የኔን የፍቅር ህይወት የሚገልጽ ዘፈን አለበት....አዲስ አልበሟ የደጋ ሰው የተወደደላት አዲሷ ኮከብ ድምፃዊት የማ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 392,702

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አዲስ አልበሟ የተወደደላት ወጣት ድምፃዊት የማ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 376
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ይቺ ልጅ ልዩ ፐርሰናሊቲ ነው ያላት; she is very original. በሳልም ናት። ሰውንም ሆነ ራሷን ለማታለል ፈቃደኛ አይደለችም፣ የምትለውን ሁሉ ማመን ይቻላል። እሷ ማሰብና ማመን የምትፈልገው እውነቱን ብቻ ነው። እጅግ በጣም የሚወደድ ባሕርይ አላት። Good for you, our daughter. በጣም impress አድርጋኛለች። እሷን አይቶ አባቷንና እናቷንም መገመት ይቻላል፤ ወላጆቿንም ብናውቅ ጥሩ ነበር፣ ግን ሁሉን ባንዴ ማድረግ አይቻልም።
@remegemal7404
@remegemal7404 11 ай бұрын
100%
@djangot1381
@djangot1381 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም አልበም የሰራችሁት የእውነት ነው the star is born !!
@sebletsegaye6138
@sebletsegaye6138 Жыл бұрын
She is so humble, smart, clever confident, charming... I wish you more success
@mesfingebre192
@mesfingebre192 Жыл бұрын
ሌላ ዘፈን መስማት አስጠልቶኝ ያንችን ዘፈን እየኮመኮሙኩ አለሁ ሁሌም ስሰማው አዲስ ይሆንብኛል አቤት ግጥም አቤት ዜማ አቤት ድምፅ አቤት ቅንብር ይገርማል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የማር ውሃ ድምፅ እየተንቆረቆረ ወደ ሰዎች ጆሮ የሚገባ አጀብ ነው የጂጂ ለዛ ቃና ሽው ብሎብኛል በበኩሌ ከዐይን ያውጣሽ ጤናና እድሜ ከፈጣሪ ዘንድ 🙏🙏🙏
@Ebuelu
@Ebuelu 11 ай бұрын
በጣም የሚመስጥ ስራ ነው የሰራችሁት ። በጣም የሚወወደድ የአዘፋፈን ዘይቤ እና ድምጽ ነው የማ ያላት። የሙዚቃ ቅንብሩም አፍሪካዊ touch አለው ። በርቱ ብዙ ስራዎች እንጠብቃለን ።
@enyeshadmassu9368
@enyeshadmassu9368 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በራስ መተማመንሽ ራስሽን መሆንሽን በጣም አድንቄአለሁ የንግግር ችሎታሽም ድንቅ ነው በርቺ በታዋቂነት ምክንያት ከሚመጡ ፈተናወች ራስሽን ጠብቂ
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 Жыл бұрын
የእኔ ድንግል ትጠብቅሽ። ይገባታል ለውጽፍተ ወርቅ። ክብር ለእሷ❤❤❤❤ተባረኪ ልዕልት ጄጂሻንም ይመስላል ቃናው❤❤❤❤🎉🎉🎉
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 Жыл бұрын
ቂቂቂቂ ጅላጅል ከፈረፈፍ ጣዎቷ ድንግል እራሷንም መጠበቅ አትችልም እንኳን ሌላውን ደግሞ ዘፈኝነት ኀጢያት ነው ድንግል ኀጢያተኞች ሰፈር ምን ታደርጋለች
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Жыл бұрын
Yema is so humble, smart, clever confident, charming... I wish you more success
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq Жыл бұрын
ስታምር❤❤❤💋❤❤👌👌
@sol3417
@sol3417 Жыл бұрын
We have no any idea how talented the music Producer and Composer, Eyoel, is. I followed his work since his composition with Mastewal Eyayu, and I thought his so talented. I can even say that he is world-class Composer. Please give the credit for him too.
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ጥርት ያለ አማርኛ ነው የምታወራው።ደስ ሲል።
@Restore.s
@Restore.s Жыл бұрын
😂 ጥርት ያለ ማለት ምን ይሆን ?
