ጥርሴን እኮራበታለሁ ብዙ ሰው ግን ነጭ አድርገው እያለኝ ነው.. የጊዜው ኮከብ አዳማ ከተማ ልዩ አቀባበል የተደረገለት አበባው ጌታቸው Seifu on EBS

  Рет қаралды 50,257

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የአይዶል አሸናፊ ... የጊዜው ኮከብ አዳማ ከተማ ልዩ አቀባበል የተደረገለት ድምፃዊ አበባው ጌታቸው | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 75
@henok521
@henok521 7 ай бұрын
ይገርማቹሀል ከአበባው ጋር ከ11ክፍል ጀምሮ እስከ ባሌ ሮቤ መደወላቡ ዩኒቨርስቲ ድረስ አብረን ነበር የተማርነው አበባ ከሙዚቃውም በተጨማሪ በጣም ተጫዋች እና አስቂኝ ሰው ነው እሱ ካለ ዶርማችን ሁሉ በሱ ድምፅ ነበር ፈታ ይል ነበር እንኳን ለዚ አበቃህ በርታ ከዚም በላይ ጥሩ ስራ ሰርተህ ማየት አፈልጋመሁ
@elicola3921
@elicola3921 7 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ
@beyaed34
@beyaed34 7 ай бұрын
@@elicola3921 ጀዝባ
@tayiba4872
@tayiba4872 7 ай бұрын
አረአይባልም​@@elicola3921
@selamchana4665
@selamchana4665 7 ай бұрын
አንተስ ምን ላይ ነህ
@behailegetachew3464
@behailegetachew3464 6 ай бұрын
Muda sheda yebalal
@siyumbirhane9384
@siyumbirhane9384 6 ай бұрын
አበባው ጌታቸው የሚገርም ድምፅ ነው ያአለክ መድረክ አያያዝ እራሱ ልዩ ነው ትችላለክ ስጦታው ከላይ ነው ትታደለዋለክ እንጂ አተታገለውም በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድሜ።
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ 7 ай бұрын
ኮመንት ያነብ ይሆን ሰይፍ ??? ፍትህ ለጆሯችነ😳😳😳የሚያፍጩት በጣም ይደብራለ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 7 ай бұрын
በጣም ልክ ነህ የጋጥወጦችን ፍጨት አስቁም
@amanberhane4668
@amanberhane4668 7 ай бұрын
ቀላል ደንቆርን
@NeHase16
@NeHase16 7 ай бұрын
አጃቢ መዙቃውም አንዳንዴ አቁስል ነው
@betelhemTamene-l7j
@betelhemTamene-l7j 7 ай бұрын
ወይኔ መደወላቡ ዬኒቨረሲቲ የጥመቀት በአል ለስፒርት ስንሄድ የባህል ቡድን ሆኖ ይሄድ ነበር መልካም እድል
@TeddyYapTube
@TeddyYapTube 3 ай бұрын
ya mwu nafeken beya
@menalegirma6972
@menalegirma6972 7 ай бұрын
He iş wonderful singer 🎉
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 7 ай бұрын
በምኖርበት ሳውዲ ብዙ የመኒዎቾ የግእዝ ተወላጆች ጥርሳቸው የበለዘ ነው በጣም ቆንጆ ናቸው ግን ቍንጅናቸው ጥርሳቸው ይሸፍነዋል ስራው የምንሰራበት ሽቶ መሸጥ ስለሆነ ብዚ ከኰስተመር ጋር ታወራለህ ገዝዎች ጥለው ይሄዳሉ ጥርሳቸው አፅድተው ሲመጡ ኮንፊደንታቸ ይጨምራ እጥረት አይሰማቸውም ጥርሴን እኮራበታለሁ አትበል ከለበስከው ልብስ በበለጠ ለጥርስህ ጥራት ቦታ ስጠው ፈገግታህ አይጨልምም የማይብህ ፈገግታህ በጥርስ ምክንያት ተውጣል ምኩሬን ስማ አጠገቤ ካየሁት ተሞክሮ ነው የምመክርህ
@Abiselom8
@Abiselom8 7 ай бұрын
መጀመሪያ ከተቀጣሪነት ለመውጣት አስተሳሰብህን አፅዳ(ለውጥ)።ይሄ ልጅ ከንፅህና ጉድለት ሳይሆን ከውሃ አቅርቦት ጋር በተያያዘ ነው እንዲህ የሆነው።ይህንን አጋጣሚ ደሙ በራሱ ለሚሰራው ስራ እንደ ልዩ(Brand) ይጠቀምበታል።this is one of business strategy.Wake up and focus on your business!
