"ዘማሪ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል…" የድምጻዊ ዳዊት አለማየሁ መዲናና ዘለሰኛ

  Рет қаралды 37,825

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 90
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ለመላው በአለም ላይ ያላቹሁ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሣዕና በአርያም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ዳዊት ለዘማሬ የተመረጥክ ሁንልን እግዚአብሔር ያግዝህ ዘፈን ብትተው ደሰታችን ነው።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@meri5519
@meri5519 2 жыл бұрын
Amen enkuan abero adersn
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Lifeinecentral
@Lifeinecentral 2 жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጶያውያን እንኳን አደረሳችሁ፣እንኳን አደረሰን ! እስኪ ለሀገራችን ተግታችሁ ፀልዩ !!
@saronyemisganatube1723
@saronyemisganatube1723 2 жыл бұрын
ዴቭ ከአለማዊው ወደ መንፍሳዊው እግዚአብሔር በሙሉ ልብህ እንድትቀጥል ይርዳህ በርታ በቤቱ ያፅናህ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
ዳዌት አለማየሁ ተባረክ የበለጠ በቤቱ ያፅናህ አንደበተትህ ይባረክ 🙏🙏🙏✝️🙏
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ መላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ሆሳዕና በአርያም ለዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆሳዕና ባአርያም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ለመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በሰላም አዱረሰን አደረሳችሁ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን የተዋሕዶ ልጆች ለሖሳሕና እውነት ነው ዴቫ መመረጥ ነው
@messimessi7609
@messimessi7609 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን. በጣም. ልብ ይነካል የኔ ወድም. እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ. ወደ ሙዚቃ እዳትመለስ አደራ
@ሻውል
@ሻውል 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን! ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል !!እንድኔ ከሆንክ ላይክ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@gebmeb1193
@gebmeb1193 2 жыл бұрын
Lemani
@oromofirst5334
@oromofirst5334 2 жыл бұрын
Eritrea people we don't need you in Addis Ababa go to your country 🇪🇷👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿
@ሻውል
@ሻውል 2 жыл бұрын
@@gebmeb1193 ቂማላም ምን ነካ
@gebmeb1193
@gebmeb1193 2 жыл бұрын
@@ሻውል ራሃብተኛው የኤርትራ አራዊቶች በWBO እጅ ወድቀዋል። 💪
@gebmeb1193
@gebmeb1193 2 жыл бұрын
@@ሻውል anta waza lemani kretateya dadab maheyem
@ቤተተዋሕዶዩቲብ
@ቤተተዋሕዶዩቲብ 2 жыл бұрын
እይን ዘለሰኛ መዝሙር ስቴ እደሰማሁት 🤗🤗በጣም ልብ የሚነካ መዝሙርነው
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube
@ZDALEMUዜድአለሙYouTube 2 жыл бұрын
እንደማመርእህት
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
😘😍😍ዴቭ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ አባት
@ባርቺYouTube
@ባርቺYouTube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዳዊት በርታ በቤቱ ያፅናህ በመዝሙሩ ብትቀጥል ደስ ይለናል?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ዴቫዬ ምርጡ የልጅ አዋቂ ስወድህ ወንድሜ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዳዊት ከሆነ ጥሩነው በቤቱ ያፀናክ🙏
@destaergano3121
@destaergano3121 2 жыл бұрын
ከሰማይ በታች ሶስት መንገድ የለም!! ያለው እግዚአብሔርን መከተል ወይም ሰይጣንን መከተል ነው‼️ አንዱን እግር እግዚአብሔር በሚመለክበት ሁለተኛውን እግር ሰይጣን በሚመለክበት መሆን ከተጠያቂነት አያድንም። ጠቅልላህ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ወንድሜ !! ✅ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል‼️
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 2 жыл бұрын
So Matured Davo. Your interview always have important message.
