жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንክን ይባርክ የሚያምር ሰራ ነው ወድጀዋለሁ
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
እስቲ ዳዊት ፅጌ እና ዳጊን የሚወድ ሰብ ያርገኝ
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
ሠይፍሻ በውነት የሖነ ነገር ትላለሕ ብየ አስቤ ነበር ፕሊስ አተ ተሰሚነት ስላለሕ የሖነ ነገር በል በታገቱ ወገኖቻችን ፍትሕ ለተማሪወቻችን
@ልጅእዮቤል
@ልጅእዮቤል 3 жыл бұрын
ዴቭ ግን በጣም ወድጀልካለው ከ90ወቹኮ አልተናነስክም በርታልን በጣም ወድጀልካለው ሙሉው ❤️❤️
@sameraawoi681
@sameraawoi681 4 жыл бұрын
ፈትህ ፍትህ. ፍትህ ፍትህ። ለእህቶቸቹን።
@hanahana5660
@hanahana5660 4 жыл бұрын
Samera Awoi bringe backe our girls
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
እውነት ነው መጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን ፍትህህህህ ፍትህ ፍትህ ሁላችሁም ጩሁ እግዚአብሔር ይሰማል እህቶቻችንን ድንግል ትጠብቃቸው
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
ኮመንት መስጠት በጣም እያከበድን ነው ምክንያቱም ሀገራችን ታማለች ፍትህ ለኢትዮ ህዝቦች በሙሉ😢😥
@hanahana5660
@hanahana5660 4 жыл бұрын
senait 33 bringe backe our girls
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 4 жыл бұрын
ዴቪቪቪቪቪቪቪቪ በጣም ነው የምወድህ ስታምር አቤት ግርማ ሞገስ ስርአትህ ሙሉ አልበምህን ውድድድድድድድ
@tigistamytekeste8135
@tigistamytekeste8135 4 жыл бұрын
Devaye wud neh kemer enewodhalen
@ኪያዬነኝየኪያ
@ኪያዬነኝየኪያ 4 жыл бұрын
ዴቫዬ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን ወደፊት ሲፉ እባክክ ተሰሚነትክንና ይሄንን ሾ ብዙ ተመልካች እንዳለው ሁላ ጠ/ሚንስተሮን አይተናል ፍትህ ለህቶቻችን አንድ ፕሮግራም አዘጋጅ ዴቫዬ አሆን ላይ ያለክን ተቀባይነት በመጠቀምም መልክትክን አስተላልፍ በተረፈ ሁሎን ቻይ የሆነው የሰማይና የምድሮ ንጉስ እህት ወንድሞቼን በጭንቀታቸው ጊዜ ይጎብኛቸው ሰላም አንድ ነት ለማማ ጦጲያ🙏🙏🙏💚💛❤
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
Devaye ድምፅህ ራሱ ዜማ ነው 😍😍😍
@emu1070
@emu1070 4 жыл бұрын
ዴቫ ትንሹ ጥላሁን በቃ ትችላለህ ። ዳጊም እኮ ጎበዝ ነች ጥሩ ድምፅ አላት ግን ጥሩ ግጥም እና ዜማ ብታገኝ የመስራት አቅም አላት ባይ ነኝ
@gegeyemareyamliggegeyemare6370
@gegeyemareyamliggegeyemare6370 4 жыл бұрын
ዳዊት እርጋታህ ደስሲል ፈጣሪ ይጨምርልህ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 жыл бұрын
ዳጊ ስታምሪ ካለባበስሽ ጋር 💕ዳዊት ስወድህ ❤️
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 жыл бұрын
ዴቭ በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርታልን ብዙ አንጠብቃለን
@honeytube8922
@honeytube8922 4 жыл бұрын
የታገቱትም ተማሪዎች ይፈቱ። ለሞጣ ሙስሊሞችም ፍትሕ እንሻለን። በደል በማንም ይፈጸም በማንም፤ በማንም ላይ ይፈጸም በማንም ላይ፤ መወገዝ አለበት። ይህ መርሀችን ነው።
@qalln-w272
@qalln-w272 4 жыл бұрын
ሌባ ትግርኛ ተናጋሪ እየተለየ ሲፈናቀል ስታላግጡ አልነበር ዛሬ ደሞ የናንተ ተራ
@ethiolove9444
@ethiolove9444 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 4 жыл бұрын
Lehulum gizy alew