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 7 ай бұрын
@@Abiselom8 ከተቀጣሪነት ወደ አዳሪነት መውጣት አስተሳሰብ ሳይሆን ኩላሊት ንቅለ ተከላ በሚደረግበት ዘመን የበለጠ ጥርስ ያኮራኛ በማለቱ ነው ዘመኑ የቴክኖሎጂ ማጠብ ማንጣት ይቻላል ለማለት ነው ባይገርምህ የመኒዎቹ በኔ ሱቅ ውስጥ ነው የሚሰሩት አለኝ ብሎ ማውራቱ ላንተ ብርቅ ከሆነብህ ለኔ የሌላ ገቢ ምንጭ ነው
@haileatinaf7610
@haileatinaf7610 7 ай бұрын
MWU I remember your voice and shared sport festival in hawasa at the moment ..zegeyetehal bro..who is better than you in Ethiopian music,,keep going MAN
@elicola3921
@elicola3921 7 ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪
@saraabebe-p8h
@saraabebe-p8h 7 ай бұрын
የወዜ ልጅ ❤❤🎉🎉
@Abdujr.
@Abdujr. 7 ай бұрын
Ebakihin Seifu eski Rachu Tesfaye'n akirbelin yemir tariku btm astemari nw yaslekisehal beza layi narrate mareg yichilal ezih lemadires btm leftuwal be hizb zendi btm tewedaj keldis bitil bicha yetemuala lij tiktoker bileh ena Dave'n akerabki aydel ende ehe lij ke tiltoker'm belay nw❤❤ Keza beterefe Seifisha lante yalegnin fkr na akbirot linegrih feligalw minalbat astayiten kayekew
@MINASLYRICS
@MINASLYRICS 7 ай бұрын
የአበባው አድናቂዎች እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@Fixlix
@Fixlix 7 ай бұрын
ድምፅህ ይነዝራል 🤞
@SamerhQpurb
@SamerhQpurb 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tegshe281
@tegshe281 7 ай бұрын
ለምንድ ነው ግን ሰወች ስንባል የተሻለ አስተያየት ሲሰጠን የምንናደደው😂
@nesrumohammed1532
@nesrumohammed1532 7 ай бұрын
አረ ፍጨቱ በጣም ይጨንቃል
@abdiigadaa8957
@abdiigadaa8957 7 ай бұрын
egzihabiher gin muziqa lay yagizal?
@saralamesa9370
@saralamesa9370 7 ай бұрын
Ababw getacho fana lamrot lay bak belalen
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
Mnun dmq ale bogale enji
@tsehaymelaku9661
@tsehaymelaku9661 6 ай бұрын
አንተ አሁን ዘፋኝ ነክ ብሽቅ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
Ere tew seyfu ante sofa lay meqemeTn edlegna alew
@mohammedabadirhamid
@mohammedabadirhamid 7 ай бұрын
Pls stopp
@elicola3921
@elicola3921 7 ай бұрын
አር የገመጥክ ነው የምትመስለው 🤔
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr 7 ай бұрын
ደነዝ ያንተ አይነቱ ገልቱ እኮ ነዉ ሀገራችንን ሰላም የነሳት ደደብ
@newaymamuye5092
@newaymamuye5092 7 ай бұрын
እረ ይሄ ጭብጨባ ላይ ያለ ፉጨት በጣም ይረብሻል
@mahiamare518
@mahiamare518 7 ай бұрын
Chuhetu chibechebawe yerbshal
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 7 ай бұрын
ሰይፍየ እናከብርሀለን እድሜ ጤና ከነሙሉ ቤተሰብ እመኝልሀለሁ ፀጋየ እሸቱን አቅርብልን ሸዋንዳይ ሀይሉን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 7 ай бұрын
ሰይፉ ግን ታዳላለህ ልበል🤔 ትዝብቴን ላስቀምጥልክ በውድድር አሸንፈው የመጡትን ልጆች እንግዳ ስታደርግ መድረክ ሰተክ ታዘፍናቸዋለህ በራሳቸው ስራ እስኪመጡ መልካም ነው ነገር ግን የአለም ወርቅ ጀንበሩን አቅርበህ መድረክ አልሰጠካትም ለምን? ለማንጁስም ለአበባውም ትልቅ አድናቆት አለኝ 🙏
@abyelove2446
@abyelove2446 7 ай бұрын
አበባው ብዙ ቲቮዞ አለው። ሰይፉ ደግሞ አቃጣሪ እና አጨብጫቢ ነው።
@AddiskebedeKebede-r2p
@AddiskebedeKebede-r2p 7 ай бұрын
endezefagnochu fkad ywesenal teregagu
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 7 ай бұрын
@@AddiskebedeKebede-r2p እንደዚያም ከሆነ በራስሽ ስራ እንገናኝ ብሏት ነበር ከውድድሩ በጏላ ነጠላ ስራዋን ለቃለች በውድድር ውስጥ የተገኙትን ሲጠራ ስሟን እንዃን አላነሳም ሚዛናዊ መሆን መልካም ነው🙏