@ጓልራያ-ዐ4ኘ
@ጓልራያ-ዐ4ኘ 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ ዴቭዬ🙏😍
@numberone6038
@numberone6038 2 жыл бұрын
You are the best Dave
@martakasaye7055
@martakasaye7055 2 жыл бұрын
Amen enkan aberou adresne
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
ህዝብ በተረት አታታሉ የእምነት አባት ምትባሉት እንዴት ሰው ሰውን እየገደለ ገዳዩን ሲኦል መጨረሻው እንደሆነ ከመንገር ፈጣሪ ነው ሚያቀው ይባላል? ፈጣሪ ነው ፍርዱን ሚያቀው የሚባለው ለምሳሌ ፇሚ ፀላይ ሰው አዛኝ መስሎ መሰሪውን ዘረኛውን ሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ምክንያቱም ለሰው ጥሩ መስሎ ስለሚታይ ለምሳሌ የቄሱን መጨረሻ ሚቅያቀው ፈጣሪው ነው የዘፋኝን የገዳይን የዘረኛን መጨረሻ ጌታ በቃሉ ነግሮናል ሲኦል ነው እደግመዋለሁ የዘፋኝ መጨረሻ ሲኦል ነው :: ንሰሀ ብቻ ሚያድነው መቀላቀል አያዋጣም ፇም ሲሆን እረ ፇም ነው ከሴት ጋር አላድርም ፇም ሲፈታ 10 ሴት አቅፎ መተኛት ድምፅን በማለስለስ መንግስተ ሰማያት አይነባም ጌታ ሁሉንም ዜጋ እኩል ነው ሚያየው ኢትዮጵያዊ በመሆን አይዳንም ጌታ ዘረኛ አደለም
@iamchristian5735
@iamchristian5735 2 жыл бұрын
Egziabher Yebarekeh Dawit ante Liyu Lij Neh Betam Asteway Ena gobez Lij Neh Melkam Fasika Berta wendime
@ስናይትአበበ
@ስናይትአበበ 2 жыл бұрын
እረ በእግዚአብሔር አዱን መምርጥ አለብህ ለሁለት ጌቶች መገዛት አያቻልም ደስ ሴታችሁ መዝሙር። ሳይላችሁ መዝፈን ግን ለምን እኛንም ግራ አታጋቡን እባካቻሁ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዴብ በመዝሙር ቀጥል ዘፈኑን ተው ይቅርብህ ወድሜ
@brhaneteame913
@brhaneteame913 2 жыл бұрын
መዲና እና ዘለስኛ ምን ማለት ነዉ እባካቹ ኣብራሩልኝ
@memebekeletube6586
@memebekeletube6586 2 жыл бұрын
Fetare yemasgen beratah wademe fetare betuhauu yetahe wedahi muzeqaha endatehi melasei dewiti befate be masurahii qetahelai⛪🤲 🙏
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
የትንሽ መልካም ድነቅ ሰዉ ስወድህ
@TGST645
@TGST645 2 жыл бұрын
እውነት ነው መመረጥ ያስፈልገል በትክክል ወንድሜ
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
ዘለሰኛ ምንድነው ትርጉሙ?
@jesuis-lm8sq
@jesuis-lm8sq 2 жыл бұрын
ምን ትቀላምዳለህ የምን መመረጥ ነው የሚያስፈልገው??መንፈሳዊ ነገር ደስ እንዳለህ አይለፈለፍም የሚናገር እንደ ቃሉ ይናገር ይላል ቃሉ እንደሚል ደስ ያለው ይዘምር ነው የሚለው እንጂ የት ቦታ ነው የተመረጠ የሚለው??
@mgatwonway8712
@mgatwonway8712 2 жыл бұрын
ወንድማለም መቸም ዘምሮ መዝፈን አደርጋለሁ መለየት አለበት አንድ እግር ለአለም አንድ መንፈሳዊ አይሆንም አታመናሙኑት ምህረት ያጣች ምድር የሆነች ኢትዮጵያ ነው ያለችን ወገንአንሸቃቅጥ እራቅ እንበል ከ?????
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
እረበፈጣሪ ወደሙዚቃ ከተመለሥህይህንበፈጣሪማላገጥይባላል እረበእግዚአብሔርበሠጠህድምፁፈጣሪንብታመሠግንበት
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
እባካቹ ሰውን አትቀላቅሉበት እቅጯን እውነቱን ከእግዚአብሔር ቃል ንገሯቸው እውነቱ ዘፋኝ መጨረሻው ሲኦል ነው አያሻማም ሌላው ደሞ እንደስራው ይከፈለዋል
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላችሁ እደት ይዟችኋል ስራ እቃ ማጠቡስ እደት ይዟችኋል😁👍
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 2 жыл бұрын
ሞት ሀቢቢቲ 😂😂😂😂
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
የቃው ነገርማ አይወራ ክክክክ
@ابراهيم-ه5و9و
@ابراهيم-ه5و9و 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይምስገነ
@nejuwollotube8520
@nejuwollotube8520 2 жыл бұрын
@@ياسرالشحي-ذ7ط 😂
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 2 жыл бұрын
@@ابراهيم-ه5و9و እግዚአብሔር ይመስገን ነዉ ከይቅርታ ጋር ❤
@በጌታደሰይበላቹ
@በጌታደሰይበላቹ 2 жыл бұрын
ሁለት ቢላ ይዞ ነብሰህን ሀጥያት አትክተታት ከዘፈኑ ከሴጣን ጋር ከመፈሳዊ መዝሙር ድሞ ከፈጣሪ ጋር አትጣላ አንዱን ምረጥ ወይ ዘፈን ወይ ዘማሪ ወደ ፈጣሪ መቅረብ አንዱ አረገና እኔም ላድረግ ብለህ ከሆነ ተሳሰተከሃል ለነብሰህ ኑረ ብር ህይወት አይገዛም ፍጻሜህን አሳምራት ወንድሜ መዳን በማንም የለም በክርሰቶሰ ብቻ ነው መዳን የሚቻለው
@Destiny-jx6ex
@Destiny-jx6ex 2 жыл бұрын
He’s more intelligent than the person who is asking the question. I can't stand nosy individuals.