@yasminward4033
@yasminward4033 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነው ዴቭ ግን በርታልን ያለወረት ይደመጥ ሙዚቃክ
@Titay2348
@Titay2348 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍትትትትትትትትህህህህህህህ ለእህቶቻችን
@seidali5521
@seidali5521 4 жыл бұрын
ምነዉሰይፍ በሰላም ነዉገበሬ ገበሬ አጫወተህ ለማሸማቅ ነዉ ወይስ አልገባኝም ገበሬ እኮ በጣም የተከበረ ሞያ ነዉ መላጣ
@helenhelen2785
@helenhelen2785 4 жыл бұрын
ለማላገጥ ይመስላል ይሄ መላጣ ገበሬ ባይኖር ማንም አይኖርም ዲጥ ራስ
@ziztube1468
@ziztube1468 4 жыл бұрын
Eko
@atsedubeti
@atsedubeti Жыл бұрын
@@ziztube1468 ዴቭ በጣም ነው ምወድህ ኑርልኝ
@helenhelen2785
@helenhelen2785 4 жыл бұрын
ዴቭዬ ውድድድድድ ነው የማረግህ ፈጣሪይ ይጠብቅህ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገርህን የምታስጠራ እና የምትጠቅም ያድርግህ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@semirasemira2097
@semirasemira2097 4 жыл бұрын
ሰይፍሽ ምንአለበት ለታገቱት እህቶቻችን ድምፅህን ብታሰማ
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ፍትህ ለታፈኑት ወገኖቻችን
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
ፍትህ የአውሬዎች በታገቱ ንጹሃን የአርሶአደር ልጆች ።ዘፈን አያስፈልገንም በዚህ ዘመን ጸሎት ነው የሚያስፈልገን ወገን የደም እንባ እያነባ ሙዚቃ ይለናል ጨላጣ
@aminabint2760
@aminabint2760 4 жыл бұрын
ውይዳጊ ከፊልም ጀባአለሁ ሀሚት ልጆቹሳኖሩ ታማላችሁ ጫው ይመራል ሰይፍ አቅምሳተ በናትህ ሎሚና ኑሮ እሽ ሽትቤትውስጥ ስትባል መፆሀፍአነባለሁ ወረቀት መፆሀፍ መፆዳጃ እዳሆንጂ ከተምግን ሰይፍ አቀባበልክ ሁሉምነገር በጣምያስጠላል ገናስገባ እዛው ሆነህነው ሰላም ያካት እሄኔ ያላገባች እነትናቢሆኑ እታች መጋረጃም ትከፍትነበር መምጣት አነበረባትም ከሀበሻ አፍ ገባሽ ሀበሻሚሞችም አሉልሽ መቻሉን ይስጥሽ ብዙ ለማሳቅ የምታረገውነገር ብዙነገርአለ ዛሪራሱ የቀረቡአባባሎች ብዙአሉ በቀደም ህፆንዋንልጂ እዲሚሽ ጎደኛለሽፍቅርስ ምናምን እደየ ትወዳታለክ አተስቱሰው እዲሚ ስታወጣ የራስህንግን ይጨቃሀል እሱንም ከስታዲ ሲጠይቁህ ወደ50 እየሄዲክ እደሆን ግፆነው እና ብዙነገር ሰውአያስተውልም ሲስቅ ያፍል ልብብሎላየህ ያስጠጣል አስተካክል ካሁበላይ ላለው የስካሁኑ ሆኖል። ብዙነገርምጥሩነው እዳታም ታደጋለህ ሰዎችነም ጠቅማሀል ስራቸውም እዲታይ አገሀል አንተም ተጠቅማሀል ግፆነው አስተካክል
@abebamedia3794
@abebamedia3794 4 жыл бұрын
አብቹ የነገረህን ጀመርክ በርታ በርታ ሰይፉ
@jemilalovely7131
@jemilalovely7131 4 жыл бұрын
እረ እሱ ድሮም ይረዳል ወላሂ እኔ ብዙ ቦታ አይቸዋለሁ
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
እረ ድሮም እየጠየቀ በመለሱት ለበጎ አድራጎት ይሰጣል
@kalkidantadesse3033
@kalkidantadesse3033 4 жыл бұрын
Saw it. Like your lough
@hasettesefayi6215
@hasettesefayi6215 4 жыл бұрын
ዳዊትዬ በጣም በዘፈልክ በፍቅር ልወድቅብክ ነው ምን ተሻለክ ዘፈኑም ኸረ እንጃልኝ እንጃልኝ ፍቅርሽ በዪኔላይ ዜረብኝ የሚለው እውነት ከልቤ ነው የወደድኩት ዘፈን እንዲ ወድጄ አላውቅም ነበር
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ferhiwotjcbm5902
@ferhiwotjcbm5902 4 жыл бұрын