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@Restore.s በእንግሊዝኛ ያልተበረዘ ለማለት ይሆናል ፦
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@johnnycraft1560 የሰው ልጅ ጭነቱን ይመርጣል እንጂ እንደ አህያ አይጫንም። 🤔
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
@@johnnycraft1560 ከቋንቋ ✅ ከቆንቆ ❌
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
@@Restore.s የራሱ የአማርኛውን የአነጋገር ዘዬ/ accent / ወደ እንግሊዝኛ ያልሄደ ለማለት ነው።አማርኛውን በእንግሊዝኛ አክሰንት የሚናገሩ ይበዙበታል ዘፋኞች።
@ballersethiogamers3235
@ballersethiogamers3235 Жыл бұрын
እንዴት ያለሽ ልጅ ልጅ ነሽ! የአነጋገር ለዛሸ እንዴት ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ❤
@kiya-k2b
@kiya-k2b Жыл бұрын
የምር ውብ ምርጥ ሐበሻ ናት ስታወራ እራሱ ሬዲዮ እየሰማሁ ነው የመሰለኝ መቀባረር የለ ድንቅ ሐበሻዊት በርቺልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@happyhappy-qq4nc
@happyhappy-qq4nc Жыл бұрын
የማዬ ጂጂዬን ስላመሰገንሽ ከነሙዚቃሽ ወድጄሻለሁ በርቺ። የኔቆንጆ ስታምሪ
@metekelbizamo
@metekelbizamo Жыл бұрын
የአማርኛዋ ጥራት በስማም፣አፈቀርኋት❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
🤔😂🕊❤️👌
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 Жыл бұрын
❤❤❤ጎበዝ መምህር ሀላፊነቱን እንደዚ ሲወጣ ደስ ይላል በርቱልን
@ababiya_worku
@ababiya_worku 2 ай бұрын
I'm glad a new queen is born! great singer, so passionate & very humble! Eyoel is also master composer!
@yafetmariye2480
@yafetmariye2480 Жыл бұрын
She's humble, shy, god fearing,, beautiful & charming,,,,,,,, & SUPER TALENTED.
@nyaaron-05
@nyaaron-05 Жыл бұрын
i have been waiting for this interview since the day she releases the album. The little princess👑
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ ዩምትል ደርባባ ልጅ ናት❤ ድምጿ ከቤቲ ጂ ጋር ይመሳሰላል❤
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ Жыл бұрын
ደርባባ? 😂 አረ ለእንደዚች ላለች ልጅ ደርባባ አይባልም ወይም ደግሞ ትርጓሜውን አታውቀውም ማለት ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ትርጉሙን ንገረኛ😃
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 5 ай бұрын
እርጋታ ከዉበት ጋር አሟልቶ የሰጣት ቆንጅየ ልጅ❤❤
@Mintamer1983
@Mintamer1983 Жыл бұрын
Your voice ,your discipline ,and your captivating presence are truly inspiring ! I struggle to find words to express how impressed i am.You have a remarkable gift that resonates deeply with generation .Thank you Yema ,Eyuel and also sefiu for sharing your talents with us. Finally little GiGi is back.
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና Жыл бұрын
ጎበዝ ስነስራትዋ በጣም ደስ ይላል
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox Жыл бұрын
she is one of a kind! she have her own voice. young, beautiful and the music composition is exceptional!! go Girlllllll
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ ሥለአንተ ቃላት የለኝም በጣም ነው የምታዝናናን
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk Жыл бұрын
ለአገራችን ሰላም ይመልስልን 💚💛❤
@binyam8486
@binyam8486 Жыл бұрын
የማና አስቻለው ባለክራሩ ቢጣመሩ የሆነ ምርጥ ስራ የሚወጣቸው ይመስለኛል
@metekelbizamo
@metekelbizamo Жыл бұрын
ቢጋቡ ለራሱ🤣🤣
@yemeyassu3676
@yemeyassu3676 Жыл бұрын
ጅጅ እንደገና ተውልዳልች ደስ የሜል ስብእና ያላት ደስ የምትል ልጅ ይንግግር ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች
@biruhtesfa8448
@biruhtesfa8448 Жыл бұрын
Great album, humble girl, dedeb questions and approach by seifu
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
👋👋ሰይፉ እንዳልከው ኮኮብ ተወልዳለች .... በቃ እንደዚህ ክትት ያለ ድንቅ ታለንት ድምጽ ተሰጥኦ ይዞ ወደ ጥበብ አለም ሲመጣ ሰው ማድነቅ ግድ ነው ጎበዝ በርቺ ቆንጆ ... ጥበብን አስገድደው እየደፈሩ ተሰቃየን ኮ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Жыл бұрын