@saraabebe-p8h
@saraabebe-p8h 7 ай бұрын
ትክክል ​@@mezeretworku3030
@saraabebe-p8h
@saraabebe-p8h 7 ай бұрын
አታጨብጭቢ ዘርውስጥ ገብተሽነው ለማያቅሽ አበባው ይችላል ።
@זאתלםבלילינג
@זאתלםבלילינג 7 ай бұрын
ምነው ሰይፉ ሾው መንግስተማያት አረከው ሲቀጥል አንተ መላጣ እራሱ አንተጋር የሚቀርቡ ሰዎች ላይሙድ ልትይዝ መወራጨትህ ቆለልክ እራስህን ቲሽ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 7 ай бұрын
ት ው ው ቁ እ ን ዴ ት ነ ው? አቤት ሰይፉ ስታውቅበት😂 ይመችህ። በነገራችን ላይ ስለ አለፉት ሰዎች ከተነሳ ነፍስ ይማር ቢታከልበት ጥሩ ይመስለኛል ምስጋናህን አይሰማ እሱ።
@akliludereje4186
@akliludereje4186 7 ай бұрын
ኧረ ላንተ ድምፅ ምንም የሙዚቃ መሣሪያ ማጀብያ አያስፈልገውም !!! በጣም መሣጭ ማራኪ ድምፅ ነው። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ወዳጄልቤ
@ወዳጄልቤ 7 ай бұрын
ምንድነው ፉጨት ኳስ ሜዳ አስመሰሉት በጣም ነው የሚረብሸው የሚያፏጨው ተቀጥሮ ነው እንዴ
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 7 ай бұрын
አበባው ነገ ትልቀሰ ቦታ ደርሰህ በጥሩ ስራዎች እንደምናይህ ተስፋ አለን ፈታ ያለ የአዳማ ልጅ ይመችህ ናዙ ❤❤❤
@hiwe569
@hiwe569 7 ай бұрын
የናዝሬት ፈርጥ ❤❤❤
@guirumkifle7967
@guirumkifle7967 7 ай бұрын
አረ ፉጨት በዛዛዛ
@Hello_Ethiopia
@Hello_Ethiopia 7 ай бұрын
በርታ ጎበዝ ሙዚቀኛ ነክ!
@ethiopianmusic1817
@ethiopianmusic1817 7 ай бұрын
Golden voice
@robelbirm9522
@robelbirm9522 6 ай бұрын
nazret
@ZeryeDuDu
@ZeryeDuDu 7 ай бұрын
ቶኩማ ዘርዬ ብለህ thank u አለማለትህ ቅር ይላል
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs 7 ай бұрын
አረ ሰይፍሻ ለጆሯችን እዘንልን አያፏጩብን😰
@yenenehfasil6069
@yenenehfasil6069 7 ай бұрын
ጎበዝ ሙዚቀኛ ነው
@drbiniambirhanu5627
@drbiniambirhanu5627 7 ай бұрын
Fana lay nbr mewedader yalebet.....yehun gobez❤❤❤❤❤
@kidistdesta8196
@kidistdesta8196 7 ай бұрын
አረ ፉጨቱን ተዉልን በጌታ 😩
@tiztaabe4296
@tiztaabe4296 7 ай бұрын
😁👍
@Danmaya2313
@Danmaya2313 7 ай бұрын
ፀጋዬ እሸቱን አቀርበዉ
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 7 ай бұрын
በርታ ጎበዝነክ ስይፍሻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እድሜ ጤና ለሁለታቹም ተመኘው ሰላም ለአለም ሁሉ እግዚአብሔር ይስጠን አሜን ።
@yeshites1080
@yeshites1080 7 ай бұрын
ወንድሜ ጀግና😊❤
@fasiltefera2760
@fasiltefera2760 7 ай бұрын
ትችላለክ 👍👍👍👍
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 7 ай бұрын
ብና ቤት አረጋቹት። ፉጨቱ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 7 ай бұрын
YeAbebaw mashenef gin kebalegizewchnet yemeTa ymeslegnal
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 7 ай бұрын
He is not Oromo
@mohammedabadirhamid
@mohammedabadirhamid 7 ай бұрын
ELUMINAT SEYFU
@djzolagirmazolaman
@djzolagirmazolaman 7 ай бұрын
wow
@mohammedabadirhamid
@mohammedabadirhamid 7 ай бұрын
Ereeeee Elemunat
@MekdesGari-ik4zm
@MekdesGari-ik4zm 7 ай бұрын
Kedusen akerbelen
@hateallofthem-h5i
@hateallofthem-h5i 7 ай бұрын
አር የገመጠ የመሰለ ጥርስህ ምን የኮራሀል......doc. እመቤት አለችልህ
@surafelketema-df3wr
@surafelketema-df3wr 7 ай бұрын
በክት አሁን ባንተ ቤት አዉርተሀል ገልቱ
@hateallofthem-h5i
@hateallofthem-h5i 7 ай бұрын
የምን መደባበቅ ነው እውነታው ይሄ ነዉ በዚ በሰለጠነ ዘመን ቆሻሻ አይመቸነም
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 249 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
አንጋፋው ድምጻዊ ጌታቸው ካሳ | Seifu on EBS
38:04
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 249 МЛН