ለዘፈን እግዚአብሔር ይመስገን አይባልም እግዚአብሔር ከኃጢአት ጋር አይተባበርም ቀን ሳለ ተመለሱ ዘፍኝ የእግዚአብሔር ን መንግስት አይወርስም ተብሎ ተፅፏል ። የጭንቅ ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ ተብሎ ተፅፏል። በኃላ በፍርድ ቀን አልሰማሁም እንዳንል? #በቅዱስ መፅሐፍ በሕያው ና በሚሰራ በእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ተፅፎልናል በገላትያ 5 : 19_21 👉¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ²⁰ #ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ #ስካር፥ 👉#ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ 👉#የእግዚአብሔርን #መንግሥት #አይወርሱም🖐
@hanabekelakasa7006
@hanabekelakasa7006 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ❤❤❤❤
@zumalicioussmith8502
@zumalicioussmith8502 4 жыл бұрын
አረ ፍትህህህህህህ ለህቶቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 4 жыл бұрын
ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን ድምጽሁኑላቸው እባካችሁ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ያውጣ
@ለኔያለውአይቀርም
@ለኔያለውአይቀርም 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት እህቶቻችን እባካችሁ በፆሎት እናግዛቸው
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 4 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 4 жыл бұрын
የሚመር ነገር ኑሮ👍።
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ
@እርግጠኛመሆንየምችለውበእ 4 жыл бұрын
ዴቭ ምርጤ አንደኛ ብየሀለሁ
@jozeframi1336
@jozeframi1336 4 жыл бұрын
Dagya konjo 😘
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ-ረ3ዐ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ-ረ3ዐ 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱት የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እህቶቻችን 😭😭😭
@yalexy5398
@yalexy5398 4 жыл бұрын
Hahhaha the "Nuro" part steals the show 😀😂😀😂😂
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ 4 жыл бұрын
ዴብ እግዚአብሔር ያበርታክ አልበምክን ወድጄልካለው በርታ
@monakasa8370
@monakasa8370 4 жыл бұрын
ዘፊኝነት ነሰይጣን ፀጋ እጂ የእግዚአብሔር አይደለም ጠፍታቹ አታጥፋን እባካቹ የተፈጠረውን ሳይኦን የፈጠረው ይመስገን ይዘመርለት መደነቅም የሚገባው እርሱ ነው የምድሩ ከንቱ ነው
@hidaya4447
@hidaya4447 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ዘፈን ዘፍነው እግዚአብሔር ይመስገን ይሉልኛል
@romangebru5846
@romangebru5846 4 жыл бұрын
Thank you Sefu
@kiyaaakooyemariyamlij3604
@kiyaaakooyemariyamlij3604 4 жыл бұрын
Dengel mariyam beltekinesh letagetutu lijochesh dershelachew aman 🙏🙏🙏
@kaljesus9978
@kaljesus9978 4 жыл бұрын
ለዘፈን እግዝሐብሄር ይመስገን አት በሉ እግዝሀብሄር የእውነት አምላክ ነው
@WalexTube
@WalexTube 4 жыл бұрын
yhen zefenun betam newu yewodedkut tegabezulgn @MQJk
@mebaethio
@mebaethio 4 жыл бұрын
ሰይፉ ለወሬ ካለህ ችኮላ የተነሳ እና ውሸት አንድ ጓደኛዬ ሚስቱ ፊት ተሳስሞ ብለሃል አላልክም? ማንን ነው የሳመው?