Indeed a Star is born 🌟🌟🌟 I feel like after many years of waiting a Legend has graced Ethiopian Music Industry 💚💛❤️ once again with the potential of going fully Internationally renowned 😍😍😍 for being a total package with beauty, voice, grace, eloquence, style & just pure talent. 🌹🌹🌹 She is a gift for all of us who were in thirst of Gigi's comeback 🥰🥰🥰 as a young generation she comes with a novelty-infusion met with rich-tradition to give us a special kind of folksong or Ballad 👏👏👏#QueenofClarity both in her singing & even talking 👑👑👑 p.s Thank you Yema 💖💖💖 for honoring your highly revered name by not willing to associate it with Worldy pleasures like Entertainment Business/ your Musical persona 💃💃💃 you deserve appreciation for giving respect to where your blessings comes from 🙌🙌🙌 May our beloved St Mary's love & guidance follow you so only goodness & glory awaits you with this Grand Masterpiece of yours 🙏🙏🙏
@fikirkiflu9365
@fikirkiflu9365 Жыл бұрын
What a sensible comment 🙏
@YohannesTesfaye-e7v
@YohannesTesfaye-e7v Жыл бұрын
Perfect lines
@Fixlix
@Fixlix Жыл бұрын
ጎላ ጎኽን አለማድነቅ ከባድ ነው 1ኛ 🤞👏👏👏👏
@Myname-pt8lt
@Myname-pt8lt Жыл бұрын
You are so mature for your age and for your experience, your parents must get big credit for overall character and your humbleness keep it up girl the sky is the limit.
@ደከመኝልተኛ
@ደከመኝልተኛ Жыл бұрын
ብስል ልቅም ያለች እንደ አሮጊት የምታወራ የምትናገረውን የምታቅ ደርባባ፤ ደስ ስትል 😘
@Debrenazret
@Debrenazret Жыл бұрын
ስነስርአት ያለው ሰዉማየት ብርቅ ስለሆነብኝ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈለኩም: አይቀይርሽ እህቴ
@mytube2450
@mytube2450 10 ай бұрын
Betam!!!!!
@ayelelemma2329
@ayelelemma2329 Жыл бұрын
I have never watched Seifu’s show before. I did it to day ‘cause of YEma and found him fun and likable. Now about YEma and her producer. Both are humble, smart, extremely likable, great teammates, gracious and abundantly gifted. Their mere conversation is musical. Soothing, enchanting, enlightening, touching and fulfilling. For me a very unusual treat. Now a deep appreciation and thanks to the music Gods who gave us a complete recreation of dearest Chachi. I have never experienced anything like this before. Normally there is only one coming of such super talent. When it’s gone, it’s gone for good. But the appearance of YEma, that is a miracle. May God give u a million years to share ur total beauty with the world. Enjoy ur gift like we are tremendously enjoying u. My deepest appreciation for ur beloved parents who molded u into such a love-able star.
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ሁሌም የማትሰለች ነህ
@ኢትዮጰያዊነት
@ኢትዮጰያዊነት Жыл бұрын
ሰይፊ የምትጠይቃቸዉን ጥያቄዎች ተዘጋጅተህ ብትመጣ የሻለ ነዉ ።
@Bez2712
@Bez2712 Жыл бұрын
Beautiful, smart, humble and talented🙌🏾👌🏾🙌🏾.
@Keberom-gi8no
@Keberom-gi8no Жыл бұрын
በርችልን አዲሷ ኮከባችን መምህር ኮርተንብሀል ከ አስቻለው ሰጤ ጋር አንድ ነገር ብታስቡ ጥሩ ነው ሀሳባቹ አንድ አይነት ነው አዲሷ ንግስታችን ከዘመኑ ጭብጫቦ ተጠንቀቂ
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 Жыл бұрын
የሀገራችን ሙዚቃ ለዛና ጥበቡ እንዲሁ ክብሩን የሚያስጠብቁ አርቲስቶችን በአመታት ሂደት ድንገት ብቅ ብለው አስገርመው በሙዚቃና በጥበብ ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርጉ ኮኮብ ጥበበኛ ልጆች ብቅ ይላሉ ይህችም ልጅ የተዋጣና ለዛ ያለው የሚደመጥ አልበም ነው ሰርታ የተከሰተችው ከእርጋታ ጋር በርቺ እደጊ ተመንደጊ እላለሁ
@Fassolendale
@Fassolendale 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤endate edemgeltsat alawkeme she so smart ❤❤❤❤❤
@mamoasefa841
@mamoasefa841 Жыл бұрын
በጣም ምትገርሚ ልጅ ነች በርቺልን የእውነት የማ ነሽ
@prosperity4427
@prosperity4427 Жыл бұрын
እጅጋየሁ ሽባባው + ዘሪቱ ከበደ = የማ ምርጥ የዘመን ለውጥ ምርጥ ሚውዚቅ
@Mafikbe
@Mafikbe Жыл бұрын
እሰየ የኔ ልጅ እድግ በይ ጎበዝ ተማሪየ ነበረች ከምር በጣም ጎበዝ ነበረች ኮንፊደንሷ በዛ ላይ
@meeyaad12
@meeyaad12 10 ай бұрын
ጎበዝ ተማሪ ቢትሆን አዝማሪ ትሆን ነበር? ደደብ አስተማሪ ስለሆንክ ከፊዚክስ ወደ አዝማሪ አዘነበለች😂
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 11 ай бұрын
She is beautiful and talented, let's hope we c more of her & the band.