@Sarasara-qf5tz
@Sarasara-qf5tz 2 жыл бұрын
Dawit ❤️🇪🇹😍
@tazabiw_media
@tazabiw_media 2 жыл бұрын
መዝሙርና ዘፈን አንድ ላይ አይሄድም 🤔 ይስ አይልም
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
ሀይማኖት አያድንም ትብታብ ነው ዛሬም ነገም አዳኝ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው በ2 ምላስ አይበላም ሰው ሲኖር ለእግዚአብሔር ነው መኖር ያለበት ሰው በፍላጎቱ ይዘፍናል ሰው በፍላጎቱ ይዘምራል ምርጫው የራስህ ነው ሁሉም ተመርጧል ሁሌ እግዚአብሔርን እንዲያከብር እግዚአብሔር በስዕል አይገለፅም
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
አንተን ብሎ መካሪ መናፍቅ አንተም ለሀሳዉይ መሲህ እየዘፈንክ ነዉ ልብ በል በዘፈን የሚከብር ጌታ የለም አዳራሸ ዉሰጥ ሰትዘል እየዋልክ ሰዉን ለመናገር ብቃቱ የለህም መጀመሪያ እራሰህን ፈትሸ
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
@@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ እግዚአብሔርን ማታለል አይቻልም ተረት አያድንም ወይ መዘመር ወይ መዝፈን መቀላቀል ቄሱም ልማዱ ነው ለዛ ነው አንተም ምትቀላቅለው 10 አዳኝ የለም ጌታ ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው ዘረኝነት ሀጢያት ነው ዘረኛን ጌታ ኢየሱስ ይጠላል
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
@@tsega9038 መጀመሪያ አንተ ከአዳራሸ ከጭፈራ ዉጣና ከዚያም ብታወራ ደሰ ይላል ቄሱን ለቀቅ አርጋቸዉ ጅል እዛ አዳራሸ ዉሰጥ ላብህ ጠፍ እሰኪል ሰትደንሰ እየዋልክ ሌላ ሰዉን የመናገር ብቃት የለህም መጀመሪያ ለጌታህ ሰገድ ፁምለት እናቱን የመረጣትን አክብርለት ከዛ ኢየሱስን ታቀዋለህ አዳራሸ ዉሰጥ ያለዉ ዳቢሎሰ ዘንዶዉ ነዉ አባቱ መጀመሪያ ለራሰህ ከእሰራትህ ተፈታ እና ሰለ ሰዉ አዉራ ዝም ብለህ አትለፍልፍ
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
@@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ ተረት ለምደህ/ሽ ነው እኮ መናፍቅ ጌታን ማታቅ እውነት ዋጋ ታስከፍላለች በተረት ለኖረ ትውልድ እውነት ትመራለች እግዚአብሔርን ባትፈራ / ባትፈሪ ሰውን እንኳን ፍራ/ ፍሪ እየተባልን ነው እኮ ያደግነው አይ አጉል መጥፎ ባህል እርግማን ነው እንዲህ ማሰብ እራሱ ያኔ ትክክል ይመስለን ነበር ልክ ጥቁር ክር አስረው የፈለጋቸውን እንደሚያረጉት ዛሬ ድረስ ኢትዮጵያውያን ወደ ቁልቁለት የወሰዳት ወረኞች ተሳዳቢዎች ምቀኞች ገዳዮች ተንኮለኞች ሀሜተኞች ውሸታሞች አመንዝራዎች ወገንተኞች ዘረኞች ሀይማነተኞች ጌታ እየቀጣን ነው ከጥንት ጀምሮ በነገራችን ላይ ድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ እያንዳንዱ ቤት ስለላ ነበር 1 ቄስ በሳምንት ወይ በወር ውሀ ሊረጭ ሲመጣ መብላትና መጠጣት ወይ ጉርሻ መውሰድ ብቻ ሳይሆን ይሰልልም ነበር መተተኛ እና ጠንቋይ የተክለሀይማኖት ተቅማጥ አምላኪ በሰዎች ተፅፈው በአጋንንት የሲኦል አጀንዳ ድርሳነ ሩፋኤል ገድለ ፊቅጦር ፍካሬ ኢየሱስ አስመሳይ ወደል ነት አያድንም ጌታን ስትል ትሰደዳለህ እኮ መናፍቅ ኢትዮጵያ ኮርቶዶክስ ውስጥ ግብፅ የፈጠረችው እምነት ለጥቅሟ ተክልዮ ድንግል ላሊበላ ስትል ምትከበርበት ኢየሱስ ስትል ምትናቅበት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የስንዱ ተከታይ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
@@tsega9038 ገደል ግባ የዘይት ሌባ መናፍቅ ደግሞ አንተ ነህ ጅል መጀመሪያ ለራሰህ እወቅ ኢየሱስን ፈልገዉ ቤተ መቅደሰ ዉሰጥ አለልህ አዳራሸ ዉሰጥ የለም ፡፡
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 жыл бұрын