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ 4 жыл бұрын
ሰይፉ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክ
@bestone4161
@bestone4161 4 жыл бұрын
በርቱ ተበራቱ ወዳቹዋለው
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 жыл бұрын
ይመቻችሁ☺👌
@samrawitabera3728
@samrawitabera3728 4 жыл бұрын
የመጨረሻውን ጥያቄ እራሱ ጠይቆ እራሱን አደነጋገሩት ሃሃሃሃሃሃ
@nahommesfin9835
@nahommesfin9835 4 жыл бұрын
Gobez saifu
@aminabint2760
@aminabint2760 4 жыл бұрын
ፈጣሪሰውነውደየ መገዲላይ የሚገኝውኤጭ
@mengistuarega4773
@mengistuarega4773 4 жыл бұрын
ዋው
@fatumatube4755
@fatumatube4755 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን እረ ውሪ እንበል መንግስ የለም ውይ ውይ ውይ
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
ዴቭ ስነስርዓት ደስይላል
@fatumatube4755
@fatumatube4755 4 жыл бұрын
አሰላማአለይኩም ውዶቸ ላይ ሸርአድርጉኝ አበረታቱኝ
@hanahana5660
@hanahana5660 4 жыл бұрын
bringe backe our girls
@ማተቤንአልበጥስም
@ማተቤንአልበጥስም 4 жыл бұрын
ዳጊ ይመችህ ተዋጥጦልሀል
@elyasamare13
@elyasamare13 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለታገቱ እህቶቻችን
@ማተቤንአልበጥስም
@ማተቤንአልበጥስም 4 жыл бұрын
@@elyasamare13 እውነት ነው ሀያሉ ፈጣሪ ፍትህ ያውርድልን የሰው ነገር እኳን ተስፋ አስቆራጪ ነው
@asteroda3958
@asteroda3958 4 жыл бұрын
Seifu sera jemre!
@myname-vm2vr
@myname-vm2vr 4 жыл бұрын
ዴቫዬ ፍቅር መልካም እድል እወድካለው
@eskedargetachew7888
@eskedargetachew7888 4 жыл бұрын
ምንም አልሰማችሁም ዛሬ ፉትህ ለታገቱት እህቶቻችንና ወንድሞቻችን እሄን ለማለት ነው የገባሁት
@jemilaebrahim192
@jemilaebrahim192 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ ለምን ቴድአፍሮን አታቀርብልንም ደግሞ አንዳንድ ነገሮችክ ከኢለን ሾው የተወሰደ ነው😜
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ዴብ እውነት እርጋታክ ደስ ይላል
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ዳጊ ቀሚሱ ያምራል ዴቪ ስወድህኮ
@makdasmkdas6697
@makdasmkdas6697 4 жыл бұрын
ሰይፍ ደብዛቸው ለጠፍው ለአማራ ልጆች
@tihtinamuluken5451
@tihtinamuluken5451 4 жыл бұрын
ስፉ የታገቱት አንድፈቱ ለሚመለከተው አካል መልክት አስተላልፍ አባክህ ስለ ሴት ልጆችህ ብለህ ዝም አትበል አባክህ ስደተኛዋ ትህትና ሙሉቀን ነኝ
@ንግስተሳባ-ሠ5ጠ
@ንግስተሳባ-ሠ5ጠ 4 жыл бұрын
ወይኔ ዴቭ የበለጠ አሁን ወደድኩት የበለጠ ሳቁ ራሱ
@honeytube8922
@honeytube8922 4 жыл бұрын
ፉትህ ለታገቱት ተማሪዎች ሰብስክራይብ አድርጉኝ እንማማር
@seadaomer2437
@seadaomer2437 4 жыл бұрын
demireshalehu demirigi
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63
@gantiiye3silase3lijihdjdjf63 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ወርቅዬ-አ2ዐ
@ወርቅዬ-አ2ዐ 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታገቱ ተማሪወች
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
Both❤
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
ዲቭዬ የኔ ማር
@showtime5686
@showtime5686 4 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ ዶፍተር አብይ እርዳታ ላይ አተኩር ያለው ነገር ነው ከዚህ በላይ ምን አርግ ነው ሚለው ነው ወይስ እሱን እንድትረዳው ፈልጎ ሳይሆን አይቀርም።ለምን በዛው አጋጣሚ አንተም ፎቶ ቀንስ አትለውም። ደሞ ዶፍተር ብየ ስጽፍ ተሳስቸ እንዳልሆነ እወቁልኝ😂😂 ፌክ ዶክተር ስለሆነ ነው
@tigistteketel
@tigistteketel 4 жыл бұрын
😀😀😀😀👍
@እኔዉነኝየማርያምልጆ
@እኔዉነኝየማርያምልጆ 4 жыл бұрын
ከነገረዉ በኋላ ነዉ ኮ
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል 4 жыл бұрын
@@እኔዉነኝየማርያምልጆ ኧረ ሴፍሻ ድሮም ይሰራል እህት
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bintmedinar3801
@bintmedinar3801 4 жыл бұрын
Betem
@ahmedsaeed5318
@ahmedsaeed5318 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@صوفيمحمد-س4ذ
@صوفيمحمد-س4ذ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Dive erega yale des ylal . Dagi erega bey degmo kesteshal sategebi yeneberewu wubetsh new miyamr.