@MesfinTaye-e4n
@MesfinTaye-e4n Жыл бұрын
Very humble young girl. She shunned ill prepared Seifu's silly questions. Both the producer and singer should be praised.
@HenokHenokgebreyes
@HenokHenokgebreyes Жыл бұрын
የተለየች ልዩ ኮኮብ በጣም ወድጄዋለው ዘፈኖችሽን በሙሉ
@hiwotgirmakonche6543
@hiwotgirmakonche6543 Жыл бұрын
ታድለሽ የማርያም እኮ ነሽ . ታዲያ የምን ወደ ሗላ ወደ ሗላ ነው አለኝ የምትይው ሃብትንኴ አታውቂ ማርያምን የያዘ እንዲህ ይላል የጌታ እናትን ይዘሽ ሰው ያልውን ቢያውቅ
@OGforreal-z4x
@OGforreal-z4x Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራሽው የጂጂ ተተኪ ነሽ በርቺ
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
Wow! A new star ⭐️ born!!!!! Love it!!!!
@lalibelak
@lalibelak Жыл бұрын
Dear YeMa, be proud of your hit album, congratulations. you r well poised, humble, committed and very professional. ከአይን ያውጣሽ።
@MBelay-j2u
@MBelay-j2u Жыл бұрын
For the first time, I listened one Album Repeatedly.Proud if you guys.
@FatmaSeid-d6g
@FatmaSeid-d6g Жыл бұрын
ንግግርሽ ዋው በጣም ጥርት ያለ አነጋገር
@MahletSol
@MahletSol 4 ай бұрын
YE ametu mert albem des sel ❤❤❤
@desthegreat3949
@desthegreat3949 Жыл бұрын
His jacket match with her dress. High standard work 👍
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Жыл бұрын
ከአይን ያውጣሽ እህቴ ስታምር ለዛ ያየው ምርጥ ደስ የሚል ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
በተፈጥሮ ውበት ረጋ ባለ አንደበት ይፈሳል እንደ ማር ደሞ እንደ ላም ወተት ልዮ ትህትና ኢትዮጲያዊ ጨዋነት የማ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ጂጂዬን አስታወሽን እነሰግናለን ይማ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zna826
@zna826 Жыл бұрын
ይህ አልበም በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ለምሳሌ ከሚጠሩ 5 አልበሞች አንዱ ይሆናል።
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 Жыл бұрын
4ቱ ማን ናቸው?
@Hafa_Records
@Hafa_Records Жыл бұрын
I'm in love with her 🥺 her Amharic accent her personality በስመአብ
@እስከዳር
@እስከዳር Жыл бұрын
Gobze berchi ...betam new yewdedekuleshe alebemun ❤
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@solomontesfaye6679
@solomontesfaye6679 Жыл бұрын
Yedega Sew Song is excellent. Well done
@SelamArega-u3i
@SelamArega-u3i Жыл бұрын
Wow !😘😘😘 ሌላኛዋን ጂጂን አገኘን በርቺልኝ ! ❤❤❤
@YafetMaty
@YafetMaty Жыл бұрын
ያላት ክብር ይማርካል❤❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Wow you are unique amazing voice unbelievable.
@tube4545
@tube4545 Жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ዘፈን መውደድ እና ዘፋኝነት መንግስተ ሰማይ አይወርስም ይላል
@yona6097
@yona6097 11 ай бұрын
ወድጀዋለው ሙዚቃውን ምርጥ ሥራ
@betelhemajijo976
@betelhemajijo976 Жыл бұрын
She is amazing! She is the Next GIGI.