በርታ ዘፈን ኃጢአት ነዉ። ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም ። በስሜት ተነስቶ ከሁለቱም መሆን አይቻልም ወይ🤔 እግዚአብሔርን ወይ ሴጣንን መምረጥ ያለብን ዘፍኝ የሴጣን ተከታይ ነዉ መፅሐፍ ቅዱስ ተቀምጧል ።ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አይቻልም።።
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aZjKmKp8ebF9l9k kzbin.info/www/bejne/oWbUe5h4f8esppY ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ጣኦት እናቃጥል ጌታ ፊቱን ወደ እኛ እንዲያዞር
@seenaaa586
@seenaaa586 2 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔⛪🙏
@ፍርቲየዳኒ
@ፍርቲየዳኒ 2 жыл бұрын
ለኦርቶዶክስ እየዘፈኑ መዘመር እየዘመሩ መዝፈን ኖርማል ነው ሃጥያት እንደሆነ ሳይሆን እደ ችሎታ ነው ሚታየው
@tg-mh7rv
@tg-mh7rv 2 жыл бұрын
አንተ ነህ እንዴ
@godislove5271
@godislove5271 2 жыл бұрын
Miret sera new
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
እር ዳዊት መዝሙር ካወጣክ ሙዚቃ ብታቆም ነው ሚሻለው በቤተክርስታን ዘፈነ ክልክል ነው ከናተ ባልበልጥም ላንተም ጥሩ አይደለም
@hiwot9354
@hiwot9354 2 жыл бұрын
Betarek dawt Betikikil sew zibilo new
@ወለተእየሡሥየድንግልማሪያ
@ወለተእየሡሥየድንግልማሪያ 2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ
@keyotube5003
@keyotube5003 2 жыл бұрын
አባቴ መመረጥ ያስፈልጋል ብለህ አታምታታ መምረጥም ያስፈልጋል
@aboveearth4412
@aboveearth4412 2 жыл бұрын
አቁም ዘፈን ሀጥያት ነው!!!እናም ለፈጣሪክ ዘምር......
@medimedi4859
@medimedi4859 2 жыл бұрын
Egzehaber bebatu yatsenak D
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 2 жыл бұрын
Zefenun teth mezemurun ketelbey
@saramohamed5196
@saramohamed5196 2 жыл бұрын
WENDME le hulet nigus megezat aychalim egziabhern weym setanin memret ynorbihal lelaw MEZMUR smetin meglecha aydelem berasu sibket new malet Ye EGZIABHER kal new endenezi aynet sewochin zim malet melkam aymeslegnim mastemar gid ylal egziabhern be bizu menged magelgel yichalal dimts alegn teblo egziabhern medafer aygebam mastewal in ystennnn.
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት ⁉️
@tsega9038
@tsega9038 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/oWbUe5h4f8esppY ጣዖት አምልኮ
@hayderyemir1719
@hayderyemir1719 2 жыл бұрын
አትለፎኝ ሰብስክራይብ ተባበሩኝ አሳድጉኝ
@kezero1990
@kezero1990 2 жыл бұрын
Endemamer
@WakshumaDegafa-o6l
@WakshumaDegafa-o6l Ай бұрын
Wwwww
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
Sunday with EBS: Dawit Alemayehu Live Performance
7:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,6 МЛН
ዳዊትአለማየሁ    በትዝታሽ/Betiztash
5:06
YOM ዮም MEDIA / Dawit Alemayehu
Рет қаралды 153 М.
Ethiopian Idol 2009 Mekele - Amazing and Funy kid
4:04
EthioIdol
Рет қаралды 1,7 МЛН