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ
@ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ 4 жыл бұрын
ፍትህ ለእህቶቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@elyasamare13
@elyasamare13 4 жыл бұрын
ፍትህ በአማራ ነታቸው ለታፈኑ ወገኖች
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@betybety660
@betybety660 4 жыл бұрын
Sefu gashe mulatu astateken gabezlen??
@hanilove3706
@hanilove3706 4 жыл бұрын
Dagi & Deve wedede💞
@barechyabarya6356
@barechyabarya6356 4 жыл бұрын
Men ka dawete gare amsasalate?? Ya esun demtsema yamyakel yalm
@monakasa8370
@monakasa8370 4 жыл бұрын
እባክህ ሴፊ ንገርልን ሰሁን የሴጣን ወዳጅ አያዶርጊብን ይልቅ በተሰጣቸው ድምፅ ለፈጠረላቸው ምላሽ ይስጡበት ምላሹም በመዝሙር እነርሱ ገንዘብ ሳገኙ እኛን ለሲኦል እዴ ሴፍሻ ሼም ነው ክርስትና እደቃሉ ይሁንልን ቅድስ ቃሉ እደሚለው ዘፋኝ መንግስተህ ሰማይ አይወርስም ይላል ታዲያ ዘፋኞቹ ክርስቲያን አይደሉም አይመለከታቸውም እግዚአብሔርን ለማመስገን መዝፈን ሳይኦን መዘመር እጂ እያወቁ ያላዋቂ መኦን ተገቢ አይደለም ለፈጠረን አምላክ በድምፅ ምስጋና ይገባዋል
@mitaakele3906
@mitaakele3906 4 жыл бұрын
ኑሮ በጣም ተመቸሽኝ
@birkenshmelkamensh6585
@birkenshmelkamensh6585 4 жыл бұрын
Zefinena tslot ayigacem?
@Bontu576
@Bontu576 Жыл бұрын
የአጫሉ አልበም ከዳዊት ይበልጣል ሽልማት አይገባውም ያለቻት የአስመሳይነት ፖለቲካ እንዴት እንደወረደችብኝ ሰው ይታዘበኛል አይባልም😊
@kwtkwt3499
@kwtkwt3499 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@kalbak4392
@kalbak4392 4 жыл бұрын
ታምራላችሁ
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ሰይፉ የደላህ ነህሳ በዚህ ስዓት ጨዋታ
@fikirtube8420
@fikirtube8420 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጌው ሰብስክራይብ የሚያደርገኝ ማነው በላይክ እጁን ያውጣ
@sapiyasapiya9434
@sapiyasapiya9434 4 жыл бұрын
ፍትህፍትህፍትህ
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
Selamwan fikrewan 1ntwan hagera emgnlshalhu
@gaetedagu2279
@gaetedagu2279 4 жыл бұрын
😭😭😭😭
@edenzeleke4127
@edenzeleke4127 4 жыл бұрын
ፍትህ ለእህቶቻችን
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
አንዴ ምን ሆነ መሰለ ክክክክክክ ይነገር ወይ አይነገር
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ 4 жыл бұрын
ፍትህ ለታገቱእህቶቻችን
@bereketzergaw3856
@bereketzergaw3856 4 жыл бұрын
ወይኔ እቺን ሹፉልኝ click 02:54
@የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ
@የገብርኤልልጅነኝ19አባቴ 4 жыл бұрын
ፈጣሪን አሁንማ ጓደኛ አረጋችሁት
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 39 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 77 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,7 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 582 М.
Balageru Idol -  Dawit Tsige --  3
8:07
Muluken Gebremariam
Рет қаралды 58 М.
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 39 МЛН