@temesgensview807
@temesgensview807 7 ай бұрын
ሁለታችሁም ክበሩልን በእውነት❤
@SunshineTube87
@SunshineTube87 Жыл бұрын
Salute to those who are behind the curtain; musicians back bone to the singers🙏
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Indeed they need a spotlight too.
@Tigi8499
@Tigi8499 Жыл бұрын
Such a mesmerizing voice! You are beautiful , humble, and such a classy young lady . May God god lead you in his path!! You have a beautiful voice, and I know you will do well. Keep pushing the limit! Don't read negative comments.
@wondimagegnassefa9645
@wondimagegnassefa9645 Жыл бұрын
መስራት እንደሚቻል አሳይታችኋል ። በርቱ Keep going on!!!
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Жыл бұрын
I love it yene konjo she is very talented and beautiful eregatesh ena alebabesa Des yilal endatekeyeri ebakesh 🙏🙏🎊
@TruthEz
@TruthEz Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 Жыл бұрын
It’s incredible how this young woman so informative collective mind much respect keep it going don’t stop until you accomplish your dreams!!!
@Universe-ml1lp
@Universe-ml1lp 11 ай бұрын
Seifu besal ena astemari yehone melsochen yemtagegnebeten tiyake ena lemoyawi yehone endemimech tezegajite betkerb yebelete sabi ena temerach yehone show yehonal
@engduasfaw443
@engduasfaw443 Жыл бұрын
የማ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ የደከምሽበት ስራ እዚ ላይ በመድረሱ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
❤🤗😍👈
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
ሰይፉ እመቤት ካሳን ጋብዝልን❤❤❤❤
@Abbatobia
@Abbatobia Жыл бұрын
የማ ለምን እንደተባልሽ የነገርሽንን በጣም እጅግ በጣም ወድጄዋለው። ጨዋ የጨዋ ልጅ ነሽ። በዚህ ምክንያት ስምሽ የማዬ ሆንዋል። ፍቅራችን ነሽ ማለት ነው።
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 Жыл бұрын
I love this bright girl ❤
@mesgnazekarias9063
@mesgnazekarias9063 Жыл бұрын
እጅጋየው ሽባባው ተተካች እናመሰግናለን የሚ
@JahAdam
@JahAdam Жыл бұрын
የኔ ውብ
@MillionWolde-n4m
@MillionWolde-n4m Жыл бұрын
Humble. God bless you
@picolosparklish
@picolosparklish Жыл бұрын
So proud. ❤❤❤
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ Жыл бұрын
ድንቅ ሰው!
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ድምፅ ሂን ሰይፉሻ በሠኡድ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ይሁን የምትሉ👍 በዚህ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Жыл бұрын
አወ ወላሂ
@Universe-ml1lp
@Universe-ml1lp 11 ай бұрын
She was amazing and good talent gig test
@HelenTesfaye-d7s
@HelenTesfaye-d7s Жыл бұрын
Amazing music
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
ትንሿ ንግስት ተወለደች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰 የማ ውብ ሙዚቃ
@betselotshimeles8844
@betselotshimeles8844 Жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ በርቺ
@ARSENALFAN-jd8fj
@ARSENALFAN-jd8fj Жыл бұрын
ድንቅ አልበም 👌 በርቺ
@telakebirhanu6047
@telakebirhanu6047 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ስራ ነው በርቺ።
@yoniMan-h5e
@yoniMan-h5e Жыл бұрын
አረ ሰወቹ በሳቅ ሞቱ ሐርቴፊሻል ሁላ አይ ኤዲተር😂😂😂
@ermiyasalemayehu1196
@ermiyasalemayehu1196 Жыл бұрын
😂🤣
@Ggg-qo2ne
@Ggg-qo2ne Жыл бұрын
ምርጥ አልበም ነው ደስ እሚል ስራ
@DegfomHaftu
@DegfomHaftu Жыл бұрын
she is so skilled in a music
@ermikeku153
@ermikeku153 Жыл бұрын
she is so humble
@Alemueme21
@Alemueme21 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳት ❤
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 7 ай бұрын
ተባረኪ
@ethiopiahagerie2679
@ethiopiahagerie2679 Жыл бұрын
የጅጅ ልጅ🥰🥰🥰🥰🥰
የማ እና እዬኤል ስለ “የደጋ ሰው”
10:53
VOA Amharic
Рет қаралды 37 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
EMS Eletawi Sat 08 Feb 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 568
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,4 МЛН
አንጋፋው ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ | Seifu on EBS
38:04